የአፍሪካ መናገሻዋ ጎንደር/ The African Camelot Gondar

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 5

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ውድ ኢትዮጵያዊ ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሜንንን🎉🎉🎉

  • @ZdEthiotub
    @ZdEthiotub ปีที่แล้ว

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝዝት ይበላችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን እማማ ጎንደር የጀግኖች ሀገር

  • @elizebeth1790
    @elizebeth1790 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው ። አሁን ይህንን ታራክ ለማጥፋት አንዴ ቤተመቅደሷን አንዴ የጎንደርን ሕዝብን አንዼ የብራና መፅሐፍቶቻችንን አንዴ ደግሞ እርስ በእራሳችን ፍቅር አንድነትና አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ እንዳንባባል ሕብረት እንዳይኖረንና አንዱ ለአንዱ እንዳያስብ አድርገውናል ! ሆኖም ግን ምንም ቢሞክሩ እንኳን ሁሉንም ማዳከም አይችሉም።

  • @haylishhaylish-jp3yx
    @haylishhaylish-jp3yx ปีที่แล้ว

    Bertaln tenkaraw wondmachen

  • @ZdEthiotub
    @ZdEthiotub ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤እንዛመድ