ልጄ አንዱ አይኗ አያይም ተባልኩ😢 እንደዚህ አዝኜ አላውቅም?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2023
  • እንኳን የቻናላችን ቤተሰብ ሆናችሁ በቻናላችን ፍቅር ፣ መተሳሰብ ፣ መከባበር እና መዋደድ ብቻ ነው
    Telegram t.me/seadialitube
    Tiktok / seadaseid17
    ቤተሰብ ሁኑን!! እንወዳቹሃለን
    አንዱ አይኗ አያይም ተባልኩ😢 እንደዚህ አዝኜ አላውቅም? #seadialitube
    SaliMarket
    seadialitube #ሰአዳአሊ #ኢትዮጵያዊ #prank
    #SeadiAlitube #myhusband

ความคิดเห็น • 825

  • @user-ly6kr5gy6b
    @user-ly6kr5gy6b 8 หลายเดือนก่อน +425

    እናቱዋ ጋር ትኑር 😢 የምትሉ ላይክ

    • @rabiaseid2385
      @rabiaseid2385 8 หลายเดือนก่อน +43

      አያቷም ከእናቷ ትበልጣለይ ማሻ አላህ ናት ወላሂ

    • @SEADIALITUBE
      @SEADIALITUBE  8 หลายเดือนก่อน +23

      Inshallah

    • @rahma-iq7ue
      @rahma-iq7ue 8 หลายเดือนก่อน +17

      አያት ያሳደገው ከናቱጋር አይለምዲም እኔም ሴትልጂ አለችኝ ስደት ከመጣሁኝ 6አመቴ ስመጣ አመት ከስምት ወርነበረች ገና ተግዲህ ሂጀ እኔጋ ሁኝብላት እሺ አትለኝም ያሳደገቻት እናቴናት አላህየ እድሜዋን ያርዝምልኝና ያረብብብ

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 8 หลายเดือนก่อน +6

      እንዴ አያቶቿ ይሰጣሉ እንዴ ልታስረጊሚያት ነው የኔ ልጂ አለች ሰኒያን ነው የምታህለው ግን ከቤት በእድሜ ትኒሻ ነች ስጡኝ ብል ማን ይሰጠኛል ለሰከንዲ እኮ አትለይም ከነሱ በተለይ አባቴ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 8 หลายเดือนก่อน +3

      አታልቀሸዱአአርጊ

  • @alhamdulillah5849
    @alhamdulillah5849 8 หลายเดือนก่อน +47

    አይኗ ስለሚያምር ማሻአላህ የሰው አይን ሊሆን ይችላል እባክሽ እህቴ ልጆችሽን አደባባይ ብዙ አታውጫቸው ደበቅ አድርጊያቸው እደኔ ከልጆች ይትዮብ አይበልጥም መቼም አላህ ይጠብቃቸው

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 8 หลายเดือนก่อน +1

      የዩቱብ ሰው ብቻ አይደለም የምያየት

    • @user-vx1iw7le8l
      @user-vx1iw7le8l 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ነሽ ይህቴ ስበቡን ማደረስ ጥሩ ነው ከአላህ በታች

  • @fatuma6327
    @fatuma6327 8 หลายเดือนก่อน +75

    አላህ ያሽራት ማሻአላህ በጣም ስማርት የሆነች ልጅ ነበረች ብዙ ጊዜ እኛ እማናስበው ግን ቆይቶ ምገባን ነገር አለ ።ልጆቻችሁን ሚዲያ አታውጡ የናተ ይበቀል አላህ ያሽራት

    • @fatumafatuma870
      @fatumafatuma870 8 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም እህት የእኛ ምርጥ ነብይ የእኔ ኡመቶች ብዙውን የሚጎድት በሰው አይን ነው ብለዋል ሁሉን ነገር በሚዲያ በተለይ ልጆች እዳው የሰው አይን ከባዲነው እኔ በስቃይነው ያደኩት እስካሁን ዲርስ ወላሂ አልተውኝም ሀኪም ቤትም ምንም በህዲም ለውጥ የለም እና ብትጠነቀቁ

    • @lblb4521
      @lblb4521 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@fatumafatuma870ወላሂ አይሰሙም የሰው አይን የኔን ወድም አይኑ በጣም ትልልቅ መልኩም ማሽአላህ ነው አይንናስ ደም እና መግል ነበር እሚወርደው ብላለይ እናቴ የሰው አይን ጡሩ አደለም አላህ ያሽራት የልጂ ነገር ይከብዳል ወላሂ

    • @fatumafatuma870
      @fatumafatuma870 8 หลายเดือนก่อน +2

      @@lblb4521 በጣም ውዴ እደፈቀዳቸው ከባዲነው የልጂነገር

  • @jajahassn4324
    @jajahassn4324 8 หลายเดือนก่อน +35

    መጀመሪያ ሩቅያ አስደሪጊላት አላህ ያሽራት

  • @hawa-ne
    @hawa-ne 8 หลายเดือนก่อน +38

    አይ እናት ወላሂ እንባዬ ፈሰሰ ሳላስበው😢😢አይዞሽ ሰአዲ ትድናለች የሰው አይን ነው የሚሆነው ቁርሀንም አስቀሪባት ቴሌብዢን እና ስልክም አታብዛ🥺🥰🥰🙏🙏

    • @user-wi6iw3we1m
      @user-wi6iw3we1m 8 หลายเดือนก่อน +1

      የሰዉአይን እደዚህ ያደርጋል

    • @user-jh9cq8cy5z
      @user-jh9cq8cy5z 8 หลายเดือนก่อน

      አላህያሺርትትት

  • @fatuma1133
    @fatuma1133 8 หลายเดือนก่อน +19

    አይንናስ ነዉ እሚሆነዉ ቁራአን ቅሪላት ይመለሳል ኢንሻአላህ የኔ አይናማ እንዴኔ አይን የጎላ ስለሆነ ለአይንናስ ይጋለጣል ያኡምሪ ❤❤❤❤

    • @emantube763
      @emantube763 8 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሽራት ሰአድየ ቁረአን አስቀሪባት

  • @selemantiztatube5983
    @selemantiztatube5983 8 หลายเดือนก่อน +66

    ሃገር እና መውለድ ለሰአዲ ነው የተስማማው ማሻአሏህ 😊ልጅሽንም አሏህ ያሽርልሽ

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 8 หลายเดือนก่อน

      አብሸሪ

    • @user-fn5tl6jl6d
      @user-fn5tl6jl6d 8 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላህ

    • @user-gu5mr6kn9u
      @user-gu5mr6kn9u 8 หลายเดือนก่อน +1

      ማሻአላህ በያት ውዴ

  • @user-ty2ji5ce1w
    @user-ty2ji5ce1w 8 หลายเดือนก่อน +42

    አይዞሽ ሰአዲ ሰኒያ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ
    ሰአዲ ከይቅርታ ጋር የሰው አይን ይሆናል እምነታችሁ በሚፈቅደው መድሀኒት ፈልጉላት ሀኪም ብቻ መፍትሄ አይሆንም

    • @user-mb3mv2gj8p
      @user-mb3mv2gj8p 8 หลายเดือนก่อน +4

      አወ ከምር እኔ ራሱ ወደ አእምሮየ የመጣው የሰው አይን ነው ነው ያልኩት ማሻአላህ አይኖ የሚያምር ነበር አይ አላህ ይድረስላት ሚስኪን

    • @user-ty2ji5ce1w
      @user-ty2ji5ce1w 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@user-mb3mv2gj8p እየፈራሁ ነው የፃፍኩት ደስ ካላላችሁ ብዬ እምነታችሁ ካልፈቀደ
      የቡዳ መድሀኒት እሚሰጡ አሉ ትጠይቅላት የተከፈለው ይከፈል ይቺ የመሰለች ኮከብ ስታምር እግዚአብሔር ይጨመርበት

    • @hayatdamtew7016
      @hayatdamtew7016 8 หลายเดือนก่อน +1

      የሰውንያከበረ የራሱ ይከበርለታል በርች

    • @user-ty2ji5ce1w
      @user-ty2ji5ce1w 8 หลายเดือนก่อน

      @@hayatdamtew7016 እሺ አመሰግናለሁ

    • @user-gl8mi2gl7i
      @user-gl8mi2gl7i 8 หลายเดือนก่อน +1

      ማማየ የሰው አይን ይሆናል ቁርአን አስቀሪላት❤

  • @berekayoutube3513
    @berekayoutube3513 8 หลายเดือนก่อน +14

    የሰው አይን ነው የአክስቴ ልጆች ሁለቱ እንደዚህ ያደርጋቸዋል ትልቅ ሲሆኑ በግልፅ ነው ያስታወቀው 🥺አላህ ያሽራት እህህህ🥺

  • @fatimahfatimah9454
    @fatimahfatimah9454 8 หลายเดือนก่อน +16

    ወላሂ ዲግጥ ነው ያልኩት የኔ አይናማ አላህ ያሽርልሽ አይንስ ከባዲነው ወላሂ

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 8 หลายเดือนก่อน +6

    ሰአድ አታልቅሽ ግን ሚዳየም አታዉጪት በአላህ ልጁሽ ቆጆናት መሸአላህ አቻም በቅርብ ተከታተያት 😢😢

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላሣ ጊዜ ሚዲያ አትለጣጥፊ ልጆቹን ሲቀጥል አይንናስ ሊሆንም ይችላል አስቀሪላት ለብር ብላቹ አታጋልጫቸው ሰኒዬ አላህ ያሽርሽ

  • @user-oy2sh2tv9m
    @user-oy2sh2tv9m 8 หลายเดือนก่อน +39

    ሰአዲየ የልጅሽ አይን በጣም ያምራል ማሻ አላህ እና የሰው አይንም ሊሆን ስለሚችል እሩቅያ አስቀሪላት የሰው አይን ሀቅ መሆኑ ተነግሮናል እረሱል አልአይኑ ሀቅ ብለዋል አላህ ያሽልልሽ ያረብ

    • @user-oy2sh2tv9m
      @user-oy2sh2tv9m 8 หลายเดือนก่อน

      ሌሎች በሠው አይን አይኔ እንዲህ ሁኖ እሚሉ እራሡ 2 አውቃለሁ

    • @makedlyoutube2103
      @makedlyoutube2103 8 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ሀሳብ ነዉ እዳዉም ከህክምናዉ በፊት ሩቂያ አስቀሩላት አደራ

    • @anshamohamed27
      @anshamohamed27 8 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @MekiMeki-sc2rg
    @MekiMeki-sc2rg 8 หลายเดือนก่อน +5

    እናትኮ ለልጅዋ 😢 አይዞሽ ሰአዲ ይስተካከላል ደግሞ እየቀለብሽ ፍቅር ስጫት አሁን የሚያስፈልግባት ግዜ ነው ሰንያዬ አላህ ጨርሶ ይማርሽ❤

  • @piwete
    @piwete 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ በይ ሰአዲ እናት ልጆን ትበላለች የሰው አይንናስ ይሆናህ ቁረአን አስቀሪላት የእኛ አገር ሰው ማሻ አላህ አይሉ ልጅሽ ቆንጅዬ ናት ማሻ አላህ

  • @user-ex6kv8ir5m
    @user-ex6kv8ir5m 8 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢😢😢 አይ እናት አላህ አፊያዋን ይመልስላት

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 8 หลายเดือนก่อน +4

    ስኒዩ የኔ ቆጆ ❤ ሰአዱ ዝም አትበይ ደህና ሀኪቤት ውሰጃት

  • @user-eh8eo7se5f
    @user-eh8eo7se5f 8 หลายเดือนก่อน +2

    ቁርአንም አሥቀሪባት የሠው አይንም ሊሆን ይችላል❤❤😢😢አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልሥላት

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆጆ አላህ ያሽራት አብሽሪ ሠአድ ዱአ አርጊላት ግን ደነገጥኩ ሳያት 😥

  • @zuzutube6444
    @zuzutube6444 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሀቢበቲ የኔ ማርዋ ሰኒአየ የኔ ጣፋጭ አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ እህ ስአዲ ህክምና ተከታተይላት ኢንሽአላህ ይሻላታል ሳላስበው ንባየ ፈሰሰ እታለምን አስፈቅደሽ ካንጅ ጋር አድርጊያት እሩቅያም አስቀሪባት የሰው አይን ነው የሚሆነው

  • @sumeyaseyed2160
    @sumeyaseyed2160 8 หลายเดือนก่อน +1

    አየ የሰው አይን ነው በፊት ስናያት ደና ነበረች የኔ የአክስቴልጅ በጣም ያምር ነበር እና እያደገ በጣም አይኑ ተሸዋሮቀረ

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 8 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ ነኝ ላይኩኝ ስጀመሪ አይናዋ ችግር እንደለበት የስታዉቋል ለምን በፈት አልወስድሽይት😢 የኔ ሚስኪን

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j 8 หลายเดือนก่อน +7

    ልጄ ሰኒያ❤ አላህ አፊያ የድርግሽ ያረብ

  • @user-vn5eq3ll2w
    @user-vn5eq3ll2w 8 หลายเดือนก่อน +12

    እኔ ፊቱንም በሚድያ ልጂ አታምጡ ብያለሁ አይንናስ ጂል ነዉ እናተ ስሩ ለምን ልጆቻችሁን ታመጣለችሁ አላህ ይርዳሺ አይዞሺ ስአዲየ

    • @RahmiYube
      @RahmiYube 8 หลายเดือนก่อน +2

      መቸ ይሰሙና ውደ

    • @madinamed5487
      @madinamed5487 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@RahmiYube
      mushe legetu bechi hulum be media mentit aysfe lgem walihe

  • @fatumamohammed1689
    @fatumamohammed1689 8 หลายเดือนก่อน

    አሏህ ያሽራት አብሽሪ ህክምናዋን ተከታተይላት አሏህ አፊያ ያድርጋት

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያሽራት አብሸሪ ሰአድ አሁን አረፈደም አላህ አፊያውን ይመልስላት ሰንያ የኔ ቆንጆ አላህ ያሽርሽ

  • @ayshayesuf764
    @ayshayesuf764 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ አይዲ ነዉ መነፅር ይሰጣታል የአርብ ልጆች ግማሾች እደዚ ናችዉ አብሽሪ

  • @seadamuhye9304
    @seadamuhye9304 8 หลายเดือนก่อน +4

    የእኔናት እኔንም አስለቀሽይ አይዞሽ አላህ ያሽርልሽ

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 8 หลายเดือนก่อน

    ህፃናት ሲወድቁ አይናቸው ላይ ችግር ያመጣል የኔ እናት አይዞሽ እግዛብሄር ካንቺ ጋር ይሁን መነፅር ያዙላታል

  • @user-ey3bk3qy2w
    @user-ey3bk3qy2w 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ መልከ መልካም አይዞን አብሽሪ ይሻላታል አሁንም ዴርሰሽበታ አላህ ከመዳኒያ ቱንይግጠማት አላህ አፍያዋን ይመልስላት❤❤❤❤😢😢😢

  • @user-nn3dm4uf8w
    @user-nn3dm4uf8w 8 หลายเดือนก่อน

    ደግሞ እኮ ፀባይ ሰናየ ነች በጣም ነው ያለቀስኩት የኔ ቅመሞ ገና ከርእሱ ስወዳት ሰኒየያ አፊያ ያድርግሽ

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 8 หลายเดือนก่อน +3

    አብሽሪ ሰአዲ በልጅ አይፈትንሽ ዉዴ😔አላህ ያድንልሽ❤

  • @emtube9470
    @emtube9470 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውዲ አሏህ ያሽራት እዲህ የሚምር አይኗን በህፆንኔቷ መታመሟ ያሳዝናን ሠው ማሻ አሏህ አይልም የሠው አይን ሊሆን ይችላል ሩቃም ሀኪምም ብለሽ ሠበቡን አዲርሽ አሏህ ያሽራት

  • @sameraheb4449
    @sameraheb4449 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሳአዲ ይቅርታ ግን ልጂሺን አቺ ጋ ትደግ ማለትም ከዛ ሊከፋት ሳይሆን ማን እንደእናት ❤❤❤ ሰኒያየ የኔ ውድ እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ ❤❤❤❤❤

  • @ZabibhDubiq34-ho1by
    @ZabibhDubiq34-ho1by 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሠአዲ አቺጋር አርጋት ተከባከቢያት የኔውድ አላህ ያሽርሽ❤❤❤❤❤

  • @zinetzinet1981
    @zinetzinet1981 8 หลายเดือนก่อน +4

    አላህ ያሽራት ወላሂ ሳአድ ስታልሽ ሣላስበው የኔም እባ ፈሰሰ የኔ ቅመም አላህ ያሽራት😢

  • @hagrewelotube4855
    @hagrewelotube4855 8 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እናት እኔም እምባዬ አቀረር እሱዋን ሲከፋት አብሽሪ አይዞሽ ሰአዲ የሰው አይን ነው የሚሆነው ማሻ አላህ አይኑዋ በጣም ያምራል አላህ ያሽርልሽ

  • @sadasada3yassin862
    @sadasada3yassin862 8 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ሳአዲ አብሽሪ ገና ልጅ ስለሆነች ያሰተካክሉታል

  • @maadeenadubai7641
    @maadeenadubai7641 8 หลายเดือนก่อน

    ቆንጂየ ሰታምር ማሻአለህ አላህ አፊያዋን ይመልስላት የህመም ጥሩ ባይኖረዉም ያይን ይብሳል

  • @dirarseid
    @dirarseid 8 หลายเดือนก่อน +1

    አታልቅሽ ሁቢ ሁሉም በአላህ ፈቃድ ነው አብሽሪ ምንም አትሆንምአንች ደሞ ጠንካራ እናት ነሽ ጥንክሪ አታልቅሽ የልጅን ነገር የሚያውቅ ያውቀዋል አላህ ይድረስላት አላህ ያሽራት ሚድያ ላይ ግን ይዘሻት አትውጭ ረሱል ሱ አ ወ አል አይኑል ሀቅ ብለዋልና

  • @rabahahmad3232
    @rabahahmad3232 8 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እዳስለቀስሺኝ😢😢 አይዞሺ ስአዲ የልጅነት አምላክ እግዚአብሔርይ ይፍውሳት

  • @user-dt9fp3qy9n
    @user-dt9fp3qy9n 8 หลายเดือนก่อน

    የኔማር አላህ አፋያዋን ይመልስላት ሥአድየ አብሺሪዉዴ ይስተካከላል

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቁልምልም አላህ ያሺራት ልጂሺን አጠገብሽ ብታደርጊያት ባይነኝ በርግጥ ሀያቶቿ ላይጎዷት ይቺላል ግን ያቺ እክብካቤ ፍቅር ያስፈልጋታል ማሜዋ የኔ ጎራዳ ጎረመሠ ማሻአላህ ልጄን ይመሥለኛል

  • @user-er1te6sz7r
    @user-er1te6sz7r 5 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አላህ ያሽርልሽ ስአድየ አይዞሽ የኔ ቆጆ ሰኒያየ

  • @hayatahmedhayatahmed-et7js
    @hayatahmedhayatahmed-et7js 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆጆ እፍ እባየ መጣ ስወዳት ደሞ እኮ የሰው አይን ይሆናል

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 8 หลายเดือนก่อน

    ስአዲይ አይዞሽልኝ እግዚአብሔር ይማራት በናትሽ ልጂሽን እራስሽ ያዢ አያት ጋ ማደግ ጡሩ ነው ግን ጉዳትም አለው ❤

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ናት አላህ አፊያ ያርግልሽ አይ እናት ዱአ አርጊ

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰኒያየ አላህ ያሽርሽ ስአዲ ጊዜ አትስጪ ቶሎ ይዘሻት ሂጂ የኔም ልጅ የጎድን ጭፍን እያረገ ሲያይ ይተወዋል ሲባል ከዛ ታመመ አድስ አበባ ሲታይ ህፃን ነው ተቆጡት ይለቀዋል አሉ ካለቀቀው ከፍ ሲል ሰርጀሪ ይሰራል አሉ አደግ ይበል ስንል እየባሰበት እየዞረ ሄደ ካዛም የዛሬ ሁለት አመት በሰርጀሪ እቦታው መሉሱለት አልሀምዱሊላህ ተስተካከለ የአይን መዞር ለወላጅም ለህጆችም ትልቅ የስነልቦና ጫና አለው ከአላህ በታች የሀገሬ ዶክተሮች ልጀን ስላስተካከሉልኝ በጣም አመሰግናቸዋለሁ ነገ ዛሬ ሲባል እከፋ ደረጃ ይደርሳል ማሻ አላህ ሰኒያ አይኗ ስለሚያምር አይን ሊሆን ይችላል

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር አላህ ያሽርልሽ አይዞሽ ሰዓድዬ አብሽሪ ይሻላታል ኢንሻአላህ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @anshamohamed27
    @anshamohamed27 8 หลายเดือนก่อน

    አታልቅሽ እጠገቧ ልጅ ስለሆነች ትጨነቅና ሌላ ነገር ነው

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g 8 หลายเดือนก่อน

    የኔማር አብሽሪ ሳአዲየ ስወዳቺሁ ሰኒ ❤😢የሷ እኩያ ልጂ አለቺኚ እና በጉጉት እማያት የኔ ማር😭 አላህ ያሽርሽ አይነናስም ሊሆን ይቺላል በጣም ያምራል አይኗ ማሻ አላህ ተባረክላህ❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 8 หลายเดือนก่อน

    እናት መሆን መከራ ነው 😭😭😭ስንየ የኔ ቆንጆ ስምሽም መልክሽም ልጀን ትመስይኛለሽ ፀይምነትሽም አላህ ያሽርሽ የኔ ውዲ ልጅ ስአዲ አስለቀሽኝ 😭😭አይዞሽ ትዲናለች አይኗ ማሻአላህ በጣም ያምራል ለዛ ነው ሚሆነው ቁርአን አስቀሪባት መጀመሪያ እባክሽ ሚዲያም አታምጫት ተይ እህቴ ይቅርብሽ ልጆችሽን በጤና ይደጉልሽ

  • @Zaenip807
    @Zaenip807 8 หลายเดือนก่อน

    አይእናት❤. እባየ አብሮሽእረገፈ 😢 መሻአሏህ በሏት አሏህ ያሽራት❤

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሠላም ሠአድ አኔ ልጀ አይኑ በጣም የምር ነበር እኔምበጣም አዝኘ እዲሜ 9ነበርበአመልያ አሥተካከሉልኝ a aዶክተር ሣድቅ ይባላል በግል ከሄድሸ መብራት ሀይል አለዉ ሚኒሊክም ይሠራል በጣም ዛህማ ነዉ ጎበዝ ነዉ

  • @AishaAdam513
    @AishaAdam513 8 หลายเดือนก่อน +2

    አብሽሪ ሰአድ አላህ ይፈርጃት😢😢😢😢

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 8 หลายเดือนก่อน

    አብሽሪ ሳአዲ አላህ ጤናዋን ይመልስላት

  • @user-tj4eu2ro5x
    @user-tj4eu2ro5x 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወርቀት ፀሀይ ላይ እያየች እዳይሁን አላህ ያሽራት ደሞ ሥታምር የኔውደ❤❤

    • @AsdDsa-qx5uc
      @AsdDsa-qx5uc 8 หลายเดือนก่อน

      ❤የኔቆጆ አላህ ያሸራት ሠአዲ

  • @sharjarolla
    @sharjarolla 8 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ያዲንልሽ እናት ልጆ ጤና ስትሆንላት ልጂ እናቱ ጤና ስትሆንላት ነው የሚያስዴስተው አብሽሪ

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y 8 หลายเดือนก่อน

    ሰአዲ አሏህ ያሺርልሺ ፀጉሯንም ሰተር አጠር አርገሺ አሲዢላት የሠው አይንም ሊሆን ይችላል

  • @user-vw7sg5tm4u
    @user-vw7sg5tm4u 8 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ውዴ አላህ ያሽራት ልጅ ስለሆነች ይተዉታል

  • @zainasied615
    @zainasied615 8 หลายเดือนก่อน +1

    አብሺሪይ ሰአድይ አላህ ያሺራት ቁራአን አስቀሩላት😢😢❤❤

  • @nemian2923
    @nemian2923 8 หลายเดือนก่อน

    አይዞሸ ሰአድየ ኢችንየመሰለች ልጅ አደራ ታገይ❤❤❤❤ በጣምነወ የምወዳት

  • @hawasayid3229
    @hawasayid3229 8 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ሳአድ የኔቆጆአላህ ይድረስ ላይ ይሼላታል ተከታተሉላት

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማርዋ አላህ አይንሽን ብርሀን ያርግልሽ🌺

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ስታምር አላህ አፊያ ያድርጋት

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሽራት የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሰአድ

  • @Amani-oq7lb
    @Amani-oq7lb 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሏህ ያሽራት የኔ ጩጪ አይዞሽ

  • @tb463
    @tb463 8 หลายเดือนก่อน

    ወላሒ ልቤ አዘነ በጣም የኔ ወርቅ😢😢ሠኒዬ አላህ አፊያሽን ይመልሥልሽ

  • @MunaMohammad-vf3dk
    @MunaMohammad-vf3dk 8 หลายเดือนก่อน

    ልክ እንደ እኔ ልጅ😢 ሰአዲ በአላህ ይሁንብሽ ቶሎ ህክምና ይደረግላት እጅ እጅ አትበይ ትፀፀቻለሽ!!

  • @MeremYmar
    @MeremYmar 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር አሏህ ያሽራት የእኔም እህት እንደዚህ ያረጋታል የሠዉ አይን ነዉ

  • @fatumatube4305
    @fatumatube4305 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሰኡድየ በአላህ መጀመሪያ ሩቅያ አስቀሪባት ከዛን በኋላ ሀኪም ውሰጃት ማማየ😢😢😢😢😢 ወላሂ እኛሰፈር የሆነች ሴትዮ ነበረች ድናለች አላህ ያሺርልሺ

    • @m.4582
      @m.4582 8 หลายเดือนก่อน

      የኔም ከሰአድ ልጅ ይብሳል ወላሂ በፊት በደብ አያስታውቅም ነበር አሁን ግን ባሰበት. 😢

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z 8 หลายเดือนก่อน

    የኔማር አላህ አፍያ ያርጋት አብሽሪ ይሻላታል ኢንሻአላህ ግን መጀመሪያ ቁረአን አስቀሪላት የሰዉ አይን ይሆናል

  • @abest4396
    @abest4396 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ አፊያ ያድርግልሽ የሰው አይን ይሆናል በጣም ቆንጆ እና ቀልጣፍ ነት

  • @user-zi3cf3ti4n
    @user-zi3cf3ti4n 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆጆ አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልሥላት

  • @Ab-qc1gv
    @Ab-qc1gv 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰአድ አይዞሽ ውደ ምንም አትሆንም እኔም ዱአ አደርጋለሁ

  • @user-bn4ml1qs9y
    @user-bn4ml1qs9y 8 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ስአዲ እንሻአላህ ይስተካከልላታል ❤

  • @eman5679
    @eman5679 8 หลายเดือนก่อน

    ሰአዲ አይዞሺ አላህ ያሺራት ሩቅያ አስቀሪባት ኢንሻአላህ ትዲናለች ጥሩ ሀኪም ውስጃት😢😢 የኔቆንጅ

  • @HA-uq5mv
    @HA-uq5mv 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሠአድአብሽሪ አላህ አፊያዋንይመልሥልሽ ይከብዳል😢😢😢😢😢😢😢

  • @sofiseid4856
    @sofiseid4856 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በይ አልሃምዱሊላ አላህ አፊያ ያርጋት ግን ይሂን የመሰለ አትበይ ማሻአላህ አላህ ያስተካክልላት

  • @sasjjbxnxnxjxj951
    @sasjjbxnxnxjxj951 8 หลายเดือนก่อน

    አብሽሪ ሠአድየ አላህ ያሽርልሽ የልጅን ህመም ደወለደ ያወቀዋል ከባድነው

  • @riru4847
    @riru4847 8 หลายเดือนก่อน

    አሏህ አፊያ ያድርግልሽ የኔ ቆጆ

  • @user-tg6tj3jd2d
    @user-tg6tj3jd2d 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሽርልሽ ሳአድ አብሽሪ አልሃምዱሊላህ ነው ስለሁሉም ነገር

  • @user-ue6nb7df3t
    @user-ue6nb7df3t 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር ማሻአላህ ደግሞ ስታምር አላህ አፊያድርግሽ የኔ ቆንጆ

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv 8 หลายเดือนก่อน

    ሰአዲዬ አላህ ያሻሪልሺ የኔቅመም ሲኒያ አብሺሪ ትዲናለች

  • @zinet4736
    @zinet4736 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጊዜ አትሥጪ ቶሎ ብለሽ ከአላህ በታች አሳክሚያት እኔ ሶስተኛ ክፍል ሆኜ ትምርት ቤት ቅንጭብ ገብቶብኝ በሠአቱ ቦታም አልሰጠነዉ ም እንደዚህ እንደ አንቺ ልጅ ሲሻዋረር እናቴ ምድነዉ ብላ ሥታየዉ ጉም ለብሶል ሀኪም ቤት ብዙ ቦታ ሄድሁ ማፊ ፍይዳ መነፅር ልበሽ ነዉ የሚሉኝ አልሀምዱሊላ ሥለሁሉም ነገር እና ዝም አትበይ ማሻ አላህ አይኗ ደሞ በጣም ነዉ እሚያምረዉ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 8 หลายเดือนก่อน

    ሚስኪን አላህ ያሽራት ሰንያ የኔ ዉድ ግን አያስታዉቅም ነገር ❤❤❤

  • @user-fy3qr2ec3k
    @user-fy3qr2ec3k 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ አሏህ ያሽርልሽ ሰአድየ የሠዉ አይን ሊሆን ይችላል ሩቅያ ቦታ ዉሠጃት አደራ ይሻላታል ቆንጅየ ናት ደግሞ ማሻአሏህ ብያለሁ አደራ ሩቅያ ቦታ ዉሰጃት ለሳምንት ለአስራምስት ቀን አስቀሪባት

  • @user-dd3mx9pp7j
    @user-dd3mx9pp7j 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዴስታሽ ዴስታች ለቅሶሽ ለቅሶችነው እሩቅያም ወሰጃት ሰአዲዋ ❤❤

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር አላህ ያሺራት የልጅ ነገር አቀዋለሁ አላህ በደስታ ይመልሳችሁ የኔ ማንቀስ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 8 หลายเดือนก่อน +1

    ምኑን አሰማሺኝ ኢንሻ አላህ ይስተካከላል አብሺሪ

  • @hdhdh4201
    @hdhdh4201 8 หลายเดือนก่อน

    ስታምር ማሻ አላህ አላህ አፊያን ይመልስላት

  • @user-qz9es8ew8b
    @user-qz9es8ew8b 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሽራት ያረብ. ማሻአላህ. በጣም ታምራለቸ የኔማር. ለምን ከአችጋር. ለምንአታሳደጋትም. ?????

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሰኒዬ የኔ ውድ አላህ ያሺርሺ ሩቅያም አስቀሪላት በሀኪምም ተከታተያት የኔ ውድ ሰኒያ እረ ክፉውን ያርቅልሺ

  • @user-el6qx2md7p
    @user-el6qx2md7p 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ያሸረሺ የኔ ማረ ሚዳላይ አታውጫት

  • @lmasiyoumamilove5378
    @lmasiyoumamilove5378 8 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍ ሳሀያት. አስለቀሰቺኚ የኔ ውድ አሏህ ያሽርሽ አይንሽን እደነበረው አሏህ ይመልስልሽ😢😢😢

  • @alainfef176
    @alainfef176 8 หลายเดือนก่อน

    ሰኔየ. ውዷ. በጣም. ቆጆ. አይነገብ. ስለሆነች. ማሻላህ. 😢😢የሰው አይን ነው

  • @lelalela9331
    @lelalela9331 8 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ሰአዲ አላህ ያሽረት ማማየ

  • @user-xp8df1fb3d
    @user-xp8df1fb3d 8 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ልጅን በየቀኑ ማየት መሠለል የኛ ሥራ ነው አላህ ያሽራት

  • @user-mf2jk1gu1e
    @user-mf2jk1gu1e 8 หลายเดือนก่อน

    አብሺሪ ማማዬ ሰአዲ አይዞሺ

  • @FaTom-dk1wq
    @FaTom-dk1wq 8 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ,አፊያዋ,ይመልሲላት