Awtar Tv - Berry - Kemin Netsa Liwta Full Album -| ቤሪ - ከምን ነፃ ልውጣ ሙሉ አልበም New Ethiopian Music 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 26

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 ปีที่แล้ว +24

    የኤልያስ ስራ ዘመን አይሽሬ ናቸው ስንል በምክነያት ነው ማነው እደኔ ደጋግሞ ይህንን አልበም ያዳመጠው?

  • @eastafrica5078
    @eastafrica5078 2 ปีที่แล้ว +6

    የኤልያስ መልካ ድንቅ ጥበብ 👌

  • @imadhassen9183
    @imadhassen9183 2 ปีที่แล้ว +3

    Track 4. Blues with Ethiopian taste. Elias Melka is extra ordinary.

  • @reflection_pq2923
    @reflection_pq2923 2 หลายเดือนก่อน +3

    Best album that I've been invited so far. Mercy & Truth number 1

  • @peacelove5562
    @peacelove5562 2 ปีที่แล้ว +3

    እስካሁን እንዴት አልሰማሁትም? ምን ሆኜ ነው ግን?? ሁሉንም ወድጀዋለው::
    ደጋግሜ በሰማሁት ቁጥር ይበልጥ እየወደድኩት ነውና በዚህ ስራ ላይ የተሳተፉትን ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ::

  • @AbinetMekonnen-h4j
    @AbinetMekonnen-h4j 6 หลายเดือนก่อน +3

    Anazing album. Elias Melka thank you for this timeless piece. RIP Brother

  • @bereketbereket5186
    @bereketbereket5186 2 ปีที่แล้ว +4

    ደጋግሜ ያዳመጥኩት አልበም

  • @bemnetamogne1550
    @bemnetamogne1550 2 ปีที่แล้ว +9

    The most underrated album

  • @melakekedir8522
    @melakekedir8522 ปีที่แล้ว +2

    ኤልያስ መልካን ሳላውቀው ላቀናባሪው ያጨበጨብኩለት አልበም!!!

  • @tegaKifle
    @tegaKifle 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመን ተሻጋሪ አልበም ኤሉ ቤሪ እናመሰግናለን❤

  • @esubearchsami1003
    @esubearchsami1003 2 หลายเดือนก่อน

    how wonderful elias hero🎉🎉🎉

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.6215 2 ปีที่แล้ว +1

    Untimely produced brilliant album from the one and only Elias Melka and Berry

  • @Yosi-xv7sv
    @Yosi-xv7sv 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወደው ዘፈን

  • @yohanesa7728
    @yohanesa7728 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful voice with great music! Luv it…!!!

  • @abenezershiferaw5971
    @abenezershiferaw5971 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ንጉሱ ኤሊያስ ጠቢብ እኮ ነህ አንተ የሙዚቃ ሊቅ

  • @addisituaethiopia9637
    @addisituaethiopia9637 2 ปีที่แล้ว +1

    Elias Melka🙏🙏🙏

  • @kibruDemekeT
    @kibruDemekeT 2 ปีที่แล้ว +7

    ርእሶቹን እንኳ በትክክል ብትጽፉ ምናለ?

    • @kenyanlove5615
      @kenyanlove5615 2 หลายเดือนก่อน

      አፋር ነህ እንዴ

  • @Osman-q5c
    @Osman-q5c 2 หลายเดือนก่อน

    የት ገባች ግን 😮

  • @TgZewdu-y1z
    @TgZewdu-y1z ปีที่แล้ว

    Elias Melka

  • @mogmen9170
    @mogmen9170 2 ปีที่แล้ว

    #Elias_Melka

  • @tube984
    @tube984 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤልያስ ብቻ።

  • @landofcradle-ethiopia9759
    @landofcradle-ethiopia9759 2 ปีที่แล้ว

    th-cam.com/video/YPfW9Gg92_A/w-d-xo.html አቤት የአገር ፍቅር!! ወታደሮች በ#ፀሐዬ ዮሐንስ ዘፈን አለቀሱ!

  • @FikruJoburg
    @FikruJoburg 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከመበዳት ነፃአ ውጪ

  • @mr.supernatural396
    @mr.supernatural396 2 ปีที่แล้ว

    It's annoying