የኢትዮጵያ "ፍላጎት" ፡ የጅቡቲ "ስጋት" ፡ የሶማሌላንድ "ተስፋ" ምንድነው? |አጀንዳ+

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @addiswalta
    #አጀንዳ+
    በአፍሪካ ቀንድ ፓለቲካ | ▶የኢትዮጵያ "ፍላጎት" ፡ የጅቡቲ "ስጋት" ፡ የሶማሌላንድ "ተስፋ" ምንድነው?
    #Addiswalta #Ethiopia #News #አጀንዳ+
    Addis Walta Instagram:www.instagram....
    Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    TH-cam Main channel: / @addiswalta
    AW English : / @awenglish1
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    AW English Facebook : / 100068007437624
    #WaltaTV #addiswalta

ความคิดเห็น • 68

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 หลายเดือนก่อน +6

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑▫️🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ▪️👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @elitube8652
    @elitube8652 2 หลายเดือนก่อน +7

    በርቱ❤❤

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 หลายเดือนก่อน +8

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና #ሶማሊ_ላንድን ይባርክ❗
    👑❤️▪️💲🅾️Ⓜ️🅰️Lℹ️ L🅰️♎D ዬ▪️❤️👑
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 2 หลายเดือนก่อน +9

    የእናንተን ውይይት ባለኝ ጊዜ መከታተል በጣም ደሥ ይለኛል አድናቆት አለኝ በርቱ እላለሁ አመሰግናችሁዋለው

    • @josephelias3480
      @josephelias3480 2 หลายเดือนก่อน

      Ethiopia habtamu Ena balesitanatu ke hizbu zerfew belstigewal...yihen neger mengist eyandandun habtam Ena officials account mayet yasfeligewal....hizbu betam naw yetezerefew left to right

    • @josephelias3480
      @josephelias3480 2 หลายเดือนก่อน

      Yemataqutin ager atawuru please

    • @josephelias3480
      @josephelias3480 2 หลายเดือนก่อน

      Ke bank tebedro yanin hulu building yeserawun sew mengist yetebederewun maskefel alebet. Achir gedeb tesetuachew mekfel alebachew

    • @josephelias3480
      @josephelias3480 2 หลายเดือนก่อน

      Yerasachiun wedeb shetachiew sile lela ager wedeb taweralachiew...yemigerm naw

    • @josephelias3480
      @josephelias3480 2 หลายเดือนก่อน

      Why don't ethiopia leave all these denez neighboring countries and deal with kenya???

  • @abebawofcarlotte
    @abebawofcarlotte 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጅምራችሁ: በጣም:ጥሩ:ነው::ወጣት: የፖለቲካ:ተንታኞች: በበዛችሁ: ቁጥር: በበለው:ግደለው:የሚያምን: ወጣት: እየቀነሰ:ይመጣል:: በርቱ!!!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገሬ ትልቅ ናት የሚመጥናትን አማራጮች ሁሉ ማሰብ አለባት ሶ ላ አቦሉን ተቋድሳለች ይህ ከፀና ሌሎቹም ሸብረክ ይላሉ

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 2 หลายเดือนก่อน +6

    Ethiopia is Prospering with the visionary leadership of Nobel Laureate Colonel PM D.r Abiy Ahmed Ali 💯

    • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
      @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 2 หลายเดือนก่อน

      Coronel mengistu failed made Ethiopia landlocked country. But coronel Abiy political error could disintegrate Ethiopia.

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 หลายเดือนก่อน

      @@Horn-sc2hzgtdooonbbfd: Absolutely not true!, Ethiopia lost its coast line because of those who hated the country and the people deeply called “ Weyane !.” Forget Meles Zenawi the main cause, recent Aboy Sebhat interviewed which he gave twelve years ago before lost power good enough to understand the situation. Aboy Sebhat said on that interview “ those who demand or ask Ethiopia historical right and ownership coast line, we consider them as “ nefetega” and we will fight them ourselves!.” Nothing satisfies me seen Ethiopia able to have access to the Sea before he passes away!.

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 2 หลายเดือนก่อน

    The best journalist Estifanos Abera who is all round & logical. I'm his all time fun

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 หลายเดือนก่อน

    ውዶች እወዳችኋለሁ ኢትዮጵያዊ ነታችሁ ኩራቴ ነው ❤️

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ወንድሞች ወገኔ ዲሞክራሲ የገባዉ መሆኑን ማረጋገጫ ነዉ ሽግግር የምት መኙ ከዚህ ተማሩ

  • @elitube8652
    @elitube8652 2 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሀገርን በእውቀትና ክህሎት የታከለበት ብቃት መምራት ጅምሩ መልካም ነው ፥ የፖልትካ ታማኝነት በምንም መልኩ መስፈርት ሊሆን አይችልም ። ወደ ብልጽግና ከፍታ ጉዞ ስንቀጥል ለአመራር እውቀትና ክህሎት የሥራ ልምድ ታክሎበት ❤️ ለብቃት ማረጋጋጫ ይዳርጋል ተብሎ ይታመናል ። ድል እና ክብር ምስጋና ለጀግናው ለመከላክያ ሠራዊታችን፥ በትዕግሥትና ጽናት መታገል አለበት የሚል እምነት አለኝ ።

    • @nonameperson5491
      @nonameperson5491 2 หลายเดือนก่อน

      💚💚💚💛💛💛❤❤❤☮☮☮🦾🦾🦾🌍☮☮☮☮☮

  • @JemalSeid-x2g
    @JemalSeid-x2g 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 2 หลายเดือนก่อน +1

    Educator channel please keep up the good work Brothers the best analytical

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 2 หลายเดือนก่อน

    በርቱ ጥሩ ጥሩ ፕሮግራም አላቹ

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ውቤ

  • @GBM-m4s
    @GBM-m4s 2 หลายเดือนก่อน

    ሶማሊላንድ እውቅና መስጠት የግድ ነው, የወደብ አገልግሎት ዋጋ ባካባቢው ያረጋጋል ::

  • @tsegayeersido3013
    @tsegayeersido3013 2 หลายเดือนก่อน

    Barue batem astamere mikiker naw👍👍👍👍

  • @GhaleniEditz
    @GhaleniEditz 2 หลายเดือนก่อน +2

    You guys cadre journalist. There’s a lot of bone of contention due to 95% of Ethiopian export and import through Djibouti. If Somali Land how much shares this?

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      እና ጅቡቲ የኔን ወብ አትጠቀሙ ካለች የአሰብን ፅዋ ነዉ የሚያጋጥማት መርከቦች በሙሉ ሱማሌ ላንድ የሚመጡ ከሆነ በዛዉ ቤንዚላቸዉን ቀድተዉ ወደ ሚሄዱበት ይሄዳሉ
      ግን ጁቡቲዎች እርሰት አሰመላሾች ወይ የሰላቶ አሸከሮች አይደሉም ተከባብረን ነዉ የምንኖረዉ ድፍረት አይደለም ወይ ኢትዬጵያንን የምታክል ሐገር ዳቦ ከኔ ሳትገዛ ከሸምሱ ሱቅ ከገዛህ ሱኳርም አልሸጥልህም እንደማለት ነዉ በገዛ ገንዘባችን በፈለግነዉ ወደብ እንልካለን አለቀ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 หลายเดือนก่อน

      እንታይ እልካ!?😊

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      @@Coffee-do1gm
      ገባ

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 2 หลายเดือนก่อน +1

    Le Apartment 45000 birr be wore eyekefelin Yale wuha Ena mebrat. Be mecheresha balebetu kiray lichemir naw yematismamu kehone liqequ bemil ager min heig alena naw. Ye wuha Ena mebrat techemari yaskefilen neber esu wuhawun kewuch eyegeza.mebratun degmo ke gorebet eyameta....mawerachiew 7 floor lalew building naw

  • @AbrahamTeferi-im9xz
    @AbrahamTeferi-im9xz 2 หลายเดือนก่อน

    Event hough, we have differences with prime Minister Abiy Ahmed, we would never have any difference regarding the MOU agreement, because we believed the the MOU agreement is crucial and a positive step from pm Abiy Ahmed. Ethiopia had lost its own port because the former deceased pm Meles Zenawi. Now 30 years later the prime Minister is trying to fix the mess made by the former leader. Ethiopia currently with 127 million people should have its own port access. Based on this fact we eagerly awaiting the deal to see working on the ground.
    Thanks for your move. NBA No back off from the deal please.

  • @MekonnenTamene-p4o
    @MekonnenTamene-p4o 2 หลายเดือนก่อน

    የወርቅ እንቁላል የሚጥል ዶሮ የለም አፈ ታሪክ አትጠቀሙ የግዜ ጉዳይ ነው እንጂ ጅቡቲ የኢትዮጵያ ናት ስህተት የሰራው ፈረንሳዮች ጅቡቲን ለቅቀው ሲወጡ መንግሥቱ ሃይለማርያም ነፃ እንድትወጣ ፈቀደ ሌላ ስህተት በመለስ ዜናዊ የአሰብ ወደባችንን አሳጥቶናልና የኢትዮጵያን ወደብ ማጣት ጠንካራ መንግሥትና ቆራጥ መሪ ያስፈልገናል

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 2 หลายเดือนก่อน

    Coronel mengistu failed made Ethiopia landlocked country. But coronel Abiy political errors could disintegrate Ethiopia like Yugoslavia

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 2 หลายเดือนก่อน

    Lemneh engi kezi bewhal dollar kefleh kalhone aseb magignet yelem

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 2 หลายเดือนก่อน

    Nech temamnachu yemitserut mehonuma altefanm echi keshm ager minm balaregech new port bagegnachu magst tfersalachu emenegn

  • @yeshiwondWolde-kidan
    @yeshiwondWolde-kidan 2 หลายเดือนก่อน +1

    Why do you scared to say jebutey was a part of Ethiopian .then we gave to France for 99 years lease. that is the fact till 1968 or 1969 the time of that mingustu

  • @kiyarina
    @kiyarina 2 หลายเดือนก่อน

    🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴🌠🌠🌠🌠🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ARBA MINCH, DEMONESTRATING THE BENEFITS OF PEACE AND PROSPERITY INSTEAD OF WAR, DESTRUCTION. EPITOMY OF THE BENEFITS OF PEACE, 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 2 หลายเดือนก่อน

    Wendmamach malet enatega dersa trguman qeyerech andn ager mared stfelgu wendm hzb new andbahlnew andhaymanot esstoch lebech

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 2 หลายเดือนก่อน

    Tru mikr legorebet hager wede eritra aynishn anesalew btyi aseb yegnanew minamin malet beyfa endemaychal gebtachal genzeb keflachu agelglot ale lemalet new seto meqebel minamn yemtlut teret beftnet twut kewere ayalfm demo ka America qegn gzatnet nexa wtu

  • @JabiirJabiir-pd6il
    @JabiirJabiir-pd6il 2 หลายเดือนก่อน

    Nyatuudura haramiimoo halaliihubadhuu rabbiibiiratiinaqabdiimoo umataduratiimoo.qabriitii safuudhajachuunmaliimee iirbuunmaliimee haramiinmaliimee yakkaanmaliimee

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለታቹሁም በጣም ግሩም የሆነ ትንተና ነው ነገር ግን የጅቡቲ መንግስት ብቻዩ ልብላ ነገር ነው መክንያቱም የሶማሊ ላንድ እውቅና ማግኘት አለማግኘት አሳስባት ሳይሆን ኢኮነሚዬ የሚገዳደረኝ መጣብኝ በሚል ስጋት የመስለኛል ማን ያውቃ ከ50 የሰምምነት ውል ባሃላ ሶማሌ ላንድ ከኢትዮጰያ ጋር ልዋሃሃ ልትል ትችላለች በአሁኑ ሰአት ሚያተሳስርህ ኢኮነሚ ነው የአለም ሙቀት እየጨመረ ነው ህንድ ውቅያኖስ ዙርያ ቀይ ባሕር ዙርያ ያሉ ሃገሮች በጣም ሙቀቱ 45 + 47 + ለመኖር የሚያስቸግር ሚጠጣ ውኃ የለ ኤሌትሪክ የለ ከተሞቻቸው ሰው በየግሉ ጃኔረተር ገዝቶ የስጮሃል ይህ ደግሞ ሙቀቱ ያባበሰዋል እርሻ የላቸው አትክልት ፍራ ፍሬ የላቸው ሚጠጣ የላቸው ኤሌትሪክ የላቸው ያላቸው ግመል እና ፍየል ስለዚህ ሁሉም የኢትዮጵያ ኢኮነሚ አገሚጂታቸዋል

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      ጁቡቲዎች በፍፁም ልብላ አይሉም የንግድ ሰዎች ናቸዉ ተከራክረዉ ለነሱ ጥሩድርሻ ይወሰዳሉ
      መለሰ ጁቡቲን መጀመርያ ወደቡን እንድንጠቀም ሲጠይቃት ሸፋጣ ሳያበዛ በዛ መለኩን ሰናቅ ንግዱ ለአሰር አመት ሰርቷል ከዝያ ጁቡቲ ዓለም አቀፍ ወደብ ሲገነቡ አክሲዬን መለሰ መግባት ባለመቻሉ ይሄዉ እነሱ ሰባት ፖርት በኛ ገንዘብ ሰሩ ይህንን የወርቅ እንቁላል የምትጥልላቸዉን ዶሮ አያርዱም
      በተለይ እርሰት አሰመላሿች የጀቡቲን ክሕደት ከምታወሩ የናንተ ክሕደት አይብሰም ደንበኛ ባንዳ አይደላቹሁም ወይአዲሰ አበባ ሰትፀዳ መቃወም አባይ ሲገደብ መቋወም አሁን ደግሞ ሌላ ወደብ ልናገኝ ሰንል ከጅቡቲ ጋራ ልታጣሉን ታሞርታላቹህ
      ጅቢቲ 95% ንግዶን እንዳታጣ ብትጥር ከፋት የለበትም ሀሉም ለሀገሩ ነዉና

  • @AmareShimalis
    @AmareShimalis 2 หลายเดือนก่อน

    wwwwww yes wwww

  • @issu23
    @issu23 2 หลายเดือนก่อน +1

    TULTULLA!!! KEEP TALKING DUE TO KHAT INFLUENCE!!!

    • @kxwolde5718
      @kxwolde5718 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ስራ ፈት ምን ልታደርግ እዚህ ገባህ? ኡአይመጥንህም!

  • @fantasennay
    @fantasennay 2 หลายเดือนก่อน

    Black monday, Black Market, Black Smith you see how they associate with black.
    Just kidding.
    ጥሩ ስራ ነው ምትሰሩት ግን የነሱን አጠቃቀም ተውት ሬሲሰት ነገር አልው። i understand that is not your intention.
    ዘና ብላችሁ ስትሰሩ አንዱ የለውጡ ምልክት ነው ። እናቸንፋለን ።

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 2 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ ወደብ በጎረቤት አገር መቀላወጥ የለባትም። የራሰዋን ወደብ የት እንዳለ ይታወቃል ታዉቃለችም። ሄዶ መዉሰድ ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ። ጠ/ሚ አብይ ባድሜ የማን መሆኑን ተረድቶ ካወቀና ከመለሠ። የጎረቤት አገር የአሰብ አዉራጃን አውቆ ካለወቀ የአሰብ አወራጃ የማን መሆኑን ለመረዳት አይዳግተዉም። መቀበል ወይንም ሄዶ መዉሰድ ብቻ ነዉ።
    ብዙ የዓረፍተ ነገር ማስረጃ አያስፈልግም። ዝማሬ ቅዳሴ ወዳሴ አያሻም። ሄዶ መውሰድ ብቻ። ነዉ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ እንዲህ ቀላል ከሆነ ዝመትም አልልህም ፎቶህን ለጥፍ አንተ ለመሆንህደግሞ አሰብን ሄዱና ወሰዱ ብለህ ተናገር ከዛ ወንድ እልሀለሁ

    • @oneeritrealoveeritrea332
      @oneeritrealoveeritrea332 2 หลายเดือนก่อน

      ጃዝባ ኣሰብኮ ኣሰብ ነው ኤርትራ መሬትንጂ ደጃዝ ውቤ መንደር መሰለህ 😂

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน

      @@oneeritrealoveeritrea332
      ትክክል ኢትዬጵያ በዓለም ሕግ መሰረት አሰብን መወረር አትችልም
      አሰመራ አርፋ ብትቀመጥ ኖሮ አሰብም በነፃነት ትቀጥል ነበር ነገር ግን ይሳያሰ ኢትዬጵያን ወሮ አንድ ሚሊዬን ሕዝብ ጨፍጭፈዉ መሬታችንን ወሰደዉ ወጥተዋል ሰለዚህ የኛ ተራ ሲደርሰ የዓለም አቅፍ ሕግን መጥራት ሞኝነት ነዉ እኛን ሰትወሩን የዓለም አቀፍ ሕግ አነበረም ወይሰ ሕጉ ለናንተ ብቻ ገነዉ የሚሰራዉ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm 2 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185; እንደአንተ በማታ ሽኔ በቀን አሁን ላለው መንግስት የሚደግፍ አላየሁም:: ሄድና የኮንጎን ታሪክ አንብብ:: ከቀኝ ግዛት በፊትና ከቀኝ ግዛት በኃላ ሁለት ሀገር ሲሆኑ እንዴት የባህር መግብያ እንደተካፈሉ! አንተ የምትተነፍስው ሀየር በአንድ ብሔር ጥላቻ ላይ የተሞረኮዘ ስለሆነ ; በዛ ዘመን የነበረ ሁሉ ነገርን ትክክል እንዳልነበረ የምታምን ስው ነህ!

  • @wubeshetwoldemichael8634
    @wubeshetwoldemichael8634 2 หลายเดือนก่อน

    የአገራችን፣ ነገር፣ የሚያሳዝነው፣ እናንተ፣ ጋዜጠኛ፣ የምትባሉት፣ እንኩዌን፣ የሜታውቁቱን ፣ እንግሊዝኛ በእሜርኛ፣ ፕሮግራም ፣ ስትጨማለቅቁ፣ መስሜትና፣ ማየት፣ በቂ፣ ነው

    • @Hkim185
      @Hkim185 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቲርክ ሕንድ ፊልም ሰታይ ወደ ፊት የኢትዬጵያ ብሔራዊ ቋንቋ እንግሊዘኛ ሰለሚሆን ከአሁኑ ልመድ

  • @MycfEthiopia
    @MycfEthiopia 2 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤

    • @nonameperson5491
      @nonameperson5491 2 หลายเดือนก่อน

      🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴☔☔☔🌻🌼🌷🌱🪴🌲🌳🌴🌵🌾🌿☘

  • @elitube8652
    @elitube8652 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤