Pastor Mesfin Mulugeta - ለበጉ የራት ግብዣ እንዘጋጅ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • Sunday Sermon (1-12-2020)
    ለበጉ የራት ግብዣ እንዘጋጅ!
    ይህ በቨርጂኒያ የምትገኘው አንፆኪያ የኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ዋና የዩትዩብ ቻናል ነው። አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ።
    SUBSCRIBE - now to get notification for new videos. Many Blessings!
    #Antsokia #TarikuEshetu
    የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com መላክ ትችላላችሁ።
    ከዩትዩብ በተጨማሪ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚተላለፉ ስርጭቶቻችንን ለመከታተል፡
    የፌስቡክ አድራሻችን፡ / aeecinva
    የዘወትር እሑድ የቀጥታ ስርጭታችንን ለመከታተል፡ / tariku.ehestu
    በካስትቦክስ (castbox.fm) የፖድካስት ስርጭታችን ስብከቶችን ያዳምጡ፡ castbox.fm/app...
    የቤተክርስትያን መጋቢን ለማግኘት:
    በስልክ ቁጥር: 571-290-0387
    በሞባይል፡ 703-253-8666
    በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com ማግኘት ይቻላል።
    ወደቤተክርስትያናችን በመምጣት አብረን ጌታን እንድናመልክ ከፈለግጉ
    አድራሻችን፡ 1400 Russell Rd. Alexandria, VA, 22301
    አርብ ምሽት፡ 7p - 9p
    እሁድ ጠዋት፡ 10:30p - 1:00p
    ወር በገባ ሶስተኛ ሳምንት ብቻ የእሑድ ፕሮግራም ወደ ከሰዓት 3p - 6p ይዞራል።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

ความคิดเห็น • 110

  • @ዜድሾየክርስቶስ
    @ዜድሾየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባረክ ይህን ትምህርት ብዙ ጊዜ ለማየት እፈልግ ነበር ነገር ግን ምን እንደሆነ አላውቅም ከፍቸ ማየት አልቻልኩም ነበር ዛሬ ግን እንዴት እንደከፈትኩት ሳላውቅ ከፍቼ እየሰማሁት አገኝሁት እራሴን ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom

  • @jadrajamal2912
    @jadrajamal2912 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቀቢፎአሰቴር
    @ቀቢፎአሰቴር 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ፓስተር መስፍን ተባረክ ዘመኔ ባረግ ዚያ ብሔር ያስፈልገኝ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ

  • @HaymanotAyalew-gw5mq
    @HaymanotAyalew-gw5mq 8 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ፓስተር እድሜ ህ ይርዘም

  • @sarakw3279
    @sarakw3279 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @shiwaineshogbai9757
    @shiwaineshogbai9757 4 ปีที่แล้ว

    ኤግዛብህር ይባርኽ የኔጋታ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💗

  • @melesemarkos4389
    @melesemarkos4389 ปีที่แล้ว

    ስለ መጋቢ መስፍን geniun አገልግሎት እግዚአብሔር ይባረክ! ይጨምርብህ!!!

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 5 ปีที่แล้ว +1

    Uffff የኔ ጌታ አባ አባ በለመለመ መስክ የምትመራኝ በእረፊት ዉሃ ዘንድ የምታሳርፈኝ ቴባረክልኝ ኢየሱስ ፓስተር በብዙ ተባረክ በስብከቶችህ ተባርከበታለዉ ተፅናንቻለዉ አንፆክያዉች ብሩካን ናቹ

  • @saradina9446
    @saradina9446 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 5 ปีที่แล้ว

    Aba egziabiher ameseginalehu yihnin kal endesema idilun silesetehehg paster geta eyesus yibarikh xegawin yabizalik.

  • @wongelmelkamu1564
    @wongelmelkamu1564 5 ปีที่แล้ว

    መስፍኔ እርጋታህ ደስ ሲል የእግዚአብሔር መንፈስ እንዳለብህ ስትታይ ታስታውቃለህ ጌታ ይባረክ

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 5 ปีที่แล้ว +7

    እሰይይይ እሰይይ ዛሬ የኔ ቀን ነው በጊታ ሰም ምስክርነት በጠዋት ጊታ ቃል ሰቶኝ ነበር መዝሙር 23 2 እያነብክ ነበር እናም የእናተ መልክት ሳዪ ነፍስ ነው የዘለችው እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ዪናገራል ዘመናቸው ዪባረክክ ከብር ለታረደው በግ ዪሆንን እፍፍፍ 😢😢😢

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 5 ปีที่แล้ว +7

    እልልልል እሰይይ ዛሬ የኔ ቀን ነው አሜንንንን እየሱስ ዪመጣል አምናለሁ ተባረኩ

  • @mhnuser426
    @mhnuser426 11 หลายเดือนก่อน

    Wowowokibir kibir kibir lqgetaa
    Late geta Amene

  • @shiwaineshogbai9757
    @shiwaineshogbai9757 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን god is good

  • @ruthdachew9700
    @ruthdachew9700 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው !!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 ปีที่แล้ว

    Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom

  • @chudinato8224
    @chudinato8224 5 ปีที่แล้ว +3

    Amen . Lord Jesus come. Dont let us miss out from your supper. Lord Jesus remember my two boys help them not to miss the wedding lamb. Any sin that makes them to miss the rapture either through social media be blotted out by the blood of Jesus

    • @eytaye83
      @eytaye83 ปีที่แล้ว

      Amenamen❤

  • @Naren-ko5iu
    @Naren-ko5iu 5 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว

    ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛልን አሜን።
    እየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው።
    ተፈፀመ።
    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።ሁሉ ከእርሱ ሁሉ በእርሱ ሁሉ ለእርሱ ሁሉ ስለእርሱ ይሁን አሜን።❤❤❤
    💯የልጁ መንፈስ ይህንን ያደርጋል፤
    “በእርሱ በመታመናችሁ የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤ ይኸውም በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስላችሁ ነው።”
    - ሮሜ 15፥13 (አዲሱ መ.ት)
    ✝️እምነትን ያሳድጋል፣ ያች የሰናፍጭ ቅንጣት የምታክል እምነት ታድጋለች፣ እምነታችንም በእግዚአብሔር ወንጌል ላይ ብቻ የተመሰረተ ይሆናል።
    ✅ፍቅራችን ያድጋል ህጻን ሳለን ብዙ ነገሮችን እንወድ ነበር ስናድግ ግን የሚጠቅመንን መውደድ የሚጎዳንን መጥላት እንጀምራለን፤ የእግዚአብሔር መንፈስ ለአምላካችን ያለውን ፍቅር ያሳድገዋል፤ ከብዙ የምድር ነገሮች ይልቅ ለእርሱ ያለን ፍቅር ይጨምራል፤ እናም እሱን ስንወድ የእሱ የሆነውን እንወዳለን፤ እሱ የተጠየፈውን እንጠየፋለን፤ እናም ያደገ እና መርጦ የሚወድ ፍቅር ይኖረናል።
    ✝️ተስፋችን ይበራልናል፤ የደበዘዘውን የህይወትን ተስፋ አጥርተን ማየት እንጀምራለን፤ የሚመጣውን ለመያዝ ሌላውን እንጥላለን፤ የምንጠብቀው የምንጓጓለት ስለሚያልፈው የአለም ነገር መሆኑ ይቀርና ስለሚገለጠው የእግዚአብሔር ልጅ ክብር ይሆናል። ያንን የህይወት ተስፋ በማየት ዛሬን እንበረታለን፤ እንሮጣለን። ዛሬ ያለው እና የምድር ነገር ተስፋ እንዳልሆነ አጥብቀን እንረዳለን፤ የሚመጣው የከበረ እና እጅግ የተሻለ እንደሆነ የምናስተውልበት ልብ ይኖረናል።
    ✅ጥበብን ያበዛልናል፤ አዋቂዎች የሰማዩን ኃይል የምንረዳ ጠቢባን ያደርገናል። ቃሉ ይበራልናል፤ ለበራልን ቃል የምንኖርበት አቅም እናገኛለን። ጸጋው ኃጥያትን እየጠላን ንጹህ የሆነውን እየወደድን ለአምላካችን ተቀድሰን እንድንኖር ያደርገናል።
    ✅ደስታን ይሰጠናል፤ ይህም ደስታ በማግኘት ማጣት የማይለካ ውስጣዊ ደስታ ነው። እግዚአብሔርን በማሰብ ደስታ፣ በጸሎት ህይወት ደስታ፣ ቃሉን በማሰብ ደስታ፣ በፈተና ውስጥ ደስታ፣ ብቻ በጌታ የሆነን ደስታ ይሰጠናል።
    ❤️ተወዳጆች ሆይ! ከእግዚአብሔር ቃል እና ከቅዱስ መንፈሱ ጋር ጊዜ እናሳልፍ እንዲሁም የሚበልጠውን እንምረጥ፣ እንመልከት ለማለት ያህል ነው። ተባርካችኃል።

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen amen!!!!!!!!!!!!!!

  • @meronwmedhin2857
    @meronwmedhin2857 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሰይ

  • @meronwmedhin2857
    @meronwmedhin2857 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሰይ አሜን

  • @shewayesiyoum3041
    @shewayesiyoum3041 5 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnnnnnnnnnnn
    Amennnnnnnnnnnn Jesus Is God Amennnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @mengistuayele2707
    @mengistuayele2707 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowowowo Amen Jesus is Lord of Lords and king of kings haleluyaaa

  • @seblewongleshibeshi8515
    @seblewongleshibeshi8515 5 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር ሰው ማሬእዋ ነህ :-
    ለዛ ያለው ቃል በመንፈስ ቅዱስ የተዘፈቀ መልእክት::
    ይብዛልህ !!!! ለእግዚአብሔር ሕዝብጥቅም ጥቅም ሲባል

    • @seblewongleshibeshi8515
      @seblewongleshibeshi8515 5 ปีที่แล้ว

      እንዲህ የተመጣጠነ ምግብ ለመንጋው ያስፈልጋል

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን እልልልልልል እሰይይይ ማራናታ እየሱስ ቶሎ ና አባ እናፈቅሀለሁ ጸጋው ዪብዛላችሁ

  • @mesimeseret15
    @mesimeseret15 5 ปีที่แล้ว +1

    ስለጌታ መምጣት ከእሁድ የካቲት 1/2012 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ረቡዕ 3/2012 ዓ.ም በስብከት፣ በራዕይ፣ ዛሬ እንደገና በስብከት በተለያዩ ሰዎች ስሰማ አምስተኛ ጊዜ ነው ፡፡ አምናለሁ ጌታ ሊመጣ በቅርብ ነው፡፡
    ንስሐ እንግባ! እንዘጋጅ! ያልዳኑትን ወደ እግዚአብሔር መንግስት እናምጣ!
    ጌታ በቅርብ ይመጣል አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @mengistuayele2707
    @mengistuayele2707 5 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ጌታ ነው ማራናታ ጌታችን ኢየሱስ ሆይ ና ተስፋችን አንተ ነህ።አንጾኪያ እግዚአብሔር ያስፋፋችሁ።

  • @zelekedaniel3068
    @zelekedaniel3068 4 ปีที่แล้ว

    Amenn Amennn 🙏🙏

  • @belayg17
    @belayg17 5 ปีที่แล้ว +1

    Aba I love you my lord I am healed and blessed by your word I love you aba and thank you my aba

  • @zelekedaniel3068
    @zelekedaniel3068 4 ปีที่แล้ว

    Eigzabher yibark Tebark

  • @salamawitbaradedi319
    @salamawitbaradedi319 3 ปีที่แล้ว

    Ameen ameena ameen

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 5 ปีที่แล้ว +5

    Amen amen amen Pastor Mesfen Tebarek

  • @shewayesiyoum3041
    @shewayesiyoum3041 5 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnnnnnnn Golory To Be God Amennnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @shiwaineshogbai9757
    @shiwaineshogbai9757 4 ปีที่แล้ว

    Tebarku

  • @yewbdargebre4078
    @yewbdargebre4078 2 ปีที่แล้ว

    Amen🙌🙌🥰

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን!ጌታ ይባርክህ

  • @Tina-fn6ms
    @Tina-fn6ms 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @mariammariam6997
    @mariammariam6997 5 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen geta eyesus yibarkik pasteriyee tsegawu yibzalik

  • @almaztadele1509
    @almaztadele1509 5 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ቁርባን /የጌታ እራት/ፈውስ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን

  • @lanasadi5275
    @lanasadi5275 5 ปีที่แล้ว

    ፓስተርዬ

  • @hiruthana4865
    @hiruthana4865 5 ปีที่แล้ว

    Thank you lord , always you teach us , we have nothing in this world we came naked .

  • @aaaguttueee8694
    @aaaguttueee8694 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @mekidestemam135
    @mekidestemam135 5 ปีที่แล้ว

    PASTOR tebark

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen melkam eregna alegn simu ykiber elelelelelelelelelel 🌹🌹🌹💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👐👐👐👐👐

  • @addiswoled6526
    @addiswoled6526 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ዩባርክ ወንድሜ🙌

  • @bezagirma8488
    @bezagirma8488 5 ปีที่แล้ว

    Geta hoy barihan barkewu!!! Amesginihalewu eysus kirsto!!!

  • @mitikegetnet
    @mitikegetnet 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen wuuuy eyesus

  • @hannahanna5249
    @hannahanna5249 5 ปีที่แล้ว

    Amen geta yebarkh pastor

  • @mariamabrahim6059
    @mariamabrahim6059 5 ปีที่แล้ว

    ማራናታ ጌታ ሆይ ቶለና ናፍቀንሀል

  • @Jesusismysaviourended
    @Jesusismysaviourended 5 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku!!!

  • @የጥበብመጀመሪያእግዚ-ሸ9ኀ
    @የጥበብመጀመሪያእግዚ-ሸ9ኀ 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Tebaraki

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 5 ปีที่แล้ว +1

    I like the girl history.....remind me to read my bible my beloved message everywhere"let me read my love's letter"

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 5 ปีที่แล้ว

    Glory to be the Lord .Jesus is coming soon

  • @girls1167
    @girls1167 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen God bless you 🙏

  • @martatesfaye9591
    @martatesfaye9591 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AdanechMenisa
    @AdanechMenisa หลายเดือนก่อน

    ማሲፈን

  • @embetgirma4015
    @embetgirma4015 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @faisalalnuaimi5017
    @faisalalnuaimi5017 5 ปีที่แล้ว

    እሜንንንንጌታ

  • @saraethio6686
    @saraethio6686 5 ปีที่แล้ว +1

    Uuuf mesfine indet indemiwedh abate yibatkih

  • @edenhailemariam7857
    @edenhailemariam7857 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏🏿 👏🏾. Bless you Brother

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 5 ปีที่แล้ว

    አሜማ፣አሜን ፣አሜን

  • @aaaguttueee8694
    @aaaguttueee8694 5 ปีที่แล้ว

    Baba AMEN

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 5 ปีที่แล้ว

    Aba aba aba aba.......

  • @amarechamejo2380
    @amarechamejo2380 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜኔ

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 5 ปีที่แล้ว

    Wow amen....

  • @sileshiabraham3350
    @sileshiabraham3350 5 ปีที่แล้ว

    AMEN

  • @helenberhane8231
    @helenberhane8231 5 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen

  • @asterghebrmiceal254
    @asterghebrmiceal254 5 ปีที่แล้ว

    hallelujah

  • @mashoteshome6847
    @mashoteshome6847 5 ปีที่แล้ว

    Wwwwwwuuuui ayesuse getnwuuuu haleluy ayesuse ayesuse amen amen amen amen Bayes sum bxltoche fitlfit qrsen bzyitqbny haleluy ayesuse getnwuuuu uuuuuuuuuffffff eee tsawye yetrfnwu haleluy ayesuse wwwwwwuuuui ayesuse ayigolmmmm 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @asterghebrmiceal254
    @asterghebrmiceal254 5 ปีที่แล้ว

    GOD BLESS YOU

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 5 ปีที่แล้ว

    Amen!!!!

  • @praise2157
    @praise2157 5 ปีที่แล้ว

    Amen and Amen🙏🙏🙏

  • @itumelengmatseke2897
    @itumelengmatseke2897 5 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @Tina-fn6ms
    @Tina-fn6ms 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ፓስተር መስፍንን ማግኘት እችላለው?

    • @AntsokiaChurch
      @AntsokiaChurch  5 ปีที่แล้ว +9

      ፓስተር መስፍን ከእኛ ጋር ያሳለፈው ጊዜ ከሶስት ሳምንት በፊት ተጠናቅቁኣል። ነገር ግን በሁሉም ቦታ በየትኛውም ጊዜ የሚሰራ ጌታ ኢየሱስ ለጥያቄሽ መልስን መስጠት ይችላል። በምትሰሚው ቃል ጋር በፀሎት አንድነት እንድትተባበሪ እንመክራለን። ተባረኪ

    • @Tina-fn6ms
      @Tina-fn6ms 5 ปีที่แล้ว +1

      በእርግጥ በሰማዋቸው የእግዚአብሔር ቃል አርነት ሆኖልኛል ጌታ በጊዜው የሚፈፀምን ቃል ነው የተናገረኝ እኔም አምኛለሁ። አንድ ቀን ሳገኛቸው የጌታን እረጅም እጅ ሥራን እመሰክራለሁ አገልግሎታችሁ የተባረከ ይሁን🙏

  • @uxjdsmdhkdkejdj9271
    @uxjdsmdhkdkejdj9271 4 ปีที่แล้ว

    Abebechየጌታፀጋናሠላምይብዛላችሁጌታኢየሡሥበክብርይመጣልአሜንማራናታ

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 2 ปีที่แล้ว

    Pastor yant tsga bene lay ende Elsa yenunbge beysus sem.

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 5 ปีที่แล้ว

    Menalebet paris lalenew sewche betemtalen

  • @hagosgebremedhin4061
    @hagosgebremedhin4061 4 ปีที่แล้ว

    Z

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 2 ปีที่แล้ว

    ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛልን አሜን።
    እየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው።
    ተፈፀመ።
    ❤❤❤ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።ሁሉ ከእርሱ ሁሉ በእርሱ ሁሉ ለእርሱ ሁሉ ስለእርሱ ይሁን አሜን።❤❤❤
    💯የልጁ መንፈስ ይህንን ያደርጋል፤
    “በእርሱ በመታመናችሁ የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤ ይኸውም በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስላችሁ ነው።”
    - ሮሜ 15፥13 (አዲሱ መ.ት)
    ✝️እምነትን ያሳድጋል፣ ያች የሰናፍጭ ቅንጣት የምታክል እምነት ታድጋለች፣ እምነታችንም በእግዚአብሔር ወንጌል ላይ ብቻ የተመሰረተ ይሆናል።
    ✅ፍቅራችን ያድጋል ህጻን ሳለን ብዙ ነገሮችን እንወድ ነበር ስናድግ ግን የሚጠቅመንን መውደድ የሚጎዳንን መጥላት እንጀምራለን፤ የእግዚአብሔር መንፈስ ለአምላካችን ያለውን ፍቅር ያሳድገዋል፤ ከብዙ የምድር ነገሮች ይልቅ ለእርሱ ያለን ፍቅር ይጨምራል፤ እናም እሱን ስንወድ የእሱ የሆነውን እንወዳለን፤ እሱ የተጠየፈውን እንጠየፋለን፤ እናም ያደገ እና መርጦ የሚወድ ፍቅር ይኖረናል።
    ✝️ተስፋችን ይበራልናል፤ የደበዘዘውን የህይወትን ተስፋ አጥርተን ማየት እንጀምራለን፤ የሚመጣውን ለመያዝ ሌላውን እንጥላለን፤ የምንጠብቀው የምንጓጓለት ስለሚያልፈው የአለም ነገር መሆኑ ይቀርና ስለሚገለጠው የእግዚአብሔር ልጅ ክብር ይሆናል። ያንን የህይወት ተስፋ በማየት ዛሬን እንበረታለን፤ እንሮጣለን። ዛሬ ያለው እና የምድር ነገር ተስፋ እንዳልሆነ አጥብቀን እንረዳለን፤ የሚመጣው የከበረ እና እጅግ የተሻለ እንደሆነ የምናስተውልበት ልብ ይኖረናል።
    ✅ጥበብን ያበዛልናል፤ አዋቂዎች የሰማዩን ኃይል የምንረዳ ጠቢባን ያደርገናል። ቃሉ ይበራልናል፤ ለበራልን ቃል የምንኖርበት አቅም እናገኛለን። ጸጋው ኃጥያትን እየጠላን ንጹህ የሆነውን እየወደድን ለአምላካችን ተቀድሰን እንድንኖር ያደርገናል።
    ✅ደስታን ይሰጠናል፤ ይህም ደስታ በማግኘት ማጣት የማይለካ ውስጣዊ ደስታ ነው። እግዚአብሔርን በማሰብ ደስታ፣ በጸሎት ህይወት ደስታ፣ ቃሉን በማሰብ ደስታ፣ በፈተና ውስጥ ደስታ፣ ብቻ በጌታ የሆነን ደስታ ይሰጠናል።
    ❤️ተወዳጆች ሆይ! ከእግዚአብሔር ቃል እና ከቅዱስ መንፈሱ ጋር ጊዜ እናሳልፍ እንዲሁም የሚበልጠውን እንምረጥ፣ እንመልከት ለማለት ያህል ነው። ተባርካችኃል።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 11 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @tsedaytekleyes5474
    @tsedaytekleyes5474 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏

  • @sileshiabraham3350
    @sileshiabraham3350 5 ปีที่แล้ว

    AMEN

  • @asterghebrmiceal254
    @asterghebrmiceal254 5 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @frehiwotyeshitila6358
    @frehiwotyeshitila6358 5 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @eyesusgetaneweyobe3497
    @eyesusgetaneweyobe3497 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @Msxtube
    @Msxtube 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @znabuaadisu6900
    @znabuaadisu6900 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @geni8604
    @geni8604 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @eyesusgetaneweyobe3497
    @eyesusgetaneweyobe3497 5 ปีที่แล้ว

    Amen amena amen

  • @gaghagfhfh6418
    @gaghagfhfh6418 4 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @saradina9446
    @saradina9446 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @tinatihitina8795
    @tinatihitina8795 5 ปีที่แล้ว

    Amen, amen amen

  • @abebechtekle5092
    @abebechtekle5092 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @tinatihitina8795
    @tinatihitina8795 5 ปีที่แล้ว

    Amen, amen amen

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen