🔴 "

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024
  • " #ከብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ ድቁና ተቀብያለሁ" I #ቄስ ሙሉነህ ታዬ I #በኪያ_ሾው I #Abiy_TaddeleI I @rev.mulunehtaye2223 I @ecclesiamedia316 I #2024
    Dear #Ecclesia_Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
    Don't forget to share this video to reach others.
    Hosted By #ABIY_TADDELE
    Subscribe for latest Videos Here;
    TH-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    FACEBOOK:- / kiyatalkshow
    INSTAGRAM:- / abiy_kiya
    TWITTER:- / kiyatalkshow
    TIKTOK:- www.tiktok.com...
    ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
    . . . . . .
    t.me/ecclesiae...
    TH-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
    Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
    Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ ...
    #Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
    This Video Clip is Dedicated Only to abiy_kiya Official Channel /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /abiy_kiya Official Channel/ 2023
    Evangelical Media's
    @christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
    @bethelhemtezeraofficia @ecclesiamedia316 I #2023
    Dear #Ecclesia_Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
    Don't forget to share this video to reach others.
    Hosted By #ABIY_TADDELE
    Subscribe for latest Videos Here;
    TH-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    FACEBOOK:- / kiyatalkshow
    INSTAGRAM:- / abiy_kiya
    TWITTER:- / kiyatalkshow
    TIKTOK:- www.tiktok.com...
    ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
    . . . . . .
    t.me/ecclesiae...
    TH-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
    Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
    Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ ...
    #Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
    This Video Clip is Dedicated Only to abiy_kiya Official Channel /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /abiy_kiya Official Channel/ 2023
    Evangelical Media's
    @christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
    @bethelhemtezeraofficial

ความคิดเห็น • 34

  • @ecclesiamedia316
    @ecclesiamedia316  6 หลายเดือนก่อน +4

    ወዳጆች አብራችሁን ስላላችሁ እያመሰገንን ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አትርሱ።
    . . . . . .
    ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
    ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
    TH-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
    ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
    ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
    ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I

    • @gracejesus6881
      @gracejesus6881 6 หลายเดือนก่อน

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 6 หลายเดือนก่อน

      የፕሮፌሰር ብርሀኑን ኢንተርቪው አይቼ ያለውን የመማሪያ መፃህፍት እጥረት ለማስወገድ እንደ እናንተ ያሉ ሚንስትሪዎችና ሚዲያዎች ለምን እኛን በማስተባበር በምንችለው እንድንረዳ አታስተባብሩም? ብዬ አሰብኩ። "ሀምሳ ሎሚ ለሀምሳ ሰው ጌጥ ለአንድ ግን ሸክም" ስለ ሆነ ማለቴ ነው።

  • @abayabay690
    @abayabay690 6 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክ በጣም ትሁት ሰው ነህ ደስ ይላል! ስኬት የዘለአለም ነገር እንጂ የሚጠፋው አይደለም ይህም ጌታን ማወቅ የኢየሱስ መሆን ነው ዋው !

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 6 หลายเดือนก่อน +4

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND MULUNEH TAYE.

  • @user-lp7ii6ef3s
    @user-lp7ii6ef3s 6 หลายเดือนก่อน

    Ameeen

  • @danieldegaga8571
    @danieldegaga8571 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሃሳብህና ንግግርህ ከዮናታን አክሊሉ ጋር ትመሳሰላችሁ ተባረክ

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቄስ በላይነህ በጣም አከብርሀለሁ ፀጋ ይጨምርልህ አስተማሪ መልክት ነው።

    • @belimeku5630
      @belimeku5630 6 หลายเดือนก่อน

      ቤንጤዎች ፖስተር በሚለዉ 😂😂😂😂 በአባታችሁ በሉተር ስም ማፈር ጀመራችሁ እና ቄስ መባል አማራችሁ 😂😂😂😂😂 ነቄዉ ትዉልድ በግድ ኦርቶዶክስን እንድትመስሉ እንድትጋጋጡ ማድረጉ አስደሳች ነዉ::

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በጣም አስተማሪ ኢንተርቪ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 6 หลายเดือนก่อน +1

    Very Inspiring Brother and interview. First time hearing him but this is a great interview. Thank you Abiy.

  • @tekleaddo6511
    @tekleaddo6511 6 หลายเดือนก่อน

    I had the chance to worship with Brother ( Qes) Mule in California a few years ago. He is humble and dedicated to his beliefs. I am proud of him and thankful for what God has done for him. I wish him all the best in his future career and service.

  • @mekdeseshetudejene9750
    @mekdeseshetudejene9750 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም የተቀባ የእግዚአብሔር ሰው ሲያትል ከቤቲ ጋር መጥቶ አገልግሎናል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @pastorberhanubiru4095
    @pastorberhanubiru4095 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ውይይት ነው።
    ጌታ ይባርካችሁ።

  • @tewodrosdesalegn2001
    @tewodrosdesalegn2001 6 หลายเดือนก่อน +1

    oh this was really thoughtful, thanks a lot.

  • @Wassie12
    @Wassie12 6 หลายเดือนก่อน

    Wow, amazing interview, I wish ብዙ ስዎች እንዲያዪት እመኛለሁ

  • @ambaferashdawit2660
    @ambaferashdawit2660 6 หลายเดือนก่อน

    These kind of life witnesses encourages us Christians ....God bless you more to reach more of the less privileged.

  • @አይደለም
    @አይደለም 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @andenetter5593
    @andenetter5593 6 หลายเดือนก่อน +1

    I love this show, keep up the good work. God bless you.

  • @tsegeabebe2926
    @tsegeabebe2926 6 หลายเดือนก่อน

    አንድ ሰው በንስሐ ወደ ጌታ ማምጣት ከአንድ ደቂቃ አይበልጥም፡ ያ በመስቀል ላይ "በመንግስትህ አስበኝ" ያለው "ዛሬ ከኔ ጋር በገነት ትሆናለህ" ይህ የኢየሱስ ቃል ኪዳን ነው፡፡ ዛሬ ከዚህ በላይ ትግል አያስፈልግም፡ ቶሎ ብለን ሰዎችን ወደ ገነት እንጥራ።

  • @salimba242
    @salimba242 6 หลายเดือนก่อน

    bless you

  • @ewnetnegare7773
    @ewnetnegare7773 6 หลายเดือนก่อน +1

    It’s hard to work and miniseries.. because it requires prayer and study the word of a God…, as church member my self when I go the word of God It’s hard to pull my self out every day.. why because I have to go work.. do I have people to serve in a church no but for my own life..still it’s like river water…so suggest if a person serves the church they need to serve full time…and God will open the door for there provision!!! Trust in the lord…🙌🏼🙌🏼🙌🏼 and live with limits

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 6 หลายเดือนก่อน

    Geta yebarkh tsegawen yabezaleh

  • @ecclesiamedia316
    @ecclesiamedia316  6 หลายเดือนก่อน +1

    አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን። ኮሜንት ማድረግ አትርሱ

  • @mintesnotdegemu1793
    @mintesnotdegemu1793 6 หลายเดือนก่อน +2

    Eiwent Kase Sewe bemder Lay Sektama New Teblo Linegr Yechlal Ligna Gen Telku Sekat Kechlma Wede Midenk Berhan Memtat Eina Yegzabhar Asbe Agelglo Malef Eina Eiysusen Yehwet Geta Adergo Mekbel New

  • @gechu71
    @gechu71 6 หลายเดือนก่อน +1

    ድቁና መቀበልህን መመስከርህ መልካም ነው። ግን አውልቀህ መጣልህንም መናገር ሲገባህ ለቀረክህብት የቃለ መጠይቅ መርሃ ግብር ዋና አርዕስት አድርገህ አቀረብከው። ይገርማል።ሰው የጠላውን፣ የጣለውን እንዴት እርዕስት ያደርጋል? ከተውክ ተወው። በዚህ ላይ እንደ ምሳሌ መጥቀስ ተገቢ ባይሆንም እንደ ሎጥ ሚስት ለምን ትዞራልህ?

    • @tegmitiku7998
      @tegmitiku7998 6 หลายเดือนก่อน +3

      የቃለ መጠይቁ ዋና ኣርእስት ኣድርጎ የሚያቀርበው ተጠያቂው ሳይሆን ኤዲተሮችና የፕሮግራሙ መሪ እንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል:: ያለፈበትን የህይወት መንገድ መመስከር ለሰዎች ጥቅም ለእግዚአብሔርም ክብር ነው:: ስለዚህ ድቁና መቀበሉን መናገሩ እንደሎጥ ሚስት ወደ ሁዋላው ዞረ ብሎ መፈረጅ ተገቢ ኣይደለም::

  • @belimeku5630
    @belimeku5630 6 หลายเดือนก่อน

    መናፍቅ ነህ መናፍቅ ነህ :: ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አይደለህም አባታቹ ሉተርን ክዳችሁ ቄስ መባል አማራችሁ አይ ቤንጤዎች ፖስተር በሚለዉ ስማችሁ😂😂😂😂 ማፈር ጀመራችሁ

    • @tayetukebede2306
      @tayetukebede2306 6 หลายเดือนก่อน

      ‹‹ሀጢያተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደአለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው ‹‹ 1ኛ ጢሞ 1፡15

    • @tayetukebede2306
      @tayetukebede2306 6 หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ይወድሀል

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ውይይት ነው።
    ጌታ ይባርካችሁ።