ብዙዎች ያልጠበቁት የ አርቲስት እንግዳሰው ሀብቴ (ቴዲ) እና የ ኑሀሚን መሰረት ድብቅ ፍቅር / aser tad

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024
  • ብዙዎች ያልጠበቁት የ አርቲስት እንግዳሰው ሀብቴ (ቴዲ) እና የ ኑሀሚን መሰረት ድብቅ ፍቅር / aser tad
    #ኑሀሚንመሰረት #እንግዳሰውሀብቴ #engedasewhabte
    ፍልሚያ ሙሉ ፊልም | Felmiya Full Amharic movie [ New Ethiopian Amharic movie ] @maya.flicks
    አርቲስት ማራማዊት አባተ አሳበደችው የተባለው ወጣት እና አባቴ ሹገር ዳዲ ይመስላቸዋል / aser tad
    የ EBSTV መቅደስ ደበሳይ ባለቤት እና Ale tube የ ሳሮን አየልኝ ን ጉድ አወጣው 😱 / aser tad
    የ ሔኖክ ድንቁ ን እናት ያስደነገጠው ጉዳይ እና አነጋጋሪው የ gigi kiya ለውጥ / aser tad
    የ አርቲስት ሰላም ተስፋዬ እና የ ሼፍ ዮሃንስ እውነታ እና ያሬድ ነጉ / aser tad
    🔴አነጋጋሪዉ የሃናን ታርቅ ቪዲዮና የEBSTVዉ አስፋዉ ድንገተኛ ህመም፣ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች| Dallol Entertainment
    አነጋጋሪዉ የ ፍርያት የማነ እርግዝና የ አስጌ ጉዳይ እና በረከት ገበሬዋ ምን ነካት / aser tad
    ምን ጉድ ነው
    መቅደስ ደበሳይ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብታለች
    አስደናቂው የ ዳናይት መክብብ የእግር ኳስ ብቃት እና ከ ባሏ ጓደኛ ጋ..../ aser tad
    ምን ጉድ ነው የመጣብን አሁንስ በዛ / aser tad
    የ EBSTV ድምቀት የሆነችዉ መቅደስ ደበሳይ ጉዳይ እና ሚዜዎቹን ያስቆጣዉ ሰርግ / aser tad
    በ EBSTV የቀረቡት አነጋጋሪዎቹ ጥንዶች እና ሉላ ገዙ / aser tad
    አነጋጋሪዉ የ Donkey tube እሸቱ ያረገዉ ነገር እና ወንዶችን ያጠራጠረዉ ጉዳይ / aser tad
    ቬሮኒካ አዳነ ን ያፈቀራት የጎዳናው ልጅ እና ሳያት ደምሴ ን ያስደነገጣት ጉዳይ / aser tad
    የ EBS TVዋ ሉላ ገዙ አና አና ሳያት ደምሴ የዘፈኑት ዘፈን አና ተወዳጇ ህፃን ተመልሳለች / aser tad
    እንባችንን ደብቀን አናውቅም...ማንነታችን ነው ትክክለኛው ህይወታችን..."በዱባይ ኩባንያ መስርተናል" ተወዳጅዎቹ ዮአዳን(ጁዲ) እና ስዊት Seifu on EBS
    የEBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ አብደት አና ብዙዎችን ያስቆጡት እናት መጨረሻ / aser tad
    🔴የነፃነት ወርቅነህ እና ባለስልጣናት ፍጥጫና የEBSTVዋ መቅደስ ደበሳይ እብደት - አዳነች አቤቤ | Dallol Entertainment
    #lijmichael #henokdinku #atr
    //ኢቢኤስ አይዶል// እመኝ እና ብርቄ ከታዋቂ ዘፋኝ ጋር ተወዳደሩ…🤣🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/
    //ውሎ// "አሜሪካ ከማገኘው ዶላር የእናቴን ደስታ ፈልጌ … ሼፍ ዚ /እሁድን በኢቢኤስ/
    #ethiopianmovie
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    #abrelohd
    #alexisalexii
    #alextube
    #ale
    #ksi
    #ብሩክታዊትሽመልስ
    #bruktawitshimelis
    #newyear
    #donkeytube
    #comedianeshetu
    #dinklejoch
    #dinklejoch
    #dinqlejoch
    #father
    #google
    #tiktokers
    #Blogging
    #Twitter
    #Ethiopiancomedy
    #ebstv
    #bbcnews
    #Ethiopian
    #ethiopianmusic
    #paralyzed
    #motivationalspeech
    #amharicmovies2022
    #መድረክ
    #lovestory
    #lovestorymovie
    #official
    #comedian
    #drama
    #ድንቅልጆች
    #donkeytube
    #ebssundayshow
    #live
    #lovesacrifice
    #lovestory
    #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
    #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን
    ATR

ความคิดเห็น • 326

  • @tigsttigst3234
    @tigsttigst3234 ปีที่แล้ว +128

    እኔም ሁለት ወንድሞቸን አጥቻለሁ ወንድሞቸን አይናቸውን ሳላያቸ ጳጉሜ ሶስት እና የበላጎ ምሽግ መቸም አረሳውም የወንድሞቸ ደም የፈሰስው መቸም አረሳውም በስደት ሁኜ ሀዘኑን አልቻልሁትም 😭😭😭😭😭😭 ብቻየን ቀረሁ በስደት😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔እህህህህህህህ እረ በቃችሁ በለን አምላኬ ሆይ

    • @birukgonfa433
      @birukgonfa433 ปีที่แล้ว +6

      አይዞኝ እህቴ❤

    • @mulukenmuluken3056
      @mulukenmuluken3056 ปีที่แล้ว +6

      የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ባለሽበት ያፅናሽ በስደትላይ ሁኖ መከራ ከባድ ነው እግዚአብሔር የሞቱትንም ወንድሞቻችንም ባፀደ ገነት ያሳርፋቸው😢😢😢😢😢😢

    • @tigsttigst3234
      @tigsttigst3234 ปีที่แล้ว +1

      @@mulukenmuluken3056 አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @tigsttigst3234
      @tigsttigst3234 ปีที่แล้ว +1

      @@birukgonfa433እሽ እህቴ

    • @ydidiyaabera-cf4nz
      @ydidiyaabera-cf4nz ปีที่แล้ว

      አይዞሽ.አህቴ

  • @اببانةرلنز
    @اببانةرلنز ปีที่แล้ว +36

    አሲር የኔ የዋህ ግልፅኝነትህን ስወድልህ ነፍ አመት ያኑርህ

  • @raddanitube
    @raddanitube ปีที่แล้ว +61

    አሴር ማኛው!!የእናት እንባ ከባድ ነው ይህንን ኮመንት ለሚያነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤

    • @genetnegasa9811
      @genetnegasa9811 ปีที่แล้ว

      Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn

    • @Helen-j1y
      @Helen-j1y 11 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

  • @Bemnet-q2h
    @Bemnet-q2h ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሴርዬ ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን ብን ፀልይ መልካም ይመስለኛል !! ቤተሰብ ሁላቹም ከህንደዝ አይነት ክፉ ነገሮች መድኃኔዓለም ይጠብቃቹ አሴርዬ ሳላደንቅህ አላል ፍም አለባበስህን በግፅ ስለ ነገርከን ♥♥♥♥♥

  • @asniit1199
    @asniit1199 ปีที่แล้ว +8

    እኔ ገና ከበፊቱ በዚህ ተደመሰሰ በዛ ተማረከ ምናምን ሲባል ያቺ ወላጅ እናት ነበረች ፊቴ ድቅን የምትለው አይ ወላድ እግዚአብሔር ያፅናት

  • @ElsaTesema-d2m
    @ElsaTesema-d2m ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሄር ያፅናቸው በጣም ነው እሚያሳዝኑት እውነት እግዚአብሄር ብቻ በቃቹህ ይበለን ለሁላችንም ልብ ይስጠን

  • @asaaads5812
    @asaaads5812 ปีที่แล้ว +11

    ኣሲር ተመስገን ነኝ ከመቀሌ ኣሜን😢😢

  • @Sarah88-dw3cs
    @Sarah88-dw3cs ปีที่แล้ว +3

    ተፈጥሮ መቀየር አይቻልም መኪና እና ቤት ግን ሰርታቹ መግዛት ትችላላቹ ,,ተጋሩዋኒ ፅንዓት ይሃብኹም ክብርን ሞጎስን ንሰማእታትና😢😢😢😢😢

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም ያሳዝነናል ኡፉፉፉ፣እግዚአብሔር ምህረቱ፣ቸርነቱ ይላክልን ይቅር ይበለን 🤲🤲🤲👏👏😭😭😭

  • @tigestdagnachew3945
    @tigestdagnachew3945 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው አሴ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ስላሙን ያምጣል አሜን አሜን አሜን ነብስ ይማርልን በጣም ያማል

  • @JonidawitMamo
    @JonidawitMamo ปีที่แล้ว +2

    አሰረ ዉድም አንድና ነህ እዉድሃለዉ ብሮ🥰🥰

  • @YabuHab
    @YabuHab ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህ የኔ ወንድም ❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ ปีที่แล้ว +3

    ለእናት ለአባቶቻቸው መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጣቸው 💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭ነብስ ይማር 💔💔💔💔😭😭😭😭😭በቃችሁ ይበለን

  • @YosefBerhe-p6u
    @YosefBerhe-p6u ปีที่แล้ว

    Amen Aser lehulacnm selamun ysten
    Awo demo enem ke tigray negn Ena betam new yemiyasaznew😢😢😢bcha lehlachnm asteway lubona ysten ena lehagerachnm selamun ysten

  • @aryaahemed527
    @aryaahemed527 ปีที่แล้ว +1

    አሴርዬ ለትግራይ እናቶ መፅናቱን ይስጥልን ልጆቻቸውን መተካት ባንችል ቢያንስ ለ1 እናት ከ100 ብር ጀምሮ ያለንን አዋተን አለን ብንል ደስ ነበር ሚለኝ

  • @teddysaka7026
    @teddysaka7026 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሴር በጣም ትመቻኛል proud of u በሪታልኝ✋

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሔር መፅናናትን ይሰጣቸው እናትነት ከባድ ነው ከባድ ሀዘን ነው

  • @Sudeys2170
    @Sudeys2170 ปีที่แล้ว +1

    ቁምጣዉማ እኔ በበኩሌ አቅ ነበር እድሜ ለማንዳ❤❤❤❤❤

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ ปีที่แล้ว

    እውይ😂😂😂😂 አለመሰቅ አልቻልኩም የኔ የሜስቀኝ አሲር ነው😂😂😂 የምር ግልፅ ሰው በርታልን የኔ የዋህ😘

  • @senayt1822
    @senayt1822 ปีที่แล้ว +4

    አሴርየ 😭😥እናመሰግናለን ልቤ ደምቷል ጨልሞብናል ወንድሞቻችን አለቁ 😢😢

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 ปีที่แล้ว +1

    ለመገንጠል ነው ትግሬ የሞተዉ አማራ አፋር በትግራይ በተኛበት 300ሺ ሰራዊ በትግሬ የተረሸኑት አማራ መከላከያ ለሚሊሻ ለአፋር ህዝብ ነብስ ይማር

  • @sphonetastic8719
    @sphonetastic8719 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እግዚአቤሔር ይብቃቹ ይበለን ወንድም እህቶቻችንን ነብሰ ይማር

  • @YalemMuluken
    @YalemMuluken ปีที่แล้ว +1

    ሰዎች እንደዚህ ያላግባብ የሚበሉ ሴቶች በጣም ያሳፍራል አሲር የሆነ ነገር በልልን የሀገራችን ሰው በአሁን ስዓት የሚበላው በጣበት ጊዜ አግባብነት የለውም ❤❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን አሲር የኛ ምርጥ አይዞህ በርታልን ❤❤❤❤❤❤

  • @SarahTarawneh
    @SarahTarawneh ปีที่แล้ว

    Wow perfect 👏❤️😍 couple yehonalu betam yemadenkew gobze artist nw esuwame temchegalche ❤yaregelachew ewnet nw ante endalkew eyuge eyuge ayawatame ewnet kehon gen melkam yetmert zemen yadergelachew🎉😂❤❤❤❤

  • @SakinnSk
    @SakinnSk ปีที่แล้ว

    አሲር ምርጥየ የኔ ዉድ ወድም በርታ የኔ የዋህ

  • @SemertSemert-2
    @SemertSemert-2 ปีที่แล้ว +5

    ለሀገራችን ሰላምን ይላክልን የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @SaraAlemu-d9z
    @SaraAlemu-d9z ปีที่แล้ว

    ❤❤❤.aser.ylle.merte..enkane.dena.meta...Amen.🤗🤗

  • @MartaMarta-kv6yj
    @MartaMarta-kv6yj ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ወንሜ💔💔💔😭😭😭

  • @sebl62
    @sebl62 ปีที่แล้ว +3

    ዘመን ላልሻገር በተሰጠኝ እድሜ
    ለምን እኖራለው ስንቱን አስቀይሜ
    ላለፈው በደሌ ጠይቄ ይቅርታ
    በፍቅር ተክቸ የጥላቻን ቦታ
    ግዝያዊ ነውና የምድር ቆይታ
    ቂም በቀሌን ሽሬ ልኑር በይቅርታ
    ቂምን ሻረው እና ወይ ፍቅርን አንግሰው
    ሁለት ሆኖ አያቅም አንድ ነው አንድ ሰው 🥲😢
    ያጣነውን ሰላም ይመልስልን 😊😢

  • @alemmekonin5919
    @alemmekonin5919 ปีที่แล้ว

    Aser yenatoch hazenachew betam aselkesognal beka yibelen Egziabher yedoro Koda lalkew betam new yemibelaw kedoro wet gar egna bet teshamten new yeminebelaw❤

  • @hasetSeyfe
    @hasetSeyfe ปีที่แล้ว

    Andegna yene abat ewedhalehu anten bemewdede mechem ayikochegnim❤❤❤❤❤❤

  • @sisay-tube
    @sisay-tube ปีที่แล้ว

    አሴሮ I like your studio አንደኛ ነው

  • @SamerahSmsm
    @SamerahSmsm ปีที่แล้ว

    አስሪ እንኳን በሰለም መጠህ የኔ ዉድ❤❤❤

  • @ሊድያያ
    @ሊድያያ ปีที่แล้ว +3

    አሜን(3) አሴር መአረይ❤🙏

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw ปีที่แล้ว +2

    እግዚአቤሔር ሀገረችን ሰላም የደረግልንንን አሜን😢😢😢

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 ปีที่แล้ว

    አሴሮ ተመቸኸኝ bro በርታ ኤርጌንዶሽ ደም ተመችቶኛል 😅😅😅

  • @emmeradv1
    @emmeradv1 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ነብስ ይማር

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂wayi ate laji alayilayun naw laka nurachu😂😂 ane aqalawa babakule ❤❤❤

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 ปีที่แล้ว

    አሜን አሲሮየ አሚን በቃ ይበለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም አገራችን እንድንገባ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @etalem3581
    @etalem3581 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንንን

  • @salahTecTech
    @salahTecTech ปีที่แล้ว +1

    It is my first time l watch your video immediately after you released

  • @ساراسارا-ح2غ
    @ساراسارا-ح2غ ปีที่แล้ว +1

    Aseriloveandselam

  • @ElsaTesema-d2m
    @ElsaTesema-d2m ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ የኔ ውብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @troytheking8939
    @troytheking8939 ปีที่แล้ว

    feta nw man merxeye nw bro yemechek wel come man👏👏👏👏👏

  • @haymidave8750
    @haymidave8750 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣህ ብሮሮሮሮሮ

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ በቃቹ ይበላን አገራችን የቀድሞ ሰላሟ ይመለስ ለሞቱት ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን 🥺💔

  • @afomiyatesfaye4126
    @afomiyatesfaye4126 ปีที่แล้ว +1

    ፎንቃዬ መጣህልኝ❤❤❤❤

  • @MimiMimi-fj5rl
    @MimiMimi-fj5rl ปีที่แล้ว

    አንተ እኮ ምንም ብትለብስ ይምርብሀል አሴ❤❤

  • @mekdesHegos-ox2mg
    @mekdesHegos-ox2mg ปีที่แล้ว +1

    እናውቃለን ኢትዮጵያኖችን ምናስበውን እኳን እንተዋወቃለን

  • @kalkidanhailu7058
    @kalkidanhailu7058 ปีที่แล้ว +1

    እትትትትት በዚ ብርድ ቁምጣ😂😂😂.....አሜን አሜን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @nigistmengistu9288
    @nigistmengistu9288 ปีที่แล้ว +5

    እነ ኑሀሚን በድብቅ የሆነዉ መንግስት ከልክሏቸዉ ቢሆንስ 😂 የኛ ሀገር ለጊዜዉ ጦርነት እንጅ ፍቅር አላደላትም ብየ ነዉ

  • @tigsttigst3234
    @tigsttigst3234 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ አሳዘንከኝ በዚህ ብርድ በቁምጣ አልገመትሁም ነበር 😅😅😅

  • @wdasemaryam8203
    @wdasemaryam8203 ปีที่แล้ว

    Selamk ybza yene konjo mnm btareg yamrbhal ayasasbh❤❤❤❤❤

  • @filimon683
    @filimon683 ปีที่แล้ว +3

    ቴዲ ጆሮ አላለም አሲር ይመችሽ 😁😁

  • @martasisay8000
    @martasisay8000 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ በቃቹ ይበለን ከባድ ነው

  • @makibirhanu2000
    @makibirhanu2000 ปีที่แล้ว +1

    Today is my birthday, all ase families said happy birthday😁😀😘😀

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅልን እሂን ጦርነት ያብርድልን አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢 የንፁሃን ደም በከንቱ እየፈሰሰ ነው የወገኖቻችን መከራ እና ስቃይ በቃ በለን😢😢😢😢

    • @tigsttigst3234
      @tigsttigst3234 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን 😭😭😭😭

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 ปีที่แล้ว

    አሲር በጣም ነው የምወድህ ❤

  • @saraj4873
    @saraj4873 ปีที่แล้ว

    አሴሮ የኔ ልዩ❤❤❤❤

  • @SwedatAfework
    @SwedatAfework ปีที่แล้ว

    ያው የሞተው ወገናችን ብዙ ነው ጦርነት በነበረበት ክልል አሑንም እየሞቱ ነው ፈ ጣሪ እረስ በርሳችን የምንጋደለውን በቃችሑ ይበለን ለሑላችሑም እግዚአቤር ፅናቱን ይስጣችሑ

  • @genetgetachew8822
    @genetgetachew8822 ปีที่แล้ว

    የአማራ እናት ሰ😢😢😢😢😢😢😢

  • @AklisiyaTea
    @AklisiyaTea ปีที่แล้ว

    Hi am the first person to see the video

  • @ሸቅሊት
    @ሸቅሊት ปีที่แล้ว

    ምርጥዬ ❤❤❤❤

  • @hanajovani6021
    @hanajovani6021 ปีที่แล้ว

    ኦሁንም እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለነን የሞቱትንም ነፍስ ይመርልን ያዘኑትንም ጽናቱን ዬስታቸዉ

  • @metadelayenalem9144
    @metadelayenalem9144 ปีที่แล้ว

    aserye🥰😊

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 ปีที่แล้ว +1

    የዶሮ ቆዳ በጣም ይጥማል እኮ ይበላል

  • @Naniya254
    @Naniya254 ปีที่แล้ว +3

    ጦርነት በቃን መሮናል ሰልችቶናል😢 ሰላም ናፍቆናል😢

  • @እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ
    @እማላላገኝሽኣትናፍቂኝ ปีที่แล้ว

    ዋው❤❤❤❤❤

  • @BitaBita-d9g
    @BitaBita-d9g ปีที่แล้ว

    ወንድምየዉ ❤

  • @Abeba-z5x
    @Abeba-z5x ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @Maritou-t7s
    @Maritou-t7s ปีที่แล้ว

    😢waw ይመችህ፡በርታ

  • @Helenabadi-rk7qj
    @Helenabadi-rk7qj ปีที่แล้ว

    Amen🙏 enamesegnalen

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu ปีที่แล้ว

    የኔ ፎንቃ መጣክልኝ❤❤❤❤ኑርልን

  • @MominaMohammad-mq6wh
    @MominaMohammad-mq6wh ปีที่แล้ว

    ዋዋዋዋው❤❤ክበርልን

  • @behailumekaria8698
    @behailumekaria8698 ปีที่แล้ว

    Wonder ful bro

  • @sameralhamed3696
    @sameralhamed3696 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን😢😢😢

  • @hanihani4329
    @hanihani4329 ปีที่แล้ว

    ምርጥ እኮ ነህ ❤❤❤❤

  • @HayleMan-qq8hj
    @HayleMan-qq8hj ปีที่แล้ว +1

    አሜን❤

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 ปีที่แล้ว

    ስወድህ እኮ የታችኛው ነገር😂😂😂

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs ปีที่แล้ว +1

    ግን አንድ ቪድዮ ይቀረን ነበር ከ3 ቀን በፊት መብራት የለም ነገ ሁለት ቪድዮ እለቃለሁ ብለህ ነበር😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw ปีที่แล้ว

    ዛሬ ጥቅምንት 4 216 ሰትል ምንነው ረሰክ እንዴ😂😂😂😂አርቴ❤❤❤❤

  • @saranunu8718
    @saranunu8718 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤wedu wendimchin welcome

  • @Hermi903
    @Hermi903 ปีที่แล้ว

    ውበት ከቁም ነገር አሞልቶ ሰቶታል አጀብ ጉድነው የሱስ ምን ይወጣለታል❤❤❤❤❤❤

  • @Henok414
    @Henok414 ปีที่แล้ว +2

    ATR VS ALE TUBE=ATR❤❤

  • @AlmAlamm-cm2ny
    @AlmAlamm-cm2ny ปีที่แล้ว

    ፍቅር ነክእኮ ❤❤❤

  • @Imraanseefadiin
    @Imraanseefadiin ปีที่แล้ว +1

    Menshen nw Hule Balaye Metalfew Ene Gen Like Aregalw Ates Estii Asayii bro🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😒😒😒😒😒😒😒😒😒😒😒😒😒

  • @salahaliissa1977
    @salahaliissa1977 ปีที่แล้ว

    ATR what’s up bro how you doing? Bro, you are the best guy TH-camr in Ethiopia, who tell the truth

  • @susutube2726
    @susutube2726 ปีที่แล้ว

    በቃችሁይበለን😢😢😢😢😢

  • @baharn4470
    @baharn4470 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳን

  • @mercynatan-p9p
    @mercynatan-p9p ปีที่แล้ว

    Gena video salay like ena comment madergw nager eko asero abate enkun metakiln ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጀሚላኑርዬYouTube
    @ጀሚላኑርዬYouTube ปีที่แล้ว

    ሰላም ሁንልን 💞✍️

  • @mesigezagni5608
    @mesigezagni5608 ปีที่แล้ว

    Libb. Yisebral. Fexari. Hagerachin. Salaam. Yargow. Yemidiya. Sawoch. Selaam. Sibeku

  • @loveethiopia
    @loveethiopia ปีที่แล้ว

    እንደምወድክ ታውቅ ይሆን ግን 🥺🥺

  • @ZEMESKEL-12
    @ZEMESKEL-12 ปีที่แล้ว

    አሪፍ

  • @helu932
    @helu932 ปีที่แล้ว

    ስው ካንበጣ ነው የመጣው ይባላል አለች😂😂😂😂😂😂አንበጣ ምን እንደሆነ እንኳ ሳታቅ😂😂😂😂ወንድምየው ቀኔን አበራከው በሳቅ

  • @MilikitMengestu
    @MilikitMengestu ปีที่แล้ว

    እውነት ነው እናት እያለች ልጅ እዳይሞት

  • @SikoSilo-ty8mo
    @SikoSilo-ty8mo ปีที่แล้ว

    ሀይ ሠላም ሠሊም አሲር

  • @MitaHailye
    @MitaHailye ปีที่แล้ว

    እር አሲራችን😂😂❤

  • @etalem3581
    @etalem3581 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንንን❤❤❤