ሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። 3 Endeavouring to keep the unity of the Spirit in the bond of peace. 4 በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤ 4 There is one body, and one Spirit, even as ye are called in one hope of your calling; 5 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ 5 One Lord, one faith, one baptism, 6 ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁ
John 15 (ASV) - ዮሃንስ 16: You did not choose me, but I chose you and appointed you to go and bear fruit-fruit that will last. Then the Father will give you whatever you ask in my name.
beki yesus yebarke , igna yemolkutu tekafahoch neni inje ye abe melokoti soyo liji meshekemi ayichilimi, soyo liji ly abi ayigeleximi ,gn abi be wold ly na be hulu bota yigegnali. yesus yibarki wondimi beki
Dear bereket, you are trying to uncover the cirtail of unbelief of christianity about God and Jesus. But plwase donot overjudge all believers and make it always clear that God is the father of Jesus the Son and the Holy Spirit is just God working through believers. So no three person but only one God and the Son and His Holy Spirit.
የ ሐዋሪያት ወንጌል ያሸንፉል ወንድም በረከት ኢየሱስ ይባርክህ!!🙏
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቄሰ ቤክ የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል ተመሰገን ኢየሱስ ☝️🙏🙏🙏🙏🤲🤲👏👏❤❤❤❤❤❤
ቤኪ ተባረክልኝ የእውነት ወንጌል የበራልህ የዘመናችን ጳውሎስ ኢየሱስ ካንተ ጋር ነው በርታ
የእውነት ወንጌል ያሸንፋል እሱም የሐዋርያዊትና የነብያት መሠረቱም አንዱ ኢየሱስ !!!!!!
ተባረክበረከት
Beki, be blessed in Jesus name. I love the way you express the truth gospel to world
ቤኪ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ የሱስ ተባረክ።
ቄስ በረከት ተባረክ❤
ተባረክልን ፀጋ ያብዛል ቄሰ ቤረከት
ፓስቴር በራከት እግ/ር ይበርክ
ኢየሱስ ይባርክህ ቤክ
ፀጋ ይብዛ ቀስ በረከት ይህን የመጽሐፍ መቅደስ
ክፍል አብራራ 1ኛ ቆሮ 15:24-28
Amazing bekiy❤❤❤❤❤
Pastor Bereket thank you so much!!
ቤኪ እየሱስ ይባርክህ
❤❤❤ጌታ ኢየሱስ በ ኢዉነተኛዉ መሰሬት ላይ ስለ አቆምከኝ ተመስጌን ኢዉነቱን በግልጥ የምናጌሩ አገልጋዮችን በሐዋርያዊት ቤቴክርስትያን ስለ አስቀመጥከን ተመስጌን
1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
የሐዋሪያት ወንገል ገና ብዙዎችን ይማርካል
1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
እየሱስ በፀጋላይ ፀጋ ይጨምርልህ
እግዚአብሔር ዕድሜና ጠና ይስጥ ዎንድማችን❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
አሜን ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልክ ቄሰ ቤኪዬ❤❤❤❤
ተባረክ
ውድ ቤክ እ/ር ጸጋ ጨምሮ ጨምር ይስጥልን
Bless u more beki
Taberaki Eyesusi ❤
ጌታ ኢየሱሰ ፀጋውን ያብዛልህ!!!!!
ወንድም❤❤❤❤ ቤክዬ ዘሜንህ በሙሉ ይለምልም ተባሬክ ወንድሞችና ኢህቶቼ በሙሉ ተባሬኩ
Mercye ጥያቄሽ ጥሩ ነው ግን በቅንነት ተረጂ
ተባራክ
ተባራከክ በኪ
ተባረክ!
ጎበዝ ጌታ ይባርክሽ
እባክዎት ቄስ በረከት ደውዬ እንዳውም ኢየሱስ ይባረክዎት እላለሁ ስልክ ቁጥር እንድልኩልኝ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቃለሁ ፤እርስዎን ስለሰጠን ኢየሱስን እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ ፤ስብኩቱ ልክ እንደ ቀድሞ ሐዋሪያትና ነቢያት ነው ፥ይገርማል!
ሁለትና ሶስት አምላክ ለሚታያችሁ መጽሐፍ ቅዱስ መልስ አለው።
“አሁንም እኔ ብቻዬን እኔ እንደ ሆንሁ፥ ከእኔም በቀር አምላክ እንደሌለ እዩ፤ እኔ እገድላለሁ፥ አድንማለሁ፤ እኔ እመታለሁ፥ እፈውስማለሁ፤ ከእጄም የሚያድን የለም።”
ዘዳግም 32፥39
የሐዋርያት ትምህርት ያሸንፋል
ኢየሱስ ይባርኮት ቄስ በረከት ❤❤❤❤❤❤
God bless Pastor Berket and Mercy
machem aygebatim
❤
ቄስ በረከት ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክእ ጸጋውንም ያብዛልእ
ቄስ ቤረከት ኢየሱስ አየባረከ ይባርክ!!!!!!! ያሸንፋል የሐዋርያት ወንጌል
ዋንድሜ 👍👍👍👍👍👍👍👍
Eyesus yibarekih yene abat
ሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ።
3 Endeavouring to keep the unity of the Spirit in the bond of peace.
4 በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤
4 There is one body, and one Spirit, even as ye are called in one hope of your calling;
5 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤
5 One Lord, one faith, one baptism,
6 ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁ
ቤክ የሱስ ይባርክህ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
❤❤❤❤❤❤❤qes beki la barakat huni
ለጥያቄ በቂ መልስ የላቸውም ጥሩ ጥያቄ ነው ያቀረብሽው ። አሁንም እሱ ወደ እራሱ ወደ ውስጡ ይፀልይ ነበር ይባላል?
አያናግር ሊጠቃ ሲል እሱ ብቻ ነው የሚናገረው ይህ የከልት አስተምሮት ከባድ ነው።
ወልድ ወደ ውስጡ ፀለየ የሚል አልተጻፈም ወደ አባቱ እንጅ።
Tebarek wendm beki
ለምሳሌ ራዕይ 5 ሙሉውን ክፍል አንብብ
ኦጄ እባካችሁ ጥያቄን በጥያቄ እያጠላለፍክ አታምታታ። ግራ በማጋባት ማምለጥ አትሞክር። አምላክ የትም የሁን የሚፀልይ ካለ ፀሎት ተቀባይ አለ። እንደዚህ ከሆነ ጌታ ለምን መፀለይ አሰፈለገው አታምታታ። እኔን ያየ አብን አየ ማለት በመለኮታዊ ባህሪ አንድ መሆናቸውን ለመግለፅ ነው።
እየሱስ ለወደደው ነው የሚገለጠው ለነሱ የተገለጠው ስላሴ ለሐዋርያት የታገለው ብቻውን ያለው አንድ አምላክ እኔ በሰላሌ ጉዳይ የሁሉንም እምነት እየሰማው ነው ለማስረዳት ሲይሞክሩ ምንም በቂ ማሰረጃ ጀላቸውም ከእግዚአብሔር ቃል የፈረንጅ ስምና ቲወሎጀ እያሉ የተደናገረ ነገር ነው የሚያወሩት ሐዋርያት አንደኛ የእውነት እምነት
በኔ ዉስጥ የምኖረዉ አብ እሱ ስራዉን ይሰራል ማለት አብ በየሱስ ዉስጥ አለ ማለት ነዉ እንጂ ለብቻ አካል አለዉ ማለት ነዉ?
ሠላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦዎች የቤኪ ክርክሮዎች መፅሐፍ ቢፃፍ መልክ ነው፡፡
Bk አውቀት ቸምሮ ቸምሮ ይስጥልኝ
በዙፋኑስ መቀመጥ በሚችል አካል የለም?
እግዚአብሔር አንድ ነው አንድም ብቻ ነው።እግዚአብሔር እንዴት በአንድ ጊዜ ሦስት ባህሪያት ያዘ ? "አናውቅም!" መቀበል አለብን።
ነብይ፤ካህንከንጉሰ፤ ከእነዚህ ሦስቱ የአጋጣሚ ባህሪያት አንድ አካል ሊሆን ይችላል።
አዲስ ኪዳን ባጠቃላይ ኢየሱስን እንደ ነቢይ፣ ካህን እና ንጉስ አድርጎ በሶስት ሚናዎቹ ያሳያል።የነቢይነት አገልግሎትን በሚመለከት፣ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ባደረገው የመጀመሪያ ጉብኝት በዮሐንስ ወንጌል (2፡13-22) የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ቤተ መቅደሱን ሲያጸዳ እንደ ነቢይ ሠርቷል።ኢየሱስ እንደተናገረው “ነቢይ በገዛ አገሩ አይከበርም” (4:44፤ ማቴ. 13:57፤ ማር. 6:4፤ ሉቃስ 4) : 24) በአዲስ ኪዳን የኢየሱስን የሊቀ ካህንነት ሚና የሚገልጸው እና የሚያሰፋው በዋናነት የዕብራውያን መጽሐፍ ነው።ይህም ኢየሱስ ኢቀካህናት በመሆኑ ያንተግባር እየፈጸመ ነዉ፡፡ ኢየሱስ በዮሐንስ 17 ላይ ያቀረበው ጸሎት በተለምዶ የሊቀ ካህናቱ ጸሎት የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፣
የኢየሱስን የንጉሥነት ሚና በተመለከተ፣ ሰዎች አምስት ሺህዎቹን ሲመገቡ፣ ኢየሱስን በኃይል ንጉሣቸው እንዲሆን ሊያስገድዱት እንደሆነ ተመልክተናል (ዮሐንስ 6፡15)። ኢየሱስ በአህያ ላይ ተቀምጦ በሰሎሞናዊ መንገድ ወደ ከተማይቱ ገባ (12፡12-19፤ 1 ነገሥት 1፡38 ተመልከት)፣ የንጉሣዊው ትህትናው ምሳሌ ነው (ዮሐንስ 12፡14) )
Mercy,
"ወደ አባቴ እሄዳለው" ዮሀ14:12
የሚለውን እስቲ ጠይቂው? ኢየሱስ ወደ አባቱ እየተጓዘ, እና ወደ አባቴ አርጋለው ወደ አባቴ እሄዳለው, ... እያለ እየነገረን,
ኢየሱስ እራሱ ለራሱ አባት ነው (ኢየሱስ እና አብ አንድ ፐርሰን ብቻ ነው...) እንዴት ይባላል? አንድ ነገር ወደ ሰማይ ሲሄድ, ወደ እራሴ እየተጓዝኩ ነው ሊለን ይችላል እንዴ?
ሰማይ ምንድነው? መሄድ/መጓዝስ ምንድነው?
@@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
"ሰማይ" የሰማይ መላእክት እና ሰማያዊቱ ኢየሩሳሌም፣ የእግዚአብሔር ዙፋን፣ ያሉበት መንፈሳዊ አለም ነው።
ማረግ ማለት ደግሞ ከፍ ከፍ እያለ ከደመና በላይ መውጣት ማለት ነው። ኢየሱስ ወደ አብ የሄደው ወደ ሰማይ አርጎ ወይም ከፍ ከፍ ብሎ ነው።
ኢየሱስ ወደ አብ እንዳረገ እያወቅን, እራሱ ኢየሱስም አብ ነው የምትለኝ ከሆነ ሁለት አቦች ሊሆኑብህ ነው?
ወይም እስቲ አስረዳኝ?
@@mastewalize ሰማይ ዬት ነው? የእግ/ር ዙፋንስ ምንድነው?
@@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
"ዙፋን", የእግዚአብሔር የክብሩ መገለጫ የሆነ ስፍራ ነው።
"ሰማይ" ኢየሱስ አርጎ የሄደበት እና ዙፋኑ ያለበት ስፍራ ነው።
ኢየሱስ ወደ አብ እሄዳለው ብሎ አርጓል ስለዚህ ኢየሱስ ወደ አብ ሄደ ማለት ሲገባን "ኢየሱስ እራሱ አብ ነው፣ ወደራሱ አረገ፣ ምናምን እንዴት እንላለን?
@@mastewalizeዮሐንስ 14÷12 ወደ አባቴ እሄዳለሁ ሚለውን ብቻ ቆርጠህ ለምን ለጠፍከው?መለስ ብለህ (ቁጥር 10) ላይ እኔ የምናገረውን ቃል ከእራሴ አልናገረውም፣በእኔ "የሚኖረው አብ" እርሱ ስራውን ይሰራል ይላል እራሱ ኢየሱስ....ታዲያ ውስጡ ወደሚኖረው አብ ነው ሚሄደው ወይስ መንገስን ነው የሚያመለክተው?ወይስ ሁለት አብ ነው ያለው በሰማይም በኢየሱስ ውስጥም ሚኖር እንዳንተ አረዳድ?
John 15 (ASV) - ዮሃንስ
16: You did not choose me, but I chose you and appointed you to go and bear fruit-fruit that will last. Then the Father will give you whatever you ask in my name.
♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️♥️
ጥያቄ አብ በኢየሱስ ብቻ ነው ወይ ሚኖረው
ፀጋ ያብዛልክ ቀስ በክ
Be kiristosi wusti hono
Tadya andi kahone metseley lemin asifelegaw?
ካህን ስለሆነ የክህነት አገልግሎቱን እየፈፀመ
❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️
ሴቶች የወንጌል ቃል እውቀት ሳይኖራችሁ አሳቾችን አትረቱምና አትግቡ ኦንላይን ለዚህ ሰው የምትመልሺበት መንገድ አጥጋቢ አይደለም። ስለ አብ፣ወልድና መንፈስ ቅዱስ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ልዩነቱን ንገሪውና ውጪ ያውቀዋል። አውቆ ነው የሳተው የሚያሳስተውም
1ቆሮ12÷4--7 አንበው በሙሉ
የልጅቷ የእውቀት ማነስ መሳሳቷን የሚያሳይ አይደለም። ኢየሱስ ወደ አባቱና ወደ አምላኩ ፀልዮአል። ሰው የሆነው ኢየሱስ ወደ እግዚአብሔር ፀልዮአል። Only Jesus እምነት የስህተት አስተምህሮ የተሰገሰገበት ነው።
le bereket ye protestant memhir yasifeligal.
Tebarek wendmachgn ❤❤❤❤❤❤
@@Yeabtigistu7 Hahahaha Ere bakish Chelema wusti yaleshw anchi Rasish nesh le anchi gena dagimegna lidet yasfeligshal
በጌታ በኢየሱስ ስም ይሄን ሰውየ ለምን አተውትም ሰይጣን ጊዝያችሁን ለምንጠቅ የሚጠቀምበት ሰው እንጂ እሱ እንዲማር አይደለም የሚገባው። እግዚኣብሄር ይገለጥለት።
Ewunet elihalehu endih atibel tiyake kefeleki teyik enji
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Yemiwdew lije yiha new esunim simut
Eskezare anten alemayete asazenognsl
1
1,ሰው እንፍጠር እንደመልካችን እንደምሳሌያችን የሚለው እነማንን ነው??
2,ክርስቶስ ሲጠመቅ አብ ከሰማይ፣ወልድ በስጋ፣መንፈስቅዱስ በእርግብ መልክ ሲገለጥ ሶስትነትን አያሳይምን??
3,እንግዲህ አህዛብን ሁሉ በአብ፣በወልድ፣በመንፈስቅዱስ ስም እያስተማራችሁ አጥምቁ የሚለው ሀሳብ ታድያ ሶስትነትን ያሳያል።
አሁን ወልድ እና መንፈስቅዱስ በእግዛብሔር አካል ወስጥ ብቻ ከሆነ።ወልድ የሚባል አካል እንዴት ሌላ አካል ሆኖ መጣ?
እየሱስ ደሞ እኔ እሄዳለሁ አፅናኙን መንፈስ ቅዱስ እልክላችኃለው የሚለውስ ሀሳብ ታድያ ዛሬ በምድሪቱ ላይ ያለው መንፈስቅዱስ አካል አደለምንም??
ደግሞም አብርሃም ቤት በእንግዳ መልክ እግዛብሔር በሄደ ጌዜ ሶስት ሆኖው ነበረ ለአብርሃም የታዩቱ እነሱ እነማን ናቸው??
ዘፍ11:7እና ዘፍ18:2 የወረዱት ሶስት ሰዎች ለአብርሃም የተገለጡት እና ቋንቋ ሊደበላልቁ የወረዱት እነማን ናቸው????
መልሱልኝ አደራ
𝙞𝙮𝙚𝙨𝙪𝙨𝙞 𝙮𝙞𝙗𝙖𝙧𝙠 𝙦𝙚𝙨𝙞 𝙗𝙚𝙠𝙞🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
beki yesus yebarke ,
igna yemolkutu tekafahoch neni inje ye abe melokoti soyo liji meshekemi ayichilimi,
soyo liji ly abi ayigeleximi ,gn abi be wold ly na be hulu bota yigegnali.
yesus yibarki wondimi beki
Only Jesus ayimanot naw Gin
tady mndino
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ሰዉ ብቻ ነዉ እያልክ ነዉ??😲
የፀለየዉ ወደአብ እንጂ ወደራሱ አይደለም
ምክንያቱም
“እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥”
- ፊልጵስዩስ 2፥6
ተዉ ተዉ ተዉ ይቅርባቹ ይቅርባቹ ጊዜአቹሁን ለወንጌል ተጠቀሙበት ራሣችሁን አድኑ ሠው በሚናገረው ?
ኢሳይያስ 44
6: የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም።
ራእይ 1
8: ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ፡ ይላል።
የብሉይ ኪዳኑ እግዚብሔር በአዲስ ኪዳን አካል በስጋ የተገለጠው ጌታችን ኢየሱስ ነው፣ እውነቱ ይሄው ነው።
Gooftaa yeesus isiin haa eebbisuu!!
EGR abi bekrstos hono alemin kerasu gar yesteiki neber. Beman wusti hono
Eskezare anten alemayete asazenognsl beki ene cheklate gets😅 gebtot nebr
Dear bereket, you are trying to uncover the cirtail of unbelief of christianity about God and Jesus. But plwase donot overjudge all believers and make it always clear that God is the father of Jesus the Son and the Holy Spirit is just God working through believers. So no three person but only one God and the Son and His Holy Spirit.
1ኛ ዮሐንስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።
kalim siga hone malet min malet new bicha siga malet sew new endatilugn
ቄስ ታምርአየው ከእህት ኢየሩሳሌም ጋር ሲነጋገር ሲንተባተብበት የነበረውን ቀጣዩን ክፍል እስቲ ልቀቁት እውነተኛ ምስክርነን ብላችሁ ካሰባችሁ " እስቲ ትክክለኛ ነኝ ብለህ የምታስብ ከሆነ እስቲ ሁለተኛውን ክፍል ሙሉውን ላከው! በቲክቶክ ላይ ስትንተባተብ ነበር! በሰላም ነው? ቄስ ተብዬው ታምርአየው "
ወንድሜ መጀመሪያ አንተ የምርጫ ክርክር አደረከው ,ሁለተኛ ንግግርህ የብልጠት እንጂ ለመረዳዳት አይደለም, ሶስተኛ አንተ ከመነፈስህ ጋር ስታወራ ትጮሐለህ ወይንስ ለእራስህ ትናገራለህ ? የሚጋጭ ነገር ለራስህ እንዲመችህ ትቀያይረዋለህ ?
ስላ ምን ከእሷ ጋራ ታወደድራላ ?
ሰዉነት እንዴት ይጸልያል አንተ ሰዉነት የሚትለዉ ሥጋ ማንነት የለዉም እኮ አብ የለበሰዉ ሥጋ ብቻ ነዉ እያልክ አይደለምን፡፡
የዚህ ሰውየ ክርክር፡በትግርኛ እንዲ የሚባል ምሳሌ
ትንፈር እምበር ጤል ኢያ
ሁለት ሰዎች አንድ ነገር ያዩ እና ፡አንዱ ፍየል ሲል አንዱ ደግሞ ወፍ ነው እያሉ ሲከራከሩ ቆዩ እና መጨረሻ ግን ሲያዩት የቆዩት ነገር ይበራል ፡ከዛ ብኋላ አንደኛው ይሄው በረረ ወፍ ነው፡ሲለው ሁለተኛው ደግሞ ቢበርም ፍየል ነው ብሎት እርፍ ።
ይሄ ሰውየ ደግሞ ክርክሩ እንደዛ ነው አትድከሙ ፡ትምህርቱ በጌታ በኢየሱስ ስም ይፍረስ።
Geta eyesusyibarkih
ሰውየው ፍልስፍናውናውን ነው የሚያወራው።
Silase kayeti amitito yawura esu inkahn ka kalu alotami eko
በመጀመሪያ የማያልቀው የግታ ምሕረት በዘቶላችሁ የልቦናችሁን ዐይኖች ያብራላችሁ እላለሁ ይህን ያልኩበት ብዙ ምክንያት አለኝ በዚህች መስኮት ተናግሬ የማልጨርሰው ስለእናንተ አለኝ በመጀመሪያ ከትዕቢታችሁ ተመለሱ ዝቅም ብላችሁ ተናገሩ ጠማማነታቸሁንም እውቁ በተሰጣችሁም የንሰሀ ጊዜ ተጠቀሙ ግራና ቀኝ እንዳያይ ሽፋን በአይኑ ላይ እንዳለ ፈረስ አትሁኑ አታሳክሩ እንደተጻፈላችሁ እመኑ መቀበላችሁን እመኑ የፊደል ሐዋርያት መሆናችሁን እወቁ የቀነሰም የጨመረም ዋጋ እንዳለው አትርሱ
ይህ ሰውዬ ይቃዣል እውነት የለውም
መልስ ስታጪ ከራስሽ ጋር ኢየሱስን አነፃፀር የክርስቶስ ጠላት አትሁኚ ኢየሱስ ማንነቱ ሲገባሽ የተናገርሽው ትፀየፊዋለሽ ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ
በሰማያት የምትኖር እባታችን ስንል ኢየሱስን አያካትትምን? መልስሽ አዎን ከሆነ በሰማያት የምኖር አንድ አባት ስለሆነ እሱ ኢየሱስ ነው።
ካልሆነ ግን ማስረጃ????
እኔ ግን በሰማያት የምኖር አንዱ አባት ኢየሱስ ብዬ አምናላሁ።ከበቂ በላይ ማስረጃ አቀርባለሁ።
ለመሆኑ አንቺ ሐጥያትን እንደ ውሃ የምትጠጪ ከየሱስ ጋራ እራስሽን ታነፃፅሪለሽ ለመልስሽም ይቅር ይበልሽ የእውነቱን ወንጌል ያብራልሽ
ሰውየው ቅዠዠቱን ያወራል።
ተባረክ
የጸለየው እኛ መጸለይ ስላልቻልን ከእግዚአብሔር ስለተጣላን ምትክ ሊሆንልን እንደመጣ ቢነገራትስ የ እርሱ ጸሎት ለራሱ እንዳልሆነ ይነገራት
1