♦️አስደናቂዎቹ ሄራን እና ሶልያና መግለጫ እየሰጡ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @wudemedia
    @wudemedia 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ልበ ብርሃኖች እግዚአብሔር ያሳድጋቹህ ውዶችየ ❤

  • @astuPlaystor
    @astuPlaystor 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እባካችሁ እንደዚህ ጠንካራ እምነት ያላቸዉ ልጆች ምናለበት መምህር ግርማ ቢያገኙቸዉ

    • @abeyg6932
      @abeyg6932 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      መምህር ግርማ ብያኙችው ምን ያደጉላቸዋል? አግዚአብሔርን አግኝተው የለ!

    • @Emebet12-lp4xo
      @Emebet12-lp4xo 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መምህር ግርማ ምነው እግዚአብሔር ነው አላችሁ ኪዳነ ምሕረት አለላቸው

  • @TIZTAMekuria
    @TIZTAMekuria 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እልልል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ልበበብረሃኖቹ ድንቅ ልጆች😂❤❤😂❤😅😊 ተባረኩ😊😅😮😢

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሜን እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @martadaniel-by2bj
    @martadaniel-by2bj 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ታረክ ቀያር ነው. ፀበል ይድናሉ የማድናች እግዚአብሔር ብቻ ነው. እግዚአብሔር በጥበብ ያስድጋች 💞

  • @zlove8820
    @zlove8820 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    መታደል ነው እግዚኣብሄ ያሳድጋቹህ ልበ ብሩሃኖች

  • @Emebet12-lp4xo
    @Emebet12-lp4xo 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልበ ብረሐኖቹ ኪዳነ ምሕረት ትጠብቃችሁ😢❤❤❤

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እመብርሀን የአምላክ እናት በምገዳችሁ
    ሁሉ ትቅደም

  • @AlemBerhe-zt1zm
    @AlemBerhe-zt1zm 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ እግዚአብሔር መንገድ ቀን አለዉ እና
    መምእር ግርማ ቅዱስ እግዚአብሔር በሰጣቸዉ ፀጋ ቢፈወሱ
    በርሜል ጎርጊስ ቢሄዱ

  • @Zemede-o9m
    @Zemede-o9m 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍፃሜያቸውን ያሳምርልን

  • @GebreselaseFeshatseon
    @GebreselaseFeshatseon 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔልጆች.የኔዉዶች..አግዚአብሔር.ይማራቹ.እግዚአብሄር.አምላክ.እናተን.የሚፈዉስት.ቀንአለዉቲጅየ.አይነሥዉር.ስለሆኑ.ትልቅደረጃአይደርሱም.ማለትአይደለምቲጅየ..ጎበዝእናትነሽ..እመብርሀን.ፆለታችንንሰምታ.ትፈዉሳቸዉ❤❤❤❤❤አሜን.

  • @SawsanTahnoon
    @SawsanTahnoon 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀግና እናት

  • @ቅድስትአርሴማአማላጄ
    @ቅድስትአርሴማአማላጄ 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መታደል

  • @melatyemariyamlij
    @melatyemariyamlij 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yene enat edeme ena tena yisetelen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ Hulum lebego new

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልኡሌ እባክህን አንተ ስማኝ ብዙ ግዜ ኮሜንት እፅፋለሁ ግን የሚሰማ የለም በርሜል ቅዱስጊወርጊስ ውሰዷቸው ይድናሉ ይፈወሳሉ ይድናሉ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስወዳቸው ልበ ብርሃን ናቸው❤

  • @Orthodox72122
    @Orthodox72122 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይሰማም እግዚአብሔር ያሳድጋቹሁ

  • @SawsanTahnoon
    @SawsanTahnoon 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ልበ ብርሀን

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እመቤቴማርያም አይናችሁን ታብራላችሁ ትፈውሳችሁ አደራዋን

  • @embetnegussie409
    @embetnegussie409 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tayalachugh Egzabher benesu laye tamer yeseral. Jegena enatnesh Ayzosh.xEgzabher yirdachugh

  • @Tig-x5j
    @Tig-x5j 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😢

  • @SawsanTahnoon
    @SawsanTahnoon 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይሰማም ግን