ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ ቤተሰቦቼ ይሄኛው ቻናሌ ቪዲዮ ከተለቀቀበት ስለቆየ ለሌሎች አክቲቪ ላልሆኑ ቤተሰቦቻችን እንዲደርስ ላይክ እና ሼር እናድርገው🙏🥰
እንዳልክ እኔም ትልቅ ጉዳይ አለኝ አንተን የማገኝብህ መገድ ወይም ቁጥርህ ብታስቀምጥልኝ 🙏🙏
Silkik endet Agegnalowu Ene yemi nurowu Arab Ager new please Endalk Efaligelowu
okay እናደርጋለን👍💯
እንዳልክዬ እናደርጋለን❤
bale felge ene ታማኝ ነኝ 😂😂😂
አሰዳቢ ሴቶች ብቻ ሲቀሩ የአረብ ሀገር ሴት የቤተሰብ ምርቃት የጠገበች ብዙ መስዋትነት የከፈለች ምርጥ እንቁ💎ዳይመድ ናት አክብሯት🌹
ልክነሸ ደዉይለኝ
Yea ወላሂ ለፍታ ጥራ ግራ እራሷን ቤተሰቦቿን የምታስተዳድር የማንንም ገንዘብ የማትመኝ ምርጥ ሴት የአረብ ሀገር ሴት ነች ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን🥰😊
ማን ያውቃል የአረብ ሃገር ሴት ገረድ ይላሉ እንጂ እንደአረብ ሃገር ሴት ታማኝ የለም ግን ማን ያውቃል አንድ እግዛብሄር ብቻ ነው ምያውቀን ውዴ
Gobeze jegena nate the fara enat abatu ayeredam fara
ትክክል ማን እደ ሀርብ ሀገር ሴት።
ኤሄን አይቶ የልታማራ ሰዉ ሰይሆን እንስሳ ነዉ❤❤ ተበረክ ውንድሜ እንደ አንተ ያብዛልን
th-cam.com/users/shortsvFHJSg_V76M?si=rHT2dTKJ_YZHy45Yaberetatgn
ትክክል
የልጁ የየዋህነት ጥግ ግን ገራሚ ነዉ የምር እንዳልክ አላህ ይጠብቅህ
እናትህ ወለደች የወንድ ወንድ እንዳልኬ በርታልን ገና ብዙ እንሰማለን እንማራለን ጎበዝ ወንድማችን ❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ እዳልክ በጣም ጎበዝ ነህ ወላሂ ገንዘብኳ የማያታልህ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ እየተጠነቀክ
የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ብርክ ያርግህ ❤❤🎉እንዳልክዬ ወንድሜ
ሰላምህን ይብዛ እንዳልክዬ አዎ በጣም ብዙ ነገር የተማርንበት ደግሞ አንድ ሰው ቢነካኝ አንተን አውቃለሁ ኑርልን የኛ ጀግና ወንድማችን እንዳልካችን የሌቦች መደሀኒት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂
እዳልክዬ❤የነመልካም ሰው ኪዳነምህረት ትጠብቅህ❤❤❤!!
Welcome እንዳልካችን👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻ዛሬ ኅዳር 25 ቅዱስ መርቆሬዎስ በረከቱ ይደርብን አሜን በሉ🙏
Amen
አሜን ፫
Amen 🤲
አሜን ❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እንዳልክዬ የኔ መልካም የልጅ አዋቂ የእግዚአብሔር ጥበብ ድንቅ ነው በርታ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
አንተ ማለት እኮ ምርጥ ሠው ነህ ብርታ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ወንድምዬ አይ ሰው ከሸይጣን በላይ ክፉ ሆኗል 😢
እንዳልክዬ የምትሰራዉ ስራ በጣም ከባድ ነዉ እባክህ እራስህን ጠብቅ እሺ እኛ እፈልግሀለን የኛ ጀግና ኑርልን የኔ መልካም❤❤❤❤
ደግ አረገችዉ ወንዶች እንደዚህ አይነት ሴት ነዉ የየሚፈልጉት
Exactly
እንኳን በላችክ ሞኝ ሲገኝ እንዲህ ነው እኔም እፈልጋለው ወንድሜ እንዲህ በውጭ ህይወት ደቼ በልተህ ስርተህ ለሌባ ማስረከብ ይበልህ ይበልህ ካናዳ አሜ ያላችሁ ተማሩ ሴት አይታችሁ ፈትናችሁ ነው
እንዳልክዬ. እንኳን. በሰላም. መጣህ. በርታ. ጀግና ነህ እንደሱ. አጭበርባሪዎችን. አጋልጣቸዉ. በጣም አደንቅሀለሁ. አላህ. ይጠብቅህ❤❤❤
የምር ጅግናነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ
ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ እንዳልክ አላህ ይጠብቅህ
እንተ ልጅ ተባረክ እኛ እንቅልፍ በመንገድ። እየተኝን ባመጣነው ገንዘ አረ እዘኑ ለስው አመረካ መጥቶ ጠግበህም እትበላም ግዜ የለም
ስድት ን ይቀመሰ ብቻ ነው ቁሱሉ ይምገባ😒
አቤት ጊዜ :መካድ።የበዛበት ጊዜ ።አምላክ የተሻለ ዘመን ይመልስልን።ተባረክ እንዳልኬ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤። ቅዱስ መርቆሬዎስ ዋስ ጠበቃ ይሁንህ።እውቀቱ ይጨምርልህ።ብርታቱ ይስጥህ ።በዚ ያላቹ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ።የልባቹ መልካም ምኞች ያሳካላቹ።❤ ያላሰባቹ ደስታ ይስጣቹ።
Ewkan denha metah ye deha abat allah yetbkeh ❤❤❤
ልጅትዋ በጣም ብልጥ ነች ለማወጣጣት የምትከብድ ልጅነች
አላህ ይጠብቅህ የኔ ውድ ወንድም ክፍል 2 የሚቀጥሉ ቪዲዎች በግልፀ አስቀምጣቸው የስንቱን እንባ እያበስክ ነው የኔ ጀግና
በእውነት ነው ምልዕህ እንዳልክ የምትጠቀማቸው ታክቲክ ቃላቶች ማሳመኛ መንገዶች በጣም ሚደነቅ ልዩ ሰው ነህ ልጅቱ ግን ምን አይነት ፈጣጣ ከሀዲ ሴት ናት ምንም እፍረት የሌላት ከሀዲ የስራሽን ፈጣሪ ይስጥሽ
ውይ እንዳልክየ ወዶ መች ሆነ ተይዞ ይሆናል ጸበል ግባ በለው የኔ እህትም የሰው ብር ኣይጠቅምም ንስሃ ግቢ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
አላህ ይጠብቅልን የኛ ጀግና ወድም
Yene Aebesa tebareki pls aelewu tetenkek🙏
ክህደት እምትፈፅሙ ስዎች ግን ህሊናችሁ አይወቅሳችሁ ለታማኞች ወፍ የለም ለሌባውና ለከሀዲው ታማኝ ባል ያገኛሉ 😅😅😅😅እንዳልክ እንደኛ ነህ በርታልን ፈጣሪ ከክፍዎች አይን ይሰውርህ እንደ ስደተኛ ምስኪን የለም ብቻ ፈጣሪ የምናርፍበትን የተባረከ ትዳር ይስጠን ❤❤❤❤
እዳንኬ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ ምን አለ ከአንዱ ብትማሩ ይገርማል የግድ በሁሉም ሰው መድረስ የለበትም በአንዱ ሂወት መማር መቻል አለብን
እንዳልካችን፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥልን፣የተበዳይ፣እንባ፣አባሽ፣ኑርልን፣በርታልን፣፣በሄድክበት፣አላህ፣ይጠብቅልን🎉❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ አንደኝ ውዶቼ ዝም ብሎ ይጨንቀኛል እንዳያመኝ ፈራሁ በስደት በጸሎታቹ አስቡኝ የመዳም ቅመሞቼ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ😢😢😢❤
አይዞሽ አትጨነቂ
ፈጣሪ ጭንቀትሽን ያቅልልሽ አይዞሽ
ኣረ በጣም ስት እየተማርን ነው ላተ ግን ሳላደንቅክእ ማለፎ ኣልፈልግም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Edalk ❤❤❤❤ ats bereta rashe xebeq ❤❤❤ yegna gude ayalqe
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም አለም በእውነት አንተ ማለት ለስደተኞች በተለይ እንባ አባሺ ነህ. ሺ አመት ኑሪልን እኔም ተስፍ አለኝ በእንተ አንደ ቀን እንባይ እንደሚታበስ. አምነለው
Thanks you very much Brother for everything helping people ❤❤❤
በአች አይነቱ ስንቱ ጅግና ሴት አብሮ ይስደባል 😢😢
የፈጣሪ ያለህ ወንድማችን ጥናቱን ይስጥህ የላብህን ውጤት ይመልስልህ❤❤❤❤የስራሽን ይስጥሽ
ጀግና ነህ 💪💪💪💪
God bless 1000% smart genius 🥰🥰🌟🙏🏽❤️❤️❤️❤️💎🌺💎
በለው አተ ይሔንን ያሕል ግዜ አሥተማሪ የሖነ ትምሕርት እየሠጠሕን በግልፅ በውነት እንዴት አይማረም ወገኖቼ ያማል በአሑን ግዜ ሥጋም በተሠብ አይታመነም እንኳን ከባር ያገኛትን 💔💔💔
ጎበዝ ሰውነህ ብልሀትህ ጀግና
እንዳልክዬ የኔ ውድ ወንድም ምን ብየ ላመስግንህ እንዳው መዳሀኒያለም እድሜህን ያርዝመው ❤❤❤❤❤
ጀግና የኔ ወዲም❤❤❤
ፍጣሪ ዪጠብቅህ ያኔ ማር እዉዲሀለዉ
ክብር ለማዳምቅመሞች በጉልበታችን ነውእምተማመነው አልህምድሊላህ ❤❤❤ከሀድየበዛበትዘመንሴቱምወንድምከሀድየሆነበትዘመንያሣዝናል😢😢😢😢😢😢😢
ባለህበት አሏህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
ምርጥ ሰውነህእንዳልክ❤❤❤❤❤
እሚገርመው ወንዶች የአረብ ሀገር ሴትን ንቀው እሚፈልጉት እንዴህ እሚያረጋቸውን ነው ክብር ለማዳም ቅመሞች ንፁህ ፍቅር ብቻ ከታማኝነት ጋር
Egzabher yimasgen hunken Dena mexa wandime 🎉❤
እንዳልኬ እንኳን ደህና መጣህ ያራዳ ልጅ 😊
እኔ አድናቂህ ነኝ በጣም አላህ ያግዝህ ወንድሜ😊😊😊😊
አላህ ይጠብቅህ የተበዳዮች ተቆርቋሪ ነህኮ ወላሂ❤❤🎉🎉🎉
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ስራህ ለብዙ ሰዎች ፍትህ እያስገኘህ ነዉ በርታልን
በብዛት በውጭ ሀገር የምንኖር ስዎች በጣም የዋህ ነን እና ደሞ ብዙ ግዜ ውበት ላይ ነው ፎከስ የምናረገው ከውበት ይልቅ የሰውን ማንነት ብናይ ይመረጣል
የእግዛአብሄር፡ሰላምታ፡ይድረስ፡እንዳልክ፡፡በርታ፡ራስህን፡ጠብቅ፡ቀላል፡ስራ፡አይደለም፡ብዙ፡የሚያደክም፡ነዉ፡፡እንደዚህ፡ካሃዲ፡ህልና፡የሌላቸዉ፡ሰዎች፡፡የእጃቸው፡እየሰጠህ፡ነዉ፡፡ለብዙ፡ሰዉ፡መንገድ፡ትምህርት፡እየሰጠህ፡ነዉ፡፡
ኧረ ሰዉ ኧረ ሰዉ ጫዉ አይደል በርበሬ በምላሴ አልቀምሰዉ ኧረ የትኛዉ ነዉ የሚታመነዉ ሰዉወገኖቼ ዛሬ ላይ ማንኛውም ሰዉ አይታመንምና ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነቶች ጅቦች ይጠብቃችሁ
ምናለ ፈጣሪ የሰጠሽን አርፈሽ በታማኝነት ተከብረሽ ብትኖሪ ያሳፍራል እዉነት ወንድሜ ፈጣሪ መልካም ሴት ይስጥህ ❤
❤❤❤ አዋርድልን እማ ወንድምንት❤❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቅ❤❤❤❤❤
ጎበዝ ደግ አደረገችው ትበለው የማን ከርፋፋ ነው።
ዋዉ ጎበዙ እንዳልካችን እንክዋን ደህና መጣህልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ እንዳልክ ❤
እንዳልክዬ የኔ ጨዋ የኔ መልከመልካም
ወንድም ጌታ ይጠብቂህ የኔ ጀግና የኔ መልካም ሰው
ያኔ ጀግና በርታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
ወይኔ ምን ጉድ ናት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም እውነት ነው ወንድም
Tadiya
አላህ ይጠብቅህ አቦ አበሳነህ በናትህ🎉🎉🎉🎉
አቦ ይመችህ ጀግና ነህ❤ ይች ገሀባ
ላይክ አርጉኚ አሞኛል ራሴን የዳልክ ቤተሰቦች😊
፣አመሰግናለሁ ውድ የንዳልቤተሰብና ምርጥ የኢቶጲያልጆች
አላህ፣ያሽርሽ፣ውዴ።
ምህረቱ ይላክልሽ
እንዳልክ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ👏👏👏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የመዳም ቅምም ብቻ ነው ታማኝ ቱቱቱ😅 ፍቅር በርቀት ነፍሰ ይማር ግን እንዴት ተሸውዶዊል😢
ማዳም አትበሉ
Namatii tolaa jabaadhuu😂😂❤❤
Thanks bro
አንደኛ እንዳልክ ተናፋቂው
እንዳልክዬ በርታልን 👍👍👍
Endalk my brother thank you so much great job wow.
ጀግናው እንዳልክክክክ🎉❤❤
ኧረ ሰዉ ኧረ ሰዉ ጫዉ አይደል በርበሬ በምላሴ አልቀምሰዉኧረ የትኛዉ ነዉ የሚታመነዉ ሰዉወገኖቼ ዛኔ ላይ ከሴቱም ከወንዱም አይታመንምና ፈጣሪ ለቤቱና ለትዳራቸዉ ታማኝ የትዳር አጋር ይስጣችሁ👏👏
Well come Endalkiyee ❤❤❤❤ke wandi wede seti teqayre wegi dersen ye seti birri wandochi nebarchu 🤣🤣🤣🤣🤣
ምርጥ ስውእኮንም መጣህልን ጅግናነህ
ኣንተን የመሰለ ሰው በፍፁም ኣይቼ ኣላቅም በጣም ኣንበሳ ነህ ጀግና ኣስተዋይ ትግስተኛ እግዚኣብሄር ይባርክህ ጏበዝ ግን ተጠንቀቅ በርታ
😂😂😂😂እሀ እሀ እሀ እያልክ እምታወጣጥቸው ነገረ ስ 😂😂❤❤ ቀጥል በት ❤😅
አላህ ይሥጥህ እዳልክ ወላሂ ማንም እዳላምን አደረከኝ አላህይሥጥህ ወድማችን እድሜና ጤናይሥጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ንፁህ አፍቃሪ ነን እመቤቴን ግን ሰው አይወጣልነም ሌላ ምንም አልላት ስደትን ትቅመሠው ይች ሌባ ጨካኝ😢😢😢
እውነት ነው ስው መች ይወጣልን
ልጅግን ምሁኖነነው ሠው በሚድያ ተበላን እያለ ለማልቀሥ አቁመው አያቁም አረተው ተማሩ
አያድርስነው በርቀት በመተት ተጫውታበት ይሆናን😢😢😢
ወዮ ግን ሴቶች ምን ነክቶን ነው አረ ባካችሁ ሰው ባንፈራ ፈጣሪ እንፍራ እግዚኦ ምን በደለ ምን ኣጠፋ ፍቅር ኣትፈልጉም ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ስለተባበርከው ለህግ መቅረብ ኣለባት በፍቅሩ በህሊናው በግዜው በህይወቱ በብዙ ነገር ነው እየተጫወተችው ያለችው ልጂትዋ እግዚኦ ወዴት እየሄድን ነው
Selama Endalk ibaki irdagn benatik bexam gira gabitognali tariken bisema tazinilignale ibaki Endalk be mariman silikihen
beretalen gin adinegeri desi yemiteleni wedi beteseboche mitilen betam nw miwedilihi ☺️☺️☺️beretalen erasihin tebiqi abaet👍👍👍🫶💪💪🫰🫰🙏🙏inameseginalen❤
አየ አንደኛ ሴቱ ብሶበታል እግዚኦ
You good boy best ❤❤❤❤
እንኳን በስላም መጣህልን ውንድሜ እንዳልክየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሴት ልጅ ብቻ ትመስለኝ ነበር የምትሸወደው ለካ ወንዱም ይሸወዳል. 😢😢😢😢. በራሴ ሰርቼ ነው አልሽ. ዉሸታም. 😂😂😂.
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
እንዱልክ👍👍👍
ወይ ዘድሮ የማናየው የማንሰማው ነገር የለም ጉድ 😱😱
የጅል ፍቅር ሆድ ይቀትር አልፎናል አጃጅሎ😂 ታሪክ ነዉ
እዉነት ነዉ ወዲሚ❤❤
ወይ ፈጣሪ ግፍ ነዉ እንዴት ተደርጎ ብር እንደሚገኝ ብታውቁ 1 ሳንቲም መስጠት ይከብዳልአነደስራሽ ይስጥሽ በሄድሽበት ተቨዋረጄ አይቅናሽ!!
ውድ ቤተሰቦቼ ይሄኛው ቻናሌ ቪዲዮ ከተለቀቀበት ስለቆየ ለሌሎች አክቲቪ ላልሆኑ ቤተሰቦቻችን እንዲደርስ ላይክ እና ሼር እናድርገው🙏🥰
እንዳልክ እኔም ትልቅ ጉዳይ አለኝ አንተን የማገኝብህ መገድ ወይም ቁጥርህ ብታስቀምጥልኝ 🙏🙏
Silkik endet Agegnalowu Ene yemi nurowu Arab Ager new please Endalk Efaligelowu
okay እናደርጋለን👍💯
እንዳልክዬ እናደርጋለን❤
bale felge ene ታማኝ ነኝ 😂😂😂
አሰዳቢ ሴቶች ብቻ ሲቀሩ የአረብ ሀገር ሴት የቤተሰብ ምርቃት የጠገበች ብዙ መስዋትነት የከፈለች ምርጥ እንቁ💎ዳይመድ ናት አክብሯት🌹
ልክነሸ ደዉይለኝ
Yea ወላሂ ለፍታ ጥራ ግራ እራሷን ቤተሰቦቿን የምታስተዳድር የማንንም ገንዘብ የማትመኝ ምርጥ ሴት የአረብ ሀገር ሴት ነች ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን🥰😊
ማን ያውቃል የአረብ ሃገር ሴት ገረድ ይላሉ እንጂ እንደአረብ ሃገር ሴት ታማኝ የለም ግን ማን ያውቃል አንድ እግዛብሄር ብቻ ነው ምያውቀን ውዴ
Gobeze jegena nate the fara enat abatu ayeredam fara
ትክክል ማን እደ ሀርብ ሀገር ሴት።
ኤሄን አይቶ የልታማራ ሰዉ ሰይሆን እንስሳ ነዉ❤❤ ተበረክ ውንድሜ እንደ አንተ ያብዛልን
th-cam.com/users/shortsvFHJSg_V76M?si=rHT2dTKJ_YZHy45Yaberetatgn
th-cam.com/users/shortsvFHJSg_V76M?si=rHT2dTKJ_YZHy45Yaberetatgn
ትክክል
የልጁ የየዋህነት ጥግ ግን ገራሚ ነዉ የምር እንዳልክ አላህ ይጠብቅህ
እናትህ ወለደች የወንድ ወንድ እንዳልኬ በርታልን ገና ብዙ እንሰማለን እንማራለን ጎበዝ ወንድማችን ❤❤❤
አላህ ይጠብቅህ እዳልክ በጣም ጎበዝ ነህ ወላሂ ገንዘብኳ የማያታልህ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ እየተጠነቀክ
የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ብርክ ያርግህ ❤❤🎉እንዳልክዬ ወንድሜ
ሰላምህን ይብዛ እንዳልክዬ አዎ በጣም ብዙ ነገር የተማርንበት ደግሞ አንድ ሰው ቢነካኝ አንተን አውቃለሁ ኑርልን የኛ ጀግና ወንድማችን እንዳልካችን የሌቦች መደሀኒት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂
እዳልክዬ❤የነመልካም ሰው ኪዳነምህረት ትጠብቅህ❤❤❤!!
Welcome እንዳልካችን👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
ዛሬ ኅዳር 25 ቅዱስ መርቆሬዎስ በረከቱ ይደርብን አሜን በሉ🙏
Amen
አሜን ፫
Amen 🤲
አሜን ❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እንዳልክዬ የኔ መልካም የልጅ አዋቂ የእግዚአብሔር ጥበብ ድንቅ ነው በርታ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
አንተ ማለት እኮ ምርጥ ሠው ነህ ብርታ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ወንድምዬ አይ ሰው ከሸይጣን በላይ ክፉ ሆኗል 😢
እንዳልክዬ የምትሰራዉ ስራ በጣም ከባድ ነዉ እባክህ እራስህን ጠብቅ እሺ እኛ እፈልግሀለን የኛ ጀግና ኑርልን የኔ መልካም❤❤❤❤
ደግ አረገችዉ ወንዶች እንደዚህ አይነት ሴት ነዉ የየሚፈልጉት
Exactly
እንኳን በላችክ ሞኝ ሲገኝ እንዲህ ነው እኔም እፈልጋለው ወንድሜ እንዲህ በውጭ ህይወት ደቼ በልተህ ስርተህ ለሌባ ማስረከብ ይበልህ ይበልህ ካናዳ አሜ ያላችሁ ተማሩ ሴት አይታችሁ ፈትናችሁ ነው
እንዳልክዬ. እንኳን. በሰላም. መጣህ. በርታ. ጀግና ነህ እንደሱ. አጭበርባሪዎችን. አጋልጣቸዉ. በጣም አደንቅሀለሁ. አላህ. ይጠብቅህ❤❤❤
የምር ጅግናነህ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ
ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ እንዳልክ አላህ ይጠብቅህ
እንተ ልጅ ተባረክ እኛ እንቅልፍ በመንገድ። እየተኝን ባመጣነው ገንዘ አረ እዘኑ ለስው አመረካ መጥቶ ጠግበህም እትበላም ግዜ የለም
ስድት ን ይቀመሰ ብቻ ነው ቁሱሉ ይምገባ😒
አቤት ጊዜ :መካድ።የበዛበት ጊዜ ።አምላክ የተሻለ ዘመን ይመልስልን።ተባረክ እንዳልኬ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤። ቅዱስ መርቆሬዎስ ዋስ ጠበቃ ይሁንህ።እውቀቱ ይጨምርልህ።ብርታቱ ይስጥህ ።በዚ ያላቹ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ።የልባቹ መልካም ምኞች ያሳካላቹ።❤ ያላሰባቹ ደስታ ይስጣቹ።
Ewkan denha metah ye deha abat allah yetbkeh ❤❤❤
ልጅትዋ በጣም ብልጥ ነች ለማወጣጣት የምትከብድ ልጅነች
አላህ ይጠብቅህ የኔ ውድ ወንድም ክፍል 2 የሚቀጥሉ ቪዲዎች በግልፀ አስቀምጣቸው የስንቱን እንባ እያበስክ ነው የኔ ጀግና
በእውነት ነው ምልዕህ እንዳልክ የምትጠቀማቸው ታክቲክ ቃላቶች ማሳመኛ መንገዶች በጣም ሚደነቅ ልዩ ሰው ነህ ልጅቱ ግን ምን አይነት ፈጣጣ ከሀዲ ሴት ናት ምንም እፍረት የሌላት ከሀዲ የስራሽን ፈጣሪ ይስጥሽ
ውይ እንዳልክየ ወዶ መች ሆነ ተይዞ ይሆናል ጸበል ግባ በለው የኔ እህትም የሰው ብር ኣይጠቅምም ንስሃ ግቢ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
አላህ ይጠብቅልን የኛ ጀግና ወድም
Yene Aebesa tebareki pls aelewu tetenkek🙏
ክህደት እምትፈፅሙ ስዎች ግን ህሊናችሁ አይወቅሳችሁ ለታማኞች ወፍ የለም ለሌባውና ለከሀዲው ታማኝ ባል ያገኛሉ 😅😅😅😅እንዳልክ እንደኛ ነህ በርታልን ፈጣሪ ከክፍዎች አይን ይሰውርህ እንደ ስደተኛ ምስኪን የለም ብቻ ፈጣሪ የምናርፍበትን የተባረከ ትዳር ይስጠን ❤❤❤❤
እዳንኬ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ ምን አለ ከአንዱ ብትማሩ ይገርማል የግድ በሁሉም ሰው መድረስ የለበትም በአንዱ ሂወት መማር መቻል አለብን
እንዳልካችን፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥልን፣የተበዳይ፣እንባ፣አባሽ፣ኑርልን፣በርታልን፣፣በሄድክበት፣አላህ፣ይጠብቅልን🎉❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ አንደኝ ውዶቼ ዝም ብሎ ይጨንቀኛል እንዳያመኝ ፈራሁ በስደት በጸሎታቹ አስቡኝ የመዳም ቅመሞቼ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ😢😢😢❤
አይዞሽ አትጨነቂ
ፈጣሪ ጭንቀትሽን ያቅልልሽ አይዞሽ
ኣረ በጣም ስት እየተማርን ነው ላተ ግን ሳላደንቅክእ ማለፎ ኣልፈልግም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
Edalk ❤❤❤❤ ats bereta rashe xebeq ❤❤❤ yegna gude ayalqe
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም አለም በእውነት አንተ ማለት ለስደተኞች በተለይ እንባ አባሺ ነህ. ሺ አመት ኑሪልን እኔም ተስፍ አለኝ በእንተ አንደ ቀን እንባይ እንደሚታበስ. አምነለው
Thanks you very much
Brother for everything helping people ❤❤❤
በአች አይነቱ ስንቱ ጅግና ሴት አብሮ ይስደባል 😢😢
የፈጣሪ ያለህ ወንድማችን ጥናቱን ይስጥህ የላብህን ውጤት ይመልስልህ❤❤❤❤የስራሽን ይስጥሽ
ጀግና ነህ 💪💪💪💪
God bless 1000% smart genius 🥰🥰🌟🙏🏽❤️❤️❤️❤️💎🌺💎
በለው አተ ይሔንን ያሕል ግዜ አሥተማሪ የሖነ ትምሕርት እየሠጠሕን በግልፅ በውነት እንዴት አይማረም ወገኖቼ ያማል በአሑን ግዜ ሥጋም በተሠብ አይታመነም እንኳን ከባር ያገኛትን 💔💔💔
ጎበዝ ሰውነህ ብልሀትህ ጀግና
እንዳልክዬ የኔ ውድ ወንድም ምን ብየ ላመስግንህ እንዳው መዳሀኒያለም እድሜህን ያርዝመው ❤❤❤❤❤
ጀግና የኔ ወዲም❤❤❤
ፍጣሪ ዪጠብቅህ ያኔ ማር እዉዲሀለዉ
ክብር ለማዳምቅመሞች በጉልበታችን ነውእምተማመነው አልህምድሊላህ ❤❤❤ከሀድየበዛበትዘመንሴቱምወንድምከሀድየሆነበትዘመንያሣዝናል😢😢😢😢😢😢😢
ባለህበት አሏህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
ምርጥ ሰውነህእንዳልክ❤❤❤❤❤
እሚገርመው ወንዶች የአረብ ሀገር ሴትን ንቀው እሚፈልጉት እንዴህ እሚያረጋቸውን ነው ክብር ለማዳም ቅመሞች ንፁህ ፍቅር ብቻ ከታማኝነት ጋር
Egzabher yimasgen hunken Dena mexa wandime 🎉❤
እንዳልኬ እንኳን ደህና መጣህ ያራዳ ልጅ 😊
እኔ አድናቂህ ነኝ በጣም አላህ ያግዝህ ወንድሜ😊😊😊😊
አላህ ይጠብቅህ የተበዳዮች ተቆርቋሪ ነህኮ ወላሂ❤❤🎉🎉🎉
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ስራህ ለብዙ ሰዎች ፍትህ እያስገኘህ ነዉ በርታልን
በብዛት በውጭ ሀገር የምንኖር ስዎች በጣም የዋህ ነን እና ደሞ ብዙ ግዜ ውበት ላይ ነው ፎከስ የምናረገው ከውበት ይልቅ የሰውን ማንነት ብናይ ይመረጣል
የእግዛአብሄር፡ሰላምታ፡ይድረስ፡እንዳልክ፡፡በርታ፡ራስህን፡ጠብቅ፡ቀላል፡ስራ፡አይደለም፡ብዙ፡የሚያደክም፡ነዉ፡፡እንደዚህ፡ካሃዲ፡ህልና፡የሌላቸዉ፡ሰዎች፡፡የእጃቸው፡እየሰጠህ፡ነዉ፡፡ለብዙ፡ሰዉ፡መንገድ፡ትምህርት፡እየሰጠህ፡ነዉ፡፡
ኧረ ሰዉ ኧረ ሰዉ ጫዉ አይደል በርበሬ በምላሴ አልቀምሰዉ ኧረ የትኛዉ ነዉ የሚታመነዉ ሰዉ
ወገኖቼ ዛሬ ላይ ማንኛውም ሰዉ አይታመንምና ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነቶች ጅቦች ይጠብቃችሁ
ምናለ ፈጣሪ የሰጠሽን አርፈሽ በታማኝነት ተከብረሽ ብትኖሪ ያሳፍራል እዉነት ወንድሜ ፈጣሪ መልካም ሴት ይስጥህ ❤
❤❤❤ አዋርድልን እማ ወንድምንት❤❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቅ❤❤❤❤❤
ጎበዝ ደግ አደረገችው ትበለው የማን ከርፋፋ ነው።
ዋዉ ጎበዙ እንዳልካችን እንክዋን ደህና መጣህልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ እንዳልክ ❤
እንዳልክዬ የኔ ጨዋ የኔ መልከመልካም
ወንድም ጌታ ይጠብቂህ የኔ ጀግና የኔ መልካም ሰው
ያኔ ጀግና በርታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
ወይኔ ምን ጉድ ናት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣም እውነት ነው ወንድም
Tadiya
አላህ ይጠብቅህ አቦ አበሳነህ በናትህ🎉🎉🎉🎉
አቦ ይመችህ ጀግና ነህ❤ ይች ገሀባ
ላይክ አርጉኚ አሞኛል ራሴን የዳልክ ቤተሰቦች😊
፣አመሰግናለሁ ውድ የንዳልቤተሰብና ምርጥ የኢቶጲያልጆች
አላህ፣ያሽርሽ፣ውዴ።
ምህረቱ ይላክልሽ
እንዳልክ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ👏👏👏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የመዳም ቅምም ብቻ ነው ታማኝ ቱቱቱ😅 ፍቅር በርቀት ነፍሰ ይማር ግን እንዴት ተሸውዶዊል😢
ማዳም አትበሉ
Namatii tolaa jabaadhuu😂😂❤❤
Thanks bro
አንደኛ እንዳልክ ተናፋቂው
እንዳልክዬ በርታልን 👍👍👍
Endalk my brother thank you so much great job wow.
ጀግናው እንዳልክክክክ🎉❤❤
ኧረ ሰዉ ኧረ ሰዉ ጫዉ አይደል በርበሬ በምላሴ አልቀምሰዉ
ኧረ የትኛዉ ነዉ የሚታመነዉ ሰዉ
ወገኖቼ ዛኔ ላይ ከሴቱም ከወንዱም አይታመንምና ፈጣሪ ለቤቱና ለትዳራቸዉ ታማኝ የትዳር አጋር ይስጣችሁ👏👏
Well come Endalkiyee ❤❤❤❤ke wandi wede seti teqayre wegi dersen ye seti birri wandochi nebarchu 🤣🤣🤣🤣🤣
ምርጥ ስውእኮንም መጣህልን ጅግናነህ
ኣንተን የመሰለ ሰው በፍፁም ኣይቼ ኣላቅም በጣም ኣንበሳ ነህ ጀግና ኣስተዋይ ትግስተኛ እግዚኣብሄር ይባርክህ ጏበዝ ግን ተጠንቀቅ በርታ
😂😂😂😂እሀ እሀ እሀ እያልክ እምታወጣጥቸው ነገረ ስ 😂😂❤❤ ቀጥል በት ❤😅
አላህ ይሥጥህ እዳልክ ወላሂ ማንም እዳላምን አደረከኝ አላህይሥጥህ ወድማችን እድሜና ጤናይሥጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ንፁህ አፍቃሪ ነን እመቤቴን ግን ሰው አይወጣልነም ሌላ ምንም አልላት ስደትን ትቅመሠው ይች ሌባ ጨካኝ😢😢😢
እውነት ነው ስው መች ይወጣልን
ልጅግን ምሁኖነነው ሠው በሚድያ ተበላን እያለ ለማልቀሥ አቁመው አያቁም አረተው ተማሩ
አያድርስነው በርቀት በመተት ተጫውታበት ይሆናን😢😢😢
ወዮ ግን ሴቶች ምን ነክቶን ነው አረ ባካችሁ ሰው ባንፈራ ፈጣሪ እንፍራ እግዚኦ ምን በደለ ምን ኣጠፋ ፍቅር ኣትፈልጉም ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ ስለተባበርከው ለህግ መቅረብ ኣለባት በፍቅሩ በህሊናው በግዜው በህይወቱ በብዙ ነገር ነው እየተጫወተችው ያለችው ልጂትዋ እግዚኦ ወዴት እየሄድን ነው
Selama Endalk ibaki irdagn benatik bexam gira gabitognali tariken bisema tazinilignale ibaki Endalk be mariman silikihen
beretalen gin adinegeri desi yemiteleni wedi beteseboche mitilen betam nw miwedilihi ☺️☺️☺️beretalen erasihin tebiqi abaet👍👍👍🫶💪💪🫰🫰🙏🙏inameseginalen❤
አየ አንደኛ ሴቱ ብሶበታል እግዚኦ
You good boy best ❤❤❤❤
እንኳን በስላም መጣህልን ውንድሜ እንዳልክየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሴት ልጅ ብቻ ትመስለኝ ነበር የምትሸወደው ለካ ወንዱም ይሸወዳል. 😢😢😢😢. በራሴ ሰርቼ ነው አልሽ. ዉሸታም. 😂😂😂.
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
እንዱልክ👍👍👍
ወይ ዘድሮ የማናየው የማንሰማው ነገር የለም ጉድ 😱😱
የጅል ፍቅር ሆድ ይቀትር አልፎናል አጃጅሎ😂 ታሪክ ነዉ
እዉነት ነዉ ወዲሚ❤❤
😂😂😂😂
ወይ ፈጣሪ ግፍ ነዉ እንዴት ተደርጎ ብር እንደሚገኝ ብታውቁ 1 ሳንቲም መስጠት ይከብዳል
አነደስራሽ ይስጥሽ በሄድሽበት ተቨዋረጄ አይቅናሽ!!