ከዳኒ ጋ ተለያየን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 581

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +93

    ዳኒ በልጅቷ ተከልሎ ሲስቅ ያስቀኛል😂😂😂😂

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 ปีที่แล้ว +171

    እኔ ከዳኒ ጎን ነኝ ። የዳኒም ደጋፊዎች ሰላማዊ ሰልፍ እንወጣለን። ፍትህ ለዳኒ ነጭ ቲሸርት💪💪💪😂😂😂እናሻንፋለን
    ፅጌ አንች ለመዘነጫ ነው እሱ ለብርድና እርቃኑን ለመሼፈኛ ነው።

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 2 ปีที่แล้ว +33

    የፅጌን በቀል በጉጉት እንጠብቃለን😂😂😂😂

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal 2 ปีที่แล้ว +12

    ኧረ እነዚ ልጆች ካልተጋቡ የሚተዛዘኑ አይመስለኝም🤔😂😂😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴ

  • @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ
    @እማፍቅርድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    እር እህቴ ለአርቲፊሻል ከጎደኛ ጋር መቀያየም ጥሩ አይደለም
    እግዚአብሔር በሰጠሽ ውበት ይበቃሻል እግዚአብሔር ይመስገን በይ

  • @ledeite3046
    @ledeite3046 2 ปีที่แล้ว +35

    ዳኒን እያዬ አለመሳሳቅ ይከብዳል 😂😂😂

  • @እህተማርያም-ገ7ዠ
    @እህተማርያም-ገ7ዠ 2 ปีที่แล้ว +35

    አድም አልቃወምሽ ዳኒ አንድ ብር እዳሰጥ ለፈረስ ጭራ ኡፍ ምናለ ለሀይማኖታችሁ እዲህ ብትናደዱ ኤጭ አሁንስ ሴቶች አበዛችሁት

  • @medi7477
    @medi7477 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግን እኝህ ልጆችን በጣም ደስ እያሉኝ ነበር እመከታተላቸው ሲቀጥልም ፍቅረኛሞች ነበር የማደርጋቸው😊😊😊

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 2 ปีที่แล้ว +32

    ከልክ ያለፈ ፕራንክ አትስሩ ውዶችየ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 ปีที่แล้ว +8

    ዳኒ ምርጡ ሠራህልን 🙈ሠላም አውርዱ

  • @emubilalemubilal4511
    @emubilalemubilal4511 2 ปีที่แล้ว +2

    ፅጌ ደሞ ብዙ አትሞላቀቂ ተራቀቅሽኮ ስወድሽ እዳልጠላሽ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ

  • @ከዲ-ቈ5ዠ
    @ከዲ-ቈ5ዠ 2 ปีที่แล้ว +2

    ደግ አድርገሀል የኔ ጀግና ፍትህ ለዳኒ አች ይገባሻል ሲያስሽ ነው ካቺ ነው የተማረው እሠይ ደግ አረገ አለቀ

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 2 ปีที่แล้ว +1

    ብድርሽን መልሺ.. ፅግሻ. እንዳትፋቺው..ቢያንስ ለሌላ ቀን sory እንዲል አስተምሪው በተወደደ ኦማን hir ከባድ ነዉ!!

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 2 ปีที่แล้ว +24

    ጽግየ አይለያያቹህ 😍😍😍😍😘

  • @hananmohmmad9433
    @hananmohmmad9433 2 ปีที่แล้ว +11

    ተጋቡና ይቅርታ ተደራረጉ ዋይ🥰😂😂😂😂

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 2 ปีที่แล้ว +22

    የዳኒ አሳሳቅ ገደለኝ በሳቅ ፍትህ ለፈረስ ጭራ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 ปีที่แล้ว +31

    😂😂😂😂በሉ ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ ፍትህ ለፈረስ ጭራ🙄😂😂

  • @emuzeethiopia1208
    @emuzeethiopia1208 2 ปีที่แล้ว

    ሂውማንሄሩን እደዛሥላ ደረክበጣምአድናቂህ ነኝ ምክኒያቱም እግዚአብሔር የሠጣችሁን ተከባክባችሁ ያዙ የውጮች ለጣዎታቸው መፅዋት ያቀረቡትን የነሱን ፀጉር እያመጡይ ይሽጡላችኋል በጣም ይገርማና ባእድ ተሸክመን ስንዞር እዳድክርስ ቲያን ቄደር ንስሀያስፈልጋል ለጣዎት የቀረበውን እኛተቀብለን የሰይጣንየመናፍስት መሰብሰቢያእንሆናለን እደዉቢገባሽ ስለቆረጠውታመሠግኝውነበር ምናለአርቲፍሻል በምንገ ዛበት አስራትብናውጣለድሀብንሠጠው ዋጋአለው የሠማይቤትደመወዝይሆነንነበር በጣምእናሳዝናለን ምንምአናቅምበቃ ለማንኛውም ሥለሂማንሄር ማወቅ ከፈለጋችሁ ቀሲስሄኖክተስፋማሪያምብላችሁገብታችሁአዳምጡ ከዛየማርግናያለማረግውሳኔውለናተ

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ 2 ปีที่แล้ว

    እንዳትከፍላት በአጭር ፀጉር መዋብ ይቻላል 👉አጠገብሽ ያለችውን ተመልከቻት እንዴት እንዳማረበት በፀጉሯ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር ያሸንፋል ሰው የወደደውን ያፈቀረውን የሚዘናበትን የኔ ብሎ የሚኮራበትን ነው የሚቀልደው የሚጫወተው ስለዚህ ፅጌየ አንች ፀባይሽ ብቻ ሳይሆን መልካምነቶችሽ ደስ ይላሉ እና ለፈጣሪ ስትይ ይቅር በይው ምክንያቱም በትንሽ ነገር እናተ ብትለያዩ በናቱ መዋደድ መፋቀር የሚቀኑ ሰወች ስላሉ ስትለያዩ ደግሞ ከጎናችሁ ያሉ ጠላቶቻችሁ ይስቁባችሁአል እና ይቅር ተባባሉ የኔ ሁለት ጥንዶች አገራችንንም ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 2 ปีที่แล้ว +2

    ፅጌ የኔን ፀጉር ግዢኝ ልሽጥልሽ እንስማማ ዳኒ አሁንም ትስቃላህ

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 2 ปีที่แล้ว +22

    ፍትህ ለዳኒ ሽማግሌወቹ ላድወገንያደሉናቸው የሚመጡት ሁላ😄😃😃

  • @asmashafi6372
    @asmashafi6372 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢሰዬ ደገ አረከለት አለህ በሰጠሽ ትጠቅሚበት ደኒ ኢየዬ አለማሰቅ አይቸለም ጉበዝ 😂😂😂😂😂

  • @siraworiksiraworik4963
    @siraworiksiraworik4963 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ቤዚ አንች ከመካከላቸው ባትገቢ መልካም ነው እንዴውም ክፍተታቸውን ባታበዥው እንዴውም ከዲጄ ሊ አንቺ ነሽ እምታሰጊያት በፍቅር አይን ነው እምታይው የፍቅር ዘፈን ነው እምትዘፍኝለት ከስር ከስራቸው አትጠፊም በናትሽ ነፃ ስሀት ስጫቸው በናትሽ በጥቅሉ እንደድሮው እንዲሆኑ ቀረቤታሽን እንደሌሎቹ በልክ አርጊው

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ግን ያሳዝነኛል ደሞ ፍጹም አስፍውን ነው የሚመስለኝ ዘመድ ነችሁ መስለኝ
    *ይህ አርቴፍሻል ፀጉር መቁርጥህ አዥቴን ነው ያራስከኝ ደግ አርግህ ስው በራሱ ነገር ነው መኩራት ያለበት የምን ጨላዳ ዝጆሮ መምስል ነው*

  • @alemneshtolosa3126
    @alemneshtolosa3126 2 ปีที่แล้ว

    Homaherej yesewu hiyot ayidelem be tsagurish be manenatish zanic

  • @hanaalemayehu561
    @hanaalemayehu561 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ ግን ምን ሆነክ ነው ሁለታቹሁንም በጣም ነው ምወዳቹ በአሁኑ ግን ፅጌ በጣም እያሳዘነችኝ ነው የምር ደስታቹ ናፍቆኛል

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን ደምሪኝ

  • @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
    @ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅጌ ተይ ይቅርብሽ እከፍላለሁ እያልሽ ታቹ እጥፍ አርጎ ነው የሚመልስልሽ

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 ปีที่แล้ว

    የሡ ሸሚዙን ውይይይይ አረሣትም
    ፈረሠ አለን አመጣልሻለሁ
    ያው ነጪ ነው
    አችጥቁር ቀለም ዘፈዝፊው

  • @Rippedsad
    @Rippedsad 2 ปีที่แล้ว

    በጣም፡ቆንጆ፡ወጣቶች፡ናችሁ፡ነገር፡ግን፡
    የ ላይክ፣ፖይንት፡ለማግኘት፡እያላችሁ፡ሰብስታንስ፡ያሌለው፡ነገር፡እያመጣችሁ
    የተሰጣችሁን፡እድል፡ስታባክኑ፡ባትውሉ
    ይሻላችሇል።ይባርካችሁ፡ዓብዝቶ፡አብዝቶ።

  • @Ail-ox6zv
    @Ail-ox6zv 2 ปีที่แล้ว +5

    ምነዉ ተግማማችሁ እኛ ሥት ሀሣብ አለብን ጡረተኛሁላ

  • @የሀበሻልጅነኝ-ዐ8በ
    @የሀበሻልጅነኝ-ዐ8በ 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ አሁንስ በዛ አንዴ ከቤተሰብ ጋራ ተለያየን አንዴ ከዳኒ ጋራ ሆሆ ሚቀጥለው ደሞ ምን ይሆን እንጠብቃለን ይመቻችሁ

  • @sxvda3011
    @sxvda3011 2 ปีที่แล้ว

    እኔልግዛልሽ እናተን ተደባብራችሁ ከማይ አካውንትሽን ስጭኝ እሽ ፅጌ

  • @betelhmtamrat6040
    @betelhmtamrat6040 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅንቶት ነዉ የሚሉት😂😂😂አልሽ እኮ እና ተቸግረሽ ነዉ እንዴ ፂዬ ዳኒ ግን በጣም ነዉ የተመቸህኝ በዚህ ዙር 😍😍😍እንዳትገዛላት 😂😂😂ተዘጋጅበት ዳኒዬ

  • @mkgmogtmarchangel8366
    @mkgmogtmarchangel8366 2 ปีที่แล้ว

    With out human hair you are beautiful ✨better natural beauty ✨don't fight with him ✨and you loving each others ✨

  • @HalimaHalima-sq7zf
    @HalimaHalima-sq7zf 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀሀሀሀሀሀሀ እረ በሳቅ ምናለበት በጠፈጥሮአቹህ ብዘንጡ አጅብ ሴቶች አላህ ይድረስላቹሁ እረ አላህ የሰጠን ይበቃናል

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ 2 ปีที่แล้ว +23

    ዳኒ አሰይ እሰይ የሚሉህ ሴቶች ስለሚቀኑ ነው አባብል ገዝተህ ምስኪን ናት ፅግሻ❤

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 ปีที่แล้ว

      የከተማውን ሙድ ስለማያርፉት ነው እሰይ የፈረስ ፀጉር የሚሉት ፋሽን ነው ሂዉማን ሄር ለምን ሰው እንደሚጠቀምም አያውቁም እኮ ፀጉራቸው አጭር ብቻ የሆነ ስለሚመስላቸው ነው ከይቅርታ ጋር ሰው መናቅ ሳይሆን የገጠር ልጆች እንደዚህ አይነት ሙድ አይገባቸውም ነውር ሁሉን የሚያስጠላ ነው የሚሉት ሀያ ሺብር እኮ እሰይ የምትለው ደሞዙዋ ነው

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከፅጌ ጎን ነኝ ቀልድ ነዉ 50ሺ ብር ሆ ፍትህ ለፅጌ ከዱባይ ልላክልሽ ዉድ እኛ አንፋታዉም አንቺ ብትፋቺዉ 50ሺሺሺሺሺሺ

  • @tsigeredaros916
    @tsigeredaros916 2 ปีที่แล้ว

    Enda Are akhe brat set lejen edzh new meta set nagedew??

  • @ሀድይቱብ
    @ሀድይቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ኤ ጭ ለሁማን ሄር የስታመት ጎደኛሽን ይክፈለኝ አይከብድም ይቱብ እየከፈላችሁ አዴል እዴ ግዙ ያአዴየ ክፍያ ነዉ

  • @የአባዬናፋቂነኝአባበጀነት
    @የአባዬናፋቂነኝአባበጀነት 2 ปีที่แล้ว +33

    እኔ ደስ ብሎኛል በፈረስ ጭራ ከምትዘንጪ አላህ በሰጠሽ በተፈጥሮ ፀጋሽ ዝንጥ በይ

    • @selam4104
      @selam4104 2 ปีที่แล้ว

      የፈረስ አይደለም የሰዉ ነዉ

    • @afomiyaasm8200
      @afomiyaasm8200 2 ปีที่แล้ว

      Mebetu eko newe

    • @tigistayala6206
      @tigistayala6206 2 ปีที่แล้ว +1

      ወይኔ በእውነት። የልብ ሰው😘😅😆

  • @Ethiopian-ot3ig6il4y
    @Ethiopian-ot3ig6il4y 2 ปีที่แล้ว

    ሴትዮ😁 የሰው ነፍስ አደረግሽኮ ደግ አደረገ በእውነት እስከ በተፈጥሮ ፀጉራቹህ ኑ የፈረስ ጸጉር ጋር ምን አታገላቹህ

  • @rakeidraki7095
    @rakeidraki7095 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ውዴ እንደዚህነው የሚያምርብሽ

  • @ክብርለጀግናውመከላከያስራ
    @ክብርለጀግናውመከላከያስራ 2 ปีที่แล้ว

    ደህና አላቆሻል ተይው አላህ የሰጠሽ የበቃሻል ላች የሚበቃሽን ፀጉር አላህ ሰቶሻል ይሄ እኮ አተ የሰጠኸኝ አይሆንም የኔ ነው እሚሆነው እያልሽ ነው ስለዚህ ይቅርብሽ አላህ አሳምሮ ፈጥሮሻል

  • @ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ
    @ሀኒየተዋህዶልጅ-በ7ኰ 2 ปีที่แล้ว +1

    ር በሳቅ ሞትኩ 🤣 እኔም እቃወማለሁ 😁😁😁😂😂😂😂

  • @samrawittesfaye85
    @samrawittesfaye85 2 ปีที่แล้ว +9

    በነገራችን ላይ ሁሉም ውሸት ነው ድራማ ነው የሚሰሩብን በጣም ይደብራል እሺ የውሸት ፕራንካቹን ወደዛ

  • @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ
    @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፆግየ ምንም አታሥቢ እኔ አባቲ ፈረስ አለዉ አሥመጣልሻለሁ የምር 🙄😀😀😀

    • @عكراممحمدة
      @عكراممحمدة 2 ปีที่แล้ว

      ውይይይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሱሱየቦረናዋ
    @ሱሱየቦረናዋ 2 ปีที่แล้ว +9

    😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ሙትኩ

  • @Eden_Mekuriya_19
    @Eden_Mekuriya_19 2 ปีที่แล้ว +40

    አይ ፅግዬ አንዳንዴ ያለ ሁላ ይመስለኛል አለች እኮ እኔን የኔ እናት ይገባናል ስሜትሽ እኔ ምለው ዳኒ ገዝቶ ወይም ግማሹን ብር ይስጣት ነው ምለው

    • @እሙአብረሀምዩቱብ
      @እሙአብረሀምዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

      ምውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @Oo-ch3sw
      @Oo-ch3sw 2 ปีที่แล้ว

      😁😁😁ያለ ይመስለኛል አሐኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@እሙአብረሀምዩቱብ ደምሪኝውዴበቅንነት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@Oo-ch3sw ደምሪኝውዴ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ ስወድህ የፈረስ ጭራ ላይ የሚደርሠውን ጥቃት አላለም haha

  • @የበላይዬልጅየዘመነእህት
    @የበላይዬልጅየዘመነእህት 2 ปีที่แล้ว +59

    የምር ዳኒ እንደው በጣም ነው ደስስስ ያስኘህኝ ባለፈው ቲሽርቱን ስትቀድ ጨንጓራይን ነበር የላጠችኝ 😍😍

  • @muet6683
    @muet6683 2 ปีที่แล้ว +1

    ደግ አረጋት ፈጣሪ የሰጣት ይበቃታል

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እውነት ከዱባይ እልክልሻለሁ የምወስደው ሰው ካገኘው የኔ ልዩ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን ደምሪኝ

  • @albloushi6189
    @albloushi6189 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤተሰብ ቅንጦት ነው የሚመስለው አላለችም ድሮስ ሂውማንሄርን ለቅንጦት እንጂ ተቸግሮ ማን ሲያደርግ አይተሻል

  • @mehedermelese6253
    @mehedermelese6253 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ ይመችህ አቦ ይልህ ብትከባከቢው ፀጉርሽን ከዛ ይበልጥልሽ ነበር ምነው ከፈረስ ጭራ ጋር አታገለሽ

  • @erhmet2012
    @erhmet2012 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳኒ እዳገዛ😂😂የከብት ጭራ ይጥፋልን ስላማውይ ሰልፍ. እንውጣ ዳውን ዳውን የከብት ጭራ

  • @rakiyekidstarsemalij3219
    @rakiyekidstarsemalij3219 2 ปีที่แล้ว +1

    አይዞሽ ፅግዬ እንዳትተይው ተበቀይው

    • @Teddy6596
      @Teddy6596  2 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏

    • @erhmet2012
      @erhmet2012 2 ปีที่แล้ว

      ወደዛ የከብት ጭራ ቢቀርስ ለዝህስ ብር ማውጣት ለምን አስፈለገ

  • @rakeidraki7095
    @rakeidraki7095 2 ปีที่แล้ว

    በአርቲፊሻል ከምትዋቢው ይልቅ አሁን የበለጠ አምረሻል ውብ እኮነሽ ታይው በቃ እንዳውም አትጠቀሜ እውነት

  • @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ
    @ሰብለአወቀየጤናዬልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒ ቢያጠፋም ጥፋቱ አይታየኝም አዝናለሁ ክክክክ ፈታ ነው የሚያረገኝ

  • @Lulu-rd7yu
    @Lulu-rd7yu 2 ปีที่แล้ว

    እንዴ ኧረ ቆይ ሂውማንሄር አስራ ምናምን ሺ ብር ነዉዴ??? ኧረ ብር አታዉጡ እኔ የአባቴ ፈረስ ረጅጅጅጅም ጭራ ነው ከሱ ቆርጬ ላምጣላችሁ ወይም በብሩ ፈረስ ግዙበትና በቃ......

  • @regatmahri8436
    @regatmahri8436 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳኒየ አይዞህ አሁንስ በጣም አብዝታዋለች የሰው ሂወት የይጠፍል አቺ ዶሞ ለዚ ጸጉር

  • @martatamerat7047
    @martatamerat7047 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ይማንሂር ጠላሁ አትረሳዉም እንዴ ይልቁን ፀጉርሽን እንዳይደግምልሽ😂😂

  • @መስቲየድግልማርያምልጅ
    @መስቲየድግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ፅግዬ አንች ስስቂ ነዉ የሚያምርብሽ🥰🥰

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን ደምሪኝ

  • @zuzu8077
    @zuzu8077 2 ปีที่แล้ว +1

    "አችስ ለምን ቲሸረቱን ቀደድሺበት ዳኒየ ደግ አደረካት😘😉😆😆😆😆😆 ለኢውማረ ኼረ 25ሺ ሆሆሆሆ

  • @hanahailu1082
    @hanahailu1082 2 ปีที่แล้ว

    Enante lemn camara fit tawerutalachu enda

  • @tsehyneshwerku4155
    @tsehyneshwerku4155 2 ปีที่แล้ว

    ብድሩን ነው የመለስው ልጁ አላጠፍም ልብሷን ከምቀድ የፈርስጪራው ይሻላልብሎአስቦነው እጂ ይህንንመቃራልብሷን እስውፊት ቢቀድባት ትዋርድነበር።

  • @mekditube8754
    @mekditube8754 2 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkk Danii really best Continue bro👍👍👍👍👍

  • @saddayeagarolijj3712
    @saddayeagarolijj3712 2 ปีที่แล้ว

    ፅጌ የነብዩ እድረስ ምሰት ሀኒቾን ትመሰሌኛለሸ ፈገግታሽ 👭🥰

  • @feven9035
    @feven9035 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ ሂዉማንሄሩን ተይዉና ለሂዉማንሄር በምታወጪዉ ገንዘብ ፀጉርሽን ተንከባከቢዉ

  • @askaldemlew6119
    @askaldemlew6119 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅጌ ተስማምታችሁ ታረቁ ፍቅር እንጂ ጠብ አያምርባችሁም።

  • @erhmet2012
    @erhmet2012 2 ปีที่แล้ว +3

    አስታሬቂያዋ የለበስችው ቲቸርት😂😂😂😂

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ከዲኔ ጎን ነኝ👍😂😂😂

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 2 ปีที่แล้ว

    እሰይ እንኳንም ሰራልሽ ዲኔ ጀግና ነህ በእውነት

  • @bmtube.2114
    @bmtube.2114 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍትህ ለፈረስ ጨራ😂😂ሌላ ነገር ይካስሽ እንጅ ፈረስ ጨራ እረ 😂😂

  • @اتاللف-خ6ي
    @اتاللف-خ6ي 2 ปีที่แล้ว

    ደግ አርገ እኔ ባገኛው እሱን ነበር የመሸልው ተፈጥሮ በቁነው እኔ ለራሴ ሚስቴን እንካን ሁማሄር ቀርቶ ሚካ አላስናካትም

  • @hasnahasna6141
    @hasnahasna6141 2 ปีที่แล้ว

    ከዳኒ ጎን ነኝ የምን መቀጣጠል ነው የራሷ ይበቃታል ሁሉነገር አርቲ

  • @ሂዊየአሳምነውልጅ
    @ሂዊየአሳምነውልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    በፍፁም በሁማን ሄር አልቃወምም😂😂

  • @ekramweleyuwa1207
    @ekramweleyuwa1207 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እምለዉ አትሳቁብኝ እና ከምር ሁማን ሄር 15ሺ እና 20ሺ ነዉዴ የሚሸጠዉ የሄን ሁላ አዉጥተዉ ነዉ የሚገዙት እስተ ስንት ጊዜሶ ያገለግላል

  • @susuye841
    @susuye841 2 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂😂፡እኛም እንቃመዋለን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +4

    ሀይ የፈረስ ጭራ የስራህን ይስጥህ😂😂😂😂😂የሚዋደዱ ሰዎችን ያጣላል ይሄ ጭራ

  • @helentamiru4589
    @helentamiru4589 2 ปีที่แล้ว

    ደግ አደረገሽ እንደዉም ሆማንሄር ምን ያደርግልሻል 😂😂😂😂😂

  • @የበላይዬልጅየዘመነእህት
    @የበላይዬልጅየዘመነእህት 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳኒ እንዳገዛላት የምር 😂😂😂😂

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን ደምሪኝ

  • @KkksaaKksaa-fv1qr
    @KkksaaKksaa-fv1qr 2 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክክ።።።ነፍስ እዳትጣፈ ሊላዉ ቀላል ነዉ ክክክክክ ዳኒ አደራህን በጥበቃ እደር ጽጊ ፉክራለች እቃወችህን አርቅ

  • @medihabshawit7425
    @medihabshawit7425 2 ปีที่แล้ว

    አመበሲት ስሪለት የት አባቱ

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ከሳኡዲ እልክልሻለሁ 150 ሪያል ነው በዚሁ አጋጣሚ ወደ ሀገር ምትገቡ ካላችሁ አናግሩኝ እልክላታለሁ ባይጣሉ ነው ሚሻለው

  • @Shandre20022
    @Shandre20022 2 ปีที่แล้ว

    እረ ፅጌ እኔ እገዛልሽ አለው ሴቶች ንብረት ትወዳላቹ ከሰው በላይ ፀጉር እኮ ነው

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 ปีที่แล้ว +1

    😀😀😀 የዳኒ መሽኮርመም በጏሮ ይስቃል

  • @rabiarabia9152
    @rabiarabia9152 2 ปีที่แล้ว

    ሰው ከዚህ በላይ ስት ፕራክ ይደራረግ የለም እዴ ምድነው ማካበድ የምር

  • @danielandualem378
    @danielandualem378 2 ปีที่แล้ว +1

    sijmer ahunm egnan eyefogerachu nw yhe best idea nw le view

  • @azezeyimam5550
    @azezeyimam5550 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳኒየ የፈለገው ብር ይሁን ግዛላት

  • @hjsjddhdyhd4226
    @hjsjddhdyhd4226 2 ปีที่แล้ว +2

    Heymun Hair RIp RIp😭😜😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Adot340
    @Adot340 2 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ ለ ዳኒ ሰላማዊ ሰልፍ ነው ምንወጣው😜😂

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂🤪

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ

  • @ህልምእልምG5
    @ህልምእልምG5 2 ปีที่แล้ว

    ዳኒየኮ የኔ ጥርሳም አሁንም ይስቃል ሆዴን አመመኚ በሳቅ በቃ ፍቱትና ችግራችሁን በአንድ እንደድሮአችሁ ተዋደዱ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን ደምሪኝ

  • @ኢሥላምነውሂወቴ-ነ4ቘ
    @ኢሥላምነውሂወቴ-ነ4ቘ 2 ปีที่แล้ว +4

    😂😂😂ወየው ዛሬ በሳቅሞኩ😂😂 አይ የፈረስጭራ ጉዳመጣ

  • @hilenazewde8489
    @hilenazewde8489 2 ปีที่แล้ว

    ጽግዬ ጸበል ሂጂ አራት ሰባት ያስፈልግሻል

  • @heliyoutube7282
    @heliyoutube7282 2 ปีที่แล้ว +3

    🤣🤣🤣🤣አይ የፈረስ ጭራ🤣🤣🤣

  • @martinapkl8920
    @martinapkl8920 2 ปีที่แล้ว +1

    መልሳችሁ እኛኑ ፕራንክ 🤔😜

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 2 ปีที่แล้ว +3

    እነ ከ ደን ጋን ንኝ 💪💪የቀጥል ደን ጀግና

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ቅን ደምሪኝ

  • @Ethio806
    @Ethio806 2 ปีที่แล้ว

    ደስስስስስ ብሎኛል የራስሽ ነው ሚያምርብሽ

  • @jamilaetiop...6544
    @jamilaetiop...6544 2 ปีที่แล้ว

    ዳኔ የፈረሰ ጀራት ሰጣት ሴቶቹ ታካብጃለሺ ወይለአረቴፈሻል ነገር