የማወራው አለኝ // zinash tayachew // በዝናሽ ታያቸው //

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024
  • Bedemu በደሙ በዝናሽ ታያቸው By Zinash Tayachew // Ethiopian protestant worship 2015//2022
    #zinashtayachew #drabiyahmed #drabiy #ethiopian #asterabebe
    please subscribe for more videos
    subscribe በማድረግ አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ
    This channel shares #Ethiopian #protestant songs #Ethiopian protestant song lyrics ድንቅ የአምልኮ መዝሙሮች amazing new protestant mezmur የፀሎትመዝሙሮች Amharic protestant mezmur New Amharic protestant songs Ethiopian protestant Amharic mezmur
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie"
    Yosef kassa ,fenan befkadu, melkam wetat 2014 , bereket tesfaye,በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye,efrem alemu መንፈስን የሚያረሰርሱ የአምልኮ መዝሙሮች,mezmur,gospel songs,ethiopian protestant mezmur,new protestant mezmur, taddese, non stop NEW ETHIOPIAN PROTESTANT MEZMUR protestant songs,New, protestant Amharic song, Ethiopian evangelical Amharic song Ethiopian ,non-stop,mezmur protestant, non-stop mezmur, nonstop Amharic Protestant mezmur,Eritrean non-stop mezmur,non stop Tigrigna mezmur

ความคิดเห็น • 386

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 5 หลายเดือนก่อน +10

    ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አሁንም ቀሪ ዘመንሽ ለእሱ በመዘመር ይለቅ!አንቺና የአንቺ የሆነው ሁሉ ይባረኩ!ለምልሙ!

  • @HoneyCheru
    @HoneyCheru 6 หลายเดือนก่อน +14

    አንቺ የተባረክሽ ሰው ሆይ እወድሻለሁ❤❤

  • @SintayehuTefera-m2t
    @SintayehuTefera-m2t 8 หลายเดือนก่อน +10

    ጉልበት ሁሉ ለእርሱ ይበረከካል አሜን
    ንጉስ ዳዊት የሰማይና የምድርን ንጉስ ካመድ ያነሳውንና ንጉስ ያደረገውን አምላክ በእስራኤል ሁሉ ፊት ሲያከብረው ሚልኮል ናቀቺው በእግዚአብሔርም ተረገመች ልጂም አልወለደችም ። ዛሬም ሚልኮሎች ወዮላቸው !!! የሚያከብሩትን ግን ያከብራል

  • @derejeTilahun-sj6wi
    @derejeTilahun-sj6wi 9 หลายเดือนก่อน +23

    ገና በሰማይ ትዘምሪያለሽ የሰማይ አምላክ የተባረከ ይሁን ።

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 6 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ🎉😂

    • @sinabedasa6398
      @sinabedasa6398 6 หลายเดือนก่อน

      Yehennm chemerebet.atefered yeferedebehal.atekonen tekonenaleh.atersa.
      Wendeme wust yalwn gnd lrmawutata aterte endetay befit ayn wust yalewn sentr mawutat yeshalal

  • @derejegutahuluka8766
    @derejegutahuluka8766 4 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ አብዝቶ ፤ አብዝቶ ፤ አብዝቶ! ይባርክሽ ። ዝቅ ብለሽ ከልብሽ የምታከብሪው ጌታ ከብዙዎች መርጦ ከፍ አድርጎሻልና ብቻ ዝም ብለሽ አምላክሽን አክብሪ። ❤❤❤

  • @mihretgetachew6701
    @mihretgetachew6701 2 ปีที่แล้ว +49

    ጌታ ይባረክ ዘርሽ የጠላቶችሽን ደጆች ይዉረሱ

    • @senitanegasi3298
      @senitanegasi3298 ปีที่แล้ว

      00⁰

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      የብልፅግና ወንጌል እደ ዳዊት ግደል ድፈር ዋሽ ቆምር ክፉት አስብ መንግስተ ሰማይ ትገባል እዝቤ ንቃ አብይ 666 ነው

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 6 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😂❤

    • @jdjd4810
      @jdjd4810 6 หลายเดือนก่อน

      ጠላቶች ያልሆኑትንም መውረስ አይደለም እርስ አስበላች ሚሊዮኖችን እግዚያብሔር ዝም ያለ መሰላቹ እግዚያብሔር አመፀኛ መሰላቹ እናንተ የእርግማን ልጆች ጥቅስ እንኳን የምታጣምሙ እግዚያብሔር የደሃደጎች አምላክ የተገፋው ወዳጅ ነው እርሱ ፃድቅ እውነተኛ ዳኛ ነው ከሚታረደ ንፁሃን ስጋ ተካፍላቹ ስለምትበሉ የጌታን እውነት ካዳቹ አእምሮ የጎደላቹ እኔስ ጌታ ባይገባኝ ባላውቀ በዚህ ዘመን ከጉያው አርቃችሁኝ ነበኝ የእፉኝት ልጆች ተሞጋገሱ ታላቂቱ ባቢሎን የእርኩሰቶች ሁሉ መነሃሪያ ተብሎ የተፃፉውን ዮራይ 17እና18 እዩና በዚችና በባሏ ዘሙን ከተሰራው ቃሉ ላይ ከተፃፈው የበዛ እንጂ ያነሰ የለም እናም በንፁሃን ደም ትመፃደቃለች ተብሎ ተፅፏል ጌታ ጌታ ስላላቹ ያባቴን ቃል ሰምቶ የሚያደርገውን.. ....ተብሎ የተፃፈውን አላነበባችሁም መቼም የጌታ መንፈስ ሰው እያሳረደ እያስበላን ነው አትሉንም እናንተ የመስቀሉ ጠላች ጌታ ሊፋረዳቹ ወጥቷል

  • @AbuteShalamo
    @AbuteShalamo 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዉወዉወዉወዉወዉዉዉ ምን ልበል አሜን ይገበወል ለጌታ እሰይይይይይይይይ ❤❤❤❤ ዘመንሽ በመዝሙር ይለቅ👏👏👏👏👍👍👍

  • @EyobSala
    @EyobSala 8 หลายเดือนก่อน +7

    No word to express you ...stay blessed!!!!!!!

  • @solbeka6275
    @solbeka6275 2 ปีที่แล้ว +22

    ውይ ተባረክ እህታችን ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ቤት ይሁን።

  • @ጋላልቻበዬቻቱሉ
    @ጋላልቻበዬቻቱሉ ปีที่แล้ว +4

    ክብረት ዘመናት ዝናሽ ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በላፌ ፀጋ ይሙለብሽ ለብዙዎች መልከም ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ክብር ይሁንላት !!!!!!!----

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 5 หลายเดือนก่อน +3

    ይብዛልሽ ልእልቷ

  • @mulugetagergis6438
    @mulugetagergis6438 ปีที่แล้ว +16

    እንዴት መታደል ነው፤ ዘመንሽ ሁሉ በጌታ በረከት የተትረፍረፈ ይሁን፤ ለትውልዱ በረከት ያድርግሽ፣ ስላንቺ ጌታዬን ኣመሰግነዋሉሁ።መላውን ቤተሰብሽ በጌታ ደም ተሸፈኑ።

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ

  • @askiljoseph
    @askiljoseph ปีที่แล้ว +6

    ጎይታ ይባርኽኪ ንበረኸት ኩኒ አንቲ ብርኽቲ ዘርኢ

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 8 หลายเดือนก่อน +15

    ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አሁንም ቀሪ ዘመንሽ ለእሱ በመዘመር ይለቅ!አንቺና የአንቺ የሆነው ሁሉ ይባረኩ!ለምልሙ!🙌🙏🎉

    • @EsayasAyisa
      @EsayasAyisa 6 หลายเดือนก่อน

      Yezemenachin dibora tiwuldish yihareku

    • @EsayasAyisa
      @EsayasAyisa 6 หลายเดือนก่อน

      Tebarek

  • @enuget909
    @enuget909 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አይኖቻችንን ያብራልንና ለአገራችን ለኢትዮጵያ ያደረገውን ቸርነት እንድናይ ያድርገን። ስንት አጸያፊ ነገር የሚሰራበትና አጋንንት ሲመለክበት የነበረውን ቤተመንግስት እንደዚህ እግዚአብሔርን በሚያከብሩና እሱን በሚወዱት ሰዎች መቀየሩ ለእኔ ትልቅ ተአምር እና የተትረፈረፈ በረከት ነው። ይሄንን ጊዜ ማየቴ መባረኬ ነው። ተመስገን ከማለት በቀር ምን ልበለው? እንደህዝብ ያደረገልን ምህረትና ቸርነት ቃላቶች አይገልጡትም። 🙌🙏❤️❤️❤️

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 ปีที่แล้ว +1

      አሁን እኮ አብይ የሚባል ሰይጣን ቤተመንግስቱን ተቆጣጥሮ ሴራ በማቀነባበር ኢትይጵያን የደም ምድር አደረጋት ይህ በሰው አምሳል የተመሠለ ጂኒ ቤተመንግስቱን ተቆጣጥሮ ኢትዮጵያን መከሬ አበላት ይህ አጭበርባሪጰበኢየሱስ ስም የተነቀለ ይሁን ከኢትዮጵያ ምድር ዙፋኑ የፈረሰ ይሁን አሜን

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 ปีที่แล้ว

      አሁን 4ኪሎ የሠፈረው እኮ ደምጠጪ አጋንንት ነው ሰይጣኑ አብይ በሴራ ለሥልጣኑ ሲል ደም ያፈሰሰ የተረገመ ነው ሙሉ ወንጌል በኩርናዋን ሽጣ አጋነንት ታዘምራለች

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😂❤

    • @AliganeshEshete
      @AliganeshEshete 5 หลายเดือนก่อน

      አጋንትም ለማታለል እግዚአብሔርን ይጠራል እረካሽ መሰለኝ ከነባልሽ የምትጠጡት ደም አስጨፈረሽ በተቀደሰው ቤተመንግስት ሰይጣን ከነደቀመዝሙሩ ከገባ ድፍን አርባ ሰባት አመት ሞላው መጠን ልንቀድሰው ግን ትንሽ ቀረን

  • @itsLydiaa
    @itsLydiaa 12 วันที่ผ่านมา

    ዘመንሽ ይባረክ ተባርከሻል ይጨምርልሽ

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 ปีที่แล้ว +20

    የኢትዮጵያ በረከት የጀመረው"እናንተ ቤተመንግሥት"ስትገቡ ነው።ተባረኪ።

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ የደም ምድር የሆነችው አብይ የሚባል በሰው አምሳል የተገለጠ ክፉ ሰይጣን ኢትዮጵያ ላይ ከነገሠ በሃላ ነው ጥላቻን የዘራ አጋንንት በኢየሱስም ከኢትዮጵያ ለቆ ይሂድ ይህ ከአረብ አገር የተላከ ሰይጣን አብይ የሚባል ደም ጠጪ እግዚአብሔር ዙፋኑየገለበጠ ይሁን አሜን

  • @itsLydiaa
    @itsLydiaa 7 หลายเดือนก่อน +3

    ፀጋ ይብዛልሽ ይጨምርልሽ የሚያውቅሽ ምስክርሽ የሆነ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @dawiteshetuweli
    @dawiteshetuweli 6 หลายเดือนก่อน +3

    👍አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @birtukandemissie-v9b
    @birtukandemissie-v9b 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ አየሱስ መሉ ቤተሰብሽ በደሙ ይቨፍናችሁ,

  • @mekonnenasrat5601
    @mekonnenasrat5601 5 หลายเดือนก่อน +1

    የምደር ክብር እና ምስጋና ዘመናችሁን ሁሉ በቤተሰባቹ ይሁን።

  • @lewi5960
    @lewi5960 ปีที่แล้ว +9

    Our first lady, may the Lord bless you more with his mercy and grace 🙏🏾

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 ปีที่แล้ว +14

    ተባረኪ ከወዱ ወዳጄ ከአብይጋር

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 ปีที่แล้ว

      በኢየሱስ ሰም አብይ የሚባባል ደም ጠጪ ሰይጣን ዙፋኑ የተገለበጠ ይሁን ሥራው የፈረሰ ይሁን

  • @YisakMilkiyas
    @YisakMilkiyas 6 หลายเดือนก่อน +2

    ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @HabtamuBayu-e7v
    @HabtamuBayu-e7v 6 หลายเดือนก่อน +5

    ዘመንሽ ይባርክ

  • @TamratAyele-oz2pc
    @TamratAyele-oz2pc 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዘማኒሺ ይባረክ ተባሬኪ

  • @Gindo-e1o
    @Gindo-e1o 5 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ዘመነሸ ይባረክ

  • @DeguMan-d7f
    @DeguMan-d7f 7 หลายเดือนก่อน +3

    አመን አመን አመን ዘመነሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ

  • @adaneshtura1235
    @adaneshtura1235 5 หลายเดือนก่อน +3

    Amen God bless you 🙏 ❤

  • @muludemesse9745
    @muludemesse9745 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ ሁሌም የምባረክበት መዝሙርነው

  • @GizachewDeboch
    @GizachewDeboch 6 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኪ እናትዬ !!!

  • @HayalsewFekadu
    @HayalsewFekadu 5 หลายเดือนก่อน

    እርሱ የተራራም የሸለቆም አምላክ ነውና ዘመንሽ ሙሉ በጌታ ይለቅ ዘርሽ ይባረክ,

  • @AyenewTibebu
    @AyenewTibebu ปีที่แล้ว +7

    የኛ ጀግና ተባረኪ!!!

  • @alemuchemeda1999
    @alemuchemeda1999 ปีที่แล้ว +12

    May the Lord bless and protect our 1st and her dear family for sanctify the Stat house.

  • @LusiMola
    @LusiMola 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @yosefbezaiet3236
    @yosefbezaiet3236 9 หลายเดือนก่อน +2

    Yadenal jesus yadenal jesus love you ye negedt elelelelelelel

  • @FreHiwet-iv6dz
    @FreHiwet-iv6dz 28 วันที่ผ่านมา

    Tebareki zemenesh be get bete yeleke.

  • @shitagashu1550
    @shitagashu1550 ปีที่แล้ว +6

    ብርክ በይልኝ

  • @ashenafitesfaye8194
    @ashenafitesfaye8194 11 หลายเดือนก่อน +8

    Who is more perfect than those who praise his name in all conditions!!
    God bless you more and more!!!

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ🎉😂

  • @dehnayegizaw9305
    @dehnayegizaw9305 7 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤እንወድሻለን ስለእንች ሁሌም እግዚያብሄርን እመስግናለሁ

  • @Favor3
    @Favor3 ปีที่แล้ว +5

    The God of Israel have done so much for us we give glory to God alone.

  • @BACHOREHANDISOTESFAYE-jr3rl
    @BACHOREHANDISOTESFAYE-jr3rl 4 หลายเดือนก่อน

    God bless you more and more..... So amazing song

  • @Lili-kh9mx
    @Lili-kh9mx 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዛብሄር ጽጋዉ ያብዛልሽ 🇪🇷😘

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      የብልፅግና ወንጌል እደ ዳዊት ግደል ድፈር ዋሽ ቆምር ክፉት አስብ መንግስተ ሰማይ ትገባል እዝቤ ንቃ አብይ 666 ነው

  • @eyobgorfu392
    @eyobgorfu392 ปีที่แล้ว +11

    God bless you, you are a wonderful example for those who won’t to obey to God due to their authority’s.

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 2 ปีที่แล้ว +15

    ውውውውው እየሱስ ጌታ ነው እስይ ግነግን የእየሱስ ይንግርል ሃሌሉያ ❤🙏🙏

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      የብልፅግና ወንጌል እደ ዳዊት ግደል ድፈር ዋሽ ቆምር ክፉት አስብ መንግስተ ሰማይ ትገባል እዝቤ ንቃ አብይ 666 ነው

    • @jdjd4810
      @jdjd4810 6 หลายเดือนก่อน

      መቼም ኢየሱስ ነው ሰው እያሳረደ የሚያስበላቸው ልትሉን ትንሽ ነው የቀራችሁ እናንተ የቃየል ልጆች እግዚያብሔር የቃየልን መስእዋት አልተመለከተም ምክንያቱም ነብስ ገዳይ ነው ልቡ ክፉ ነው እንደናንተ አመፀኛ ነው ዋቄፈታ ኢየሱስ በሉኝ አለ እንዴ መቼም ሰይጣን እራሱን የብርሃን መልእክት አስመስሎ ይመጣል ጊዜ ስለሌላቹ የእግዚያብሔር ፍርድ ስለደረሰ ብዙ አልልም ከእናንተ ጋር ነው ጌታን ስናመክ የኖርነው ?

  • @SenaitFen
    @SenaitFen ปีที่แล้ว +2

    ይሁዳ ሆይ ይቅር በለኝ ቢያንስ አንተ በሰራሀው ተፀፅተሀል ኧረ የጉድ ነው ይለያል

  • @kalkidanassafa5073
    @kalkidanassafa5073 ปีที่แล้ว +6

    Zenache gata abezeto yebarekech denke ameleko

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      የብልፅግና ወንጌል እደ ዳዊት ግደል ድፈር ዋሽ ቆምር ክፉት አስብ መንግስተ ሰማይ ትገባል እዝቤ ንቃ አብይ 666 ነው

  • @Favor3
    @Favor3 ปีที่แล้ว +4

    Selam yesetenene Egzabherene Amesegnaleu.

  • @tarikutesfaye-vd9vo
    @tarikutesfaye-vd9vo 4 หลายเดือนก่อน

    ከእናንተ የተነሳ ሀገራችን እየተባረከች ነውና ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer9042 ปีที่แล้ว +9

    BE BLESSED FIRST LADY OF ETHIOPIANS, I DECLARE ABUNDANT BLESSINGS TO YOU AS WELL AS YOUR FAMILIES TOO!!!

  • @zuriyashwork470
    @zuriyashwork470 ปีที่แล้ว +4

    Yakeberutn yemiakebr zershn yibark

  • @etiyanelucho
    @etiyanelucho ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ

  • @brkegirma4954
    @brkegirma4954 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @esraleAyele
    @esraleAyele 10 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የድሮ መዝሙር ነው የተረጋጋ ደስ ይላል የኘሮቴስታንት እንዲነው እንጂ ተባረኪ ዘመነሽ ሁሉ ይባረክ

  • @TesfayeAbera-k2o
    @TesfayeAbera-k2o 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤በዚው ቀጥዪ😊❤🎉

  • @meserethabte2911
    @meserethabte2911 2 ปีที่แล้ว +4

    ዝናሽየ ከ zemari Azeb Hayilu ትመሳሰላችሁ ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @selamselam9549
    @selamselam9549 ปีที่แล้ว +7

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️የኔ ዉድ ዝናሺይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰💞🥰🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰💞

  • @bekeluweldejesus7642
    @bekeluweldejesus7642 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪልኝ የኔ ውድ ቀዳማዊት ዘመንሽ በፀጋው ይጎብኝ❤

  • @ejigayehudemisse2529
    @ejigayehudemisse2529 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ደስ ሲል

  • @mimibekele6979
    @mimibekele6979 7 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ በቡዙ በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 5 หลายเดือนก่อน

    ልባርክሽ እንኩአን ቃል አጣሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 ปีที่แล้ว +7

    This message is for our beloved sister in christ forever ,first lady ,Zenanash Tayachew. Thanks a million and God bless us all abundantly. Amen!

  • @kabeto6367
    @kabeto6367 ปีที่แล้ว +3

    Tebarki zemensh yebark Anche malet dagmawet Tshayitu nesh Yebalsh zewde

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 ปีที่แล้ว +2

    Wow u r lucky person.. god bless u. Thanks to God

  • @Tadesewase
    @Tadesewase 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarki zemnesh yebark

  • @dafayadahika2088
    @dafayadahika2088 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን።ጌታ ይባርክ።

    • @EmebetEmuuu-td2io
      @EmebetEmuuu-td2io 7 หลายเดือนก่อน

      Ykrta geta baraki enji tebaraki adelem ..bayhon geta ybarksh belu

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝናሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ መድረክ ላይ ወድቀሽ

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😂❤

  • @BerhaneGebermdhin
    @BerhaneGebermdhin 9 หลายเดือนก่อน +1

    God mercy be with ethiopia forever to stay in state house like her.

  • @sofiasheferaw558
    @sofiasheferaw558 หลายเดือนก่อน

    Geta yibareke yesemaye amelake eyesuse yibareke

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ ปีที่แล้ว +7

    አንቺና ቤትሽ ተባረኩ

  • @bezabihmekonnen7828
    @bezabihmekonnen7828 ปีที่แล้ว +6

    ዘመንሽ ይባረክ እቴአለሜ
    ከበላተኛ ሆድ ጣፋጭ ይውጣልሽ

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😂❤

    • @ThomasHaile-bk9lp
      @ThomasHaile-bk9lp 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@NardiSalmeመጽሐፍ ቅዱስ ስናገር አትፍረድ ይፈረድብሃል ከማለቱም በላይ “የሰው ልጅ ለሚናገረው ለከንቱ ቃል ሁሉ በፍርድ ቀን መልስ ይሰጥበታል ”

  • @rahwaneamen308
    @rahwaneamen308 2 ปีที่แล้ว +17

    ጸጋ ይብዛልሽ የኔ ውድ እህት , ቤትሽ ይባረክ በእየሱስ ስም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 ปีที่แล้ว

      ምን ቤቷ በደም የተጨማለቀ መርገምት ነው ባሏ ውሸታም ደም አፍሳሽ አፉ ቅቤ ልበጩቤ የሆነ ቤቷ መርገምት ነው

    • @sadaahmedahmedin6373
      @sadaahmedahmedin6373 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @Moon_cakes101
    @Moon_cakes101 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ግን ለነብሰ በላው ባልሽም የአማራው ደም የናቦቴን ደም እንደሆነ ንገሪው

  • @ElshadayMulugeta-we7vj
    @ElshadayMulugeta-we7vj 3 หลายเดือนก่อน

    Zinash tebarrki yigernal lelawu yawukelnal anchor tizemiriyalesh

  • @girmagirma2313
    @girmagirma2313 11 หลายเดือนก่อน +2

    O GOD, YOU ARE HOLY SPIRIT OF GOD FOREVER AND I THANK YOU FOREVER !!!
    I THANK YOU FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER AND FOR ALL OF THE WORLD 🗺 FOREVER, AMEN !!!

  • @helina3753
    @helina3753 2 ปีที่แล้ว +8

    መታደል ነው ይብዛልሽ🙏🏾🙌🏽❤️

    • @selamsamueltube5490
      @selamsamueltube5490 ปีที่แล้ว

      የብልፅግና ወንጌል እደ ዳዊት ግደል ድፈር ዋሽ ቆምር ክፉት አስብ መንግስተ ሰማይ ትገባል እዝቤ ንቃ አብይ 666 ነው

    • @AbnetTefera-hu2ek
      @AbnetTefera-hu2ek 6 หลายเดือนก่อน

      Lagebash fekadish kehone

  • @baliabara312
    @baliabara312 ปีที่แล้ว +2

    Eebbiffamaa waaqayyoon isaan haa eebbisu.

  • @LeliseTaye-z8e
    @LeliseTaye-z8e ปีที่แล้ว +2

    Tabaarakii

  • @negistitegafaw1491
    @negistitegafaw1491 7 หลายเดือนก่อน +2

    Themnesh bemulu bgeta bet ylek

  • @TabechArata
    @TabechArata 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Tebarek

  • @beritefera8207
    @beritefera8207 ปีที่แล้ว +4

    God bless you with P/M Abiy Ahimed

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😂❤

  • @AbelGirma-x6e
    @AbelGirma-x6e 7 หลายเดือนก่อน +5

    ትለያለሽ ፀጋሽ ይበርክትልሽ ስታስቀኚ

  • @biyokebede
    @biyokebede 5 หลายเดือนก่อน

    Zemenish yibarek❤❤

  • @AynalemKassahun-th8sh
    @AynalemKassahun-th8sh 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጸጋና ሰላም ይብዛልሽ

    • @faresstudios5964
      @faresstudios5964  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን!!! ተባረኩ!!!

  • @ibsatolera
    @ibsatolera 9 หลายเดือนก่อน +1

    Bless you Ethiopian first Lady Zinash Tayachew

  • @tsehaykussa8460
    @tsehaykussa8460 ปีที่แล้ว +2

    Yehene yasayene ameleke keberun yewesede !!!! Zemenachehu yebarek for all your family , mogese lebeshi!!!.

  • @yosefassefa6427
    @yosefassefa6427 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ ውለታውን ሁል ጊዜ አስቢው 🙏🙏

  • @jossyvoiceabush1015
    @jossyvoiceabush1015 ปีที่แล้ว +1

    Geta iyesuse yibarkesh yene enate.. geta kenante gar nw.🥰😍😍

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪልኝ 🌹🌹🌹

    • @faresstudios5964
      @faresstudios5964  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን!!! ተባረኩ!!!

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ 666 ናቸው😂❤አንድ ደቀመዝሙሬን ከምታሰናክል ይልቅ የወፍጮ ድንጋይ ይዘ ወደ ገደል ብትወረወር ይቀልሀል አብይ ስሙን እየጠራ ስንቱን አታሎ አሰናከለ ቤት ይቁጠረው ያቆብ አባቱን ወድሙን አታሎ 21 አመት ተታለለ ዋጋ ከፈለ ሰው ከተመለሰ ንሳሀ ከገባ እግዛቤር ሀጢትን ይቅር ይላል ዋጋ ግን ያስከፍላል ዳዊት ለሰራው ሀጢት ዋጋ ከፈለ በየአመቱ ሀዘን ከቤት አይጠፋም ተባለ ለዚያውም ዳዊት ደፋር አይደለም ባጠፋው ጥፋት አመድ ነስንሶ ጨርቁን ቀዶ ንሳሀ ይገባል ሙሴ ውሀውን ተናገረው ሲለው እግዛቤር በለመደው በበትሩ መታው እግዛቤር ተራራ ላይ ውጠ ከርቀት እስራኤልን አሳየው እዝች ሀገር አትገባም አለው እዛው እዲሞት አደረገ ጌዲዉን ፀጉርህን አትላጭ ተብሎ በዝሙት ፀጋውን አቶ ተዋርዶ ሞተ😂❤

  • @ililligaleta1514
    @ililligaleta1514 7 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አብዝቶ ይባርክሽ

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 6 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እየሱስ ትዛዜን ብትፈፅሙ ወዳጆቼ ትሆናላቹ ብሏል ከፍሬቸው ይታወቃሉ ክብራቸው ነውራቸው ነው ነውራቸውም ክብራቸው ነው በስሜ አስተማርን ወጌልን ሰበክን ዘመርን አጋንትን አወጣን ይሉኛል እኔ ግን አላቃቹም እላቸዋለው በሩንም እዘጋባቸዋለው ስሜ ቀን ሙሉ በናተ ሲሰደብ ይውላል ብሏል እየሱስ እኔን ሊከተለኝ የሚ ወድ እራሱን ይካድ ከኔ ይልቅ እራሱን የሚወድ ለኔ ሊሆን አይገባም ከኔ ይልቅ ልጅን እናቱን አባቱን የሚውድ ለኔ ሊሆን አይገባም ደቀመዝሙሬ ሊሆን የሚፈልግ እለት በለት መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ መስቀል ማለት መከራ ነው የእየሱስ ክርስቶስ ትዛዝ ለመፈፀም የሚደርስብ መከራ ቀኛ ሲመታ ግራህን መስጠት አትስረቅ አትግደል አንድ እርምጃ ሲጠይቅ ሁለት እርምጃ ኢድለት አታስመስል አታዋሽ አዘሙት በውሸት አትመሥክር ሰዎችን አታጣላ ስለዘረኛነት ሲወራ እየሱስ እንዲ አለ በስሜ ተዋጃቹ ባሪያ የለም ጨዋ የለም ግሪካዊ የለም እስራኤላዊ የለም በስሜ አንድ ናአቹ ታዲያ የቱ ጋር ነው አብይ ዝናሽ ጴንጤ የሆኑት ተደራጅተው ይሰርቃሉ ይገላሉ ሴቶች ወዶች ይደፍራሉ ጦርነት ያዋልዳሉ ለስልጣናቸው ለጥቅማቸው ሲሉ አንዱን ህዝብ ከሌላ ህዝብ ያፋጃሉ

  • @berhaneabera5743
    @berhaneabera5743 6 หลายเดือนก่อน

    ውድድድድድ❤️❤️❤️❤️❤️ያከበርሽው አምላክ ያክብርሽ🙏🙌ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙌👏👏👏👏🤭❤️❤️❤️😘

  • @lidyamulat9991
    @lidyamulat9991 7 หลายเดือนก่อน

    የክፋዎች እና የማድያስተውሉ ሰዎችን አስተያየት አይተሽ እህቴ እንዳትንበረከኪ ፀልይላቸው በራሳችን በደል ያመጣነው እንጂ እናንተ አላመጣችሁትም እግዚአብሄር አዋቂ ነው ይልቁን መልሰን እንበል እህታችን ተባረኪ ጌታ ዘምሪ ካለሽ ዘምሪ ጌታ ይባረክ!!!7:57 7:57

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪ የኛ ልእልት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @godisgood153
    @godisgood153 6 หลายเดือนก่อน +1

    Stay blessed 🙏

  • @tigisttekalign2921
    @tigisttekalign2921 2 ปีที่แล้ว +4

    Tebark

  • @kurfalagar840
    @kurfalagar840 9 หลายเดือนก่อน +1

    What shall i say ? Praise God

  • @MilkoNiguse-ri9cl
    @MilkoNiguse-ri9cl ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Geta abzito yiberksh😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😍😍😍

  • @chalchisachemeda7184
    @chalchisachemeda7184 ปีที่แล้ว +1

    ልዑል አምላክ ይባረክ!!

  • @HabteMami
    @HabteMami 10 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you for e ver