ያልተጠበቀው የዩናይትድ አልሞት ባይነት | Bisrat Sport | | ብስራት ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 107

  • @ethiopia5000
    @ethiopia5000 20 วันที่ผ่านมา +25

    የትላንቱ ጨዋታ ታሪካዊነትን የማስጠበቅ ተጋድሎ ነው ያደረግነው ለዛውም በሚገርም የጨዋታ ታክቲክም በልጠን ነው 💪💪💪 man utd 4 ever

  • @cr7-q5i
    @cr7-q5i 20 วันที่ผ่านมา +43

    ማንቸስተር እመኑኝ ይመለሳል ❤❤❤

  • @samsongirma3748
    @samsongirma3748 20 วันที่ผ่านมา +7

    መንሱሬ ህይወት ያለው ትንታኔ ስለምትሰጥ እንወድሃለን ከነ ወንድምህ እናመሰግናለን

  • @meftahassen-w5j
    @meftahassen-w5j 20 วันที่ผ่านมา +82

    7 up ስትሉ የነበራቹ ወያሎች የት ጠፋቹ እኛ ታላቁ ዩናይትድ ነን ለታሪካችን እንፋለማለን

    • @ardibotube9735
      @ardibotube9735 20 วันที่ผ่านมา +7

      7 upm andu tarikachihu new

    • @EthioAIS
      @EthioAIS 20 วันที่ผ่านมา +6

      Liverpool 1 chewata iyekerew be 23 netib yimerachual iko. 1 ina 13 dereja, iwunet new acha le Manche yibezal. Wancha yebelachu yimeslal

    • @kalidkalid7335
      @kalidkalid7335 20 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @KirubelBirhanu-h7c
      @KirubelBirhanu-h7c 20 วันที่ผ่านมา +1

      7up

    • @serundimedia9858
      @serundimedia9858 20 วันที่ผ่านมา +1

      ታሪክ ሆኖ ተመዝግቧል እኮ ፕሪሚየር ሊጉን 100 ግዜ ብታሸንፉም ሳሎናችሁ ግድግዳ ላይ 7 up ሰቅለናል

  • @SurprisedMusicalScore-og9ni
    @SurprisedMusicalScore-og9ni 20 วันที่ผ่านมา +29

    ትላንት ነጥብ የጣለው ዩናይትድ ነው በጣም ልዩ ነበር አሞሪም ለደጋፊዎቹ ትልቅ ተስፋን ማሳየት ችሏል

  • @endaledemisse6304
    @endaledemisse6304 20 วันที่ผ่านมา +7

    ልክ ነክ ኡጋርቴ ልዮ ነበር መንሱሬ እኔ የማንቼ ደጋፊ ነኝ በኢትዮጰያ ደጋፊ እንደ ማንቼ ብዙ ደጋፊ የለም በብዛት የማዳምጥክ ሰለ ማንቼ ስታወራ ነዉ

    • @ethiopia5000
      @ethiopia5000 20 วันที่ผ่านมา

      39% ኢትዮጵያ ውስጥ የ man utd ደጋፊዎች አሉ
      34% ኢትዮጵያ ውስጥ የ ሻሼ አርሰናል ደጋፊዎች አሉ

  • @SuMan-i9p
    @SuMan-i9p 19 วันที่ผ่านมา

    መንሱር ያሀገራችን ልጅ የሆነውን ስለዮናታን የሆነ ነገር በል😊😊😊

  • @adujonathan4377
    @adujonathan4377 20 วันที่ผ่านมา +9

    Manchester united Great

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 20 วันที่ผ่านมา +5

    Thanks Mensure !

  • @YehabteYehab
    @YehabteYehab 20 วันที่ผ่านมา +10

    ማንቼ ጥሩ ነበር ግን ለአንድ ጨዋታ ብቻ እንዳይሆን ከአርሰናል ጋር ኤፍ ኤ ካፕ የኛው አርሰናል ከማንም በላይ ብዙ ዋንጫዎችን የበላን ነን ግን አሁንም እጅ አንሰጥም አርሰናል አሁንም ተስፋ አለው ሌሎችም ሊቬን መፍራት የለባቸውም መንሱሬ በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BehaiylouWodajo
      @BehaiylouWodajo 20 วันที่ผ่านมา

      ደሞ ፈራቹ መሰለኝ እኛ ገናነን አይዛቹ

  • @maldinakalis
    @maldinakalis 20 วันที่ผ่านมา +2

    What ever could be said, but MUFC were superb in the game. They deserve! Well done MU.

  • @abeerabeera7937
    @abeerabeera7937 20 วันที่ผ่านมา +4

    Yene untied ❤❤❤❤❤❤

  • @HamidJemal-z2k
    @HamidJemal-z2k 20 วันที่ผ่านมา +12

    ኡጋርቴ ምርጥ ነበረ ወደፊትም ይሳባል አሞሪም በዝህ አሠላለፍ ላይ ዃሊቲ መጨመር እንጂ ካፈረሱ ከባድ ነው

  • @Daniel-k4j5p
    @Daniel-k4j5p 20 วันที่ผ่านมา +2

    Yes we are red ❤❤❤

  • @NatiSomega
    @NatiSomega 20 วันที่ผ่านมา +2

    ምን እንደሚገርመኝ ታውቃለህ መንሱሬ ማንቼ ምንም የማያመጣ ነው አንተም ታውቃለህ ግን እመነኝ መንሱር ዋንጫው የሊቬ ነው ግን አንተ የኔ ምርጡ የእግር ኳስ ተንታኝ ነኸ።

  • @BisratTeketel
    @BisratTeketel 20 วันที่ผ่านมา +3

    This is united.... Glory Glory man united

  • @jameswilliam-f1y
    @jameswilliam-f1y 20 วันที่ผ่านมา

    My blood Manchester United ❤

  • @MahderAsrat_00
    @MahderAsrat_00 20 วันที่ผ่านมา +8

    የጊዜ ጉዳይ ነው ማንቼ እንዲም እየሆነ የሆነ ዋንጫ አያጣም ሁሌም ማንቼ

  • @seyoumermiyas3796
    @seyoumermiyas3796 20 วันที่ผ่านมา +1

    we are united

  • @beki620
    @beki620 20 วันที่ผ่านมา +4

    Ugarte ,🎉😢❤

  • @KinduTezera-z1t
    @KinduTezera-z1t 20 วันที่ผ่านมา +1

    Manche❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 20 วันที่ผ่านมา

    የጫዋታዉ ኮኮብ ኡጋርቴ ነዉ ቡድኑ ግን ምርጥ ነዉ ።እኔ ሁሌም ማይኑ ብልጭ ጥፍት የሚለዉ ነገር ግራ ይገባኛል

  • @AmanuelNuguse-b5g
    @AmanuelNuguse-b5g 20 วันที่ผ่านมา +7

    ልጄ የሊቨርፑል ደጋፊ ነው እኔ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ ማንቸስተር ለአርሰናል እና ለሊቨርፑል እሬሳውሞ ቢሆን ይነሳል ብዬው ነበር

  • @DanielWelday-ef8qb
    @DanielWelday-ef8qb 20 วันที่ผ่านมา

    መልካም ጨዋታ ነበረ ግን በዚ የሚገመት አደለም ምክንያቱም የማንቼ ብዙ የሚጠብቃት
    ጉዞ አለ

  • @zacroot3275
    @zacroot3275 20 วันที่ผ่านมา +1

    Amorim yehen budn menkat yelebetm gin le leny yoro edil mestet alebet leny is pure talent

  • @habtyhabesha6337
    @habtyhabesha6337 20 วันที่ผ่านมา

    Wow wow wow red🎉🎉🎉🎉

  • @BehaiylouWodajo
    @BehaiylouWodajo 20 วันที่ผ่านมา

    ገና በደንብ ይሻሻላል እኔ አሞሪምን የምጠብቀው መታገስን ብቻ መታገስ አመሰግናለው ድል ለክለቤ ❤❤❤

  • @LijEyas-y1v
    @LijEyas-y1v 20 วันที่ผ่านมา +12

    ሻሼ እንኳን ደስ አላችሁ ያዝልቅላችሁ ውለታችሁን አንረሳውም lij eyas from woldia university gunners forever

    • @KukuSha
      @KukuSha 20 วันที่ผ่านมา

      Hhhhhh

    • @Gosple234
      @Gosple234 20 วันที่ผ่านมา +2

      እያረሩ ማልቀስ😂😂😂

    • @YednekachewShola
      @YednekachewShola 20 วันที่ผ่านมา +5

      ሆነም ቀረ ትንሻ (አርሴናል) ዋንጫ አትበላም!

    • @DaniZer-n9z
      @DaniZer-n9z 20 วันที่ผ่านมา +2

      ቁንጫ እንደ አርሴናል በኮርነር ተጋፍቶ ፋውል ሰርቶ እኮ አይደለም ማንቸስተር ጎል የሚያቆጥር ተጫውቶ በልጦ እንጂ በተግባር

  • @FishMan-j1c
    @FishMan-j1c 20 วันที่ผ่านมา

    ጋሪንቭል ወደሜዳ በረዶ ሲበትን ካራገር ደሞ ወደውጪ ሲያወጣ እያሳዩን ነበር ያን ያረጉበት ጋሪንቭል ጨዋታው እዳይከናወን ካርገር ደሞ ጨዋታው እዲደረግ እደሚፈልግ መልክት ለማስተላለፍ ፈልገው ነው መንሱሬ ኦጋርቴ ይለያል አሞሪን የታክቲክ ብቃቱ ይችላል ዋው ኦጋርቴ ቤስት ይችላል🎉

  • @abdurehmanmahmud6243
    @abdurehmanmahmud6243 19 วันที่ผ่านมา

    Small and competitive

  • @haregeweyinmathewose
    @haregeweyinmathewose 20 วันที่ผ่านมา

    united come back

  • @Nahom164
    @Nahom164 20 วันที่ผ่านมา

    ማንቼ ❤

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo 20 วันที่ผ่านมา +1

    እወነት ዩናትድ ነጥብ መጣሉ አበሳጭቶኛል ሊቨርፑልን አፈራርሰወታል እኮ 😳😳😳😳

  • @DaniZer-n9z
    @DaniZer-n9z 20 วันที่ผ่านมา +1

    የትላንት ጨዋታ በጥሩ አገላለፅ ነው የገለፅከው "የማንቸስተር ብልጫ እንጂ የሊቨርፑል ድክመት አይደለም"

  • @ermiasteklukassa8166
    @ermiasteklukassa8166 20 วันที่ผ่านมา

    ማንችስተር ጥሩ ነበር የኔ እይታ ሊቨርፑል መሐል ላይ ተበልጦል እሁድ ጠዋት ያልከውን ሳስታውስ ነበር አርሎንድ ከተሳሳተ ብለህ ነበር በትክክል ሲሳሳት ነበር አሁንም የሊቨርፑል መሐል ካልተስተካከለ ዋጋ የለውም

  • @ermiastafere
    @ermiastafere 20 วันที่ผ่านมา +1

    Mensuriee........Endate Aleke......Adenakiehe ena Teketatayehe negn......Endeande yekoye yeTH-cam Teketatayenetie bekereb bedemetse yemisetu commentoche Metekemehe mekeneyate eredalehu GIN......Betam yeterate...ena....Kante yelemedekuten yaletenzaza ena yetebrara hasab selemfelege bizu gizie asalefewalehu........Kezza Wechi...Yenie Mercha Nehe.....THANK YOU

  • @BirhanuTamiratTizazu
    @BirhanuTamiratTizazu 20 วันที่ผ่านมา +1

    መንሱሬ ከጫወታው ወጣ ያለ አንድ ነገር ልበል የምታቀርበው ዝግጅት ጥሩ ነው ግን በዩቲብ
    ላይ ፎቶ ብቻ ከምታሳየኝ
    ምን አለ ሃይላይት ቪዲዮ
    ብታሳየኝ የግል አስተያየቴ
    ነው።

    • @BirhanuTamiratTizazu
      @BirhanuTamiratTizazu 20 วันที่ผ่านมา +1

      አንብበው ትዛዝ ነው "ደንበኛ ንጉስ ነው"ትሉ የለ...!!!

  • @Abcdefg-r4m
    @Abcdefg-r4m 18 วันที่ผ่านมา

    united mirt yeneberebet game new

  • @kumaatolosaa2820
    @kumaatolosaa2820 20 วันที่ผ่านมา

    Selam mesur tilant shashe Arif nabarchi Liverpool netiba as

  • @shimelismitiku4684
    @shimelismitiku4684 20 วันที่ผ่านมา +3

    😅maguire😅 እየተከላከለ መስሎት ነው እንዴ የጠረዘው😅

  • @woredeture8553
    @woredeture8553 19 วันที่ผ่านมา

    አሌክስ አንደ አርኖልድ እንዲህ ደካማ በነበረበት ጊዜ ራሽፎርድን በግራ አሰልፎት ቢሆን ውጤቶ ከዚህም የተሻለ ይሆን ነበር አሁንም ለራሽፎርድ ልባቸውን ማራራት አለባቸው ሆም ቦዮችን መግፋት ጥሩ አይደለም

  • @አዝናኝኢትዮ
    @አዝናኝኢትዮ 18 วันที่ผ่านมา

    እኔ የምልህ መንሱር game status un bedenb aytehewal

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 20 วันที่ผ่านมา +1

    የመጀመሪያው ግማሽ ማንቼ ነው የበላይነቱን ወስዶዋል

  • @LeonielMesfin
    @LeonielMesfin 20 วันที่ผ่านมา +1

    What about the handball which MUC should get a penalty 🤔

  • @elsabetdagnachew
    @elsabetdagnachew 20 วันที่ผ่านมา +1

    እናቴ ትሙት ጀግና ጋዜጠኛ ነክ ኡጋርቴ በቃ እኔ ጀለሦቼ ይከራከሩኛል

  • @BurshagaBur
    @BurshagaBur 20 วันที่ผ่านมา

    Man UTD one utd

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc 20 วันที่ผ่านมา +1

    መንሱር ስለዳኞች አንድም ቀን ስህተት ነው ብለህ አታውቅም እኮ አንተ ከአለም ተለይተህ የእንግሊዝን ዳኞች የምትደግፍ ብቸኛው ሰው😂😂😂🎉

  • @MuzeIbrahim-s8j
    @MuzeIbrahim-s8j 18 วันที่ผ่านมา

    Manuale Ugarte💪💪❤🫀

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 20 วันที่ผ่านมา +1

    ሊቨርፑል እስከ ክሪስትማስ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው ብዬ ነበር ትላንት ያየነው ይሄው ነው😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @henockgetachew3472
    @henockgetachew3472 20 วันที่ผ่านมา +4

    የኔው ማንቼ ይለያል ትላንት ማጎየር ግን????

    • @NebyoumulugetaChacha
      @NebyoumulugetaChacha 20 วันที่ผ่านมา

      ማጎይር ቤስት ነበር ጎሎን ባይስት

  • @husseinkedir4183
    @husseinkedir4183 20 วันที่ผ่านมา

    Selam mensure ahun amor mirt 11 alagnem bile tasbale

  • @RiyarichoYusuf
    @RiyarichoYusuf 20 วันที่ผ่านมา +1

    Ye hayilu ye united degaf neng alamin mulu yemaschenk bishenefim bay shenefim almi mulu silesu yemchenkew hayilu united ihe club min yahil idleng bihon nw manchester for ever

  • @MesudAhmed-u8w
    @MesudAhmed-u8w 19 วันที่ผ่านมา

    Manager is day is

  • @itsmepeople1
    @itsmepeople1 18 วันที่ผ่านมา

    Sound quality chemru

  • @kedirmohamed7666
    @kedirmohamed7666 20 วันที่ผ่านมา

    7 up what’s the meaning

  • @MenurKemal
    @MenurKemal 20 วันที่ผ่านมา

    Roney ,vanperci .amad

  • @Kingdomofgodacts1989
    @Kingdomofgodacts1989 19 วันที่ผ่านมา

    I hope you have already heard that Lionel Messi, the renowned Argentine footballer currently playing for Inter Miami CF, was awarded the Presidential Medal of Freedom by President Joe Biden on January 4, 2025. This honor, the highest civilian award in the United States, recognizes individuals who have made exemplary contributions to the prosperity, values, or security of the U.S., world peace, or other significant societal endeavors. I hope we will hear from you more about this honor. Thanks,

  • @MikoMan-mb1kb
    @MikoMan-mb1kb 20 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @birhanusofian6347
    @birhanusofian6347 20 วันที่ผ่านมา

    በትላንቱ ጨዋታ የታዘብኩት ነገር ቢኖር United ያለ አጥቂ Liverpool ደግሞ ያለ በረኛ ነበረ የተጫወቱት

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 20 วันที่ผ่านมา

    የገለቴ ደጋፊዎች ሻሼ እያሉ ከርመው ትላንት ማንቼ ማንቼ እያሉ መጮህ 😅😅 ዋንጫ ሊበላ እያማረህ ይቀራል

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 19 วันที่ผ่านมา

    ምንድን ነው ጫጫታው ምንም ለውጥ አልተፈጠረም አሁንም ሊቬ አንደኛ ነው ማንዩ ከእኛ አንድ ነጥብ ስላገኛ በጎል ድኖ 13ኛ ሆኗል:: ማጏየር ባይስት ኖሮ ብላችሁ አትቆጩ ምክንያቱም ቢያገባም offside ነበርና:: ሊቨርፑል ለሁለተኛ ግዜ በዚህ season በጣም መጥፎ ተጫወቱ(በተለይ ትሬንትና ሮበርትሰን)ማንዩ ደሞ በዚህ season የሚችሉትን ያህል ተጫወቱ::

  • @biniyamben
    @biniyamben 20 วันที่ผ่านมา

    ugarte ...beast mehonu ayasdenikegim ...hulem migermegn TEN HAG endet Ugarten endaltetekemebet sasib ...new migeremew...

  • @filmonzerai3919
    @filmonzerai3919 20 วันที่ผ่านมา

    GGMU

  • @IsayasAssefa
    @IsayasAssefa 20 วันที่ผ่านมา

    Eski zeñab saynor yehun chewataw endeleb yemayachawet mida lay beredo yezo benebere mida lay kuas simeta erasu abro weha eyetemeta gulbet yemicheres ayy eski bedenb enegenaga teru behone ye ayer tsebay

  • @tekalignbe0716
    @tekalignbe0716 20 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ማንቸስር ምርጥ አሰልጣኝ አላቸው:: ምን ያደርጋል የማይመጥኑ ተጫዋቾች ሰውዬውን አሳነሱት !! አሁንም እንደ እነ ሃሪ ማጓየር አይነት ይዘህ የምታስበው መሻሸል ይኖራል?አይኖርም!! እኔ በግሌ ማንቸስተርን ይመጥናል የምለው ተጫዋች ቢኖር አመድ ዲያሎ ብቻ ነው !! አሉ አንዳንድ ውር ውር የሚሉ ትልቅ የምመስሉ ትልቅ ያልሆኑ ተጫዋቾች የሞሉበት ቡድን ነው!!

  • @tesfa4585
    @tesfa4585 20 วันที่ผ่านมา +3

    Ugarte Ugarte Ugarte lene yileybgnal ... tilantm yetayew yaw new

  • @abdukamd
    @abdukamd 20 วันที่ผ่านมา

    Mnsure tekkl neh ugarte ychewataw kokeb nw

  • @fatilove62
    @fatilove62 19 วันที่ผ่านมา

    Amorim Esacho belek setawora , Arteta lemen esu bleh taworaleh lemen esunem be keber esachon atelwom 😅😅
    Because Arteta is older than Amorim 😂

  • @minasegirma4495
    @minasegirma4495 20 วันที่ผ่านมา +2

    xG - Liverpool (3.01) 2-2 (1.33) Man Utd.
    Slot never outsmarted by Amorim. It's about personal error from certain players like TAA.

    • @obsanma
      @obsanma 20 วันที่ผ่านมา +1

      For your information, usually, penalties have 0.76 xg 🫠

    • @zacroot3275
      @zacroot3275 20 วันที่ผ่านมา +1

      True True Slot is a master tactician I'm a United fan

  • @kamilbaheru7426
    @kamilbaheru7426 20 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂😊

  • @ወዬ
    @ወዬ 19 วันที่ผ่านมา

    አረ መንሱር የድምፅ ጥራት ምንድነው ይሄ ታሪካዊ ትንተና በማይረባ የድምፅ ጥራት አንተን አይመጥንም የድምፅ ክፍል ያስተካከለልህ አንተ ከሆንክ አባረንሀል የድምፅ ሰራተኛ ቅጠር እባክህ ትንተናህን በመንደር ማይክ ካንተ አይጠበቅም🤬በጣም ይቅርታ ግን ይህን አስተያየት ንቀው ይሁን ምናገባኝነት ሀሳቡን በበጎ ተቀበለው😡😡😡😡

  • @MikoMan-mb1kb
    @MikoMan-mb1kb 17 วันที่ผ่านมา

    Gen eko ቫረ lemen alayewem yemanechen qetat met yaset neber eko menesure 🙄

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 20 วันที่ผ่านมา

    UNITD KETETEBEQEW BELAY NEGSONA DEMEQO YETAYEBET BIBAL AINSACHEWM (BEMIYAQATL DEGAFI FIT ENDETEBALEW) BEZIH ENA BEWEREDE AQOAM

  • @ahmedmahammed-y8j
    @ahmedmahammed-y8j 20 วันที่ผ่านมา

    እኔን የገረመኝ ስለ ዩናይትድ የምታወራው ወሬ አካበድከው በጣም ፍወል ስላበዙ መሰለኝ ቢያሸንፋ ምን እደምታወራ አላቅም ለማንኛውም መሱርና ዩናይትድአርሰናል ዋጫውን ይበላሉ😂😂😂😂😂

    • @halidjafer1122
      @halidjafer1122 20 วันที่ผ่านมา

      ሊቨርፑል እስከ ክሪስትማስ ነው ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው

  • @biniyamaklilu6750
    @biniyamaklilu6750 20 วันที่ผ่านมา

    Stop this audio message nonsense

  • @yikealotesfalidet3557
    @yikealotesfalidet3557 20 วันที่ผ่านมา

    የዋንጫው ተስፋችን ተመልሷል ነው ያልከው ላለመውረድ ስትጨነቅ የነበረውን እረሳህው ማለት ነው? ለማንኛውም ማንቼ ማሸነፍ ነበረበት አይ ማጉዬር

  • @wondalegetachew1269
    @wondalegetachew1269 20 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/mDuCYDgl-Zk/w-d-xo.html

  • @yikealotesfalidet3557
    @yikealotesfalidet3557 20 วันที่ผ่านมา

    ኧረባክህ መንሱር ዝባዝንኬው ትተህ ስለ ዘጠና ደቂቃው ክንዋኔና ስለ ጋዜጦች ምናሉ ነው መስማት የምንፈልገው እንጂ ስለአስልጣኙ ሚስትና ሆቴል አደለም አሰለቸህን ሁሌ አንድአይነት ዘገባ

    • @mitkutelila3386
      @mitkutelila3386 20 วันที่ผ่านมา

      ገገማ አታነብም

  • @KinduTezera-z1t
    @KinduTezera-z1t 20 วันที่ผ่านมา +5

    Manche❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mohamed-wollo
    @Mohamed-wollo 20 วันที่ผ่านมา +1

    እወነት ዩናትድ ነጥብ መጣሉ አበሳጭቶኛል ሊቨርፑልን አፈራርሰወታል እኮ 😳😳😳😳