💦መሲ ቤኪን እያለቀሰች ይቅርታ ጠየቀችው😭🙏ቤኪ እንደማይፈልጋት ነገራት😳

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 368

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 4 วันที่ผ่านมา +75

    ለናተ ትምህርት ሊሰጥ ይችላል አላለችም እኛ አረብ ሀገር ብዙ አስተምሮናል እናቴ እናተን እናበረታታ ብለን እጂ እኛ ሰውን እምናስተምር ነን ቅመመችዬ አላችሁ😂😂😂😂

    • @قحصه-ل6و
      @قحصه-ل6و 4 วันที่ผ่านมา

      Yes are situni asitmronali sidet❤

    • @zadeayale8799
      @zadeayale8799 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂አለን😢😢

    • @حياةادم-د7ص
      @حياةادم-د7ص 4 วันที่ผ่านมา +1

      ኸረ አለን

    • @kokebeaberaFentaw
      @kokebeaberaFentaw 4 วันที่ผ่านมา

      አለውደ❤❤❤❤

    • @SaraSazz
      @SaraSazz 4 วันที่ผ่านมา

      @@TgTg-i9j አለን ውዶቸዋ እናንተን ኣይክፋችሁ🙏🙏

  • @RoroRoro-b5c
    @RoroRoro-b5c 5 วันที่ผ่านมา +52

    ጨምላቃ ወንድ ልጅ መቀለጃ ነው 😢🥹

    • @werkye-q1d
      @werkye-q1d 5 วันที่ผ่านมา

      @@RoroRoro-b5c እምትናገሩትን እያሰባችሁ 🥺🥺ፕራንክ ነው

    • @YamtabkagheAytaghem
      @YamtabkagheAytaghem 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂እኮ

  • @FkirteYouTube
    @FkirteYouTube 5 วันที่ผ่านมา +23

    ቅሌታምነሽ መሲ እስከዛሬ ስታለቅሽ በጣም ታሳዝኒኝነበር የእውነት ያፈቀርሽውነበር የሚመስለኝ ቤካየን ስታለቅሽ ለኬ እውነተኛፍቅርያለው እቤካጋብቻነው ያለው😮😮😮😮

  • @zነኝወሎየዋ-b6w
    @zነኝወሎየዋ-b6w 5 วันที่ผ่านมา +35

    አትጨማለቂ ልጁንአታሰቃይው

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 วันที่ผ่านมา +44

    ወላሂ አባዛሺው ጫምላቃ አይንሽን ማያት አፋልግም😢😢😂😂😂😂😂😂

    • @GhFd-v7w
      @GhFd-v7w 5 วันที่ผ่านมา

      እኮ መቀለጃ ኣረጉን እኮ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 5 วันที่ผ่านมา

      አወን ተጨማለቀች ይበቃሻል

    • @lastversion250
      @lastversion250 5 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @lastversion250
      @lastversion250 5 วันที่ผ่านมา

      ኤጭ ሁለቴ ኮሜት 😂😂😂😂መሲ ደብረሻኛል 😂😂😂😂😂ኤጭ ወደዛ 😂😂😂😂😂አቤት አቸም ፈካም አህረዌ ኤጭ😂😂😂😂😂😂አይ መሲ ቀምቼሻለው 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sameerahmad-d8l
      @sameerahmad-d8l 5 วันที่ผ่านมา

      አወ አበዛይዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Saida22-wd7pj
    @Saida22-wd7pj 5 วันที่ผ่านมา +92

    ልጅን ተይዉ የምትሉ👍👍👍እስቲ አሳዩኝ

    • @SadaeSied
      @SadaeSied 4 วันที่ผ่านมา

      ዝበይ ነገጣት ይታሪቃሉ ምቀኝ ትታው ሂደሻ ልታለቅሺ ነው አፈቅሪሀለሁ እያልሻ ደቆሬ

    • @Saida22-wd7pj
      @Saida22-wd7pj 4 วันที่ผ่านมา

      ክርፈፍ ደቆሮ ትያለሽ አቺ እራስሽ ደቆሮመጀመሪያ ሽንና ሻን ለይ 😂😂

    • @Saida22-wd7pj
      @Saida22-wd7pj 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 4 วันที่ผ่านมา

      Lemen Tetewew yasalefut Giza Keld New Ere Asmamu Atatalu Kalchalachu Zim belu

    • @Saida22-wd7pj
      @Saida22-wd7pj 4 วันที่ผ่านมา

      @@SadaeSied ይቺአናጋሪ

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower4676 5 วันที่ผ่านมา +22

    ቆይ አቺ ምን ጉዲ ነሽ ወዶ ልጂ ተቆረጠ ቆረጠ ነው

  • @SaraSazz
    @SaraSazz 4 วันที่ผ่านมา +9

    እኛ አረብ አገር የምንኖር ሰወች ከሚባለው በላይ ሂወት አስተምሮናል የናንተ እቃቃጫወታ ኣያስተምርም ለራሳችሁ ተማሩ👍

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 4 วันที่ผ่านมา +1

      ኢወላህ እህት

    • @Flago-d3d
      @Flago-d3d 4 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h 4 วันที่ผ่านมา +1

      Eko

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 5 วันที่ผ่านมา +19

    ልጁን ተይው

  • @حسابستور-ن6غ
    @حسابستور-ن6غ 4 วันที่ผ่านมา +4

    ግርም የሚለኝ የመዳም ቅመሞችን እማናሣድጋቸው😒ሁሉም እዚህ የደረሰውኮ በኛነው

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp 5 วันที่ผ่านมา +10

    መሲ እኔ በጣም ነው እምወድሽ ቤኪን አታስከፊው እባክሽ ተይው😢

  • @MesiMesi-d4m
    @MesiMesi-d4m 5 วันที่ผ่านมา +7

    በጣም ተጃጃልሽ ወንድ ልጅ መቀለጃ ነው እዴ እወድሽ ነበር አሁን ግን ጠላሁሽ መሲ😮😮😮😮😢😢

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 4 วันที่ผ่านมา +5

    ይቅረታ አድረግላት ለመጨረሻ

  • @AeAe-q1r
    @AeAe-q1r 4 วันที่ผ่านมา +2

    ኮሜንታተሮች ዝም ብላችሁ የምትሳደቡት ምን ልሁን ብላችሁ ነዉ መጀመሪያ ላይ ያለዉን vdieo አይታችሁታል ፕራንክ መሆኑ በትክክል ያስታዉቃል አሽ ዝም ብላችሁ ልብ የሚሰብር ነገር አትናገሩ ቤኪ ደግሞ ከልብህ ከሆነ ያፈቀርካት ዛሬ ሳምንት ባልሞላዉ ቀናቶች ፍቅርሽ ሙሉ በሙሉ ወቶልኛል ይባላል እንዴ ነዉ ፍቅር አይደለም ልክፍት ነዉ ምንድ ነዉ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 4 วันที่ผ่านมา

    እውነት ለመናገር ፕራክ እደሆነ አውቄ ነበረ ግን እንደዚህ አይደረግም መሲ ሰው በንዴት ብዙ ነገር ሊያደረግ ይችላል ቤኪ ይቅረታዎን ተቀበላት ባለፈው አተም ከሄሮል ጋ ፈቅር ጀመርን ብለክ ስታስጨንቃት ነበረ እና ሰላም ፈጠሩ ለሁለተኛችሁ እደዚህ አይደረግም

  • @ZuzuK-l8b
    @ZuzuK-l8b 4 วันที่ผ่านมา +7

    የምር ይች ልጅ አስመሳይ ናች እንጂ 😳አፍቃሪ አይደለችም 🙄

  • @lizalizabeth1127
    @lizalizabeth1127 4 วันที่ผ่านมา +1

    መሢ፣እናበረከት፣እንዴትናችሁልኝ፣በነገራችንላይመሢዬ፣ልክአይደለሽም፣ቢያንሥ፣መግቢያመሥራትነበረብሽ፣ታቂያለሽ፣እሒንልጅቢገሉትሥምንነካሽ፣ፀፀቱሥይለቅሻል፣ከባድነዉ፣እናእዳይለመድሽእሽእሕቴ፣እናአሁንልጁንም፣ይቅርታአባብያቸዉእና፣አሥታርቂያቸዉእ፣እኛእናስታርቅሽአለን፣

  • @ማመስገንነውልማዴ
    @ማመስገንነውልማዴ 3 วันที่ผ่านมา

    ቤኪ ይቅርታ ተቀበላት ለመጨረሻ ግዜ የሀ ሁሉምነገር ፈተና ኣሳልፋቹ ኣደለም ቤክ

  • @werkye-q1d
    @werkye-q1d 5 วันที่ผ่านมา +7

    ሢጀመር ፕራንክ ነው ማርያምን እልሻለሑ እንዴት እንዳዘንኩባችሁ የዚህን ያክል😢😢😢😢😢

  • @Kmmm23867
    @Kmmm23867 5 วันที่ผ่านมา +3

    Bekiye yena wendm awo tegodtehal gn fkr bezu mesewatnetn yefelgal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NnNN-cg5hy
    @NnNN-cg5hy 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሰው ይሳሳታል ይቅርታ አርግላት

  • @Habitamu-f4x
    @Habitamu-f4x 5 วันที่ผ่านมา +5

    Sharimuxa wisha nashi😢😢😢😢😢😢😢

  • @DoctrAmina-v5e
    @DoctrAmina-v5e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህታለም ፍቅርም ጡር አለዉ በዚህ ልክ ለምን?ወንድም ጥፍትዋ ካመነች ይቅርታ አድርግላት🌹🌹🌹

  • @HekmatAhmet
    @HekmatAhmet 5 วันที่ผ่านมา +4

    ከሡ የተሻለ አገኘሑ እያልሺ አልነበር ባለፈው አረ ወደየት ወደየት ወገን የምታደርጉትን እያሠባችሑ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 5 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤በምወድሽልክ አስቀይመሽኚነበር 😢😢🎉❤ሲቀጥል ወዳዉመናገር ነበረብሽ😢😢ብዙደረጃሳይደረስ😢😢

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ምድን አበዛሸዉ ልቡን ያደማሸ ነዉ እዴ ሰረፕራይዝ እምታደርጊዉ በቤኪ አይፈረድም 😢😢😢😢

  • @ሜላትነኝየአንድአምላክልጅ
    @ሜላትነኝየአንድአምላክልጅ 5 วันที่ผ่านมา +2

    መጀመርያ እዉድሽ ነበር አሀንግን በሚያሳዝን ሆኔታ አስጠላሽኝመሲ😢😢😢😢😢😢 ቤኪየኔዉድ በረታ🎉🎉🎉🎉🎉አይዞህ🎉🎉🎉🎉

  • @Aghhrrahmmg
    @Aghhrrahmmg 5 วันที่ผ่านมา +6

    ግን መልካም ነገር ተሰርቶ አይታደግብ እሚባል አዋጅ ታውጇል እዴ

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 4 วันที่ผ่านมา +1

    ተጨማለቅሽ እድህያለ ሰርፕራይዝ አለደ

  • @AeAe-q1r
    @AeAe-q1r 5 วันที่ผ่านมา +13

    ኮሜንታተሮች ዝም ብላችሁ አትሣደቡ

    • @salamsami1988
      @salamsami1988 4 วันที่ผ่านมา

      Men agibashi acinim enisedibalen katifashi😅😅😅

  • @BarakaDf-eh3ef
    @BarakaDf-eh3ef 4 วันที่ผ่านมา +2

    ባሌገነሽ ደሞ ሁለት ግዝ ናው ልጁ የተጫወታችሁ ግንጥ ቺሽ የምን ይቅርታ የምንምትምርት ናው ስድ

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 4 วันที่ผ่านมา +3

    መሲ በጣም ባለጌነሽ ቢኬ ወደፌት👍👍👍👍

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 4 วันที่ผ่านมา +1

    ደግአረገሸ ባለጌነሸይኑረበትልጀ አትጨቅጭቂዉ

  • @Jani19-v2d
    @Jani19-v2d 5 วันที่ผ่านมา +3

    Ayizosh yene kojo missi

  • @Aminat725
    @Aminat725 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኸረባአላህ አትሣዴብ ድራማነው የሚሆነው ምክንያቱም ዶላር ጨምሯል እንትናም ሁለተኛ ጀምረዋል እንኳን እነዚህ ትንሺ ሠብሥክራይብያላቸው

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቤኪ አርፈክ ስራክን ስራ እግር ትብል አስመሳይ ውሻ እወድሽነበር ጌታን አስጠላሽኝ ኤጭ ቤኪዬ❤❤

  • @anteaddisu9202
    @anteaddisu9202 3 วันที่ผ่านมา

    Yechie lije tenkolegna neshe befelgshew sat eymetashe yemthejie anchie maneshe beki bettarkat enkua tineshe gize mektat albat sreatshen yajie

  • @WhshHsbs
    @WhshHsbs 4 วันที่ผ่านมา +2

    መሲ አስመሳይ ነች ቤኪየ አይዞህ የኔ ወንድም😢😢

  • @HawaAhmed-gd9rg
    @HawaAhmed-gd9rg 4 วันที่ผ่านมา

    በኪ ወድሜ ለአዴና ለመጨረሻ ይቅርታ አድርግላት😢😢😢

  • @AmenatAmenat-n6e
    @AmenatAmenat-n6e 5 วันที่ผ่านมา +9

    እችደግሞ እራሷአጥፍታ ማልቀስ እኝኝኝኝኝኝ

  • @WySh-d7u
    @WySh-d7u 4 วันที่ผ่านมา +1

    ,አረዉ ሬዋ ለማሣመን ይከብዳልኦ😢😢😢😢

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 4 วันที่ผ่านมา

    Balega neshi baka adu gari hadashi tegibeshi semicew esu kuc belo yemitebikeshi ayenit sew ayedilim sedi wedi mekiyayir berik mesileshi enda balega shiremutaaaa

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 4 วันที่ผ่านมา +2

    አችዉ ነሽኮ መሲ ንግግርሽን አሳምሪ ብየነበረ 😂 እሱ ይሁናቹህ

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx 4 วันที่ผ่านมา

    ለሁሉም ነገር ልቦና ይስጠን

  • @HehsHeh-b4l
    @HehsHeh-b4l 4 วันที่ผ่านมา +1

    ደስ ሲላት ትሂዳለች ደስ ሲላት ትመጣለች ልብ መቀለጃ መሰለሺ ጨምላቃ

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 5 วันที่ผ่านมา +15

    አረ በቃሽ ልጁን ተይው መቀለጃ አረግሽው እንዴ ይቅርበት አታስፈልጊውም ብቻውን ጠንካራ ነው ባጣ ቆይኝ ነው እንዴ ስትፈልጊ ምትሄጂው ስትፈልጊ የምትመጪው

  • @kamelaHussain-ns9oe
    @kamelaHussain-ns9oe 5 วันที่ผ่านมา +2

    Bilginash bazaa ye hunet inwadishaleen, na baree bekuu miskin walhi hulem endezii marg ayi dabrishim

  • @SwSw-b5q
    @SwSw-b5q 5 วันที่ผ่านมา +3

    አላልሸም አልፈልገውም በላሸ አደለ አሁን አችሰትፈልጊ እምመጪው ቅምጥሸ አረግሸው😢😢😢😢

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 5 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤🎉😢መሲ ልጁንተይዉ ይኑርበት 🎉😢😢የልብሽን ካረግሽበሆላ 🎉😢😢❤❤ይቅርታ

  • @JohnTeshela-wz4jj
    @JohnTeshela-wz4jj 4 วันที่ผ่านมา

    መሲ የራግሽሁ ሥራ ትክክል አይዴሌም ቤክን አስከፍታሽል ይቅርታ ጠይቅ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 5 วันที่ผ่านมา +4

    አች ደሞ ገና ይወደኛል ብለሽ አተጫወችበት ወድልጅ ተቆረጠ አይመለስም በጅ የያዙት አደመዳፍ ይቆጠራሉ አሉ

  • @GgtGgd
    @GgtGgd 4 วันที่ผ่านมา

    ስወድሺ ነበር ጠላሁሺ ኤጭ😂😂😂😢አይ ዞን ቤካየ ወድሜ❤❤❤

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 5 วันที่ผ่านมา +3

    ስታስጠሊ ተይው ከህይወቱ ውጭ በራስሽ ጊዜ ፍቅርሽን አጣሽው

  • @Mh7Jr
    @Mh7Jr 4 วันที่ผ่านมา +1

    ያልሽውን አስታውሺ እንጂ. እየጠላሁት አብረው አልኖርም ብለሽ ነበርእኮ ወንድ ልጅ ነው ቅሱሙ ይሰበራል

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቤኪየ ጉዞ ወደፊት ተዋት ትሒድ እራስክን ጠብቅ😢😢

  • @BirtukanEshetie-i6w
    @BirtukanEshetie-i6w 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቤካየ የኔ ወደም❤❤❤😢😢😢

  • @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ
    @የራያዋቀበጥ-ኰ7ሠ 5 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድ ልጅ ቆረጠ😮😅😅😅

  • @ferwoit
    @ferwoit 4 วันที่ผ่านมา

    Bekiye yena wendm awo tegotehal fkr bezu mesewatnetn yefelgal😢😢💔💔👏😭

  • @Asas12as123
    @Asas12as123 5 วันที่ผ่านมา +4

    እናተ ብቻ አይደላችሁም ድራማ የምሰሩት ሁሉም ይቱበር ነው ዘጋችሁኝ ኤጭ😂😂😂

  • @DagimEshetu-n8t
    @DagimEshetu-n8t 5 วันที่ผ่านมา +1

    Ere bekash sefelgii yemexeyiwu seflegii yemexaneshiwu iqa new inde

  • @MmMm-hk1tf
    @MmMm-hk1tf 3 วันที่ผ่านมา

    ይገባሻል ቤኪ ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል ይገባሻል😢😢😢😢😢😢😢

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 4 วันที่ผ่านมา +1

    በኪ ይቅርታ አድርግላት አተም በ ባለፈዉ ፕራክ አድርገሀትል

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 5 วันที่ผ่านมา

    አች በጣም ተጨማለቅሽ ክብረሽን ዝቅ አደረግሽ እናትሽ የገዛችልሽ እቃ አደረግሽዉ እኮ ሥፈልጊ መጣል ሥፈልጊ ማሣት የወደድ ልብም መጥላት ይችላል የኔናት ያዉም ላይመለሥ

  • @jahrajahra3941
    @jahrajahra3941 2 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ማሳፍ ነበረ ምን እንደ እርሶም አልቀስ

  • @ያረብየቤተሠቦቸነገርአደራ
    @ያረብየቤተሠቦቸነገርአደራ 4 วันที่ผ่านมา +2

    መጀመሪያጥፋተኛነሽ ቻይዉ 😢😢

  • @ህመሜንበልቤ
    @ህመሜንበልቤ 3 วันที่ผ่านมา

    አትጨማለቂ ልጁን አታሰቃይብን 😢ሲቀጥል ማስቲካሽን ተይው 😅

  • @sofiya-j6k
    @sofiya-j6k 5 วันที่ผ่านมา +2

    Mesiye yena enat ene lalkselsh yena yewah❤❤❤😍😍😍😍😍😭

  • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
    @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 5 วันที่ผ่านมา

    ቤኻ ወንድሜዬ ኣይዞህ የልቭህ መሸታ እመቤቴ ትምላልህ ወንድሜ ጠካራ ሆነኪ ኣሳያቸዉ ወንድሜዬ መሲ ደሞ ፍቅር እቃ እቃ ኣትጫወት ብኪ ለች በሎ ተደብድበል ሆሆሆ 😂እግድ ሴት ልጅ ጥበብኛ ናት በዉሰጥ ሰሪሱ 👏👏

  • @SebleS-sg5jh
    @SebleS-sg5jh 5 วันที่ผ่านมา +2

    ደሮም ፕራክ እደሆነ አዉቂያለዉ መጀመሪያ ቪዶሺ ላዪ ነበር ፕራክ ነዉ በዬ ኮመት ያረኩት ምክኒያቱም አፍቅሮ መለየት እዲ ቀላል አዪደለም

  • @elsaarage500
    @elsaarage500 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወንዲምአትስቃይትንሽቀንእሷንምበደብቅጣትይገባታል

  • @ZedTube-r9i
    @ZedTube-r9i 5 วันที่ผ่านมา +3

    ጨምላቃ ወንድ ልጅ መቀለጃ ነው እንዴ ሆ

  • @salamsami1988
    @salamsami1988 4 วันที่ผ่านมา

    Heweta yalesu bado new alalicem yetim tezilazila meta ekiki

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 4 วันที่ผ่านมา +2

    አትጨማለቂ ተይዉልጁን😮

  • @محمدسلام-ظ6و
    @محمدسلام-ظ6و 4 วันที่ผ่านมา +2

    መሲ ምንም አልልሽም ስራሽ ነው

  • @Moha-v1k
    @Moha-v1k 4 วันที่ผ่านมา

    እሰይይይ መሲ አሰመሳይ ነሽ😢

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 4 วันที่ผ่านมา +1

    ተሰቃየህ እኮ እራቅ በእሷ ሕወትህን ታበላሻለች ከተጀመረ ጀምሮ እስካሁን ጭቅጭቅ

  • @ZehraNesru
    @ZehraNesru 5 วันที่ผ่านมา +2

    ይቅርታ አርግላት

  • @Redetabera-i1u
    @Redetabera-i1u 5 วันที่ผ่านมา +3

    Sew Ena Sew Tagedadiyaleshi Enedeziayinet Temert Yelem Ok Eseseto

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h 4 วันที่ผ่านมา

      Koy esua sete gezi new emetasetmerw yebalfw aybekamde hooo

  • @bezabihtariku4995
    @bezabihtariku4995 4 วันที่ผ่านมา +2

    አትሣደቡ በሁላችንም እምነት ስድብ የተከለከለ ነው

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 5 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ 😭😭😭😭😭😭😭አሲ 😭😭😭😭ማሳይ 😭😭😭😭ዬ ሴት 😭😭😭😭ልጅ 😭😭😭ክበር 😭😭😭የለላሺ 😭😭😭

  • @Ekram-tt5fl
    @Ekram-tt5fl 4 วันที่ผ่านมา +1

    አይ አፉን ተመትቶ መጣ አይ ፕራክ ሰችሉበት 😂😂😂

  • @WerkineshMeskele-g2z
    @WerkineshMeskele-g2z 5 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ተረጋጋ ቤኪዬ

  • @Madena-v9c
    @Madena-v9c 5 วันที่ผ่านมา +1

    እረአስጠላሺኚአሁንሲ ስፈልጊትመጫለሺ ስፈልጊትሄጃለሺ

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ የፕራንክም ልክአለዉ ቤኪ ኢቅርታ አድርግላት ግን ፕራንክ ይቅርባቹ ፍቅራቹ ይቀንሳል መቀያየምአለ ኦኦ

    • @UtJh-x2b
      @UtJh-x2b 5 วันที่ผ่านมา

      አዎቃነው ፖራክነው የምትለው እሱንለማሳመንነው

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 4 วันที่ผ่านมา

    ድራማችሁ ሠለቸን ኤጭ

  • @SaudiSaudi-s9n
    @SaudiSaudi-s9n 5 วันที่ผ่านมา

    ተይዉ በቃ ኧረ ጉድ በክየ የኔ አባቴ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ዉዴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nurishegerwuste4499
    @nurishegerwuste4499 5 วันที่ผ่านมา

    beki HBD🎉 kell argew ere tew pirank nw😢 messi😘

  • @God-cr1cn7dr7u
    @God-cr1cn7dr7u 4 วันที่ผ่านมา +1

    አንች በጣም ባልጌ ነው ጌታን 😢😢😢😢😢😢የሳው ሂወት አትጫውብን ያንች ዎንድሜ የለም እንደ 😏😏😏😏😏

  • @ከድራወሎየዋ
    @ከድራወሎየዋ 5 วันที่ผ่านมา +2

    መጂኑን ደግ አረገሽ ዘልዛላ

  • @Amuye.YeAseliji
    @Amuye.YeAseliji 5 วันที่ผ่านมา +1

    Beki liki neski🫤🫤🫤🫤

  • @Radiet27
    @Radiet27 4 วันที่ผ่านมา

    አረ ኢዘዉ 😏😏🙈

  • @MeseretKabawu
    @MeseretKabawu 5 วันที่ผ่านมา +1

    ፍቅር እድህነዉእዴ

  • @masarat2998
    @masarat2998 5 วันที่ผ่านมา

    አችከማን በልጥሽነው እምታደባድቤ ፍራ ቤኪ ይበዛብሻል አችምንኡነሽነው አችጥቅርበይ ልጁከሜሞት😢😢😢😢

  • @محمد-ظ1د2ه
    @محمد-ظ1د2ه 5 วันที่ผ่านมา

    Eree tbdtee sitii xagbeshii tmaleshii wishaa

  • @BugalchTube
    @BugalchTube 4 วันที่ผ่านมา

    ወሺ ነሺ 😢😢😢 ሊጁኝ ትይ 😢😢😮😮😮

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 4 วันที่ผ่านมา

    መጀመርያ ማሠብ ነበረብሺ

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዝብ ሚን ትላለች ሴት ልጅ እኮ ክብር አትወድም

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 4 วันที่ผ่านมา

    አተም ከልብህ አደልነበር ያፈቀርካት ዉነተ ኛ ፍቅር ቤኖርህ ባዲ ፍቅርሽ ወጦል አትልምነበር ።🙄🙄🙄

  • @SbshEhhe
    @SbshEhhe 4 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢ወየትአባሸ

  • @Sofia-k7t
    @Sofia-k7t 4 วันที่ผ่านมา

    አንቺ ህፃንነሽ