ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያ አህባቢየል ኪራም እዉነተኛ ጓደኛ አለሽ አለህ? ሙሉዉን ስሙት
አላህ በዱኒያም በአኼራም የሚጠቅመንን እውነተኛ ጓደኛ ይስጠን ።
የኔ ጎደኞች እህቶቼ ናቸው 😘😘😘😘ዶክተር ዘይኒ ተው ተው ግን ልለምናችሁ ካቆመበት ቀጥሉልን ቢያንስ ሷሊ የባሏን ሀቅ አጠባበቅ የልጆቿን አስተዳደግ እንስማ ይጠቅመናል በኔ ሀሳብ እምትስማሙ ልያችሁ
ዶክተር.ዘይኔ.ዝዋጅ.ሰይድ.ጉሩብ.አስገቡኝ.0556007290እሙአብዱልመጅድጀዛኩምአላህከይረንጀዛ
በጣም የምወዳት ጓዴኛየ ጠፍታብኝ ጬቆል ዱኣ አርጉልኝ
ኢሻአላህዱአአረጉለኝአላህይወፈቀኝያረብ
አህለን ወሳህለን ወመርሃበን ወንድሜ Dr,ዘይኔ፣*አዛን**በአላህ ስም እጅግ በጣም *ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡**5፥58 "ወደ ሶላትም በጠራችሁ ጊዜ ጥሪይቱን መሳለቂያና መጫወቻ አድርገው ይይዟታል፡፡ ይህ እነርሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው"*፡፡ وَإِذَا نَادَيْتُمْ إِلَى الصَّلَاةِ اتَّخَذُوهَا هُزُوًا وَلَعِبًا ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَّا يَعْقِلُونَ "አዛን" أَذَان የሚለው ቃል "አዚነ" أَذِنَ ማለትም "ጠራ" ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ጥሪ" ማለት ነው። "ሙአዚን" مُؤَذِّن የሚለው ቃል "አዘነ" أَذَّنَ ማለትም "ተጣራ" ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ጠሪ" ማለት ነው። አምላካችን አላህ፦ "በጁሙዓህ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ" ብሎናል፦62፥9 *እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በጁሙዓህ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ*፡፡ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ"ፈርድ" فَرْض የሚለው ቃል "ፈረደ" فَرَضَ ማለትም "ተገደደ" ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ግዴታ" ማለት ነው። ፈርድ በሁለት ይከፈላል፥ እርሱም "ፈርዱል ዐይን" فَرْض العَيْن እና "ፈርዱል ኪፋያህ" فَرْض الكِفَايَة ናቸው። "ዐይን" عَيْن የሚለው ቃል "ዓነ" عَانَ ማለትም "ነጠለ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ተናጥል" ማለት ነው። "ፈርዱል ዐይን" فَرْض العَيْن ማለት "የተናጥል ግዴታ" ማለት ነው፥ ለምሳሌ ሶላት፣ ሓጅ፣ ዘካህ፣ ፆም ወዘተ።"ኪፋያህ" كِفَايَة የሚለው ቃል "ከፋ" كَفَى ማለትም "ጠቀለለ" ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ጥቅል" ማለት ነው። "ፈርዱል ኪፋያህ" فَرْض الكِفَايَة ማለት "የጥቅል ግዴታ" ማለት ነው፥ ለምሳሌ "ሶላቱል ጀናዛህ" صَّلَات الجَنَازَة እና "ሶላቱል ጁሙዓህ" صَّلَات الْجُمُعَة ናቸው። አንዳድ ጊዜ ሰዎች በሶላቱል ጁሙዓህ እና በአዘቦቱ ሶላት አዛን ሲሰሙ ጥሪይቱን መሳለቂያና መጫወቻ አድርገው ይይዟታል፦5፥58 *"ወደ ሶላትም በጠራችሁ ጊዜ ጥሪይቱን መሳለቂያና መጫወቻ አድርገው ይይዟታል፡፡ ይህ እነርሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው"*፡፡ وَإِذَا نَادَيْتُمْ إِلَى الصَّلَاةِ اتَّخَذُوهَا هُزُوًا وَلَعِبًا ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَّا يَعْقِلُونَ ይህ እነርሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው። እኛም የአዛኑን ትርጉም ሙሥሊም ላልሆኑ ሰዎች እንዲያውቁ ማድረግ አለብን፥ ለናሙና ያክል የጁምዓ አዛን እንይ፦1. "አሏሁ አክበር" ٱللهُ أَكْبَر ማለት "አሏህ ታላቅ ነው" ማለት ሲሆን የሚባለው 4 ጊዜ ነው።2. "አሽሀዱ አነ ላ ኢላሀ ኢለሏህ" أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلٰهَ إِلَّا ٱلله ማለት "ከአሏህ በስተቀር አምላክ እንደሌለ እመሰክራለው" ማለት ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።3. "አሽሀዱ አነ ሙሐመደን ረሡሉሏህ" أَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ ٱلله ማለት "ሙሐመድም የአሏህ መልእክተኛ መሆኑን እመሰክራለው" ማለት ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።4. "ሐየ ዐለስ ሶላህ" حَيَّ عَلَى ٱلصَّلَاة ማለት "ወደ ሶላት ኑ" ማለት ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።5. "ሐየ ዐለል ፈላህ" حَيَّ عَلَى ٱلْفَلَاح ማለት "ወደ መዳን ኑ" ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።6. "አሏሁ አክበር" ٱللهُ أَكْبَر ማለት "አሏህ ታላቅ ነው" ማለት ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።7. "ላ ኢላሀ ኢለሏህ" لَا إِلٰهَ إِلَّا ٱلله ማለት "ከአሏህ በስተቀር አምላክ የለም" ማለት ሲሆን የሚባለው 1 ጊዜ ነው።ሙአዚኑ ይህንን ጥሪ በተጣራ ጊዜ ሙሥሊሙ በተመሳሳይ ከላይ ያለውን ቃል ይላል፦ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 10, ሐዲስ 9አቢ ሠዒድ አል-ሑድሪይ እንደተረከው፦ "የአላህ መልእክተኛም"ﷺ" አሉ፦ *"ጥሪ በሰማችሁ ጊዜ ጠሪው የሚለውን በተመሳሳይ በሉ"*። عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ " إِذَا سَمِعْتُمُ النِّدَاءَ فَقُولُوا مِثْلَ ما يَقُولُ الْمُؤَذِّنُየመጀመሪያው ሙአዚን ሐበሻዊ ቢላል ኢብኑ ረባሕ ወይም ኢብን ሪያሕ"ረ.ዐ." ነው። ይህ ሰሓቢይ ለአላህ መልእክተኛም"ﷺ" ሙአዚን ነበረ፥ እኛም ሐበሾች በቢላል አዛን መገለጫችን ሆኗል፦ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 2, ሐዲስ 700አሥ-ሣኢብ እንደተረከው፦ *"ለአላህ መልእክተኛም"ﷺ" ጠሪ አልነበራቸው አንድ ቢላል እንጂ"*። عَنِ السَّائِبِ، قَالَ لَمْ يَكُنْ لِرَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم إِلاَّ مُؤَذِّنٌ وَاحِدٌ بِلاَلٌጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 46, ሐዲስ 3936አቢ ሁራይራህ እንደሚተረከው፦ "የአላህ መልእክተኛም"ﷺ" አሉ፦ *"ንግሥና ከቁራይሽ፣ ፍርድ ከአንሷር፣ አዛን ከሐበሻ፣ አማናህ ከየመን ነው"*። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم " الْمُلْكُ فِي قُرَيْشٍ وَالْقَضَاءُ فِي الأَنْصَارِ وَالأَذَانُ فِي الْحَبَشَةِ وَالأَمَانَةُ فِي الأَزْدِ " . يَعْنِي الْيَمَنَየቴሌግራም ሊንኩን በመንካት እውቄት ይሸምቱ፣የታሉ ሊንኩ ካሉኝ ፔጄ ላይ መጀመርያ ኮሜንት ስር አለ እናመሰግናለን።
ማሻአላህ ዶክተር ሣሚ ጀዛከላህ ኸይር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ወንድምየታለየቴሌግራምሊጉ በአላህ አሥቀምጥልን
ሱረቱል ፉርቃን ማሻ አላህ አላህ ያግራልን ቁራአንን ማል ትርጉሙ ያረቢ
ያረብ ኢንሻአላህ
አልኸምዱሊላህ ከልጅነቴ ኬጂ አብረን ተምረን 12 ክፋል አብረን አሳልፈን ስደት አለም የበለጠ ያጣመረን ምረጥ ጎደኞ አለችኘ አልኸምዱሊላህ ጎደኞ ሳትሆን እህቴም ነት
ሱረቱሉ ፉረከን
ማሻ አሏህ መቼ ጀምራችሁ ነው በአሏህክፍል አምሰት የዱረሳችሁ😔 ኡኡኡ ላኩልኝ👊🙄 ያለፈኝን ክፍል ሠልኬን ልላክላችሁ በዋትሳብብዙ የተማርኩበት የተቀየርኩበት ነው አንችው ነሸ 🇸🇦🇪🇹🇸🇦🇪🇹⚘🌺yena nafikot Bint mohmmed 💋imss you wed besint kenia semaiwshe
እደ የኔ ውድ በውስጥ ለምን አስፈለገሺ እዚሁላይ ስርች ብታደርጌው ይመጣልሺ የል እንደ
እኔም በደንብ በአላህ ፈቃድ
ነይ እልክልሻለሁ እህት
አኸለን ዶክረ ዘይኔ ጀዛኪላህ ኸይረ ባአላህበት አላህ ይጠብቅህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአህለን ዶ/ር ዘይኔማሻአላህ እኔ የበፊቱን ከመጀመሪያ አላዳመጠሁም ነበር ድጋሜ ስለለቀቃችሁልን ጀዛኩም አላህ ኸይር ቢንት መሀመድ እና ዶ/ር ዘይኔ
ማሻ አላህ ደስስይላል በርቱ ጀዛኩም አላህ ከይር በሰማነው ተጠቃሚ ያርገንጓድኛ ማለት እደዚህ ነው ያረቢ መልካም ጓድኛ ይወፈቀን ያረቢ ሱባሀነላህ
masha allah jzk
አዳምጥ ፣ ጓደኛ እንሁን?
ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን።
Waleykum selam werahmetulahi weberekathu jezakum Allh
ማሻ አላህ .. ...ጥሩ ጓደኛ አላህ ይስጠን እንኛም ያድርገን ያርቢ ውስጤ በጣም ይከፍኝ እና አንችዉነሽን ስሰማ የኔም መከፈት ይለቀኛል በዛ ላይ ቁርሃን ስሰማ ....አላህ ጥሩ መንገድን ይምራን..... ........... .........
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካቱ አህለን ዶክተር. ሀቂቃ ቢሰማቢስማ የማይጠገብ አንችውነሽ አላህጀዛችሁን ይክፍላችሁ ይጨምረላችሁ ዶክተር ቢንት ሙሀመድ🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤
ማሻ አሏህ
اسلماليكم ورهمتلح وبركتهወንድም ዶክተር ዘይኔ ወላሂ ነው እምልክ ኮሜንት ሁል ግዜም ባልፅፍም ግን ሁሉንም የምትለቃቸውን በጣም ነው የምወደው አብሽር አላህ በዱኒያ ስኬትን በአኺራ ጀነትን ይወፍቅህ።
አለሃይጨሚሪላቹ
አንችው ነሽ ቢደገም ቢደጋገም የማይሠለች ምረጥ ትረካ
አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛከሏሁ ኸይርን አንችው ነሽ ብዙ ያስተምራል
ماشاءاللہ
Masha allah masha allah
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህበጣም ነው ደስስ የሚለው ጥሩ ጓደኛ ማገኛት መታደል ነው
ማሻአላህ
አሰላም ወአለይኩም ውራህመቱ ላህ ወበረካቱ ትረካው አሪፍ አስተማሪ ነው እማርበታለሁ ኢሻአላህ ግን ከይቅርታ ጋር በጣም አጥር ነው ቀኑም የተራራቀ ነው የማይረሳ ቅሳ ቢሆንም በመራራቁ ብዛት ይረሳል አዲስ ነኝ ለቅሳው በርቱልኝ
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ماشا ءلله ወላሂ የኔንታሪክ ይመስላል
ማሻአላህ ደስ የሚል አስተማሪ ዉድ ጎደኝነት አላህ ወይ እኔንም ምርጥ አረገህ ምርጥ ጎደኛ ወፈቀኝ
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱለሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላሁ ኸይረን
ማሻአላህህ ወላሂ. በጉጉት ነው እምጠብቃቹሁ. አላህ ይጨምርላቹሁ. ልባቺንንን. አላህ. በኢማን ይሙላልን ያረብ
አህለን ደክተር ዘይኔ
☝☝☝💚💚
አህለን💐✔
አህለን ሠለማቹ ብዝት ይበል
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለዘይኔ ትዩብ ባለቤት ትረካውን የጋበዘችኝ ውድ የምወዳት የአላህ ስጦታዬ ናት እና ደስ ይላል ትረካ በጣም ነው የምወደው ዛሬ ነው ትረካውን የጀመርኩት እና ከአንድ እስከ አምስት በትዕግስት ሰምቼዋለሁ ግን ያየሁት ትንሽ ችግር የነሽዳው ድምፅ መጨር እንዲሁም ጥራት ያንሰዋል መጀመርያ እና መሀል ላይ ቀነስ አድርጉት ብዙም ስልኩ ላይ አታቅርቡት ይቅርታ ተመስጬ በሰማዐ እየሰማሁ ልክ ነሽዳው ላይ ጩሀቱ ትክክል ስላልሆነ ነው እና ደስ ይላል
አህለን ዶክተር ዘይኔ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን
Enas minm aynt gadegna yelgnem
አህላን
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን
ወለይኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህለን ማሸአለህ አለህ ይጨምርላችሁ ልብ የሚነካ ንግግር ጀዘከለህ ኸይር
Macha alahiii😂
አህለን ጀዛካላህ ኸይር
Walekumsalam warahmetulahi wabarakatu Ahleen d zeni Allaah malkami gadenya yesteni
Hulume sew lihune Kala mehone yicalale ke allah gar wanaw yakine madrage new yarbe allah yigezane
👍👍👍👍👍👍👍☑️☑️☑️
👍👍👍
አህሊን ወሰሀሌን ዲክተር ዘይኔ
ዋላይኩምሰላም ዋራህማቱላህ ዋባራካቱ አህሌን ውዶቼ ታናፈቂይ ቢት ሙሃመድ ስዋድሽ ላኣላህ ብዬ አዳባትሽ ጠፈጭ
አህለን ውዶቸማሻአላህ በጉጉት እኮ ነው የምንጠብቃችሁ የማትጠገቡ አላህ ይጨምርላችሁ ለኛም ስምተን የምንጠቀምበት አላህ ያድርግልን
ማሻ አላህ ምነኛ ያማረ ጓደኛነዉ
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
ሹክረን አለህ ይጠብቀቹ
Ahalen wendimachn
አህለን
አንችውነሽ ግን ከሚደገም ከቆመት ቢቀጥሉይመረጣል ዶክተር ዘይኔ አህለንንን
ከቻላችሁ ረዘም አድርጉት
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁአህሌን ሀባይብ
አንደኛ ነኝ
የኔ አችውነሺ እኮ አችነሺ ማማዬ ስውዲሺ ውውውድድድድድ
ተጀመር እደየ አችው ነሽ
በጉጉት እጠብቃለሁ በተመስጦ አዳምጣለሁ መቸም የማልሰለቸዉ አይዞችሁ በርቱ
ሰላማለይኩም ዶክተር ዘይኔ ከንድ እስካራትይላክልኝ ተባበሩኝ ጀዛኩም አለህህይረ
እዚሁ ቴጁ ላይ አለልሽ እኮ
አህለን ወሳህለን🌹🌹🍫🍫
አህለን ወሳህለን
እንዴ እንዳድስ ትለቃላችሁ ወይ እሄንማ አዳምጨዋለሁ
👍👍👍👍👍❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌🌷🌷🌷🌷🌷
ግሩፑ የላችሁም እንደ
#አህለንንን ዶክተር #ዘይኔ የመዳም ቅመሞች ተኝተዋል 😋
አለን የኔአስል
ክክክክ ሸፈፈ አትኘሁም
አሉኑ፣አቸነሹ፣የሊቤ፣ውደጁ
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁዶክተርዘይኔጀዛኪላሀይርአችውነሽብዙያስተምራል
th-cam.com/video/JiwIvtPQ9wk/w-d-xo.htmlምርጥ ታሪክ ተጋበዙ
መረሀበን ዶክተር ዘይኔ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰብስክረይብ ግጩኝ
ያ አህባቢየል ኪራም እዉነተኛ ጓደኛ አለሽ አለህ? ሙሉዉን ስሙት
አላህ በዱኒያም በአኼራም የሚጠቅመንን እውነተኛ ጓደኛ ይስጠን ።
የኔ ጎደኞች እህቶቼ ናቸው 😘😘😘😘ዶክተር ዘይኒ ተው ተው ግን ልለምናችሁ ካቆመበት ቀጥሉልን ቢያንስ ሷሊ የባሏን ሀቅ አጠባበቅ የልጆቿን አስተዳደግ እንስማ ይጠቅመናል በኔ ሀሳብ እምትስማሙ ልያችሁ
ዶክተር.ዘይኔ.ዝዋጅ.ሰይድ.ጉሩብ.አስገቡኝ.0556007290እሙአብዱልመጅድጀዛኩምአላህከይረንጀዛ
በጣም የምወዳት ጓዴኛየ ጠፍታብኝ ጬቆል ዱኣ አርጉልኝ
ኢሻአላህዱአአረጉለኝአላህይወፈቀኝያረብ
አህለን ወሳህለን ወመርሃበን
ወንድሜ Dr,ዘይኔ፣
*አዛን*
*በአላህ ስም እጅግ በጣም *ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡*
*5፥58 "ወደ ሶላትም በጠራችሁ ጊዜ ጥሪይቱን መሳለቂያና መጫወቻ አድርገው ይይዟታል፡፡ ይህ እነርሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው"*፡፡ وَإِذَا نَادَيْتُمْ إِلَى الصَّلَاةِ اتَّخَذُوهَا هُزُوًا وَلَعِبًا ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَّا يَعْقِلُونَ
"አዛን" أَذَان የሚለው ቃል "አዚነ" أَذِنَ ማለትም "ጠራ" ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ጥሪ" ማለት ነው። "ሙአዚን" مُؤَذِّن የሚለው ቃል "አዘነ" أَذَّنَ ማለትም "ተጣራ" ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ጠሪ" ማለት ነው። አምላካችን አላህ፦ "በጁሙዓህ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ" ብሎናል፦
62፥9 *እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በጁሙዓህ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ*፡፡ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
"ፈርድ" فَرْض የሚለው ቃል "ፈረደ" فَرَضَ ማለትም "ተገደደ" ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ግዴታ" ማለት ነው። ፈርድ በሁለት ይከፈላል፥ እርሱም "ፈርዱል ዐይን" فَرْض العَيْن እና "ፈርዱል ኪፋያህ" فَرْض الكِفَايَة ናቸው።
"ዐይን" عَيْن የሚለው ቃል "ዓነ" عَانَ ማለትም "ነጠለ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ተናጥል" ማለት ነው። "ፈርዱል ዐይን" فَرْض العَيْن ማለት "የተናጥል ግዴታ" ማለት ነው፥ ለምሳሌ ሶላት፣ ሓጅ፣ ዘካህ፣ ፆም ወዘተ።
"ኪፋያህ" كِفَايَة የሚለው ቃል "ከፋ" كَفَى ማለትም "ጠቀለለ" ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ጥቅል" ማለት ነው። "ፈርዱል ኪፋያህ" فَرْض الكِفَايَة ማለት "የጥቅል ግዴታ" ማለት ነው፥ ለምሳሌ "ሶላቱል ጀናዛህ" صَّلَات الجَنَازَة እና "ሶላቱል ጁሙዓህ" صَّلَات الْجُمُعَة ናቸው።
አንዳድ ጊዜ ሰዎች በሶላቱል ጁሙዓህ እና በአዘቦቱ ሶላት አዛን ሲሰሙ ጥሪይቱን መሳለቂያና መጫወቻ አድርገው ይይዟታል፦
5፥58 *"ወደ ሶላትም በጠራችሁ ጊዜ ጥሪይቱን መሳለቂያና መጫወቻ አድርገው ይይዟታል፡፡ ይህ እነርሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው"*፡፡ وَإِذَا نَادَيْتُمْ إِلَى الصَّلَاةِ اتَّخَذُوهَا هُزُوًا وَلَعِبًا ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَّا يَعْقِلُونَ
ይህ እነርሱ የማያውቁ ሕዝቦች በመኾናቸው ነው። እኛም የአዛኑን ትርጉም ሙሥሊም ላልሆኑ ሰዎች እንዲያውቁ ማድረግ አለብን፥ ለናሙና ያክል የጁምዓ አዛን እንይ፦
1. "አሏሁ አክበር" ٱللهُ أَكْبَر ማለት "አሏህ ታላቅ ነው" ማለት ሲሆን የሚባለው 4 ጊዜ ነው።
2. "አሽሀዱ አነ ላ ኢላሀ ኢለሏህ" أَشْهَدُ أَنْ لَا إِلٰهَ إِلَّا ٱلله ማለት "ከአሏህ በስተቀር አምላክ እንደሌለ እመሰክራለው" ማለት ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።
3. "አሽሀዱ አነ ሙሐመደን ረሡሉሏህ" أَشْهَدُ أَنَّ مُحَمَّدًا رَسُولُ ٱلله ማለት "ሙሐመድም የአሏህ መልእክተኛ መሆኑን እመሰክራለው" ማለት ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።
4. "ሐየ ዐለስ ሶላህ" حَيَّ عَلَى ٱلصَّلَاة ማለት "ወደ ሶላት ኑ" ማለት ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።
5. "ሐየ ዐለል ፈላህ" حَيَّ عَلَى ٱلْفَلَاح ማለት "ወደ መዳን ኑ" ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።
6. "አሏሁ አክበር" ٱللهُ أَكْبَر ማለት "አሏህ ታላቅ ነው" ማለት ሲሆን የሚባለው 2 ጊዜ ነው።
7. "ላ ኢላሀ ኢለሏህ" لَا إِلٰهَ إِلَّا ٱلله ማለት "ከአሏህ በስተቀር አምላክ የለም" ማለት ሲሆን የሚባለው 1 ጊዜ ነው።
ሙአዚኑ ይህንን ጥሪ በተጣራ ጊዜ ሙሥሊሙ በተመሳሳይ ከላይ ያለውን ቃል ይላል፦
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 10, ሐዲስ 9
አቢ ሠዒድ አል-ሑድሪይ እንደተረከው፦ "የአላህ መልእክተኛም"ﷺ" አሉ፦ *"ጥሪ በሰማችሁ ጊዜ ጠሪው የሚለውን በተመሳሳይ በሉ"*። عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ " إِذَا سَمِعْتُمُ النِّدَاءَ فَقُولُوا مِثْلَ ما يَقُولُ الْمُؤَذِّنُ
የመጀመሪያው ሙአዚን ሐበሻዊ ቢላል ኢብኑ ረባሕ ወይም ኢብን ሪያሕ"ረ.ዐ." ነው። ይህ ሰሓቢይ ለአላህ መልእክተኛም"ﷺ" ሙአዚን ነበረ፥ እኛም ሐበሾች በቢላል አዛን መገለጫችን ሆኗል፦
ሡነን አቢ ዳውድ መጽሐፍ 2, ሐዲስ 700
አሥ-ሣኢብ እንደተረከው፦ *"ለአላህ መልእክተኛም"ﷺ" ጠሪ አልነበራቸው አንድ ቢላል እንጂ"*። عَنِ السَّائِبِ، قَالَ لَمْ يَكُنْ لِرَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم إِلاَّ مُؤَذِّنٌ وَاحِدٌ بِلاَلٌ
ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 46, ሐዲስ 3936
አቢ ሁራይራህ እንደሚተረከው፦ "የአላህ መልእክተኛም"ﷺ" አሉ፦ *"ንግሥና ከቁራይሽ፣ ፍርድ ከአንሷር፣ አዛን ከሐበሻ፣ አማናህ ከየመን ነው"*። عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم " الْمُلْكُ فِي قُرَيْشٍ وَالْقَضَاءُ فِي الأَنْصَارِ وَالأَذَانُ فِي الْحَبَشَةِ وَالأَمَانَةُ فِي الأَزْدِ " . يَعْنِي الْيَمَنَ
የቴሌግራም ሊንኩን በመንካት እውቄት ይሸምቱ፣የታሉ ሊንኩ ካሉኝ ፔጄ ላይ መጀመርያ ኮሜንት ስር አለ እናመሰግናለን።
ማሻአላህ ዶክተር ሣሚ ጀዛከላህ ኸይር
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ወንድም
የታለ
የቴሌግራም
ሊጉ በአላህ አሥቀምጥልን
ሱረቱል ፉርቃን ማሻ አላህ አላህ ያግራልን ቁራአንን ማል ትርጉሙ ያረቢ
ያረብ ኢንሻአላህ
አልኸምዱሊላህ ከልጅነቴ ኬጂ አብረን ተምረን 12 ክፋል አብረን አሳልፈን ስደት አለም የበለጠ ያጣመረን ምረጥ ጎደኞ አለችኘ አልኸምዱሊላህ ጎደኞ ሳትሆን እህቴም ነት
ሱረቱሉ ፉረከን
ማሻ አሏህ መቼ ጀምራችሁ ነው በአሏህ
ክፍል አምሰት የዱረሳችሁ😔 ኡኡኡ ላኩልኝ👊🙄 ያለፈኝን ክፍል ሠልኬን ልላክላችሁ በዋትሳብ
ብዙ የተማርኩበት የተቀየርኩበት ነው አንችው ነሸ 🇸🇦🇪🇹🇸🇦🇪🇹⚘🌺yena nafikot Bint mohmmed 💋imss you wed besint kenia semaiwshe
እደ የኔ ውድ በውስጥ ለምን አስፈለገሺ እዚሁላይ ስርች ብታደርጌው ይመጣልሺ የል እንደ
እኔም በደንብ በአላህ ፈቃድ
ነይ እልክልሻለሁ እህት
አኸለን ዶክረ ዘይኔ ጀዛኪላህ ኸይረ ባአላህበት አላህ ይጠብቅህ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህለን ዶ/ር ዘይኔ
ማሻአላህ እኔ የበፊቱን ከመጀመሪያ አላዳመጠሁም ነበር ድጋሜ ስለለቀቃችሁልን ጀዛኩም አላህ ኸይር ቢንት መሀመድ እና ዶ/ር ዘይኔ
ማሻ አላህ ደስስይላል በርቱ ጀዛኩም አላህ ከይር በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
ጓድኛ ማለት እደዚህ ነው ያረቢ መልካም ጓድኛ ይወፈቀን ያረቢ ሱባሀነላህ
masha allah jzk
አዳምጥ ፣ ጓደኛ እንሁን?
ዶክተር ዘይኔ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን።
Waleykum selam werahmetulahi weberekathu jezakum Allh
ማሻ አላህ .. ...ጥሩ ጓደኛ አላህ ይስጠን እንኛም ያድርገን ያርቢ ውስጤ በጣም ይከፍኝ እና አንችዉነሽን ስሰማ የኔም መከፈት ይለቀኛል በዛ ላይ ቁርሃን ስሰማ ....አላህ ጥሩ መንገድን ይምራን..... ........... .........
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበርካቱ አህለን ዶክተር. ሀቂቃ ቢሰማቢስማ የማይጠገብ አንችውነሽ አላህጀዛችሁን ይክፍላችሁ ይጨምረላችሁ ዶክተር ቢንት ሙሀመድ🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤
ማሻ አሏህ
اسلماليكم ورهمتلح وبركته
ወንድም ዶክተር ዘይኔ ወላሂ ነው እምልክ ኮሜንት ሁል ግዜም ባልፅፍም ግን ሁሉንም የምትለቃቸውን በጣም ነው የምወደው አብሽር አላህ በዱኒያ ስኬትን በአኺራ ጀነትን ይወፍቅህ።
አለሃይጨሚሪላቹ
አንችው ነሽ ቢደገም ቢደጋገም የማይሠለች ምረጥ ትረካ
አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛከሏሁ ኸይርን አንችው ነሽ ብዙ ያስተምራል
ماشاءاللہ
Masha allah masha allah
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
በጣም ነው ደስስ የሚለው ጥሩ ጓደኛ ማገኛት መታደል ነው
ማሻአላህ
አሰላም ወአለይኩም ውራህመቱ ላህ ወበረካቱ ትረካው አሪፍ አስተማሪ ነው እማርበታለሁ ኢሻአላህ ግን ከይቅርታ ጋር በጣም አጥር ነው ቀኑም የተራራቀ ነው የማይረሳ ቅሳ ቢሆንም በመራራቁ ብዛት ይረሳል አዲስ ነኝ ለቅሳው በርቱልኝ
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ماشا ءلله ወላሂ የኔንታሪክ ይመስላል
ማሻአላህ ደስ የሚል አስተማሪ ዉድ ጎደኝነት
አላህ ወይ እኔንም ምርጥ አረገህ ምርጥ ጎደኛ ወፈቀኝ
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱለሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላሁ ኸይረን
ማሻአላህህ ወላሂ. በጉጉት ነው እምጠብቃቹሁ. አላህ ይጨምርላቹሁ. ልባቺንንን. አላህ. በኢማን ይሙላልን ያረብ
አህለን ደክተር ዘይኔ
☝☝☝💚💚
አህለን💐✔
አህለን ሠለማቹ ብዝት ይበል
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለዘይኔ ትዩብ ባለቤት
ትረካውን የጋበዘችኝ ውድ የምወዳት የአላህ ስጦታዬ ናት እና ደስ ይላል ትረካ በጣም ነው የምወደው
ዛሬ ነው ትረካውን የጀመርኩት እና ከአንድ እስከ አምስት በትዕግስት ሰምቼዋለሁ ግን ያየሁት ትንሽ ችግር የነሽዳው ድምፅ መጨር እንዲሁም ጥራት ያንሰዋል መጀመርያ እና መሀል ላይ ቀነስ አድርጉት ብዙም ስልኩ ላይ አታቅርቡት ይቅርታ ተመስጬ በሰማዐ እየሰማሁ ልክ ነሽዳው ላይ ጩሀቱ ትክክል ስላልሆነ ነው እና ደስ ይላል
አህለን ዶክተር ዘይኔ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን
Enas minm aynt gadegna yelgnem
አህላን
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ አህለን
ወለይኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህለን ማሸአለህ አለህ ይጨምርላችሁ ልብ የሚነካ ንግግር ጀዘከለህ ኸይር
Macha alahiii😂
አህለን ጀዛካላህ ኸይር
Walekumsalam warahmetulahi wabarakatu Ahleen d zeni Allaah malkami gadenya yesteni
Hulume sew lihune Kala mehone yicalale ke allah gar wanaw yakine madrage new yarbe allah yigezane
👍👍👍👍👍👍👍☑️☑️☑️
👍👍👍
አህሊን ወሰሀሌን ዲክተር ዘይኔ
ዋላይኩምሰላም ዋራህማቱላህ ዋባራካቱ አህሌን ውዶቼ ታናፈቂይ ቢት ሙሃመድ ስዋድሽ ላኣላህ ብዬ አዳባትሽ ጠፈጭ
አህለን ውዶቸማሻአላህ በጉጉት እኮ ነው የምንጠብቃችሁ የማትጠገቡ አላህ ይጨምርላችሁ ለኛም ስምተን የምንጠቀምበት አላህ ያድርግልን
ማሻ አላህ ምነኛ ያማረ ጓደኛነዉ
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
ሹክረን አለህ ይጠብቀቹ
Ahalen wendimachn
አህለን
አንችውነሽ ግን ከሚደገም ከቆመት ቢቀጥሉይመረጣል ዶክተር ዘይኔ አህለንንን
ከቻላችሁ ረዘም አድርጉት
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህሌን ሀባይብ
አንደኛ ነኝ
የኔ አችውነሺ እኮ አችነሺ ማማዬ ስውዲሺ ውውውድድድድድ
ተጀመር እደየ አችው ነሽ
በጉጉት እጠብቃለሁ በተመስጦ አዳምጣለሁ
መቸም የማልሰለቸዉ አይዞችሁ በርቱ
ሰላማለይኩም ዶክተር ዘይኔ ከንድ እስካራትይላክልኝ ተባበሩኝ ጀዛኩም አለህህይረ
እዚሁ ቴጁ ላይ አለልሽ እኮ
አህለን ወሳህለን🌹🌹🍫🍫
አህለን ወሳህለን
እንዴ እንዳድስ ትለቃላችሁ ወይ እሄንማ አዳምጨዋለሁ
👍👍👍👍👍❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌🌷🌷🌷🌷🌷
ግሩፑ የላችሁም እንደ
#አህለንንን ዶክተር #ዘይኔ
የመዳም ቅመሞች ተኝተዋል 😋
አለን የኔአስል
ክክክክ ሸፈፈ አትኘሁም
አሉኑ፣አቸነሹ፣የሊቤ፣ውደጁ
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁዶክተርዘይኔጀዛኪላሀይርአችውነሽብዙያስተምራል
th-cam.com/video/JiwIvtPQ9wk/w-d-xo.html
ምርጥ ታሪክ ተጋበዙ
መረሀበን ዶክተር ዘይኔ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰብስክረይብ ግጩኝ
ማሻአላህ
ማሻአላህ