፩ አንድ ቀን አለ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyric Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 342

  • @deaconsemere5558
    @deaconsemere5558 3 ปีที่แล้ว +75

    እኔ ኤርትራዊነኝ የምርትነች ዝማሬ ሰምቸ ዲቁና ተማርኩ በስልኬ እስከ ኣሁን የምርቴ መዝምርንው የሚሰማው በጣምነው የሚወዳት ኣምላካችን ዕድሜና ጤና ይስጥሽ በእምነትሽ ያጽናሽ ቅዱስ ሚካኤል በተለይ አኑሮኛል ቸርነትሕ የሚለው ጥዋት ተንስቼ ነው የሚሰማው

    • @Israel9563
      @Israel9563 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤

    • @IbelongtoJesus123
      @IbelongtoJesus123 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤

    • @ማራናታማራናታ-ዐ3ጘ
      @ማራናታማራናታ-ዐ3ጘ 10 หลายเดือนก่อน +2

      ኣጆኻ ወተሃደር ክርስቶስ ከንካ ጅግና ኣቦን ኣገልጋልን ኬንካ ን ኣምላኽ ከተስምር ይደግፍካ ፈጣሪ ዝወደይ።

    • @HcGh-s5z
      @HcGh-s5z 3 หลายเดือนก่อน +1

      ብጣዕሚ ደስ ይብል ፈጣሪ ድቁናህን ይባርከልካ ዝሓወይ❤

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 3 ปีที่แล้ว +25

    ☝አንድ ቀን አለ ይመጣል ጌታዬ ይመጣል ጌታዬ
    አልነዋወጽም ዛሬም ከቦታዬ
    እኔም ከስፍራዬ 😭😭😭
    አ: ዝ
    ዝም ብዬ እርሱን እጠብቃለሁ
    የበለሱን ፍሬ እበላለሁ
    አላጉረመርምም በችኮላ
    አላይም ፈጽሞ ወደኋላ
    ልነሳ ወገቤን ላጥብቅና
    የተሻለ ነገር አለኝና
    የጠላቴን ምክር እረግሜ
    ተመስገን እላለሁ ደጋግሜ
    ምርትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏 አሜን !!!

  • @zebiderdamitie2703
    @zebiderdamitie2703 2 ปีที่แล้ว +9

    አንድ ቀን አለ ይመጣል ጌታዬ
    ይመጣል ጌታዬ
    አልነዋወፅም ዛሬም ከቦታዬ
    እኔም ከስፍራዬ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +22

    አልነዋወጽም ዛሬም ከቦታዬ እኔም ከስፍራዬ እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mikelmike8070
    @mikelmike8070 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያስማልን ምርትነሽ

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist8284 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋው የበዛልሽ እህቴ ተባረኪ

  • @comejoin7519
    @comejoin7519 2 ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mounaalemu8227
    @mounaalemu8227 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማ ሬ መ ላ ክ. ያ ሰማ ል ን 🙏🙏🙏

  • @use1K629
    @use1K629 3 ปีที่แล้ว +24

    አሜን አሜን አሜን አንድ ቀን አለ
    ይመጣል ጌታዬ (፪)አልነዋወጽም
    ዛሬም ከቦታዬ እኔም ከስፍራዬ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ 💚🤲🤲♥️🌹

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +7

      እውነት ነው በመጠበቂያው ስፍራ ያቆየን

  • @መቅዲ-ጘ9ቈ
    @መቅዲ-ጘ9ቈ 3 ปีที่แล้ว +31

    ምርትዬ እንኳን ደስ አለሽ የተዋህዶ እንቁ
    አንድ ቀን አለ ይመጣል ጌታዬ
    ይመጣል ጌታዬ
    ዝማሬ መልካት ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ውድ እህታችን 🙏💚💛❤ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +2

      መቀዲ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን እንኳን አብሮ ደስ አለን አመሠግናለሁ

    • @መቅዲ-ጘ9ቈ
      @መቅዲ-ጘ9ቈ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@mirtnesh-tilahun አሜን የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ያክብርሽ በጣም ነው የምወድሽ በክርስቶስ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ 😘😘😘😘😘💝💝💝💝💝💝

  • @mbbtube
    @mbbtube 3 ปีที่แล้ว +22

    ከጨለማ ወደ ብርሀን የመጣሽበት መንገድ እጅግ ደስ ይላል።ክብር ለመድሀኒት አለም ይሁን።ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @MIZAN6741
      @MIZAN6741 ปีที่แล้ว

      ኸ😊😊😊

    • @MIZAN6741
      @MIZAN6741 ปีที่แล้ว

      ኸ😊😊😊😊😊

  • @aass5403
    @aass5403 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናተዬዬ😥🙏🙏

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀሌሉያ ሀሌሉያ ሀሌሉይ እስይ እልልልልልልልልልልክብር ክብር ለታረደው በግ ይሁንለት።

  • @አኪያሮሆቦት
    @አኪያሮሆቦት 3 ปีที่แล้ว +61

    ምርትዬ እንኳ ደስ አለሽ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እርጋታሽ ስብእናሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልሽ በርቺ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +3

      አኪያ እንኳን አብሮ ደሳለን

    • @gelilamolla521
      @gelilamolla521 3 ปีที่แล้ว +1

      Though the power of vegetables the command you don't to eat

  • @bezasolomon4815
    @bezasolomon4815 3 ปีที่แล้ว +41

    ምርትዬ እህታችን እንኳን ደስ አለሽ❤ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሰንበትን በእንደዚ አይነት ጥዑም ዝማሬ✝⛪️💚💛❤👏
    እረጅሜ እድሜ ጤና ይስጥሽ ልዑል እግዚአብሔር ምርትዬ በቤቱ ያጽናሽ❤ በስደት እምጽናናዉ በአንቺ መዝሙር።❤

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +6

      ቤዛ እግዚአብሔር ለሀገር ለምድሩ ያብቃሽ አመሠግናለሁ

    • @gelilamolla521
      @gelilamolla521 3 ปีที่แล้ว

      Stop Tyro vestables the command you can eat

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 3 ปีที่แล้ว +9

    ምርትዬ ባቺ መዝሙሮች ሀዘኔን ሁሉ እረሳለው በእውነት እግዚአብሔር ባቺ ላይ አድሮ ፀጋውን አብዝቶልሽ ለሰዎች መፅናኛ ቃላቶችን በዝማሬ እድታመሰግኚ የረዳሽ አምላክ ይክበር ይመስገን🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamiyoutube8902
    @hamiyoutube8902 3 ปีที่แล้ว +8

    _ዘማሪት ምርትነሽ እንኳን ደስ አለሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን ውድ የተዎህዶ ልጆዎች ሸርር አደርጉ_
    _ እንደቀን አለ ይመጣል ጌታዬ_

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 2 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ቀን አለ ይመጣል ጌታዬ አልነዋወፅም ዛሬም ከቦታዬ እኔም ከስፍራዬ

  • @mounaalemu8227
    @mounaalemu8227 2 ปีที่แล้ว +1

    🤲አሜን አሜን አሜን ❤

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 3 ปีที่แล้ว +3

    #ስምን መላክ ያወጣዋል ይላሉ አበው እህቴ እንደ ስምሽ ምርት ነሽና መዝሙሮችሽ ለነፍስ ሰላም ይሰጣሉ ፤ ሁሌም እርጋታሽን ከልዩ ድምጽሽ ጋ ስሰማው ያስለቅሰኛል ፤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ።

  • @wesnemekonen3775
    @wesnemekonen3775 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልዩ ጌታ ዘምንሺን ይብራክ 🥰❤️❤️🙏

  • @6Tigist
    @6Tigist 2 ปีที่แล้ว +2

    በቤቱ ጸንቶ መኖር መልካም ነው፡፡ ከዚህ በላይ ምርጥ ስራ ታሳይናለሽ ብዬ ተስፋ አደርጋለው፡፡ በርቺ

  • @eyerusalemyemanebirhan7159
    @eyerusalemyemanebirhan7159 5 หลายเดือนก่อน +3

    አንድ ቀን አለ ይመጣል ጌታዬ ❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @abrahamberhe2015EOTC
    @abrahamberhe2015EOTC ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ ፤ መላዕክት ፤ ይሠማልን ፤ የእስራኤል ፤ ኣምላክ ፤ ከነቤተሰቦችሽ ፤ ይባርክሽ ፤ ዕድሜ ና ጤና ፤ ይስጥሽ ፤ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክሽ

  • @eleniabate1768
    @eleniabate1768 ปีที่แล้ว +3

    ዘማሪት ምርትነሽ የተዋህዶ ምርጧ ልጅ ፃጋው ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ከ ልጅነቴ ጀምሮ በ vcd ነው እየሰማው ያደኩት love you 💖💖💖💖💖

  • @ማርያማዊት-ዸ2ጸ
    @ማርያማዊት-ዸ2ጸ 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ አላሽ ዝመሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ምርትነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናሽ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ ደስ አለን

  • @tadewos23
    @tadewos23 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርትዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካማችን::

  • @عمرعمر-خ8ش4د
    @عمرعمر-خ8ش4د 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታችን ምርትነሽ ♥🕊♥

  • @ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ
    @ባዩሽየማርያምልጅ-የ5ኰ 3 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህኮ እቁ እካን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎናል እግዝያብሄር ቤተሰቦችሽን ይባርክልሽ ሸር እናድርግ ለኛው ነው

  • @አኪያሮሆቦት
    @አኪያሮሆቦት 3 ปีที่แล้ว +9

    አንድ ቀን አለ ይመጣል ጌታዬ ይመጣል ጌታዬ 💚🙏🙏🙏🙏 በእውነት እሱ ይመጣል ሰውን ማይረሳ ስሙ ይባረክ ለዘላለም ይክበር ንጉሱ

  • @myacc7509
    @myacc7509 3 ปีที่แล้ว +7

    ግሩም ዝማሬ ሁሉም ኦርቶዶክስ ሊሰማው የሚገባ

  • @aabbccdd6406
    @aabbccdd6406 3 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ ምልክት ያሰማልን ምርትየ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምርትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታዓለም ተባረኪ ቸሩ መዳኒተዓለም እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልኝ ከነቤተሰቦችሽ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አለምአለም-ጨ8ለ
    @አለምአለም-ጨ8ለ 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤👏👏👏👏

  • @Lidya-lg2qy
    @Lidya-lg2qy 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን😇😇😇🙏🙏🙏

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 ปีที่แล้ว +2

    #ውዷ እህታችን ምርትዬ እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋሕዶ ዕቁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጸጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን # አድ ቀን አለ ይመጣል ጌታዬ፪😭😭💒💟💒💟አሜን፫🙏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 3 ปีที่แล้ว +4

    ዉድ እህታችን ዘማሪት ምርትነሽ አጥንትን የሚአለምልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእውነት ከዚ በላይ የሚታገልግልበት እድሜ እና ፀጋ እግዚአብሔር ያድልሽ አሜንንን

  • @aminahamanot6737
    @aminahamanot6737 3 ปีที่แล้ว +4

    እህታችን ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ የተዋህዶ እንቁ

  • @enattube5599
    @enattube5599 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት እህታችን ምርትነሽ እንኳን ደስ አለሽ አለን እንቁ የተዋህዶ ልጅ ልብን የሚያለመልም ዝማሬ ነው በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ❤⛪🙏🙏🙏

  • @mylordandi7673
    @mylordandi7673 2 ปีที่แล้ว +1

    "የጠላቴን ምክር ረግሜ፣
    ተመስገን እላለሁ እኔም ደጋግሜ"!!! ሀሌሉያ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!!

  • @hennaballat4489
    @hennaballat4489 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርትነሽ እህታችን በረቺ እወነት ነወ አንድ ቀን አለ

  • @dandan-jd4jf
    @dandan-jd4jf 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እንቁ እህታችን።

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ይመጣል ጌታ ኢየሱስ 🙏

  • @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ
    @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አለሽ በእወነት ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @almaztube2901
    @almaztube2901 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእኛ እንቁየ እህት ማነዉእንደኔ ይሄ ምኘት ያለዉ😢😢😢

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 2 ปีที่แล้ว +2

    ለምልሚ ለምልሚ አቤት ለሚገባው ስትዘምሪ ነፍስ አልቀርልኝም እዴት እደረሰረስኩኝ ይብዛልሽ እህቴ እወድሻለው

  • @entertainment2346
    @entertainment2346 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃሽ...በፀጋ በሞገስ ያሳድግልን ...ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሰላመለኪድንግል
    @ሰላመለኪድንግል 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥዮ እንኳን ደስ ኣለን ለሁላችን እውነቱ ተባረኪ ሁሌም እንወድሻለን ኤርትራዊቷ ወገንሽ እህቴ በ እቤቱ ያኑርሽ ተባረኪልን

  • @teda94
    @teda94 3 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን በቅድሚያ እንኳን ደስ አለሽ....
    የብርሀን እናት ቅድስተ ቅዱሳን እናታቻን እመ ብዙሀን በጥልዋ ትከልልሽ
    ብዙ ነገር ብየሻለሁ እባክሽ ይቅር በይኝ እህቴ😭😭

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ፍቅር ነው ። እኛ ልጆቹ "አባታችን ሆይ ብለን ስንጸልይ እኛም የበደልውን ይቅር እንደምንል አንተም ይቅር በለን" ብለን በየእለቱ የምንጸልየው ጸሎት ይቅር መባባላችንን ይገልጻል ሰው ሁሌም በዚህ ጸሎት ውስጥ በየእለቱ ከጸለየ ማንንም ከበደለ እዚህ ጸሎት ላይ ሲደርስ ይህንን ማድረግ አለበት። በእውነት አመሠግናለሁ።

  • @simretafework9974
    @simretafework9974 3 ปีที่แล้ว +4

    ምርትዬ እንኳን ደስ አለሽ ሁሌም በዝማሬሽ ውስጥ ብዙ እንማራለን እድሜና ጤና ይስጥሽ
    የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን!!!

  • @SelamD50
    @SelamD50 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርትዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ🙏 ሰውነቴ ሁሉ ይረጋጋል መዝሙርሽን ሳዳምጥ።

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 ปีที่แล้ว +5

    አንኳን ደስስስ አለሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልሽ ከተዋህድ በረከት ከእመቤታችን አቅፍ ከመስቀሉ ስር አይለይሽ💒💒💒❤

  • @yamihelen6359
    @yamihelen6359 3 ปีที่แล้ว

    ምርትዬ በጣም እንወድሻለን ከቀድሞ ዱባይ ሚካኤል መዘምራን ሄለን እባላለው ጌታ ኢየሱስ በሙላት ይባርክሽ

  • @kukabeyene8492
    @kukabeyene8492 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @netsineghyenatinafakihghg2735
    @netsineghyenatinafakihghg2735 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏🌹

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ትሁት እህቴ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እመአምላክ ከነልጇ ትጠብቅሽ አቤት እኮ ሲጥም ዝማሪወችሽ ስወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ
    @ዲቦራየተዋህዶተማሪ-በ4የ 3 ปีที่แล้ว +1

    አንድቀን.አለ.ይመጣል.ጌታየ.ምረትየላችቃላት.አጣሁልሽ.ልኡል.እግዚአብሔር.ያገልግሉት.ዘመንሽ.ይባርክልሽ.ሰላምሽ.ብዝት.ይበል.ከነበተሰብሽ.ዝማሬ.መላእክት.ያሰማልን.ፀጋውን.ያብዛልሽ.የኔትሁት

  • @ስናይትአበበ
    @ስናይትአበበ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር በፀጋ በክብር ያኑርሽ ምርጥየ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💞💝🙏🙏🙏🙏

  • @talegetanigusse5368
    @talegetanigusse5368 3 ปีที่แล้ว +5

    ምርትዬ ጸጋውን ያብዛልሽ እንኳን ደስ አለሽ
    Congratulations !!!!!!!

  • @alexdagnachew5931
    @alexdagnachew5931 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ ዘማሪት ምርትነሽ እንኳን ደስ አለሽ እርጋታሽን በጣም ነዉ ምወድልሽ

  • @ayna4321
    @ayna4321 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጉልበት የሚሆን መዝሙር ስለቃሉ የድንግል ልጅ ይመስገን። ምርቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን♥

  • @እመቤቴቅደሚከፊቴ-ከ5ጨ
    @እመቤቴቅደሚከፊቴ-ከ5ጨ 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አለሽ ምርትየ እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ጣፋጭ የሆነ ዝማሬ ነው

  • @birtktynigussie7631
    @birtktynigussie7631 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ ድንቅ ዝማሬ ከዛ ጨለማ ወደ ብርሀን ያመጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @etsetshailu2289
    @etsetshailu2289 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወድሽ እህቴ ምርትነሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርትእዬ እሕቴ እንኳን ደአሲአለሕሺ
    ዝማሬ መላአክአት ያሰማአል

  • @fekedeseifu1675
    @fekedeseifu1675 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው በለሱን የጠበቀ ፍሬውን ይበላል እጅግ አስተማሪ መዝሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኪሩቤል-ዐ6ሸ
    @ኪሩቤል-ዐ6ሸ ปีที่แล้ว +1

    0:52 Andken Ale

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
    @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚች እለት አበቃሽ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ሰምተን የምንታነጽበት ያድርግልን አሜን

  • @kokitube2172
    @kokitube2172 3 ปีที่แล้ว +1

    አንድ ቀን አለ ይመጣል ጌታዬ
    ይመጣል ጌታዬ
    አልነዋወፅም ዛሬም ከቦታዬ
    እኔም ከስፍራዬ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ምርትነሽ

  • @holisticchangetube9952
    @holisticchangetube9952 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዃን ደስ ኣለሽ ምርቲየ ፥ ዝማሬ መላእክት ያሰማለን

  • @MነኝyeenteLij
    @MነኝyeenteLij 3 ปีที่แล้ว +3

    ምሪትዬ የኔ ዉድ የምወድሸ የማከብርሺ እንኳን ደሰ አለሺ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፀናሸ 😘😘😘😘😘

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል በእዉነት መዝሙርም ስብከትም ነው መዝሞሮችሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @ejiguamoges6445
    @ejiguamoges6445 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ምርትነሽ

  • @ashumulu5948
    @ashumulu5948 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! እህታችን ዘማሪ ምርትነሸ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🙏🙏🙏 ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርሰልን 🙏🙏🙏

  • @selamwobetu244
    @selamwobetu244 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭አሰዉነት ነዉ ይመጣል ጌታችን
    እነሆ ዉዲ የተዋህዶ ልጇች ሙሽራዉ ስመጣ የምንናፍቃትን መንግስተ ሰማያት አሰንድነቀናጂ እድፍችንን ታጥበን እንዲንጠብቀዉ መልካም ፍቃዱ ይሑንልን😭😭ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን እናታችን

  • @lideyaasnakew4559
    @lideyaasnakew4559 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የተዋህዶ ልጅ ምርትየ የምወድሽ የማከብርሽ እንኳን ደስስ አለሽ ፅጋውን ያብዛልሽ ዝማሪ መላክት ያሠማልን እህታችን

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምን በእውነት መታለድ ነው ከእግዚአብሔር የተለየ ስትጦታ ነው የሰጠሽ እግዚአብሔር ይጨምርሽ።

  • @מעכ-ע7כ
    @מעכ-ע7כ ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ ምርቴ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 ปีที่แล้ว

    ቅድም በኒቶርክ ምክንያት አልስማነውም ነበር በዝህጋ ሁሉንም እንስማ ሺር እናርግ ውድ የተዋህዶ ልጆች ለህዝቡ እናዳርስ
    *እህታችን ዘማሪት ምርቴ እንኳ ደስስስስ አለሺ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሺ ዝማሪ መላእትን ያስማልን በርችልንን እንወድሻለን💕👏*

  • @sifan2592
    @sifan2592 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አለሽ ምርትዬ ፀግውን የብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @IbelongtoJesus123
    @IbelongtoJesus123 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላአክቲ የስማልና ❤🙏🏾😇💗

  • @workinehkibret2040
    @workinehkibret2040 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣሽ ዘማሪት እህታችን እልልልልልል

  • @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ
    @ኢየሱስጌታነው-ከ8የ 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤""ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽን ❤እግዚአብሔር❤ያብዛ እድሜ ጤና ሰቶ ይጠብቅሽ ዘመንሽ ሁሉ የምስጋና ይሁን ❤አምላክ❤ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @ethiopiasalemmaaza.e6743
    @ethiopiasalemmaaza.e6743 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫እልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን👏👏👏👏👏👏

  • @wardamdam2932
    @wardamdam2932 3 ปีที่แล้ว

    ምን ብዬ እደማመሰግንሽ አላውቅም እህቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ጌታ

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘመንሽ ይለምልም ምርቴ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ድንቅ ዝማሬ ነው ፀጋው ይብዛልሽ አንድ ቀን ይመጣል በመጠበቂያው ግንብ ላይ ሆነን እንጠብቀዋለን

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላአክት ያሠማልን ምርትየ አሜን አሜን አሜን አድቀን አለ ይመጣል ጌታዬ
    ይመጣል❤❤⛪️✝️💯🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @selamawitgirma9679
    @selamawitgirma9679 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርተየ ፀጋሽ ይብዛልሽ የኔ እናት በጣም እዎድሻለሁ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን!

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    የኔ ዕንቁ በመዝሙርሽ እንዴት እንደምፅናና

  • @rahwaabrha6025
    @rahwaabrha6025 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማረ መላእክቲ የስመዕልና💕

  • @qintube28
    @qintube28 3 ปีที่แล้ว +2

    ወደ እህታችን ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልሽ እንኳንስ ለዚህ አበቃሽሽ ደስም አለሽ ረጅም ዕድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ በቤቱ ይጠብቅሽ ይጠብቅልን እንወድሻለን 💕🙏

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 3 ปีที่แล้ว +2

    የተወደድሽ ዘማሪት ምርት ነሽ እህታችን ፈጣሪ አምላካችን ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ ኑሪልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ⛪️✝️

  • @AlemtehayAlya
    @AlemtehayAlya หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen❤❤❤❤❤❤

  • @ስላምሰላም
    @ስላምሰላም 3 ปีที่แล้ว +1

    ምህርትዬ እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬሽ ጥሁም ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏

  • @emabettube3699
    @emabettube3699 3 ปีที่แล้ว +1

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክት ውድ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺልን በቤቱ ያጽናልን ሚርትዬ እንቁ የተዋሕዶ ልጅ ለሁሉም ምሳሌ የምትሆኝ እህታችን

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህታችን

  • @HabtishAyalekebet
    @HabtishAyalekebet 26 วันที่ผ่านมา +1

    እግዝያብሔር፣ይጠብቅሽ፣👏💛💚💜💓👐👐👐👐👐👐👐🙏🙌🙌🙏ዝማሬያሰማልን❤

  • @mikdimymena301
    @mikdimymena301 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ዝማሬ መላህክት ያሰማሽ ፀጋና በረከት ያድልልኝ
    አንድ ቀን አለ