የአዲስ መልኮች የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ማሻሻያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ በጣም ግሩም ነው። እግዚአብሔር ይርዳን

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 3 ปีที่แล้ว +5

    በርቺ ጀግኒት ጠንክሪ።።❤❤💟❤

  • @Ethiopianlion
    @Ethiopianlion 3 ปีที่แล้ว +2

    Adanech ababe best Mayor keep going

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ በዋና ከተማ ውስጥ የመኪና መንገድ ምንም ሊፈጥር አይችልም። የአቅም ጉዳይ ሆኖ ነው እንጂ በሚሊየን የሚቆጠርን ህዝብ በሰአታት ውስጥ ሊያንቀሳቅስ የሚችል /አንደር ግራውንድ/ ወይም በመሬት ውስጥ የታናል ውስጥ የሚንቀሳቀስ የባቡር አገልግሎት ነው። ለወደፊት እንደ ህዳሴ ግድብ ህዝብ ተረባርበን የመሬት ውስጥ ባቡርን መዘርጋት አለብን።

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 3 ปีที่แล้ว +1

    መሪዎቹም ሆኖ ሰራተኞቹ ተሳፋሪውንም ሆነ ነዋሪውን አከባበራቸው ደስ ይላል... በህወሃት ግዜ የነበሩት ገና የፕሮጄክቱ መሰረት ድንንጋይ ሲቀመጥ ብሄር ተሳድበው የኢትዮጵያ መሪ ከመጀመሪያው እነሱ ስልጣን እስኪይዙ ያለው ተሰድቦ ተቃዋሚ ተረግሞ ነበር...ይህ አሁን የለም ይህ እድገት ነው... ምንም እንኩዋን አዲስ አበባ ላይ ይህ ሁሉ የኢትዮጵያ ብር ቢዘንብላትም... ገጠር ያለውም እኮ ኢትዮጵያዊ ነው...እንዲህ ጨካኞች የተሰበሰቡባት ከተማ....

  • @DB-ci9lp
    @DB-ci9lp 3 ปีที่แล้ว +4

    Modernize not just the buildings but the service as well. It has to start from being timely/timed to customers complaint phone services. Respecting the public they give services to is crucial.
    Increase service hours, informing the public of their rights, and enforcing rules... important l believe

  • @ephremweldeamanuelfeisa698
    @ephremweldeamanuelfeisa698 3 ปีที่แล้ว +4

    Please also think about electric buses. Because the future is electric.

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 3 ปีที่แล้ว +1

    አዲስ አበባ ትልቁ የኢትዮጵያ ውድቀት መሰረት የሆነች ከተማ ነች...ልክ እንደ መሪዎችዋ ሁሉንም ለራስዋ ማግበስበስ ብቻ ... የገጠሩን ህዝብ መዝረፍ ማንቁዋሸሽ መበዝበዝ መናቅ ዋናው ተግባርዋ ሲሆን እንክኩዋን እዛ ተወልደው ያደጉ አዲስ መጤው እንኩዋን አለባበሱን እንደ እሱዋ ካደረገ እና ትንሽ ሃብት ከሰበሰበ የሚሳደበው የሚቀልደው በገጠሩ ነው... ለዚህም ነው የሌሎቹ ክፍለሃገሮች ከተሞች ቆርቁዘው ከዘራፊዎቹ መዲና መቀሌ በስተቀር ወደሁዋላ የሚጉዋዙት..ለውጡ ለሁሉም ቢመጣ ኖሮ ቢያንስ በአምስት ስድስቱ ተብዬዎቹ ከአንድ ሚልዮን በላይ ማስፈር ሲቻል በሰላሳ ዓርባ የሚቆጠሩት መለስተኛ ከተሞች ከሁለት መቶ ሺህ ህዝብ በላይ ባሰፈሩ... ሌሎቹን ከተሞች ልዩ የሚያደርጋቸው በእርሻውም በተፈጥሮ ሃብቱም በእንሥሳ ልማቱም እራሳቸውን ለመቻል ህዝቡን ለማነሳሳት የተመቹ ነበሩ..ይህም ሁሉም በስራ ይወጠራል በእድገቱ ተካፋይ ይሆናል አዲስ አበባ የኔ ናት እያለ ገጠር ያለ ህዝብ አይጨርስም ነበር... ማን ይህ ይታየው.. እንደ ጋሪ ፈረስ አይኖቹ በአዲስ አበባ አቅጣጫ ታግደው ሌላው ለመዘርፍ ብቻ እንዲመቻ ማድረግ ብቻ ነው... ሌቦች እንኩዋን ከአዲስ ሲባረሩ መገንጠሉት ትተው የአለም ጠላት ሰብስበው አዲስ አበባ ወይም ሞት ብለው ይኸው ከዳር እስከ ዳር ጦርነት በጦርነት ሆነናል.. ለምን እኔ እንደሚታየኝ ሌላው አይታየውም... አንድ የአዲስ አበባ ፎቅ ድንበር ላይ ያሉ ትናንሽ ከተማ ትምህርት ቤት በትምህርትቤት እንደሚያደርግ ተስⶈቸው ይሆን...

    • @meseretaklilu4687
      @meseretaklilu4687 5 หลายเดือนก่อน

      ፀብ ከመዝራት ገብተህ መስራት

  • @Africanreport-np2ew
    @Africanreport-np2ew 3 ปีที่แล้ว +4

    Sleeping Black Lion is Waking up

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 3 ปีที่แล้ว

    የአአ ይትራፊክ ጭንቅንቅ ለመቅረፍ እንደ ቀለበት መንገድ የምድር ውስጥ የፍጥነት ባቡር እንደምንም ብለን ብንጀምር የበለጠ ውጤታማ እንሆናለን ብዬ እገምታለሁ።

  • @bircruz555
    @bircruz555 3 ปีที่แล้ว +1

    16:57 She speaks too much unnecessary guramayle language. Chairoch, dooroch...??? Choose one language.

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 3 ปีที่แล้ว

    ተናገሪው መጀመሪያ ላይ አዲስ አበባ በእቴጌ ጣይቱ ተመሰረተች ብትል ጥሩ ነበር

  • @mahmmudyesuf8026
    @mahmmudyesuf8026 3 ปีที่แล้ว

    መዥገር ሲነቀል ይህ ባሆን ይገርም ነበር ::

  • @ynas48
    @ynas48 3 ปีที่แล้ว +1

    Poor video it needs to be re done again. It's so many cuts in the video

  • @abduseyd7629
    @abduseyd7629 4 หลายเดือนก่อน

    This was before

  • @bayetemesgenn1009
    @bayetemesgenn1009 3 ปีที่แล้ว

    Adanech Abebe teru sera nw

  • @mesobwerq9093
    @mesobwerq9093 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀስት እንግሊዘኝው ቢቀር ምን እለበት እጉል እመል በጣም ነው የሚያስጠላው መደበላለቅ

    • @yosephdemissie6232
      @yosephdemissie6232 3 ปีที่แล้ว +1

      ጀስት አማርኛ መሆኑ ነው?

    • @mesobwerq9093
      @mesobwerq9093 3 ปีที่แล้ว +1

      @@yosephdemissie6232 ጅስት ስላበዛች ነው

  • @tedyo12
    @tedyo12 3 ปีที่แล้ว +2

    አንዳንዶቻችሁ ምነው እንግሊዝኛ የአማርኛ ማሳለጫ ነው አላችሁሳ !!!!

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT 3 ปีที่แล้ว

    ቻይናዎቹ መንገድ የሚሰሩት ከተማ የሚሰርቱ ለቤጂንግ ብቻ አይደለም ለሁሉም ነው.. ደነዝ...

  • @ethiopiandoctor579
    @ethiopiandoctor579 3 ปีที่แล้ว

    ቼሮች፣ ድሮፕ አድርጎ፣ ኢንተር፣ ኤግዚት፣ሳውንድ ሲስተም፣ይህ ሁሉ አማርኛ ቃል ስለሌለው ነው በእንግሊዝኛ እየተካችሁ የምታወሩት

  • @ansariianas7340
    @ansariianas7340 3 ปีที่แล้ว

    Bu'aaqabsootii nageenyaa ummataatii tiraafika dursinee garaanis jilbaa!!!balaa jalaa lubbuu eeguuf yaanniis ni areeda imala geejibaaf) eeggadhu marii barnootaa hidda dhiigaa onneekoo

  • @zz3042
    @zz3042 3 ปีที่แล้ว

    Very poor editing