መንፈስ ቅዱስ እና ቤ/ክ | ልጅ ነህ #1 | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ส.ค. 2024
  • መንፈስ ቅዱስ እና ቤ/ክ | ልጅ ነህ #1 | Prophet Zenebe Girma | ትንቢታዊ መልዕክት | Halwot Emmanuel United Church

ความคิดเห็น • 161

  • @almazmogose1337
    @almazmogose1337 ปีที่แล้ว +2

    የጌታ ሰው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ተባረክ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንን❤🙏🔥

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እሚደንቅ ትምህርት ነው ተባረክ ነብይ ዘኔ

  • @Absalat700
    @Absalat700 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ መንፈሱም በእኔ ውስጥ አለ። አሜን አሜን.........

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር በአንተ ደጋግሞ ይናገረኛል! እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክህ

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 2 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ነው እ/ር በሥራ ላይ ነው!!!!
    አየሠራ ስለመሆኑ በሀገር ላይ በቤ/ክ እንዲሁም በግል/በቤተሠብ የተጀመሩ ግልፅ የሆኑ ነገሮች ማረጋገጫ ናቸው!!!!
    እ/ር በሚሠራበት በአሁኑ ጊዜ ደግሞ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የእ/ር ፍቅር: የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ: የመንፈስ ቅዱስ አንድነት ያስፈልገናል።
    እኔ የእ/ር ልጅ ነኝ!!!!
    የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ ነኝ!!!!!
    የእ/ር መዝገብ በውስጤ ያለ እ/ር የሚጠቅምበት ገንዘቡ ነኝ!!!!!
    ዘኔ የተባረክህ ለበረከታችን የሆንህ የማንቂያ ደወላችን!!!!!!
    እ/ር የበለጠ በነገር ሁሉ ያለምልምህ!!!!!!

  • @zoaejesus
    @zoaejesus 2 ปีที่แล้ว +17

    ዘንዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
    ለመንፈስ ቅዱስ እንድንመች እግዚአብሔር ይርዳን እርሱን የሚያቆይ የሚያኖር ማንነት ይስጠን 🙏🙏🙏🙏

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ሁሉም ደስ ደስ ይሌኝል የእርሱ በመሆን🙌🙌🙌🙌❤❤❤

  • @diboragirma5828
    @diboragirma5828 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር መንፈስ አንተን ባለመስማትና ባለመታዘዝ አሳዝነንሀል ማረን

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ መንፈስ ቅዱስ አትዘንብን የኔ ጌታ እባክህ አበረታን በእውነት በጣም የሚያስለቅስ ስብከት ነው መልሰኝ እመለሳለው በየትም ቦታ ከኛ ጋር ነው እኛ ግን ቸልተኞች ነን።
    * አቤቱ አትታዘበን
    እንመለሳለን ይቅር በለን
    ምህረቱን ተማምነን አይተን እንደዋዛ
    የድፍረታችን ልክ ሐጢያታችን በዛ
    ታጋሽ ሳትፈርድብን ቁጣውን ሳይልከው
    ፈጥነን እንመለስ ይቅርታው ብዙ ነው።

  • @eneyeyeeysuslege7725
    @eneyeyeeysuslege7725 2 ปีที่แล้ว +1

    እዉይ ተባረክ ፓሰተርዬ አሁንም ይጨምርልህ ብዛ አፍራ አብዛ የልጅነትህን አምላክ ከዚ በበለጠ ተናገር እደድሜህን ሙሉ ብትናገር አያልቅም ተባረክ ቤተሠብክ ብዙ ያፍራ ከጌታ የተሠጠክ ቤተመቅደሰ ይሰፋ ያብብ አባትህ ገበሬ ነዉ ኢየሡሰ የወይን ግንድ ነዉ አንተና ሀላፊነት የተሠጠክ ቤተክርሰቲያን ያፍራ ከወልድ የተረከብከዉን ሰጦታ አሣይቶን እኔ ከማደርገዉ በበለጠ እንዳለ አፍራ አፍራ ኢየሡሥ የእግዚያብሔር ልጅ ይደግፍክ ያበርታህ በእግዚያብሔር ህልዉና መዉጣት መግባትክ ይከበብ እኔ ባለሁበት ምድር ሰሰማክ አጠገብክ እንዳለሁ እየተነካሁ ነዉ ምሰማዉ ቀጣዩን አባቴ ያሰተማረህን እሰከምሰማ እናፍቃለሁ አሜን

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 ปีที่แล้ว

    አመአአን አመአአን አመአን🔥🔥😭😭 ታባራክ 🍇🍇🍇🍇

  • @tabotubereketab2132
    @tabotubereketab2132 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen Haleluya elelelele Seyyyy Tebarek ye Egzabiher sew ❤🌷

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባረክ ዘኔ ዘመንህ ብርክ ይበል ተባረክልኝ

  • @user-jo7il9kf6u
    @user-jo7il9kf6u 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen ❤❤

  • @wengeltsegaye9464
    @wengeltsegaye9464 ปีที่แล้ว +1

    What an amazing preaching,god bless you prophet zene

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq ปีที่แล้ว +1

    እኛ እኮ ገና አልገባንም አልገባንም ጌታ የልቦና አይኖቻችንን ይክፈትልን በኢየሱስ ስም

  • @amanuelababa9544
    @amanuelababa9544 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ቅዱስን መንፈስ እንደለሰዚን ጌታ ይረዳኛ ♥️🙏

  • @youthgospelchannel681
    @youthgospelchannel681 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ድንቅ የተነከሁበት ትምህርት ነው፡፡ በጣም ተባረክልን፤ ዘንዬ፡፡ እንወድሃለን፡፡

  • @user-od1go3xo9c
    @user-od1go3xo9c 2 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ትምህርት ነው መንፈስ ቂዱስ ከሁላችን ጋር ይሁን ተበርክ ፓስተር 🙏😍

  • @almazmogose1337
    @almazmogose1337 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ስምህ ለዘላለም ይክበር 😭😭😭😭በዚህ ስዓት ይህ መልእክት ለእኔ ነዉ የመጣ ይህን ስጽፍ በጌታ ፊት በእንባ ነዉ ምጽፋዉ ጌታ ሆይ አንተ ቤቴ መጥተህ አሰዝኜህ አትህድብኝ እባክህ አባዬ አረ ኡኡኡኡኡ ጌታ እየሱስ ቅዱስ መንፈስህን ከእኔ አትዉሰድብኝ አባ አባ የምልህን የልጅነት ስልጣን ተቀብያለሁ አሁንም ብዙ ምህረት እሻለሁ 🤲😭😭😭

  • @fatemaabarra8114
    @fatemaabarra8114 ปีที่แล้ว

    Wowo kibiri LA egizabheri yehunivliji nagn manifasini alazazinimhi tabarkiii❤

  • @salamelahned1023
    @salamelahned1023 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን ሀሌሉያ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ዘንዬ የተባረክ ነህ 🙏❤🙏

  • @Gospel_of_christ7
    @Gospel_of_christ7 2 ปีที่แล้ว +18

    የመንፈስ ቅዱስ ህብረት ከሁላቹም ጋር ይሁን😍😍😍😍😍😍😍

    • @kalafattezazu4660
      @kalafattezazu4660 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን🙏 ክብር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን፡፡

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 2 หลายเดือนก่อน

    ዘኔዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ወድሜ

  • @jitudejene823
    @jitudejene823 ปีที่แล้ว +1

    አባ ልጆችህ ስላረከን ተባረክ🙌

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +2

    Esey zeniye sitebikih neber sikuwaret ketita sirchitu libe ket blo neber tebarekilign

  • @Mercylovefaith
    @Mercylovefaith 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ እግዜአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ዘኔ
    ወደ
    መንፈስ ቅዱስ አመራር ህልውና የሚመልሰን እግዚአብሔር በዚህ ዘመን አንተን ስለሰጠን ጌታ እባርካለሁ
    15 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @habtishg6118
    @habtishg6118 2 ปีที่แล้ว +9

    ዘኔ ውስጤ ተነክቷል አንድም በመንፈስ ቅዱስ ስራ ሁለትም በወላጅ እናታችን ምሳሌ የመጣው የእ/ርን ቃል ። ተባረክ አቦ!!!

    • @kisanetaraya1255
      @kisanetaraya1255 2 ปีที่แล้ว

      ዘኔእንኮንም በዚህዘመን እግዚአብሔ አስነሳህ እጥፍይገለጥልህ

  • @karabogeneraldealer2167
    @karabogeneraldealer2167 ปีที่แล้ว

    ዘኔ ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባሪክ &እበክህን ዘኔ ለእኔ ፀልይልኝ

  • @robitiabara7638
    @robitiabara7638 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ♥️❤️❤️😭

  • @yuditashenafe5865
    @yuditashenafe5865 2 ปีที่แล้ว +2

    አምላክ ዘመንህ ይባረከ ሰለ ታላቅ ትምህርት አመሰግናለሁ ያብዛልህ

  • @fifidesalegne5879
    @fifidesalegne5879 ปีที่แล้ว +1

    Amen holy gost 🙏👏👏👏👏👏

  • @user-vg5nl6tb7s
    @user-vg5nl6tb7s 2 ปีที่แล้ว +1

    ነቢይ ዘኔ ጌታ ይባርክህ!ድንቅ መልዕክት ነው፡፡

  • @mamy2014
    @mamy2014 2 ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሄር ሰው ተባረክ እውነት በዚዘመን አግዚአብሄርን መፍራት ትተናል ድፍረት በዝቶአል ጌታ ይማረን እንጅ ሐሌሉያ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว +1

    Zenewa,yezarewin adera,likekilin ye hamusun tebarekilign

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว +1

    ወል ካም የምወድህ የጌታ ውድ ሰጦታችን🌹🌹🌹

  • @genetketemanigusse8679
    @genetketemanigusse8679 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ልጅ ነኝ መንፈስ ቅዱስ ይረዳኛል ተባረክ ዘንዬ ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ትምህርት

  • @AziebAsmelash
    @AziebAsmelash 4 หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንን

  • @ruhamagemechu3613
    @ruhamagemechu3613 ปีที่แล้ว +2

    When it hits hard and u can't stop crying😭😭....may the Holyspirit help us.....Glory to him

  • @gaarumanofumaaf894
    @gaarumanofumaaf894 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ሆይ ተባረክ የልጅነትን ስልጣን ሰለ ሰጠከኝ ዘኔ ጌታ ይባርክህ ከዝህ የበለጠ ይጠቀምብህ ተባረክ ጌታ ዘመንህ ይባርከው ወድካለው ከነ ቤተሰብክ

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 ปีที่แล้ว

    Wondimachen geta abezeto yebarkh. Bezu temrebetalehu

  • @beki6160
    @beki6160 2 ปีที่แล้ว

    አሜሜሜሜሜን
    አሜሜሜሜሜን
    እግዝአብሔር አሚለክ ይበርክ ተበረክ በብዙ ፀጋ

  • @birtukangoshimo8582
    @birtukangoshimo8582 ปีที่แล้ว +1

    Amem Amen Amen 🙏 🙌

  • @habtamneshbekele4433
    @habtamneshbekele4433 2 ปีที่แล้ว

    ውስጣዊ ማንነተንና መንፈሳው ሕይወት የምቀይር ትምህርት ነው ተለውጫለሁ ዘመንህ ይለምልም

  • @amanuelwotera6321
    @amanuelwotera6321 ปีที่แล้ว

    ዋዉ!!! የእናትህ ምሣሌ ግሩም ነዉ!! መንፈስ ቅዱስ የእግ/ር ዉድ ስጦታ ቀረዉ ዘመኔ ላዳምጥህ: ፍላጎትህን ልከዉን እፈልጋለሁ እርዳኝ!!!!
    ዘኔ የእግ/ር ታማኝ አገልጋይ በረታ! በጣም ነዉ ምወድህ ለምልም!!!

  • @mulugetaadane6564
    @mulugetaadane6564 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅና ዋና ት/ት ጌታ ዘመንህ ይባርክ። በጥሩ ምሳሌ አብራርተሃል። እርሱን እንድሰማና እንድታዘዝ ጌታ አስተማረኝ።

  • @kalafattezazu4660
    @kalafattezazu4660 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህህህህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚሰገርም የሚሰደሰት ትምህርት ጌታ እየሱሰ ይባርክህ እግዚአብሔር የሚከብር መንፈሰ ባንተ ሰላለ

  • @asnisondermeyer7672
    @asnisondermeyer7672 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሌሉያ ስምህ ይባረክ እየሱስ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @user-wr3cr2tp8d
    @user-wr3cr2tp8d 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ተባረክልኝ ወድሜ ፀጋ ይብዛልህ

  • @agelgay.birhan.niguse
    @agelgay.birhan.niguse 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም እናመሰገናለን ተባርክ ፀጋ ይቢዛል

  • @amarroro5227
    @amarroro5227 2 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜንንን ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @melesedemessie8497
    @melesedemessie8497 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ ለጌታ መንፈስ ቅዱስ ግዜ መስጠት! እ ርሱን መስማትን ሁሁልጊዜ ተምሬ ያለሁ

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    አምላኬን አመሰግናለሁ መንፈስ ቅዱስስስስስ እወደዋለሁ ተባረክ ይብዛልህ እፀልይልሃለሁ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ ተከናወን።

  • @endale2916
    @endale2916 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘኔ ድንቅ ትምህርት ነው! ልጅ ነኝ!

  • @newword661
    @newword661 ปีที่แล้ว

    አሄሄ ኦሆሆ እምም ነው የቸሰማኝ ተባረክ

  • @sisaysisay9141
    @sisaysisay9141 2 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ይባርከው

  • @hiwotkedir2478
    @hiwotkedir2478 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብይ ዘኔ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @solomonbeyene1644
    @solomonbeyene1644 2 ปีที่แล้ว +1

    ብቻዮን አይዴሉም አብ ከእኔ ጋረ ነው ተበረክ ዘኔ❤❤

  • @user-ym9vn7np3m
    @user-ym9vn7np3m ปีที่แล้ว

    Amaizing Uuuuuuuuuuuuu geta Enorlih zend Erdagn .

  • @tsegiyared6071
    @tsegiyared6071 2 ปีที่แล้ว +1

    Tbarek ye geta bariya

  • @solomoncostantinosgliptis1312
    @solomoncostantinosgliptis1312 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ ይብዛልህ

  • @serkalemkebede6076
    @serkalemkebede6076 2 ปีที่แล้ว +2

    እርዳኝ መንፈስ ቅዱስ እርዳኝ🙏🙏🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 ปีที่แล้ว

    Amennnn.geta yibarek zeniye degagime new yesemahut tebarek betifu

  • @tgt5742
    @tgt5742 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ መልክት ለኔ ነዉ

  • @gelilatsegaye9550
    @gelilatsegaye9550 2 ปีที่แล้ว

    Ameen Tebarek🙏

  • @Spiritualsongs6206
    @Spiritualsongs6206 ปีที่แล้ว +1

    መንፈስ ቅዱስ❤️❤️❤️🔥🔥🔥

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጠም ድንቅ መገለጥ ነው ጌታ ይባርክ ጸጋ በእጥፍ ይብዘልህ

  • @lydiaaschenaki7479
    @lydiaaschenaki7479 ปีที่แล้ว +1

    Amen! Just started listening this Pastor God bless you 🙏. You are a man of God . Thank you

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว +3

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @leddiyagodoro5382
    @leddiyagodoro5382 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @sentayehudebele2332
    @sentayehudebele2332 ปีที่แล้ว

    ዘንይ ተባርክ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @timnitesak5301
    @timnitesak5301 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን

  • @edenhhailu
    @edenhhailu 2 ปีที่แล้ว +1

    መንፈስ ቅዱስ አትሂድብኝ። ነብይ ዘነበ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

    • @bereketmussie1063
      @bereketmussie1063 2 ปีที่แล้ว

      መንፈስ ቅዱስ የምሄድ ሳይሆን የሚዳፈን እንጂ....

    • @edenhhailu
      @edenhhailu 2 ปีที่แล้ว

      @@bereketmussie1063 ብናሳዝነዉና ብና ስመርረዉስ አይሄድም?

    • @bereketmussie1063
      @bereketmussie1063 2 ปีที่แล้ว

      መጽሐፍ ቅዱስ የምነግረን ና የሚያስተምረን ይዳፈናል ፤ የመሥራት አቅም አይኖረውም ፤ የተሰጠው ለአማኝ ዘላለማዊ ሆኖ ነው ።የዳዊትን ጸሎት በአዲስ ኪዳን አንጸልይም፤

    • @edenhhailu
      @edenhhailu 2 ปีที่แล้ว

      @@bereketmussie1063 እሺ ተባረክ አስተካክላለሁ አመለካከቴን አመሰግናለሁ የሚሄድ ይመስለኝ ነበር

    • @bereketmussie1063
      @bereketmussie1063 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት ዓለም በእግዚአብሔር ሥራ የአንድ ቤተሰብ አባል ሆነናል ፤ በፍቅር እውነትን እርስ በእርስ በመከፋፈል እንተናነጻለን ። ብሩክ ነሽ 👑

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen and Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ ☺ Prophet zena GOD bless you more and more 🙏

  • @salamawitbaradedi319
    @salamawitbaradedi319 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን

  • @mesfinwondimagegn2608
    @mesfinwondimagegn2608 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን ስለ አን እጅግ አድርጌ እባርከዋለሁ። ደግሞም ተጠቅመብሃለሁ ገናም እጠቀምብሃለሁ አንተ ድንቅ ሰው ።

  • @timnitesak5301
    @timnitesak5301 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃሉ እንደሚለው ነው

  • @fasika2225
    @fasika2225 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንንን ልጅ ነኝ መንፈስ ቅዱስ በእኔ አለ

  • @selamwengilnew6213
    @selamwengilnew6213 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታን ሆይ አሜን መንፈስቀዱስ❤❤😭😭😭😭😭

  • @menbi8119
    @menbi8119 2 ปีที่แล้ว

    Ke chalema wode birihan ye wotan geta yibarki wondime geta abizto yibarki ye lekesiku newu ye charasikuti ewunet menfesi qidusi beziale kibri hulu le geta yihun 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🛐🛐🛐🛐🛐

  • @titoshemelis8713
    @titoshemelis8713 ปีที่แล้ว

    Wowwww zemenehe yebarek

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es ปีที่แล้ว

    መንፈሰ ቅድሰ አይሰዘነብ ተባርክህ ❤❤

  • @edengilamichael6454
    @edengilamichael6454 2 ปีที่แล้ว +1

    What a wonderful and important massage tebarek

  • @yettiabera3940
    @yettiabera3940 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher chemero yibarkeh

  • @moadereje2174
    @moadereje2174 2 ปีที่แล้ว

    Eebbifami Nama Waaqayyoo!

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 2 หลายเดือนก่อน

    ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @Spiritualsongs6206
    @Spiritualsongs6206 ปีที่แล้ว +1

    Holy Spirit 🔥🔥🔥❤️❤️❤️

  • @senadegefe4881
    @senadegefe4881 2 หลายเดือนก่อน

    Ameen 😭😭

  • @tsegayenatadmasu7316
    @tsegayenatadmasu7316 ปีที่แล้ว

    አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤

  • @tigisttamiru2907
    @tigisttamiru2907 2 ปีที่แล้ว

    Ameeen ameeeeen ameeeeen

  • @desalegnmekonen5265
    @desalegnmekonen5265 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ

  • @maqdes6611
    @maqdes6611 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @bereketdaniel4093
    @bereketdaniel4093 2 ปีที่แล้ว +1

    Holy spirit asazegnewalew endelbu fekad alhedkum
    Nger gn bezi tmheret ersen ayechalew

  • @greace1156
    @greace1156 2 ปีที่แล้ว

    Geta yebarekek neby Zene!!!

  • @wondimagegndingato3640
    @wondimagegndingato3640 2 ปีที่แล้ว +2

    You are our blessing we love you!!

  • @meskremkebede7267
    @meskremkebede7267 2 ปีที่แล้ว

    ኦ.......መንፈስ ቅድስ እንዳናሳዝንህ አንተ እርዳን ኤፌሶን 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁰ ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።
    ³¹ መራርነትና ንዴት ቁጣም ጩኸትም መሳደብም ሁሉ ከክፋት ሁሉ ጋር ከእናንተ ዘንድ ይወገድ። ጌታሆይ ስለምትረዳን አመሰግንሀሁ

  • @UserUser-fs4re
    @UserUser-fs4re 2 ปีที่แล้ว

    Zemenhic. Ageliglot yibarek😍😍😍