ኑ ለበዓል የሚሆን መጠጥ እናዘጋጅ❗️❗️❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2023

ความคิดเห็น • 57

  • @tigistbelay1877
    @tigistbelay1877 ปีที่แล้ว +12

    አሳርሮ መቁላት ቀርቷል ሲያር የሚያወጣው መርዛማ ነገር ለካንሰር ያጋልጣል እኔ ቡኒ ሲሆን ነው የማወጣው

  • @YeshiyeAsnake-ly9kc
    @YeshiyeAsnake-ly9kc ปีที่แล้ว

    የጠላ አጠማመቅ አሳይን እድሜ ይስጥሽ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደት አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበላችሁ እጃችሁ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏💕

  • @mehserhmn4909
    @mehserhmn4909 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት እንኳን አብሮ አደረሰን በጦም ነው የምወዶቹ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว +2

    ዋው መልካም በአል በጣም ደስ ይላል ዋዜማውን ደሞ እንጠብቃለን እጅግዬ

  • @sosiesosie9162
    @sosiesosie9162 ปีที่แล้ว +2

    ብርዝ መሰስራት ለምድኩ። ብሩክ በዓል
    ( ከላስቲክ የተሠራ ዕቃ የፈላ ነገር ላይ ማረግ ካንሰር የሚያመጣ ነገር አለው )

  • @betlhemmesfin3352
    @betlhemmesfin3352 ปีที่แล้ว +1

    መልካም በአል በጣም እናመሰግናለን

  • @banchu3147
    @banchu3147 ปีที่แล้ว

    ማሚየ የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ መልካም በአል ለሁላችንም ያመት ሰው ይበለን

  • @ashokabahrain2123
    @ashokabahrain2123 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን
    እሞክረው አለሁ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 ปีที่แล้ว

    እንክዋን አደረሳችሁ !!!ደስ የሚል ነው ለሚያስተምሩን ሞያ ሁሉ እጅግ አመስግናለሁ ::

  • @abebechmekebib3710
    @abebechmekebib3710 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ። ጉድጉዱ ተጧጡፏል። በጣም ደስ ይላልደ። መልካም የልደት በዓል።

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን ወይዘሮ እጅጌ መልካም በአል

  • @user-tc5fo9no1s
    @user-tc5fo9no1s ปีที่แล้ว

    የኔ ናተ እጅሽይባረክ

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 ปีที่แล้ว

    ምርዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ሻሜታ ፣ ቃሪቦ ፣ ኮረፌ ቡቅሪ ክክክክክ የሀገራችን መጠጥ ብዙ ነው እማማ ኢትዮጵያ እኮ ብዙ ነገሮች አልዋት መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 ปีที่แล้ว

    መልካም በአል

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    enkuan abero aderesne mamiye betam des yelale melkam behale yehunelachu 🙏🙏🙏❤❤❤🎄🎆✨

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ፣ እጅግዬ እኔ ኪኔቶ ብዙም አልወድም ነበር አንዲት ጓደኛዬ ከቆላች በኋላ ፈጭታ የፈላ ውሃ ትጨምርበትና ሲበርድ አጥልላ ድጋሚም ታደርግበታለች ከዚያ ከደባለቀች በኋላ አንድ ጆግ ወስዳ ከስኳር ወይም ከማር ጋር አፍልታ ትደባልቃለች እኔም በትንሹ ሰጥታኝ ሞክሬዋለሁ በጣም አሪፍ ነው ዱቄት በመሆኑም ብዙ ይወጣዋል እህሉም አይባክንም አንቺ ጎበዝ ስለሆንሽ ለጥምቀት በትንሹ ሞክሪው።

  • @ribkakiflom4661
    @ribkakiflom4661 ปีที่แล้ว +1

    Rehuse beal yegbrlna mamayi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gedam.youtube8866
    @gedam.youtube8866 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናታችን

  • @kwkwt9522
    @kwkwt9522 ปีที่แล้ว

    enkuwan abroo aderesh yene entii

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 ปีที่แล้ว

    Tabarku malekame wazema yihulelachhu

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-op1lk9do4m
    @user-op1lk9do4m ปีที่แล้ว

    💖

  • @lemlemkebede8622
    @lemlemkebede8622 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩ ነው

  • @Ethioenate
    @Ethioenate ปีที่แล้ว +2

    ውዶቼ እንኳን አደረሳችሁ እንዴት ናችሁልኝ🙏

  • @umuyusra922
    @umuyusra922 ปีที่แล้ว

    Awo wollo bukri yibalal

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ

  • @heranmama5971
    @heranmama5971 ปีที่แล้ว

    ማዘር ማር ነሽ

  • @tsehayyes9197
    @tsehayyes9197 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ ቦርዴ አልችልም እንዴትነዉ የሚሰራዉ

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 ปีที่แล้ว

    Very good Egigye show us gena dorowot

  • @yileftsig3809
    @yileftsig3809 ปีที่แล้ว

    እንዴት አመሻችሁ ልእዝን ይህንን እገልግል ፈልጌ ነበር ግማሽ የፍስክ ምን ምን አይነት ያካትታል ልቅዳሜ ነው ይምፍልግው መልሱን ፃፋልኝ:

  • @meselubekele1928
    @meselubekele1928 ปีที่แล้ว

    እጅግ እንኳን አደረሳቺ አድናቂሽነኝ ስጎየምትሰሪባት እሮዙ ወይም አራትማእዘን መጥበሻ ወይምድስ እሱቅሽአለ ካለአሳውቂኝ አመሰግናለሁ

  • @betelhem5464
    @betelhem5464 ปีที่แล้ว +1

    ለትኩስ ነገሮች በተለይ ደግሞ እሳት ላይ ተጥደው እየፈሉ ላሉ ነገሮች ፕላስቲክን እትጠቀሙ ለካንሰር ከሚጋልጡ ነገሮች መካከል አንዱ ትኩስ ነገር እና ፕላስቲክ ሲገናኙ የሚፈጠረው የፕላስቲኩ መቅለጥ ለካንሰር ያጋልጣል

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y ปีที่แล้ว +1

    ጥሎብኝ እወዳችኋለሁ

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 ปีที่แล้ว

    በጣም እምወዳችሁ ቤተሰቦች መልካም ዓመት በአል ይሁንላችሁ 🙏❤️🌹♥️

  • @woinw.michael1066
    @woinw.michael1066 ปีที่แล้ว

    ምጣድዋን ፈልጌ ነበር እንዴት አገኛለሁዝ? አድራሻውን

  • @sabatesfay9779
    @sabatesfay9779 ปีที่แล้ว

    እንካን ኣደረሰሽ

  • @user-tc5fo9no1s
    @user-tc5fo9no1s ปีที่แล้ว

    ተይ ባጠጭ ማርየ እነማየ ይጠጡት

  • @bezayimer7150
    @bezayimer7150 ปีที่แล้ว

    በወሎ መዉድ ነዉ የሚባለው

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 ปีที่แล้ว

    ከኛ ወሎ ስሙ ቡቅሬ ነው

  • @lemlemkebede8622
    @lemlemkebede8622 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ስልክ ቁጥር አስቀምጭልኝ እጅግ ለትእዛዝ ፈልጌው ነው

  • @askualh2360
    @askualh2360 ปีที่แล้ว

    Enkuan aderesachihu letechegerutim eyasebin hitoche

  • @be8cab
    @be8cab ปีที่แล้ว

    የሆነ የሚቀጠቀጥ ልምጽ አለ ልበል እኔ ጋ ብቻ ነው ? ምርዬ? እጅግዬ ዬ እጆችሽ ይባረኩ።

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว +2

      ሰፈራቸው ኮንስትራክሽን ሥራ አለ ብለዋል

    • @be8cab
      @be8cab ปีที่แล้ว

      @@zelekashlulseged9795 oh eshi Thanks

  • @sadumohammed8651
    @sadumohammed8651 ปีที่แล้ว

    Ya urugo ya yogert asarar asayun kayachu

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 ปีที่แล้ว

    ቡቅሬ ማለት በብቅል እና በጠላ ቂጣ ነው እሚሰራው በጣም ይጣፍጣል

  • @lidyagebrehiwet3769
    @lidyagebrehiwet3769 ปีที่แล้ว +2

    Enkuan abron aderesen

  • @betelhem5464
    @betelhem5464 ปีที่แล้ว

    ቀሪቦ እና ቡቅሪ የወሎ ሙስሊሞች የባህል መጠጣችን ነው

  • @ashokabahrain2123
    @ashokabahrain2123 ปีที่แล้ว

    አወ ብቁሬ በገብስ ነው የሚሰራው ያው ቂጣ ይጨመርበታል ያው እንደጠላነው ጌሾነው የሚለየው

  • @Hope20437
    @Hope20437 ปีที่แล้ว

    ወሎ አካባቢ ቡቅሪ ነው የሚባለው 😂
    ቀሪቦ ወደ ጅማ አባባቢ ነው

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 ปีที่แล้ว

    የት ባዛር ሂዳችሁ ነው የት ያለው ጋ

  • @adanechilema5018
    @adanechilema5018 ปีที่แล้ว

    ቡቅሪ ወይም ቀሪቦ እንደየአካባቢው ቢጠራም አንድ ነው አሰራሩ ከመውደድ ይለያል የወሎ ሙስሊሞች መጠጥ ነው

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y ปีที่แล้ว

    ሆድ እዳይነፍ ያረገዋል

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว

    enkuan Aderesachu Yene Enat