"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 179

  • @ecclesiamedia316
    @ecclesiamedia316  9 หลายเดือนก่อน +5

    ወዳጆች አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግለን።
    ሰብስክራይብ ማድረግ እና ለሌሎች ሼር ማድረግ አትርሱ። እንዲሁም በኮሜንት ላይ ሃሳባችሁን አጋራን።
    . . . . . .
    ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
    ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
    TH-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
    ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
    ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
    ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

    • @addisworktmelke3663
      @addisworktmelke3663 9 หลายเดือนก่อน

      🎉😊🎉😊🎉😊🎉😂😊😂😅😂😅🎉🎉😂⁰

  • @HawiGeleta-yj8nd
    @HawiGeleta-yj8nd 9 หลายเดือนก่อน +9

    ወንድማችን ዘማሪና ፓስተር ተከስተ አገልግሎትህ እና ዘመንህ ይባረክ።

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 9 หลายเดือนก่อน +6

    Dr. Abiy is a special human being ❤

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 9 หลายเดือนก่อน +12

    ያንተ መክበር የኔ መክ..... የውስጤን ነው የተናገርከውና ተኬ ተባረክልኝ

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 9 หลายเดือนก่อน +5

    እየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘላለምም ያው ነው !(ዕብራውያን13:8 ) ክብር ሁሉ ለእሱ ይሁን!የተወደዳችሁ ተባረኩ!🙌🙌🙏🙏🎉🎉

  • @BekiTsige-h5c
    @BekiTsige-h5c 9 หลายเดือนก่อน +2

    ልጀ ተከሰቴ ጌታ የሱሱ ይባሪኸ ባተ መዠምረ ተባሪከናል ኤረትራ ሆን ተባከ ልጀ ❤

  • @prophetashenfichosen8614
    @prophetashenfichosen8614 9 หลายเดือนก่อน +4

    እንወድሃለን ተከስተ ምርጥ ሰው እየሱስን በዝማሬ የገለፀ የእግዚአብሔር ሰው❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ተኬዬ ለምልም እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ❤

  • @samuel4210
    @samuel4210 9 หลายเดือนก่อน +7

    ዮሐንስ 3:16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @zekariasdejene7955
    @zekariasdejene7955 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ እየሱስ ፍቅር ነው።

  • @netsanetmulatuweldargay3948
    @netsanetmulatuweldargay3948 9 หลายเดือนก่อน +18

    ፓስተርዬ ዘማሪ የተባረክ ወንድም እንኮን ብርታትህ ድካምህ አስተማሪ ነዉ ሃላፊነት መወሰድ ትልቅነት ነዉ ባንተ መዝሙር ወደጌታ የመጣሁት በጣም እወድሃለዉ ዘመንህ ይባረክ

    • @wudieyirdaw1162
      @wudieyirdaw1162 9 หลายเดือนก่อน

      ተኬ ወንድሜ በእውነት ተባረክ ሁሉም ነገርህ አስተማሪ ነው ንግግርህ ብስለትህ እርጋታህ ገና ከመጀመሪያው የአገልግሎት ዘመንህ ጀምሮ ነው የማውቅህ እየጨመርክ ነው አሁንም ይብዛልህ።

  • @yonasgebretsadik9576
    @yonasgebretsadik9576 9 หลายเดือนก่อน +7

    ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታዬ አምላኬና እረፍቴ ነህ ሰላምህ ሕይወቴን አጥለቅልቆታል::

  • @bezawitmekonen5713
    @bezawitmekonen5713 9 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤ የምወድክ ወንድም ተከስተ እግዚአብሔር የረዳው ሰው እንዴት ብሩክ ነው አሁንም ጌታ ዘመንክን ሁሉ ይርዳክ::ተባረኩ

  • @zerihuntafessebayou3187
    @zerihuntafessebayou3187 9 หลายเดือนก่อน +7

    ተኬ በክርስቶስ በረከታችን ነህ።

  • @Mitikuergudo-i1m
    @Mitikuergudo-i1m 9 หลายเดือนก่อน

    በተለየ ቅባት እንድትገለጥ ነው ጠላት የተዋጋህ ተኬ ዘመንህ ይባረክ

  • @Mitikuergudo-i1m
    @Mitikuergudo-i1m 9 หลายเดือนก่อน

    በተለየ ቅባት እንድትገለጥ ነው ጠላት የተዋጋህ ተኬ ዘመንህ ይባረክ እወድሀለሁ ሌላ ክብር ገና ይጠብቅሀል

  • @misterakalu2415
    @misterakalu2415 9 หลายเดือนก่อน +4

    ታሪካችን እየሱስ ነዉ ሰዉ ጌታን ካገኘ ታሪኩ እየሱስ ነዉ ።እየሱስ የተባረከ ይሁን ለዘላለም

  • @hanabelay3140
    @hanabelay3140 9 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ተከስተ እኔ ኤርትራዊ ነኘ ያንተን መዝምሮች በጣም ውስጤ ይነኩኛል ደሞም አለቅሳለው እናም ስለ አንተ እግዝአብሄርን አመሰግናለው .ከእግዝአብሄር በቀር ፍጹም የለምና የምንኖረውም በጸጋው ና በምህረቱ ነው ተባረኩ

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 9 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት ያለ አገላለፅ ነው። እንቁላለል ነጋዴ ፀብ አያራግብም ❤ ተባረክ ተክዬ ጌታን ስለ አንተ እባርከዋለው🙏✋🏻🤚🏻 በአንተ ዝማሬ ፍቅሩን ፣ምህረቱን ፣አዳኝነቱን ፣ አምላክነቱን እና አዳኝነቱን አሳይቶናል ስሙ ይባረክ። ገና ብዙ ምርኮ አለ ጌታ በአንተ ሚጠራው። ከነመላው ቤተሰብክ ተባረክ ❤ ጌታ የተጠቀመባቸውን ሰዎችን ማመስገን ትልቅነት ነው❤

  • @getemekoro519
    @getemekoro519 9 หลายเดือนก่อน +3

    ተባረክ ተኬ አንተ የትዉልድ በረከት ነህ ዘመንህ ይለምልም❤

  • @CLEC-TV
    @CLEC-TV 9 หลายเดือนก่อน +3

    ተኬ ወንድማችን ብዙ ተጠቅሜብሃለዉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አብይ አንተም ድንቅ ሰዉ ነህ ተባረክ🎉❤🎉❤🎉❤

  • @tigisttigist5108
    @tigisttigist5108 9 หลายเดือนก่อน +3

    ተኬ፡እሱን፡ፍቀህ፡አውጣው፡ሁላችንም፡ብንፈተሽ፡ማንም፡ስተት፡ያልሠራ፡የለም
    ግን ሳላደንቅህ፡አላልፍም፡እንዳተያለ፡ትሁት፡እንደት፡ቻልከው፡የሠውን፡አፍ
    ተኬ፡የወደድክ፡ነህ፡በሠማይም፡በምድርም፡እንወድሀለን
    ኪዬዬ፡ተባረክ፡ምርጥ፡ሠው፡ያው፡ማይለዋወጥ፡የተባረክ፡ነህ
    ከቻልክ፡ፓስተር፡ዳዊት ሞላልኝንና ጆንን❤

  • @rahelwondemagegnhu9980
    @rahelwondemagegnhu9980 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም ትምህርት ያለበት ቃለምልልስ ነው ጌታ የረዳው ሰው ነው

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 9 หลายเดือนก่อน +3

    ተኬ በጣም ነው የምንወደው እግዚአብሔር የቀባውን ማንም ምንም ቢል አይወድቅም❤❤❤❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤ጌታ ኢየሱስ የምር የልብ ወዳጂ ነው

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 9 หลายเดือนก่อน +1

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 9 หลายเดือนก่อน +2

    ተኬ አንተ በረከታችን ነህ ተባረክልን

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ በክብር ይመጣል !!!!

  • @hannagb4
    @hannagb4 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ብዛልን,,, ሁሌም ሚዲያ ላይ ስትቀርብ ጠቃሚ የሚባርክ ነገር ነው የምታካፍለን,, ተባረክ ቤትክ ይባረክ,,, አቢይ እና አብረውክ ያሉት ተባረኩ,, ጸጋ ይብዛላችሁ,,,ወዳችዋለሁ😍

  • @EsknderTsegay
    @EsknderTsegay 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት የተባረከ ወንድም ነው! Wow

  • @BWHTvChannelWorldwide
    @BWHTvChannelWorldwide 9 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ተከስተ ጌትነት ጌታን እናመሰግናለን ❤

  • @Mimi-d7u3v
    @Mimi-d7u3v 9 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው እዳኝ ነው ፈዋሽ ነው ፍቅር ነውሰላም ተናግረን አንጠግበውም ሁሉ ነገራችን ነው ለአመነው 🙏🙏🙏💗💗💗

  • @kebedef.dibaba4758
    @kebedef.dibaba4758 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድም ተከሰተ ደቡብ አፍሪካ በነበርንበት ጊዜ ጋብዘነው መጥቶ አገልግሎናል። ጌታ ይባርክህ ሰለዚህ ድንቅ አገልግሎትህ። ወንድም ተከሰተ ጌታ ይባርክህ። እጅግ ጠቃሚ ለዘመኑ የሚሆን ድንቅ ትምህርት ነው የሰጠሀን። ተባረክ ጌታ ይባርክህ። ቄስ ከበደ ነኝ

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዘማሪ/ፓስተር ተከስተ በአንተ ህይወት የተፈፀመው እኛ ሰው መሆናችንን የሚያሳይና ጌታ ደግሞ ፃድቅና ቅዱስ እንደሆነ የምንረዳበት ነው።
    ምናልባት ባለፍክበት ብትጎዳም እ/ር የከበረበት ነው ለማለት እችላለሁ።
    ምክንያቱም ከምህረቱ የተነሳ መቆማችንን የሚያስረግጠን ሲሆን ጌታ ግን ከፍ በጣም ከፍ ብሎ የከበረና ፃድቅ ነው።በበለጠ ግርማና ሞገስ አስነስቶሀል።
    የሆነው ሁሉ እንኴን ሆነ!!!!

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 9 หลายเดือนก่อน +4

    ተኬዋ ጌታ በብዙ የባረከህ የረዳህ ወንድም ነህ መፅሀፍህን ለማንበብ ጓጉቻለሁ ❤❤❤

  • @wegeshahandino8150
    @wegeshahandino8150 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኢየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም!!

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 9 หลายเดือนก่อน +5

    You are blessed for this Generation, ❤❤❤

  • @WorkitAtomsaSona
    @WorkitAtomsaSona 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእ/ር አብ ልጅ፣ ስለ ሰው ልጅ በመስቀል ላይ የሞተ ፣በሦስተኛው ቀን ሞትን ድል አድርጎ የተነሳ ፣ የሰውን ድካም የሚረዳ እና የሚረዳም ፣ በደላችንን እንጂ እኛን የሚወደን ፣ የሰው ሁሉ አምላክና አባት ፣ መልካም አስተማሪ ነው ። ከዚህም ይበልጣል። ንጉሰ ነገስት ነው ።

  • @tsihongenet2265
    @tsihongenet2265 9 หลายเดือนก่อน +1

    አዝሙሮችን አሁንም እ ሰማቸዋለው ደስስስ የሚሉ ናቸው " ያእደገኛ አምላክ " is my fevorit. Bless u.

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi 9 หลายเดือนก่อน +2

    እየሱስ ይመጣል።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 9 หลายเดือนก่อน +3

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TEKESTE GETNET.

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ የንደገና አምላክና አባትም ነው ጌታ እንካን ረዳክ🙏

  • @ProphetMadenetTasfaya
    @ProphetMadenetTasfaya 8 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ሁሌም ህያው ነው

  • @mintesnotdegemu1793
    @mintesnotdegemu1793 8 หลายเดือนก่อน

    ስለ እየሱስ ስናስብ ይገርማል እየሱስ የወደቀዉ አንስቶ እደገና ለክብር ያቆማል ጌታ ያማታዉቁ ወንድሞቼ እየሱስ ዛሬም ፍቅር ይወዳቹሃል ዛሬም ይሄ ጌታ የተበላሸዉን ታሪክ ያድሳል።

  • @tiruneshbelachew6452
    @tiruneshbelachew6452 9 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ይባርካችሁ ሁለታችሁንም ጌታ መልካም ነው❤

  • @tarekegndesalegn7180
    @tarekegndesalegn7180 9 หลายเดือนก่อน +3

    እየሱስ ይማጣል ምኔን ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ❤💞💞💞 ታባራኩ የአባቴ ቡሩካን 🤝🤝

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ጌታ ረዳህ ፓስተር ተኬ መዝሙሮችህ እግዚአብሄርን የሚያከብሩ ሰውን የሚያስተምሩ, የሚያፅናኑ ናቸው ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ መፅሃፍህም አስተማሪ እንደሚሆን አምናለው ተባረክ።❤❤🎉 ኢየሱስ ጌታ ነው!

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሁሁፍፍፍ በጣም ነው የሚወዳችሁ ፓስተር ዘማር ተከስቴ እና ዘማር አብይ የአባቴ ብሩካዋ አንድ ቀን ወደ ተዘጋጀልን ቤታችን ለጌታ እንዝምራለ ይህ ደግሞ ሩቅ አይደለም በቅርብ
    ተባረኩ የጌታ ፀጋ እጥፍ ይብዛላችሁ
    ❤️❤️❤️💯💯💯✅✅✅

  • @lovejesus2266
    @lovejesus2266 9 หลายเดือนก่อน

    ተኬ ውድ ወድሜ ፅጋው ይጨምርልህ ከዚበላይ ተገለጥ

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተኬ ፣ ኪያ በብዙ ተባረኩ !

  • @elsagebre5418
    @elsagebre5418 9 หลายเดือนก่อน +3

    Bless you Teke and abiy we love you both

  • @AklileTesfaye-l2f
    @AklileTesfaye-l2f 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተኬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @sintayehudejene5918
    @sintayehudejene5918 9 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለጌታ ይሁን

  • @GdggFhdgdgg
    @GdggFhdgdgg 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ የታመኑትን አይጥልም

  • @eyerug7759
    @eyerug7759 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወደው እና የማከብረው ዘማሪ በጣም የሚገርመኝ ነገር መዝሙር የማያልቅበት ዘማሪ ። ፀጋውን ሳይሰስት የሰጨህ ጌታ ይክበር።

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ ❤❤❤❤❤❤ ለኔም ለህይወቴ ጌታ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 9 หลายเดือนก่อน +3

    በወንድማችን ፓስተር ዘማሪ ተኬ ሰማያዊ ዝማሬ ያልተባረከ ያልተፅናና ያልተሰራ እግዚአብሔርን ያላመሰገነ አለሁኝ የሚል ሰው ቢገኝ ሰው ሳይሆን ምን እንበለው ??የእንደገና አምላክ ጌታ ይባረክ ሰጭው አምላካችን ይባረክ ሁሌ ጌታዬና አምላኬን አመሰግናለሁኝ 📖💕🙏☑️

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 9 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ ተኬ የተወደድህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤🎉🎉🎉

  • @elsaelsi8464
    @elsaelsi8464 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተኬዋ ተባረክ

  • @firealemtessema6607
    @firealemtessema6607 9 หลายเดือนก่อน +3

    Jesus Christ is the way,the truth and the life!!!

  • @bety2338
    @bety2338 9 หลายเดือนก่อน +1

    I love your discussion❤. May God bless you my brothers Tekst and Abye in Christ abundantly!

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 9 หลายเดือนก่อน

    Amen.Amen.❤geta.abizto.yibark.tak❤🔥🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HibretHibret-i8h
    @HibretHibret-i8h 9 หลายเดือนก่อน

    እነሱስ እውነተኛ ወዳጅ ነወ ከማንም ከምንም ይበልጣል እመኑት!!!ደግሞ ሊወሰደን ይመጣል እንዘጋጅ...ተባረኩ!!!

  • @nancyjm7787
    @nancyjm7787 9 หลายเดือนก่อน +1

    Tàbariku 🥰🥰🥰🙏

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ የማይጥገብ ስም!!!!!
    ኢየሱስ ይመጥል🙏🙏🙏❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏

  • @edelawitbeyene7429
    @edelawitbeyene7429 9 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ ይመጣል ይመጣል

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @zoehealth64
    @zoehealth64 9 หลายเดือนก่อน +1

    Jesus is king

  • @abiyt247
    @abiyt247 9 หลายเดือนก่อน +1

    Brother Tekeste the lord blessed you with amazing singing gift we pray that may God bless you more

  • @sebletadesse8802
    @sebletadesse8802 9 หลายเดือนก่อน +1

    ... አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።
    ራዕ.22:20

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 9 หลายเดือนก่อน +2

    Jesus is the only savior. Yes ! He will return with all his Glory- Give your life to Jesus Christ John 3:16 - Jesus came to Save ALL. Tabareku

  • @sirguthailu4994
    @sirguthailu4994 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ!

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 9 หลายเดือนก่อน

    የሚራራ የሚምር ነው ጌታ እየሱስ 🥰

  • @YetnayetZewdu-ov2dk
    @YetnayetZewdu-ov2dk 9 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ...................

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 9 หลายเดือนก่อน +1

    Halleluja Jesus ❤ lemadu new sewen makeber meshelelem mabkat lequmneger ❤ . Zemenachu ybarek. Congra 🎉 selemetshafu .

  • @fetaashe7149
    @fetaashe7149 9 หลายเดือนก่อน +1

    Pastor TK betam ewdehalhu enem yante zemarewoche yewotubet zemen sew negne. Lelaw Egziabeher bante west kaskemetew tsega tebrkialhu semonun 1 bota interview setderg ( gudesh gena belew sem awetulat yalkat ) tebebe yetemola negegerhe betam temechetagne neber degmo hone ❤

  • @girmaytesfazgi9841
    @girmaytesfazgi9841 9 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ይመጣል የወጉት የያዙታል እየሱስ ጌታ ነው ሃሌ ሉያ ሃሌሉያ

  • @solf2000
    @solf2000 9 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ቃለ-ምልልስ፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @tayeg.263
    @tayeg.263 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጥቂት ለዝማሬ የተፈጠሩ ሰዎች አሉ፡፡ ከዚያ ውስጥ አንዱ ተኬ ነው፡፡ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ መዘመር መቻሉ ዳዊትን እንዳስታውስ ያደርገኛል፡፡

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 9 หลายเดือนก่อน

    Eyesus yimetal 🙏🙏🙏 tekewa,yetewededik

  • @jerrymelese3866
    @jerrymelese3866 9 หลายเดือนก่อน +4

    ተኬ እንወድሃለን

  • @eyesusgetanew7338
    @eyesusgetanew7338 9 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ ይመታል ❤❤❤❤❤❤❤
    እየሱስ ጌታ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 9 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ክርስቶስ ሬም እሥከለዘላለሙ ጌታ ነው።

  • @christianworldtube
    @christianworldtube 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተርዬ አንተ በረከታችን ነህ! ❤ ተባርከህ ቅር🙏

  • @SelamaEyesusnew
    @SelamaEyesusnew 9 หลายเดือนก่อน

    Our beloved brother pastor & singer Tekeset blessings 🙌 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailem9116
    @hailem9116 9 หลายเดือนก่อน +4

    ተኬ በአንተ ዝማሬዎች ያልተባረከ የለም ይገርምሀል ጎንደር ከተማ ነው በዝማሬህ የተባረኩት

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 9 หลายเดือนก่อน

    Pst tekea we love you ,,,, tebarekuligni ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ በክብር ይመጣል

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ያድናል❤❤

  • @mitikehunegnaw7539
    @mitikehunegnaw7539 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ We Love You

  • @tamirathailu2973
    @tamirathailu2973 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you, brother Abey. I appreciated your job. God bless you

  • @davidtume
    @davidtume 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ በክብር ይመጣል❤❤

  • @genenetessema6360
    @genenetessema6360 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ይመጣል

  • @elshadayalemayehu9628
    @elshadayalemayehu9628 9 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ይመጣል ። ወንድሜ ጌታ በመልካም ነገር ሁሉ ተባረክ ❤️🙏

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 9 หลายเดือนก่อน

    ተኬዋ ወንድምህ ድኖ ይቆማል አይዞኝ አንተ ለኛ የተሰጠህን ልዬ ስጦታችን ነህ በጣም እንወድሀለን እንፀልይልሀለን ተኬዋ

  • @EskedarSisay-zk2pq
    @EskedarSisay-zk2pq 9 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር መልካም ነዉ ተባረኩ ወንድሞቻችን🙏🙏

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ይመጣል❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 9 หลายเดือนก่อน

    ተኬና አብይ እንዲሁም ከሜረመኖች ሁላችሁም ተባረኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yilmatadesse9369
    @yilmatadesse9369 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ይመጣል

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 9 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ጌታ ነዉ