ዊያ ዊያ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Wiya Whiya | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 8

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ส.ค. 2024
  • Birbaux Records. SewMehon Films
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Birbaux Records.
    #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films

ความคิดเห็น • 149

  • @fekadumihret78
    @fekadumihret78 7 หลายเดือนก่อน +29

    ጉምዝኛ+በአማርኛ❤❤ዋውውው ! ምርጥ !

  • @Fekade7
    @Fekade7 7 หลายเดือนก่อน +14

    በዚህ ደረጃ ሰውን ለማድነቅ እንዲህ ቃላት ያጥሩኛል፣ ሳግ ይተናነቀኛል፣ ብቻዬን ያስወራኛል ብዬ አስቤ አላውቅም። የት እንደምትደረስ ያኔ በጦቢያ ዝግጅቶች ፍንጭ ብትሰጠንም እንዲህ ትረቃለህ፣ እንዲህ ትጠበባለህ፣ በዚህ ልክ ባህሉን ታሳምረዋለህ ብሎ ማን ጠበቀ🤔! አጃኢብ ነው ። በዚህ ሰዓት ከአልጋ ወርጄ ብቻዬን "ዊሃ ዊሃ" እያልኩ ነው። ጀግና ነህ !!

  • @tesfayeletta
    @tesfayeletta 7 หลายเดือนก่อน +24

    የአመቱ ምርጥ አልበም መሆን ያለበት ነው::

  • @Python20
    @Python20 7 หลายเดือนก่อน +21

    አዲስ አበቤዎች ለጥምቀት ❤❤ ዊያ ዊያ

  • @Danlivet
    @Danlivet 7 หลายเดือนก่อน +34

    ምርጥ ኢትዮጵያን የሚያሳይ የሚያነቃቃ ሁሉን ቋንቋዎች ያማከለ ድንቅ የስራ ስብስብ! ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ወቅቱን የጠበቀ ጥኡም ዜማዎች ።

  • @menelikt9139
    @menelikt9139 7 หลายเดือนก่อน +54

    Definetly album of the year! You are a true artists.

    • @woro2000
      @woro2000 7 หลายเดือนก่อน +2

      Without a doubt!

    • @hayalsewmoges1665
      @hayalsewmoges1665 7 หลายเดือนก่อน +1

      👌👌👌👌👌

    • @KickEditStudio
      @KickEditStudio 7 หลายเดือนก่อน +1

      Totally agreed, I feel like this our generation golden year for music lovers please go and check Yema’s album also it’s amazing.

    • @asmamohammed2622
      @asmamohammed2622 6 หลายเดือนก่อน

      P

  • @birumango3649
    @birumango3649 7 หลายเดือนก่อน +19

    እንዲህ ነው እውነተኛ ኢትዮጽያዊ

  • @nasdon4834
    @nasdon4834 7 หลายเดือนก่อน +35

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ፋኖ

    • @weddyneguse9643
      @weddyneguse9643 7 หลายเดือนก่อน

      AMEN 👏🏽 🙏🏾

  • @RukAlami2024
    @RukAlami2024 7 หลายเดือนก่อน +20

    This song has become my favorite. It has berber morocco beat and gumuz and amharic languages. I love it. It is great for group celebrations of any kind.

  • @Naodone
    @Naodone 6 หลายเดือนก่อน +2

    የ ብርቱካን ሚደቅሳ ፁሁፍ ነው ያመጣኝ🔥🥇

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 7 หลายเดือนก่อน +4

    አንድ ሀገር በስሜት አሸነፍከን ትችላለህ። ጀግንነት ማለት ዛቻና ፉክክር ጩኸት አለመሆኑን የተረዳሁብህ ጀግና።

  • @bero431
    @bero431 6 หลายเดือนก่อน +1

    Great song, its simplicity is its beauty!!!! Addis Abeba is for all!!!!!!!

  • @NattyAbera-uw8ky
    @NattyAbera-uw8ky 7 หลายเดือนก่อน +1

    betam dess mil album jerochn koslo neber ahun medan jemern ooow betam enamesegnalen thank you very much

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 7 หลายเดือนก่อน +8

    ጀግና ድምፃዊ ❤👏👏👏

  • @E-MG
    @E-MG 7 หลายเดือนก่อน +12

    Shoutout to the producer 🔥🙌🏾💯

  • @mellotesfa5930
    @mellotesfa5930 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጎጠኞችን ያመከነ ኢትዩጲዋዊነትን ያስቀደም ምትጥ ቅንብር ታምራዊ ክስተት እግዚየብሁር ይጠብቅህ

  • @user-jk3vt7lh4i
    @user-jk3vt7lh4i 6 หลายเดือนก่อน

    Wow 🎉🎉 yabede music wiyo wiyo

  • @BrainpowerCenter
    @BrainpowerCenter 7 หลายเดือนก่อน +6

    Out of this planet, Album of the year for sure.

  • @frehiwettesfaye5685
    @frehiwettesfaye5685 7 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደህና መጣህ በጣም በናፍቆት ነዉ የጠበቁት ያንተን ስራ ለመስማት!!!

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 7 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ስራ ነው ለየት ያለ ኢትዮጵያን የሚሳይ በተለይ በራሳችን ሙዚቅ መሳሪያ መቀመሙ ድንቅ አድርጎታል💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏‼

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 7 หลายเดือนก่อน +1

    የአራዶቹ ሰፈር አዲስ አበቤዎች ውድድድድድ በጣም ምርጥ ስራ You are the best of best Artist be Loved💚💛❤

  • @EliyasHailu-hh9qe
    @EliyasHailu-hh9qe 7 หลายเดือนก่อน +4

    አስቼ በጣም አሪፊ ስራ ነው እጄግ በጣም አሪፊ አልበም ነው በርታ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ወንድሜ እድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @birhanufeleke259
    @birhanufeleke259 7 หลายเดือนก่อน +3

    Definitely Album of decades,Aschu you deserve, Thank you from Afra region, Ethiopia

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 6 หลายเดือนก่อน

    I Just kept listened to this album over and over …wow

  • @yisaccaberham6124
    @yisaccaberham6124 7 หลายเดือนก่อน +2

    We need it on spotify

  • @derejetilahun8618
    @derejetilahun8618 7 หลายเดือนก่อน +5

    ድል ለተገፋው ለጨዋና ስልጡኑ ለአማራ ህዝብ!!! ድል ለፋኖ🔥🔥🔥

  • @Dibora_Paris
    @Dibora_Paris 7 หลายเดือนก่อน +2

    አንደኛ ሁለተኛ ሶስተኝ አራተኛ አምስተኛ ብሎ መዝፈን እንደሚቻል አሁን ነው የገባኝ ሰው ብዙ ግጥም ይፈልጋል

  • @GuduGena-Media
    @GuduGena-Media 7 หลายเดือนก่อน +1

    አስቼ የኔ #1 የዚህን ሙዚቃ ቪዲዮ ስራልን በጣም ጥሩ ተመልካች ይኖረዋል

  • @mulugetaayalew3946
    @mulugetaayalew3946 7 หลายเดือนก่อน +3

    አስቼ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በጣም ወድጄዋለሁ

  • @gizealewderese9657
    @gizealewderese9657 7 หลายเดือนก่อน +1

    ልብን የሚመታ አዚያዚያም

  • @birumango3649
    @birumango3649 7 หลายเดือนก่อน +2

    አስቼ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን

  • @user-ik4sw4je4e
    @user-ik4sw4je4e 7 หลายเดือนก่อน +5

    the beat goes to our beloved ones culture we have,its been my pleasure respect 🙏🙏

  • @user-fp5th1hw3j
    @user-fp5th1hw3j 7 หลายเดือนก่อน +2

    ግሩም ሰራ ነው ። እንደ አልበም አንድ ላይ ቢለቀቅ ባይ ነኝ

  • @mekonnenborena2557
    @mekonnenborena2557 7 หลายเดือนก่อน +2

    The musical instruments soothing sounds specially that off mbira commonly played by the Nilotic people is so unique. You made it Aschu the great!

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 7 หลายเดือนก่อน +3

    Beautiful! New music history to music world

  • @user-iq6jf9ud8e
    @user-iq6jf9ud8e 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም እድል አስቼ🎉

  • @zegelilatube
    @zegelilatube 7 หลายเดือนก่อน +1

    የክፍለዘመኑ ምርጥ አልበም

  • @sabatadesse1575
    @sabatadesse1575 7 หลายเดือนก่อน +2

    Album of the year

  • @DezaBirhanu-ji7mm
    @DezaBirhanu-ji7mm 7 หลายเดือนก่อน +1

    This is epic and will be one of the best albums ever

  • @user-tf8sk4ef9u
    @user-tf8sk4ef9u 7 หลายเดือนก่อน

    Asche jegnaw mirt sira new,, berta. we love you so much our bro, big respect!!!

  • @U-willseeme
    @U-willseeme 7 หลายเดือนก่อน +1

    I got goosebumps fr it just blow my mide 🎉

  • @user-nh3uy5wr7t
    @user-nh3uy5wr7t 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጊልዶ ሲቀልድብን እንደከረመ ያወኩት አሁን ነው ያንተን ስራ ሳደምጥ ለጊልዶም አሰማው ሙዚቃ ጥበብ እንደሆነ እንዲያቅ አቦ ይመችህ

  • @hanaabebe3979
    @hanaabebe3979 7 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you for the masterpiece! 💚💛❤️

  • @wube.Mk1
    @wube.Mk1 7 หลายเดือนก่อน

    The best album of the year.

  • @sintayehualemeseges
    @sintayehualemeseges 7 หลายเดือนก่อน

    አስቻለዉ ፈጠነ አንተ ጀግና🎉💚💛❤

  • @natnaelbekele6349
    @natnaelbekele6349 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ma men 🔥🔥🔥 I swear this guy is sooo talented much respect

  • @bisrat.melese2861
    @bisrat.melese2861 7 หลายเดือนก่อน +2

    አስቸ የሙዚቃ ንጉስ ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤

  • @gxydyxyyx3629
    @gxydyxyyx3629 7 หลายเดือนก่อน +1

    ይችላል ሰዉየዉ ብቃት አንደኛ

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity1990 7 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤ Amazing True Ethiopian Artist ❤❤❤

  • @barklign_mulugeta_teddy
    @barklign_mulugeta_teddy 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምርጥ ሙዚቃ ነው

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 7 หลายเดือนก่อน +2

    አስቻለው ፈጠን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ ግጥም ቅንብር የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ሙዚቃ 💚💛❤️🥇🏆💐

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 7 หลายเดือนก่อน +2

    No words ❤❤❤

  • @user-di1oo8ki7j
    @user-di1oo8ki7j 7 หลายเดือนก่อน

    የሀጋሬን ናፍቆት 😢😢😢

  • @awdarda
    @awdarda 7 หลายเดือนก่อน

    What uplifting music!

  • @abrishterefe1188
    @abrishterefe1188 7 หลายเดือนก่อน

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ አገሬ

  • @yohannesyirdaw216
    @yohannesyirdaw216 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ስራ አስቼ ወንድሜ

  • @abrudesalegn7251
    @abrudesalegn7251 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም አከበርኩህ ጉምዘኛ ድጋሚ መጫወትህ አንደኛ አልበም ነዉ

  • @yabibal4788
    @yabibal4788 7 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ነው💚💛❤️

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ ነው

  • @alem23able
    @alem23able 7 หลายเดือนก่อน +2

    The Great album ever !
    I been waiting for this awesome album.
    Love it 😘

  • @edemy251
    @edemy251 7 หลายเดือนก่อน +2

    and this keeps me moving brother Asche! You don't disappoint, I know that for sure now!

  • @Bezawit1989
    @Bezawit1989 7 หลายเดือนก่อน

    ዝምምምም እጄን በአፌ ያስጫነኝ አልበም

  • @birumango3649
    @birumango3649 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዴካ ይላ ላማ

  • @bolemaleda910
    @bolemaleda910 7 หลายเดือนก่อน

    ውያውያ 1ኛ ግሸረማ ምጃጃጃ

  • @teddyeth9379
    @teddyeth9379 7 หลายเดือนก่อน

    You are ❤❤❤❤
    Best album of the year
    Yadegihibetin mahibereseb bemasitewawekih enameseginihalen

  • @yabsiraeshetu4185
    @yabsiraeshetu4185 7 หลายเดือนก่อน

    እንዳንተ አይነቱ ይብዛ

  • @tirsitkebede5844
    @tirsitkebede5844 7 หลายเดือนก่อน +1

    Enat wildhalech tebebn betegbar yasayehen

  • @YeababaT
    @YeababaT 7 หลายเดือนก่อน

    ውያ ውያ❤❤❤

  • @user-se6em6wj9s
    @user-se6em6wj9s 7 หลายเดือนก่อน

    Love this music. New style ❤❤

  • @anduyeshi9344
    @anduyeshi9344 7 หลายเดือนก่อน

    ስ ጉምዛ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yw9bm5bm8h
    @user-yw9bm5bm8h 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው ትለያለህ

  • @user-zi7wu2ut3j
    @user-zi7wu2ut3j 7 หลายเดือนก่อน

    absolutely ❤❤❤❤ love this man iam very nervous

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 7 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም❤

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 7 หลายเดือนก่อน

    The best music 🎶 ever 🎉

  • @dawetabate8345
    @dawetabate8345 7 หลายเดือนก่อน +2

    Amazing

  • @eskeadmassileshi3840
    @eskeadmassileshi3840 7 หลายเดือนก่อน

    Exceptional 🎉🎉🎉

  • @user-pb6od5np4y
    @user-pb6od5np4y 7 หลายเดือนก่อน

    aschu betam arif sira nw keep going forward

  • @solocmc
    @solocmc 7 หลายเดือนก่อน

    The star is born

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 7 หลายเดือนก่อน

    ያምራል❤❤❤❤❤

  • @menberemersha1290
    @menberemersha1290 7 หลายเดือนก่อน

    Weye betam des yelale ❤❤❤

  • @biniyamephrem3037
    @biniyamephrem3037 7 หลายเดือนก่อน

    Mn aynet Album new🙌

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 7 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ነው😊😊😊

  • @user-sb1sx8yo8k
    @user-sb1sx8yo8k 7 หลายเดือนก่อน

    really i have no words .....❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 7 หลายเดือนก่อน +1

    wow

  • @Amhara_Prevails
    @Amhara_Prevails 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ❤

  • @user-di1oo8ki7j
    @user-di1oo8ki7j 7 หลายเดือนก่อน

    U are my man

  • @yohannesdamtie708
    @yohannesdamtie708 7 หลายเดือนก่อน

    አምሀራየ❤❤

  • @gbalaker
    @gbalaker 7 หลายเดือนก่อน

    A masterpiece ❤❤

  • @asereworku
    @asereworku 7 หลายเดือนก่อน

    ዊያ ዊያ

  • @mekuriametaferia3928
    @mekuriametaferia3928 7 หลายเดือนก่อน

    ትችላለክ ❤❤❤❤

  • @emaye9786
    @emaye9786 7 หลายเดือนก่อน

    My 2024 gift.

  • @mikiabeje9477
    @mikiabeje9477 7 หลายเดือนก่อน

    what amaing Job

  • @agidewalamirew9272
    @agidewalamirew9272 7 หลายเดือนก่อน

    You are hero 🌷❤️

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wowwww❤❤❤

  • @yohaneswodaje3618
    @yohaneswodaje3618 7 หลายเดือนก่อน

    የምር ሙዚቃ ትችላለህ 👌

  • @samson9575
    @samson9575 7 หลายเดือนก่อน

    ፅጌሃናዬ

  • @user-ll2lb7ne7i
    @user-ll2lb7ne7i 7 หลายเดือนก่อน

    ሹኮች

  • @zeruwork5450
    @zeruwork5450 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዊያ ዊያ❤❤❤❤

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 7 หลายเดือนก่อน

    ዴካ ይላ አማ😘😘😘😂

  • @fikremariamworku-ho2pi
    @fikremariamworku-ho2pi 7 หลายเดือนก่อน

    it shoud be nonstop. why it end