አዲስ መኪና ገዛን Audi Q3 🥰🥰🥰

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 149

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 3 หลายเดือนก่อน +26

    እንኳን ደስ አላችሁ ይገባችኋል ውዶች ገና ብዙ ነገር ታደርጋላችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤

  • @እማእወድሻለ
    @እማእወድሻለ 3 หลายเดือนก่อน +18

    የዘመኔ ጀግና ለኔ ሳምሪ ❤❤

  • @Lele-dk1pi
    @Lele-dk1pi 3 หลายเดือนก่อน +12

    እናንተ ኣለመውደዱ ኣይቻልም ሰላማቹ ይብዛ ከነ ልጃቹ❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 หลายเดือนก่อน +12

    ዋው... ሳምርዬ @ ፋሂ ጎበዞች በጣም አሪፍ መኪና ነው 🙏🙏🙏✝️❤️ቆንጆ @ ❤️❤️😍 ፊሎዬ @ አዳምዬ ቆንጆ የት ናችሁ 🤣🤣😍

    • @YoditHaile-m8i
      @YoditHaile-m8i 3 หลายเดือนก่อน

      @@hiamanotzewedu9738 mider sagta

  • @ቤዛእንድርያስ
    @ቤዛእንድርያስ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኒ የሚያሳርፍ ባል ነው። ሳምሪ እያበብሽ፣ እየተማርሽ፣ ልጆች እያደጉልሽ፣ ፋኒ ደግሞ አሳርፎሽ ይበልጥ እያማርሽ ነው። ይህን አመት ሙሉ ቪዲዬ መስራት ቀላል አይደለም። የማይጨቀጭቅ አጋር ባል እንደ ሳምሪ ደግሞ ውስጧ መልካም የሆነች ሚስት

  • @werkeyeasfaw515
    @werkeyeasfaw515 หลายเดือนก่อน

    እንኮን ደስ ያለሽ ስምሪ ይሄ የመጀመሪያ ነው አያለ ይቀጥላል

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 3 หลายเดือนก่อน +5

    My all time favorite youtuber samriye & fani love you guys congratulation of the new vehicle ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenKefela
    @HelenKefela 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደስ ያላችሁ ጥንዶችዬ ❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 3 หลายเดือนก่อน +4

    እረ እንኳን ገዛችሁ ልጆቹ በትራንስፖርት ተጎዱ እዴ ግን የበፊታችሁን መኪና የት አድርጋችሁ ነው ❤❤❤

  • @nahom-cx7wr
    @nahom-cx7wr 3 หลายเดือนก่อน +3

    samri ተመችቷታል👏👏👍👍

  • @walbekjsjamal6667
    @walbekjsjamal6667 3 หลายเดือนก่อน +5

    Best car evar 🎉
    Congratulations

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 3 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደሥሥሥ አላችሁ የእኔ መልካሞች በረቱልኝ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 หลายเดือนก่อน

    ታዳገብኤልን:አክብሩታ:ሲቀጥንጎበዞች:እኳንደስአላችሁ

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 3 หลายเดือนก่อน

    Audi cars benzil/nafta tolo yalkal yederesebet yakewal. Volvo is best 💯.
    Congratulation Fani & Samri 🎉

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations ለናተም የዘንበ ለኔም ይርጠብልኝ

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 3 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ ጎበዝ ጥንዶች❤❤❤

  • @emano5974
    @emano5974 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዋውውው❤❤❤❤❤

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 3 หลายเดือนก่อน +4

    ጉበዞች❤❤❤😍💋💋💋💝💞💋💋💋💋💋💞

  • @eyemetunw2450
    @eyemetunw2450 2 หลายเดือนก่อน +1

    መኪና ስታጥቡ self wash መስታወት መጥረጊያውን አቁሙት

  • @Haroo-Wanchi
    @Haroo-Wanchi 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላቹ ። ሳምሪ ግን እየቀበጥሽ ነው

  • @dinitadesse7157
    @dinitadesse7157 3 หลายเดือนก่อน +73

    ቤት ግዙ ቆርቆሮ ዋጋ የለውም ለልጆቻችሁ

    • @martakebed3626
      @martakebed3626 3 หลายเดือนก่อน +4

      መኪና እቃበይው ጀርመን ላይ ቤት በጣም የሚከብደው ካሰብበት የማይሆን የለም❤

    • @ወሎሐይቅ
      @ወሎሐይቅ 3 หลายเดือนก่อน +17

      አፓርታማ ገዝተዋል ሳምሬ በጣም ጎበዝ ናት

    • @geniigenni3262
      @geniigenni3262 3 หลายเดือนก่อน +23

      ቀሽም የሆነ ኮመንት ቤት አዲስአበባ ለይ ገዝተዋል ሲቀጠል አውሮፓ እና አሜሪካ ለይ መኪና ለቅንጦት አይደለም የሚነዳው እንደ እግርሽ ነው የምትጠቀሚው ምክንያቱም በተለይ ከልጆች ጋር የትም ለመሄድ ስራ ለመስራት በጣም አስፈላጊ ነው በዚህ መንገድ ተረጂያቸው ።

    • @madi2644
      @madi2644 3 หลายเดือนก่อน +5

      ገዝተዋል አትከታተሉም ማለትነው

    • @Sojoo-se1nv
      @Sojoo-se1nv 3 หลายเดือนก่อน +8

      ሁሎም አላቸው ጉብዝ ነቸው ሁሎችም እዲ

  • @mariam_sigma
    @mariam_sigma 2 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪን መርሳት እፈልጋለሁ ግን ታሳዝነኛለች በናቱዋ ስትሞላቀቅ ደሞ ደም ግፊቴ ይጨምራል ሳምሪ አማረኛ አውሪ እምንሰማሽ እኛ ሀበሻዎች ነን

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 3 หลายเดือนก่อน +1

    Love you guys, stay safe and may god bless you guys and congratulations guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:21

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 3 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አላቹ❤

  • @mk27272
    @mk27272 3 หลายเดือนก่อน

    ጥርስሽን ተወቀሪው የበለጠ ለማማር ከፈለግሽ u guys so cute

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 2 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪ አንኳ ደሰ አለሸ ዝቅ ያለዉን መኪና ለአኔ ላኪልኝ ኢትዮጵያ አህትሸ አይደለዉ

  • @AmeleworkMamuye
    @AmeleworkMamuye 3 หลายเดือนก่อน +2

    Congregation🎉🎉❤❤❤❤

  • @MeronDebas
    @MeronDebas 3 หลายเดือนก่อน

    ይባርክላቹ ምርጦች❤❤❤

  • @yahyaA-jc3kb
    @yahyaA-jc3kb 3 หลายเดือนก่อน

    ባደገች ሃገር ምን አስባቹ ነው ማኑዋል መኪና እናም የናፍጣ መኪና ??

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 3 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations it’s nice car

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጎበዞች እንኳን ደስ አላችሁ የተናቀ እትን ሆድ ይጎጥራል ይባላል የናቆችሁ ሁሉ ወደ እግሮቻችሁ ይስገዱ😁😁

    • @User-lu8gn
      @User-lu8gn 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ♥️🙏

  • @zed8788
    @zed8788 3 หลายเดือนก่อน

    ይመቻችሁ ያለመኪና ለዛውም ከልጆች ጋር ከልኩ አያልፍም ::🙏🙏🙏🙏
    መኪናማ ቲወታ ነው ቆይተን ብነሸጠው እነኳን ብዙ ኪሳራ አይነረውም ሌላው ከችግር ነፃ ናቸው ቲወታ መኪና ከሆኑ

  • @bunatsega2438
    @bunatsega2438 2 หลายเดือนก่อน

    Betam desyilal may egziabhair yitebikachu😊

  • @siaw5419
    @siaw5419 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሳምሪ እንግሊዘኛ ጀርመንኛ አማርኛ መቀላቀል😂😂 በያይነቱ ወጥ😂😂😂😂

  • @arditube7340
    @arditube7340 2 หลายเดือนก่อน

    እስከዛሬ መኪና የላችሁም? አውሮፓ ግን መኪናው ነው ውድ ወይንስ መንጃፈቃዱ?

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ያሣካላችሁ

  • @Sirak_Jr19
    @Sirak_Jr19 3 หลายเดือนก่อน

    congrats!!! fani & samri GREAT CHOICE

  • @AllApp-i1g
    @AllApp-i1g 3 หลายเดือนก่อน +2

    Congratulations 🎉🎉❤ keep it up but luck with work 🎉❤🎉🎉

  • @ZedTube-e9r
    @ZedTube-e9r 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ፍቅር ያለበት ቤት እናተ ናችሁ

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 3 หลายเดือนก่อน

    ጣሪያዉ የሚከፈት ቢሆን ሀሪፍ ነበር

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 3 หลายเดือนก่อน

    Volvo new yemiwedew😂❤ mebiruki🎉❤

  • @flower525af4
    @flower525af4 2 หลายเดือนก่อน

    Yekezi befituas yenante alneberem malet new

  • @ማሪቱይቱብ
    @ማሪቱይቱብ 3 หลายเดือนก่อน +1

    የት ጠታተችሁ ነው😢😢😢

  • @ቤዛእንድርያስ
    @ቤዛእንድርያስ 2 หลายเดือนก่อน

    ልጆቻችሁን day care አስገቡ ለሰው ጥላችሁ አትሂዱ ፕሊስ

  • @ጆንየአዴብራልጅ
    @ጆንየአዴብራልጅ 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣቹ❤

  • @NathnaelBerhanu-t2y
    @NathnaelBerhanu-t2y 3 หลายเดือนก่อน

    youre are a MAN youre a HE he drives MANUAL .big respect 💯

  • @msnmsn1764
    @msnmsn1764 3 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ

  • @YafetTech656
    @YafetTech656 3 หลายเดือนก่อน

    good luck with the maintenance

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 3 หลายเดือนก่อน

    አየዉላቹ ማሻአላሕ ጥሎዋቹ ይለቅ

  • @עדנושטאקלוטאקלו
    @עדנושטאקלוטאקלו 3 หลายเดือนก่อน

    Second 1 eygzu mekina gezan berk aydelm wechhger mekina megzt esty bat gezu

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች

  • @ReduKalReduKal
    @ReduKalReduKal 3 หลายเดือนก่อน +1

    Congra❤🎉

  • @ahme9759
    @ahme9759 3 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤የያለው ማማሩ የሌለው መደበሩ ቀያይሩ ውዶች።

  • @AccAcc-k7b
    @AccAcc-k7b 3 หลายเดือนก่อน

    Wow ilkee ❤❤❤❤❤❤

  • @adu-kf2jj
    @adu-kf2jj 3 หลายเดือนก่อน

    ስት ወጡ ማን፡ ያዘላቹ ልጆቹን?

  • @KidistBerhanu-j3s
    @KidistBerhanu-j3s 3 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations 🎉

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 3 หลายเดือนก่อน

    Filo cute ilove you 🎉🎉🎉🎉 imiss you filomina love

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱ

  • @עדנושטאקלוטאקלו
    @עדנושטאקלוטאקלו 3 หลายเดือนก่อน

    ahun enzi yalw mamaru emibalu aydelum yaw tensh be TH-cam new enji mekinawm wechager be credit new

  • @MdVg-f3q
    @MdVg-f3q 2 หลายเดือนก่อน

    Gaebz fan samer❤❤

  • @danetomas3099
    @danetomas3099 3 หลายเดือนก่อน

    corvette c8....l love it

  • @BEZENATENESHMARIAM
    @BEZENATENESHMARIAM 3 หลายเดือนก่อน

    Congra fkroche❤❤❤❤

  • @Kadega121-i3o
    @Kadega121-i3o 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 3 หลายเดือนก่อน +1

    Usedነዉ.እንዴ አድስ መኪና አይመስልም

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 3 หลายเดือนก่อน +1

    በህዝብ ብር የተገዛ መኪና ህዝቡን አመስግኑ

  • @yaredd1516
    @yaredd1516 3 หลายเดือนก่อน

    Adam is so cute

  • @danayethayelom5642
    @danayethayelom5642 3 หลายเดือนก่อน

    Congratulations 🎉🎉🎉❤❤

  • @habesha782
    @habesha782 3 หลายเดือนก่อน

    Good Car

  • @youtubechanal6014
    @youtubechanal6014 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱ❤

  • @MetadelBelachew-s4g
    @MetadelBelachew-s4g 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉❤❤

  • @LemlemGesese
    @LemlemGesese 2 หลายเดือนก่อน

    Mulikik ale yezara nigegirsh

  • @tgtg944
    @tgtg944 3 หลายเดือนก่อน

    ይለም ይሁን

  • @shuuud1458
    @shuuud1458 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pawi14
    @pawi14 3 หลายเดือนก่อน

    I love fsf family i m pawi

  • @Ekram-v7o
    @Ekram-v7o 3 หลายเดือนก่อน +2

    Why don't you use drive through washing

    • @flower525af4
      @flower525af4 2 หลายเดือนก่อน

      I know right!!

  • @MahmudSulaman-bs3tn
    @MahmudSulaman-bs3tn 3 หลายเดือนก่อน

    10,000 Euro 💶 gazthe makina telalhe Ayto aywk dabo frdaw new alu sachw menedalhe tawkalhe sawber silelhe men lamalt edahon gebah fara mahonehen awko new😂

  • @ዛይድጓልትግራይ-ፐ4ዘ
    @ዛይድጓልትግራይ-ፐ4ዘ 3 หลายเดือนก่อน

    ሲወዳቹ❤❤❤❤

  • @fgg348
    @fgg348 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalkidanassefa3350
    @kalkidanassefa3350 2 หลายเดือนก่อน

    አጥመሽ ስሚው ይሄንን ዜማ

  • @ኤልሻዳይ-መ4ዠ
    @ኤልሻዳይ-መ4ዠ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ምን ያሞላቅቅሻል፣በስራአት፣አውራ

    • @Sojoo-se1nv
      @Sojoo-se1nv 3 หลายเดือนก่อน +3

      መብቶ ነው ጎበዝ ጀገነ ሰለሆኑ ትሞላቀቅበት

    • @accacc5974
      @accacc5974 3 หลายเดือนก่อน

      ደግ አረገች በኑሮዋ ትሞላቀቅ

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 3 หลายเดือนก่อน

    ደሥ እምትሉ ጥንዶች

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 3 หลายเดือนก่อน

    ሳምሪ እናትሽ አገባች መብሩክ በያልኝ። 😂

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @sara-rl7gd
    @sara-rl7gd 3 หลายเดือนก่อน

    Nice

  • @biniamghebreselassie92
    @biniamghebreselassie92 3 หลายเดือนก่อน

    Bra new endie B Euro mekina megzat

  • @youtube3789
    @youtube3789 2 หลายเดือนก่อน

    Eankan dsls lhh❤❤❤

  • @henoktekle1885
    @henoktekle1885 2 หลายเดือนก่อน

    en mindnew mekina ygermal eko sewu ene endante salsedeb 2 mekina alegn so what. mekina gezan ere shame new bezi vlog sitseru

  • @ElsabetMitiku
    @ElsabetMitiku 3 หลายเดือนก่อน

    Befit ye gezachu yete hedeo nw

  • @Lemlemlem54
    @Lemlemlem54 2 หลายเดือนก่อน

    Ente sewhe mekna megzate bereke adleme you live in German there’s not a big deal

  • @Zx-qq5bb
    @Zx-qq5bb 3 หลายเดือนก่อน

    😂❤

  • @user-gs2pt9ht8g
    @user-gs2pt9ht8g 3 หลายเดือนก่อน +1

    አደኛ ንኝ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 3 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ናችሁ ጠፋችሁ ፊሎ እና አዳም ናፈቁን አትጥፉ

  • @madi2644
    @madi2644 3 หลายเดือนก่อน

    ሠላምናችሁ

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 3 หลายเดือนก่อน

    ❤እነፊሎየንም❤አምጥሉን😢❤❤

  • @milkiasresom8073
    @milkiasresom8073 3 หลายเดือนก่อน

    ford mustang

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🍟🍟🎁🎁🍟👍👍

  • @abrhambaye3077
    @abrhambaye3077 3 หลายเดือนก่อน

    Ram ram❤❤❤

  • @tahirabdurri5860
    @tahirabdurri5860 3 หลายเดือนก่อน

    Japan Land cruiser 2024😂

  • @hdhdhdhd760
    @hdhdhdhd760 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 3 หลายเดือนก่อน

    ሳሚ ምነው ጠቆርክ