Sayat demssie-የትነሽ ወዳጄ-Yetenesh wodaje (Soundtrack) የብርሃን_ፊርማ 2017

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ
    @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ 5 ปีที่แล้ว +819

    ይህን ዜማ መታሰቢያነቱ ከሶስት ወር በፊት በሞት ላጣዋት እናቴ ይሁንልኝ።እስቲ እናቱን እንደኔ እና ከእኔም በላይ የሚወድ! ሳያትዬ በጣም አመሰግናለሁ ለዚህ ድንቅ ሙዚቃ

    • @amti6281
      @amti6281 5 ปีที่แล้ว +7

      ነብስ ይማር ለአንቺም እግዛአብሔር ያፀናሺ

    • @Kmylovelife
      @Kmylovelife 5 ปีที่แล้ว +4

      FETARE YABERETA .....

    • @nabeehanabeeha3284
      @nabeehanabeeha3284 5 ปีที่แล้ว +3

      ፊልሙ አለ

    • @yenata2563
      @yenata2563 5 ปีที่แล้ว +2

      😢😢😢😢
      አይዞሽ

    • @elieelfallah555
      @elieelfallah555 5 ปีที่แล้ว +1

      Ene alaw ehete godagnaye misiteragnaye bicha hulu nager neberech mot naxaqagn

  • @yordanoshaile2348
    @yordanoshaile2348 6 ปีที่แล้ว +175

    ሰዉን አለመበደል እንዴት መታደል ነው ጓደኛን እንደራስ መዉደድ ጸጋ ነዉ 💖💖💖💖

  • @wubayehuteferi9089
    @wubayehuteferi9089 ปีที่แล้ว +17

    እንዴት ደስ እንደምትሉ የድሮዎቹን የተጠፍፍነውን ጋደኞቼን ትዝ አሉኝ❤

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 5 ปีที่แล้ว +542

    እህቴ የት ነሽ የኔ ሁለ ነገር ስደት አይኑ ይጥፍ ላላገኝሽ ሔድሽብኝ አሞኛል ሰላምሽ ርቆኛል የኔ ልዬ እግዚአብሔር አምላክ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍሽ ውድ ሁሌ እወድሻለሁ !! እህቱን የሚወደድ ወለተ ሰንበት ነብስ ይማር በሉልኝ የኔ ውድ!!!

    • @hanihani5462
      @hanihani5462 5 ปีที่แล้ว +6

      ከሳያት ጋር የምትዘፍነው አርቲስት ራስሽ የትነሽ ወዳጄ እነ ሰላም ተስፋዬን ማነት
      ሰለቸኝ ነይ የዲፕሎማቷ ኮማንደር ቅድስት።

    • @stamrupakistan970
      @stamrupakistan970 5 ปีที่แล้ว +5

      Ah Hm ነብስ ይማር

    • @norahsabah6265
      @norahsabah6265 5 ปีที่แล้ว +6

      ነብስ ይማር ያማል በውነት

    • @emanmohammed7777
      @emanmohammed7777 5 ปีที่แล้ว +5

      Nebes Ymarrr

    • @ፍቅርየእራያልጅመሳቅነዉአ
      @ፍቅርየእራያልጅመሳቅነዉአ 5 ปีที่แล้ว +5

      ነፍስ ይማር

  • @muluabera7374
    @muluabera7374 ปีที่แล้ว +41

    ይሄ ዘፈን ከ1 ዐመት በፊት የተለያሁዋትን በጣም እወዳት የነበረችውን ጓደኛዬን ያስታውሰኛል 😭 💔💔

    • @Hilina1234
      @Hilina1234 ปีที่แล้ว

      Me too 😢

    • @gizelekulu87
      @gizelekulu87 10 หลายเดือนก่อน

      Dewlesh Yikrta Teykiyat...manm yihun tifategnaw

    • @tsionkedri
      @tsionkedri 9 หลายเดือนก่อน

      Lenem

  • @bethelehemashebir3702
    @bethelehemashebir3702 2 ปีที่แล้ว +7

    ህይወትን ላየዉባት ብዙ ነገር አብሬያት ላሳለፍኩት መስዋእት ለከፈለችልኝ ጎደኛዬ እየሩሳሌም ደምሴ ይሁንልኝ ባለሽበት ሰላም ሁኝልኝ

  • @ትዝታትዜ
    @ትዝታትዜ 3 ปีที่แล้ว +39

    ይህ ዘፈን ውዷ ጓደኛዬን ያስታውሰኛል አሁን በህይወት ባትኖሪም እኔ ግን መቼም ከልቤ አላወጣሽም ሁሌም እወድሻለሁ ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ

    • @AsAs-nu2we
      @AsAs-nu2we 2 ปีที่แล้ว

      እኔምየለችምሄደችብኝእህቴአብሮአደጌ

    • @ትዝታትዜ
      @ትዝታትዜ 2 ปีที่แล้ว

      @@AsAs-nu2we አይዞን ህይወት በፈተና የተሞላች ናት ፈጣሪ ነፍሷን በገነት ያኑርልን አንቺም ፈጣሪ ያጽናሽ እህቴ

    • @alfiyatravel4111
      @alfiyatravel4111 2 ปีที่แล้ว

      Betam new miwedew

  • @buzadadi4815
    @buzadadi4815 5 ปีที่แล้ว +96

    ሳያት ያልተዘመረላት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነች ብዙ ገራሚ ስራዎች ነው ያሎት

  • @selamyemaryamliji3749
    @selamyemaryamliji3749 7 ปีที่แล้ว +201

    የምር ልብ ይነካል ያስለቅሳል ሁሉም እንዲህ ተዋዶ ይቅር ባይ ልብ ቢሰጠብ አልኩ በጣም አሪፍ ነው በርቱልኝ

    • @حمدسيف-ش4ض
      @حمدسيف-ش4ض 6 ปีที่แล้ว

      አይይ

    • @aff4149
      @aff4149 6 ปีที่แล้ว

      Selam yemaryam Liji

    • @emandaalready3099
      @emandaalready3099 5 ปีที่แล้ว

      ምን አለበት ሁሉም ስው እንደዚህ ቢሆን

    • @Kmylovelife
      @Kmylovelife 5 ปีที่แล้ว +1

      KEANCHE YEJEMRALIE .................

    • @naolwendu7129
      @naolwendu7129 4 ปีที่แล้ว

      Wow

  • @bemax7854
    @bemax7854 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አልቻልኩም i can't
    ሀዘኔን እንጂ ፀፀቴን ...
    ጉዳቴን እንጂ ጥፋቴን .........,መርሳት አልቻልኩም
    amazing.........wowwww

  • @kokettagel2787
    @kokettagel2787 2 ปีที่แล้ว +6

    ይሄ ዘፈን በጣም ለምወዳት ጓደኛዬ በጣም ከመጥን በላይ እወዳታለሁ ለ ሲንቦና ይሁንልኝ😍😍😍😍😍

  • @selamyedngllijselam7522
    @selamyedngllijselam7522 7 ปีที่แล้ว +56

    እረ አጀቴ ተላወሰ በጣም የሚወደድ ስራ ነው ሳያትዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 4 ปีที่แล้ว +10

    መለያየት ባይኖር ኑሮ መተዋወቅጡሩ ነብር እእፍፍፍ

  • @AhmadAhmad-jf3ez
    @AhmadAhmad-jf3ez 9 หลายเดือนก่อน +2

    ይሙዚቃ በጣም እምወደው ምንግዜም እዘፋነዋል ❤❤❤

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 5 ปีที่แล้ว +7

    ሣዩ የኔ ልዩሤት እንኩዋን የዚህ አይነት ዜማ አሠምተሺኝ እንዳዉም ገና ሠይሺ እንባየ ይረግፋል የኔ ልበብርሀን ወድሻለሁ

  • @ArsnalM-lh9dg
    @ArsnalM-lh9dg 10 หลายเดือนก่อน

    ደጋግሜ ካየሆቸው ፍልሞቹ አንድ ነው ለየት ያለ ፍልም በውነተኛ ታሪክ ላይ የተሰራ ፍልም

  • @alimazamerga29
    @alimazamerga29 7 ปีที่แล้ว +35

    አሜን የብርሃን ዘመን ይሁን ሳያት ለኔ ልዩ ሴት ነሽ አደበትሽ ያዳመጠ ከድሚሽ በላይ ብስል ነሽ የውነት ወጣት ሴት እዲ አይነት ቃል ካደበት ሲወጣ ልብን ይማርካል ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @ሙሉዬሀበሻዊት
    @ሙሉዬሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +84

    ይሂ ሙዚቃ ይድረስ ለምወድህ ወንድሜ ለፈጠነ ንጉሴ ከተለየህን 2አመት አለፈህ በፊት የካርድ መግዣ እንኳን የለኝም የነበር አሁን ግን ስደት ነኝ ሲኖረኝ አንተን አጣሁህ😥😢😢😢😢😢 እባክህ ይቅር በለኝ የት ነህ አለው በለን ልሞትልህ ነው እናቴ በጣም እያለቀሰች ነው እባክህ ጋሽየ ድምፅህን አሰማኝ ከርታታዋ እህትህ M.N ነኝ

    • @haydityym2238
      @haydityym2238 4 ปีที่แล้ว +2

      😢😢😢

    • @sanirabe6407
      @sanirabe6407 2 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Snowflake21-q7r
      @Snowflake21-q7r 2 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭❤️

    • @kab7764
      @kab7764 ปีที่แล้ว

      ጠረሀኀ ጠኸጠከወጨጠኸገከዘጠከዘጠኸዘጠኸዘጠኸዘጨኸዘጠዘኸጠወጠፐከዘገወጨጠወአፀአወጠኸጠፐከዘፐወከጠከወፐከዘገኸዘጠኸዘጠ

    • @abayalex7625
      @abayalex7625 ปีที่แล้ว +2

      መቅዴ አገኘሽው

  • @betymuchea6328
    @betymuchea6328 4 ปีที่แล้ว +185

    ይሄ ዜማ እንደእህት ሆነሽ ብዙ ነገርሽን ለሠጠሽኝ ጓደኛዬ እህቴ ሀና ይሁንልኝ

  • @yirgalemtensaeyesus953
    @yirgalemtensaeyesus953 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ዘፈን ከአመት በፌት ለጠፍችው ጓደኛዬ መታሰቢያ ይሁንልኝ

  • @RobelTomas-qb7qg
    @RobelTomas-qb7qg 9 หลายเดือนก่อน +4

    የት ነህ የት ነህ ወዳጄ ኣብርሸይ እንዴት እንደ ናፈቀኝ እኮ ድምፅህ ሳልሰማው ኣጣሁ'ካ

  • @hayunat7329
    @hayunat7329 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ለምወዳት በጣም ለምሳሳላት ለውዷ ለምርጥዋ ጉዋደኛየ ሰይዳ ሳልህ መሀመድ ከዚነት ኑርሁሴን

    • @hayunat7329
      @hayunat7329 3 ปีที่แล้ว

      Betam betam e lemeedesh

  • @ማህሌትኪሩቤል
    @ማህሌትኪሩቤል 7 ปีที่แล้ว +97

    ይህ ዘፈን ይድረስ በጣም ለምወድሽ እና በጣም ለምትናፍቂኝ የፍቅረኛዬ እህት ለሆንሽው መቼም ከውስጤ ለማትወጪው (ለሙዝየም ገብረህይወት)

  • @ZahraAli-dt6wc
    @ZahraAli-dt6wc 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ለምወድሽ ጒደኛዬ እናትዬ የትነሽ ያለሽው

  • @Hፍቅርወሎዬዋያውምየወልዲ
    @Hፍቅርወሎዬዋያውምየወልዲ 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ከፋኝ ይህን ሙዚቃ ስሰማ ይባስ ሆድ ባሰኝ አምላኬ በሰላም ሀገሬ መልሰኝ የናፈቁኝ ቤተሰቦቼን አይናቸውን አሳየኝ

  • @dfffasfc1722
    @dfffasfc1722 6 ปีที่แล้ว +16

    ይህን ሙዚቃ ብጣም ነው የምወደው ይድረሥ ለምወዳት ጓደኛየ ለኢረቂቅ ሽባባው ሁሊም በልቤ ትኖሪ አለሽ ጊዜ ቢለያየንም ፍቅራችን አያቋርጥም

  • @rahehanawawgaga1396
    @rahehanawawgaga1396 5 ปีที่แล้ว +3

    ይድርሥ!!ለውድ ጓደኛየ ለአብድ።እጅግ በጣም በብዙ ነገር ሥለበደልከኝና ሥላልታመንከኝ!!ከነ ድህነትህ ቀርቤህ አፅናንቸህ!!ብዙ መሥዋት ከፋየ ለረጅም አመትታምኘህ!!በሰው ሀገር እያለሁ!!ሥለከዳህኝ!!ይህንን ተጋበዝልኝ!!ፈጣሪ ሁሉን ያውቃልና ሁሉን ለሡ እነግርዋለሁ!!!ያንተን ጉድ በምድር ያሣየኝ!!

  • @ChakileMengiste
    @ChakileMengiste ปีที่แล้ว +8

    ስሰማው እደነግጣለሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @love-ii7zy
    @love-ii7zy 5 ปีที่แล้ว +3

    የት ነሽ ነስረዬ ?ሆድ ይብሳኛል እሄን ሙዝቃ ስሳማ የት ይሁን የለሺሁ ነስረዬ

  • @wase7435
    @wase7435 หลายเดือนก่อน +1

    This performance is by far the best description & embodiment of friendship among ethiopian women

  • @ዋነብሴ-ኀ1ዐ
    @ዋነብሴ-ኀ1ዐ 4 ปีที่แล้ว +195

    እናቴ እናቴ የት ነሽ ሁሌም አስብሻለሁ ነብስሽን ይማር በሉልኝ

  • @መዳኒትሺፈራው
    @መዳኒትሺፈራው 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ለምወዳት በነገሮች ያለመግባባት ለተለየች የስደት ጎደኛዬ በfb ነው ትውውቃች ግን ስደትን ያቀለለችልኝ አብረን ባሳለፍናቸው አመታታት ከህት በላይ ስጠፍ ፈላጊዬ አሳቤዬ ለካ ሰው ምን ያህል እደምትወደው ለአተ እደሚያስፈልግ የሚገባን ሲለዬን ነው ሰአድዬ ከቃል በላይ እወድሺ አለሁ የሰው ወሬ ሰምተሺ ብትርቅኚም ሁለየም ግን በልቤ ውስጥ አለሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛልኝ ሰው ይሳሳታል የሰው ፍፁም የለውም ይቅርታ አድራጊነት ደግሞ ታላቅነት ነው አንድ ቀን እደምትመለሺ ተስፍ አለኝ ምንም ብትይ ምንም ግን አብረን ያሳለፍናቸው በአካል ከማውቃቸው በላይ ነሺ ማማዬ አንድ ቀን እደምትመጭ ተስፍ አደርጋለሁ ሁለየም ከልቤ ውስጥ ትኖሪያለሺ

  • @ሙናሁሴን
    @ሙናሁሴን 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የመወዳት ጉዋደኛየም ዘመደም የምትሆን አለችኝ ስደት ቢያለያየንም እደምንገናኝ ተስፍ አለኝ❤❤

  • @MakidaseZawga
    @MakidaseZawga 10 หลายเดือนก่อน

    እይገርም ይሆን ሙዚቃ በሰማው ግዜ የልጅኔቴ ጋደኝዬ ነፈቀችኝ

  • @ሠአዳነኝወለየዋአባቷንናፍ
    @ሠአዳነኝወለየዋአባቷንናፍ 6 ปีที่แล้ว +17

    ምን ጊዜም ሠላም ና ጤና ለምመኝልሺ አልማዝ ሙሀመድ ምንም ከምወደዉ ሠዉ ልትለይኝ ብታሥቢም ክፉ አልመኝብሺም ዛሬም አሥብሻለሁ ዙራያሺ ጀማል ነኝ ከዱባይ ወሎ ወግዲ

    • @SuSu-xn6cd
      @SuSu-xn6cd 5 ปีที่แล้ว

      ትገናኛላችሁ አይዞሽ

  • @mimieskinder2059
    @mimieskinder2059 ปีที่แล้ว

    ይህ ውድ የሆነ ዘፈን ለምወዳት ጏደኛዬ እህቴ መካሪያ ውብ ለነበረችው እሁንም ከመንግስተ ቤቷ ከፈጣሪይዋ እምላኳ ስላሴዎች እና ውድ እናቷ ድንግል ጋር እንዳለች እምናለሁ . እልረሳትም የማወርሳችሁ የለም በስደት በስው እገር ላይ እርስታችሁ ስላሴዎች ብላ ያለችንን እና ለስላሴዎች እደራ ስጥታን መሄዷ. የኔ እመቤት ውዴ እማዬ ናፍቀሽኛል እብሶ በእሁኑ በ Christmas ስእት የኔ ሆድ ውዴ ይህን ዘፈን ጋብዤሀለሁ . ❤❤❤

  • @hayatsadik5815
    @hayatsadik5815 5 ปีที่แล้ว +21

    አረ የምር ሆድ ባሰኝ የኔ ውድ ረዱዬ ናፈቅሽኝ የልጅነት ጋዴ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውዴ የት ነው ያለሽው ጥሩ ቀን አገናኝቶ መጥፎ ቀን ለያየን የት ነሽ ውዴ

  • @hiwotkebede7191
    @hiwotkebede7191 6 ปีที่แล้ว +17

    አንጀት የሚበላ ምርጥ
    ማጀቢያ ዘፈን

  • @primemobile4977
    @primemobile4977 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ለምወድሽና በጣም ለማከብርሽ አብሮ አደጌ ጓደኛዬ አዝመራ ይሁን ስደት ለያየን በአካል ባንገነኝም ሁሌም በዉስጤ ነሽ መቼም አረሳሽም ይሄንን ሙዚቃ ተጋበዥልኝ ከምነግርሽ በላይ እወድሻለሁ ዉዷ ጓደኛዬ ከፈጣሪ የተሰጠሽኝ ስጦታዬ ነሽ ያላንቺ ህይወቴ ባዶ ነት

  • @jfjfsswewe2789
    @jfjfsswewe2789 9 หลายเดือนก่อน +4

    😢😢😢😢አይ ጎደኝነት ስሰማዉ አለቅሳለሁ ማርያምን😢😢

  • @kwabebe6913
    @kwabebe6913 5 ปีที่แล้ว +8

    ለሁላችንም ይቅር ባይ ልብ ይስጠን አሜን
    እንዴት አንጀት ይበላል ውህህህህ በርቱልን እንደዝህ ጣፍጭ የሆነ ስራችሁን በርቱልን

  • @sofe.kedri.143sofe.8
    @sofe.kedri.143sofe.8 6 ปีที่แล้ว +4

    ይህን ሙዚቃ በጣም ለምወዳት ለማከብራት አድራሻዋን ያላገኘዋት ጋደኛዬ ሰሌላ በላይ ሀጎሥ

    • @tersittefera2498
      @tersittefera2498 3 ปีที่แล้ว

      Enem betam limewedate yelijnete legudegnaye yehunlgni 😓!

  • @አሚንዩቱብYOUTUbe
    @አሚንዩቱብYOUTUbe 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ዘፈን እወደዋለሁ በጣም ለምወዳት የአምስት አመት ጓደኛየ ለጀሚላ ዋዩ አገሯ አለማጣ ዋጃ ጓደኛየ ፈልጌ አስፈልጌ ያለሽበት የት ይሆን ሁሌም አስብሽ አለሁ እንባየ ይቀድማል በሂወት አለሁ ብትይኝ ደስ ይለኛል

  • @ለመኖርስትልታገል
    @ለመኖርስትልታገል 5 ปีที่แล้ว +6

    የት ነሽ የኔውድ እናት አሁን እኮ አድጌ ትልቅ ሁኛለሁ ምነው እሩጨ ሳልጠግብ ጥለሽኝ ሄድሽ እማ ነፍስሽን አላህ ይማረው ሁልግዜ ሰው እማ ሲል እኔን ያመኛል ብውጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ah-muoumertube8388
      @ah-muoumertube8388 3 ปีที่แล้ว

      አቦ ተዉአ ይሄን አይቱን ኮሜንት ማንበብ ጠንካራ መሆን ይጠበቃል አይዞን

  • @እመቤቴሁሉንነገርላንችትቸ
    @እመቤቴሁሉንነገርላንችትቸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ይከ ሚዙቃ ግን ልብ ይነካል ሙዙቃ አድናቁ አደልሁም አልሰማም በፍልም ላይ ስለሰማሁት ደስስስ ይለኛል ለተጎዳዱ ሰው ይሆናል

  • @ትዕግሥትተክሌ-ጨ9ቐ
    @ትዕግሥትተክሌ-ጨ9ቐ 5 ปีที่แล้ว +26

    እህቶቼ ወንድሞቼ አባቴ ስደት ከናንተ ጉያ ለየኝ በልጅነቴ ተሰደድኩ ላችው ግን ናፍቃችውኛል ፀልዮልኝ ህልማችሁን አሳክቼላችው አገሬ እንድገባላችው

  • @asiyakedir2755
    @asiyakedir2755 ปีที่แล้ว

    ጓደኛዬ በጣም ናፍቃኛለች በሰላም ያገናኘን ሹክሪዬ❤😢

  • @smerb2978
    @smerb2978 4 ปีที่แล้ว +4

    wowww ሰምቼው አላውቅም ተጋብዜ ስሰማው ተመስጬ ቀረሁ😍😍 በጣም ደስ የሚል ትርጉም ያለው ዘፈን😍😍👏

  • @mulutesfaye9077
    @mulutesfaye9077 3 ปีที่แล้ว

    ጉደኛየ ወርቅየ ግን እህቴ ልበልሽ ያለነበት ቦታ አድ ቢሆንም ግን የኑሮሁኔታ ቢላያየን ይህ ሙዚቃ ላች ይሁንልኝ ?????

  • @jjfnff3885
    @jjfnff3885 5 ปีที่แล้ว +12

    ይሄን ሙዚቃ ለውድ ወንድሜ ሠለሞን እንግዳ ጋብዤካለሁ አንተ እናትክን ፍለጋ እደወጣህ ብቀርም እኛ ግን አንተ ከጠፋክ በኋላ አግኝተናታል ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅ ሁሌም እወድሀለሁ

    • @AsdAsd-nd9ff
      @AsdAsd-nd9ff 5 ปีที่แล้ว

      Skis

    • @AsdAsd-nd9ff
      @AsdAsd-nd9ff 5 ปีที่แล้ว

      Skls

    • @jjfnff3885
      @jjfnff3885 5 ปีที่แล้ว

      @@AsdAsd-nd9ff ምን አልተነበበልኝም

    • @genethja4034
      @genethja4034 4 ปีที่แล้ว

      እሱም እመብርሃን ትመልሰው

  • @SiadaSiada-w9f
    @SiadaSiada-w9f หลายเดือนก่อน

    አባዬ የኔ መከታ የኔ ልዩ የኔ ሁሉ ነገር የት ነው ያለህ አባ ናፈከኝ የት ነህ የት አሞኛል ሰላም ርቆኛል ራሴን እየዋሸው ቀረውኝ ካንተ እንደተለየው ስደት አይኑ ይጥፋ ሁሉም ቀርቶ አይቸህ ቢሆን ናፍቆት ሊያሳብደኝ በፀፀት ጧት ማታ ተቀጣው እስኪ እሱ ያፅናሽ በሉኝ አባቴን በጀነት ያኑርልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሳያትዬ አመሰግናለው

  • @rak7088
    @rak7088 4 ปีที่แล้ว +9

    ለውድ እናቴ መታሰቢያ ይሁንልኝ ለጅ እባካሽ ነይ እንገናኝ እያለችኝ ቆይ ነገ ዛሬ እያልኩኝ በስደት በሞት ተለየችኝ አሁን ቢጸጽተኝ ከየት ላግኛት እናት አለሜ ነፍስሽን ይማረው

    • @yoyogabour5436
      @yoyogabour5436 4 ปีที่แล้ว

      ነብስይማር.አይዞሽእህቴ

  • @selamwtbedewi408
    @selamwtbedewi408 5 ปีที่แล้ว

    ይህ ዘፈን ለጋደኛዬ አብሮ አደጌ ሀያት ሽኩር ይሁንልኝ ጋደኛዬ ብዙ አመት ሆነን ግን እንዳቺ ሚሆንልኝ እንካን አጣው አድራሻሽ የለኝም

  • @ድሀውሠካራም
    @ድሀውሠካራም 5 ปีที่แล้ว +31

    እስካሁን ያጣሁት ጓደኛ ወይም ወንድም የለኝም ለሗላውም እግዛብሔር ወንድሞቸን እና ጓደኞቸን ድንግል መርያም ጠበቂልኝ አደራ ድንግልየ የወንድሞቸን ነገር አደራ

  • @adissie1278
    @adissie1278 2 ปีที่แล้ว

    ይድረስ በጣም ለምወዳት ጉአደኛዬ ለመቅደስ ንጉሴ የት እንዳለሽ ባላውቅም ባለሺበት ይሄን ዘፈን ጋበዝኩሽ የልጅነት ጉደኛዬ መቼም አልረሳሽም ስምሽ እና አብረን ቸዋታ ሩጫ ያሳለፍነው ጊዜ አይረሳኝም ያንቺን ባላዉቅም ዘፈን በሰማሁ ቁጥር አንቺን ነው ማስበው ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤️❤️❤️💕💕💕💕 ከ A.Y

  • @iamethiopia8313
    @iamethiopia8313 4 ปีที่แล้ว +4

    ከሳያት ጋር የምዘፍነው ለምለም የኛወች ላይ ያለይውን ትመስላለች ማለቴ ድምጿ

    • @workutsehay6397
      @workutsehay6397 3 ปีที่แล้ว +1

      Awo eswa eko nat

    • @iamethiopia8313
      @iamethiopia8313 3 ปีที่แล้ว +1

      እኮ መስላኝ ነበር አልተሳሳትኩ ማለት ነው

    • @workutsehay6397
      @workutsehay6397 3 ปีที่แล้ว +1

      Awo altesasatshem

  • @hayathhaya3072
    @hayathhaya3072 3 ปีที่แล้ว

    በጣምልብ የሚነካ ሙዚቃነው የትምህርትቤት ጋደኛየን አስታውሰኝ ዘይነባ ካሳው የትነው ያለሺው በጣምናፍቀሺኛል ገልሻ ትምህርትቤት

  • @እኔማለትስሜነኝተመስገንሁ
    @እኔማለትስሜነኝተመስገንሁ 6 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይ ስያዛን... ወዳጄ የት ይሆን ያለሽው ስደት ለያይቶናል 😭😭😭😭

  • @bdhfj7932
    @bdhfj7932 5 ปีที่แล้ว

    ይህ ሙዚቃ ይድርስ ለምወዳት እህቴም ጉዋደኛየም የነበርችው ለፉጡማ አሊ ፍፍፍፍፍፍፍፍ እደምንገናኝ ነበር ምኞቴ ብቻ አላህ በጀነት ያኑርሽ ማማየ ሁሌም አስብሻለሁ

  • @asddsa9711
    @asddsa9711 3 ปีที่แล้ว +16

    ይድረስ የምወድሽ ጋደኛዬ ህወትሽን ፈጣሪ በገነት ያኑርሽ ይሄ ዘፈን ላንቺ ተብሎ የተዘፈነ ይመስለኛል

  • @tsiontsion8611
    @tsiontsion8611 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ዘፈን መታሰቢያነቱ ለምወዳት ጓደኛዬ ይሁን

  • @ኪያአላዶር
    @ኪያአላዶር 5 ปีที่แล้ว +4

    የልጅነቴ ጒደኛዬ እማዋይሽ ኢፍሬም የት ነሽ ድምፅሽን ካልሰማው አይንሽን ካላየሁ 12 አመት ሞላን እባክሽ የት ነሽ በምን ልፈልግሽ ሁሌም በሕልሜ አይሻለሁ

  • @YemaryamArsema
    @YemaryamArsema 11 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር
    አንቺ በዘፈን እንዳስታወሻት
    እግዚአብሔር ደግሞ እናትሽን በመንግስተ ሰማያት ያስባት

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 ปีที่แล้ว +9

    ሙሉውን ፊልም ሲያምር አስተማሪና አሳዛኝነው ሳያት ♥♥✔✔

  • @hayatsiraj4989
    @hayatsiraj4989 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ለምውዳት ጋደኛዬ አሚናት የኔ ሁል ንርገር ተጋበዥልኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

  • @nagashgule7223
    @nagashgule7223 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይይይ የት ነሽ ውዳጀ ሁልየም የምናፈቅሽ እና የምውድሽ እህቴ እና ውዳጀ

  • @rehanaa5705
    @rehanaa5705 2 ปีที่แล้ว

    ከራሴ በላይ ለምዉዳቸዉ እህቶቸ ዜዴ ኤስ ጀ ለናተ ይደረስልኝ እህቶቸ እወደችኋለሁ R ነኝ ስደተኛዋ

  • @hayathayatomer2787
    @hayathayatomer2787 5 ปีที่แล้ว +5

    እማየ ሁሌም ትናፊቂኛለሽ ውድድድ ነው የማደርግሽ

  • @addisieanas1276
    @addisieanas1276 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ለምወዳት ጎደኛየ ቲጅየ ይሁንልኝ ምንም እኮን አብሬሽ ባልሆንም ቲጅየ ሁሌም በልቤ ዉስጥነሽ ዉዴ ዉድድድ 😣😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 5 ปีที่แล้ว +9

    የት ነሽ የልጅነት ጎደኛዬ መድሀኒት ሁሌም አስታውስሻለሁ ግን የት ላግኝሽ ?ሁሌም በልቤ አለሽ ባለሽበት ሰላም ሁኝልኝ

  • @Kidist-u3g
    @Kidist-u3g ปีที่แล้ว

    ለጓደኛዬ ማሒ የኛ ጓደኝነት ከተፈጠረው ነገር ይበልጣል 😢😢በዝንብሽም እወድሻለሁ

  • @ነኢማአህመድ-ቘ4ኸ
    @ነኢማአህመድ-ቘ4ኸ 3 ปีที่แล้ว +5

    አረ የት ነሽ እዉነት ጓደኛዬ የት ነሽ ወላሂ ከምነግርሽ ብላይ ናፍቀሽኛል የስደት ጓደኛዬ እህቴም ስንት ክፉ ደግ አሳልፈን ያንን ቀን ሁሉ እረስተሽው ይሆን እኔ ግን ለአንድ ቀንም እረስቼሽ አላቅ ባርችዬ

  • @SemiraNuredin-q8d
    @SemiraNuredin-q8d 6 หลายเดือนก่อน

    ይድረስ ለምወዳት ጎደኛኤ በማይሆን ነገር ተለያየን የኔ ውድ ጎደኛ ኤ ፍሬ። ሳያት፡ደምሴ ትልቅ ትምርት ሰተሽኛአል አመሰግናለው

  • @Anedenet11
    @Anedenet11 7 ปีที่แล้ว +18

    Please share this that we have to learn forgiveness, They come so far for friendship and let us in tears.

  • @Hana-rc9ut
    @Hana-rc9ut 2 ปีที่แล้ว

    ሳያት በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነዊ አመሰግናለሁ።ውዷ ጓደነፐኛዬ የት ነሽ እሙ ናፍቀሽኛል።ሙዚቃዉን ተጋዠዥልኝ።

  • @ዉዴታእስከጄነት
    @ዉዴታእስከጄነት 5 ปีที่แล้ว +21

    የት ነዉ ያለኸዉ ዉዱ የናቴ ወድም የት ብለን እፈልግህ ምን ብለኸኝ ነበር ኬጅ1 ስትወስደኝ አድገሽ ትምርትሽን ጨርሰሽ ለምርቃትሽ ከጎንሽ ቁሜ አስመርቅሻለሁ ያልከኝ ተረሳህ ይሄዉ አድጌ 18አመት ሞላኝ ይሄዉ ቀጣይ አመት ተመራቂ ነኝ አተ ግን የለህም የት ነህ😭😭😭

  • @MulukenGene
    @MulukenGene 17 วันที่ผ่านมา

    ይህን ሙዚቃ ግቢ ውስጥ ሳለሁ በጣም ለምወደው ለታዴ ላንግረው ጋብዙልኝ የት ነህ ??

  • @abrhammeskele6679
    @abrhammeskele6679 4 ปีที่แล้ว +8

    በልጅነቴ ያጣውሽ እህቴ ላንቺህ ይውን እወድሻሀለው በጣም ባለሽበት መልካሙን ይግጠምሽ አንድ ቀን ምን አልባሀት እግዜር ያገናኘን ይወናሀል

  • @makkeali6414
    @makkeali6414 ปีที่แล้ว

    መታሰቤነቱ በጣም ለምወዳት እህቴ ለሀኒየ ይሁንልኝ

  • @እኔነኝእኔእራሴ
    @እኔነኝእኔእራሴ 5 ปีที่แล้ว +104

    ይሄን ሙዚቃ ሳየው ጓደኛዬን አስታውሳለው ግን ለምን ቤቲ የኛ ጓደኝነት እኮ አልፎ ወደ እህትነት ሄዶ ነበር በፍፁም አልጠበኩትም እንደዚ ታረጊያለሽ ብዬ የልጆቼን አባት ታገቢዋለሽ ብዬ በፍፁም በፍፁም ግን አሁንም ቢሆን እወድሻለው ያመኛል ያመኛል ያንቺን ነገር ሳስብ እግዚያብሄር አዋቂ ነው የልብ ያያል ሁሉም የዘራውን የጭዳል .....

  • @zulaikhasultan841
    @zulaikhasultan841 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትዝታ ያለኝ ሙዝቅ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሮዛአሰፋ
    @ሮዛአሰፋ 5 ปีที่แล้ว +6

    የት ነሽ የኔ ውድ ጓደኛዬ ያለሽበት ቦታ አላህ ይጠብቅሽ
    የት ነሽ
    የት ነሽ
    የት ነሽ አቢዬ የኔ ምርጥ

  • @kemermohammed7706
    @kemermohammed7706 4 ปีที่แล้ว +2

    ሣዝንና ሢከፍኝ የማዋየዉ ሣጣ ወዳጄ የት ነሽ ሥደት ክፉ አለያየን Fእደህቴ የማይሽ ናፍቀሽኛል

  • @ምርጥሀበሻዊት
    @ምርጥሀበሻዊት 7 ปีที่แล้ว +62

    አሞኛል ሠላሜ ርቆኛል አለመታመኔ ያከራትተኛል😭😭😭😭 ከሣያት በላይ አንቺ ድምፅሺ ያምራል

    • @tflgaalmauw2829
      @tflgaalmauw2829 6 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥ ሀበሻዊት vguofmnxw

    • @hayitbaharu2960
      @hayitbaharu2960 6 ปีที่แล้ว

      .

    • @mehiratlamlam535
      @mehiratlamlam535 6 ปีที่แล้ว +1

      ይዘፈን ይድረስ ለዉድ ጎደኝየ ለስሜነሽ ፈይሳ ፈይሳ የባሎ ስም ነዉ የአባቶ ጠፍቶብኝ ነዉ

    • @mamatube7539
      @mamatube7539 6 ปีที่แล้ว

      Yeswa dimts aydlam .

    • @sebilelove2680
      @sebilelove2680 5 ปีที่แล้ว

      Kesayat manm aybeltm sejemer yetedegeme new

  • @zemarimelayktnyasmaln9721
    @zemarimelayktnyasmaln9721 6 ปีที่แล้ว

    ትዝታ አለብኝ ገኒየ እንደት ነሽ የልቤ ጎደኛ የት ነሽ የትነሽ እንደህት የማይሽ የለቤን ምስጢር የማዋይሽ

  • @ሳራነኝየክርስቶስባርያ
    @ሳራነኝየክርስቶስባርያ 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ሁሉም እንባ በእንባ ሆነ ፈጣሪ ለሁላችንም መፅናናትን ያድለን

  • @damiyyegeda9405
    @damiyyegeda9405 ปีที่แล้ว

    ጓደኛዬን በጣም ነው የምወዳት ጓዴ ሺ አመት ኑሪልኝ ፈጣሪ የአንቺን ክፉ አያሳየኝ

  • @salinalala9371
    @salinalala9371 5 ปีที่แล้ว +7

    ዋአው ልቤን ነካው ማህሌት ሳያት በርቱ

  • @mekdesgetanhe7963
    @mekdesgetanhe7963 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ሙዚቃ በጣም ለምወዳት እንደ እህት ለማይሽ ቤቲ ይሁንልኝ

  • @northcell6085
    @northcell6085 5 ปีที่แล้ว +5

    ይደርስ በጣም ለምወድሺ ለእምዩ
    አስራት አችለኔ ከማንምበላይነሺ የትብየልፈልግሺ የኔ ውድ ወዴትነሺ
    ሁሌም በልቤነሺ

  • @mediyetaremistuae7989
    @mediyetaremistuae7989 5 ปีที่แล้ว

    መህቡባዬ የኔ ውድ ከ ብዙ አመት በኃላ ይሄን ዘፈን ስስማ በደሌን አስታወስኩ የኔ መልካም ይቅርታሽን ሁሌም እፈልጋለው ግን የት ላግኝሽ ሁሌም አስብሻለው ባለውለታዬ ነበርሽ😥😥😥 ሁሉም ነገር ካለፈ በኃላ ነው የገባኝ የኔ ውድ የትነሽ አለው በይኝ የኔ መልካም ያ ሁሉ መልካምነትሽ አሁን ነው የገባኝ "አሞኛል ሰላሜ ርቆኛል ያድኑኝ ይመስል ደና ነሽ ይሉኛል" ኩዌት ሳልሚያ ለነበርሽው መህቡባ 😥😥

  • @afomiafomi9793
    @afomiafomi9793 3 ปีที่แล้ว +4

    ለውድ ጓደኛቼ ሩት እና ሜላላ ይሁንልኝ ሁሌም ወዳቹሀለዉ 😍😍

  • @selambelay2499
    @selambelay2499 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ናችሁ የናቴ ልጆች እህቶቼ በሥደት ምክንያት የት እንዳላችሁ እንኳ አላውቅም እባካችሁ እዚነኝ በሉኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mehiratlamlam535
    @mehiratlamlam535 5 ปีที่แล้ว +8

    የምወዳትን ጎደኝየን አስታዉሰኝል ስሜነሽ የትነሽ ከተጠፋፋን አራት አመት አለፈን የኔ ዉድ የትነሽ የምታዉቁ ጠቁሙኝ እኔ ስደት ስመጣ ቃሊቲ ሳሎ ነበረች ግን ስልኮ ጠፋብኝ ማለቴ አይሰራም አፋልጉኝ

  • @ወስብሀትለእግዚአብሄር
    @ወስብሀትለእግዚአብሄር 2 ปีที่แล้ว

    እንደ ዛሬ አልቅሼ አላውቅም ውድ እህቴ የት ነሽ አረ የት ነሽ አለሁ በይኝ

  • @sarakassa1581
    @sarakassa1581 6 ปีที่แล้ว +28

    ይቅር መባባል ጥሩ ነው
    እራሴን ለራሴ እየዋሽሁ ጥሩ ግጥም ነው በጣምነው ።

    • @mominaahmed5515
      @mominaahmed5515 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ለምወድሽ ለአብሮ አደጌ ለጡባ መልኬ ባለሽበት ሠላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ውድድ አደርግሻለሁ ተዚሁ አጋጣሚ ተገናኝተን ለተጠፈፈነው በሙሉ የት ነው ያላችሁ ወዳጆቸ

    • @sarakassa6725
      @sarakassa6725 5 ปีที่แล้ว

      ባጋጣሚ ወልድያ ለምትገኝው አልማዝ ተስፉ የትምህርት ቤት ጓደኞች በሙሉ እንደት ናችሁ በተለይ አልሚ
      የት ናችሁ ይኸው 5 አመት አሳለፍኩ በስደት ከመጣሁ እንደት ናችሁ ውድ ጓደኞቸ።

  • @seidlegas6518
    @seidlegas6518 6 ปีที่แล้ว

    ሳያት ውስጤ ኑሪልኝ ባገኝሽ ደስ ባለኝ ሁሌም በሙዚቃሽ መኖሬን አስባለሁ ውድድድድ

  • @nigestadmase6358
    @nigestadmase6358 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምወዳቹ 3ት ጓደኞቼ የትነው ያላቹት ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛልኝ ሙዚቃውን ተጋበዙልኝ

  • @ሀናማሪያም-መ2ለ
    @ሀናማሪያም-መ2ለ 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ልብይነካል ስወዳችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @GeremewZarihun
    @GeremewZarihun 11 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ የፍልሙን ርዕሰ ነገሩኝ