#ምስክርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @JordanJod-b6w
    @JordanJod-b6w 9 หลายเดือนก่อน +4

    ፃድቁ አባታችን ለተጨነቅነው ባለንበት ይፈውሠን

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🤲🤲🙏🙏🙏

  • @zufanmekonenn2210
    @zufanmekonenn2210 3 หลายเดือนก่อน +1

    ~በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን
    ሰላም ወንድም ጆኒ እንዴት አለህ እንዴት ሰነበትክ። ፃድቁ አቡነ እጨጌ ያደረጉልኝ ተአምር ይህ ነው በሰርጌ ዋዜማ ከፍተኛ ራስ ምታት ያለው ጉንፋን ተያዝኩ እንደሚታወቀው ደሞ ምንም አይነት ፈሳሽ የአፍንጫን ጨምሮ በቁርባን አይፈቀድም እናም ከሚዜዎቼ አንዷ እህቴ የአቡነ እጨጌን ስእለ እድህኖ ስልኳ ላይ አውጥታ ለሳቸው ተሳይ አለችኝ እናም ተሳልኩ ወዲያውኑ የአፍንጫ ፈሳሹ ጠፋ አምላከ አቡነ እጨጌ ይመስገን ሰርጌ በሰላም አለፈ።
    ስብአት ለአብ ስብአት ለወልድ ስብአት ለመንፈስ ቅዱስ አሜን።

  • @Salam-yy7ry
    @Salam-yy7ry 2 หลายเดือนก่อน

    ምስክርነት ነበረኝ ቴሌ ግራም ላይ መፃፍያ ዝግ ነዉ በየት ልላከዉ