ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ያደረጉት ውይይት! _ ክፍል 2 @NBCETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት

ความคิดเห็น • 68

  • @tessemaabebe1931
    @tessemaabebe1931 หลายเดือนก่อน +3

    Above all, PEACE and STABILITY across the country

  • @nasliquiddetergents5923
    @nasliquiddetergents5923 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይባርክህ የኔ pm

  • @ZemeneLake-ex3cu
    @ZemeneLake-ex3cu หลายเดือนก่อน

    Man off the century's

  • @SabirzakirAbaoli
    @SabirzakirAbaoli หลายเดือนก่อน +2

    King abichu

  • @nineeleven3866
    @nineeleven3866 หลายเดือนก่อน +1

    ለኢትዮጵያ በዚህ ወቅት የሚያስፈልጋት ሰላም፣ ልማት እና ብልጽግና እንጂ ለፖለቲካ ትርፍ ተብሎ የህገር ሰላም የሚያሳጣ ተቃዋሚ ነኝ ባይ ፓርቲ አይደለም፡፡

  • @user-sf6ot1ty7y
    @user-sf6ot1ty7y หลายเดือนก่อน

    Allah yitebkh🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😂

  • @Senaytube677
    @Senaytube677 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት እንደምወድ ልዩነት አትወድም አንድነትን ጥለቻን አትወድም ፍቅርን ጦርነትን አትወድም ሰላምን ተተኪ ትውልድ እንድኖር ሀገሪቷን በለውጥ ሞዴል መር የሆንከው 🇪🇹🇪🇹አብይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏አመሰግንሃለው🙏🙏🙏ቁልፍ ሰው🔑🔑🔑አብይ🔑🔑🔑🔑💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @tessemaabebe1931
    @tessemaabebe1931 หลายเดือนก่อน

    Quality of leadership towards creativity and innovation

  • @sintayehunigussie8089
    @sintayehunigussie8089 หลายเดือนก่อน +1

    ለምንድነው 'ሰው' የምለው ነግር የማያግባባን ።በሰውነት ከተግባባን በልዩነት መግባባት ኣያቅተንምና!ውልያም ሽክስፒር ከ50 ዓመት በፊት በስነጽሑፍ ቁዋንቀዋ የተናገረውን ዛሬ ላይ ማስትተዋል እንዴት ያቅተን"የምንኖርባት ዓለም የትያትር መድረክ ነች ፡እኛ ደግሞ ተዋንያን ነን፡ለዩነቶቻችን ደግሞ የተውኔቱ ገጸበሃርያት ናቸው፡ሁሉም ተዋንያን ተውኔቱ/ትያትሩ ስጠናቀቅ ገጸበህርያቶቹን ኣውልቀው በአንድ ስም ይጠራሉ ፡ይህም ስም ሰው ይባላል" ነበር ያለው።ይህ አባባሉ ለተገነዘቡት አውሮፓውያን ከመተላለቅ ወተው የሁልት ሀገር ድንበር የአንድ ቤት በርና መስኮት እስከመሆን አድርሳቸዋል።በል የሀገሬ ሰው ከገጸበሀሪ ውጣ!!

  • @user-dq6dg5gy8g
    @user-dq6dg5gy8g หลายเดือนก่อน

    ጉራጌን አወያይቼ ነው ማዕከላዊ ክልል ያስገባሁት ያልከው ዋሽተሀል ጠቅላይ ሚስተር አብይ አህመድ የጉራጌ ሕዝብ በምክር ቤቱ ያፀደቀው ውሳኔ አክብርለት ለሕግ የምትገዛ ከሆነ ካልሆነ ጊዜ ይፈታዋል የጉራጌ ክልል ጉዳይ

  • @savemetube
    @savemetube หลายเดือนก่อน +1

    ፕላኑ አማራን 6 ክልል አርገው ለማለያየት የታሰባ ሃሰቡን ነው እየተገለፀ ያለው!!!

  • @tessemaabebe1931
    @tessemaabebe1931 หลายเดือนก่อน

    Super!

  • @nineeleven3866
    @nineeleven3866 หลายเดือนก่อน

    የፀናች ሀገር እና የፀና ትውልድ ለመፍጠር በመንግስት እና በተቃዋሚዎች መካከል ምክክር ማድረግ እጅግ ወሳኝ ነው !

  • @johnethiomedia9829
    @johnethiomedia9829 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገራችን በእንዳንተ አይነት የእውቀት ድሃና መርህ አልባ ሰው ስትመራ እንደማየት የሚያም ነገር የለም !!

    • @ahmedabufaris100
      @ahmedabufaris100 หลายเดือนก่อน +1

      ደንቆሮ ኢትዩጵያን ለማፍረስ ሌት ከቀን እየየ አላችሁ ተንደባለላችሁ አልሳካ ሲላችሁ በስድብ ትመጣላችሁ ቻሉት ኢትዩጵያ አትፈርስም።

    • @johnethiomedia9829
      @johnethiomedia9829 หลายเดือนก่อน

      @@ahmedabufaris100 ደንቆሮነት የሚገልፅህ አንተን ነበር ምክንያቱም እንዴት ስልጣን ከያዘባት ቀን ጀምሮ በየቀኑ የሰው ልጅ እንደቅጠል የሚረግፍባት ሀገር እየመራ ያለው የበሻሻ 7ኛ ጨ የውሸት ዶክተር እንደፈለገ ሲፈነጭ እያየህ የዚህ ነፍሰ ገዳይ መሪ መደገፍህ ደንቆሮነትህን አልፎም ገዳይነትህን ቁልጭ አርጎ ያሳያል ! ለማንኛውም የፋኖ ትግል ብቻ መድሃኒት እንደሚሆናችሁ በቅርቡ ጠብቅ !!

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 หลายเดือนก่อน

      ​@@johnethiomedia9829
      Brother, to do things especially good things takes a lot of time or decades ,so He just came power last 5..6 years Only .
      Your grapas was been power which is called " salmonic density " almost 700 years,
      What did they did ???
      Literally NOTHING :::
      So just came down, gave time.
      You goch me 😂😂

  • @nineeleven3866
    @nineeleven3866 หลายเดือนก่อน +2

    ሃገር የምትገነባው በሁላችንም ትብብር ነው፡፡ ለስልጣን ብሎ የሀገር ሰላም ማሳጣት ይበቃል፡፡

  • @tessemaabebe1931
    @tessemaabebe1931 หลายเดือนก่อน

    Education is the key.....

  • @fesseha1071
    @fesseha1071 หลายเดือนก่อน

    Five years into leadership, yet He can't stabilized OUR COUNTRY, still threatening for other war and conflict within Ethiopia. I do not think He has what it takes to lead a big country like Ethiopia.

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv หลายเดือนก่อน

    Very Promising!!!!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 หลายเดือนก่อน

    አንይም በንቀትም ለህዝብንም ዉራጊም ከማንም አደገኛም ኦሮንም አጣምሮም ለማጥፋትም ዉራጊም ይፈልጋልም ማለትም ነዉ እንዳባባልዉም ከሊሎችንም አጋጭቴም ማፈንም ማጥፋትም ዉራግየም ይፈልጋልም ።

  • @tessemaabebe1931
    @tessemaabebe1931 หลายเดือนก่อน

    Citywise transportation & traffic management....

  • @sikosilo1317
    @sikosilo1317 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ አብይ ምንም ይሁን ምን ያተ ደጋፍ ነኝ ይመችህ

  • @tessemaabebe1931
    @tessemaabebe1931 หลายเดือนก่อน

    National attitude and mind set...

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d หลายเดือนก่อน

    መንግስት አይዘርፍም አንዳንድ ሰዎች ይዘርፈዋል::😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @TeferaMole
    @TeferaMole หลายเดือนก่อน

    አቢቾየምትነገራውሁሉቅማም

  • @user-ky4mo9sg4j
    @user-ky4mo9sg4j หลายเดือนก่อน

    አንተ ከመጣህ ጀምሮሰሰላም ጠፍ እግዚያብሄር ይገላግላት

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d หลายเดือนก่อน

    የሰውየው ጤና ብቻ ሳይሆን የአእምሮው አቅም እጅግ በጣም አናሳ መሆኑን ያሳያል::

  • @tessemaabebe1931
    @tessemaabebe1931 หลายเดือนก่อน

    Children and youth, women.....

  • @johnethiomedia9829
    @johnethiomedia9829 หลายเดือนก่อน +1

    ወደድክም ጠላህም ፋኖ ያሸንፍሃል ። እመነኝ እንደ ጋዳፊ አሟሟት ትሞታታለህ !!

  • @desalegnkidanebasha_ደኪባ
    @desalegnkidanebasha_ደኪባ หลายเดือนก่อน

    የወለኔ ፓርቲ የቆየ ነው ጌታው።

  • @desalegnkidanebasha_ደኪባ
    @desalegnkidanebasha_ደኪባ หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ኢህአዴግ?!!!

  • @user-te6yd7po7w
    @user-te6yd7po7w หลายเดือนก่อน

    ጉራጌ በራሱ መሬት እንጂ በሌሎች መሬት ክልል ልሁን ብሎ አያውቅም የዚህን ሕብረተሰብ ያህል የታፈነ የለም ጊዜ የሚፈታው ሆኖ ቢሳካ የወደቧ ጉዳዩ መልስ ቢያገኝ

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 หลายเดือนก่อน

    አይኢትዩጱያ ስታሳዝን ፓለቲካ ብቻ ህዝቡ ሲያሳዝን። መች በላ ።

  • @tessemaabebe1931
    @tessemaabebe1931 หลายเดือนก่อน

    How about ministry of sugar? ....Wonji and Methara?

  • @tessemaabebe1931
    @tessemaabebe1931 หลายเดือนก่อน

    Very sad country with giant resource suffering from internal conflict

  • @zenaefta
    @zenaefta หลายเดือนก่อน +1

    EBC+ሆናችሁ

  • @willyou2030
    @willyou2030 หลายเดือนก่อน

    የሰሚወች ስብስብ ,የሴረኞች መልስ ጊዜ ግን እዉነትን ያወጣል የደነዘዘ ሁሉ ነገ ይነቃል

  • @YusufAbdii-g5e
    @YusufAbdii-g5e หลายเดือนก่อน

    Mangist kijiba Faannoon midiyaa Adda Addaatin Afuuftu kana maa hinsaaxille mangistiin usuun kun ummata biytaa keesa galchuu waan taatef makkalaa kayaan midiyan dhugaa jirtu dabarzuu qaba jen a

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b หลายเดือนก่อน

    መለስ ዜናዊ የዩንቨርስቲ መምህሮች መክረዋቸው ነበር አደጋ እንዳለው

  • @YusufAbdii-g5e
    @YusufAbdii-g5e หลายเดือนก่อน

    YAA ABIY AKKAAN SIJAALANNA NANOON ANJIRU TUN HUND SIJAALATTI HANQINNI BILXIGIN AA NAANOOLEE AKUMA JIRTUTTI TAHE WANNI MATAA NUDHUKUBSAA JIRU KIJIBA MIIDIYAA FAANNOO KUN BIYA BURJAJESE MIDIYAAN ETHIOPIA E,EESSA KUTE FAANOO TAHE?

  • @hassenshehabu2616
    @hassenshehabu2616 หลายเดือนก่อน

    እግርእጂ..አገር..አያስፈልገንም

  • @LeulMulugeta-xr5yz
    @LeulMulugeta-xr5yz หลายเดือนก่อน

    ሰውዬው ምን ነካው መቼ ነው አገው በራሱ ቋንቋና በራሱ ልጆች የተዳደረው?

  • @felekeborga1209
    @felekeborga1209 หลายเดือนก่อน

    ጣዕም የሌለው የሰፈር ምናምንቴ ወሬ ነው

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 หลายเดือนก่อน

    ክልል የሚባል ጠፍቶ አንድ ኢትዩጵያ ብቻ የሚለው ቢሆን እርፍ ነበር መለስ ተብየው ክልል ብሎ ከፋፈለን ብቻ ሆድ ይፍጀው

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 หลายเดือนก่อน

    Speaks contrary to the realities on the ground.

  • @user-ky4mo9sg4j
    @user-ky4mo9sg4j หลายเดือนก่อน

    ድምጽ ኽ ያስጠላል

  • @muluyalew146
    @muluyalew146 หลายเดือนก่อน

    3:18 3:26

  • @tessemaabebe1931
    @tessemaabebe1931 หลายเดือนก่อน

    Pedestrians, sewrage and green economy...

  • @user-jp7rp7sr5t
    @user-jp7rp7sr5t หลายเดือนก่อน

    አይን ያወጣ ቀዳዳ ማለት አንተ ነህ፡ ቀልድ በዚህ ምስኪን የተራበ ህዝብ

  • @NobelSolomon-pv6vi
    @NobelSolomon-pv6vi หลายเดือนก่อน

    መቸዉም ኣንተ ከወንበርህ ሳትነሳ ኢትዮ ኣትነሳም ምድረ ቅል ራስ ኣጨብጫቢ ብቻ ሌላ ከዚ የባሰ ውድቀት ነው ሚጠበቅበት የኢትዮ ህዝብ በዚ ወር ሁለት ወር እናየዋለን ኑሮ ምንላይ እንደሚደርስ ፈጣሪ ኣንተን ወስዶ ይገላግለን ብቻ

  • @jfydycf5823
    @jfydycf5823 หลายเดือนก่อน

    Abyi hoy kehamsa bota ykuretkna ante weregna

  • @tessemaabebe1931
    @tessemaabebe1931 หลายเดือนก่อน

    Ps stress on mining!

  • @yayeshworkneh9302
    @yayeshworkneh9302 หลายเดือนก่อน

    ገረድ በሏቸው የሄ ውሻ አንደከብት ይነዳቸዋል

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d หลายเดือนก่อน

    ቀዳዳ...ሳክስ 😢😢😢😢

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ምን አለበት ለዚቸ አገር መፍትሔ ቢያደርግላት ስድስት አመት ሙሉ ጦርነት

  • @user-ky4mo9sg4j
    @user-ky4mo9sg4j หลายเดือนก่อน

    ብቻህን አወራህ ድንቄም ውይይት ቀዳዳ በቅርብያጥፋህ

  • @mulukennegash7092
    @mulukennegash7092 หลายเดือนก่อน

    ተሰርቆ የተሸጠው።

  • @MulugetaAlemnew
    @MulugetaAlemnew หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @user-ky4mo9sg4j
    @user-ky4mo9sg4j หลายเดือนก่อน

    ዉሸ በውሸት