መንሱሬ ሰላማችሁ ይብዛ፡፡የ አርሰናል ደጋፊ ነኝ እንደምትለው ሆም ብሎ ካልኩሌት አድርጎ ላይሆን ዪችላል ግ ን ሰውየው ከ አርሰናል ጋር የሆነ ችግር እንዳለበት ግልጽ ነው፡፡ ሁሌም አርሰናልን በግልጽ ዪበድላል የትናንቱ በግልጽ አጋለጠው እንጂ ፡፡ግ ን ቫር ምን ዪሰራል ዪህ ሁሉም አርሰናልን እንደሚጠሉ ያሳያል ቫርም ዳኞችሂም ሁሌም አርሰናል ጋ እሚወስኑት shows they all hate arsenal and due to the clubs of history. Two referees cavana & oliver are always against arsenal. and if the arsenal game is played by these two refree arsenal will be play against 12 players always and some times puel tireny also .the name "oliver " is emanating from the club "liverpool" .
8 ቀይ ካርድ ስህተት ነው ብለህ ብቻ መደምደም ከአንተ አይጠበቅም። ይሄ ሚዛናዊነት የጎደለው ትንተና ነው። Man this guy has given the third red on Arsenal this season yet you say it is unintentional come on.
Amenk alamenk yih sewuye kezih qedem martinelin duble kard setto yaswotawn endet tizenegawaleh ye city wun tewewu oliverun tewewu var us endene korapt or arsenal fobia ale beligu yekedemutum dangoch yawu nachewu 49 game ye roony cambel agatamin ye rud & Viyera n agatami mansat yibekal 😅
Anite Degimo ke Arsenal gar chigir Alebeh Awiko Ayidelem tilaleh ende Ategebu hono Eyaye Ayidel Yesetew Mehayim Silehone New,,Atigemit Anite erasu Dagnawin new yemeselikegn
The VAR referee approved or agreed with the on field decision. That was why he didn’t invite him to review the incident on the pitch side monitor/screen. This all makes the decision baffling.
Mesure you seem to challenge Arsenal Fans possible thinking. I need you go back to the time when Arsenal and Man It'd were rivals and deliver us statistically supported program. Surely you will come up with the referee problem is not conditional when you come to Arsenal. It is done on purpose. They hate Arsenal, this is the fact.
አንድ ቡድን በዳኛ በተደጋጋሚ ከተበደለ አጋጣሚ ወይም እድለኛ ስላልሆነ ነው? ዳኛው በቀጥታ ቀይ መውጣት ያለበትን የወልቭስ ተጫዋች በሁለተኛ ቢጫ ያስወጣው አሁንም በአጋጣሚ ነው? ስንዘግብም ፍትሀዊ ብንሆን ጥሩ ይመስለኛል😊😮
መንሱር ዳኞቹ በግልፅ የሚጠሉት ቡድን እንዳለ ባለፈው ዴቪድ ኩት ምስክር ነው። ዳኞቹ ውጤት ቀያሪ ናቸው። አለአግባብ ለምን ውሳኔ ይሰጣሉ? የኒውካስልን ነውር ጎል ትክክል ነበር ስትል ነበር። 8 ተጫዋቾች በማይክል ኦሊቨር አርሰናል ወጥቶበታል። አምና ኮቫቺች ዘግናኝ ጥፋት ፈፅሞ አልፎታል። ሁሌም ውሳኔዎቹ ቡድኖች ይመርጣል። ፕሪምየር ሊግ ዳኝነቱ ሾቋል።
እንኳን በቨር በሌላም መንገድ ቢታይ ይህ ቀን አያሰጥም
መንሱሬ ዳኛው ሆንብለው አደረጉትም ተሳስተው እንደዚህ አይነት የችኮላ ውሳኔዎች እንደ አርሰናል አይነት ለዋንጫ የሚጫወት ቡድንን ይጎዳል ማሰብ ያለብህ እኮ አርሰናሎች ባያሸንፉ ኖሮ ከመሪው ሊቨርፑል የሚኖራቸው የነጥብ እርቀት በጣም ይሰፋ ነበር በተረፈ መንሱሬ አርሰናል ስለሆነ ሳይሆን በዚህ አመት የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ዳኞች እየሰሩት ያለው ስህተት የሚያሳፍር እንዳለ ሆኖ የትላንትናው ዳኛ ያለአግባብ የሰጠው ቀይ ሆን ብሎ እንደሆነ የአርሰናል ደጋፊዎች ቢያስቡ አይፈረድባቸውም ብዙ ግዜ መንሱሬ ያንተን የእግርኳስ እውቀትህን እይታህን ብቃትህን ባደንቅም ልብህ እያወቀ ግን የዳኞችን ስህተት ለመሸፈን ስትሞክር አያለው ምን አልባት ትላንትና ዳኛው የሰጡት ቀይ ካርድ እንዴት እንደሚያበሳጭ ያርሰናል ደጋፊ ብትሆን ስሜቱ ይገባህ ነበር
Mark Oliver just want to help Newcastle for 2nd leg of League Cup and he did
mensurea betam yasazenale endazihe bemaletik
Z point is win so who cares ❤
መንሱር followers ልማግኘት ሲል ስለ አረስናል እና ዩናይትድ ያወራል ግን በጭራሽ ስለአረስናል ጥሩ ነገር አያወራም ደስ አይለወም እኔ በግሌ ፎሎ አንሳለሁ
እድል ሳይሆን ዳኛው ነው የወሰነው ግልፅ የሆነውን ነገርማ ማስተባበል አያስፈልግም
አንተ በሬድዮ ነው ምትሰማው
መንሱሬ ይመስለኛል በእንቅልፍ ልብ ህ የሰራህው ብሮግራም ይመስለኛል
ክብረ ቢስ።
ሰው እኮ ወደደም ጠላም የሀሳቡ እስረኛ ነው ዳኛውም አርሰናልን ይጠላል ግልፅ ነው
መንሱር የተባልክ እከክ ለምን እደማደምጥህ አይገባኝም እደግመዋለሁ እከክ😂😂😂😂😂😂😂😂
"በተከላካይ ጎል የተገኘ ድል" ርዕሱ ቢስተካከል ቢያንስ ከሊቨርፑል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ባስጠበቀበት ጨዋታ የተገናኙ ርዕሶችን ብትመርጥ ፌር ነው
ሁሌም ተመሳሳይ አወዛጋቢ ርእስ ይሰጣል።
Betammm tekekle wanaw 3 neteb nw
በእነ ጆን ቴሪና ሪካርዶ ካርቫሎ ጎሎች ቼልሲ ሻምፕዮን እንደነበር ማን በነገረው? እዛው ገፅ 2 ላይ እየተንከባለለ ስላለው "የተኛው አንበሳ" ሲያቦካ ቢውል ይሻለው ነበር ይሄ ቀፋፊ ፍጡር::
Bravo bro endeh nw kuass yemeyake seyawera des yelegnale
መንሱር አንቴ እራስህ ቺግር አለብ 🤭🤭😳
ቀላል ችግር አለበትደ እወደዲባይ ፈሽፋሻ ነገር ነውኮ😮😊😊😊
መንሱር ህጻን እንደሆንክ እንዳልበሰልክ ዛሬ አወኩ😢😂 እና እንዳይዳኙ የተከለከሉ የሉም። ሴራ እኮ በሀይ ስታንዳርድ ነው ሚብሰው😢
ይህ ዳኛ ለ8ኛ ጊዜ ነው ቀይ ካርድ ሲሰጥ ። ታዲያ ይህ በአጋጣሚ ወይስ አስቦበት
መንሱር አንቴ አራስህ ቺግር አለብህ አርሰናላይ🤛
መንሱሬ አታምታታው በደንብ አስበውበት ያደርጋሉ በደንብ የሚጠሉት ቡድን አላቸው የምን እድለቢስነትነው ሁሌ አንድዳኛ እንዴት ከአንድ ቡድንላይ ይህን ያደርጋል
አርሴናል ላይ የባሰነው እንጂ በሌሎችም ክለቦች ላይ አልፎ አልፎ ይሰጣሉ የአርሴናል ግን ይለያል
መንሱር እኔ ያለምንም ነበር የማደምጥህ ትንተናህ መረጃንና በአንድ የጨዋታ ክስተት ላይ የተፈፀመን እንኳን በቅጡ የማትተች ከሆነ የአርሰናልን ትንታኔ ብትተወው ይሻላል ይቅርታ አድርግልኝ ግን የሲቲን ከአርሰናል ጋር የዘንድሮውና የአምናውን መልሰህ እየው የዳኛውን ውሳኔ
Well, if he was adviced to see VAR, the decision will be reverted.
ስላም ነዉ
ከስህተቱ የማይማረው ፈንጂ አምካኝ ብቻ ነው ይባላል መንሱር የኦሊቨርን ስታት አይተኸዋል 8 ቀይ ካርድ ታዲያ እንዴት ስህተት ብለን እንያዘው
Well said
አረ መንሱርየ አግዝኣብሄር ፍራ ምናለ ትክክል ፍርድ ብትሰጥ አሄ ዳኛ ኡኮ ቀጥሎ ትልቅ ጨዋጣ ቢኖረን ሁሉ ግዜ ቀድሞ ቀይ ካርድ የሚያስወጣን ለምንድ ኖው
አይ መንሱር ይግባኝ ምን ይጠቅማል እንደ ዳኛው ሀሰብ ቢሆን እኳ አርሰናል ተሸንፎል
Mensur edilegna ayidelem minamin mtlew hasaba ayasmamagnim var bayinor new yante hasab yemihonew
ምነው እኔን አማክሮኝ ነው ቀይ ካርድ የሰጠው አልክ እኔ ብቻ ነኝ የማቀዋ አልክ መንሱር ተብየው 😊😊😊
አንድ ዳኛ በተደጋጋሚ አንድን ቡድንን በአወዛጋቢ ውሳኔ ከዳኘ አንተ እንደምትለው ሳይሆን ዳኛው ላይ ለውሳኔዎቹ ተጽኖ እየፈጠረ ያለ የሆነ ነገር አለ ።ምሳሌ ቡድኑን ይጠላ ሊሆን ይችል ?
መንሱር ሆይ ስህተት ሳይሆን ልክ እንዳንተ አርሰናልን ስለሚጠላ ነው። ወደ ኃላ ህድና ኦሊቨር ለአርሰናል የሰጠውን 6 የቅርብ ቀይ ካርዶች እያቸው!! ቫር ለምን አላየም? ያንተን ጥላቻ የከፋ የሚያደርገው የገባው ጎል በስህተት ነው ማለትህ ነው። አረ ተወን!!
አይ ማንሱር አንተ ለyoutube boost በለህ እውነትን የምትክድ ጀግና ነህ እውነት ግን እውነትነው ጥሩ ነበርክ ግን .....
መንሱሬ እንዴት ነህ። እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ "high standard" ነው ሴራዎች አይኖሩበትም ስትል ነበር። በዚህ በስማማም ግን Michael Oliver አርሰናል ላይ በሚውስናቸው ወስኔዎች ደጋፊው በዳኛው ላይ ጥያቄ ቢያነሳ አይፈረድበትም።
አንተ ስጀመር አርሰናል ቢሸነፍ ደስ ይልሀል አልሆን አለህ እንጂ
ዳኛው 100% ሆን ብሎ ነው የታዳጊውን ልጅ ሞራል ለመስበር ቀጥታ ቀይ ያሳየው::ባለጌ ነው
ተዉ እንጂ መንሱሬ ታደያ አርሰናል ሲሆን ብቻ ነው የሚሳሳተዉ በሰከንድ ዉስጥ ለ martinelli 2 ቢጫ ሰጥተዉ አሰወጡ ትሮሳርድንም እንደዛው ይህ ስህት ነዉን ትናንት ደገሙት ከፊቱ ሌላ 2 ተከላካይ ነበረ
መንሱሬ ሁሌ ይሄ ዳኛ ለዉሳኔ በጣም በጣም ችኩል ነዉ ሲበዛ ለዳኝነት አይመጥንም አንዳንዴ ለተጫዋች አስጠንቅከክ ነዉ ካርድ መስጠት ያለብክ እንጂ ዝም ብሎ ለካርድ ሚቾክል ዳኛ ጫዎታዉን ያበላሻል
መንሱሬ እንደዚ አይነት ውሳኔዎች ነው እግር ኳስ እንድትጠላ ማያረጉህ ውጤቱ አርሰናል ተሸንፎ ቢሆንስ?
በጎዶሎ ተጫውቶ ማሸነፍ ይኖርበታል ስትል እስቲ ምላስ ይቶረጥ እና ተናግረህ እስኪ አስረዳን ሚጢጢዬዋ ምላስህ እኮ ናት የጎደለችው
መንሱር አስቸጋሪ ጋዜጠኛ እኔ እሚገርመኝ መንሱር አረጀ እንደ
አተራሱ የሴራ ትንታኔነዉኮ የምትሰጠዉ በአርሰናላይ የሆክ ወስላታ ጋዜጠኛ
መንሱር የሊቨርፑል መተንተን ተውከው ከሊቨርፑል መንደነው ችግርህ እረ ይደበራል 💔💔
አረ መንሱሬ ስለ ቦርንማውዙ ክላይቨርት አንድ ፕሮግራም ያስፈልገዋል። ያባቱ ልጅ እየሆነ ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁለተኛው የድምፅ አስተያየት ሰጪ ምንድነው እየመረጥክ እንጂ መንሱር
መንሱሬ ሰላማችሁ ይብዛ፡፡የ አርሰናል ደጋፊ ነኝ እንደምትለው ሆም ብሎ ካልኩሌት አድርጎ ላይሆን ዪችላል ግ ን ሰውየው ከ አርሰናል ጋር የሆነ ችግር እንዳለበት ግልጽ ነው፡፡ ሁሌም አርሰናልን በግልጽ ዪበድላል የትናንቱ በግልጽ አጋለጠው እንጂ ፡፡ግ ን ቫር ምን ዪሰራል ዪህ ሁሉም አርሰናልን እንደሚጠሉ ያሳያል ቫርም ዳኞችሂም ሁሌም አርሰናል ጋ እሚወስኑት shows they all hate arsenal and due to the clubs of history. Two referees cavana & oliver are always against arsenal. and if the arsenal game is played by these two refree arsenal will be play against 12 players always and some times puel tireny also .the name "oliver " is emanating from the club "liverpool" .
ኧረ የሀገራችን ዳኞች ይግደሉኝ
Mensur! Sera alemehonun endet ergtegna honk?
መንሱር የአርሰናል ደጋፊ ብቶንም በጭፋን አታወራ አርቴታ እራሱ ያመነበት ጉዳይ ነወ ከዚ በፊት ሰለዳኝነት አሰተያየት አልሰጥም ብለክ ነበር
ማይክል ኦሊቨር ሚባል ዳኛ ግን በጣም ሃይ ባይ አጥቷል ....አርሰናልን ብቻ አይደለም ዩናይትድን በጣም ብዙ ዋጋ አስከፍሏል
❤❤❤
ሊቬ ይለያል
መሱሬ አንተም አትሳሳት ዳኛው ሆነ ብሉ ነው የሰጠው ሲጀመር የግሊዝ ዳኞች አያስፈልጉም
8 ቀይ ካርድ ስህተት ነው ብለህ ብቻ መደምደም ከአንተ አይጠበቅም። ይሄ ሚዛናዊነት የጎደለው ትንተና ነው። Man this guy has given the third red on Arsenal this season yet you say it is unintentional come on.
Mensur በጣም የማከብርህ እና የማደንቅህ ጋዜጠኛ ብትሆንም አንዳንዴ ተመሳሳይ እና አናዳጅ አስተያየት ዳኝነት ላይ ስትሰጥ አያለው እንዴት ተሳስቶ ነው ብለህ ልትከላከልለት እንደፈለክ አላውቅም ግን በኔ በኩል ከጨዋታው በፊት የሰራሁት ቪድዮ ላይ የተናገርኩት ነው የሆነው Michael Oliver ከአርሰናል ጋር ያለውን stats አይቶ ተሳስቶ ቀይ ካርድ እንዳላሳየ መገመት ይቻላል። አንተ ልታቀለው የሄድክበት መንገድ ከPGMOL እና Howard Webb የማይረቡ ዳኞቻቸውን ለመከላከል ከሚከተሉት መንገድ ለይቼ አላየውም።
መንሱር ከሊቨርፑል ጋር ችግር አለብህ እንዴዴዴዴ አሁንስ በጣም አስጠለኻኝ
Mensur, I think you have a problem with Arsenal
መንሱሬ ምንድነው የምትዘላብደው ይሔ ሰውዬ አንድ ጊዜ ይሳሳት ሁለቴ ሶስቴ የዚህ አይነት ወንጀል የሚፈጽመው ተሳስቶ ነው ስትል ህሊናህን አይቆረቁርሕም :: ሌላው አንተው እራስህ ተሳስቶ ነው እንጂ ልክ አይደለም ትላለህ ለመሆኑ ስተት ከሆነ ያሁሉ ጭቅጭቅ ተነስቶ ቫር ለማየት ምን ከልክሎት ነው ባንተ እይታ። በጣም የማዝነው እስካሁን በጋዜጥኝነትህ በጣም ነው ነበር የምተማመነው አሁን አሁን ግን በአርሴናል ላይ ያለህ አመለካከት በጣም ግራ እያጋባኝ ነው ቢያንስ ጥላቻ ቢኖርህ እንኳን ገዜጠኛ ነህና ሌላውን ወደጎን ትተህ ጋዜጠኝነትህን አክብር።
መንሱር ደግሞ በጣም ፅንፈኛ ነህ በማንቸስተር ዩናይትድ ብአዳኞች ስንት ስህተት ተሰርቶባቸው ሲነግርህ እኔ የዳኝነት ሞያ የለኝም ጨዋታው ላይ ነው ማተኩር ነበር ያልከው ። ሲጀመር ቀይ ካርድ ይገበዋል አታሽቃብጥ
ፈሳም ሻሸ አርፈህ ተቀመጥ ኩዋስ ካላወክ😮😮😮😊
ፉሉንጫ ፉሉንጪ ነኝ ከሲዳማ ። አብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠላት ነዉ።
Minm atakm sile kuwas
ግን እሱ ተሳስቻለው አላለም አንተ ተከራከርለት
መንሱር እንደዚ አይነት አጋጣሚ የለም ።በቃ ምንም ጥያቄ ይሔ የውድድር አመት በቂ ነው አርሰናል በዳኛ እንደሚበደል እሺ አርሰናል በዳኛ በደል ያጣው ነገር የለም ነው ምትለው መንሱሬ ????
በአጥቂ አይሻልህም ምን አይነት የአርሰናል ጥላቻ ነው ግን ያለህ ኳስ አቃለሁ ትል የለ ፍትሀዊ አትሆንም
ስንቴ ነው የሚሳሳቱት አንተም እያወቅ ተሳስቶኖ አትበል ይህ ባለጌ ዳኛ የአርሰናል ጠላት ነው።
አንዳንዴ እንደፈለክ ነው...
Selam selam mansuye tadu sisay negn ka Abu Sera mansuye sila tilantina dangaw tikikil new bilek tasibalek gin
Arsenal teshenefo behones ye programun eres mene letelew neber errrr mensuee efer ehe eko wolves medalay yetegegne 3 neteb nw pls chelemtegna atehun Arsenal yedenekale merte nw
አይ መንሱር ለምን ቁጥራዊ ዳታ መረጃውን አርሴናል ከ ኦሊቨር ጋር እና ከሌሎች ክለቦች
ጋር ያለውን አላቀርበከውም ? ሁል ግዜ አርሰናልን ከተሳሳተ ልክ እንዳተ ማለት ነው መርጦ መሳሳት መተቸት ቋቅ ነው ያላችሁኝ ሁለታችሁም
መሱሬ ሀቨርት ጨጎራዬ ልጦታል ስለሱ አድበለን
ለከስ አትስ በጠም በለግነክ በጠም አዘንክ እኔመ ሶስት አመቶ አንትን መደመጢ ስተት ነበር ለከስ የጨሪቆስ ለመኝ ነክ😅😅😅😅😅
This is a digrace, the stakes are high in the english premierleague but Ref's keep making such inconcistant decision.
It isn't about z standard of league, it is about z standard of person.
ቀይ ካርዱ ይገባዋል
Amenk alamenk yih sewuye kezih qedem martinelin duble kard setto yaswotawn endet tizenegawaleh ye city wun tewewu oliverun tewewu var us endene korapt or arsenal fobia ale beligu yekedemutum dangoch yawu nachewu 49 game ye roony cambel agatamin ye rud & Viyera n agatami mansat yibekal 😅
አስፍው ጠባብ
Ayenasam red cardu mansur
ዳኛዉ ሆነ ብሎ ነዉ!
በስነስርአት የሚታይ አድሎ አርሰናል ላይ ይተገበራል! በቃ አርሰናል ዋንጫ እንዳያነሳ ይፈለጋል ÷ በበርን ማዉዝ የጣልነዉም ነጥብ በዚሁ የዳኞች በደል ነዉ!! መንሱር ሆይ አንተም ለአርሰናል ያለህን ጥላቻ ካወቅን ቆይተናል ÷ ለዮቲዩብ ገንዘብህ ስትል ሳትወድ በግድህ ትዘግባለህ .. ምክንያቱም ግማሽ በላዩ የሀገራችን ኳስ ተመልካች የአርሰናል ደጋፊ ስለሆነ...እንጂ አንመችህም ስናሸንፍ እንደምትቃጠል እና ለአርቴታ ያለህ ጥላቻ ነጋሪ አያስፈልገዉም!÷ የትክክለኛ ጋዜጠኛ ልኬትም የለህም÷ አሁንም ድል ለአርሰናል !! WE THE GUNNERS.
ስህተት ሊሆን ይችላል why always Arsenal
መንሱሬ ስለ እግርኳስ የምትሰጠው ፕሮፌሽናል ትንተና ይመቸኛል። ነገር ግን የዳኞችን ጥፋት ለመደበቅ የምታደርገው ጥፋት ወይም መሀል ሰፋሪ የሆነ አቋምህ አይመቸኝም። የዳኞውን ጥፋት ማይክ ዲን በተቸው ልክ እንኳን አልተቸኸውም።
ሆን ብለው ያደረጉት ነገር ነው።ለምን ቀይ ካርዱን ለመስጠት ቸኮለ።
እሺ አርሴናልስ በጎዶሎ እና በተፅኖ ውስጥ ሁኖ በተከላካይ ጎል አሸነፈ ብለህ ዘገባ ሰራህ የዩናትድ ድል ምን እደምትለው አይቼ
ante eko gazetegna neh enji dagna aydelehem lemen teferdaleh mensure le programu kesetehew erese jemero le Arsenal yaleh amelekaket asfogerebeh shame nw endelemedkew sele shashe zegeb weere yalekebeh meselegne azagekegne
Me sure demo akatari neh ante erasu yhene man city byhone sint bezebarek zebaraki ende gazetegna hun eski
This isn't the first time maybe he don't luck arsenal
Anite Degimo ke Arsenal gar chigir Alebeh Awiko Ayidelem tilaleh ende Ategebu hono Eyaye Ayidel Yesetew Mehayim Silehone New,,Atigemit Anite erasu Dagnawin new yemeselikegn
Why is he not willing not to see VAR?
There are other colleagues who reviewed the incident. They should have asked him to come & see or advise him to reverse the on field decision.
The VAR referee approved or agreed with the on field decision. That was why he didn’t invite him to review the incident on the pitch side monitor/screen. This all makes the decision baffling.
ከበድ ትግል ነባር
Mesure you seem to challenge Arsenal Fans possible thinking. I need you go back to the time when Arsenal and Man It'd were rivals and deliver us statistically supported program. Surely you will come up with the referee problem is not conditional when you come to Arsenal. It is done on purpose. They hate Arsenal, this is the fact.
Of course.... it's very designed.... The current PGMOL chief robbed Arsenal the title in 2008.....
አዉ ሆን ብሉ ነዉ
Do you think it’s fair and rational to dismiss the referees decision after PGMOL explained why Michell Oliver makes that decision ??
In my opinion that would make it even worse because they were trying to justify and explain 🤷♂️
Manem yagebaw wana 3 neteb nw
ሊቨርፑል ይችላል ስለ ውደቂ ቲም መስመት አልወድም😊
ራስህ ተናግሠህ ሻርከዉ ታክቲካል foul ነው
Red card sehtat yelawum
Yee arsenal dagefi honachu baa rasechu follow rasachun mitaqaxilut baa Gaza ijachu new ansut followachun la moral achuw yemayi yasib laflafi wogentenya arsenal xali laa hone saw gezachunina birachun mabakan ayesfaligem ine followen ansichalew dilii laa arsenal
በማንም ጎል ይገኝ ሁሌም አርሴናልን የማሳነስህ ነገር ሁሌም ይደንቀኛል
ሁሌም ማንሲቲን ማዳነቅ ትወዳለህ
Pls be neutral as become one sided reporter
መንሱሬ ልክ ብላሀል እኚህ ዳኛ ያልበደሉት ክለብ የለም ከሲቲ ውጭ መቸውም አቅመቢሶች የአርሰናል ደጋፊዎች ሴራ ነው ተበድለናል ዋንጫ እንዳንበላ ዳኞች ይበድሉናል ወዘተ የነሱ መገለጫቸው ነው አቅም የለቸው ዳኛን ዝም አስብሎ ቻምፕዮን የሚሆን ክለብ አደለም ክለባቸ የትላንትና የማይክል ኦሊቨር ቀይ እግን እንደንየ እይታ በፉፁም አያሰጥም ብጫ ካርድ ያሰጣል እንጂ ቀይ አረ ማንቼን ሲዳኝ እንደሚቃጥለኝ በማታውም ውሳኔው አስጠሉቶኛል ዳኛው አቅመ ደካማ ነው የሚወስነው ን ውሳኔ በግልፅ አድልዎ እንዳለው ያመለክታል ቀሽም ሰው ነው።አትክልት ማንቼ ነኝ ከሀረር ሞቢል ሰፈር።
Tebeda washa
አንተ ሰው ተው በራስህ ግዜ ከደጋፊ ጋር አትጋጭ እስኪ 4 ቱም ቀይ ካርዶች አያሳምንም ብራይተን ላይ የተሰጠውስ ፔናልቲ ታምንበታለህ ጥሩ ጋዜጠኛነህ ረግጠህ ተናገር 70m ርቀት ገደማ ክፍተት ላይ ቀይ ካርደ ጎሜስዝ ቀጥታ ቀይ ማየት አልነበረበትም