ዶሮ ያስንቃል በተቀቀለ በተቀመመ በተጠበሰ እንቁላል ይሞክሩት ለየት ያለ የእንጀራ ፍርፍር ሞክራችሁት አታዉቁም | Ethiopian Food | Spicy Food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.พ. 2021
  • Etiopian Food Delcious Food Spicy Food Injera Firfir
    / yemrecipetube
    / yemrecipetube
    / yemrecipetube
    Music: www.bensound.com

ความคิดเห็น • 495

  • @yemiten
    @yemiten  3 ปีที่แล้ว +28

    አዲስ ቪዲዮ በ 48 ሰዓት የተጋገረ ዉብ አይናማ ለምለም እንጀራ በቀላል ዘዴ ግልፅ በሆነ ልኬት በየሚ ረስፒ ለማየት ሊንኩን ይጫኑት th-cam.com/video/BjmW8yMNyVA/w-d-xo.html
    በእርግጠኝነት ይወዱታል 💯💯💯💯😍😍

    • @user-vp5qw6rm8e
      @user-vp5qw6rm8e 3 ปีที่แล้ว +1

      ዋው ደስሲል ያምራል።

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍

    • @tube-rw3kh
      @tube-rw3kh 3 ปีที่แล้ว

      ዻማሪንይ ማረ

    • @tube-rw3kh
      @tube-rw3kh 3 ปีที่แล้ว +1

      masha Alah Bayalahu Ude

    • @aksbsbsbs
      @aksbsbsbs 3 ปีที่แล้ว +1

      Waw Betam yonatale sereche Ekemsewalehu Enmsegenalene

  • @user-yr3ey3wm4v
    @user-yr3ey3wm4v 3 ปีที่แล้ว +130

    በዚህ አይነት አሰራር የትም አይቼ አላውቅም እንቁላሉ ነጭ እንዳይሆን እና ለጣእሙ ጥሩ ዘዴ እዉነትም ዶሮ ያስንቃል ለቅዳሜ ቁርስ እሞክረዋለሁ አዲስ ነገር ስላሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ !!!

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

    • @user-iz1ct1rf1m
      @user-iz1ct1rf1m 3 ปีที่แล้ว +6

      @@yemiten ዋው ብያለሁ በጣም ቆንጆ ፍርፍር እኔማ ምራቄን እየዋጥኩ ነው የጨረስኩት አንደኛ ♥♥♥♥♥💚💚💚👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      @@user-iz1ct1rf1m በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏😍

    • @aserwasdre316
      @aserwasdre316 3 ปีที่แล้ว

      @@user-iz1ct1rf1m ذ

    • @user-vk1uu6bl7t
      @user-vk1uu6bl7t 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ሞየ ይህ ነው

  • @yemiten
    @yemiten  3 ปีที่แล้ว +17

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ፣ ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌 ለምታደርጉልኝ ማበረታቻና ድጋፍ ከልብ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍

    • @hulegebmedia4915
      @hulegebmedia4915 3 ปีที่แล้ว

      መከለሻ ቅመም ማለት የምን ቅመም ነው

  • @salamsalam4921
    @salamsalam4921 ปีที่แล้ว +1

    ነገ በጧት እሰረዋለሁ ከተመቸኝ ድጋሚ ኮሜት አደረጋለው እጂሸ ይባረክ ❤

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 ปีที่แล้ว +6

    የሚዬየሚያስጎመጅ ፍርፍር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን የተባረከ ይሁን ላይክ

  • @user-ji2ix2qh7y
    @user-ji2ix2qh7y 3 ปีที่แล้ว +35

    እንደው መቸ ነው በቤቴ የፈለገኝን ተባሌጋ ሰርቼ እምበለው

    • @historicalethiovideos3333
      @historicalethiovideos3333 ปีที่แล้ว +1

      እንጋባ፣ አግቢኝ

    • @zenat6033
      @zenat6033 4 หลายเดือนก่อน

      Insha alah adiqen welahi inem mignote isunew

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ እኔም❤❤❤❤

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 3 วันที่ผ่านมา

      @@historicalethiovideos3333set setn yagbal inde ehte set khonsh neseha gbi wod egziyabher temshi esu yiwodshal tbarki

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว +4

    እጅሽ ይባረክ ለየት ያለ አሰራር ነው😋👌share

  • @storgekitchen8539
    @storgekitchen8539 3 ปีที่แล้ว +9

    It looks delicious 😋
    Thanks for sharing this wonderful recipe 👍👍👍

  • @kidesteromo6772
    @kidesteromo6772 3 ปีที่แล้ว +2

    It’s so beautiful and delicious with quality!!! Great work too. Keep up going 👍

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ልዩ ነው እንደ ሁልግዜው ጤናማ የሆነ አሰራር የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ👌👏 ሼር

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @user-tw6ex8bt5z
    @user-tw6ex8bt5z 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆጆ ፍርፍር ነዉ በኡነት እጂሽ ይባረክ

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you for sharing ጎበዝ በጣም ልዩ ነው 👍🥰❤️ሼር

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @obaidobaid850
    @obaidobaid850 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምለዚህቤት ዋዉዉዉ በጣምደስይላል ተባረኪ ባለሞያነሽበጣም

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +5

    አንደኛ እኔ የፍርፍር እፍቃሪ ነኝ እንዴት እንደሚያምር በርቺ የኔ እህት 🥰🥰

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 ปีที่แล้ว +27

    የኒ ውድ በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነው 👍
    ባለሙያ ተባረኪልኝ 💖💖💖💖🙏

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

    • @AliAli-zh8lr
      @AliAli-zh8lr ปีที่แล้ว +1

      wao የኒ ውድ

  • @user-hy4yk8iq8j
    @user-hy4yk8iq8j 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውው እጅሽ ይባርክ እህቴ ተባረኪ 😍😍😍😍😍ምርጥ ምግብ

  • @bithiaheliudb818
    @bithiaheliudb818 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አንደኛ ነሽ ጣፋጭ ነው ወድጄዋለሁ😍😋

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው ሁሉ የምትሰሪው ሁሉ ቆንጆ ነው

  • @meseretwassihun7870
    @meseretwassihun7870 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚጣፍጠው እናመሰግናለን

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እህቴ በርቻ

  • @serkaddistube8417
    @serkaddistube8417 3 ปีที่แล้ว +1

    It looks delicious👌thankyou for sharing👍👍👍

  • @samera6848
    @samera6848 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በጣም ሀረፍ አሠራር ነው በርች

  • @ethiodangbduie2942
    @ethiodangbduie2942 3 ปีที่แล้ว

    ሳላፈጥን ያየሁት ነዉ ያምራል እሞክራዋለሁ

  • @achutube1688
    @achutube1688 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ በጣም ደስ የሜልን አሰራር ነው ዋው ዋው ዋው ነው

  • @simantineescuisine5624
    @simantineescuisine5624 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful sharing dear friend..... Looking delicious.... Mouth watering recipe..... Good morning dear...🤝👈🙏😍💐.. Have a blessed day dear

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 ปีที่แล้ว +2

    የምዬ ለየት ያለ አሰራር ነው ሲያምር ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ👍👍😍

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @belayneshbelaynesh8000
    @belayneshbelaynesh8000 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +3

    የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ🙏❤👍

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 ปีที่แล้ว +10

    ቆንጆ የፍስክ ምግብ ነው።ባለሞያ ነሽ።እጆችሽ ይባረኩ።

  • @tadessetiegist5793
    @tadessetiegist5793 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ባለሙያ ልምክር

  • @user-dw3qc4qm7x
    @user-dw3qc4qm7x หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @user-wt1yv8tf4x
    @user-wt1yv8tf4x 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ የኢትዮጲያ ምግብእዴውሀ ነውየጠማኝ

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 3 ปีที่แล้ว

    በስም አብ በፆም በጣም ነው የሚያስጎመጀው
    እናመሰግናለ የሚ

  • @user-ti4kh3tf5i
    @user-ti4kh3tf5i ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ አችን የወለደይ ትባረክ የኔ እቁ ሴት💓💓💓💓💓

  • @meriamsemere936
    @meriamsemere936 3 ปีที่แล้ว +1

    Woooo ሲያምር ነገ እሰራዋለው

  • @unify9481
    @unify9481 3 ปีที่แล้ว +8

    "ወርቅ ነሽ" ብዬሻለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @jklmnk9596
      @jklmnk9596 3 ปีที่แล้ว +1

      Terat yalat bale muyategna ena Gobez temari set betam adenaki negn

  • @yordanoskidane5394
    @yordanoskidane5394 3 ปีที่แล้ว +1

    Just....wow.
    I Love it.

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ጊዜ ቆጣቢ ደሮ በጣም ያምራል ያስጎመጃል እሚያሳዝነው ዛሬ ቀድሜ ቁርሴን በልቻለሁ ለምሳ እማይቀር ነው እናመሰግናለን የሚዬ ‼️💯💕ሼር

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      ምሳዬ ሞክሪዉ በጣም ትወጅዋለሽ 👍በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว +4

    የሚዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር አሰራር እጅሽ ይባረክ🥰👌👍

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @wagayedesalegh4501
    @wagayedesalegh4501 2 ปีที่แล้ว

    ሲያምር እናመሰግናለን

  • @tigistibekele8038
    @tigistibekele8038 2 ปีที่แล้ว

    ውውውውው ሙያ ካጎራበት ነው ባርቺ 😍😍👍👍👍👍😜

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ ፍርፍር ውዴ ይመችሸ ብቅ በይ🌟👏🙏

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚያምርና የሚያስጎመዥ ፍርፍር😋😋

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @anoali8112
    @anoali8112 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ የኔ ቆንጆ በጣም ኣርፊ ነዉ በርች

  • @greatjordan7526
    @greatjordan7526 3 ปีที่แล้ว +1

    Looks delicious thank you 🙏

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ነው በጣም ምርጥ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን❤🙏👍👍

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @user-df8gm3hl1d
    @user-df8gm3hl1d 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ደስየሚልነዉ ማሻአላህ👍👍👍👍👍

  • @user-pl4hn2pj2z
    @user-pl4hn2pj2z 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው በርች❤️❤️❤️❤️

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ይሄን የመሰለ ፍርፍር እንዴት አመለጠኝ በጣም ቆንጆ እሚያምር ፍርፍር የሚየ😍👌ሼር

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @nuraynin
    @nuraynin 3 ปีที่แล้ว

    እውነትም ዶሮ ለምኔ በርቺ ስራዎችሽ በጣም ጥሩ ናቸው

  • @yohannesyitbarek1356
    @yohannesyitbarek1356 3 ปีที่แล้ว +3

    You are the most eloquent speaker and the best chef, dear sister. Thanks a lot for sharing your golden ideas to your people far home. Great deed and great job sister. Thank's again and may God bless you.💚💛🧡

    • @yemiten
      @yemiten  2 ปีที่แล้ว

      Amen !!! Many many thanks my dear !!!

  • @siham4848
    @siham4848 3 ปีที่แล้ว +1

    It's look delicious I like it thank you for this video

  • @user-bs6ji9vb2s
    @user-bs6ji9vb2s 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆጆነው አሪፍአሠራርነው ኢቶ ሥገባአ ፈረፍረዋለሁእዝህማ ቂቤና ኮሮሪማየለምጅ ቀላልነበር

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚዬ ዋው ቁሌቱ እራሱ ቆንጆ ነው የዶሮ ቁሌት በይው ቆንጆ አሰራር ነው ያሚ🥰❤❤ሼር

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @yousefyousef8360
    @yousefyousef8360 3 ปีที่แล้ว +2

    እጂሽ ይባረክ

  • @eluka6294
    @eluka6294 2 ปีที่แล้ว

    በጣምቆንጆ አሰራር ነው በጣም ነው የምናመሰግነው ሁል ጊዜ ስትሰሪ መጥበሻሽም ሆነ ድስቶችሽ አይዙም እኔ የምወደው ሲልቨር ደስት ነው ግን የቱንም አይነት ብገዛ እንደአንቺ የማይዝ አይደለም እባክሽ የድስትሽን ስም እና ብራንድ ሼር አርጊን

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ፍርፍር የሚዬ የእንቁሉም ቆንጆ ዘዴ like like

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @user-nl3pv4rn9r
    @user-nl3pv4rn9r 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ያምራል 😊♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 3 ปีที่แล้ว +1

    Wowwww👍👍👍 thank you for sharing

  • @melkamugebrekidan1429
    @melkamugebrekidan1429 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እሪፍ ፍርፍር ነው ይመችሽ

  • @riima5804
    @riima5804 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ዐሪፍነው በርቺ

  • @user-pj9wl5cm5z
    @user-pj9wl5cm5z 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት እህታች በዐበጣም የሚያምር አሰራር ነዉ ዋዉዋዉ ቨጣምደሽ የሚአሰራር ነዉ እመሰግናለን እሽሽ ይይባክክ እህታችች

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ሲያምር በርቺ

  • @user-kh8zz5bv7e
    @user-kh8zz5bv7e 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ👍👍👍👍👍

  • @zuzu6899
    @zuzu6899 3 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያየነው ሰየው ማሻአላህነው በረች

  • @henarak6389
    @henarak6389 5 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በጣም ደሥ ይላል❤❤❤

  • @saralalagoshehebofromethio6509
    @saralalagoshehebofromethio6509 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክሻ የኔ ቆንጆ

  • @Samira-cn7lw
    @Samira-cn7lw 3 ปีที่แล้ว

    Wow testy food ,💋💋👏thanks dear...

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው በርቺ

  • @user-qq7yp5ki2b
    @user-qq7yp5ki2b 7 หลายเดือนก่อน

    ዋዉደስይላል እህቴበርቻፈጣሪይጠብቅሽ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነው ኤሚዬ😍🥰👍🥰ሼር

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @ephremgetachew6693
    @ephremgetachew6693 ปีที่แล้ว +1

    ቁርጥማት አይንካሽ እህቴ

  • @HabtamuMekete
    @HabtamuMekete 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያምራል❤

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚዬ እጅሸ ይባረክ ማሬ የሰራሽዉ ፍርፍር በጣም ነዉ የወደድኩትከለሩ የበርበሬዉቅላቱ ሲያምር ተባረኪልኝ ዉድድድድድድ በርቺልኝ

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      ነብዬዬ አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍 እኔም ዉድድድድ😍😍😍

  • @user-dk5on8wv4m
    @user-dk5on8wv4m 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባርክ አስራርሽ ያርካል

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ነው

  • @oumzki736
    @oumzki736 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 3 ปีที่แล้ว +1

    እንቁላሉን በዚህ መልኩ መጠቀምሽ እሪፍ ዘዴ ነው!!! እናመሰግናለን!!

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @zenatmohammad8946
    @zenatmohammad8946 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ ያምራል

  • @tighistikidane2846
    @tighistikidane2846 ปีที่แล้ว

    Wow በጣም ቆንጆ ነው

  • @hopolapos
    @hopolapos ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ነገ እሞክረዋለው

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 ปีที่แล้ว +7

    ምራቄን ዋጥ እውነትም ጆሮ ለምኔ 👌👌👍

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      ማኪዬ 😍 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @kedyetube4847
    @kedyetube4847 3 ปีที่แล้ว

    ኦኦ ማሻአሏህ ደሥ ሢል እጅሽ ይባረክ ሰብስክራይብ አደረኩሽ በርቺ ከተመቸሽ አቺም መልሺ

  • @mesayzelalem8172
    @mesayzelalem8172 2 หลายเดือนก่อน

    Wow new ejishe yebarek🌹🙏

  • @aidah832
    @aidah832 3 ปีที่แล้ว +5

    Yemiye you’re very creative I love this idea thank you

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much aidayeee my dear !!!!

  • @abudhabibaniyas9670
    @abudhabibaniyas9670 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @user-xv4xr6yt3s
    @user-xv4xr6yt3s 3 ปีที่แล้ว +1

    ምራቄን አስዋጥሽኝ እጅሽ ይባረክ

  • @fatimamuhammad1775
    @fatimamuhammad1775 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአልህ እድህአይነት አሰራርመቸምአይቸአላቅም እጂሽይባረክማማያ

  • @masimasimesi3318
    @masimasimesi3318 2 ปีที่แล้ว

    Bayee shagadhaa amalee akanumatii nuu barsisii wanii betuu oboletii too ♥

  • @Fatma-nr1rg
    @Fatma-nr1rg หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Masha Allah batem aref now marre barechi ❤❤🎉

  • @fahadalnabet558
    @fahadalnabet558 3 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍ እንዴት ያምራል

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 ปีที่แล้ว

    👏👏በረቺልን

  • @azmerabeklla1440
    @azmerabeklla1440 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አሁን አችን እያየሁ እሠራለሁ

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 ปีที่แล้ว

    እጀሽ ይባርክ በጣም አሰራር ነወ በርቺ ውዴ ቤተሰብ👌👌

    • @yemiten
      @yemiten  3 ปีที่แล้ว

      አሜን እሺ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 😍

  • @user-ve3ih3gw6z
    @user-ve3ih3gw6z 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ 👌👍👍👍👍

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 2 ปีที่แล้ว

    looks so easy, i had to try this ... one day .

  • @fatimamuhammad1775
    @fatimamuhammad1775 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽይባረክለየትያለፈፍርፍር

  • @user-ef1yg1pl6o
    @user-ef1yg1pl6o 7 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ.አሰራርነው ❤❤❤

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ 👍

  • @sitinahussen954
    @sitinahussen954 2 ปีที่แล้ว

    Look delicious 😋 good job 👍🏼