ሶማሊያን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምን አሉ? Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.ค. 2024
  • ሶማሊያን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምን አሉ? #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

ความคิดเห็น • 18

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 2 วันที่ผ่านมา

    ዕውቀት ይጠይቃል ይህን ንጉስ ለመረዳት በርታ አብቹ

  • @umerumer7974
    @umerumer7974 6 วันที่ผ่านมา +3

    Tikikil❤100%

  • @andersonclark6041
    @andersonclark6041 6 วันที่ผ่านมา +5

    100% ጠሚ አብይ እህመድ ትክክል ናቸው:: 120 ሚሊየን ህዝብ ከርሶ ጋር ነው የወደብ ጥያቄው ህጋዊ ነው ግፉበት በቅርብ ውጤት እናገኛለን🇪🇹🙏❤️

    • @kazzam474
      @kazzam474 5 วันที่ผ่านมา

      ለምን የ ራስህን ሀሳብ 120 ሚሊዮን ሕዝብ ላይ ትጭናለህ ። እኔ የአብይን ሀሳብ እደግፋለሁ ብለህ መናገር ትችላለህ እንጂ ። አፍህን ሞልተህ ሁሉን ጠቅልለህ መናገር አትችልም

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 วันที่ผ่านมา

      ​@@kazzam474
      አዎ ትክክል ነዉ 120 ሚሊዬቻችን የሀገራችንን ወደብ ማግኘት እንደግፋለን ይህ ለጥያቄ ለምንድነዉ የሚቀርበዉ ፋኖም ሸኔም እወነተኛ ለሕዝባቸዉ የሚታገሉ ከሆኑ ይደግፋሉ
      አንተ ግን አልደግፍም ካልክ ሰለራሰህ ብቻ ተናገር ምክኒያትህንም መሰማት አልፈልግም ወይ እርሰት አሰመላሸ ነህ ወይ የኢትዬጵያ የእንጀራ እናት ልጅ ነህእንኳን ኤርትራዊ ብትሆንም የኛን የወደብ ማግኘት ይደግፋሉ ካልፈለጉ እነሱ ጋ አንምጣ እንጂ ሌላዉ ወደብ በሰጠን እነሱ የሚቃወሙ አይመሰለኝ አረ ግብፅም አትቃወምም የእንግዴ ልጆች ብቻ ናቸዉ የሚቃወሙት

    • @kazzam474
      @kazzam474 5 วันที่ผ่านมา

      @@Hkim185 አንተ በ120 ሚሊዮን ሕዝብ የተወከልክ አርገህ ራስህን አትቆ ልል ። የ ራስህን ሀሳብ የራስህ አርገህ አቅርብ : : እርስት አስመላቪ ማለት ደግሞ ምንድነው በጋልኛ ነዉ?

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 5 วันที่ผ่านมา +1

    ኣርኪ ንግግር

  • @user-hf8qi5cw2d
    @user-hf8qi5cw2d 6 วันที่ผ่านมา

    ብጥርቅ

  • @firewbekele
    @firewbekele 6 วันที่ผ่านมา +1

    I disagrew with abiy gov't program and policy regarding to ethinic Federal structure, in some economic policy but i agree with abiy government in foriengn policy,modernazation of defence force and Green project. His governance is 50/50 for me.

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 วันที่ผ่านมา +1

      አቶ ፍሬው
      ለምንድነዉ እርሰት አሰመላሾች ብቻ ፈደራሊዝምን የማይፈልጉት
      በደርግ ግዜ ሻለቃ ዳዊት ትግረኛ የማይችል ከመሐል ሐገር ተልኮ ኤርትራን ይገዛ ነበር። አማሮች ፈደራለዝምን የሚጠሉት ፈደራሊዝም ከቀረ ልክ እንደ አባታቸዉ ሻለቃ ዳዊት ጋምቤላንም ኦሮሞንም ከመሐል ከተማ እየተመለመሉ ጋምቤላን ኦሮሞን እንደ ድሮዉ የሚገዙ መሰሏቸዉ መሰለኝ እንጂ እሰቲ ማነዉ የጋምቤላ ሰዉ መሪህን ምረጥ ሲባል እኔ የምፈልገዉ የሻለቃ ደዊትን ልጆች እንዲገዙን እነፈልጋሉ የሚሉ ይመሰልሀል
      ሀእርገጠኛነት አማራ አንድ ኦሮሞ ጎንደርን እንዲገዛ ካልወደዳቸህ ለምን እናንተ ኦሮሞዉ ላይ ሄዳቹህ ፊጢጥ ልትሉ እንደሚያምራቸዉ አይገባኝም

    • @kazzam474
      @kazzam474 5 วันที่ผ่านมา

      ​​@@Hkim185በወያኔ ግዜ ትግሬ በፌዴራሊዝም ስም አንቀጥቅጦ አልገዛህም ? ወይስ ለአንተ ነፃነት ማለት የብሔረሰብ ቀንን እያቃጨልክ ማክበር ነው ? አሁንስ ቢሆን ኦሮሚያ ክልል ዉስጥ ስንት የተዋጠ ብሔረሰብ አለ ? የነሱ ነፃነት አይታሰብም ? በደርግ ግዜ ስልጣን ላይ ያልተሳተፈ ብሔረሰብ ነበረ ? የጋላ ብሔረሰብ (አሁን ኦሮሞ የተባለው ) ከጥንት ጀምሮ አገር አላስተዳደረም ? እርስት ማስመለስ ማለት ምንድን ነው ! አሁን የሰዉ ንብረት በብሔር ስም እየዘረፉ ቹህ አይደለም።

    • @IRegan
      @IRegan 4 วันที่ผ่านมา

      Which ethnic Federal structure are you talking about?

    • @Hkim185
      @Hkim185 4 วันที่ผ่านมา

      @@IRegan
      ታድያ ፈደራሊዝም ከሌለ በሌለ ነገር ነዉ አካኪ ዘራፍ የምትለዉ ወይ የእርሰት አሰመላሾች ነገር፤ ጭር ሲል አትወዱም

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 2 วันที่ผ่านมา

    ወደብ ይገባናል ሌሎቹ ከአእኛ እስተጠቀሙ ድረሰ እኛም መጠቀም አለብን Give and take 😂

  • @Hkim185
    @Hkim185 5 วันที่ผ่านมา +1

    አብቾ አሁን የተናገርከዉን በሱማለኛ ለሞቃደሾ ሱማሌዎች እንዲገባቸዉ ሙሰጠፌ ራሱ መተርጎም አለበት ሌላ ቦታ አይደለም እዚሁ አጠገብህ ከጎንህ ሆኖ መተርጎም አለበት
    ትራፕ ራሱ ለደጋፊዎነቹ መድረክ ይሰጣል ንግግር እንዲያረጉ አሁንም ሱማሌን ድርድር ሰትሄድ 100% የኢትዬጵያ ሱማሌዎችን ላክ ዉጤት ታመጣለህ

  • @user-wo8hr7vu7e
    @user-wo8hr7vu7e 5 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉 ba wodabi guday tolo betnqaqe menotachen new

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 6 วันที่ผ่านมา +3

    አብቹ ድንቅ ሰው