ከፒያሳ እስከ አዘዞ - ከአዘዞ እስከ አራዳ ሙሉ ቪድዮ መስከረም 2015 GONDAR ETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 341

  • @natiman3333
    @natiman3333 2 ปีที่แล้ว +34

    ከአገሬ ከወጣው ይህው 7 አመት አለፈኝ የተባረከች ቅድስት አገር ማለት ጎንደር ነች የእውነት በጣም ነው የተናፈቃቹው ውዶች 🍀🌻🌹አገሬን ጁንታ ገሎት የለ አሁን ቀና ልትል ይመስላል ተመስገን በርቱ

  • @mesfinworku6066
    @mesfinworku6066 7 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ የ ጎንደር ልጅ አይደለሁም። ነግር ግን የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ያስተማረችኝ እንዲሁም መልካም ስነምግባርን በደንብ ያስተማረች እጅግ ድንቅ ከተማ ናት። ህዝቧ እጅግ ደግ ፣ ሰው አክባሪ እና ትሁት ናቸው። ስለዚህ ጎንደር ሁሌም ውስጤ ነች። እግዚአብሔር ሁሌም ሰላምን ያብዛላት። ህዝቦቿን ይጥብቅላት።❤❤❤❤❤❤❤

    • @Feker-p1j
      @Feker-p1j 17 วันที่ผ่านมา

      Amen

  • @hannagebremichel8906
    @hannagebremichel8906 2 ปีที่แล้ว +10

    ጎንደር የጀግና አገር ብቻ ሳይሆን ለካስ ምድረ ገነት አረንጋዴ ነው እግዜር ከፈቀደ አንድ ቀን እጎበኝዋለው

    • @MasaratJjjj
      @MasaratJjjj 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 2 ปีที่แล้ว +14

    እናመስግናለን ውብና ማራኪ የአርባ አራቱ ደብር የዜማ የሊቃውንት ሀገር እናታለም ጎንደር በአሻጋሪ ሁኘ ናፍቈቴን ተወጣሁ እግዚአብሔር ሰላምሽን አብዝቶ እንዲያድልሽ ተመኘሁ 💠🔶️🔷️♥️

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 2 ปีที่แล้ว +18

    ሙሉ ለሙሉ ባላቃትም በጣም ደስ እምትለኝ ሀገር ናት

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 ปีที่แล้ว +11

    ይህን ያቀረብክ ተባረክ የሰዉ ስሜት ገብቶሐል አመሠግናለሁ

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 2 ปีที่แล้ว +5

    ጎንደር ናፍቀሽኛል 😭😭😭😭😭ሰሞኑን ከች እላለሁ በእግዚአብሔር ፍቃድ ከዝ ምድር ስሚ ነው የምቀመጥብሽ ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ

  • @tadesseelias572
    @tadesseelias572 2 ปีที่แล้ว +12

    በ1969ዓ/ም ነው ከሀገሬ ከወጣሁ በጣም ተለውጧል አሁን ማን ያውቀኛል ብመጣ ግን በጣም ደስ ይላል።

    • @asterweldesilassie9109
      @asterweldesilassie9109 2 ปีที่แล้ว +5

      እረ እርሾው አይጠፋም welcome ደግሞ እምየ ጎንደር እንግዳ ለመቀበል 🇨🇬🙏

    • @bettyabdie6130
      @bettyabdie6130 2 ปีที่แล้ว +1

      Oyeee!!Beedget behbret gizie,,Oyeee! Pizza,arada,lilttenagework, wotobarko,,,and others oldest one are the same as they were,,but also a lot change,,but bihiarawi shay bet,armada,no yesudanu ful..hmmmm

    • @tadesseelias572
      @tadesseelias572 2 ปีที่แล้ว +2

      @@asterweldesilassie9109 እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እውነት ነው።

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 2 ปีที่แล้ว +4

      1969አ/ም እዉነት ነዉ ግን?ቢሆንም ጎደር ወገኗን አትርሣም እንኳን ሠዉ ምድራችን ያሥታዉሥሀል

    • @ወለተሥላሴ-የ4ሰ
      @ወለተሥላሴ-የ4ሰ 9 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ አይባልም ቤተሰብ እኮ ይህኔ ጭቀታቸው አይጠፋም የት ይሆን በማለት የልብ ቁስል ነው እሚሆንባቸው

  • @khelot
    @khelot 2 ปีที่แล้ว +21

    የኔ ጀግኖች በርቱልኝ ከጎናቹህ ነኝ ወንድማቹ🥰

    • @discoveryet2345
      @discoveryet2345  2 ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @zekarias998
    @zekarias998 2 ปีที่แล้ว +33

    ሳልጎበኘው የሚናፍቀኝ የጀግኖቹ ሀገር እምዬ ጎንደር ! ።
    እናመሰግናለን ።

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว +2

      ምን ችግር አለ ና እንጂ እኛ አለን ከጎንደር እስከ አብደራፊ ገደራፍ ሁመራ መተማ ጋላባት ሽህዲ እናስጎበኝህ አለን እሺ

    • @discoveryet2345
      @discoveryet2345  2 ปีที่แล้ว +1

      @@eyrusfeker4790 🥰🥰

    • @ahmedalmazmi9895
      @ahmedalmazmi9895 2 ปีที่แล้ว +1

      @@eyrusfeker4790 eyuye yet neshi meteman asaygni

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว

      @@ahmedalmazmi9895 ነይ እኔ ከስንጃ ሁመራ ወለል ባለ መንገድ የማስጎበኝሺ እህቴ

    • @ahmedalmazmi9895
      @ahmedalmazmi9895 2 ปีที่แล้ว

      Yikrta be misil neber yalkut kechalachu

  • @MekonnenH
    @MekonnenH ปีที่แล้ว +2

    ጎንደር የቴዎድሮስ ሀገር ጎንደር የጀግና ሀገር ጎንደር የቀለም አባቶች ሀገር💚💚💛💛❤❤️

  • @wefewofabelachewasefa
    @wefewofabelachewasefa ปีที่แล้ว +3

    ጎንደር እንደ ስማ ሰፊ ትልቅ አገርር ነች ሁሌ በታሪ በዘፈን ነበር ማውቃት ዛሬ ሳያት ፈጣሪ ለሕዝቧም ለእምድሯም ሰላምን ፍቅርን ለውጥን ያውርድላት ተባረክ ከሆሳዕና ደቡብ

  • @zomababey656
    @zomababey656 ปีที่แล้ว +2

    እናትዋ ጎንደር😭😭እዴት እደናፈቀችኝ ሰላምሽን ይመልስልን አማራዬ ሁላቹሁም ሰላም ሁኑልኝ❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰❤🥰

  • @almazwube3327
    @almazwube3327 2 ปีที่แล้ว +30

    አመስግናለሁ በጣም ደስ ያለኝ አገሬን ውቤቱ ጎንደርካላየሆት 14 አመትሆነኝ የፍቅር አገር ወገኔ የጎንደረ ስው ኑሩልኝአገሬችን ስላም ያድረግልን ፍጣሬ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @mesfin2525
      @mesfin2525 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም 14 አመቴ ካየኋት ውቢቷ ሃገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @goikhh298
    @goikhh298 2 ปีที่แล้ว +8

    ያምራል ያምራል የጎንደር ፍቅር አይጠገብ እድሜ ከሰጠን በቅርብ ቀን መጠን እንጎበኛታለን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @-gulo4210
    @-gulo4210 2 ปีที่แล้ว +9

    ጎንደር የኢትዮጵያ ራስ!

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว +7

    በነካ እጅ ከጎንደር ሁመራ አስጎብኘን በማርያም

  • @fetlemammo8759
    @fetlemammo8759 ปีที่แล้ว +3

    እጅህ ይባረክ ወንድምዓለም! 🙏🙏🙏
    ሰላምሽ ብዝት ይበል ጎንደርዬ! 💚💛❤

  • @mengisthumetekeya7659
    @mengisthumetekeya7659 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚኣብሔር ይስጣችሁ ያላየሁትን አዲሱን መንገድ ከማራኪ አዘዞ ያለውን ስላየሁት ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @emebetayalew9017
    @emebetayalew9017 2 ปีที่แล้ว +7

    እናታለም ጎንደር ሙቸ ነው የምወድሽ በዘጠኝ አመቴ አየሁ አገሪ ጎንደር ክፉሽን አልስማ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 2 ปีที่แล้ว +9

    ብዙ የጎንደር ስዎች እላችሁ በውጭ የምትኖሩ ኢንቬስት ብታደርጉ ታሳምሩታላችሁ ት / ቤት እና ሆስፒታል ብትስሩ ጥሩ ነው

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 2 ปีที่แล้ว +2

    መሻ አላህ ጎደር በጣም ታምራለች ልዩ ናት ወሎየ ነኚ ግን ኢንሻ አላህ ከስደት ስመለስ

  • @kushekussalikebo3750
    @kushekussalikebo3750 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ያላየሁት ክልል ከተማ ጎንደርና ባህርዳር ነበርኤረ ባህርዳርንም አሳየኝ ወንድሜ ተባረክልኝ ፖለቲካው ሲረጋጋ ሁለቱንም በአካል አያቸዋለው

  • @Wubalem-q6y
    @Wubalem-q6y 3 หลายเดือนก่อน +1

    Wedshalehu Gondar hagera❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgendemeke2314
    @temesgendemeke2314 2 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን ብዙ ትዝታዎች ትዝ አሉኝ ዛሬን አያርገውና

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 ปีที่แล้ว +1

    ግን እኮ እደስሞ ብዙ ነገር አልተሰራም ይቀራል የጥንት እደመሆኖ ብቻ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን 🤲

  • @tita-Nunu
    @tita-Nunu 2 ปีที่แล้ว +3

    ሁኑበት ጎንደሬዎቹ ቃላት የለኝም ዋውውውው ብያለው ዝንጥ ያለች በጣም ነው የምታምረው ውብ ሀገር የተባለችው ለካ በምክንያት ነው እናታለም ጎንደር "ስምሽ ካፌ አይጠፋም ጎንደር" የመሀረ ደገፋውን ዘፈን ጋበዝኳችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ
    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @hunegnawgetu9097
    @hunegnawgetu9097 2 ปีที่แล้ว +5

    thank you very much guys for this vedio i left gonder 1996 almost 19 years this vedio make me cry I hope you will back other vedio thank you again thank you

  • @mtom1547
    @mtom1547 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ናፍቀሽኛል እናታለም ጎንደር ሁሌም ሰላም ሁኝልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @cucump2344
    @cucump2344 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘረኝነትን ለኢትዮጵያ በማስተማር የኢትዮጵያ ጠላት ማነው ጎጤኛ ጎንደሬ እስቲ ስህተታችሁን አምናችሁ ከጥፋት ታቀቡ
    ጎረቤታችሁ ጎጃምን እራሱ ለመነጣጠል ማይቆፍሩት አሸዋ የለም አሸዋው እየተናደባቸው ነውንጅማኮ ጎጃም አንሶ ቢያዩ እንቅልፍ ይወስዳቸው ነበር የጎጃም ልጅ የበላይ ልጅ ከማንም አዝማሪ ጋር አይወዳደርም ቢበልጥ እንጅ አያንስም

  • @startnewlife-y3o
    @startnewlife-y3o 4 หลายเดือนก่อน +1

    Aye gonderye torenetu endet eyaderegesh new?❤🎉❤😂

  • @tube2611
    @tube2611 2 ปีที่แล้ว +11

    እኔ ወሎ ሁኘ ጎንደርን ሳላይ ስደት በመጣተ ሁሌም ያበሳጨኛን ወላሂ

    • @ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ
      @ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ 2 ปีที่แล้ว +2

      በስላም ተመለሽ እኔ እቀበልሻለሁ

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 2 ปีที่แล้ว +1

      ችግር የለም ትመጫለሽ አለነልሺ

    • @matadelmatadel6815
      @matadelmatadel6815 2 ปีที่แล้ว +2

      በቻ አች በሰላም ተመለሽ እጅ ታያለሽ ውዴ

  • @سميرهسميره-ح2ص
    @سميرهسميره-ح2ص 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ወገኖቼ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Ddfff-m2m
    @Ddfff-m2m 2 ปีที่แล้ว +7

    ይልመድ ባችሁ በጣም እጅግ ጥሩ ነው
    በተለያየ ሀገራት ውስጥ እንዲህ አይነቶችን ቪዲዮ የሀገራቸውን ሁኒታ ያሳያሉ ይህም ለቱሪስት በጣም እጅግ ጥሩ ነው እና በኢትዮጵያም እንድዚህ መጅመሩ መልካም ነው ቀጥሉበት ድስ ይላል
    ለምሳሌ እኔ ኢትዮጵያዊ ብሆንም ጎንድርን በዘፍን እና በስዎች ሲነገር ነው የምስማው እንጂ ቦታው ምን እንድሚመስል አላውቅም ነበር እናም ቆንጆ ጅማሮ ነው እንድ እኔ በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምርጥ ትውውቅ ነው እኔም በቅርቡ ክስራ ባልድርቦቼ ጋር ባለ ታሪክን ጎንድር ሀገሬን ጎበኛለሁ ከ40 በኋላ በረቱ። ስለ አስጎበኘ ኽን እናመስግናለን

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank You for your service 🇧🇴👍🙏🇧🇴❤️ I love Gonder it is so beautiful 😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @beletuburka8919
    @beletuburka8919 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል እንግዳ ተቀባይ ተበልቶ የሚጠገብ የማይመስለው ህዝብ ምርጥ ሀገር እድሜ ከሰጠን ደግመን እንመጣለን እናመሰግናለን በትዝታ ስላሳያችሁን መልካም ቀን

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 2 ปีที่แล้ว +1

      ነይ አለንልሽ ብቻ አንቺ መምጣት ነዉ የሚጠበቅብሽ

  • @betulaabeselom9398
    @betulaabeselom9398 2 ปีที่แล้ว +14

    ህዝቡን አስተውላችሁ እዩት እስኪ
    ወይ ወደ ቤተ ክርስቲያን እየሄደ ወይ ከቤተክርስቲያን አስቀድሶ እየወጣ እግዚአብሔር ጸሎታችሁ ን ይሰማ
    ክፉአችሁን አያሰማን

    • @HanaHttt
      @HanaHttt 2 หลายเดือนก่อน

      ጎደር እኮ ነዉ ሠዉየዉ ምን ይደንቃል ጎበዞች ናቸዉ ለጾለት

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር የበለጠ እንድትሰሩ እውቀትና ጥበቡን ይግለጥላችሁ ተባረኩ ጎንደር ሀገሬ ኑሪልኝ።💚💛💗

  • @addisneger1356
    @addisneger1356 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደዚህ እያስተዋወቃችሁ ከተማዋን እንድትለማና አዳዲስ ኢቨተሮች እንዲመጡ ጋብዙ ልማቱ እንዲፋመጠን ።ለራስህ ክልል መጣር ያለብህ እራስህ ነህ ።

  • @rosemantegbosh920
    @rosemantegbosh920 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም እናመሰግናለን💚💛❤️

  • @yohannesseyoum4249
    @yohannesseyoum4249 2 ปีที่แล้ว +8

    Gonder the SPRIT & GLUE of Ethiopia, as always it's on the side of justice & truth.

  • @shimelstefera
    @shimelstefera ปีที่แล้ว +2

    ጎንደር ጎንደር ላንዲት ኢትዮጵያ ዋልታና ማገር ተብላለች እኮ ይህ ሙዚቃ ላቀረባችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን !!!

  • @ሰብለጎንደሪዋ
    @ሰብለጎንደሪዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ከመጀመሪያው እስከ መጭረሻው እያለቀስኩ ነው ያየውት የሆነ ስሜት ተሰማኝ
    ግን ከአማኑኤል ቀጣይ አቡነሀራ ቤተክርስቲያ አለ ስትጠቅሰው አለፍክ ቢቻል ጅምሩን ለማስጨረስ ብነስተባብር በጣም ደስ ይለኛል ከመሰረቱ ጀምሮ ስለማውቀው ያሳዝናኛል ሳስብ ስለሱ

  • @yolafto7045
    @yolafto7045 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃላትየለኝም በጣም ነው ወደሃላ የተመለስኩት የልጅነት ትዝታየ እምዬ ጎንደር . ት/ቤቴን ፈለገ አብዮትን ባይ ደግሞ እባካችሁ❤ እወዳችሃለሁ ኑሩልኝ ክበሩልኝ🎉

  • @AnmutAbebeShiferaw
    @AnmutAbebeShiferaw 7 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ ጎንደር እና አዘዞ በጣም ናፍቀሽኛል። አመጣልሻለሁ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከገባሁ አራት ወር ሆነኝ እንደዋዛ ኑሪልኝ ካንች የሚደርስ የለም በእውነት።

  • @selamawitfentie5612
    @selamawitfentie5612 2 ปีที่แล้ว +7

    Betam gobez My Dear Friend Selamu And Ur Team We exepecting More Content from this channel any way u guys on the right track💐💪🙏

  • @alexfentaw7328
    @alexfentaw7328 2 ปีที่แล้ว +5

    Gondar, the mother of patriots and history. I love Gondar.

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck 2 ปีที่แล้ว +11

    እናመሰግናለን ከልብ ዛሬ ብቻ 20 ሰው ሸር አረጌው ነው ያደርኩ በመቀጠል ደግሞ የሰፈሩ እየገባቹ አንዳንድ ሰፈሮችን ሙሉውን አካባቢ ብታቀርብልን መልካም ነው በርቱ

    • @shalommi12youtube98
      @shalommi12youtube98 2 ปีที่แล้ว +1

      ቻናሊን ተቀላቀሉ በዚህ ሁሉት ሳምንት ጎንደር እገባለሁ ያደኩበትን ጎንደር አስጎበኛችኋለሁ

  • @semiccell6821
    @semiccell6821 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም በጣም ያምራል ጎንደር ምርጥ አገር

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 2 ปีที่แล้ว +8

    መልካም፡ሥራ፡ነው።
    ቀጥሉበት!!

  • @אימונהאימונה
    @אימונהאימונה 2 ปีที่แล้ว +4

    ጎንደርዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ ปีที่แล้ว +2

    እኔ የጭልጋ ልጅ ነኝ ወመዶቼን ካየኋቸው 10አመት ድምፃቸውን መስማት ካቆምኩ ደሞ 3አመት ሆነኝ ስልካቸውን ይዤ አልመጣሁም ጠፋብኝ በጣም ናፍቀዉኛል እነሱም ይሄኔ ጠፍቼባቸው አለሁ እጅ ዝም አይሉም አውቃቸዋለሁ

    • @ወለተሥላሴ-የ4ሰ
      @ወለተሥላሴ-የ4ሰ ปีที่แล้ว

      በሰላም እዬኖሩ ቤተሰብን ማስጨነቅ ጥሩ አይደለም Facebook ላይ የጭልጋ ልጆችን ታገኛለሽ ቤተሰብም በዛው ይገኙልሻል

  • @Shaklama
    @Shaklama 4 หลายเดือนก่อน

    በስደት ያለነዉ ናፍቆናል ሀገራችን ሰላምሽ ይመለስ ጎንደርየ❤❤❤

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 5 หลายเดือนก่อน

    የጀግና የሀይማኖት የታሪክ ማህደር ጎንደር ናፍቀሽኝ ሀገሬ❤❤🎉🎉

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 ปีที่แล้ว +1

    የጀግኖች መፍለቂያ ወንዱ እንዳበሣ ሤቱ እንደነብር ጎደር መንታ መንታ ትዉለድ ሀገሬ ጎደር ኢትዮጵያ ምን ልሁን በናፍቆት ሠፍሠፍ አልኩልሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዞሮ ዞሮ መግቢያ በሬ

  • @jhfh9212
    @jhfh9212 2 ปีที่แล้ว +5

    የጀግና ሀገር መሸአሏሕ

  • @elizabethmersha2994
    @elizabethmersha2994 2 ปีที่แล้ว +4

    I can’t wait I am coming back January ? I am count the day .

    • @tigist1146
      @tigist1146 2 ปีที่แล้ว +1

      Me too I will be there for temket.

  • @MahiMahi-pf7lw
    @MahiMahi-pf7lw ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ነፈቀኝ እናታለም ጎንደር 😢😢😢😢 እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @አሊያ
    @አሊያ 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤የዳልክሀገር ይናፍቀኛል ሳላቀው ፡፡ እኔ ወሎየነኝ ጎዴር ትልቅ እማይረሳ ትዝታ አለኝ ፡ስለጎዴር በሰማሁ ቁጥር አለቅሳለሁ በጥፋቴ ተለያየን ምርጡ ጎዴሪ ኑርበል😢😢😢

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም እናመሰግናለን ሰብሰብ ብለን ነው ያየነው ይልመድባችሁ በርቱ ብዙ ያላየኋቸዉ ቦታዎችን ስላሳያችሁን ደስ ብሎናል ወደ ብልኮና ወለቃ አንገረብን ብታስጎበኝን አዲሳለምና ክፍሌ ዳዲ የሰሩትን አቦ ቤተክርስትያንን እንዲሁም ደብረብርሃን ስላሴን

  • @arsemakidist642
    @arsemakidist642 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ ዉይ ናፍቆቴን በእንባ እየገለጽኩ ነዉ ደርሽ ከመጣሁ ድፍን 6 ወሬ ነዉ ገና 6ወር ይቀረኛል አመት ካለፈኝ ያመኛል ስስቴ አገሬ ክፉሽን አልስማ

  • @nopenot4058
    @nopenot4058 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks you took me 40 years back the place part of my life growing till 1974 EC am coming Gondar.

  • @selamawitworku1579
    @selamawitworku1579 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ጎንደርየ የቴድሮስ ሀገር ውድድድድድድድድድ

  • @aboleb7393
    @aboleb7393 2 ปีที่แล้ว +4

    I looked the vedio from the beginning to the ending. Please learn from Bahirdar city and improve the streets. I didn't see half of my expectation from the development of the city. Gondar needs good infrastructure. Thank you the channal for inviting this vedio.

    • @hannabelachew101
      @hannabelachew101 2 ปีที่แล้ว

      Only you can see some new buildings.,just dust no new roads till now that build when Queen Elisabeth|| came to visit Gonder 60 years a go . Beautiful old city Going behind,

    • @aboleb7393
      @aboleb7393 2 ปีที่แล้ว

      @@hannabelachew101
      You are right Hanna, It is sad. Most buildings were constructed by Italian. Those Italian buildings are still used for offices. Most streets are dust and curved.
      Gondar needs good infrastructure such as more hospitals, universities, stadium, wide streets, industries, green area (parks), etc

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 2 ปีที่แล้ว +6

    ጎደር ጎደር የጀግኖች አገር ደጉ ህዝብ 🙏🙏🙏

    • @anbutaadamu9761
      @anbutaadamu9761 2 ปีที่แล้ว

      MRety kgooo

    • @cucump2344
      @cucump2344 5 หลายเดือนก่อน

      አስመሳይ ህዝብ የዘረኛ መዳረሻ

  • @አማራ-ረ3ለ
    @አማራ-ረ3ለ ปีที่แล้ว

    ይገርማል ጎንደር ተወልጀ አድጌአለሁ ከአርባ አመት በላይ ነው እድሜየ እየኖርኩባት ትናፍቀኛለች እምየ ጎንደር

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎንደርዬን ስላየኋት ደስ ብሎኛል💕🙏

  • @pawulosworku-jt8gf
    @pawulosworku-jt8gf ปีที่แล้ว +1

    ጎንደርየ ከተለየውሽ 21አመት አለፈኝ ውዷ ሀገሬ እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @marioramos5930
    @marioramos5930 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks , Gondar has changed a lot !!!! Thanks again , your video has refreshed my memory.

  • @kalfikr5522
    @kalfikr5522 2 ปีที่แล้ว +2

    keretsawun ke seat akababy btadergyw degmo yabede nw coz direct sun light kale tnsh yaschegral Thanks wendmalem!

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 2 ปีที่แล้ว

    ግብርና ዮሀንስ አከባቢ ነበር ሰፈሬ የእውነት አለቀስኩ ሳየው ሰፈሬን የሆስፒታሉ መንገድ ማለቁንም አየን ደስ ብሎኛል ስትመለስ ግን የሰፈሩን ስም አላስገባህም በሽዋ ዳቦ መንገድ

  • @zenawzelalem5038
    @zenawzelalem5038 ปีที่แล้ว

    በደስታ ነው ያዳመጥኩት አመሰግን አለሁ ቀብራራው ጎወደሬ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 ปีที่แล้ว +1

    I'm Ethiopian North East West South Ethiopia.totaly I am pure Ethioian north East West South.Ethiopia she is my first mom.I Love my mom Ethioia.what ever Ethiopian's Thank you.

  • @arayakassaye
    @arayakassaye 2 ปีที่แล้ว +3

    Thanks for your time and kindness
    To show us a beautiful picture about beloved Gondar, be blessed, there is a potential for grwith and change , I expect Gondar city planner they will do that, thanks again beloved ethiopian. Family blessing
    Respectfully.
    DR.ARAYA KASSAYE

  • @NahomMan-l8k
    @NahomMan-l8k 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ይለያል ከወጣሁ ሶስት አመት ሆኖኛል ዛሬ ግን የምር ጎንደር የገባሁ ያክ እንዲሰማኝ ነው ያረከኝ ላመር ጌየር አካባቢ ስትደርስ 51:21 አውርደኝ ልልክ ነበር

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 2 ปีที่แล้ว +4

    አዘዞየ ናፈቅሽኝ

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 2 ปีที่แล้ว +1

    እንግዳ መጦብኝ ያዉም የጎደር ሠዉ ያለ ጤፍ እንጀራ ካለእርጎ ማይቀምሠዉ ዉድድ ሀገሬ ጎደር የጀግኖች መፍለቂያ

  • @asterweldesilassie9109
    @asterweldesilassie9109 2 ปีที่แล้ว

    እማ የፆለት የሙህራን የጀግኖች ሃገር ክፉሽን አልስማ ❤️🇨🇬🙏ንፍቅ😢

  • @tewodrosyihune31
    @tewodrosyihune31 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ እናመሰግናለን በጣም ነው ደስያለኝ

  • @henokr9021
    @henokr9021 2 ปีที่แล้ว +3

    good work bro ,....tnx ......i missed gondereyeeeeeeeeee

  • @ወለተሥላሴ-የ4ሰ
    @ወለተሥላሴ-የ4ሰ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን የሰውን ናፍቆቱ እንዴት ተረዳችሁ የጊዜ ቀጠሮ ልቤን እያደሰው ሙል ደስተኛ እመላለሁ ለሰው ወለላይቱ ሀገሬ ስላች ሲነሳ ሆዴን እዬባሰው🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @kasawuyiheyis1578
    @kasawuyiheyis1578 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት አመሠግናለሁ በአካል ያየውት ነው የመሰለኝ ቦታዎ አልጠፋኝም የሚገረም ሚሞሪነው ቀሀ ግን በጣም ናፈቀሸኛል ቤቴ ኮ ከሱ ነው እግዚአብሔር ሆይ ሁሌም ሀገራችንን ጠብቅልን በሰላም መልሰን አሜን

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 2 ปีที่แล้ว +1

    እምዬ ጎንደር ከአንቺ ከተለዬዎ 13ኛ ዓመቴን ልደፍን ነው‼️😍

  • @bigbosstube7952
    @bigbosstube7952 2 ปีที่แล้ว +2

    Owww it's amazing guys 🥰 Really ene ke ke gonder weteche Us kegbahu. Almost 5 month lihonge new but hulum negr new yenafekg. 👏👏 It's good job. Thank you guys... Miss you 🥰🥰🥰

  • @Fasiltessema-uy5kg
    @Fasiltessema-uy5kg ปีที่แล้ว

    ሀገሬ 😢ትዝታየ ጎንደርየ ናፍቆትሽ ከባድ ነው ❤️❤️❤️

  • @muluyeasnake5566
    @muluyeasnake5566 2 ปีที่แล้ว +1

    እምዬ ጎንደር !
    እናመሰግናለን ።

  • @Boss-jc6qj
    @Boss-jc6qj 2 ปีที่แล้ว +2

    በተለይ ጎንደረኝ ሙዚቃ በትጨምርበት እንዴት እንደሚያምር

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 ปีที่แล้ว

    ሳላይሽ የምትናፈቂ የቅዱሳን ሀገር! እናመሰግናለን!

  • @דסהירדאו
    @דסהירדאו ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግን አለን ጎንደር ውብ ሀገርን ስላሳየኽን

  • @kevbebewgebrie2404
    @kevbebewgebrie2404 2 ปีที่แล้ว

    ጎንድር ምርጥ እና ውብ አገረ ጎንደረ ናት

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 2 ปีที่แล้ว +1

    ፋሲል ግንብ ስትደርሱ ወደ ቀኝ ታጥፋችው ስትገቡ ትልቅ ታሪክ ያለው ሰፈር ታገኛላችው 11 ቀበሌ ይባላላል እየ ሰፈር የፋሲል ግንብ እና ጃንተከል ዋርካ አካል ነው ቅርስ ነው ታሪካዊ ቤቶች ይበዙበታል ብዙ ቱሪስቶች ይጎበኙታል በጠቅላላ የጎንደር የስልጣኔ ቀደምት ሰፈር ነው በደንብ ብታስጎበኙን መልካም ነው

  • @selamltube337
    @selamltube337 ปีที่แล้ว

    መኪናው ውስጥ ያለው ያክል ነው የተሰማኝ ጎንደርየ❤❤❤

  • @dynamicsoccer3144
    @dynamicsoccer3144 2 ปีที่แล้ว +2

    Arif nw ግን አንዳንድ ቦታዎች ላይ ካሜራውን ብታዞረው የተሻለ ነበር
    straight መሆኑ እንዳለ ሁኖ
    anyways yimch 👍👍👍👍

  • @hana967
    @hana967 2 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን እናመሰግናለን እናታለም ጎንደር ሁሌም ለምልሚልኝ ሀገሬ እናቴ

  • @abdusalah9683
    @abdusalah9683 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እናታለም ጎንደር ሰፈሬን፣ትቤቴ፣ወንዜን፣ተራራውሽንተረሩ ያደግንበት

  • @sbdy4509
    @sbdy4509 ปีที่แล้ว +1

    GRC😊❤❤

  • @mihrettefera3001
    @mihrettefera3001 ปีที่แล้ว

    አገሬ በጣም ናፍቃኝ ነበር በጣም አመሰግናለሁ

  • @banchidagnew4271
    @banchidagnew4271 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ እጅግ ያስደስታል

  • @getnetkasie1519
    @getnetkasie1519 6 หลายเดือนก่อน

    ጎንደር የደጋጎቹ አገር የጀግና መፍለቂያ I missed Gondar የትዉልድ ስፈሬን ቤቴን ስላሳየህኝ በጣም አመስግናለሁ thank you