"ስለ ምስጢረ ቁርባን ጥያቄና መልስ " በመጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 69

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 ปีที่แล้ว +4

    እዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በጣም በሚያስፈልገኝ ሰዓት ነዉ ይህን ትምህርት ያደመጥኩት እግዚአብሔር ይመስገን የሰማነዉንም ቃል 30, 60, 100 ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሽ የስሙ ቀዳሽ ያድርገን

  • @WoinshetBirhanu-i5m
    @WoinshetBirhanu-i5m 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏

  • @መድሀኒአለም
    @መድሀኒአለም หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን
    መምህር

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን የጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቸርነቱ አይለየን አሜን

  • @yetikassaye836
    @yetikassaye836 4 ปีที่แล้ว +9

    ቃለህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ጥበብ ይግለፅህ

  • @Tigis-w6u
    @Tigis-w6u 5 หลายเดือนก่อน +1

    ተመሥገን❤❤❤❤

  • @fasika8610
    @fasika8610 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማል መምህራችን!
    ፀጋውን ያብዛልን!

  • @gezahagndibabe7484
    @gezahagndibabe7484 4 ปีที่แล้ว +2

    ልኡል እግዚአብሔር ለመምህራችን እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 4 ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን እስከ መጨረሻዋ እስትንፋሴ ድረስ እታመናለሁ ጌት ሆይ መድኃኒቴ ሆይ እንደቸርነትህ ማረን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ZinaKiros-gl1nb
    @ZinaKiros-gl1nb ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሕይወት ያሰማንልን

  • @ArbaetuTube2116
    @ArbaetuTube2116 6 หลายเดือนก่อน +2

    Kale hiwet yasemal abatachin

  • @selamaderajew4198
    @selamaderajew4198 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን🤲✝️

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🎉

  • @AmlakWubie-f6n
    @AmlakWubie-f6n 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 7 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሬ በጥበቡ ይጠብቅልን መምህር አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @haregewoin186
    @haregewoin186 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @ffgfggmelesutiget7782
    @ffgfggmelesutiget7782 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወትያሠማልን

  • @sanas7429
    @sanas7429 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @astatekushima3539
    @astatekushima3539 4 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን፡ቃለ፡ሕይወትን፡ያሰማልን፡እግዚያብሔር፡ፀጋውን፡ያብዛልህ፡፡

  • @Tech-x9v
    @Tech-x9v 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን መንግስተ፣ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @ቲጂዘተዋሕዶ
    @ቲጂዘተዋሕዶ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 4 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye4731 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @mendertayto2267
    @mendertayto2267 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @EleniAgegniche
    @EleniAgegniche 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን 11:23

  • @huluagershkinfu6166
    @huluagershkinfu6166 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SarahMamuye
    @SarahMamuye ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @yosefmislu3867
    @yosefmislu3867 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen tebarek

  • @labkalyigezu5211
    @labkalyigezu5211 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: የመጨረሻውን ጥያቄ ባይቆረጥ መልካም ነበር::

  • @samuelmoges4606
    @samuelmoges4606 3 ปีที่แล้ว +3

    i love his pride i wish i could be his student some day

  • @antehunatanaw4977
    @antehunatanaw4977 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 3 ปีที่แล้ว

    Memeherachyenye.kalhewotye.asyemalyenye

  • @matiyoshabte3985
    @matiyoshabte3985 4 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen

  • @emannegasi8394
    @emannegasi8394 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen d /rodas amlak esraael abzto ybark btam amesgnalehu

  • @selamminilik9610
    @selamminilik9610 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @hannabeyene2099
    @hannabeyene2099 3 ปีที่แล้ว +1

    THANKS

  • @ethiopia4072
    @ethiopia4072 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @bantishgel1152
    @bantishgel1152 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin.

  • @halenhalen5877
    @halenhalen5877 4 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen keal hiot ysmalen

  • @tsigegirma3517
    @tsigegirma3517 3 ปีที่แล้ว

    KALEHIWAT YASMALEN

  • @geletewmengistu8003
    @geletewmengistu8003 3 ปีที่แล้ว

    ይህን የሰሩት መለኩሴ ናቸው

  • @mitikuamera7719
    @mitikuamera7719 2 ปีที่แล้ว

    egeziabehare yestelene kaleheyewete yasemalene fetamiewetene yasamerelene tesfamengestemeyatene yawerselene.egnane semie semtene ytegebare sew yebelene

  • @SnleBaye
    @SnleBaye ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemaln abatachin...የቆረብነበትን ልብስ ለብሳችሁ ተኙ ይባላል ይህ እንዴት ነው?

  • @WongaelIsraelBogale
    @WongaelIsraelBogale 9 หลายเดือนก่อน

    ሚስጢር ቁርባን እና ቅዱስ ቁርባን ልይነት አለው?

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ወ5ፈ
    @ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ወ5ፈ ปีที่แล้ว

    እኔ ጥያቄ አለኝ ታምረ ማርያም ላይ ከቆረበ በሆላ አፉን ሳያድፍ የሚያወራ ቅጣት እዳለበት ይናገራል አደል መምህር ግን ተስጦ መመለስም አባታችን ሆይም በሉ እያሉነው ???????

  • @geletewmengistu8003
    @geletewmengistu8003 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቁርባን ማለት አባቶቻችንም ሳይረዱት ሳያስረዱ ስህተት እየሰሩ ነው በዚህ እኔ ባለሁበት በጣም ሚገርም ሚገርም ስራ እየሰሩ ነው ባልና ሚስት በቤት ውስጥ አንዳንድ ችግር እያለ ችግሩን ሳይፈቱ ለሚስቲቱ ስጋው ለደሙ እድትቀበል አደረጉ ለምን ይህን ያደርጋሉ ተብለው ሲጥየቁ ቢጠነቀቅ ይሻላል ቢፈታት የተሻለ ይመስለኛል ከአንድ አባት እንዲህ አይነት ስር ይሰራል ህግና ደንቡን በሚገባ አውቃለሁ ይህን አባት በምን አይነት መንገድ ወደህግ መውሰድ ሚቻለው አባታችን መልስ ከእርስዎ

  • @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
    @መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትያሰማልንወንድማችንፀጋበረከቱንያብዛልህወንድማችን

  • @haregewoinedessalegn2631
    @haregewoinedessalegn2631 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን፣ባል በተለያየ ምክንያት መቁረብ ባይችል ሚሰት ብቻዋን መቁረብ አትችልም ወይ?

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 3 ปีที่แล้ว

    Yakeberelen leteyakewochachen meles agegnitenebetale

  • @biniam5287
    @biniam5287 3 ปีที่แล้ว +3

    ባልና ሚስት ስጋ ወደሙን ለመቀበል ሲፈልጉ ከ3 ቀን በፊት ሩካቤ ስጋ ይፈፅማሉ ፤ ነገር ግን ወደ ቅፅር ግቢ ገብተው ሰርክ ጉባዔ፣ ሰንበት ት/ቤት እና አንዳንድ ጉባዔ መሳተፍ የሚችሉት ሩካቤ ከፈፀሙ በኃላ በስንተኛው ቀን ነው ? እባኮዎትን ይመልሱልኝ

    • @እየሩሳሌምኤፍሬም
      @እየሩሳሌምኤፍሬም 2 ปีที่แล้ว +3

      ወንድሜ ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁህ ነው ሩካቤውም ቅዱስ ነው ለቅዳሴም ሆነ ለተለያዩ አገልግሎቶች ለመሳተፍ ወደ ቅጽር ግቢ መግባት ይቻላል በመጠለያ ውስጥ ወይም ከመቅደሱ 40 ክንድ እርቆ መሳተፍ ይቻላል የበለጠ እውቀት ለማግኘት በዚህ ሊንክ ያለውን ትምህርት ተመልከተው እግዚአብሔር ያክብርልኝ th-cam.com/video/fEIdCvsuwqs/w-d-xo.html

  • @liulgashaw711
    @liulgashaw711 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን! ግን መምህር በቅድስት ቁመውያሥቀደሱ ስልጣነ ቅስና እና ዲቁና ካላቸው እና በእለቱ ስመ ክርስትና ከሚሰጣቸው ሕፃናት የቱ ቀድሞ ይቆርባል?

  • @fikirtetekle8913
    @fikirtetekle8913 3 ปีที่แล้ว +1

    Memhire lega 13 Amet moltoatal nseha abate yewer abeba aytalce selacew mekureb atechelem alougn melse setugn

  • @simretasfaw2398
    @simretasfaw2398 3 ปีที่แล้ว

    Erguz set mekureb techelalech

  • @addismolla5930
    @addismolla5930 3 ปีที่แล้ว

    ድምጽህ echo ስላለው ለመስማት ያስቸግራል!!!

  • @tsionzeru7632
    @tsionzeru7632 3 ปีที่แล้ว

    የቆረበ ሰው ልብሱን ለብሶ ማደር አለበት፣ በነጋታው አይሰግድም የሚባል ነገር አለ ይህ የቤተክርስቲያን ህግ ነው?

    • @hen6964
      @hen6964 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/wEYcxnpXUDc/w-d-xo.html
      አዳምጪው መልሱን ታገኝበታለሽ እህቴ

  • @Smilegirl-m6e
    @Smilegirl-m6e 3 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ቁርባን የሚወሰደው በክርስቶስ ኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ አምኖ መዳንና ወንጌል በሚያዘው መንገድ መሄድ ብቻ ነው ከዚህ ውጪ ምንም ሚስጥር የለውም
    ሌላ ሚስጥር ብላችሁ የምትሉት ሰው የፈጠረው ነው ወንጌል እንዳይሰበክ አጋንንት በሰው ላይ የጫነው ጫና ነው
    በኢየሱስ ክርሰቶስ ስም ይህ አጋንንታዊ አምልኮ የፈረሰ ይሁን
    ክርስቲያን ማለት በክርስቶስ ኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ አምኖ የዳነና ወንጌል በሚያዘው መንገድ የሚሄድ ነው
    ከዚህ ውጪ ክርስትና የለም ቢኖርም የሀሰት ነው

    • @tsyiontamrat5845
      @tsyiontamrat5845 ปีที่แล้ว +2

      Are bakih erasu kiristos yastemarewin yalewin lewetachiut demo ,wengelu min yilala esti fetish mejemeriya

  • @hailemichaelfikru3235
    @hailemichaelfikru3235 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጸጋ ይስጥልን አሜን፡፡

  • @emebetmaru2989
    @emebetmaru2989 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mebita6930
    @mebita6930 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏