የገዛ እህቴ አሳልፋ ሰጠችኝ! ያሳለፍኩት መከራ የሚቻል አልነበረም.. ልብ የሚነካው ታሪክ ክፍል 1
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
አሁን እኮ ጉዳችን የተገለጠው ሚዲያ ስላለ ነው እኛ ማለት ክፍ ጨካኝ አውሬ እኛን ብሎ የእምነት አገር ነን ባዬች😭😭😭😭😭😭😭😭
@@ethiopahagera8861 😭😭💔💔
Betam so sad 😞 and unbelievable that we are hearing bad things
I am really sad
ታዲያ እኛ ከላይ ሚስማር ቢያዘንብብን ሲያሰን ነው ጨካኝ አረመኔዌች
ደነዝ ኢትዮጵያ ውስጥ ሸርሙጣ አሉ በሽርሙጥና እሚተደሩ እና ይህ ማለት አንቺም ሸርሙጣ ነሽ ማለት ነው?? ቢመርሽም ዋጭው ኢትዮጵያ ቅድስት የሀይማኖት አገር ነች ምናባሽ ታመጫላሽ?? በአንዳንድ መናጢ ሰው ድፍን ኢትዮጵያ ምትዘልፊው የባለጌ ልጅ
በጣም ይቅርታ ለቃላቶቼ የሀበሻ ወንድ 95% እንስሳ ናቸው የሴት የህፃናት ፀር ናቸው ያማል ያሳዝናል።
ምን ወዱ ብቻ የሴትም አሉ በገዛ እህቷ ለዚህ ሁላ ዳረገቻት
ምንም ይቅርታ ኣያስፈልግም ባለጌ ኣዉሬወች ናቸዉ😭😏😏
ሻጭዋ እኮ ሴት ናት ለዝያውም እህትዋ አልሸሹም ዞር አለ አንድ ነን
There are a lot of great men. Where did you get the 95% status? Maybe 1%.
ሴቶቻችን ለዚህ ሁሉ ስደት እና መጎሳቀል ወደ ሴትኛ አዳሪ መሆን መገፋፋት አባት የሌላቸው ልጆች መብዛት ያደረጉን ወንዶቻችን ናቸው ባጠቃላይ ለድህነት ያጋለጡን ወንዶቻችን ናቸው የድሮዎቹ ከአሁኑቹ ወንዶች አይመደቡም
ግድ የላችሁም ከምድረ ገጽ መፋቅ ያለብን ፍጡራን ነን
እግዚአብሔር ሰውን በመፍጠሩ ተጸጸተ ይላል ቅዱስ ቃሉ እሱም እኛ ነን
ትክክል
Fact 😢
True😢
እኔ መኖር እፈልጋለሁ ለናቴ ስል የእናቴን ውለታ ሳልመልስስ 😢ሞት አልፈልግም😢😢
@@EyerusKeralem እግዚአብሔር ይርዳሽ እናስሽን እንድታስደስቺ❤
አቤት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ ለካስ ሚስጥራችን የታፈነው ሚዲያ በማጣት ነው ኢትዬጲያኖች ክፍዎች ነንን ለምን ይዋሻል
እጅግ በጣም
በጣም ነው የሚያሳዝነው
Tekekel
እኔም የምለው ይሄንን ነው ሶሻል ሚድያ ጉዳችንን አወጣ የትም ማንም ሀማይገኝ ክፋት አለብን ለዚህም ነው ዋጋ እየከፈልን ያለነው
Tikekle
ይገርማን በእህት ተገላቶ እና ተሰቃይቶ ማደግ በኔብቻ የደረሰብኝ ይመስለኝ ነበር ብቻ የማያልፍ የለም ሁሉም አለፈ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን
እኔ ለሰማሁት ሰቀጠጠኝ እንዴት ችለሽው ይሆን ምን አይነት ቃላት ነውስ አንችን ለማበርታት በቂ የሚሆነው መድኅኒዓለም አምላክ አሁንም ብርትት ያድርግሽ እህት።
@@ዘ-ታቦር 🙏🙏🙏🙏🙏😭💔
በጣም😢 ኡፍፍፍ
ግን የሷም ጥፈት አለ ለምን አድራሻዋን ትስጣለሽ ? ሲመስለኝ ትወደዋለች
ይህን ሙሉዉን ያያቸሁ እህቶች እግዚአብሔርን ተምስገን ብሉ የዉነት አምስገኑት ይምታማርሩ ሁሉ እኔ ትምስገን ብይዋልሁ አምላኬን ያለፈኩብትን ሁሉ 😭😭😭💔💔💔🙏
Alhamdurlillahi 😢😢😢😢😢😢😢 begeza hagerachine endehi ayenet awora sew menor mefeteru mesemate yamale Ejege betam betam Allah yejune esetewe yesewa eneba deme megele ehunebet !!!!!!!
እስከዛሬ እንደዚች ሰውብዙ ግፍ የተሸከመች አልሰማሁም ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ አይ ሰው መሆን😞😞😞
እግዚሆ።።። እኔም ለሰማሁሽ ። ብዙ ነገሬን አመመኝ። ውይይይይይይይይይ እንዲህ ለምታደርጉ ወንዶች ገና ስታስቡት ፈጣሪ ያኮላሻችሁ።።።።
Amennnnnnn
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አሜን ! እንዳልሽ ይሁንባቸው
Amen😢😢😢
😥😥😥😥
ለካ ይሄ ሁሉ ግፍ ተጠራቅሞ ነው በአደባባይ ሰው እስከመስቀል እና የሴት ሆድ እስከመቅደድ የተደረሰው አወይ አገሬ ለካ የግፈኞች ማጠራቀሚያ ነበርሽ😢😢😢😢። እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ሌላ ምን ይባላል🙏
አቤቱ አምላኬ ሆይ እኛ ክፉ ስዎች ነን አንተ ግን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን
አሜን አሜን አሜን
Amen
በሴት እህቶቻችን ላይ እንደዚህ አይነት ግፍን የምትሰሩ ወንዶች መከራና ስቃያቹ ይብዛ እኔን እህቴ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ😭😭
amin
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ያንን ሁሉ አሳልፎ እዚህ አድርሶሻል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ።አንቺ ንፅሕ ነሽ እነሱ ግን ህሊናቸው በህይወት ዘመናቸው ሁሉ እንደቆሽሽ ነው የሚኖሩት እህቴ አመስገኚ
የማርያም ልጅ እየሱስ ብቻ ነው ያልተጻፈውን አናንብ
@@greeneggs7558:- Aymeleketenm!!!!!Tiki'klegnaw Melek'tegna Nebiy Demsash New....
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ማረን ይቅር በለን።
ኢትዮጵያዊን የማያልፍልን ክፋታችን ብዙ ሥለሆነው የሠው አገር ሄደን የሠው ሽንት ቤት የምናጥበው እግዚአብሔር ይራራል ምህረት ያርግልን ለህዝባችን ክፍት አገራችን ሠላም አጣ
አቤቱ በየሰዉ ልብ ስንት ታሪክ አለ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 💔💔💔
ሰውነቴን ሾክ እያረገኝ ነው ታሪክሽን እየሰማሁ ያለሁት አቤት የሰው ልጅ ፈተና !
የሴት ልጅ ፈተና በይ እንጅ😢
የሆረርፊልም እሚመስል ታሪክ 😢😢😢😢😢በጣምይሰቀጥጣን
እግዚአብሔር ሆይ መልካም ነገር አሰማን የኔ እናት አግዚአብሔር ጠባሳሺን ያስረሳሺ አይዞሽ 🥲🥲🥲
Be eunet EGZIYABHER yasiresat le esu hulu yecialewal😢
You are such a strong Ethiopian mother-there are truly no words to describe it.
ማደሪያ አላዳምጥም ከኢሥላም ወጭ ይሄንን ግን ወላሂ ጨርሸ አዳመጥኩት የአላህ እህቴ ምን አይነት ፈተና ነዉ አቤት አላህየ እኛን የቻልክ አዛኙ ጌታችን አቤት የሠዉ ክፉት
በእውነው ታሪክሽ ልብ ይሰብራል ብዙ ታሪክ ሰማን አዘንን አለቀስን ይሄ ሁሉ ግፍ በደል ግን በአንድ በተረገመ ወንድ ነው አቤት ፈጣሪ አይዞሽ ፈጣሪ የልብ ቁስልሽን ይፈውስልሽ።
ወይኔ የኔ እህት አላህ ያበርታሽ ምንም የምለው ቃል አጣሁ እየሰቀጠጠኝ ሰማሁት ልቤ አመመኝ የምታምኝው ብርታት ይሁንሽ ኡፍ
አቤቱ ምንድነው የምታሰማን አቤቱ እባክህ ይቅር በለን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይቅር በለን
አሜን
አሜን 🙏
መሲዬ እንደው እንዴት ቻልሽው በጣም የሚይሳዝን ታሪክ ነው አወይ ጉድ ስንት ያልሰማነው ታሪክ አለ እግዞ
You are strong I felt your pain OMG I remember my first baby it was so painful I have 4 now but you are a hero you sacrifice a lot please be strong God be with you ynye konjo
መሢ በጣም በጣም እስከዛሬ ካቀረብሻቸው ብዙ አሳዛኝም አሥተማሪም ታሪኮች ይሔ የሚያሳዝን ነው በጣም መጨረሻውን በጉጉት እንጠብቃለሁ
የህቶቼ ነገር የሚገርመኝ በመከራ ኖረው የሒወትን ዝቅተኛ ሒወት ኖረው ከዚያ ሂወት ለመላቀቅ ያለ የሌለ መከራ አይተው የሒወትን መሰላል አንድ ሁለት በለው ወደላይ ሲወጡ አባቱ የማያሳድገው ልጅ ወልደው ወደ ታች ይወርዳሉ የባሰ ሒወት ይኖራሉ። መጨረሻም አዙሪት ውስጥ ይገባሉ
ወይኔ እህቴን አይዞሽ እንኩዋን ተነፈሽው ውስጥሽ አታምቂው በልጆችሽ እግዚአብሔር ይካስሽ ጠባሳሽን የሚያስረዛ ዘመን ይስጥሽ😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭እኔ ላች አመመኝ የኔ እናት የኔ እህት የኔ ማር ምን ቃል ያፅናናሻል አች ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ ያች ደሞ ተለየብኝ ጌታሆይ አተ በቸርነትህ ጠብቀን😢😢😢😢
ውይ ለመስማት በጣም ይከብዳል ግን እንደምንም ጨረስኩት ምድር ስንቱን ጉድ ተሸክማዋለች እግዚኦኦኦኦ
አቤቱ ጌታሆይ መጠበቅን ጠብቀህ ከልጅነት እሰከ እውቀት የጠበከኝ ተመስገን ስንት ጉድአለ😢😢😢😢😢😭😭
እግዚኦመሀረነክርስቶስ ፣ በዚህም ልክ ሰው ይፈተናል? እህቴ አግኝቼሽ ባቅፍሽ እና ባለቅስ ደስ ባለኝ፣ የብዙዎች ቤት ብዙ ጉድ አለ፣ ይዘነው እናልፋለን፣ እግዚአብሔር ግን ደግ ነው፣ ቁስልን ይሽራል፣ አይዞሽ ፣እጅግ አዝኛለሁ😢😢
ወይ እህቴ እኔ ለመስማት እንኳን አልቻልኩም በጣም ከባድ ታሪክ ነው እውነት እግዚያብሄር ፈራጅ ነው እሱ ይፍረድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@@salemamha6680 አትመኑ ውሸት ነው እስቲ የፖሊስ ሪፖርት ታሳይ ቀጣፊ ሁሉ እውነተኛ ወንዶችን ለመግደል ነው ቡሽቲ እንዲበዛ ነው
እኔ ወንድ ልጅ ነኝ። ግን፣ እንደ ሴት እያለቀስኩ ነው ያደመጥኳት። ከአባቷ ጀምር እስከ እንጀራ እናቷ፣ ከእህቷ እስከ ደፈራት ሰው እየተራገምኩ እና እግዚአብሔር በስጋም በነብስም እንዲቀጣቸው እየተመኘሁ ነው የተከታተልኳት። የምር እንዲህ አይነት ጭቃኔ የተሞላበት አረመኔያዊ ድርጊት የምትፈፅሙ እና ለጥቅም ብላችሁ የሠውን ልጅ ለስቃይ የምታደርጉ ሁሉ የድንግል ልጅ ህይወታችሁን የመከራ ያድርግባችሁ። ነብሳችሁ በሲኦል ትታሰር
የኔ እህት😢😢😢💔💔💔
የኔ ቆንጆ ስንት መከራ አሳልፈሻል የኔ እህት አፈር ልብላ 😭😭😭😭😭ስንት ክፍ እህት አለ አይዞሽ የኔጀግና አንቺ ጠንካ ነሽ
እንደው የመከራ ጥግ ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ ይድረስልሽ ልብሽን ይጠግንልሽ እህቴ
ውይ እህቴ ከወለድን በሃላ እንኩዋን እንዴት እንደሚያም አውቃለሁ እንኩዋንስ የዘላለም ጠባሳና ህመም😢😢😢😢
እጅግ የሚሰቀጥጥ ታሪክ ነው, ልጅ እኮ በጣም እጅግ ከባድ ሃላፊነት ነው:: እንዴ ለአንድ ነብስኮ የቤት ሰራተኛ መሆን ይቻላል ስንት ጥሩ ሰው አለ, እባካችሁ ሁላችንም ሳንቆም ሰው አናምጣ , እኔ ስራ መስራት አቃተኝ የሰው ልጅማይችለው ነገር የለም , በፍፁም በተለይ ከደፈረን ካልራራልን ከጨከነብ ሰው አይደለም ከሚወደን እንኳ አስበንበት ነው መሆን ያለበት:: please 😢
❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እህቴን 😢እኔ ይህንን ቪዲዯ መጨረስ አቃተኝ ስንት አይነት ጨካኝ ሰው አለ? እግዚኦ ለዳኝነትህ
ኤረ ምኑን ቻለችሁ በእውነት እግዚአብሔር ጉልበት ሆኖሻል አሁን አታልቅሽ ኡፉፉፉፉፉፉ
😢 ሙሉ ታሪኩን ለመጨረስ አልቻልኩም፡ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው!
Im sorryy my sister i really i dont konw waht too say 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ታሪክሸ ዘግናኝ ነው እህትሸ የምትገርም አውሬ ናት እኔ ብሆን ከሁለት አንዱ በተኙበት እገድላቸው ነበር እንደዚህማ አያሰቃዩኝም አሁንም ፊቴን አልሸፍንም እህቴን ስሟን ጠቅሼ አውሬነቷን አጋልጥ ነበር እነዛ እንደዚህ ያሰቃዩኝ ዘመዶቼን አሁን ደህና ቦታ ሸደርስ ለአለም ስማቸውን እገልጣለሁ
የዚህ ሁሉ ግፍ ፈራጅ አግዛብሄር ነው😢😢😢😢😢😢 ኣይዞትስ ያበረታስ ኣምልክ ያብርታስ የሴቶች አናት ነን ኢና ኣመመን አግዛብሄር ያጽናርስ😢😢😢
😢😢😢ልብ,ስብርብር እሚረግ ታሪክ😢😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ ምን አይነት ጉድ ነውእምንሰማው😢
ውይ ህመምሽ አመመኝ የስው ልጅስንት መከራ እንደሚያሳልፍ ከዜህ ታሪክ ተረዳሁኝ እና የእኔ መከራ አነሰብኝ የሰው ልጅ ምንያህል ጠንካራ እንደሆነ ነው የተረዳሁት አይምሮሽ አለመበላሽቱ ፈጣሪ ይመስገን
እናት መሆን አለምን ማሸነፍ ነው አይዞሽ
መላዉ የኣት ዮ,ጳያዋን ሤቶች እናቶች እኛ የምንኖረዉ ከወንድ ልጅ ጋር ሣይሆን የቀን ጅብ እንሠሣ ጋር ነዉ ያለነዉ በሙሉ የኢትዮጲያዉያን አላህ. ያጥ,,ፉችሁ ካልጠቀማችሁን ምን ያደረጉልናል
እግዚኦ የግፍ ጥግ፣ የሚደንቀኝ የእግዚአብሔር ትዕግስቱ ነው፣ ከዓለም አንደኛ ጨካኝ የበዛበት ሃገር ሕዝብ ሆይ ከልብህ አምላክህን ይቅርታ ጠይቅ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ያሳለፈው ግፍ አሁን ዋጋ እይከፈልክ ነው😢
የኔ እናት የኔ ከርታታ በጣም ነዉያለቀስኩት ያንቺን ታሪክ ስስማ እኛ ሴቶቺ መከሪቺን ብዙ ነዉ
አቤቱ ማርን አስለቀስሽኝ የኔ ውድ የመጨራሻሽን ለመስማት ጎጎሁ
አቤት አላህዬ የሰው ልጄ ብዙ ነገር ፈተናው ተምጣለህ አንተ ታነሳለህ😢ይህ ያህል ፈተና አልፋ ዛሬ ታሪክ ቦታ ከይራ ስታውራ ይህ እኮ የፈጣሩ ድንቅ ነው ያረብ በፈተናህ ጠብቀን ግን ካመጣህብን ንትለው ነገር ግጠመን
እግዚዎ ☝️☝️የሴት ልጅ መከራ 💔💔💔💔🥲🥲🥲🥲
ወይ ጌታ ሆይ ቃላትም ጠፋብኝ እኮ እ/ር ይካስሽ የኔ ሚስኪን
ወይ ጉድ ኢትዮጽያ ውስጥ እንደዚህ ጨካኝደ፣ባለጌ፣ህሊና ቢስ ሰው አለ ብሎ ማመን ከባድ ነው ፤አይዞሽ ያለ እድሜሽ መከራሽ በዛ!
እግዚአብሔር ትዕግስት ብዙ ነው እይዛሽ እህቴ እግዚአብሔር ይፈርድልሻል
ዉይ አልቅሼ ልሞት😢😢😢😢 ዉይ የደረሰብሽ መከራ ዉይ እንዴት ቻልሺው እኔ በአደኩበት ሰፈር ሰው ተደጋግፎ ነው የሚኖረው እነዚህ ምን ጉዶች ናቸው የማይታወቅ አራስ እንኩዋን የማርያም አራስ እየተባለ አዋቂዎች ልጆች ሁሉ እናገለግላለን አንዳንድ ሰው ከሴጣን የባሰ ክፉ ነው ህፃን ልጅ ላይ እንዴት ይጨከናል መቼም ዛሬ ላይ የደረሺበትን ቦታ ያያሉ እግዚአብሔር የማታውን ያሳምርልሽ ተገፋተሻል 😢😢😢😢
እኔም ሰራተኛዋ ስትመታኝ ለጎረቤት እናገር ነበር
መስየ እደዛሬ አልቅሼ አላቅም የኔ ቆጆ በጣም የሚሳዝን ታሪክ 😅😅😅😅
እግዚኦ አምላኬ ለሱዋ ብርታቱን ይስጣት እሚገርመው እኮ አሁንም አላለቀም የሶዋ ችግር እሱ ግን እድሜልክ መታስር አለበት መላው ቤተስቡ ሁሉ በይበልጥ እህቱ ም ብራችውም በመተት ይሆናል የተገኘው አይዞሽ የኔ እህ ት ል ጅ የስጠሽ መልእክት መጨረሻሽን ያሳምረው 🙏🙏🙏
አቤት ግን ይችን ሀገር ነው ግን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እያሉ ያሳደጉን ያላየነው ያልሰማነው ምን አለ እኛ በደረስንበት ዘመን ግን ሲኦል የሆነች ኢትዮጵያ እግዚኦ ግፍ
የሀዪማኖት ሀገር እያለን እናወራለን የሰዉ ሀገር እናማራለን በገዛ እሀቷ የህ ሁላ መከራ የደረሰባት
በጣም😢😢😢የኛስ በዛ😢😢😢@@fjgdgg1538
ሀገሪትዋ ቅድስት ናት እርኩሶች ይዘን አረከስናት እንጂ
@@Ethiopi1219 በትክክል❤
@@ሐብታምዘተዋሕዶእውነት ምነም የሰውነት ባህሪ የሌላቸው የዱር አውሬ የተሻለ ነው ሀገር ሀገር የሚያስበው ደግሞ ህዝብ ነው ተረአ እና መሬትአይደለም ኢትዮጵያኖች ከማንም የተለ ቅድስ ሳንሆን ርክሰትናእርግማን ያለብን ህዝብ ነ ን ይልቅንሰሀ እንገባ እግዚአብሔር ይቅር ይለን እነደሆነ አጉል መመፃደቅ ይቅርብን
እግዝዮ መረንአንች እግዚአብሔር ን ስላመንሸ ❤🎉😢😮😢ቆመ ለመናገር አበቃሽ ሰዉ ምን ከበደ ሰፋ ❤🎉😢አምላክ ልቦናይስጠን ❤🎉
የኔ. እኸት. አይዞሽ. ደግሞም. ጀግና. ነሽ. አሁን. ለይ. ጥሩ. የሚያስታውስና. ጤነኛ. ጭንቅላት. አለሽ. ብዙዎች. አ እምሮዋቸው. ይበላሻል. ባልሳሳት. በስደት. ነሽ. ቀሪው. ዘመንሽን. እግዚአብሔር. ይባርክልሽ. አይዞሽ
ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
ውይ የኛ የሴቶች መከራ እፍፍፍፍ ዘግናኝ ታሪክ
ኧረ ወይኔ በጣም አስለቀሽኝ 😭😭😭 ወየው ወየውውውው
እግዚአብሔር አለሽ ሁሉም የሚሰፍር ጌታ የወደቁት የሚያነሳ
ከሰላም ታሪክ ቀጥሎ እራሴን እስኪያመኝ እያለቀስኩ የሰማሁት ታረክ በጊዜ እርዝሜኔ እንኳን የማይሸር የህሊና ቁስል ሰለእውነት ግን ሴት ልጅ ምን የማትቸለው የመከራ አይነት አለ ጠንካራ ነሽ እህቴ።
@@alemkebede5848 😭😭💔💔
😭😭😭😭😭😭😭ምንስ ልበል ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ አዝኛለሁ ልቤ ተሰብሯል የአንች ግን ይለያል😢😢😢😢😭😭😭😭
ኢትዮጵያ መከራዋ የበዛው ይሄ ሁሉ ግፍ ተጠራቅሞ ነው። እግዚአብሔር ይማረን።
አቤት. ያንዳንድ ወንዶች ክፋት ይለያል ከሰው እንዳልተፈጠራችሁ ክፋ ሆናችሁ ወይኔ ሴትነቴን ጠላው 😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤት የኛ ሀገር እርኩሶች እግዚአብሔር በህይወታቹ ይክፈላቹ እያንዳንዳቹ በዝች ልጅ ላይ ክፉ የሰራቹ!!!!
እግዚኦ ኢግዚኦ እግዚኦ የሰማይ አምላክ የግፋችን ጥግ ለዝ ቃል አይገኝ እህቴ ቁስልሽን መዲሃን አለም ያስረሳሽ ከባድ ከባድ ነዉ ከበደላችን ብዛት ፈጣሪ ብረሳን ብተዋን ምን ይገርማል ያልጠፋነዉ ቸርነቱ ይዞት ነዉ ሴጣን አንዴ ብስት ለዘለአለም ወደ ጥልቁ ተጣለ ጌታ ግን ሰዉን ምን ያህል ብወደን ነዉ እንድህ ግፋችን ፅዋ ሞልቶ ስፈስ ያላጠፋን
የኔ እናት ያረቢ ወላሂ አስለቀሽኝ😭😭😭አይ ወንዶች ስንት አይነት አውሬ ሸይጣን ወንዶች አላችሁ ግን ኡፍ
አንዳንዴ የምንሰማው ታሪክ ግን እኔ በውሃ ቀጠነ ለማማርረው ፈጣሪ ይቅር በለኝ ማለት አለብኝ ግን ሰው ምን አይነት ብርቱ ነን እኔ ምንም አልልም ፈጣሪ ይካስሽ ይሄን ጠባሳሽን ያስረሳሽ የጠፋውንም ልጅሽን እግዚአብሔር ያስገኝልሽ
Uuuuuufffffeeeeee yene enate😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አንድ ቀን ባደርን ቁጥር የተሻለ የጭካኔ ጥግ እየሰማን መኖር ሆነ የኛ ነገር እግዚአብሔር እንዴት አይቆጣን እንዴትስ ፀሎታችን ይሰማ ወገን ???
ምን አይነት ታሪክ ነው ። ያማል በጣም!!
አቤት ጌታሆይ ሰዉ ምንያህል ክፉ ነዉ።
ምንም ቃላት የለኝም አምላኬ እባክህ ልጆቼ ሳላሳድግ ምንም አሉን ለልጅ እናት ምንም አትሁን
ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ለአለም ሁሉ ይሁን ከዚህም በላይ ብዙ እንድሰራ እኔ ያለኝ አቅም ተሰጦዬ ነውና
በበጎነት በቀናነት ቤተሰብ ይሁኑ
እረፍት ወስጄ እጨርሰዋለሁ እጅግ ይዘገንናል …….you are so brave to tell us your story…..God bless you… I am so sorry
እግዚኦ ለመስማት ይከብዳል እግዚአብሔርስ በየትኛው ስራችን ይቅር ይበለን
መሲ እኔ በጣም ከበደኝ ተመልካቾች እግዚአብሔር ያሳያችሁ እህቴ እጅግ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ልዑል እግዚአብሔር ጭንቅላትሽን ይጠብቅልሽ
አሳዳጊ የበደለው ወንድ የበዛበት አገር ማለት ኢትዮጵያ ናት። እናት የልጅልጆቿን የምትክድበት አጎት አክስት ልጅ የማይወልዱ ይመስል አንደበት በሌለው ህፃን ላይ የሚፈርዱ ለልጆቻቸው ግፍን የሚያወርሱ
የኔ እናት ብቻሽን የቆምሽ መስሎሽ ነው እንከን ፈጣሪ ካንች ጋር ነበረ
አቤት የህዝቤ የመሀይምነት ጥግ አቤት የግፍ ብዛት
እንኳን አለፈልሽ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ
😢😢😢 ያረቢ በራኽመትህ ታረቀን አላህ
በየትስ ይታረቀን 😢😢😢
የምር ለመስማት ለራሱ እዴት ውስጤ ተይው ስሚው እያለኝ ጨርስኩት ከባድ ሲቃይ ነው ያሳለፍሽው ግን በዛው ልክ በጣም ጠካራ ነሽ ዛሬ ታሪክ ሆኖ አወራሽው መቸም የማይሽር ቁስል ነው አይዞሽ እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
የ5 ወር እርጉዝ ነኝ በጣም ከአቅሜ በላይ ነው ያስለቀሰችኝ ያሳዘነችኝ ደግሞ አሁን ያለችበትን እያየሁ መፅናናት ይሆነኛል ወይይይይ የኔ እህት
@@tessemamizer9907 ውሸት አትስሙ ወንድ ላይ ተነስተዋል ቡሽቲ ካልሆነ በስተቀር
ጌታ ሆይ ይቅር በለን፣ የልባችን ክፋት ወደር የለውም፣ እግዚአብሔር ሆይ መቼም መጥፎ ሰው አታድርገኝ አደራህን🙌💜 ሁሉም ሰው የማይናገረው የልብ ሚስጥር አለው😢🤕
ኦፎፎፎፎፎ የኔናት ያንቸሰ ባሰ እንኳንም እ /ር ታደገሸ ምክንያቱም በደለሸ እ ,ግ ብዙ ነዉ ራሰሸን በታጠፊ አሁን ባላወጣሸዉ እማ ያለፍሸበትም ሁሉ ጌታ ያያል ቀሪ ዘመነሸ ያለምለም ያደናል ኢየሱስ ለካ ሰዉ በዚህ ልክ ክፎ ነዉ 😢😢😢😢😢
Be strong my sister you can find your son you are coming in the right place.
ምስኪን እናቴ...በጣም ያሣዝናል...የትዳር መፍረስ ለልጆች ያለው ጣጣ...አቤት አቤት የባእድ አምልኮ ትውልዱ የሚከፍለው እዳ...እየሱስ ክርስቶስን ተቀበይ...እርሱ ባዶሽን ይሞላልሻል...ለሌላው እንድትተርፊ እና ህይወትሽ ትርጉም እንዲኖረው ይረዳሻል...ሌላ ሊያክምሽ የሚችል ነገር ከሠማይ በታች የለም.
May God heal all your pain in Jesus name Sis 💔❤ 😭😭😭
የኔ እናት መጨረስ አልቻልኩም አሁን ግን እባክሽ አታልቅሺ መከራሽን እግዚያብሄር ተመልክቷል፡፡
I have no word to say this is out of mind I can't stop crying 😭😭😭😭
አቤቱ ጌታሆይ ስንት አይነት ጉድ አለ
ምን አይነት ብርቱ ሴት ነሽ በስምአብ በውነት ባንቺ የተነሳ እግዚአብሔር አመሰገንኩት እኔ ያለህድሜየ ያለናት ያላባት በሰው ቤት ስንከራተት ምንም የከፋ ነገር ሳያጋጥመኝ መኖሬ ምን ያህል እግዚአብሔር አምላክ እንደረዳኝ አየሁ
ኢናሊላህ ምን አይነት የከፋ እድል ነው? ስታሳዝኚ
የኔናት ያማል አያዞሽ እህቴ ይገርማል
እህታችን የደረሰብሽ መከራ እንኳን ላንቺ ለእኛ ለአድማጮች እጅግ የሚዘገንን ነው።
ያን ሁሉ ችለሽ አልፈሽ ታሪክሽን ሳትሸፋፍኝ ስላካፈልሽን የጀግና ጀግና ብየሻለሁ። የብዙዎች እህቶቻችን ተምሳሌት ነሽ።
ተሸፋፍነው የነበሩ እንዲህ ዓይነት ቅስም ሰባሪና ኢሰብአዊ ድርጊቶች በአደባባይ ሲጋለጡ ሳይ እንኳንም ኢንተርኔት/ ዩቲዩብ ተፈጠረልን እላለሁ።
በምንችለው ሁሉ ከጎንሽ ነን።
ቸሩ አምላክ እንባሽን እንዲያብስልሽና እውነተኛ ፍርድ እንዲፈርድልሽ ጸሎቴ ነው።