⁹ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @demekedessie
    @demekedessie 5 หลายเดือนก่อน +3

    “ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፥ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።”
    - ማቴዎስ 11፥27

  • @SelamUmer
    @SelamUmer 2 วันที่ผ่านมา

    ከወንጌላዊ እስከ ቢሾኘ ቅዱስ መንፈሳቸው እየበረታ የሄደው ኢየሱስ ኋይሉንና ጸጋውን ያብዛለት

  • @omarhalahel4337
    @omarhalahel4337 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኡነት አንድ😢😢❤❤❤

    • @girmabekele2493
      @girmabekele2493  5 หลายเดือนก่อน

      @@omarhalahel4337 ❤️❤️

  • @Meera-v4g
    @Meera-v4g 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @girmabekele2493
      @girmabekele2493  5 หลายเดือนก่อน

      @@Meera-v4g ❤️❤️😍

  • @ErmiyasjagnaE51
    @ErmiyasjagnaE51 4 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤ Amen

  • @DagiYada
    @DagiYada 5 หลายเดือนก่อน

    “ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 2፥23

  • @TessemaYonasAbebe
    @TessemaYonasAbebe 5 หลายเดือนก่อน +2

    “የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 5፥20

    • @girmabekele2493
      @girmabekele2493  5 หลายเดือนก่อน

      @@TessemaYonasAbebe አሜን

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo 6 หลายเดือนก่อน +3

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @girmabekele2493
      @girmabekele2493  5 หลายเดือนก่อน

      @@TarikuGirmamo አሜን ❤️❤️

  • @DaniellechamoLechamodaniel
    @DaniellechamoLechamodaniel 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeeen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @girmabekele2493
      @girmabekele2493  5 หลายเดือนก่อน

      @@DaniellechamoLechamodaniel ❤️❤️

  • @Elsa-nj8lw
    @Elsa-nj8lw 5 หลายเดือนก่อน +2

    Temezugeni yesus kefibeli❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Kiberi

    • @girmabekele2493
      @girmabekele2493  5 หลายเดือนก่อน

      @@Elsa-nj8lw ተማስገን 🙏

  • @amisalamisal7211
    @amisalamisal7211 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢🎉

    • @girmabekele2493
      @girmabekele2493  5 หลายเดือนก่อน

      @@amisalamisal7211 ❤️❤️

  • @birukwube7822
    @birukwube7822 5 หลายเดือนก่อน

    Wey gudddddd yenantes ybase new

  • @Messsiisisis
    @Messsiisisis 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለሴን የሚቃወም ህይወት ያለውም

  • @TESGANESHHADIYA
    @TESGANESHHADIYA 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @DagiYada
    @DagiYada 5 หลายเดือนก่อน

    ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @abrahambekele4196
    @abrahambekele4196 11 วันที่ผ่านมา

    Aylim

  • @AsnakechTabor
    @AsnakechTabor 4 หลายเดือนก่อน

    Eigizabri ayimirochun yikifet

  • @DagiYada
    @DagiYada 5 หลายเดือนก่อน

    1ኛ ዮሐንስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²² ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
    ²³ ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።

    ²⁵ እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው።

  • @user-vh6ig3vb
    @user-vh6ig3vb 12 วันที่ผ่านมา

    ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ የኢየሱስ ክርስቶስ አባት ነዉ ማለት ነዉ???😅😅😅😅
    ልኮ አይደለም???😮😮
    “እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 4፥14

  • @AmanuelEliasAmanuelElias
    @AmanuelEliasAmanuelElias 5 วันที่ผ่านมา

    አብ በወልድ ውስጥ ሆኖ አብ ሆነ😂😂 ከዛም የሞተው አብ ነው ወልድ?
    እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ማለት ልክ እንደ እርጉዝ ሴት 😂 ሆነ ማለት አይደለም። በጣም ከዚህ ስብከት የተረዳሁት አብ ውስጥ አለ ኢየሱስ ከላይ አለ ነው 😂😂😂 የሞተውስ ሲል ግማሹ ውስጥ ያለ አብ አምላክ ይላሉ ግማሹ አይ እግዚአብሔር እንዴት ይሞታል ይላሉ በአንድ ቤት የተለያየ ስብከት እና ትምህርት በጣም በትልቅ ጩሄት መካከል ትልቅ ስህተት ለማንኛውም በሰማይ ቁጭ ብሎ ተቀምጦ ልጁን የላከ አምላክ የለም ያልከው ወዳጄ በሰማይ ቁጭ ያለ አምላክ የለም ልክ ነህ ግን ዮሐ 3:16 መሠረት ልጁ የላከ እግዚአብሔር አለ እንጂ ልጅ ሆኖ የመጣ እግዚአብሔር የለም ኢየሱስ እግዚአብሔር ነበረ ማለት ኢየሱስ ከዘላለም ጀምሮ ያለ አምላክ ነበረ እንጂ እግዚአብሔር ኢየሱስ ሆኖ በስጋ ልጅ ሆኖ ተወለደ አንድ አምለክ በስጋ ተገለጠ አይደለም ወልድን ያየ አብን አይቷል ማለት ወልድ አብ ነው ማለት አይደለም ወልድ ውስጥ አብ ስላለ ወልድን አብ አያደርገውም!! ወልድን ያየ አብን አየ ማለት በባሕር አንድ ናቸው፣ ወልድ የራሱ ስራ ሳይሆን የአብ ስራ ሰርቷል ስለዚህ በዚህ ምክንያት ኢየሱስ የታየ አብ ነው ማለት በጭራሽ በጭራሽ አይቻልም! አብ አይታይም ዮሐ 1:18 መጸሐፍ ቅዱስ አብ አይታይም ይላል ሐዋርያት ቤተ እምነት አብ በኢየሱስ ሆኖ ታየ፣ ኢየሱስ በውስጡ አብ ስላለ ኢየሱስ አብ ነው ይላሉ ይህ እጅግ በጣም ትልቅ ስህተት ነው። እንኳን መጽሐፍ ቅዱስ ህሊና ይናገራል

  • @3387WUBI
    @3387WUBI 5 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    youtube.com/@akililuapostloic?si=03PM00NGIhxEy3Gt forward for all

  • @TessemaYonasAbebe
    @TessemaYonasAbebe 5 หลายเดือนก่อน +1

    “የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 5፥20

    • @girmabekele2493
      @girmabekele2493  5 หลายเดือนก่อน

      @@TessemaYonasAbebe 🙏🙏