ለጥያቄዎቻችሁ መልስ : 703 -479-1213 ቀጥታ ስርጭት - ጥቅምት 2, 2017 ዓ/ም Answer for Your Questions-October 12, 2024.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 196

  • @lebasetemoges5829
    @lebasetemoges5829 13 วันที่ผ่านมา +20

    በዚህ ዘመን ከእግዚያብሔር ቀጥሎ በእረኝነት መንጋዎቻቸውን ከሚጠብቁት አባቶቻችን አንደኛው መምህር ዘበነ ናቸው እናመሰግናለን መምህር❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 13 วันที่ผ่านมา +27

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን ይህ የጤያቅና መልስ መርሃ ግብር እጅግ በጣም ጠቃም ብዙ እንድንማር እድርጎናል ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እኛንም በተማርነው ፍሬ እንድናፈራ ፈጣርያችን ይርዳን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 12 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @Rgebray
    @Rgebray 12 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን✝️🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ✝️🙏 ወላዲተ አምላክ✝️🙏 ቅድስት ድንግል ማርያም💖ንግስቲቱ እናታችን ትመስገን ይገባታል አሜን✝️🙏💖👏አሜን✝️🙏አሜን✝️💖🙏 ውድ መምህራችን ዶር ዘበነ ለማ የክርስቶስ እንቁ ታማኝ ትጉ ትሁት እንካን አብሮ🙏 አደረሶት አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ጥበቡን💖 አብዝቶ ያድሎት አገልጋይ የአገልግሎት ዋጋሆን በቀለመወርቁ ይመዝግበው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ሺዓመት ኑርልን እህታችን ጸሎት ያስፈልጋል ህይወት ነው ለእኔ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ💖 በህልም ነው ያስተማረኝ✝️🙏እየመራ ህልም የማስተምር አለ የማስጠነቅቅ አለ ወይም የቀን የዋልሽበትን ገልብጦ የማሳይ አለ ቅዘት አለ በነገሩ አለመጨነቅ በጸሎት መበርታት ቤተክርስቲያን መሄድ እግዚአብሔር መመካት መረበሽ ጭንቀቱ እራሱ ፈሪ ያደርግሻል ጌታ ሁሉን ለሰጠን ጸጋ ለማዳኑ የታመነ ነው እንካንም ዳንሽ በትንሽም ቢሆን ጸልይ ✝️🙏 አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏💖✝️🙏አሜን ✝️💖🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖✝️💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️👏👏👏👏👏👏👏💖👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖✝️💖💖✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarahmangesto6045
    @sarahmangesto6045 12 วันที่ผ่านมา +2

    አሜንአሜንመሞህርቃልህይወትያሰማልን

  • @AlemneshKassa-r9l
    @AlemneshKassa-r9l 12 วันที่ผ่านมา +4

    አባታችንን ጥያቄ ስትጠይቁ አንተ አይባልም እግዚአብሄር ያከበራቸው አባት ናቸው። ስለዚህ አንቱ አባታችን ልትላቸው ይገባል።

  • @mehaletbelay
    @mehaletbelay 12 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @stc6291
    @stc6291 12 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአሔር ይመስገን ለአባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ቃበረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእዉነት እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 12 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ጌታ እኔም የማመሰግንበት ቃል ስለምያጥረኝ ነው ሁሌም እግዚአብሔር ስለሁሉ ይመስገን ብዬ ብቻ የማቆመው ለእኔም ቅርቤ ነው አባቴ ስራው ሁሉየ ያስደንቀኛል በእኔላይ የሆነው ሁሉ በእውነት እህታችን አስለቀሽን የውስጤን ስለተናገርሽ😢 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @moketekle2219
    @moketekle2219 12 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 12 วันที่ผ่านมา +2

    ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ያንስበታል እሱ እንደእኛ ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 11 วันที่ผ่านมา +2

    ክብር ምስጋና ይግባው እግዚአብሔር ይመስግን አሜን🙏✝️❤ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏✝️👏❤❤❤

  • @MeseretHailemeskel
    @MeseretHailemeskel 12 วันที่ผ่านมา +5

    አባተችን ለኔና ለቤተሰቤ ለእናቴ በፀሎት ያስቡኝ ።
    ወልዴሃና ኃ/መስቀል እበላለሁ !!!

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese 11 วันที่ผ่านมา

      ጅሎ ጅላጅሎ ሐይማኖተኛው እባብ ዘበነ ዳቢሎስ ለራሱ የሚፀልይለት ሰው ያስፈልገዋል እንኳን ለአንተ ሊፀልይልክ

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 12 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ሰመርቁ በጣም ደሰ ይለኛል አውነት አናመሰግናለን በአርብ ሃገር የምገኝ ወለተማርያም ፀልዩሉኘ አባቴ አሜን አሜን አሜን ተመሰገን አንድሰማ ሸለ አደረኬኝ ጌታየ

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 12 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን በቃለበረከትን ያሰማልን በውነት እግዚአብሔሮ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዝብሔር እረጂምናእድሜ ጤናይስጥልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤💐

  • @senetdmeset2624
    @senetdmeset2624 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜኅ መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 12 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @KidstKidst-l6c
    @KidstKidst-l6c 12 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሒዎት ያሰማልን መ ምህሬ እድሜዎቱን ያርዝምልን በጣም ነው የማከብሮት የምወዶት የተዋህዶ እቁ አባት❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ewq432
    @Ewq432 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ኔያወት ያሰማልን መምህራችን

  • @AlemnehTefera-i6w
    @AlemnehTefera-i6w 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 13 วันที่ผ่านมา +2

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 12 วันที่ผ่านมา +3

    አባት መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እንደኔ ፈተናና መከራ አንተን መፅናኛየ መምህሬ ትምህርትህ ያረጋጋኛል ያኑርልኝ ይጠብቅልኝ አሜን

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏✝️❤️

  • @wogayusolomon8566
    @wogayusolomon8566 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ይሰማልን አብቺን ❤❤❤❤❤አድሜ ጤና ይስጥልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsegayetigist6728
    @tsegayetigist6728 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን መምህር ቀለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 12 วันที่ผ่านมา +5

    አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ምህረቱ ያምጣልን በቃችሁ ይበለን አገራችን ሰላም ያርግልን !!!!

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iw 12 วันที่ผ่านมา +2

    😭😭😭😭😭😭😭 እውነት ነው።
    እርሱን የተደገፈ አይወድቅም። በርቺ የኔም ታሪክ ነው።

  • @YtR-z5k
    @YtR-z5k 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 የቅዱሳን የጻድቃን በረከታቸው በእኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏 በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ቃለምልልስ ነበር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @zaidressom2634
    @zaidressom2634 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃልሕይወት ያስማለን ረጀም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መኩሪያች ን አባታቼን ትክክለኛ ሃቀኛ መምህርራቼን አግዚአብሔር ይስጥ ልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @يزيدالعنزي-ذ4ظ
    @يزيدالعنزي-ذ4ظ 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በጸሎት ያስቡን

  • @helenmorris7673
    @helenmorris7673 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏

  • @tobia283
    @tobia283 11 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አስለቀሽኝ ልቤ ሁሉ መታ በደስታ ምስጋናሽ መምህር ፀጋወትን ያብዛለወት

  • @fanos1212
    @fanos1212 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ❤❤🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤በጸሎት ያስቡን❤❤🙏🙏🙏

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤ በረከቶት ይደርብን

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አባታችን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት።

  • @abateroman
    @abateroman 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ::

  • @KaIkidanMekete
    @KaIkidanMekete 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ፀጋውን እግዚአብሔር አምላክ ከእነቤተሰበወ ይስጠውት

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አባታቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጠጋ ይጠብቅልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @amanualyihys3899
    @amanualyihys3899 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ገብረአማኑኢል በፀሎት ያስቡኝ❤❤❤❤❤❤

  • @EnuEnu-w2u
    @EnuEnu-w2u 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን ❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
    @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺን በረከቶወት ይደርብን❤❤❤

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜነ አሜን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
    @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መምህራችን መድሃኔአለም ይጠብቅልን አሜን 🌺🌺🌺❤❤

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @yetenayetmn5174
    @yetenayetmn5174 12 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ አባታችን ለ ቤሩት ፀልዩላት በ ደሙ እንዲሸፍናት በ ፀሎት አስቧት

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 አሜን ምርቃቱት ይድረሰን አሜን

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle 12 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔርን ይመሰገን ሰለምኝ አበታችን
    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን አበታችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Blumengras4
    @Blumengras4 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @AstermullatuAstermullatu
    @AstermullatuAstermullatu 11 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር ቃል ህዎት ያሰማልን የፍቱን የባርኩን አባዬ ዋይኔ እኔም እኮ ሳልዉቅ እግዚአብሔር የባርኮት እላላው 😭የቅር ባሉኝ አባዬ 😢

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsega8955
    @tsega8955 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @Rgebray
    @Rgebray 12 วันที่ผ่านมา +1

    ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️አሜን🙏✝️🙏 ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wogayusolomon8566
    @wogayusolomon8566 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ❤️🙏🙏🙏

  • @yashyash6266
    @yashyash6266 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዛብሄር ይመስገን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ❤🙏አንቺም ወንድሜም
    እህቴ እንኳን በእግዚአብሔር ደስ አለሽ አመሰጋገንሽ ያስታውቃል ልብሽ ገብቷል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤🙏

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 12 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesemalene

  • @zenehaile1766
    @zenehaile1766 13 วันที่ผ่านมา +7

    ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን ❤

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 13 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት እርጂም እድሜ ተመኘዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም ብላችሁ እስከነቤተሰቦቸ❤❤❤❤❤

  • @salamawithaile6336
    @salamawithaile6336 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወትን ያስማልን መምህር እድሜን ከፀጋ ከጤና ጋር ያድልልን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EsayasEsayas-jr5mk
    @EsayasEsayas-jr5mk 12 วันที่ผ่านมา +1

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 12 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @michealzmo5008
    @michealzmo5008 12 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalen Abatachen bexlot hasben ❤❤❤❤

  • @raieytube1436
    @raieytube1436 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀበልልን ፡ አሜን ፡ እንኳን ፡ አብሮ ፡ አደረሰን ፡ ለሁላችንም ፡ መልካም ፡ ጊዜ ፡ ይሁንልን ፡ አሜን ፡ ወስብሐት ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ወለወላዲቱ ፡ ድንግል ፡ ማርያም ፡ ወለመስቀሉ ፡ ክቡር ፡ አሜን።

  • @Rgebray
    @Rgebray 12 วันที่ผ่านมา +1

    ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏አሜን✝️ይፍቱን🙏 ✝️🙏ይባርኩን 🙏✝️🙏✝️ 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን የሚያሥተምሩን ትምህርት በሕይወት ፣በሥጋ ፣በነፍስ የማያስጠቅቁ ይሁልግዜ ትምህርት ስለሆነ ፣ማስተዋልን እግዚአብሔር አይንፈገን። አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እግዚአብሔር ይመሥገን ።

  • @tigistgualu692
    @tigistgualu692 13 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን. አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @EdenLovely
    @EdenLovely 12 วันที่ผ่านมา +1

    Amen amen amen kela hewoten yasemalen Egezaber yestelen Egezaber edime tsenan yesetelene

  • @misayedamis1209
    @misayedamis1209 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 วันที่ผ่านมา +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ...አሜን🙏🙏🙏

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።

  • @ZeynebWagaye
    @ZeynebWagaye 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሚን አሚን አሚን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HeleneAmogne
    @HeleneAmogne 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 12 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen kale hiwotn yesemaln memeherachn❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚሐብሄር አለማችንን ይጠብቅልን

  • @tigabeworkneh3336
    @tigabeworkneh3336 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @fasikahailu4398
    @fasikahailu4398 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 12 วันที่ผ่านมา +1

    እሺ እናደርጋለን🙏🙏🙏

  • @hwatii
    @hwatii 12 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን a🙏

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን
    አሜን አሜን አሜን🕯🕯🕯
    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @muluegebresgie9180
    @muluegebresgie9180 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 12 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen Abatachen Regem Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet

  • @Barchi-uc1fx
    @Barchi-uc1fx 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @Tamgn
    @Tamgn 12 วันที่ผ่านมา +1

    እየሱስን ደብቀሕ ቅዱሳንን እና መልአኩ ክትን የምታስመልክ ስእል አስለሕ ለስእል የምታስግድ ፍርዶ አለብሕ በሰማይ

    • @ewunetnatsnat
      @ewunetnatsnat 12 วันที่ผ่านมา

      አዎ እየሱስ አማላጅ ነው ተብሎ የሚሰበክበትን ትምህርት አንፈልግም፤ ምክንያቱም መምህር ዘበነ በትልቁና በጉልህ የእየሱስ ክርስቶስን አምላክነት እንደሚሰብኩት ያለው ትምህርት ብቻ ትክክል ስለሆነ። እየሱስ አማላጅ ነው የሚለው የመናፍቃን ትምህርት መደበቅ ብቻ ሳይሆን መጥፋት ነው ያለበት። መልዐክትና ፃድቃን ሰማዕታት፣ ሐዋርያት፣ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅዱሳን በሙሉ የእግዚአብሔር ወዳጆችና ቤተሰቦች ፤ ከእግዚአብሔርና ከእግዚአብሔር መንፈስ ጋር እንጂ ከእርኩስ መንፈስ ጋር የማይኖሩ፤ እግዚአብሔር የሚሰማቸው ስለሆኑና የማማለድ ፀጋ ስላላቸው፤ ይከበራሉ። አምላክ አንድ ነው። እግዚአብሔር!!! አብ፣ ወልድ መንፈስ ቅዱስ።

  • @IndriHaryani-c8y
    @IndriHaryani-c8y 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን እድሜናጥናውን ይስጥልን በፀጋ ያቆይልን አባቴ የተማርነውን በልቦናችን ይፃፍልን🙏✝️⛪️❤️

  • @harena1383
    @harena1383 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቓለ ህይወት ያሰማልን የተማርነውን ብልባችን ያሳድርልን መምህራችን🙏😍

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 12 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤.

  • @FiekerteYohannes
    @FiekerteYohannes 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 13 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🏾 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @warkitesarra
    @warkitesarra 11 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንአሜን።ቃለህይወት።ያሰማልን።አባታችን።እድሜጤናይስጥልን

  • @Mediye
    @Mediye 8 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen Memheher.