✅ፈጣን የፆም ❗️የመጥበሻ ፓስታ ፍርኖ አስራር ምሳ/ራት How to make pasta with vegetables lunch or dinner
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- የጥብስ ቅጠል አዘገጃጀት ሊንክ
• ✅የምግብን ሽታ ከቤታችን ውስጥ...
Ingredients
Pasta sauce
2-onion
4-tomatoes 🍅
2-peace Green onion
Carrots 🥕
One tomato paste
1 tsp smashed Garlic
Rosemary
Rosemary powder
Black paper
Salt
1/2 tsp Berbere
White sauce
1-cup flour
1-cup soy milk
Garlic powder
Black pepper
የተጠቀምኩት
2-ፍሬ ቀይ ሽንኩርት
4-ፍሬ ቲማቲም
2-ፍሬ አረንገሌ
ካሮት
1-የቲማቲም ድልህ
1-የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት
ጥብስ ቅጠል
የተፈጨ ጥብስ ቅጠል
ቆንዶ በርበሬ
ጨው
1/2 የሻይ ማንኪያ በርበሬ
ለነጩ ሶስ የተጠቀምኩት
1-ኩባያ ዱቄት
1-ኩባያ የሶይ ወተት ወይም ውሃ
የነጭ ሽንኩርት ዱቄት
ቆንዶ በርበሬ
ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ
Thank you for watching 🙏🙏🙏💚💛❤️