የጾመ ፍልሰታ ሚስጥር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @sol-ep3gs
    @sol-ep3gs 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውውእንደዚህ በእውነት እና በድፍረት ቃሉን የሚሰብኩ የሃሰትን እና የጨለመውን ሥራ የሚያፈርሰ እንጀ መሪጌታ ሚስጢሩ ያሉትን ስለሰጠኸን እናመሰግንሃለን ጌታ ሆይ ተባረክ

  • @taostvethiopia8284
    @taostvethiopia8284 3 หลายเดือนก่อน

    መሪጌታ ምሥጢሩ የዘመናችን የወንጌል አርበኛ ናቸው ስለእርስዎ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 3 หลายเดือนก่อน

    አንበሳው ዛሬን አትይ ታላቅ ክብር እና በረከት ከፊትህ አለ ጠላት የፈለገበት ቦታ ይፈጥፈጥ❤

  • @sol-ep3gs
    @sol-ep3gs 3 หลายเดือนก่อน

    “በእነዚያ ዘንድ ለማስተዋል የሚያስቸግር ነገር አለ፥ ያልተማሩትና የማይጸኑትም ሰዎች ሌሎችን መጻሕፍት እንደሚያጣምሙ እነዚህን ደግሞ ለገዛ ጥፋታቸው ያጣምማሉ።”
    - 2ኛ ጴጥሮስ 3፥16

  • @sol-ep3gs
    @sol-ep3gs 3 หลายเดือนก่อน

    “ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥”
    - ኤፌሶን 5፥11