I I live in one bed room apartments and I am worried my cloths smelling tej, tej, and the entre apartments could smell tej, Would you suggested and let me know it it strong smell for my clothes and my future to smelling tej, tej? can you tell me. otherwise you have a unique way of making tej. one of the kind. you have to be proud ... thank you
ቆንጆ ነው የማር እንጀራ ነው የሚባለው የማር ቂጣ አይባልም
ምናለበት በማር ብቻ ብትሰሪ ስኳር ያለበት ጠጅ ኢትዮጵያ ንግድ ቤት ያላቸው ሲሰሩ ነበር , ለጤናም ጥሩ አይደለም እባክሽን እኔ በማር, በእንጨት ጌሾ እና ቱመሪክ ለከለሩ እየተጠቀምኩ ለበአል በትንሹ እሰራለሁ ይህ አሰራር ደሞ ለጤናም በጣም ቆንጆ ነው።
ውጪ የምትኖሩ ግን ማሩ ያን ያህል ውድ ስላልሆን በማር ብቻ ተጠቀሙ!!!
ጌሾው መቀቀል አለበት ጥሩ ጠጅ ለመጠጣት
Ersho gne ltina teru nwe??? Bayderg teru nwe
ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
Ye gesho echet yelelew sew begesho mesrat yichalalin?
ማር፡በቂ፡ነው
ምናለ ስለጠጅ ጠይቀሽ ብሰሪ ባህላችን ባታበላሺ
1ስኳር አይገባም 2እርሾአይገባም3በብረት አይነካም አናምአይቀቀልም ከቻለሽ ሰው ጠይቀሽ ተማሪ ይሄጠጅ ሳይሆን ሻይ ነው
እርሾ ያለችው እቤት የከረመ ጠጅ ካለ ማለቷ ነው ወይስ እንደ እንጀራ እርሾ ?
እውነተኛ ጠጅ ስኳርም እርሾም አይገባበትም።
የሚሰራው ከማር፣ና ጌሾ ብቻ ነው።
እውነት ነው እንደሱ የሚስራው ኢትዬጲያ ውስጥ ነው እንዲሁም ጌሾን በቀላል መንገድ ማግኝ ከቻልን መስራት እንችላለን why not? እኔ ያሳየውት ጌሾ ማግኝ እንኳን ባንችል በዚህ መልኩ መጠቀም እንደምንችል ነው ዋና የቪዲዮ አሳብ አመስግናለው❤🙏
Des ylall
Amesegnalewu... Betam kelel argesh newu yasayeshign 🙏🙏
ዋውውው 👍👍👍
ingredients የሚያስፈልጉን ግብሀቶች
GKesho Branches የጌሾ እንጨት
3 tablespoon sugar 3 የሾርባ ማንኪያ ስኳር
500g honey ግማሽ ኪሎ ማር
6-letter water 6ሌትር ውሃ
@@Ethio77 yes you can use I used bread yeast
@@Ethio77 your the most welcome
@@Ethio77
1.ይስት የዳቦ እርሾ ከሆነ ይህ ጠጅ አይባልም ልክ እንደ ኪኔቶ ድብልቅ ልቅ ያል ነው ምንም ይስት አያስፈልግም የበፊት ጠጅ ትንሽ ደረቅ ያለ ካለ ጠጁን ለመስራት ከሚያስፈልገው እሱ ነው ጠጁ እንዲፈላ ይረዳዋል;
2. የእንጨቱን ጌሾ ቆሻሻው ተለቅሞ በደንብ በሞቀ ውሃ ጥርት እስከሚል ማጠብና በንፁህ ደረቅ እቃ ላይ ማቆየት
3. ማሩ ኦርጋኒክ ቢሆን ይመረጣል መጠኑን እንደ ፍላጎታችን ነው
4.ማሩን ለብ ባለ ውሃ ማዋሃድ በጣም ማሩ መብዛት የለነትም
5. ጠጅ እቤት ውስጥ ካለን በተወሰነ መጠን ለከለር ኦርጋኒኩን ቱመሪክ ( እርድ ) ጋር ማዋሃድ
6. ጠጁን የምንጥልበትን እቃ በደንብ አጥበን በእንጨት ጌሾ በትንሹ ማጠንና
7. የታጠነው እቃ ላይ ያጠብነውን ጌሾ መጥነን መጨመር ከዛም የተዋሃደውን የማር ውሃ ጌሾው የገባበት ላይ ምፕጨመር
8.ያዋሃድነውን የጠጅ እርሾ መጨመር
9.በመጨረሻም ታጥቦ በደረቀ ንፁም ረዘም ባለ ማማሰያ ከስር ጀምሮ ማዋሀ , በጣም ጣፋጭ ከሆነና ባታ ካለ ለብ ያለውን ውሃ ጨምሮ አዋህዶ መክደን ንፁን መሸፈኛ ሙቀት ያለበት ቦታ ማስቀመጥ
10. በ3 / 4 ተኛው ቀን በፊት ባዋሃድንበት በደረቁ ማማሰል የምናማስልበት እዛው ደረቅ ቦታ ላይ ማስቀመጥ
11.በ10ኛው ቀን ጠንከር ካለ በፊት የተጠቀምንበት እቃ ውሃ ሳይነካው ለማጣራት በጣም ጠቅጣቃውን መጥለያ ላይ ንፁን ፔፐር ታውል ብንጠቀምና ቶሎ ቶሎ መቀየርና ያጣራነውን ትንሽ መረር ካለ በመጠኑ ማር ማላስ ( መጨመርና ) በማዋሃጃው አዋህደን ወደ ማስቀመጫው ዕቃ ከቶ ፍሪጅ መክተት።
12. ፍሪጅ ውስጥ ( ቅዝቃዛ ቦታ ) ሁሌም ቢቀመጥ በጣም ቆንጆና ጤናማ የምትወዱት ይሆናል , ሞክሩት ተጠቀሙበት ያወቁትን ማካፈል ባህላችን ነው።
I I live in one bed room apartments and I am worried my cloths smelling tej, tej, and the entre apartments could smell tej,
Would you suggested and let me know it it strong smell for my clothes and my future to smelling tej, tej?
can you tell me. otherwise you have a unique way of making tej. one of the kind. you have to be proud ...
thank you
ባለሞያ 🤗
በጣም የሚያምር የጠጅ አጣጣል ነው ግን አደራሽን ሳታጠጪኝ እንዳትጨርሽው ዜድዬ
በጣም አመሰግናለሁ እእርር አልጨርስውም ሌስተር ካለሽ አርብ ነይና ውስጂ❤❤
Tnxs
ለጠጅ ማር ከተበጠበጠ ምንም ውሀ አይገባበትም ጌሾውን አጥቦ አድርቆ መጨመር ወይም በብርዙ ቀቅሎ መጨመር አንዴ ተመጥኖ ከተበጠበጠ ምንም ውሀ መጨመር የለበትም ያበላሸዋል
ምን ያርገዋል
በትክክል
Thanks sis ❤❤❤🇪🇷
አደኛኮነሽ ስወድሽ ባለሞያ
👍👍👍
የማር ቂጣ አይባልም የሚባለው የማር እንጀራ ነው
Yen wud ayi kekle ede
ፍርዬ ቀቅለሽም መጠቀም ትችያለሽ እንዳንቺ ምርጫ ❤❤
Ananas bira sariche ine&madame isken lijochowa tatiten askeren
Iheninm mokiralewu
ሞክሬው ይወድታል👍❤
በፍፁም ከማር ውጭ ስኳርም እርድም እርሾም አይደረግም የተሳሳተ ሙያ አታስተምሪ
Zedi
yena balimoy
ኧረ በናትሽ ንጹህ ጠጅ በስኩዋር አይቀርም ሲቀጥል እርሾ እንዴት ይገባል ዳቦ ይመስል ሲቀጥል ፍርድም አይገባም ይሄ ትክክለኛ የጠጅ አሰራር አይደለም
እውነት ነው እንደሱ የሚስራው ኢትዬጲያ ውስጥ ነው እንዲሁም ጌሾን በቀላል መንገድ ማግኝ ከቻልን መስራት እንችላለን why not? እኔ ያሳየውት ጌሾ ማግኝ እንኳን ባንችል በዚህ መልኩ መጠቀም እንደምንችል ነው ዋና የቪዲዮ አሳብ ሌላው ሌላው ፍርጅ ውስጥ አላስገባውትም አመስግናለው❤🙏