የልጄ አባት እሱ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ! አሁን ወደ ‘DNA’ መሄድ ግድ ሆኖብኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ ปีที่แล้ว +247

    ጽጌ እኮን ደስ አለሽ ❤ የስረጉትን ጉዳይ እምን ደረስ አለም ስገድ የዘመኑ ምረጥ ጋዜጤኛ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @merekonjoconjo3913
      @merekonjoconjo3913 ปีที่แล้ว +1

      አንቅኩዋን. ደስ. አለሽ. አንኩዋን. ማርርያም. ማረሽ. አኔም. ጥያቄዬ. የሰረኩት. ጉዳይ. አንዴት. ደረሰ. አለከስ. ፕልዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አዝጋብሔር. ይጠበቀን
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettydamasaa1919
      @bettydamasaa1919 ปีที่แล้ว

      hunati yasawiye min hona

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 ปีที่แล้ว +132

    ማስተር አብነት ሂዶ ቢጎበኙሽ ከአራስ ቤት እስከምትጭ ትንሽ ቢደግፉሽ ጥሩ ነው ኢንሻአላ ልጆች ሲመጡ እርዝቅም ይመጣል አብሽሪ አላህ ያሳድግልሽ ❤❤❤

    • @medi-f9y
      @medi-f9y ปีที่แล้ว +2

      ትክክል የኔ እህት 😊

    • @shalom744
      @shalom744 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 ปีที่แล้ว +3

      እንኳን ማሪያም ማረችሽ ጤነኛ 👶 ልጅ ስለሰጣችሁ ፈጣሪን አመስግኑ 🙏 በተረፈ አባትየው በፊት ነበር ጠንቀቅ ማለት 😳

    • @zuzutube3698
      @zuzutube3698 ปีที่แล้ว +2

      እሱ ማነው ሰው ልኮለት፩ነው እኮ የሚረዳቸው

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 ปีที่แล้ว

      @@zuzutube3698 አውቃለሁ ከሚልኩለት ላይ ቢረዳትስ ምን ችግር አለው

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว +105

    የማንም ትሁን ለአንች የብሌን አይንሽ ናት ልጅሽ እንኳን ማረያም ማረችሽ እህታችን

    • @medi-f9y
      @medi-f9y ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው ለማን መኖር እንዳለበት ይገባታል

    • @እሩቅያህ
      @እሩቅያህ ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂 ምንስ ምርጫ አላት ብለሽነው. ጉድ የሚያሰኝን ስራ ወደዝናነት የሚቀይር ብቸኛው ሕዝብ የኢትዮጲያ ሕዝብ ነውኮ 😂😂 ነውርን. እደዝና. የሚያስወራ ሕዝብ

  • @ሸዋየገጠሬዋ
    @ሸዋየገጠሬዋ ปีที่แล้ว +6

    ይሆ ቁርበት አመነ አላመነ ጀግና እናት ያለዉ አባት አያሰፈልገዉም ወላሂ የኔ ማር አላህ ያሳድግልሺ ❤💌

    • @anbutaadamu9761
      @anbutaadamu9761 ปีที่แล้ว

      Kdha new dkro new ❤

    • @genetkonjo
      @genetkonjo ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂እውነትም ቁርበት

  • @alainfef176
    @alainfef176 ปีที่แล้ว +471

    አባቱ. ቢሆንም. ባይሆንም😢😢ብቻ. አቺ. ጀግና. ሁኚ😢😢የኔ. እናት4ልጂ. ብቻና. ብቻዋን. ነው. እደደሮ. ጫጩት. በጀግንነት. ከፈጣሪ. በታች. ያሳደገችን. አባት ተብየው. ከሴት ሴት. መርጦ. ኮብልሎብን. ወላሂ. እናቴ. 1ሳንቲም. ሳትቀበል. ያሳደገችን. ለኔ. ለሚመጡት. አዳችም. ፈተና. እናቴ. ሞድየሌ. ስለሆነችኝ. እጂ. ሰጥቸ. አላቅም. ሂወትን. እየኖርኩ ያለሁት. 😢 ነገ. ከዛሬው ፈተናየ. የባሰ. ይሆናል. በሚል. ነው. ዛሬን. የምኖረው. አልፈራም. አልኮራም. አልሸነፍም. ❤❤አቺም. የትናትና. የዛሬ. ፈተናሽ. ሊያበረታሽ. ሊያጀግንሽ. ይገባል. ❤❤አባት ኖረ. አልኖረ. እኔ. እና ልጄ ደህና. ብለሽ. ኑሪ. ፀልይ. ፀልይ. ለሆነውም. ለሚሆነውም. ❤❤❤❤አልሀምዱሊላ. ምስጋና. ለአንተ. በይ. አመስጋኝ. ሁኝ❤❤❤❤❤

    • @user-zq2gp7qn4
      @user-zq2gp7qn4 ปีที่แล้ว +32

      ትክክል እኔም ከአላህ በታች እናቴናት የጥንካሬየ ምንምጭ የኔ እናት 6ልጅ ያለ አባት ነው ያሳደገችን እኛን ለማሳደግ ብዙ መከራ አይታለች እኔ 15አመቴ ስደት መጣሁ ያሁሉ ችግር አላፈ ዛሬ ላይ ሁላችንም ጥሩ ቦታላይነን አልሀምዱሊላህ ❤❤❤❤

    • @yeromyerom
      @yeromyerom ปีที่แล้ว +13

      ብዙወቻችን ያለአባትነው ያደግነው ግን እንዳንፈራ ነው የሆነው ልክብለሻል እህቴ. ጀግና እናት ካለሽ ጀግና አድርጋ ታሳድግሻለች.

    • @user-Weynua
      @user-Weynua ปีที่แล้ว +8

      ጀግና በርቺ ነገሽ ያማረ እንዲሆንልሽ ፀሎቴ ነዉ

    • @alainfef176
      @alainfef176 ปีที่แล้ว +4

      @@user-Weynua አሜን. አሜን የኔ ልዬ.

    • @alainfef176
      @alainfef176 ปีที่แล้ว +18

      @@user-zq2gp7qn4 እኮ. የኔ. ውድ. ዛሬ. እነዚህ. ሚዲያ. ሰው. እየረዳቸው. የኛ እናቶች. እንኳን ሊረዱ. ዲቃላ ለምን አበዛሽ ነው. ተብለው. ያሳደጉን

  • @samerajamal7990
    @samerajamal7990 ปีที่แล้ว +40

    የኔ እናት እንኳን በሰላም ተገላገልሽ❤❤
    ከዚህ በሗላ የምትኖሪበት አላማ አለሽ ለልጅሽ መኖር ትጀምሪለሽ ❤🎉

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማሽ ዘመንሽ ይባረክ ትልቅ አባባል ነው ኦውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 ปีที่แล้ว

      እኔ የሌጆቻ እናት ነኝ ❤❤❤❤ሌጆ ማለት የማይልቅ ፀጋ ነው ፈጣረ የልብሽን መሻት ያርግልሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 ปีที่แล้ว +112

    እህቴ ይቅርታ አርጊልኝ እና እውነታውን ካወቅሸ ላሸ ብለሸ ልጀሸን አሳድጊ ይህ አባት ቢሆን ራሡ እርኩሰ ነው ከሀድ ሰው ሰለሚያናድደኝ ነው😥😣

    • @zekiyatube954
      @zekiyatube954 ปีที่แล้ว +7

      ምን ማለት ነው በሱም አትፍረዱ ሁኖ ያለፈውን ሰምተናል ስለዚህ በሱ አትፍረዱ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg ปีที่แล้ว

      ​@@zekiyatube954እኮ

    • @bezaitalemtesema4830
      @bezaitalemtesema4830 ปีที่แล้ว +10

      የግድ ነዉ ለህፃንዋም ቢሆን ማንነትዋን ማወቅ አለባት ስታድግ መጠየቅዋ አይቀር

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +10

      ምን ማለትነው እሷስ ስትዘላዘል አደልደ የኖረችው እሱ ምኑላይነው ችግሩ ልጁ ስርአት ያለው ነው አባት ከሆነ ይረዳል አባት ካልሆነም የልጇን አባት ትፈልግ

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว +2

      እውነቱነው፡ሰውዬውኮ፡ዲኤኔ፡መፈለጉ፡ስህተት፡አይደለም፡አንድቦታ፡አረጋቺም፡ስለዚ፡ለልጂቱ፡ማንናት፡ይጠቅማታል፡እሷስ፡ተምራ፡ታልፊበታለቺ፡ላትደግም፡

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 ปีที่แล้ว +24

    አለምሰገድ ትለያለህ አንተ ሠው ማሰማማት የፍቅር ሰው ነህ የምትለይ ነህ አግዚአብሄር ይባርክህ የጠብቅህ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +3

    ጽጌ ከዚህ ሰዉ ጋር ተመልሰሽ እንዳትሆኝ በራስሽ ጠንክሪ 😢ምን አይነት ምን ተሰማህ ሲባል ምንም 🥹እረ መጨካከን ቢያስ አብረው አሶላ ተጋፈዋል

  • @loariftube206
    @loariftube206 ปีที่แล้ว +3

    ቀይ ከDNA በኋላ አባት ነኝ ቢልሽ ልታቀርቢው ነው? ገደል ይግባ የኛ ሰው ደግ ነው ማንም ይረዳሻል በርትተሽ አሳድጊ እልኸኛ ሁኚ ።

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo ปีที่แล้ว +8

    ወይኔ ከዝህ ጋዜጠኛ ሳለስበው ፍቅር ያዘኝ እንዴ. ልክ ሳየው ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች. ፈገግተው ትህትናው ለስው ሁሉ ያለው አንድ አይነት ፀባይ ❤❤❤❤❤❤❤እህታችን እንኳን በሰላም ተገላገልሺ. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zeynibadaoud9686
      @zeynibadaoud9686 ปีที่แล้ว +1

      ትህትናው ይለያል ወላሂ❤❤❤❤

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 ปีที่แล้ว +1

      ባለ ትዳር ነው እህታለም

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ አታስቂኝ፡ሰውዬው፡ጠብቅ፡ዲኤኔው፡ይለያል፡አብረህ፡መውድቅህን፡አታቅም፡ደሞ፡ህፃኑ፡ስታምር፡አንተ፡ዝሊጥ፡ዙል፡አባት፡ባትሆንም፡ቅር፡አይለኝም

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንም አንቺ በሰላም ወለድ እሱ ቢመጣም ባይመጣም አይጠቅምሸም አሁን ለልጀሸ ሰማይ ጠንካራ ሴት መሆን አለብሸ ደግሞ ለዚህ ጀላፎ ምን ተሰማህ ሲባል ምንም ያለ ቀፎ በጣም ባለጌ ነዉ ለሴት ልጀ ከብር የሌላዉ ደነዚ እዚህ እዛ የሚል ይላል አፍ አጀቴን አቃጠለዉ ❤❤

  • @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
    @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ ปีที่แล้ว +15

    ገደል ግባ በይው አመነ አላመነ ምን ያረጋል ዘጊ አች ጠካራ እናት ሁኝ እማ❤❤❤❤❤

    • @AstuAstu-sw6tu
      @AstuAstu-sw6tu ปีที่แล้ว

      Yes❤❤❤

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ ปีที่แล้ว +1

      ከመሳደብሽ በፊት እሷ ምን እንዳደረገች እራሷዉ ተናግራለች

  • @appseth8007
    @appseth8007 ปีที่แล้ว

    አለምሰገድ ተባረክ እንዲህ ተከታትለህ በመጠየቅህ የልጄ አባት ያለችው አላመነበትም በምርመራ ቢረጋገጥ እራሱ የሚቀበል አይመስለኝም

  • @AstuAstu-sw6tu
    @AstuAstu-sw6tu ปีที่แล้ว +14

    ልጁ ግን ካነጋገሩ ስረዳ መልካም አይደለም ጌታ እየሱስ ይርዳሽ በሰላም ያሳድግልሽ ❤❤❤ጉልበት ይሁንሽ እህቴ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 ปีที่แล้ว

      እፈለገችበት ሥትሄድ መቀበል ነበረበት

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ ปีที่แล้ว

      ​@@hshhehsge7113የምትልከሰከስ ከሆነማ ይገባታል

  • @Arsema
    @Arsema ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ አለምሰገድ አንተ ቅን ሰው ትልቅ ትንሽ ሳትል ያለህ ክብር ፈጣሪ እድሜ ይስጥክ የኔ ውድ ልጅ ፀጋ ነው በሽታ ነው መጥፎ ጠንካራ ሁኚና አሳድጊያት ቻሌንጆች ቢኖሩም ከፈጣሪ ጋር እየተነጋገርሽ ታልፊዋለሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ደስስ ያለሽ ፅጌ እናትነት እኮ ደስስ ይላል አይዞሽ ማማዬ ጀግና እናት ሁኒ አባት ሆነም አልሆነም እንዳታስቢ ለወደፊቱ ተማሪበት ብቻ❤❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ብሎኛል እናት ሆነሽ ማየት ደስ ይላል ትንሽ ልጅ ደሞ ያሳሳሉ :: ያለፊው አለፊ ወጣት ነሽ ተጠንቅቀሽ በርትተሽ ልጅሽን ለማሳደግ አምላክ ይርዳሽ ::ያው አንቺ ባትፈልጊውም ብትፊልጊውም ለልጅቱ አባት ያስፈልጋታል ሴት ልጅ ላባት ፊቅር አላት አምላክ አሁንም ለልጅሽ አባት ይስጣት

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 ปีที่แล้ว +1

      እኔ አባቴን ፊለጋ በልጅነቴ ብዙ ደክም ነበር እናቴ እስከምረዳኝ ድረስ

  • @WorkeneshAbebe
    @WorkeneshAbebe ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እንኳን ማሪያም ማረችሽ እኔ የልጀ አባት ከድቶኝ ልጀን ያሳደኩት ብቻየን ነው እግዚ አብሔር ይመስገን አሁን ልጀ ጓደኝየ ሁኖል ዲቁናውን ተማሮልኝ ትምህርቱንም ጥሩ ደረጃላይ ደርሶልኝል ከጎኔ ለቆሙት እናትና አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @aynadis5886
    @aynadis5886 ปีที่แล้ว +21

    የኔ ወርቅ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤️😍🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ በርች ❤️❤️❤️
    ደግሞ እኮ ስታምር ፅግዬ ኬክ ወርቅ እኮ ናት❤️ 😍😍

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ጽግዬ። አይዞሽ ይህ ቀን ያልፋል። የራሴን ታሪክ ከ19 አመት በሀላ ባንቺ ላይ ዛሬ አየሁት። በቤተሰቦቼ ድጋፍና ብርታት ትምህርቴን ከልጄ እኩል ተምሬ ጨርሻለሁ። አልፎ ሲወራ ግን በጣም ቀላል ነው። ምን ልልሽ ፈልጌ ነው አንቺ እደለኛ ነሽ። ጓደኞችና በርቼ ባይ በዙሪያሽ አለና ጠንካራ ሁኚ። እመቤቴ ከፊት ከሀላ ትከልልሽ። ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @ኢትዮጲያዬ
    @ኢትዮጲያዬ ปีที่แล้ว +27

    የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ሰሞኑን በጣም ትዝ እያልሽኝ ነበር ለካ ለዚ ነው♥

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 ปีที่แล้ว +61

    እናት እንኳን በሰላም ተገላገልሽ።❤🎉

    • @selamawitkassa381
      @selamawitkassa381 ปีที่แล้ว

      እንኳን ማርያም ማረችሸ ❤❤

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว

      እንኳን በሰላም ሁለት ሁለት ሆንሽ እህቴ❤❤❤❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +13

    እንኳን በሰላም ተገላገለች ደስ ይላል❤🎉
    ልጁ ግን ቢሆንም ሚጠቅማት አይመስል እንዳው ማወቁ አይከፋምጂ

  • @narditube4378
    @narditube4378 ปีที่แล้ว +5

    አንደኛ ነኝ ወረፋ ለማያዝ ስሮጥ ተሰብሬ ነበር የዚች ልጅ ተሪክ ከወራት በፊት እስካ መጨረሻ አይቼ ነበር እና እስኪ ልስማ ሮሮ አይሰለቻን ✍️

  • @lemlemyoni1703
    @lemlemyoni1703 ปีที่แล้ว +4

    ገና ምን አይተሽ በጣም ፍቅር እኮ ናቸዉ መታደል ነዉ እናት መሆን ልጁ እንኳን በይሆን ትንሽ ጊዜ አብረው ኖረዋል መጥቶ ቢጠይቃት ሰው እንዴት የሚያስበው

  • @Emmaa2023
    @Emmaa2023 ปีที่แล้ว +39

    የኔ እናት እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ታሪክ ነው😢😢😢😢

    • @SenaitKiros-x2v
      @SenaitKiros-x2v ปีที่แล้ว +3

      Yenem ken betasebochu hospital hogne tamalech sebalu birr enday balu bezaw tefu. Ahun 9 amet moltot kan seyalf lejachen belo metu kkkkkkk ahun demo alsemahem below leje abarerechew betam destegn negn yan hulu mekera asalefe zaren bemayete hulum yalfal setochey🥰🥰🥰

    • @Emmaa2023
      @Emmaa2023 ปีที่แล้ว

      @@SenaitKiros-x2v የኔ እህት ታሪካችን ተመሳሳይ ነው የኔ ጉድ ደሞ6 አመት በፍቅር ያለምንም ንክኪ ቆይተን አብረን እንሁን ቃል ልግባልሽ አለኝ እኔም እወደው ስለነበር እሺ አልኩኝ ቀለበት አሰረልኝ ፕያሳ ጎርጊስ አመንኩት አንድ ላይ የኖርነው 3 ወር ብቻ ነው ክፍለ ሀገር ይመላለሳል በስራ ምክንያት አንድ ቀን ሳረግዝ አስወርጂ አለኝ እኔም በፍፁም አቋሜን ሲያይ ተስማማ ከዛ ክፍለ ሀገር ሄዶ ቀረ ደውሎ ይቅርታ ጠየቀኝ ለምን ምን አጠፋክ ህይወትሽን አበላሽቻለሁ እኔ ሚስትና የአንድ ልጅ አባት ነኝ አለኝ 😭መሬት ተከፍታ ብትውጠኝ ደስ ባለኝ አስበሽዋል ይመጣል እያልኩኝ ስጠብቅ ከዛ የማያልፍ የለም እኔም ቆንጅዬ ሴት ልጅ ወለድኩኝ አሁን ብቻዬ ነው የማሳድጋር ሁሉም አለፈ እኔ እሱ ጣለኝ ብዬ ወድቄ አልቀረኩም እሱ ግን ትኑር ትሙት አያቅም አንዴ ፎቶ ልኬለታለሁ ልጄ አሁን 8 አመት ሊሞላት ነው ግን ሁሌ አባትዋን ትጠይቀኛለች የማንነት ጥያቄዋን ግን ቢፈታላት ደስ ይለኛል አባት እንዳላት ብታቅ ምኞቴ ነው ይታለፋል ሁሉም ዋናው የኛ ጥንካሬ ነው

  • @adayee17
    @adayee17 ปีที่แล้ว +6

    የኔ እናት በገጠር እንኳን አራስ መሬት ላይ አትተኛም 🥲🥲. በአራስ ቤት ተገቢውን እንክብካቤ ካላገኘች የዘላቂ የወገብ ህመም ያጋጥማል... አላህ ይሁንሽ.አላህ ያግዝሽ 🤲

  • @hanna21samuel
    @hanna21samuel ปีที่แล้ว +10

    አባትየው ማመን አልፈለገም,እውነት ልጁ ብትሆን እንኩአ ከሱ ብዙ አትጠብቂ,በጣም ቆንጆ ነሽ ወጣት ነሽ አክብሮ አፍቅሮ ተንከባክቦ የሚይዝሽን ላንቺ ባል ለልጅሽ ደግሞ አባት ታገኛላችሁ,ሂወት እንደሆነ ይቀጥላል የኔ እህት አትጨነቂ, እግዚአብሔር ልጅሽን ጤና ሰጥቶ ያሳድግልሽ❤❤❤

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 ปีที่แล้ว

      ተከብራ አኖር ብላ እንጂ እሱም በአቅሙ ተከራይቶ አብሯት እየኖረ ነበር ለትዳር ቆንጆ መሆኗ ብቻ በቂ አይደለም ስትር ማለትም አለባት

    • @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
      @መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ ታሪኩን ሰምተሻል ዋላ ዝብለሽ ነው

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 ปีที่แล้ว +51

    እኛ ሴቶች እንደ ጡታችን ልባቺን እንጥልጥል ነች ይባላል በጣም ያሳዝናል እህቴ እመብርሀን እንኩዋን ማረማረችሽ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾ልጅሽ ወርቅ ናት እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 🙏🏾🙏🏾

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 ปีที่แล้ว +7

    እረ ምንም አላለም ምን ሰገጤ ነዉ አይ ወንዶች ምናለ በሠላም ስለገላገለችሀኳ ደስ ብሎኛል ብትል አቺ ጠንካራ ሁኝ እመቤቴ እንኳን በሰላም ከሁለት አደረገችሺ❤

  • @tejetube2596
    @tejetube2596 ปีที่แล้ว +1

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ከሆነ ማስመርመር ለምን አስፈለገ?? ፈጣሪ የሰጠውን ዝምብሎ መቀበል ለምን ተሳናቸው??
    የእምነት ጉድለት ያለባቸው ይመስለኛል 😄

  • @fatomaahmed4435
    @fatomaahmed4435 ปีที่แล้ว +44

    ህጻን ሳይ ሆዴ ይባባል 😢
    ልጅቱ ስታምር ማሻአላህ

    • @እሩቅያህ
      @እሩቅያህ ปีที่แล้ว

      😂😂😂ያከልብ. ምኑነው ማሻአላህ ያስባለሽ የቢትል ከልብ

    • @hapitamahmad8755
      @hapitamahmad8755 ปีที่แล้ว

      ​@@እሩቅያህከልብ አንችነሽ እርኩስ

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR ปีที่แล้ว

      ​@@እሩቅያህአስተፉርላ

    • @Zehabu-tj4db
      @Zehabu-tj4db ปีที่แล้ว

      ​@@እሩቅያህክክክክክክየወሊ

    • @user-oi3zo5cy4n
      @user-oi3zo5cy4n ปีที่แล้ว

      ​@@እሩቅያህtاعوز بالله ایش فیك

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js ปีที่แล้ว +56

    ምናይነት ሠዉ ነክ ቃላት ያጥረኛል❤

  • @zuzu-t7p
    @zuzu-t7p ปีที่แล้ว +5

    22 አመቴ ላይ ካለ አራሽ ካለ ባል ካለ ጠያቂ ከባዶ ቤት ወልጄ በ3ቀኔ ወጥቼ ስኳር ድንች ቀቅየ ልሸጥ መገድ ወጣሁ ዛሬ ላይ ልጄ 10 ሆነችልኝ ያሁሉ አልፎ ያን ጊዜ ቁልጭ አድርገሽ አስታወሽኝ በፍራሽ አድ ሰው ኮሽ በማይልበት ዛሬ ላይ ልጄን ምርጥ ትምህርት ቤት እያስተማርኩ ነው ጠካራ እናት ሁኝ ያለሁት አረብ ሃገር ነው ለልጄ ስል የትዳር ጓደኛ የለኝም ምክንያቱም ለልጄ ስል ልጄን እዳይከፋት ስል ወጣትነቴን በሙሉ ለልጄ ሰጥቻለሁ ጠካራ እናት ሁኝ ወጣትነትሽን ዋጥ አድርጊው እኔም ዋጥ አድርጊያት ነው የምኖረው

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว

      ጀግኒት ልጅሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ መድሀኒአለም

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 ปีที่แล้ว

    ፅጌ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ❤❤❤ አባት ተብዮው ግን ህፃኗ ያለተም ሆነች አልሆነች ደስ ብሎኛል ማለት ማን ገደለ ድንጋይ ነገር ነህ

  • @ራኒያፍአድ
    @ራኒያፍአድ ปีที่แล้ว +11

    በትግስት የተሞላህ ምርጥ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ይስጥህ❤

  • @munaarega5145
    @munaarega5145 ปีที่แล้ว

    አለምዬ አንተን እግዚአብሔር ይባርክህ::ልጁ ግን በጣም ባለጌ ነው:: እዛም እዛም የሚል ሰው ያለው ቃል በጣም ያማል: እሱም እኮ እደዛ ሆኖ አደል እንዴ ከዚች ልጅ ጋር የተገናኘው? ብቻ እግዚአብሔር ያዋርደው ሌላ ምንም የምለው የለኝም:: ለሷ ደግሞ ልጇን እግዚአብሔር ያሳድግላት

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ፅጌ❤❤❤🎉🎉 ህፃኗ ስታምር እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በጣም ነው የምታሳዝኝ አይ ወንዶች ኡፍፍ ሁሉ አንድ ግን አይደለም እንደ ዓለምየ አይነትም አሉና

  • @AlemtsehayWondayehu
    @AlemtsehayWondayehu 9 หลายเดือนก่อน

    አሁን አንቺ ልጅ፣ እህት፣ ጉአደኛ የምትሆንሽ እግዚአብሔር ሰቶሻል ክብሩ ይስፋ የመድሐኒያለም፡፡
    ዓለምሠገድ ተባረክ ልዩ ሰው ነህ

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 ปีที่แล้ว +29

    ዋውው እንኳንም ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ጌታ ዘመንህን ይባርክ♥♥♥

    • @shalom744
      @shalom744 ปีที่แล้ว +1

      Minu new des yemilew?

    • @tigistbpower2001
      @tigistbpower2001 ปีที่แล้ว +1

      @@shalom744 ያን ሁሉ እያወቀችም ሳታውቅም ያሳለፈችውን ለቅሶና መከራ ሰቃይ አሳልፋ አሁን በሰላም ወልዳ የልጅ እናት መሆኗ ብቻ በጣም ደስ ይላል ምን ፈለግሽ ሌላ ነገር ሆሆ

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 ปีที่แล้ว +1

      ​@@shalom744በሰላም መውለዷይህች ብላቴና ያለ ምክንያት አልተረገዘችም እግዚአብሄር ደግሞ መልካም ያደርግላታል ለናቲቱም መልካም እድል ታመጣላታለች ያስረገዘው ቢክድም ይህ ለመነሻም ሰበብ ይሆንላታል በሰላምመውለዷይህችብላቴናያለምክንያትአልተረገዘችምእግዚአብሄርደግሞመልካምያደርግላታልለናቲቱምመልካምእድልታመጣላታለችያስረገዘውቢክድምይህለመነሻምሰበብይሆንላታል ❤❤❤

    • @shalom744
      @shalom744 ปีที่แล้ว

      @@jerryaboye7200 yihe yediro astesaseb new. Zimbilo bechebeta enkwan lij adgo be enkibikabem alhonem. Abat like adelem bilo yekadew lij, enat Dena enkwa gebi yelelat lij wedemidir amtito masekayet.

    • @shewaineshtseggai964
      @shewaineshtseggai964 ปีที่แล้ว +1

      ❤🎉

  • @bethlehemabebe3622
    @bethlehemabebe3622 ปีที่แล้ว +2

    እኔ አባቷ ባይሆን እመኛለሁ ምክንያቱም ሰውየው ያስታውቃል ልጅቷ ልጁ ብትሆንም ጥሩ አባት የሚሆን አይመስልም
    አንቺ ግን ጠንካራ የልጅ እናት ለመሆን ጣሪ

  • @medi-f9y
    @medi-f9y ปีที่แล้ว +3

    እያለቀስኩኝ ነው ያሆሽ ፅጌ እኔ በስደት እየተገላታለሁ ለማን መኖር እንዳለብኝ ያለወኩኝ እድሜ ልኪን በማዳም ቤት እሮጣለሁ አንድ ልጅ እንኳን ሳልወልድ ባክኔ እንዳልቀረ ዱአ አረጉልኝ እስቲ በጣም ክፍቶኛል ስራስራ ሁሌ እረፍት የለ ኡፍፍፍፍፍ

    • @GBh-rk4kj
      @GBh-rk4kj ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቢጤ ነሽ አሏህ አለን ❤❤❤❤❤❤ አሏህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልልን ያረብ

    • @yakoyayako1404
      @yakoyayako1404 ปีที่แล้ว

      😥😥

  • @freweynigslassie2039
    @freweynigslassie2039 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍፍፍ የኔ እህት እንኳን ማርያም ባረችሽ በሽልም ታውጣሽ እንኳን ሰላም ተገላገልሽንጂ ለምነሽም ቢሆን ሰርተሽ አሳድጊ ፈጣሪ የፈሰሰው እምባሽና በደልሽ አይቶ ከጎንሽ ይቁምልሽ

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ ปีที่แล้ว +4

    ተመሰገን ተመስገን ብቻ ነው እንኳንም ደስ አለሽ የምር ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እና ልጅሽም እምየ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ታሳድልግሽ ፅጌየ🙏❤

  • @massramassra4881
    @massramassra4881 ปีที่แล้ว +1

    አባቱ ቢሆንም ባይሆንም አቺ ጀግና አእናት ሁኚ እህት እኔ ሁለት ልጅ አሳድያያጋለዊ ሕውነት ነው እህት ጀግና ሁኚ አች እኔ አሁን የሰው አገረ ነኝ ደሞ ጆችን ለፈጣረ አና 😅ለእናቱ ለማርያም ሰጣች ነው እና አቺም እደ ❤❤❤ልቡም ሁኝ ደም ሁሉም ለበጎ ነው እሺ ላቻ የተሻለ ነገር አስቧልሺ ነው እህት እኔኮን ማርያም ሁለት አደረገችሽ

  • @narditube4378
    @narditube4378 ปีที่แล้ว +10

    ልጁ ግን ደደብ ነገር ነው ምን ተሰማህ ስባል ምንም አለ እንደው ልጅህ በቶን እንኳን በሰላም መገለገሏ ደስ ብሎኛል አትልም አይ የኢትዮጵያ ወንድ ከሴት ተፈጥሮ አውሬ ውስጤ ስለለማነበት ይለል እውነታውን እግዚአብሔር ነው የምያውቃው እኔ ይሄ ያ ማለት አልፈልግም ግን እናትነት እውነት አባትነት እምነት አሉ እናት በጣም ታውቀለች ሰውየው ግን እንደ ማያው ከሆና አለማንኩበትም ማለት በኢትዮጵያ ወንዶች አባበል ልጄን እረዳለሁ ነው በቀጥታ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg ปีที่แล้ว +1

      እህቶቸ እሱ ላይ አትፍረዱ ልጂቶ ባለማወቅ ብዙ ስተቶች ሰርታለች እኮ

    • @narditube4378
      @narditube4378 ปีที่แล้ว +2

      እሱን አይቻለሁ ግን ልግግሩን አይተሻል

  • @hewangirma4550
    @hewangirma4550 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ አድራሻዋን ምያቅ ንገሩኝ ሄጄ ብጠይቃት ደስ ይለኛል እመቤቴ ታሳድግልሽ ❤❤❤

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 ปีที่แล้ว +20

    እኳን ማርያም ማረችሽ በረቼ ጠንካራ እናት መሆን አለብሽ ልጅነት አብቅቷል አለም የነ ስረጉት ነገር እዴት ሆኑ ወደ ቤት ገባች

  • @hanaselam-sp9iv
    @hanaselam-sp9iv ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዉድ አይዞሽ ጠንክሪ እኔም እንዳቺ ከዛሬ 8 አመት በፊት የኔ አይደለችም ብሎ የካደኚ በልህ እኔም ጥርሴን ነክሺ 2አመት ያዝኳት ከዛ ለናቴ ሰጥቼ አርብ አገር መጣሁ ዛሬ ላይ እኩል ሆነላን ከሱ ይበልጥ ብዙ ነገሮቼን አሳክቻለሁ ቦታም ገዝቼ ቤቴን እያሰራሁ ነዉ እሱ ግን ገና ሰራ ያዘ አሁን ሁሌ ይቅርታ ይላል እኔም ጭክን ብየ እየሰራሁ ልጄን እያስተማርኩ ነዉ እናም ኤህቴ እሱ ቢቀበልሽም ባይቀበልሽም አንቺ ጠንካራ መሆን አለብሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ቅድስት ድንግል ማርያም እኩዋን ለዚህ አበቃቺሽ 🙏🙏🙏

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba ปีที่แล้ว

    የሴቶች ጉዳይ ትሆናለች አብሽሪ ምን ይታወቃል የሴት ጀግና የሀገር ምክትል ሚስቴር ብትሆንስ ❤❤❤❤💪ብቻ ጀግነ ሆነሽ አሳደደጊአት😘😘😘

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ ፅጌ እስቲ ልስማው አልሰማውትም ሳይ በጣም ደስ አለኝ እህታችን እንኳን ለዚ አበቃሽ😢😢😢😢

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ከተረዳይ ለልጅሽ አንች ብቻ በቂ ነሽ ገደል ይግባ 😢😢😳

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +23

    ❤❤❤❤❤❤❤እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጽጌ ያገዛችሁ ሁሉ በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ያክብርልሽ

  • @mesiasemo2273
    @mesiasemo2273 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ አለሽ ጽጌ በልየውግን ገራሚነው አባት ቢሆንም አላፊነት የሚወስድ አይመስለኝም አንች ጠንካራ እናት ሁኝ የኔቆንጆ አነጋገሩ እራሱ ሳስጠላ የሆነ ልሳደብ ነበር ተውኩት ይቅር በለኝ ፈጣሪ 20:34 😢😢

  • @EnateArsema
    @EnateArsema ปีที่แล้ว +10

    ውይ ፅጉ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ ይች ልጂ ወለደች አላሀምዱሊላህ አስለቅሳኝ ነበር እንኳን ደስ አለሽ ዋናዉ ጤና መሆንሽና ጤነኛ ልጂ መዉለዲሽ ነዉ ልጂ የራሱን ሲሳይ ነዉ ይዞ እሚመጣዉ

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 ปีที่แล้ว +18

    🎉🎉🎉እንከን በሰላም ገላገልሽ ❤❤ሁለታቹን በጤና ያኑራቹ

  • @Amhara782
    @Amhara782 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው የመጨረሻ ጨዋና ደግ ስው ነህ ተባረክእንኳን ማሪያም ማረችሽ

  • @FjgjhgHjgkghh-qd9pg
    @FjgjhgHjgkghh-qd9pg ปีที่แล้ว +25

    አንኳን ማርያም ማረቸሽ የኔ ዉድ እኔም አሁን በዚህ ሰሞኑ የሴት ልጅ እናት ልሁን ነዉ እንደግዚብሄር ፍቃድ ማርያም ትቅረብሽ በሉኝ የሰደት እህቱች

    • @tsegeredaaklilu
      @tsegeredaaklilu ปีที่แล้ว +1

      እመብርሀን ትቅረብሽ እህቴ

    • @finishm2257
      @finishm2257 ปีที่แล้ว

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @semutasew2244
      @semutasew2244 ปีที่แล้ว

      ማርያም ትቅረብሽ የኔ ውድ በሰላም ተገላገይ❤❤

    • @ermiasaynekulu2628
      @ermiasaynekulu2628 ปีที่แล้ว

      Azagheta amemebeateay mariyame tekerebeshi

    • @ቃልየወሎልጅ-ወ6ዘ
      @ቃልየወሎልጅ-ወ6ዘ ปีที่แล้ว

      የተባረከ ልጅ ይስጥሽ እህቴ

  • @ሀያቱልኩብራየጃማዋነኝ
    @ሀያቱልኩብራየጃማዋነኝ ปีที่แล้ว

    እኔ ወላሂ በጣም የምወደው ሰው ነበር ሰበታ ከተማ ላይ እና በጎደኝነት እያለን አርግዜ ወለድኩ ስነግረው ካደ በአረብ አገር ጥርሴን ነክሼ አሳድጌታለሁ አሁን 13አመቶ እና ልጂሽን ጥክር በይና አሳድጊ ማማየ እና ወዶችን አትመኒ ከግድህ

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር እንኳን የልጅ እናት አደረገሽ አመነ አላመነ የራሱ ጉዳይ ካለ ፈጣሪ ብቻ ጠንካራ ሁኚ ፈጣሪ ሁሉን ሲያደርግ በምክንያት ነው ምርመራም አያስፈልግም ምን እንዳይቀር።።

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ ปีที่แล้ว

    ብሆንም ባይሆንም ልጅ ፊረ ነው ፅጌ ነው አንች በርች ደሞ እናግዛት በተለይም ትልቅ ጀዋል ብትዝ ብዙ ትምህርት ትማራለች እና እንርዳት❤❤❤❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ ከፈጣሪ በታች እራስሽ በርትተሽ አሳድጊ እግዚአብሔር ይርዳሽ
    ኮኮ ዳይበር እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 ปีที่แล้ว

    ማትረባ ከንቱ ፍጥረት ነክ የኔ ውድ እንኳን ማርያም ማረችሽ እንደው አባትነቱ ቢረጋገጥ አብረሽው እንዳትኖሪ ልጁን ይርዳ ይሄ አያስፈልግም

  • @HiHi-xn3mr
    @HiHi-xn3mr ปีที่แล้ว +6

    የኔ እህት እግዚአብሔር እንኳንም በሰላም እድትወልጂ የፈቀደልሽ ከዚህ በሗላ ላለው ጊዜየ መልካም እደሚሆንልሽ በፈጣሪየ አምናለሁኝ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን የጭንቅ አማላጅቱ ሁለት አደረገችሽ ይሄንን ታሪክ ተከታትየዋለሁ አለምሰገድ ተባረክ እድሜ ከጤና ይስጥህ እናትዋ ግን ???????

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ እንኮን ደስ አለሽ ሁላችንም ሳናጠፋ ቁም ነገር ላይ አንደርስም ካሁን በኃላ ላለው ትምህርት ይሆንሻል ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ከቻልሽ ከቤተሰብ ጋር ተግባቢ ምን ቢሆን ቤተሰብ ጥሎ አይጥልም 🥰🥰🥰🥰

  • @Fafi-r4x
    @Fafi-r4x ปีที่แล้ว

    አላህ እንኳን በሰላም ገላገለሽ ጀግ ሴት ጀግና እናት ሁኚ የኔ ዉድ አባቱ እሱ ሆነ አልሆነ ሊያሳስብሽ አይገባም ምክንያቱም ካሳለፍሹ ጊዜ የበለጠ ፈተና አይገጥምሽም ሂወት አስተምራሻለች❤❤❤❤❤

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 ปีที่แล้ว +77

    እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እመቤታችን ከጎንሽ ሆና ታበርታሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤ እንኳን ደህና መጣህ አለምሰገድ በእድሜ በጤና በሞገስ ያኑርልን ከነ ቤተሰቦችህ ,,,,,,,,,❤❤

    • @GenetLegese-qt6ho
      @GenetLegese-qt6ho ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ማሪያም ማርችሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ

    • @WeynshetGirema-sy2vs
      @WeynshetGirema-sy2vs ปีที่แล้ว

      ebahi selkuwan lakilgni

    • @etalemahuassefa408
      @etalemahuassefa408 ปีที่แล้ว +1

      የሱ ቢሆንም እንዳትሰጪው ላንቺ ፈተናሽ ጥንካሬሽ ናት ጥርስሽን ነክሰሽ አሳድጊ ትችያለሽ ደሞ እሺ 👌👌👌💪💪💪

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 ปีที่แล้ว +1

    ፅጌ እንኳንም በስላም ተገላገልሽ አብሽሪ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ልጅሽ አድጋ ለወግ ለማረግ በቅታ አችም ከዚህ ይበልጥ ጥሩ ሁኔታ ላይ ሆነሽ ይህን ሀሉ ያለፍሽበትን ችግር ተምሳሌት ሆነሽ እዴታሪክ ለማውራት ያብቃሽ:

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +11

    ፅጌዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ🙏❤️❤️❤️ ማርያም ምሳኻ ይኹን🙏❤️❤️

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 10 หลายเดือนก่อน

    አለም ስገድ ስላንተ ለመናገር ቃል የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንዳንተ ያሉትን ደጋጏች ያብዛልን በጣም ትሁት ነህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @mesafint44
    @mesafint44 ปีที่แล้ว +3

    ኢዮሀ ሚዲያን የምወደው በዘግጅቱ ያቀረባቸውን እስከመጨረሻው ተከታትሎ መጠየቁ ነው

  • @abubekerkedirmohammed
    @abubekerkedirmohammed ปีที่แล้ว

    አአወወ አለም ሰገድ እኔ ከዚ በፊት መትቼ ነበር አተጋ ማንነትን በተመለከተ ነበር ጥያቄ ያቀረብኩት ደዉል ብለህ ስልክንም ሰተሀኝ ነበር ስደዉልልህ ቢዚ ሆነህ ነበረ መሠለኝ አልተመቸህም ኦሞ ከለር ጀለቢያ ነበር የለበስኩት ምናልባት ያነጋገር ችግር ከሆነ ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል እኔ ምፈልገው እናቴን በትክክል ማወቅ ነዉ

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 ปีที่แล้ว +6

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ ትሁቱ ወንድማችን አሌክስ፣መጨረሻህን ፈጣሪ ያሳምርልህ።

  • @zemzemhussein7208
    @zemzemhussein7208 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እህት እንኩዋን በሰላም ተገላገልሽ ❤ይህ ወንድ ባል ወይም ለልጅ አባት አይሆንም ምክንያቱም አነጋገር እንኩዋን አይችልም እብት ነገር ነው

  • @Seble7
    @Seble7 ปีที่แล้ว +31

    ደስታየ ወደር የለውም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ማርያም ማረችሽ❤👏

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 ปีที่แล้ว

    ፅጉ እንኳን ደስ ያለሽ❤❤
    ቀጣይ የስርጉትን ጉዳይ ማወቅ እንፈልጋለን እነዛ ክፉ እህቶቿ እንዴት አድርገዋት ይሆን ወይስ ተመልሳ ተሰደደች

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ጠንክሪ ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር አለ

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ እህት እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ደስ ብሎናን ሌላዉ ሁሉ ቀሪነዉ በርግጥ አባት ቢሆን በጣም ደስ ይል ነበር ግን አንች ሰላም ሁኝላት 😢😢

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 ปีที่แล้ว +3

    እናት ብቻናት የልጆን አባት የምታውቀው አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 ปีที่แล้ว

    አተ አባቴ ፈጣሪ ይባርክህ ክብርይስጥህ ኢኔ የልጆች እናት ነኝ ይክርክህ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ማረያም ማረችሸ🥰 አይዞሸ በረች ሁሉም ያልፍል ለበጎ ነው ❤❤❤❤❤

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 ปีที่แล้ว +2

    እውነት በራእሷ ስለማትተማመን ነው እጅ. ቆንጆ ሴት እኮነች

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ማርያም ማረችሽ በርቺ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው❤❤❤❤❤

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 ปีที่แล้ว +1

    ልኡልሰገድ ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርክህ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ
    ጽጌ እንኳን ማርያም ማረችሽ ፈጣሪ በፍቅሩ ያሳድግልሽ🙏🙏🙏

  • @eskaleskal4467
    @eskaleskal4467 ปีที่แล้ว +4

    ፅግዬ እንኳን ማርያም ማርችሸ በጣም ደሰ ብሎናል ኢዮሃ ሚዲያ ዘራችው ይባረክ❤❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y ปีที่แล้ว

    እናትነት የኔ ልዩ ማሻ አላህ ፅጌ የኔ ጅግና ልጅ ነሽ ጅግና መሆን አለብሽ የኔ ውድ በረች ትልቅ ደርጅ እንድምደርሽ ተስፋ አለኝ ድግሞ ትሆኔ አለሽ ኢንሻ አላህ

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ፅጌ እንኳን ማርያም ማረችሽ🎉

  • @SebleTefera-wt1hf
    @SebleTefera-wt1hf ปีที่แล้ว

    አረ በርቺ አባትነቱን ካላመነ ተይው ዲ ተመርምሮ የሱ ብትሆን እራሱ ያናድዳል ብዙ እናቶች አሉ ብቻቸውን ጠንክረው ያሳደጉ እኔም አደኛዋ ነኝ አንቺ ያላገባሽው ነው የካደሽ እኔ በሰርግ ያገባሁት ልጆቼን ከድቷል ጠንክሪ እድለኛ ነሽ አለም አይቶሻል 🙏

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ በርቺ አይዞሽ ሁሉ ያልፋል። አባት ተብየው ግን የጥሩ ጐረቤት ያህል እንኳን መሆን ያልቻለ ጨቅላ ነው። እውነት DNA ተመርምሮ አባት ቢሆንም እንኳን ይጠቅማታል ብዬ አላስብም። ከማይሆን አባት ጥሩ ጐረቤት ይሻላል።

    • @astershegu5895
      @astershegu5895 ปีที่แล้ว

      እውነት አነጋገሩ ሁሉ ያሰጠላል

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 ปีที่แล้ว +1

    አንዳንድ ሰውኮ አያውራ ምን ተሰማክ ሲባል ምንም ባልየው ጀዝባ ሲጀመር አባት መሆኑ ቢረጋገጥ እራሱ አይሆንሽም ማሳደጊያ ይቁረጥ እንጂ ፍቅር የለበትም አንቺ ግን ጀግና ሁኚ ህዝቡ ይረዳሻል የልጅነት ልጅ እህት ወንድም ነው እመቤቴ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @hayelom-rt4in
    @hayelom-rt4in ปีที่แล้ว +41

    እንኳን በሰላም ተገላገልሽ ጠንካራ እናት ከሆንሽ ኣባት ለስሙ ነው🤗

    • @shalom744
      @shalom744 ปีที่แล้ว

      Tey bakish😂

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 ปีที่แล้ว

      ለአባት ፍቅር የሌለሽ ዘልዛላ የአባትን ፍቅር የቀመስነው እናውቃለን እንዳአንቺ ዓይነት ኮመንት ምትሰጡ ጠቅላላ ቡናቤት ተረግዛቹ የተወለዳችሁ ናችሁ ላይክ ያረጉሽም ጭምር

  • @assegedumebrate7083
    @assegedumebrate7083 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እኔ መቼም አንድ ቀን የተገናኘ እንኳ ሊሆን ይችላል ይላል ይገርማል መሬት የማትችለዉ የለም እግዚአብሔር ይርዳት

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ፅግዬ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር እንኳን አበቃሽ❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ ปีที่แล้ว

    የኔ ውብ እንኳን ማርያም ማረችሽ ለጅሽን እግዚአብሔር ያድግልሽ የሌክሶ ትሁት ወንድማችን ዘንህን እግዚአብሔር ይባትከው ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 ปีที่แล้ว +118

    ይህ ሁሉ መከራ የእኛ ከፈጣሪ መራቅ ነው 😢😢😢😢
    አላህ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ🤲🤲🤲

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ እመቤታችን በሽልም ታውጣሽ ለምርመራው የምከፍይውን ክፍያ ልጅሽን አሣድጊበት አባት ሆነ አልሆነ የማይጠቅም አባት ምን ይጠቅማል