አንደበት እሳት ነው፤ ጫካውን ያቃጥላል” - የቃላት ሀይል ከዶ/ር ወዳጄነህ መሃረ ጋር/ Dagi Show SE 3 EP 6

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 110

  • @mogesmekonnen7729
    @mogesmekonnen7729 หลายเดือนก่อน +2

    ምሁር ማለት ስለተማረው ትምህርት በቂ እውቀት ያለው በሚገባ ማብራራት የሚችል በስራ መተርጎም የሚችል ነው ዶ/ር በጣም በብዙ አውቀት እግ/ር ፀጋን አብዝቶልሃል ልዬ የማስተማር ችሎታ አለህ ለህዝብ የምትጠቅም ነህ በዚህ ጣፋጭ አንደበትህ አብዝተህ አስተምር በመፅሐፍ ቢሰበሰቡና ቢታተሙ ደግሞ በጣም ይጠቅማሉ።

  • @zujaeintarekegn6097
    @zujaeintarekegn6097 ปีที่แล้ว +38

    መጥፎ ቃላቶች የሰው ልጆችን ከጥቅም ውጭ ያደርጋል። ሞራላቸው ተነክቶ እንዳልሆነ የሆኑ ብዙ ሰዎችን አውቃለሁ። እባካቹህ ለልጆቻችን ስነ- ልቦና እናሳድጋቸው።

  • @HewatAbebe-um6yf
    @HewatAbebe-um6yf 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዳጊዬ እና ዶክተር ከትምህርቱ በጣም ጠቃሚ ትምርት ተማርኩ ጌታ ክብሩ ይስፋ
    ዳጊዬ ለዘላለም ኑሪልኝ

  • @genethaylu4084
    @genethaylu4084 ปีที่แล้ว +1

    ዳጌ ከዶክተር ጋር የተነጋገራችሁት በጣም ገራሚ እርእስ ነው ቃላት ሰውን ምናህል ሰው እደሚጉዳ በኔ ደርሶብኛል በገዛ ዘመዴ ያውም በአክስቴ ሁሌ ላጠና ስነሳ አንችኮ የሰው ቤት ገረድ ነው የምትሆኝው ባትማሪ ይመረጣል ስትለኝ ነበር ግን የናትና አባቴ መጣላት ነበር አክስቴጋር የወሰደኝ ለአንድ አመት ተቀምጭ ነበር የ

  • @user-eh3ql2lz1p
    @user-eh3ql2lz1p 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ተባረክ በቃላት የተጎዳሁ ነኝ ግን ፈዊሽ አዕምሮ የሰጠህ ይባረክ

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 ปีที่แล้ว +7

    Thank you Dagi!!
    Dr. Wedajeneh,you are truly one of a kind,a man of substance!!We are one blessed generation to have you as a mentor!!

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ በእውነት የሚያስፈልግ ውይይት ነው

  • @zujaeintarekegn6097
    @zujaeintarekegn6097 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ ደስስ የሚል መነሳት ያለበት እርስ ነው ያነሳችሁት።እኔ በቃላት ጥቃት ብዙ ገጠመኝ አለ።

  • @bizuneshtene5444
    @bizuneshtene5444 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አስተማሪ ፖይንት ነው
    Thank you ጌታ ይባርካቹ

  • @hiwotmselasse9126
    @hiwotmselasse9126 ปีที่แล้ว +4

    I am what God said I am!
    I have what God said I have!
    I can do what God said I can do!

  • @Emanuel1990
    @Emanuel1990 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን ትንሽ አስተያየት አብዛኛው ህዝብ እንግሊዘኛ አያወራም ስለዚህ እንግሊዘኛ ቃላቶች መጠቀም ብትቀነሱ ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ።

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 ปีที่แล้ว +1

    God bless you thanks very mach amazing class

  • @mercimerci9851
    @mercimerci9851 ปีที่แล้ว +1

    Thanks so much.

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 ปีที่แล้ว

    Tebarek Doctor Wodajeneh

  • @AlemuMeseret
    @AlemuMeseret ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምወደዉ ሥራሽን ጀግና ነሽ

  • @semiraahmed4326
    @semiraahmed4326 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ጤና ይሰጣቹ ብዙ ከእናንተ ተምሪአለው

  • @pearls1626
    @pearls1626 ปีที่แล้ว +1

    “Let the words of my mouth and the meditation of my heart be acceptable in Your sight,
    Oh Lord, my Rock and my Redeemer.”
    ‭‭Psalm‬ ‭19:14‬ ‭ESV‬‬

  • @aberaadam8203
    @aberaadam8203 ปีที่แล้ว

    ምረጥ ምክረ ነው ረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ከእናተ ብዙ ነገረ ተምራናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyasutafese7775
    @eyasutafese7775 2 ปีที่แล้ว +3

    Dagi Berichilign.... Dr. Wedajene Meharene Betam miwedewuna makebirewu Sewu nw Amsgnalewu Engida adirigeshi esuni silametashi..... Dagi Diyakon Henok Haile Digami Bitigabezthiwu Desi yilegnal

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ወዳጀነህ አንተ ታለቅ ሰው (Intellectual Man)ኣንተ ምሁርና አዋቂ ነህ መንግሥት በእነ መረዳት ማሰተዳደርና የመምራት ብቃት የለህ ሆነህ ሳለህ ለምን ዶክተር ሶፊን ለምን ተለያት 👨‍👩‍👦‍👦ልጆችበመካከለችሁ ተፈጥሮ የኣንተ ከነርሱ መለየት አያዛዝንም ወይ?🙏Please !!ሰዉን ኣትመልከቱ ሰዉ ምነድርነዉ?እንደገና መስማማት ይቻላል ቀኑ አልመሸም ቆምብላችሁ ኣስቡበት ለጌታ የሚሳነው ኣንዴች ነገር የለም እኔ እንደእናንተ ምሁር እይደለም please 🙏🙏please !!!

  • @user-ns3vh8so8f
    @user-ns3vh8so8f 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ 🥰🥰🥰🙏

  • @hqqseybahiru4341
    @hqqseybahiru4341 ปีที่แล้ว

    ወዳጄ ነህ ምርጥ የሀገሬ ሰው.

  • @sarademelash1374
    @sarademelash1374 ปีที่แล้ว +17

    ብሰማችሁ ማልጠግባችሁ ሁለት እንቁዎች!❤

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 ปีที่แล้ว

    Wow thank you powerful program ❤

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 ปีที่แล้ว

    Betam enwedhalen brilliant neh Dr Wedajaneh 🇪🇷

  • @seblekidane2114
    @seblekidane2114 ปีที่แล้ว +1

    Dagi,tebareki

  • @teferashemanga6176
    @teferashemanga6176 ปีที่แล้ว +6

    ዳጊ የእውቀት ማንቅያ ደውል ሽ ድምፅ ውስጤ ነው keep up it !

  • @anwaralemseged7884
    @anwaralemseged7884 ปีที่แล้ว

    Great. Unstoppable.

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 ปีที่แล้ว

    wow it’s amazing lesson we learn a lot thanks guys god bless more and more 🙏🙏🙏

  • @tesfayealigaz7304
    @tesfayealigaz7304 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዳጊ የምታነሺው ሀሳቦች በጣም ገንቢ ናቸው እናመሰግናለን

  • @biniyameshetu8192
    @biniyameshetu8192 10 หลายเดือนก่อน

    First Mind class

  • @abebechwoldeyohanese8388
    @abebechwoldeyohanese8388 ปีที่แล้ว

    Wow doctor Thank you so much

  • @issayasnewatu9452
    @issayasnewatu9452 ปีที่แล้ว +1

    great man good job

  • @workeago426
    @workeago426 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይሚይል ጥያቄና መልስነውጌታ ይባርካችሁ ዳጉ ዴክተር ወዳጃነህ እመስግናለሁጥሩ ትምህርት ነውያወቅሁት

  • @anwaralemseged7884
    @anwaralemseged7884 ปีที่แล้ว

    What a thoughts 👏

  • @michaelalemseged8716
    @michaelalemseged8716 ปีที่แล้ว +1

    always you raise constructive agendas.
    please keep it up!

  • @eskinderalex7801
    @eskinderalex7801 2 ปีที่แล้ว

    Very nice show🙏🏿💙

  • @danielgirma516
    @danielgirma516 ปีที่แล้ว +1

    Good job

  • @abdulfettahshimels6167
    @abdulfettahshimels6167 ปีที่แล้ว +1

    Dagiye yemtazegajachew programoch betanm nw mimechugni dess eyalugni new mketatelewu berchiln... Leketay sle mentebateb(Stuttering) ke slenbona balemuyawchina teteki kehon sewech ga btakeribln ejig betam dess ylegnal..... Because ene beza chiger wust slalehu mnalbat liyagzegni yichilal bye asbalehu... Commentun endemtanebiwu tesfa aregalehu

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 4 หลายเดือนก่อน

    በትክክል

  • @anwaralemseged7884
    @anwaralemseged7884 ปีที่แล้ว +1

    Mashallalh

  • @zebibstrongwoman3957
    @zebibstrongwoman3957 ปีที่แล้ว

    ዘመናቹ ይባረክ

  • @letshealtogether5226
    @letshealtogether5226 2 ปีที่แล้ว +11

    I am just wondering why our people don’t watch this type of shows? 🤔

    • @yosimatig6768
      @yosimatig6768 ปีที่แล้ว

      We are far far from building ourself …

    • @peacew9325
      @peacew9325 ปีที่แล้ว

      We need forward n share w others as much as we can....

  • @EmebeteTes
    @EmebeteTes ปีที่แล้ว

    Waaaawwww!!! Btami aziyu hanaxi zkone tmhrti yekenyelna kuburat ahwat,👍👍👍🙏🙏🙏

  • @user-fn9hv6hj5w
    @user-fn9hv6hj5w ปีที่แล้ว

    ዳጊ በጣም ደስ ብሎኛል አድርገሺዋል

  • @bethlehemnegussie8547
    @bethlehemnegussie8547 ปีที่แล้ว

    💜💜💜tekikel, Thank you🙏💜💜💜

  • @hanamersha
    @hanamersha ปีที่แล้ว

    Legend

  • @munamu7720
    @munamu7720 ปีที่แล้ว

    ዕድሜና ጤና ይስጥህ 👏👏👏💖💖💖💖❤

  • @hajmohammed6848
    @hajmohammed6848 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስ የምትሉት.

  • @anwarnuru3092
    @anwarnuru3092 ปีที่แล้ว

    think you

  • @Elimey
    @Elimey ปีที่แล้ว

    Selam Dagi betam gobez nesh achir gizie new yawekush gn bzu temreyalehu btelefon lteyksh felge neber ebaksh.

  • @mrvip5025
    @mrvip5025 ปีที่แล้ว

    Mashllha. Betme Aestmrnue

  • @demessieteshework851
    @demessieteshework851 ปีที่แล้ว

    Berchelen jegnit.
    Idme yestelen tebarekulen.
    Enem andi ken endazi kuch biye endamastemir mulu emnat alegn

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe ปีที่แล้ว +3

    ይሄን ሰውየ ስወደው ስነምግባር ያለው ነው

  • @senaitgetachew189
    @senaitgetachew189 ปีที่แล้ว

    💙💙💙 Gobozoch nachu

  • @TemesgenGebrezgiabher-pq6ml
    @TemesgenGebrezgiabher-pq6ml 10 หลายเดือนก่อน

    ለ ሰላምታ ብቻ ባገኘው እጁን ለመጨበጥ። ኣከብርሃለው ዶር.።

  • @bezawitfekene
    @bezawitfekene ปีที่แล้ว

    Mirt sewu Egzihaber yibarki

  • @yuti1963
    @yuti1963 ปีที่แล้ว

    👂👍🏾woow👍🏾

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 ปีที่แล้ว

    ደግየ የኔ ደግ እንካን ደና መጣሽ

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ናችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-xg8qh3ot9n
    @user-xg8qh3ot9n ปีที่แล้ว

    ዳጊ እንኳን የማግኝበት ቁጥር ካለሽ

  • @adanechyimene4478
    @adanechyimene4478 ปีที่แล้ว

    Daggye I think that we had the same father.. ur words are mine😘😘😘😘😘😘

  • @user-eh3ql2lz1p
    @user-eh3ql2lz1p 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረጊዳግም

  • @user-yv8ue6rq5z
    @user-yv8ue6rq5z 5 หลายเดือนก่อน

  • @yamrotabate9852
    @yamrotabate9852 ปีที่แล้ว +1

    💕💕💕💕💕💖

  • @tirubir7092
    @tirubir7092 ปีที่แล้ว

    Besemachehu. Ymatetegebu

  • @pearls1626
    @pearls1626 ปีที่แล้ว

    Proverbs 18:21
    “Death and life are in the power of the tongue,
    And those who love it will eat its fruit.”

  • @bethlehem43
    @bethlehem43 ปีที่แล้ว

    If water can be influenced by prayer filled words- then it means holy water is indeed holy

  • @randafitiwi1700
    @randafitiwi1700 ปีที่แล้ว

    ዶ/ረ ወዳጀ እናመሰግን ኣለነ ዛሬ ያቀረባቹሁ በሙሉ እኔነ የምመለከተ እና እኔን የምያንፅ ነው ዶኮተረ እንዳለው ሁላችንም መተፎ ቃላታ እንናገረኣለነ በማወቅም ባለማወቅም እና ዱሮ ኣንች ኮ ኣታማርም ማንም ኣያወድሽም ማንም ኣያገባሽም ኣየሸ እህትሽ ግን በጣማ ታማራለቸ ሁሉ ሰው ይወዳታል ማንም ኡሱዋና ማጋባታ ይፈልጋል ተባላኩ ና ከዛ በቃ ከሰው መሸሸ ጀመረኩ ሰውን መጠላታ ጀመረኩ በቃ ሰው ስናገረኘ ኣላወድ በቃ ኮሶታራ ሁኘ ቀረሁ በዝህ ምክንያታ በጣማ ተጎድቸ ኣለሁ እና ከኣፋ የምወጣ ቃላ ህወትን ያጠፋላ ያለማልም እና ልሳንህ መለካማ ነገረ ብትናገረ ምንም ኣይቀነስብህም መጠፎ ብታወራማ የምጨመረህ የለም እና መለካማ ኣሳተሳሰብ ለራስህ ነው ዶኮተረ ወዳጀ እንወድህ ኣለነ

  • @trytobebest1859
    @trytobebest1859 ปีที่แล้ว

    Dagi how I get dr I need his help?

  • @letshealtogether5226
    @letshealtogether5226 2 ปีที่แล้ว +1

    Yen hulet mirtoch! Endenate aynetun yabzalen.

  • @yadeto6021
    @yadeto6021 11 หลายเดือนก่อน

    I appreciate this video. It is a good lesson. Just for fun. Instead of using ,"Who told you----?" I prefer you to say "Who said so/that to you?" - sounds preferable. Lol

  • @moonmoonlove8108
    @moonmoonlove8108 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው የሰው ልጂ መናገር ቢያቆም አደበቱ ቢዘጋ እደ ሌሎች እሰሳት ፋከርስ ፋኪንግ ሺት ብለሥ ማይ ሶል ስፓሬት ቦዲ ሟ😄💜

  • @abiyotmesfin
    @abiyotmesfin ปีที่แล้ว

    Donot go further, see simple but not simple , Holly Water (tseble)
    vs normal water

  • @mahletderib5054
    @mahletderib5054 ปีที่แล้ว +1

    መጥፎ ቃል ከሞት አይተናነስም

  • @LuliaEritreawit-kf9of
    @LuliaEritreawit-kf9of 9 หลายเดือนก่อน

    You beautiful elegant absolutely gorgeous but my dear with all due respect he’s your guest ask let him speak with no interruption

  • @mekdi6528
    @mekdi6528 ปีที่แล้ว

    be ewunet yemigerm new sle Dr. Sosna yaworahaw neger hulum kene ga yalu na mastekakel yemalchlew bizu negerocn yasatugn ahunm abrewugn yalu nachew

  • @munitdereje2994
    @munitdereje2994 ปีที่แล้ว

    I now understand why we get healing with the holy water

  • @TesfayeMengesha-lo7yr
    @TesfayeMengesha-lo7yr ปีที่แล้ว

    ethiocuba enla isla

  • @madenaendris51
    @madenaendris51 ปีที่แล้ว

    Ewunat naw enam lij eyalahu tastayalash beloghn 1 lij eskahun arasahutem 😢

  • @mihretwelday8288
    @mihretwelday8288 ปีที่แล้ว

    Self declaration!

  • @burtukanyesus2297
    @burtukanyesus2297 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @atsedekassa2121
    @atsedekassa2121 ปีที่แล้ว

    የእነዶክተር ወዳጄነህ "አዲሱ ፕሮጀክት"
    ሰሞኑን “የዳጊ ላይፍ ክላስ” (Daggy’s Lifeclass) የሚል የዩቲዩብ ቻናል ላይ የቀረበ አንድ ውይይት አዳመጥሁ፡፡ ተወያዮቹ ዶክተር ወዳጄነህ መሐረነ እና “የዳዊት ድሪምስ” (Dawit Dreams) አዘጋጅ ፓስተር ዳዊት ናቸው፡፡ አወያይዋ ደግሞ “የዳጊ ላይፍ ክላስ” አዘጋጇ ዳግማዊት ክፍሌ ናት፡፡ የውይይቱ ርእስ “አዲሱ ፕሮጀክታችን” የሚል ሲሆን ከመጭው ክረምት ጀምሮ በተለይ በወጣቶች ላይ ሊሠሩ ስላሰቡት የሥልጠናና የማማከር አገልግሎት የሚያትት ነው፡፡ እነርሱ እንደሚናገሩት ከ2015 ዓ.ም ክረምት ጀምሮ ከ20000 (ኻያ ሺሕ) በላይ ወጣቶችን "መልካም ወጣቶች" እንዲሆኑ ለማሠልጠን አቅደዋል፡፡ እንደሚመስለኝ እነዚህ ሁሉ ወጣቶች የሚመለመሉት ከመላ ሀገሪቱ (ከውጭም ጭምር) እንደሚሆን ቢታሰብም አብዛኞቹ ግን ከአዲስ አበባ የሚመለመሉ ይመስለኛል፡፡ ይህ እንዲሆን ደግሞ ብልጽግና መራሹ የዶክተር ዐቢይ መንግሥት ድጋፍ ያደርግለት ይሆናል፡፡ የእኔ ትርጣሬ ነው፡፡
    ከሁሉ በፊት ግን ፕሮጀክት ቀርጾ ለተግባራዊነቱ መሥራት እጅግ የሚገደፍና ሊበረታታ የሚገባው እንደሆነ አምናለሁ፡፡ በመሆኑም ዓላማቸው ምንም ይሁን ምን ሦስቱ ሰዎች በአንድነት ለመሥራት ማቀዳቸውን አደንቃለሁ፡፡ አንድ ፕሮጀክት በሀገርም ሆነ በቤተ ክርስቲያን ላይ ችግር ይፈጥራል የሚል ስጋት ካለ ግን ተችቶም ሆነ ተቃውሞ መጻፍ የተገባ ነው፡፡ የዛሬ ጽሑፌ ዓላማ በፕሮጀክቱ ለመሳተፍ ለሚመለመሉት ወጣቶች ወደ ፕሮጀክቱ ከመሄዳቸው በፊት አንድ መጽሐፍ እንዲያነቡ ለመጋበዝ ብቻ ነው፡፡ ጸሐፊው ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ይባላል፡፡ ግሩም አንባቢና ጥልቅ ሐቲት ተንታኝ (Critical Discourse Analyst) ነው፡፡ ዲያቆን ያረጋል በሦስት ቅጾች የተከፋፈለ “መድሎተ ጽድቅ (የእውነት ሚዛን)” የሚል በጥናት ላይ የተመሠረተ ድንቅ መጽሐፍ አበርክቶልናል፡፡ በተለይ ለዚህ ክረምት ለአዲሱ ፕሮጀክት ሠልጣኝ ወጣቶቹ እንዲያነቡት የምጋብዛቸው ሦስተኛውን ቅጽ ነው፡፡ እንኳን ሠልጣኞቹ አሠልጣኞችም ቢያነቡት የምመርጠው መጽሐፍ ነው፡፡ ይህን መጽሐፍ ቢያነቡት አዲሱን ፕሮጀክት እንደገና የሚያዩት ወይም የሚያቆሙት ይመስለኛል፡፡
    ከመጽሐፉ ጥቂት ሐረጋት በመጥቀስ ላብቃ፡፡ ጸሐፊው “ኢቫንጀሊካሊዝም አሁን የደረሰበት ‘ብቃት’” በሚል ርእስ ሥር እንዲህ ይላል፡- “…፡፡ ተሰብሳቢውም ስለክርስቶስና ስለሰማያዊ መንግሥት ሳይሆን ሥነ ልቡናውን ስለሚገነባበትና የዚህ ዓለም ኑሮውን ለማሳደግ ምን ማድረግ እንዳለበት የቢዝነስ ካውንስሊንግ ዓይነት ንግግር ሰምቶ ይበተናል፤ ለተቀበለው ማማከር አገልግሎትም በአሥራት ስም ደኅና አድርጎ እንዲከፍል ይደረጋል፡፡ በወንጌል ስም የቢዝነስ አማካሪና ተመካሪ ተግባር በአሜሪካ በከፍተኛ ሁኔታ ተጧጡፏል፡፡ ወደ እኛ ሀገርም ገብቷል፤ አሁን አሁን በአሳዛኝ ሁኔታ እየተስፋፋ ነው፡፡ ፓስተር ነን ባዮች ተሰብሳቢያቸውን ስለራሳቸው ከሚናገሩት በተጨማሪ ሥነ ልቡናዊና ማነቃቂያ ነገሮችን በመንገር ፕሮቴስታንቲዝምን ከድጡ ወደ ማጡ እየወሰዱት ይገኛሉ፡፡ …፡፡” (ገጽ 326-327)፡፡
    እናንተ እንድትሠለጥኑ የታሰባችሁ ከ20000 በላይ የሆናችሁ ወጣቶች ሆይ፣ ወደ ሥልጠናው ከመግባታችሁ በፊት ይህን መጽሐፍ እንድታነቡት የማሳስባችሁ በምክንያት ነው፡፡ ፕሮቴስታንቶቹ "የአዲሱ ፕሮጀክት" ባለቤቶች በዚህ ደረጃ ወጣቶችን ለመቅረብ ሲያቅዱ አያሌ ወጣት ያላት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግን በክረምት ወራት ለወጣቶች ምን ዓይነት ፕሮጀክት እንዳዘጋጀች የሚገልጽ አንድም ወሬ አልሰማንም፡፡ እነዚህ ወጣቶች የዲያቆን ያረጋልን መጽሐፍ ካነበቡ በኋላ ጠቅላይ ቤተ ክህነትን በጥያቄ ወጥረው እንደሚይዙት ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ማኅበረ ቅዱሳንንም እንዲሁ፡፡ ከዚያም በፊት ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ወላጆች በያሉበት ይህን ነገር መወያያ እንደሚያደርጉት አምናለሁ፡፡ መጽሐፉ ግን በማንም ኦርቶዶክሳዊ ቢነበብ የምሻው በሳይንሳዊ መንገድ የቀረበ የዕቅበተ እምነት መጽሐፍ እንደሆነ ይሰማኛል፡፡ ቢቻል ሦስቱንም፣ ባይቻል ግን ይህ ሦስተኛው ቅጽ ከመነበብ ሊታለፍ የማይገባው ነው፡፡ So important! አንብቡት፤ ታተርፉበታላችሁ፡፡
    ደግ ደጉን ያስመልክተን፤ አሜን!
    ግንቦት 25/2015 ዓ.ም
    From፡
    Minwagaw Ashenaf Temesgen

  • @yoniamax
    @yoniamax ปีที่แล้ว

    አይ ዳጊ..

  • @tesfuq1585
    @tesfuq1585 ปีที่แล้ว

    Aber nw eza yemwelw mekmet eko nw yemikelejlun manew enchwe ensu becha yemikdemwe yekdeme ayekden alewkem becha how to advice abren some vague tru nebre.
    Esu ayetlew yemselgnle run ketgbu alechwe meknytume alechwe limn esun lemyze yemitekmute abrew deal yedrgute yemeselel

  • @tesfuq1585
    @tesfuq1585 ปีที่แล้ว

    Kelye ke skye yeblute.

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 ปีที่แล้ว

    Eain bch ng yehu tlikew yelichu yemmsling

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 ปีที่แล้ว

    Gobez balelhm neh D/ R egre mengedhn eysebekat new des sil ye Egzabern kal

  • @kemalabdulaziz1661
    @kemalabdulaziz1661 ปีที่แล้ว

    ዳጊ ለዝቢያን ናት፤ የግብረ ሶዶም እንቅስቃሴን በኢትዮጵያ የምትመራ እና የምትደግፍ ናት!!!

  • @berrez4985
    @berrez4985 11 หลายเดือนก่อน

    WODAJENHE THE WHOLE DAY YOU JOP IS SHOUTING AS A MEDICAL DOCTOR IN WHICH HOSPITAL YOU ASSIST PATIENTS?

  • @berrez4985
    @berrez4985 11 หลายเดือนก่อน

    WODAJENHE TELL THE LADY INFRONT OF AS SHE IS BEAUTIFUL THEN YOUR SECOND QUESTION WILL BE POSSIBLE TO SPEND THE NIGHT WITH YOU.

  • @almazghilamicael5934
    @almazghilamicael5934 11 หลายเดือนก่อน

    Beteseb atcelum belew new yasadegun yaw leferhat aderesun

  • @anwaralemseged7884
    @anwaralemseged7884 ปีที่แล้ว

    I challenge you.

  • @samuellegesse8076
    @samuellegesse8076 ปีที่แล้ว

    ደከተር በሳይኮ ም ሆነ በእምምነት ይልከው ልክ ነህ ምሳሌ 1 ዶክተር አብይ ኢትዮጲያን ማንም ማሸነፍ አይችልም አለ ሆነ ቃል ነው ፓወር
    2 ምዕራውያን እንውጣ ሲሉ አብይ ምን አላቸው ከወራት በኃላ እንግባ ትላላችሁ ግን አብቹ መርጦ አስገባ
    ስለዚህ ከአንደበት የሚወጣ ቃል ዋጋ ይስከፍላል ኢሳያስን እና መንግስቱን ቁጭ አድርጎ ያሳየን ፈጣሪ ይመስገን

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt 2 หลายเดือนก่อน

    ጫካ ከሚቃጠል እብድ ደደብ ውሾች ይቃጠሉ፡፡

  • @Htilahun420
    @Htilahun420 ปีที่แล้ว

    Bro man is going around and spends time with beautiful women pretending to give a talk 😜😜😜

  • @berrez4985
    @berrez4985 20 วันที่ผ่านมา

    WHY YOU ALWAYS SNIFF BEHIND LADIES?DON'T YOU HAVE ANOTHER PERMANENT JOB INSTEAD OF ROAMING FROM ONE MEDIA TO ANOTHER?

  • @AfariMoranZelzalDogShity
    @AfariMoranZelzalDogShity ปีที่แล้ว

    እብድ ውሾች ደደቦች ይታረዱልን መቃጠል ብቻ ሳይሆን