ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
እንኳን ደስ አለሽ ምርትዬ ግሩም ዝማሬ ነው እመ አምላክ ተክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ ተባረኪልኝ የኔ ትሁት እህት ሌሎችንም መዝሙር እጠብቃለን
Egg
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ ይባርከው ፀጋው ይብዛልሽ እህቴ ምርትነሽ
የኔ እናት በእምባ ሆኜ የማደምጠው ዝማሬ ነው።።። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ። ክፉ ያላየሁበት ፍቅር ምህረት ቸርነት ብቻ የሆነ ያሳደገኝ የጠበቀኝ የተንከባከበኝ አምላክ ዘላለም ይመስገን። አሜን።
الله يبارك 💬እግዚያብሔር ይባርክ
@@mahmoudtallatellamsi4752 hn?nuť😮8⅞😊😊
ምርትዬ የልብ ሰው ትሁት የሆንሽ ምንወድሽ ኑሪልን:: እውነት ነው የጠበቀሽ የጠበቀን ይክበር ይመስገን::
ክፉ አላየሁብህም ክፉ አላየሁብህ ፍቅር ብቻ ነው ንጹህ ልብህ /2/የጠበከኝ / 2 / ጌታዬ ክበርልኝ ያሳደከኝ /2/ አምላኬ ክበርልኝ
ምርትዬ ውዴ እንባዬን መተው ዝም ብዬ መዘመር አልቻልኩም የኔ ደግ አባት መዳኔአለም በቤቱ ያኑርሽ።
ተባረኪልን ስንቴ ሰማሁት
ዝማሬ መልእኽቲ ያስማሽ From Eritrea 🇪🇷
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️ ተባርክልኝ የኔ wudi kezi በላያ ፅጋ yebza
Am so blessed with this song Mirtiye Geta Eyesus Kiristos bemiyasifeligish hulu yibarkish,
አቦ ፀጋው ይብዛልሽ
እኳን ደስ አለሽ እቁ ዘማሪያችን የተዋሕዶ ፍሬ እግዚአብሔር የአገልግሎትሽን ዘመን ይባርከልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐
ክፉ አለየሁብህም ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽ይሄ መዝሙር በእውነትም የልቤ ማረፊያ ነው ውስጤ ያለ ነው ደጋግሜ የምሰማው የማልጠግበው ነው:: በበረከቱ ሙልት ያድርግሽ ምርትዬ
ወገኖቼ በመላው አለም ያላቹ የእግዚአብሔር ቤተሰብ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ ጨንቆኛል🥺🙏😭
Ye hiwote Zimare, huletachihum bebizu tebareku.
ይህን ሙዝሙር ሰምቶ አለማልቀስ አይቻለም መዝሙሮን በሰማሁ ቁጥር ህንባ በጉንጩቼ ይፈሳል በእውነት መላዕክት ዘማሪ ያሰማሽ ያንቺንም ልብ የመለስ አምላክ የእኞንም ይመልስ አምላክ እግዚአብሔር ለሰራነው ኃጤያት ይቅር ይበለን ለንሰሐ ሞት ያብቃን 🙏 (
የኔ ሴት ዝማሪ መላክትን ያስማልን
እግዚሐብሄር ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
Amen Zamer Maleket Yasamalen Wed Ehtachen Egzaber Taghun Yabezalesh
ክፉ አላየሁብህፍቅር ብቻ ነው ንፁህ ልብህ (፪ )የጠበከኝ የጠበከኝ ጌታዬ ክበርልኝ ያሳደከኝ ያሳደከኝ አምላኬ ክበርልኝ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስለጠበከን ስለምጠብቀንም ስለወደድከን ስለምወደንም እናመሰግንሀለን ዘመንሽ ይለምልም ምርቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
WoW endet yemibarik mezmur new.tebareki.slesu bcha zemri ebaksh
ዘማሪት እህታችን ምርትነሽ እግዛብሔር ከነቤተሰቦችሽ እግዛብሔር ይጠብቅልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! እህታችን ዘማሪ ምርትነሸ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🙏🙏🙏
እንኮን ደስ አለሽ ምርትየ ድንቅ መዝሙር የማይቀየር ድምፅ አለሽ ከማር ወላላ ይልቅ የጣፈጠ የጌታ መንፈስ በፀጋ እንደጎበኘሽ ይታወቃል ምርትየን ልዮ ነች የተወደደች የምትሉ ላይክ አርጉኝ
የምወድሽ ብርትየ በፀጋው ያኑርሽ በርች
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! እህታችን ዘማሪ ምርትነሸ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🙏🙏🙏 ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርሰልን 🙏🙏🙏
አሜንንን አሜንንን አሜንንን በ ጌታ ስም ተባረክ 🎻🎻🎻🎻📖📖🍇🍇🍒🍒
እልልልልልልል ምስጋና ለቅዱስ ስምህ የኔ አባት! በብዙ ተባረኪ የኔ ተወዳጅ
ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይጠብቅሽ ድንቅ ሥራነው የበለጠውን ምሥጢርይግለፅልሽ አሜን
..."ንጉሥ ቤት አደገ ውሃ ላይ ቢጣል፣ ጌታዬ ሀሳብህ አይከለከል። ከአፈር የተነሳ ከወደቀበት፣እርሱ ነው ምስክር ላንተ ቸርነት። ክፉ አላየሁብህ ፣ፍቅር ብቻ ነው ንፁህ ልብህ።የጠበከኝ x2የጠበከኝ! ጌታዬ! ክበርልኝ! ኢየሱስ ክርስቶስ ደጉ መምህሬ፣የልቤ ማረፊያ ጋሻዬና ቅጥሬ።ሁልጊዜ ማለዳ መልካም ነህ መልካም፣ተሸክሜዋለሁ ያንተን ማህተምx2ክፉ አላየሁብህ ፣ፍቅር ብቻ ነው ንፁህ ልብህ።የጠበከኝ x2የጠበከኝ! ጌታዬ! ክበርልኝ።"📍⭐️ውድ እህት ምርጥነሽ ምርትነሽ አንቺም ክበሪልን በእጅጉ! 📍⭐️እግዚአብሔር ይመሥገን!
አሜንንን እንዴት ደስ ይላል በጌታ በኢየሱስ ስም አብ አባታቺን ተባረኪልኝ 🙏
የዓለም መድሃኒት ክርስቶስ በቤቱ ያፅናሽ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ዝማሬሽ ልብንየሜነካ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ንንንንንንን❤❤❤❤
የኔ መልካም ዘመንሽን ይባረክልሽ እናቴ❤❤❤
ዝማ ሬ መላእክት ያሠማልን እህት❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ምርትየ ያገልግሎትሽን ዘመን ይባረክ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪❤❤❤🙏🙏🙏
⭐️🌿ተባረኪ እህትዓለም🌿⭐️1.1.ቅዱስ ነው! ቅዱስ ነው! ያወጣልሽ ስምሽን፣1.2.ውድ የአምላክ አገልጋይ ምርትነሽ ጥላሁን። 2.1.ጣፋጭ ነው ዝማሬሽ፣2.2.ቅኔ ነው ዝማሬሽ፣2.3.ወንጌል ነው ዝማሬሽ፣2.4.ብሉይ ሀዲስ ኪዳን:- ድንቅ ነው ዝማሬሽ፣2.5.ሁሉን የሚያካትት ፦ ጸሎት ነው ዝማሬሽ፣2.6.ማህደረ መለኮት ምርትነሽ ምርጥነሽ።2.7.ማህደረ መለኮት ምርጥነሽ ምርትነሽ። 3.1.ሳጣ መግለጫ ቃል ጸሎት ሆኖኝ ድምጽሽ፣3.2. ከምድር አልፎ ሰማይ ተሰማ መዝሙርሽ፣3.3. ከሀዘኔም ተጽናናሁ ብርታት ሆነኝ ዜማሽ። 4.1.መላው ቤተሰብሽን ጌታ ይባርክልን፣4.2.ባልደረቦችሽንም ጥበብ ያድልልን፣4.3.ቅዱስ ምርት አምርቺ/አምርቱ ፦ ብርሀነ እግዚአብሔርን፣4.4.የሚመራ መንገድ ፦ የማንቀርበትን።
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ተባረኪልኝ እህቴ የማምላክ ልጅ ሰውድሽ
እግዚአብሔርን እንደበደለንዉ ስናዉቅ ምን ማደረግ እንዳለብን ይገባናል ደግሞ ይቅር ባይ አምላክ ስለሆነ ወደተሻለ ከፍታ ይመራናል ይወደናል ያዝንልናል ከልጅነቴ ጀምሮ ዝማሬዎችሽን ስሰማና ስዘምር ነዉ ያደኩት እህቴ ተባረኪ ከቤቱ አይለይሽ መድሀንያለም ፀንተሽ አገልግይዉ አምላክሽን ገና ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን ለብዙዎች ምሳሌ ሁኚ ቃለ ህይወት ያሠማልን ምርትዬ
እልልልልልልል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን :እንኳን አደረሽ: ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን :ቀሪው ዘምንሽ ይባረክ ምርትዬ :🇪🇹🙏
ምርትዬ የኔ ደርባባ እንኳን ደስ አለሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ከተዋህዶ በርት የድንግልጅ አይለይሽ 😍😍😍✝️🙏
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ምርትዬ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነው አምላካችን ምርትየ ጥዑመ ዝማሬሽ ስለሰማን የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ዝማሬውን አብቶ ይስጥሽ
እግዜብሔር በቤቱ ያፅናሸአዝማሪ መላእክት ያሰማልን
ክፋ አላየውብህ.......አቤት ጥበቃህ አቤት ማዳን በዘመኔ ሁሉ ያልተውከኝ ሰሪዬ መጋቢዬ አምላኬኢየሱስ ክበርልኝ ክበርልኝ ክበርልኝ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ምርትዬ
ክፉ አላየሁብህፍቅር❤️❤️❤️ብቻ ነውንጹህ ልብህ::
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ከአፈር የተነሳ ከወደቀበትእርሱ ነው ምስክር ለአንተ ቸርነትዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍
አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜምን
Zemari melk yasamaln 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Zemare malaekete yasamalene amen amen amen
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዎ ፍቅር ብቻ ነዉ እኛ ብንበድለዉም በየ ቀኑ ይቅር ይለናል?🙇
እንኳን ደስ አለሽ ምርቴ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላክ ረጅም እድሜ እና ያገልግሎት ዘመን ይስጥሽ።
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው🙏
እስኪ የምታውቁ በሲዲ ወቷል እንዴ ለእናቴ እንድገዛላት በጣም ነው የምትወዳት😍ምርትዬን
Aw wude
ቃለዝማሪ፡ያሰማልን፡እህታችን፡እግዛብሄር፡ይባርክሽ፡እኛ፡ነንክፍ፡ያልተመቸነ ው፡አምላኬ፡ሁሌም፤ፍቅር፡ነው፡ለኔግ፡ተመሰገን፡ሰሙ፡የተመሰገነ፡ይሁን፡ዘላለም፡አሜንአሜን፡❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂 4:38
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏❤️🙏❤️🙏❤️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
ይህን መዝሙር ሳዳምጥ እንባዬ ይመጣል 😢 ጌታሆይ ስለ እናትህ ብለህ ይቅር በለኝ
yene ehete fetari abezto tsegawun yichemrelsh
Amen zmare melakti yesmealna mertnesh haftna Egzeabher xeguo yebzehalki
እንኳን ደስ አለሽ ምርትዬ ግሩም ዝማሬ ነው!!!
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው። ምርትዬ ዝማሬ መላእት ያሰማልን በርቺ እህታችን
አሜንአሜንእሜን ዝማሬመላክት ያሰማልን እህታችን
አሜን. አሜን አሜን. ዝማሬ መላእክት. ያሰማልን. የምወድሽ. እህቴ
እህታችን ምርትየ ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚኣብሔር ቢፈቅድ በአካል ባገኝሽ ደስታየን አልችለውም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
እኩዋን ለዚ ጥዑም ዚማ ለማቅረብ አበቃሽ::
ዘማሪ መላእክት ያሰማለን እህታችን ❤❤
ክፉ አላየሁብህ!!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን እህቴ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ እህታችን ጥዋት ከእንቅልፌ ነቅቼ አዳምጠዋለሁ ውሎየም የተባረ ነው።
ምርትዬ የተዋህዶልጆች እንወድሻለን ዝማሬዎችሽ ልብ ይነካሉእግዚያብሔርየአገልግሎትዘመንሽን ይባርከው
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ አባት ክበርልኝ😭😭😭😭😭
ፍቅር ነው ጌታ ኢየሱስ 😍😍😍😍😍🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርትዬ እንኳን ደስ አለሽ
Mirtye zimare melakitn yasemalun ergatashin endet endemwedew zimarewochishn bisemachew bisemachew hule adis Embete titebklin
ዝማሬ መላእክትን የሠማልን እህታችን!!! እጅግ ከልብ የሚገባ መዝሙር ነው!!!!
እንኳን ደስ አለሽ ምርትዬ ግሩም መዝሙርነዉ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እታችን
🥰🥰🥰⛪️ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ስልሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይምስገን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታለም 🥰🙏
Yikirta mndnw gin photosh keyiriwu tsferiyalesh
😃😃😃
አሜን አሜን አሜን 💒🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Zemra Malekten Yasamalene 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 💖💖💖
Zemari meleakt yasemalen tebareki all your family
Mirtnesh ምርጥነሽ,egzyabhair yirdash
የመላእክትን ጥዑም ዝማሬ ያሰማልን👏🏽👏🏽👏🏽🥰
Elilllllllllllllllllllllllll zmare melaekt yasemaln edmena tena ystiln tsegawn yabzalsh Martye
Amen amen amen zamre malaketan yesmelan zamnesha befekeru yetamola yehun
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርጥነሽ እታችን በኡነት ልብን የሚነካ ዝማሬ በኡነት::
ዝማሪ መላክትን ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ከቤቱ ያቆይሽ እናት ተባሪኪ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር 💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክ እንወድሻለን ምርትዬ
የመላእክት ዝማሬ ያስማልን 👏👏👏
ምረትዬ
እማኮዬ የኔ 😓😓😓😪😪😪ክበሪልኝ በጣም እወድሻለውውውውው!!አድ ቀን እንገናኛለን ደጉ መምህሬ አይለይሽ በርቺልኝ አመስግኝው አደራሽን !! በልዮ ስጦታ አገኝሻለው ሙሉ አልበምሽ በቃ እባዬን አፍሰሽው በዱባይ ነው ምኖረው ለሀገሬ ያብቃኝ እናቴ 🙏እመቤቴ ዝማሬ መላክት ታሰማልን🙏 የልቤን እግዚአብሔር ክርስቶስ ሂወቴ ያውቃል😓😓😓😓🙏💚💛❤🇪🇹የሀገሬ ልጆች
Amen.amen
እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
እንኳን ደስ አለሽ ምርትዬ ግሩም ዝማሬ ነው እመ አምላክ ተክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ ተባረኪልኝ የኔ ትሁት እህት ሌሎችንም መዝሙር እጠብቃለን
Egg
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ ይባርከው ፀጋው ይብዛልሽ እህቴ ምርትነሽ
የኔ እናት በእምባ ሆኜ የማደምጠው ዝማሬ ነው።።። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማሽ። ክፉ ያላየሁበት ፍቅር ምህረት ቸርነት ብቻ የሆነ ያሳደገኝ የጠበቀኝ የተንከባከበኝ አምላክ ዘላለም ይመስገን። አሜን።
الله يبارك 💬እግዚያብሔር ይባርክ
@@mahmoudtallatellamsi4752 hn?nuť😮8⅞😊😊
ምርትዬ የልብ ሰው ትሁት የሆንሽ ምንወድሽ ኑሪልን:: እውነት ነው የጠበቀሽ የጠበቀን ይክበር ይመስገን::
ክፉ አላየሁብህም
ክፉ አላየሁብህ ፍቅር ብቻ ነው ንጹህ ልብህ /2/
የጠበከኝ / 2 / ጌታዬ ክበርልኝ
ያሳደከኝ /2/ አምላኬ ክበርልኝ
ምርትዬ ውዴ እንባዬን መተው ዝም ብዬ መዘመር አልቻልኩም የኔ ደግ አባት መዳኔአለም በቤቱ ያኑርሽ።
ተባረኪልን ስንቴ ሰማሁት
ዝማሬ መልእኽቲ ያስማሽ From Eritrea 🇪🇷
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️ ተባርክልኝ የኔ wudi kezi በላያ ፅጋ yebza
Am so blessed with this song Mirtiye Geta Eyesus Kiristos bemiyasifeligish hulu yibarkish,
አቦ ፀጋው ይብዛልሽ
እኳን ደስ አለሽ እቁ ዘማሪያችን የተዋሕዶ ፍሬ እግዚአብሔር የአገልግሎትሽን ዘመን ይባርከልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐
ክፉ አለየሁብህም ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽
ይሄ መዝሙር በእውነትም የልቤ ማረፊያ ነው ውስጤ ያለ ነው ደጋግሜ የምሰማው የማልጠግበው ነው:: በበረከቱ ሙልት ያድርግሽ ምርትዬ
ወገኖቼ በመላው አለም ያላቹ የእግዚአብሔር ቤተሰብ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ ጨንቆኛል🥺🙏😭
Ye hiwote Zimare, huletachihum bebizu tebareku.
ይህን ሙዝሙር ሰምቶ አለማልቀስ አይቻለም መዝሙሮን በሰማሁ ቁጥር ህንባ በጉንጩቼ ይፈሳል በእውነት መላዕክት ዘማሪ ያሰማሽ ያንቺንም ልብ የመለስ አምላክ የእኞንም ይመልስ አምላክ እግዚአብሔር ለሰራነው ኃጤያት ይቅር ይበለን ለንሰሐ ሞት ያብቃን 🙏
(
የኔ ሴት ዝማሪ መላክትን ያስማልን
እግዚሐብሄር ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
Amen Zamer Maleket Yasamalen Wed Ehtachen Egzaber Taghun Yabezalesh
ክፉ አላየሁብህ
ፍቅር ብቻ ነው ንፁህ ልብህ (፪ )
የጠበከኝ የጠበከኝ
ጌታዬ ክበርልኝ
ያሳደከኝ ያሳደከኝ
አምላኬ ክበርልኝ
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስለጠበከን ስለምጠብቀንም ስለወደድከን ስለምወደንም እናመሰግንሀለን
ዘመንሽ ይለምልም ምርቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
WoW endet yemibarik mezmur new.tebareki.slesu bcha zemri ebaksh
ዘማሪት እህታችን ምርትነሽ እግዛብሔር ከነቤተሰቦችሽ እግዛብሔር ይጠብቅልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! እህታችን ዘማሪ ምርትነሸ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🙏🙏🙏
እንኮን ደስ አለሽ ምርትየ ድንቅ መዝሙር የማይቀየር ድምፅ አለሽ ከማር ወላላ ይልቅ የጣፈጠ የጌታ መንፈስ በፀጋ እንደጎበኘሽ ይታወቃል ምርትየን ልዮ ነች የተወደደች የምትሉ ላይክ አርጉኝ
የምወድሽ ብርትየ በፀጋው ያኑርሽ በርች
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!! እህታችን ዘማሪ ምርትነሸ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🙏🙏🙏 ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርሰልን 🙏🙏🙏
አሜንንን አሜንንን አሜንንን በ ጌታ ስም ተባረክ 🎻🎻🎻🎻📖📖🍇🍇🍒🍒
እልልልልልልል ምስጋና ለቅዱስ ስምህ የኔ አባት!
በብዙ ተባረኪ የኔ ተወዳጅ
ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይጠብቅሽ ድንቅ ሥራነው የበለጠውን ምሥጢርይግለፅልሽ አሜን
..."ንጉሥ ቤት አደገ ውሃ ላይ ቢጣል፣
ጌታዬ ሀሳብህ አይከለከል።
ከአፈር የተነሳ ከወደቀበት፣
እርሱ ነው ምስክር ላንተ ቸርነት።
ክፉ አላየሁብህ ፣
ፍቅር ብቻ ነው ንፁህ ልብህ።
የጠበከኝ x2
የጠበከኝ! ጌታዬ! ክበርልኝ!
ኢየሱስ ክርስቶስ ደጉ መምህሬ፣
የልቤ ማረፊያ ጋሻዬና ቅጥሬ።
ሁልጊዜ ማለዳ መልካም ነህ መልካም፣
ተሸክሜዋለሁ ያንተን ማህተምx2
ክፉ አላየሁብህ ፣
ፍቅር ብቻ ነው ንፁህ ልብህ።
የጠበከኝ x2
የጠበከኝ! ጌታዬ! ክበርልኝ።"
📍⭐️ውድ እህት ምርጥነሽ ምርትነሽ አንቺም ክበሪልን በእጅጉ!
📍⭐️እግዚአብሔር ይመሥገን!
አሜንንን እንዴት ደስ ይላል በጌታ በኢየሱስ ስም አብ አባታቺን ተባረኪልኝ 🙏
የዓለም መድሃኒት ክርስቶስ በቤቱ ያፅናሽ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ዝማሬሽ ልብንየሜነካ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ንንንንንንን❤❤❤❤
የኔ መልካም ዘመንሽን ይባረክልሽ እናቴ❤❤❤
ዝማ ሬ መላእክት ያሠማልን እህት❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ምርትየ ያገልግሎትሽን ዘመን ይባረክ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪❤❤❤🙏🙏🙏
⭐️🌿ተባረኪ እህትዓለም🌿⭐️
1.1.ቅዱስ ነው! ቅዱስ ነው! ያወጣልሽ ስምሽን፣
1.2.ውድ የአምላክ አገልጋይ ምርትነሽ ጥላሁን።
2.1.ጣፋጭ ነው ዝማሬሽ፣
2.2.ቅኔ ነው ዝማሬሽ፣
2.3.ወንጌል ነው ዝማሬሽ፣
2.4.ብሉይ ሀዲስ ኪዳን:- ድንቅ ነው ዝማሬሽ፣
2.5.ሁሉን የሚያካትት ፦ ጸሎት ነው ዝማሬሽ፣
2.6.ማህደረ መለኮት ምርትነሽ ምርጥነሽ።
2.7.ማህደረ መለኮት ምርጥነሽ ምርትነሽ።
3.1.ሳጣ መግለጫ ቃል ጸሎት ሆኖኝ ድምጽሽ፣
3.2. ከምድር አልፎ ሰማይ ተሰማ መዝሙርሽ፣
3.3. ከሀዘኔም ተጽናናሁ ብርታት ሆነኝ ዜማሽ።
4.1.መላው ቤተሰብሽን ጌታ ይባርክልን፣
4.2.ባልደረቦችሽንም ጥበብ ያድልልን፣
4.3.ቅዱስ ምርት አምርቺ/አምርቱ ፦ ብርሀነ እግዚአብሔርን፣
4.4.የሚመራ መንገድ ፦ የማንቀርበትን።
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ተባረኪልኝ እህቴ የማምላክ ልጅ ሰውድሽ
እግዚአብሔርን እንደበደለንዉ ስናዉቅ ምን ማደረግ እንዳለብን ይገባናል ደግሞ ይቅር ባይ አምላክ ስለሆነ ወደተሻለ ከፍታ ይመራናል ይወደናል ያዝንልናል ከልጅነቴ ጀምሮ ዝማሬዎችሽን ስሰማና ስዘምር ነዉ ያደኩት እህቴ ተባረኪ ከቤቱ አይለይሽ መድሀንያለም ፀንተሽ አገልግይዉ አምላክሽን ገና ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን ለብዙዎች ምሳሌ ሁኚ ቃለ ህይወት ያሠማልን ምርትዬ
እልልልልልልል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን :እንኳን አደረሽ: ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን :ቀሪው ዘምንሽ ይባረክ ምርትዬ :🇪🇹🙏
ምርትዬ የኔ ደርባባ እንኳን ደስ አለሽ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ከተዋህዶ በርት የድንግልጅ አይለይሽ 😍😍😍✝️🙏
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ምርትዬ
ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነው አምላካችን ምርትየ ጥዑመ ዝማሬሽ ስለሰማን የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ዝማሬውን አብቶ ይስጥሽ
እግዜብሔር በቤቱ ያፅናሸ
አዝማሪ መላእክት ያሰማልን
ክፋ አላየውብህ.......
አቤት ጥበቃህ
አቤት ማዳን
በዘመኔ ሁሉ ያልተውከኝ
ሰሪዬ መጋቢዬ አምላኬ
ኢየሱስ
ክበርልኝ ክበርልኝ ክበርልኝ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ምርትዬ
ክፉ አላየሁብህ
ፍቅር❤️❤️❤️ብቻ ነውንጹህ ልብህ::
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ከአፈር የተነሳ ከወደቀበት
እርሱ ነው ምስክር ለአንተ ቸርነት
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍
አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜምን
Zemari melk yasamaln 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Zemare malaekete yasamalene amen amen amen
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዎ ፍቅር ብቻ ነዉ እኛ ብንበድለዉም በየ ቀኑ ይቅር ይለናል?🙇
እንኳን ደስ አለሽ ምርቴ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላክ ረጅም እድሜ እና ያገልግሎት ዘመን ይስጥሽ።
መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ክብር ይግባው🙏
እስኪ የምታውቁ በሲዲ ወቷል እንዴ ለእናቴ እንድገዛላት በጣም ነው የምትወዳት😍ምርትዬን
Aw wude
ቃለዝማሪ፡ያሰማልን፡እህታችን፡እግዛብሄር፡ይባርክሽ፡እኛ፡ነንክፍ፡ያልተመቸነ ው፡አምላኬ፡ሁሌም፤ፍቅር፡ነው፡ለኔግ፡ተመሰገን፡ሰሙ፡የተመሰገነ፡ይሁን፡ዘላለም፡አሜንአሜን፡❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂 4:38
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏❤️🙏❤️🙏❤️
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
ይህን መዝሙር ሳዳምጥ እንባዬ ይመጣል 😢 ጌታሆይ ስለ እናትህ ብለህ ይቅር በለኝ
yene ehete fetari abezto tsegawun yichemrelsh
Amen zmare melakti yesmealna mertnesh haftna Egzeabher xeguo yebzehalki
እንኳን ደስ አለሽ ምርትዬ ግሩም ዝማሬ ነው!!!
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው። ምርትዬ ዝማሬ መላእት ያሰማልን በርቺ እህታችን
አሜንአሜንእሜን ዝማሬመላክት ያሰማልን እህታችን
አሜን. አሜን አሜን. ዝማሬ መላእክት. ያሰማልን. የምወድሽ. እህቴ
እህታችን ምርትየ ዝማሬን መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚኣብሔር ቢፈቅድ በአካል ባገኝሽ ደስታየን አልችለውም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
እኩዋን ለዚ ጥዑም ዚማ ለማቅረብ አበቃሽ::
ዘማሪ መላእክት ያሰማለን እህታችን ❤❤
ክፉ አላየሁብህ!!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን እህቴ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ እህታችን ጥዋት ከእንቅልፌ ነቅቼ አዳምጠዋለሁ ውሎየም የተባረ ነው።
ምርትዬ የተዋህዶልጆች እንወድሻለን ዝማሬዎችሽ ልብ ይነካሉእግዚያብሔርየአገልግሎትዘመንሽን ይባርከው
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ አባት ክበርልኝ😭😭😭😭😭
ፍቅር ነው ጌታ ኢየሱስ 😍😍😍😍😍🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምርትዬ እንኳን ደስ አለሽ
Mirtye zimare melakitn yasemalun ergatashin endet endemwedew zimarewochishn bisemachew bisemachew hule adis Embete titebklin
ዝማሬ መላእክትን የሠማልን እህታችን!!! እጅግ ከልብ የሚገባ መዝሙር ነው!!!!
እንኳን ደስ አለሽ ምርትዬ ግሩም መዝሙርነዉ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እታችን
🥰🥰🥰⛪️ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ስልሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይምስገን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታለም 🥰🙏
Yikirta mndnw gin photosh keyiriwu tsferiyalesh
😃😃😃
አሜን አሜን አሜን 💒🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Zemra Malekten Yasamalene 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን 💖💖💖
Zemari meleakt yasemalen tebareki all your family
Mirtnesh ምርጥነሽ,egzyabhair yirdash
የመላእክትን ጥዑም ዝማሬ ያሰማልን👏🏽👏🏽👏🏽🥰
Elilllllllllllllllllllllllll zmare melaekt yasemaln edmena tena ystiln tsegawn yabzalsh Martye
Amen amen amen zamre malaketan yesmelan zamnesha befekeru yetamola yehun
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርጥነሽ እታችን
በኡነት ልብን የሚነካ ዝማሬ በኡነት::