የሚያስፈራና የሚያስደነግጥ ትውልድ Memehir Girma Wondimu 661 ዲያብሎስ ስንቱን ነገር ነው የነጠቀን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • ዲያብሎስ ስንቱን ነገር ነው የነጠቀን ያልተፈለገ ትዉድ እየሆንን ከመጣን ቆየን
    የእግዚአብሔር የሆነው ነገር እንዲጀምር ተንኮል ከሆነው ነገር እንቆጠብ
    ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል "ትን​ቢተ ዕን​ባ​ቆም 3:17 ዲያብሎስ ስንቱን ነገር ነው የነጠቀን ያልተፈለገ ትዉድ እየሆንን ከመጣን ቆየን
    የእግዚአብሔር የሆነው ነገር እንዲጀምር ተንኮል ከሆነው ነገር እንቆጠብ Join this channel to get access to perks:
    / @nkutamirtsion

ความคิดเห็น • 126

  • @user-yo4hy1zo5r
    @user-yo4hy1zo5r 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🕊🕊🕊🙏

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 3 หลายเดือนก่อน +19

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen ❤

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን

  • @user-cz8ue7bc1s
    @user-cz8ue7bc1s 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️

  • @yibeltolayonow6734
    @yibeltolayonow6734 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 3 หลายเดือนก่อน +1

    በስምአም በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣አሜን አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድም እባኮትን እኔን መላው ቤተሰቤን ለዓለም ሠላም መረጋጋትን ከዘውትር ጸሎትዎ ያስቡን ዘንድ ጎንበስ ብዬ እጠይቃለሁ።ፈጣሪ እንደእርሶ ያሉን አባቶች ተማፅኖ እንደሚሰማችሁ አምናለሁና።እግዛብሔር ይጠብቆት።አሜን!!!

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤

  • @ወለተስላሴ-ሰ5መ
    @ወለተስላሴ-ሰ5መ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 3 หลายเดือนก่อน

    አባታች❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እውነት አባቴ ❤❤❤🎉🎉🎉 ቃለ ሒይወት ያሰማልን አባችን ❤❤❤❤

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 6 วันที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤የኛ እንቁ አባት እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 หลายเดือนก่อน +1

    amen..amen..amenkale..hiwet..yasemaln..abatachin

  • @helin6219
    @helin6219 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አባታችን

  • @KalHabtu
    @KalHabtu 3 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በፀሎት ያስብኝ ወ/አማኑኤል

  • @መክሊትአሳልፍ
    @መክሊትአሳልፍ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @GgGg-ei7ut
    @GgGg-ei7ut 3 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🙏 Amen Amen Amen 😢😢😢😢😢🤲🤲😍

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ አባት መምህሬ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 3 หลายเดือนก่อน +10

    ምስኪን አባት እንዲህ እየተንከራተቱ እየደከሙ ማመስገን ሀይልን ብርታትን እንዲሰጣቸው ፈጣሪን መለመን ትተን እንቃወማለን ያልታደልን።ፀጋውን ያብዛሎት

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t 3 หลายเดือนก่อน

      የእኔ አባት ክርስቶስ ይጥብቅዎ ❤❤❤❤❤

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 3 หลายเดือนก่อน +1

    Abatahcin memihrahcin regem edime tena egizeabher yestelen amen

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Abatatene Kale Hiwot yesemalene

  • @lumilumi2169
    @lumilumi2169 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen

  • @GardiciBarada
    @GardiciBarada 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እንኳንም በስላም መጡ በረከቱ ይደሪብን በእድሜ በእጤና ያኑሩልን በፅለታችሁ አስብን ወለተ ስላሴ ወለተ ማሪያም ወለተ ስንበት ብላችሁ እህት ወንድሞቸ አሜን

  • @eyobamulugeta1616
    @eyobamulugeta1616 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!🙏🙏🙏

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችው ማስታዋሉ ያድነን

  • @MesKi-r7m
    @MesKi-r7m 3 หลายเดือนก่อน

    በፀሎት አስብኝ ወለተ ስላሴ እና ወልደ ገብርኤል

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 3 หลายเดือนก่อน

    ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ ዘም ያላል እግዝአብሔር❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 3 หลายเดือนก่อน

    ቃላህዉትን ያሰማል አባታችን❤❤❤

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።❤❤❤

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @AlamAlam-gt7gj
    @AlamAlam-gt7gj 3 หลายเดือนก่อน

    አባ በረከትዎ ይደርብኝ ሺ አመት ኑሩልን

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @raheelraheel1543
    @raheelraheel1543 3 หลายเดือนก่อน

    Abatachn edmena Tena ystot kene Mela betesobot yene wud abat ❤❤❤

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በረከተዎ የድረሰኝ❤
    እንደማር ነጣፈጠ ትምህርተዎት አልጠግበውም❤ ይኑሩልኝ🎉🎉🎉

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን 🇪🇹 አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜ❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 หลายเดือนก่อน

    አባቴ ልዩ እኮ ነዎት❤
    እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል 😮
    ምንም ባይኖረኝም እንኳን 🎉

  • @serenasereno4144
    @serenasereno4144 3 หลายเดือนก่อน

    Abatachin yeftugni yibarkugni.Amen(3)

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 3 หลายเดือนก่อน

    በመጠበቃያ። ላይ እቆማለሁ ❤❤❤

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3l 3 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwot yasemaln abatachn edma tana ystln betselot asbugn ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተማርያም-ሠ9ጀ
    @ወለተማርያም-ሠ9ጀ 3 หลายเดือนก่อน +3

    አባየ እንካን በስላም መጡ በፀለታች አሳቡኝ ወለተ ማርያም 😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 3 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen tsegawun yabzlot Abatachen berketo yederben Regim edime ke tena gar yestot Ameen Ameen Ameen

  • @user-ke5nx6sq7n
    @user-ke5nx6sq7n 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባትዬ በረከትዎ ይደርብን አባቴ ወለተ ስላሴ ካነቤተሰቧ እያሉ በፀሎትዎ ያስቡኝ በሰው ሀገር ጨልሞብኛል ሆኖ ግን የእርስዎ ትምህርት ያፅናናኛል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @Balayinsh-gv3kv
    @Balayinsh-gv3kv 2 หลายเดือนก่อน

    Ammen ammen ammen

  • @mikiytuemay
    @mikiytuemay 3 หลายเดือนก่อน

    Abatachin enkan dehna metulun❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenabera6923
    @temesgenabera6923 3 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yesmaalna abatachin. Edme Tena Tsega yebzehalkum. Amen

  • @YodinaYodina
    @YodinaYodina 3 หลายเดือนก่อน +31

    እህት ወንድሞቼ በፅለታቹ ኣስቡኝ 😢😢🙏🙏🙏

    • @ነኝBወለተማርያም
      @ነኝBወለተማርያም 3 หลายเดือนก่อน

      በአታ ለማርያም በእለተ ቀኖ ታስብሽ🤲🏼

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ 🙏🥰

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 3 หลายเดือนก่อน

      እመቤቴ ተመረቨ❤❤❤

    • @NnGga-gd5oj
      @NnGga-gd5oj 3 หลายเดือนก่อน +1

      እመብርሃን ታስብሽ እህታችን

    • @TilahunBayenes
      @TilahunBayenes 3 หลายเดือนก่อน

      ቆሙስ አባስሙየል ፍውስው በእኔ ገብረየሱስ ይደርግልኝ።አባትኤ

  • @jshejsvs478
    @jshejsvs478 3 หลายเดือนก่อน

    በረከቶት ይደርብን ከፀጋዎት ያካፍለን

  • @Ade-sm5xq
    @Ade-sm5xq 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤abate rejem EDM ke tena gar yadleleh abatachin balubet Hulu selamot yebzalen ❤❤❤❤❤

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 3 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ የእውነት አባት እውነተኛ መምህር ሳትሰለቹ ይህ ሁሉ ስድብና ዛቻን ችለው በትህትና ዝቅ ብለው ያስተማሩኝ አባቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት❤

    • @yemariyam1059
      @yemariyam1059 3 หลายเดือนก่อน

      እባክሽ እህቴ ካልገሪ የት ነው ያሉት ?የት ነው አገልግሎት የሚሰጡት ?መቼ መቼ ነው ያሉት?

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mamogmariam6291
    @mamogmariam6291 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር አባ ግርማ ለሁሉም መልካም ስራዎት ውሌታዎትን የምከፍለፈለው እሱ መድሃኒዓለም ብቻ ነው!! አርሶ በእ/ር እገዛ በዘመኑ በሰው ልጂ ላይ የተደቀነውን መከራና ስቃይ የቻሉትን ሁሉ እየተወጡ ይገኛሉ፡፡ ፈራጂ መድኒሃለም ነው!! በርካታ የእምነት አባቶቻችንም የበኩላቸውን ኃላፊነት እየተወጡ ነው ያሉት፡፡ ዘመኑ ግን እጅግ ከባድ ነው!! መጨረሻውን ያሳምሪልን!!

  • @martakebede7019
    @martakebede7019 3 หลายเดือนก่อน

    Ebakachu abatachin yalubet nigerugn

  • @MuluAden
    @MuluAden 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት እግዛብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 3 หลายเดือนก่อน

    Kale hiywot yasemalen esken betesbohw embet tela kelela tehunahu amen beseiotahu asebugn

  • @baru4079
    @baru4079 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን እንካን በ ሰለም መጡ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    ዓመተ ስላሴ ናይ በ 🤲🏾🤲🏾🤲🏾በጸሎት አስቡ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💞♥️💞♥️💞♥️💞💞♥️💞🌹♥️🌹♥️💞♥️🌹♥️💞🌹♥️💞🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💞♥️♥️💞🙏🏾🫶🏾🫶🏾🫶🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-qs8jk1yw2b
    @user-qs8jk1yw2b 3 หลายเดือนก่อน

    ኣባቴ ❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 3 หลายเดือนก่อน +2

    አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ❤እርስዎን የሰጠንአምላክ ይመስገን።

  • @hannatesfuy8614
    @hannatesfuy8614 3 หลายเดือนก่อน

    Welcome our father

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @firehiwottube8115
    @firehiwottube8115 3 หลายเดือนก่อน

    amenn❤

  • @ArsemaKifle-tx1mp
    @ArsemaKifle-tx1mp 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ለኔና ለቤተሰቦቼ በረከትዎ ይደርብን

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @solomonabraham3474
    @solomonabraham3474 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን ተስትካከለ ጥሩ ነው፡፡ በርታልን መምህር፡፡

  • @tinabewktu311
    @tinabewktu311 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 3 หลายเดือนก่อน

    @ tigist hunde
    abetuu izaberi hoo ye ijii buzuu alen ine dakama lijihien sahun adiginyi adaraa✝️🤲🤲🤲😢😢😢😢😢 huligize bihoo ahoo amen tagen mili libe sixinyi adara charuu madalami abachi imate hixachu Qaliyooti asamalen ye timituu nurulen kufu idanakachu huligize izaberi xabiqachu wadaloo akarabaloo ye nya ye tamari 30 60 100 ye mire fire ❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን❤❤❤❤ የእግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን❤❤❤❤

  • @ኤፍታህአመተኢየሱስ
    @ኤፍታህአመተኢየሱስ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወጎኖቼ እናቴ ቷማብኛለች ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ በፀሎት አስባት

  • @user-ke5nx6sq7n
    @user-ke5nx6sq7n 3 หลายเดือนก่อน

    (ኢዮአቄም) እግዚአብሔር ይነሳል ❤

  • @yesilaselij7662
    @yesilaselij7662 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ሼር 1M k ሼር

  • @user-gj6ze4qm6f
    @user-gj6ze4qm6f 3 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ያሉበት ባዉቅ ድሮ እስጢፋኖስ ያገኘሆት ባገኞት ደስ ይለኛል በእድሜ በጤና ያኖሮት

  • @AddisTilahun-f2t
    @AddisTilahun-f2t 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልን ንእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ለክብር አባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን 💒✝️🙏❤️❤️❤️💛💛💛🍃🕊️🕊️🕊️

  • @zewudegebre9818
    @zewudegebre9818 3 หลายเดือนก่อน

    +✍️ምስጉን እግዚአብሔር ✝️ ይመስገን።✍️+
    "🤍"
    🕊️

    ✝️🚣‍♀️✝️🚣‍♂️=|>+✝️
    🌿🌱🍇🌿🌱🍇🌱🍇🌿🌱
    🌼🐝🌼🐝🐝🌼
    🙏🙏🙏
    +✍️እግዚአብሔር ✝️ እድሜ ጤና ፀጋው በረከቱ የአገልግሎት ጊ⌚️ዜ ያብዛልን አባታችን አንድበተ ጡዑም ፈውስ መስቀል የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የያዙት መድሃኒት ፈውስ በቃ ምስጉን እግዚአብሔር ✝️ ይመስገን ቸርነቱ ምሕረቱ በዙ ነው ያበቃን ወደ እግዚአብሔር ፈውስ መልካም ቡሩህ ተስፋ 🙏🙏🙏 የተቀደሰ ጊ⌚️ዜ ያርግልን መድህን አለም አሜን ።✍️+
    +✍️==========✝️===============✍️+

  • @ሰላምየማሪያምልጅነኝ
    @ሰላምየማሪያምልጅነኝ 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ነኝBወለተማርያም
    @ነኝBወለተማርያም 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን መጡልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜወትን ከጤና ጋር ያርዝምልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰

  • @tesfagabernigisty3707
    @tesfagabernigisty3707 3 หลายเดือนก่อน

    Attaching enqan beselam metu edmi yeste, yet new

  • @GebreslasseGebreegziabher
    @GebreslasseGebreegziabher 3 หลายเดือนก่อน

    ኣባ እባኾት ገብረስለሴ በፆሎቶ ያስቡኝ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አባ ሁንከን ባሰላም ማጡ እግዚአብሔር ይመስገን እቺን ቄን ላዴረሰን 🙏🥰እርሜና ፀጋ ያቢዛላችሁ 🙏ቃል ሂዎት ያሰማልን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን በጸሎታቹም አስቡኝ¡

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን በፀሎት አስቡት አባ ሐይለስላሴ እያሉ

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 3 หลายเดือนก่อน

    በመጠበቂያዬ ላይ እቆማለሁ😢

  • @Eskiyalfyalefal
    @Eskiyalfyalefal 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠወት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ek3hw6nf5h
    @user-ek3hw6nf5h 3 หลายเดือนก่อน

    ዉድአባታችን❤ስወዶትኑሩልኝ❤እግዚያብሔርፀጋዉንናጤናዉንያብዛሎት❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 หลายเดือนก่อน

    አባቴ በኢትዮጵያ ላለነው ይራሩልን 🙄🙄🙄

  • @yemariyam1059
    @yemariyam1059 3 หลายเดือนก่อน

    አባቴ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜ ይስጥዎት 🙏🏾
    ካናዳ ካልገሪ አሁንም አሉ?የት ነው የምናገኘዎት ?

  • @AaaaAaaa-ee8gy
    @AaaaAaaa-ee8gy 3 หลายเดือนก่อน

    ምን ላርጎት አባቴ ከርሶ በፊት ያርገኝ።

  • @aynealma66
    @aynealma66 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችነው የት ነው የሚከለግሉት ነገሩኝ እባካቸሁ

  • @solomonabraham3474
    @solomonabraham3474 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር የቅድሙ ሽሽሽ የሚለው ድምፅ ተመልሶ መጣ

  • @helenamare7344
    @helenamare7344 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቶሮንቶ መቼ ይመጣሉ?

  • @YirgalemAlen
    @YirgalemAlen 3 หลายเดือนก่อน

    የት አካባቢ ነው የሚገኙት