ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጴንጤ ስሆን ያከራሉ በራሳቸዉ ስመጣ ግን ማድበስባስ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣክሊል ይህን ያህል ተጽኖ ፈጣሪ መሆኑ እግዚኣብሄር ይመስገን።
The girl from German 2 ተሰሎንቄ 2:11-12፤ ስለዚህም ምክንያት፥ በእውነት ያላመኑ ነገር ግን በዓመፅ ደስ ይላቸው የነበሩ ሁሉ ፍርድን እንዲቀበሉ፥ ሐሰትን ያምኑ ዘንድ እግዚአብሔር የስሕተትን አሠራር ይልክባቸዋል። she had no idea what she is talking about
ባለፈው ቤተመንግስት የተነጠፈ ምንጣፍ መስቀል ነው ብለው ሲጮሁ ነበር
ከዘርአ ያቆብ እስካሁን ይቺ ታላቅ ቤተክህነት በስህተት ትምህርት ተምቦጫርቃ እዚህ ስትደርስ አንድም ኦርቶዶክስ ጥያቄ አልጠየቀ ጭራሽ በርቺ እያሏት ወንጌል የሚሰብክ ኢየሱስ ያለ መምህር ከቦክስ እስከ የድንጋይ ፉንከታ እየገጠመው በውግዘት ይባረራል ይህ ስቃይ ለሚፈናቀለው ድል ሲሆን ለሚያፈናቅሉ ግን ወዮላቸው በሰማይ ዛሬ 30 ሚሊየን ህዝብ በምድር ይደግፋቸዋል ነገ በሰማይ ጥያቄ አለ
መናፉቅ ብሶባቸዋል ጠላፊ ባለማወቅ ያበላሸውን ጥልፉ ለፖለቲካ ያውላሉ ወንጌልን አንብቡ ስለተባሉ እርግጫ
አቶ እክሊ ለ ማለት ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው አነጋገሩ !!ህሊናውን ሲክድ ማለት ነው በአደባ ባይ የኦርቶዶክስ ጉድ ልክ እንደቱባ ክር ሲተረተር ማለቂያ የለውም
መለኪያ የላቹሁም ያልካት ታላቅ አባባል ነች ለክርስቲያን
Ethio metebalew mesemiya yelatim ayzosh setasazin getan tekebeyi eshi meyawatash hersu nw
ዮናታን ቅዱሳንን አይወክልም እኔን በል
Hena anchi nesh kidusanin metewekeyiw😂😂😂😂
@tirubekele1278 ቅዱሳንን የሚወክለው ክርስቶስን የሚከተል ኢየሱስ በሀይወቱ ጌታ የሆነ ነው የሠው ጠበቃ እየሆናችሁ አትሳቱ ሁሉን እንደቃሉ ፈትሹ እንደናንተ አይነት አላመጦ የማይውጥ ትውልድ ሰው ተከትሎ ይጠፋል ቃሉን ተከተል አትሳት
መስቀል ማለት የመከራ የስቃይ መሞቻ(መገደያ) ማለት ነው
Everything is secret 🤫 in orthodox
አክሊለን እኮ አንድ ትልቅ አባት ገድል አያስፈልገንም ስላለ አውግዘውታል
ዝም ብላችሁ አንዳንዶች አይኔን ግንባር ያርገው እግዚአብሔር ይመስገን መጽሐፍ ቅዱስ ማየት ጀመራችሁ ማንበብ አላልኩም እናንተ የምታነቡት ገድል እንደሆነ እራሳችሁ ታውቃላችሁ አሁን ከወንጌል አማኞች የሰማችሁትን ይዛችሁ እንደሚያው ሰው አክ ታደርጋላችሁ ደግሞ ድርቀታችሁ ምን ታደርጉት ድግምቱ ጌታ ይድረስላችሁ አመጻችሁ ከላያችሁ ላይ ይውደቅ
Kkkk mengst alechu qedada
እግዚአብሔር የውሸትን ትምህርት ከምድሬ ላይ እየገለበጠው ነው በኢትዮጵያ ሰማይ መጋረጃዎችን ሁሉ ያነሳል
በድፍረት ስለሠው አትናገር አንተ እነኳእዚሀ ሚዲያ ለይ አኛነ አትወክለንም እንዳንተ አይነት ተሳደቢ ዘርጠጭ ለሠው ክበር የሌለው ትህትና ምን እንደሆነ የማያቅ የወንጌል አማኝ ለሆን አይችለም ወንጌል ከስደብ ነፃ ነው በወንጌል ከመስበክሀ በፊት አንተ ተለወጥ ህዝበን ግራ አታጋቡት
ጠብ ሲል ስደፍን ሆናችሁ ስንቱን አስተባብላችሁ ትዘልቁታላችሁ?
😂😂😂😂😂 tekelye german matew nw yayechachew min aynet sew nat german Menorca eko serate alat malet aydlim maferya
በጴንጤ ስሆን ያከራሉ በራሳቸዉ ስመጣ ግን ማድበስባስ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣክሊል ይህን ያህል ተጽኖ ፈጣሪ መሆኑ እግዚኣብሄር ይመስገን።
The girl from German 2 ተሰሎንቄ 2:11-12፤ ስለዚህም ምክንያት፥ በእውነት ያላመኑ ነገር ግን በዓመፅ ደስ ይላቸው የነበሩ ሁሉ ፍርድን እንዲቀበሉ፥ ሐሰትን ያምኑ ዘንድ እግዚአብሔር የስሕተትን አሠራር ይልክባቸዋል። she had no idea what she is talking about
ባለፈው ቤተመንግስት የተነጠፈ ምንጣፍ መስቀል ነው ብለው ሲጮሁ ነበር
ከዘርአ ያቆብ እስካሁን ይቺ ታላቅ ቤተክህነት በስህተት ትምህርት ተምቦጫርቃ እዚህ ስትደርስ አንድም ኦርቶዶክስ ጥያቄ አልጠየቀ ጭራሽ በርቺ እያሏት ወንጌል የሚሰብክ ኢየሱስ ያለ መምህር ከቦክስ እስከ የድንጋይ ፉንከታ እየገጠመው በውግዘት ይባረራል ይህ ስቃይ ለሚፈናቀለው ድል ሲሆን ለሚያፈናቅሉ ግን ወዮላቸው በሰማይ ዛሬ 30 ሚሊየን ህዝብ በምድር ይደግፋቸዋል ነገ በሰማይ ጥያቄ አለ
መናፉቅ ብሶባቸዋል ጠላፊ ባለማወቅ ያበላሸውን ጥልፉ ለፖለቲካ ያውላሉ ወንጌልን አንብቡ ስለተባሉ እርግጫ
አቶ እክሊ ለ ማለት
ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው አነጋገሩ !!
ህሊናውን ሲክድ ማለት ነው በአደባ ባይ
የኦርቶዶክስ ጉድ ልክ እንደቱባ ክር ሲተረተር ማለቂያ የለውም