መምህር ታዬ ቁጣቸዉን ገለፁ "ማንን ነዉ ነፃ የሚያወጡት" Taye Bogale Ethiopia | Fikre Selam

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 48

  • @zekariastatek688
    @zekariastatek688 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ታዬ እግዚአብሔር ያክብርህ
    ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ጤና እና እድሜ ይስጥህ ኑውርልን

  • @mhiretyifredew7267
    @mhiretyifredew7267 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ አንወድሐለን መምሕር እድሜ ናጤና አብዝቶ ይስጥሕ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዘመንህ ይባረክ፡ በዚህ ዘመን ለወገኔ ከሚል ከንቱ ልፍለፋ ወጥተህ ስለሐገርህ ስለአንድነትና ፍቅር ማስተማርህ የኢትዮጵያን ከፍታ ልታሳየን የምታደርገውን ጥረት ሁሉ፡አደንቃለሁ፡ ራስህን ጠብቅ ሐገርህ በብዙ ትፈልግሃለች፡፡

  • @jerrymulugeta4448
    @jerrymulugeta4448 2 ปีที่แล้ว +1

    መ/ምህር አንተ ምርጥ ሰው ነህ ሁሌም ታስደምመኛለህ እድሜ ይስጥህ

  • @yonasgetahun6768
    @yonasgetahun6768 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ኢትዮጵያ ለዘላለም ልብህ ውስጥ ተፅፋ ትኑር መጨረሻህን ያሳምርልን እንወድሃለን ኢትዮጵያ ክፍፍፍፍፍፍ ትበል

  • @mhiretyifredew7267
    @mhiretyifredew7267 2 ปีที่แล้ว +1

    ታየ የኢትዮጵያ ብርቅ ልጅ ኑርልን ሑሌጊዜ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 2 ปีที่แล้ว

    መምህር. ታዬ. ቦጋለ. እድሜና. ጤና. አብዝቶ. ያድልህና. የአገራችን. እድገትና. የዜጎች. ሰላምና. አንድነትን. ያሳይህ. !
    ነጻ. የሚያወጡት. ገበያ መገብየትን. የትኛውም. እንቅስቃሴ ን. የተከለከሉ. በባርነት. የተገዙ. ብሄረሰዎች. በሌሉበት. ለክፋትና. ለጥፋት. የተነሳሱ. ንፉጎች. ፣ የበታችነት. ስሜት. ያጨለማቸዉ. ፣ በቅናትና. በምቀኝነት. ፣ በዘርኝነት. ፣ በንፍገት. የተወጠረ. አስተሳሰ.ብ. ኖሮአቸዉ. እንጂ. የትኛውም. ዜጋ. በልማት. ደረጃ. ይበላለጥ. ካልሆነ. ነጻነት. አጥቶ. የሚኖር. ኢትዮጵያዊ. ህወሃት. ግዛቱንለማስፋፋት. በሚል. አፍኖ. ከያዛቸዉና. በግፍ. ከገደላቸዉ. የወልቃይትና. የራያ. ወገኖቻችን. ብቻናቸዉ.

  • @queenamhara
    @queenamhara 2 ปีที่แล้ว +2

    አቶ ታየ መቸውንም አንደበትህ እውነትን ለመናገር አይቆጥብም እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Memher Taye God bless you

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 2 ปีที่แล้ว +2

    ከዘመኑ ነብስ በላዎች ባንዳና ደም ከጠማቸው መርዘኞች የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ።አገራችን እንደ አንተ ያሉ 10ሰዎች በኖሯት!?

  • @DarajeKatama
    @DarajeKatama 4 หลายเดือนก่อน

    ታየ፣አግዜሐቤር፣ለዘላለም፣ያኑርህ

  • @getnetmeshesha5930
    @getnetmeshesha5930 2 ปีที่แล้ว +4

    Keep going Teacher Taye by near future you achieve goal.

  • @fissehamulugeta5015
    @fissehamulugeta5015 2 ปีที่แล้ว

    መ ምህር ታዬ አንተ ትለያለህ ኢትዮጵያ ትፈልግሀለች ልንልህ እንገደ ዳለን።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen Memher Taye

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ መምህር ግን እነዚህ የብልግና ግሩፖች መቼ ነው ህሊና እርህራሄ የሚኖራቸው ?????????????

  • @ykdmariyamamanuel5790
    @ykdmariyamamanuel5790 2 ปีที่แล้ว +3

    ለአብይ ለነሽመልስ ለጃል መሮ ለወያኔዋች ንገረዉ ብዙ ችጋራም ናቸዉ።

  • @teshomegirma5966
    @teshomegirma5966 2 ปีที่แล้ว +1

    Taye is the best. i give a grat respect for you, I wish you Long Live For You

  • @mobilerepair315
    @mobilerepair315 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @user-bm6jp2pl9i1
    @user-bm6jp2pl9i1 11 หลายเดือนก่อน

    True ,wonderful tayea

  • @dawittessema4500
    @dawittessema4500 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን !!
    ሰሚ ጆሮ ካላቸው እና ምክር የሚሰሙ ከሆነ ለተረኞቹ ኦነጎች እንዲህ ልክ ልካቸውን ንገራቸው !!!

  • @dessalegntassaw2796
    @dessalegntassaw2796 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይደግፍህ !!! እውነተኛ የኢትዮጵያ ተወላጆች ክልል ስለሌላቸው ጠባብ አዕምሮ እና አስተሳሰብ የላቸውም። ምክንያቱም እነሱ ኢትዮጵያውያን ናቸው።እናም አባቶች በአስደናቂ ገፀ-ባህሪያት ኢትዮጵያን መሰረቷት !!! አለመታደል ሆኖ ኢትዮጵያን ዛሬ በእናት በተወለዱ ከሃዲ ጠላቶች ወደ ኋላ ቢያወርዷትም።God support you!!! True Ethiopians do not have a narrow mind and mentality because they do not have a territory. Because they are Ethiopians and fathers founded Ethiopia with amazing characters!!! Unfortunately, even though Ethiopia is being pushed back today by traitorous enemies born from the mother.

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤🙏🏾Eweneten tenagero be tarke malef Egzabehar edemena tena yeseteh yezemenu yetekebere wed ethiopiawi memeher Taye bogale egzabehair yebarekeh ye ethiopia mere mehon yalebet ante neberk 💚💛❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank very much dear Taye! No matter what prefix we possess, the main important thig is that we are humans. As this amazing person put it in 21 centuries of our civilization, we became cannibals, which is scary inhuman. If we continue being senseless when innocent children, mothers, our sisters are slaughtering by mind blinded ones (of course our leaders, politicians, and hired killers are reluctantly enjoy the bloody show). We need to ask ourselves, what we are doing? God's Wrath will be imminent! So, let's fight against cannibalism in our lovely country, Ethiopia!!!

  • @ጎጃምአማራንኝ
    @ጎጃምአማራንኝ 2 ปีที่แล้ว +8

    እውነተኛ ስው አት ነክ መምህራ

  • @haileengida4014
    @haileengida4014 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁሉም እንደ አንተ ቢሆን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @dessalegntassaw2796
    @dessalegntassaw2796 2 ปีที่แล้ว +1

    God support you!!! True Ethiopians do not have a narrow mind and mentality because they do not have a territory. Because they are Ethiopians and fathers founded Ethiopia with amazing characters!!! Unfortunately, even though Ethiopia is being pushed back today by traitorous enemies born from the mother.

  • @memen902000
    @memen902000 2 ปีที่แล้ว

    የታሪክ ምሁር ነው ያልሽው ወይስ የታሪክ አተላ?

  • @binyamzeleke6830
    @binyamzeleke6830 2 ปีที่แล้ว +3

    Tekekele

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ተዎድሮሥ ሤት ልጁን አልጣሽን ለምንሊክ ድሮ ለመሪነት አዘጋጅቶት ነዉ የሔደዉ አለቴዎድርሥ ምንሊክ ምንለክ አይኾኑም ነበር!!

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 2 ปีที่แล้ว

    እሄ ሰውየ ከውግያው ቦሀላ ቦርጭ አወጣ መናገር ትርጎም የለም በስራ እጂ

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 2 ปีที่แล้ว

    Ilma Dasu Oda jabaadhu .hin sodaatin .suuta jedhi waliti fidi malee garagarummaa hinbabalisin

  • @gashawbelay9406
    @gashawbelay9406 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘረኛ አይደሉም።አሁነው የመጣው

  • @gujigija
    @gujigija 2 ปีที่แล้ว

    ye taye bogale Hx yee Guji ena Borana simi matifati new??? yee wondii zer fere yiqortalu???

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 2 ปีที่แล้ว

    የውሰት እንጂ ትክክለኛ ታሪክ ስለሌላችሁ ሁሌም ስትጋጩ ትኖራላችሁ ከዚያም ትበተናልኣችሁ። ህዝባችሁ ጭራሽ የሌለ እንቆቅልሽ ታሪክ ኣታስተምሩ !

  • @gisilabekele1309
    @gisilabekele1309 2 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ታዬ እባክህ ለዘመዶችህ በራሳቸው ቁዋንቁዋ ንገራቸው አማርኛ ተናጋሪው እኮ ችግር ፈጣሪ አይደለም. መልእክቱን ለማይመለከተው ብትደጋግመው ማደንቆር እንጂ ጥቅም የለውም የአብይ እስር ይል ነው አታደንቁረን

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 ปีที่แล้ว

    መምህር፣ታዩ ቦጋለ፣እት ስተውልድህ፣በማር በመወተት አያበላች፣እውነት፣ሰብክ፣እውነት ግለፃት፣እእውነት ምንግዜም አሸናፊ ናት በል፣በፍቀር የሰደጉህ፣ወላጅች፣ እግዘብሔርን እሜናበፀጋ፣ይስጣቼውም፣መሬዎችችን፣የአንትን ሀሰብብ፣ከዛ መንጋ፣ሆደ ሰፊ፣በፖርላማው፣አንድ፣ወስላታ ወሸታም በአቋሙ ያልቆመ፣ጠቅላይ ሚሚስተሩ ሲናገሩ፣ሁሉም ፖርላማ፣አፏቼውን ከፍተው ከመስመሰት ውጭ፣አንድም ሀሳብ መቃውም የለም።እግዚአብሔር ፣የአንተነነ፣ትነሺ፣ሀሰብ፣ቢሰጣቼው ጥሩ ነበረ።

  • @zerayaflegne3557
    @zerayaflegne3557 2 ปีที่แล้ว

    ታድያስ የቦረና ልጅ! ስለየትኛዋ ኢትዮጵያ ነው የምታወራው? ከማንም በ ፊት ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል አልነበረችም? ምንሊክ ኤርትራን ለጣልያን ገንጥሎ በመስጠት አገርን በሰላም መራ ማለት ፋይዳው ምንድነው?

  • @kingpapapi
    @kingpapapi 2 ปีที่แล้ว +1

    ጅል

  • @jodyjames-8179
    @jodyjames-8179 ปีที่แล้ว

    👎🏻 Taye koshasha

  • @selamsamueltube5490
    @selamsamueltube5490 2 ปีที่แล้ว +2

    ለመሆኑ አንተ እግዛቤርን ታቃለ

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 2 ปีที่แล้ว +1

    Lol read it memher g/Kidan Desta book

    • @learntulearn848
      @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว +1

      TELACHA SEBAKI GEBREKIDAN IKO 😈GEHANEM GEBTWAL WEDE SAYTAN BET YA YEWOYANE TELACHA SEBAKI 🐀

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 2 ปีที่แล้ว +1

    Donkey Felashaa, ke’mant, Bulga., Argoba go back Home !!!