በሀገራችን ለ1400 አመታት ከመሬት ስር የተቀበረ ትልቅ ከተማ ከብዙ ቅርሶች ጋር ተገኘ | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @axumtube ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
    © Axum Tube
    Like , Comment and Share this video.
    ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
    / @axumtube
    Follow us on Social media :
    Facebook : / axumtube
    Instagram : / axumtube
    Telegram : t.me/Z_Tube
    Twitter : / axumtube
    Thanks For Watching.
    #Ethiopia #AxumTube @AxumTube © Axum Tube

ความคิดเห็น • 389

  • @enawgawbelay848
    @enawgawbelay848 4 ปีที่แล้ว +97

    አዎ ኢትዮጵያ ሚስጢር ነች 100% ግን ዜጎቿ አያውቋትም ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እጅግ ደስተኛ ነኝ
    I love Ethiopia forever!!!

    • @eleniabay6970
      @eleniabay6970 4 ปีที่แล้ว

      Merejaw yetezaba nw astekaklachu akrbut. Ye tegegne ke cristos lidet befit 750 amete alem enji 1400 amet mihret aydelem.

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 4 ปีที่แล้ว

      I used too not now

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 4 ปีที่แล้ว +87

    ኢትዮጲያዊነቴ ኦርቶዶክስነቴ ኩራቴ
    ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር

    • @somayasomaya8547
      @somayasomaya8547 4 ปีที่แล้ว +1

      ግነ ነው ትንሳያው እግዚአብሔር ያሳይናል ኢሄነን ያድርግ አመላክ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-kq2sg8xj4z
      @user-kq2sg8xj4z 4 ปีที่แล้ว +1

      Amn

    • @fgboyfit1757
      @fgboyfit1757 4 ปีที่แล้ว +1

      Ke orthodox yelek be egzabeher mekuratu yekedemal

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 ปีที่แล้ว +1

      Alemtsehay Alem , we are axumawyan tgray tiger

  • @aloalo1540
    @aloalo1540 4 ปีที่แล้ว +93

    ገና ቡዙ አናያለን አግዚቤሄር ይመስገን 🇪🇹🤲🤲🤲

    • @hanilove2850
      @hanilove2850 4 ปีที่แล้ว +4

      እግዚአብሔር ሚለው ይስተካከል እያንዳድ ፊደል

    • @user-ob5sf1hv3s
      @user-ob5sf1hv3s 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 4 ปีที่แล้ว +59

    ትክክል ገና የአለም ጥፋትዋ የእናት ሐገሬ ትንሳኤ እየጀመረ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝቧን ይባርክልን አሜን

    • @frehiwot5236
      @frehiwot5236 4 ปีที่แล้ว +2

      Amen Amen Amen!🙏🙏

    • @dyd5174
      @dyd5174 4 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን

  • @teweldemahari8683
    @teweldemahari8683 4 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ደስ ይላል እኛ ኢትዮጵያውያን ድሮ በአክሱም ስልጣኔ ዓለምን ገዝተናል ።
    አሁንም በቴዎድሮስ ታላቁ ንጉስ ዓለምን እንገዛለን ።

  • @aynalemageze9542
    @aynalemageze9542 4 ปีที่แล้ว +25

    ክብር ምስጋና ለመድሃኒአለም ይሁን አሜን በጣም ይገርማል የእግዛአብሄር ስራ ወገኖቼ በሀገራችን በኢትጵያ ልንኮራ ይገባናል እስከመቸ የሰዉ ሀገር አድንቀን ተከትለን እንኑር ልባችንም ባህላችንም ኢትዮጵያ መሆን አለባት፡፡ እህታችን እናመሰግናለን ለመረጃሽ እንኳን አብሮ ደስስስስስ አለን፡፡

  • @user-zp5pv6fj2z
    @user-zp5pv6fj2z 4 ปีที่แล้ว +28

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችን አሁን እግዚአብሔር የሚገልፅበት ጌዜ ነው መሰለኝ እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤

  • @abemeliek3162
    @abemeliek3162 4 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያ ሚስጥር በጣም ጥልቅ ነው።
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ። አሜን አሜን አሜን

  • @user-ck9se7vv2f
    @user-ck9se7vv2f 4 ปีที่แล้ว +45

    ገና ብዙ እናያለን ባንተ ቸርነት አምላኬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እትዮጵያ ሀገሬን አንተ ጠብቅልን

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 4 ปีที่แล้ว +11

    ነጮች የኢትዮጲያን ማንነት ከእኛ ከኢትዩጲያኖች በላይ የተመረጠች ውብ እና ታሪካዊ ሀገር እንደሆነች በደንብ ያውቋታል ይህ የሆነበትም ምክንያት ታላላቅ እግዚአብሔር ያከበራቸ የመረጣቸው ሰዎች ስለ ሐይማኖት እና ድንቅ ስለሆነችው ሀገራችን ብዙ መፅሐፍትን ፅፈው አልፈዋል እነዛ መፅሐፎች ደግሞ ነጮች ሀገራችን በመውረር እና በጉብኝት መልክ ቀስ ብለው በማታለል በመምጣት የሀገራችን ህዝቦች ለቅርስ እና ለመፅሐፍ ጥበቃ ከነበራቸው ግዴለሽነት እና ከነበራቸው የወረደ እይታ የተነሳ ጥበቃ ስለማያደርጉ ነጮች የቻሉትን እየሰረቁ እየዘረፉ ያልቻሉ የኢትዮጲያ ታሪክ እና ሚስጢር መገኛ መታወቂያ የታሪክ ባለቤት የሆነችውን ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚያገለግሉትን ሰዎች በድቃቂ ጥቅማጥቅም እያታለሉ እና እየሸነገሉ እየገዙ የኢትዮጲያን ታላቅነት እና ሚስጢራዊነት በደንብ ስለተረዱት አይናቸው ሁሌም የኢትዮጲያን ሚስጢር ለማወቅ ቢቻላቸውም ለማጥፋት ነው የሚጥሩት እነሱ በጥረታቸው ቢቆፍሩም ግን ጊዜ እስኪገልፀው እንጅ ከአዲስ አበባ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኝ ታላቅ ተራራ ስር ባለ እጅግ ሚስጢራዊ በሆነ እና ሰውን ሊያስገባ ይችላል ተብሎ በማይታሰብ ስንጥቃት መሳይ ፍርኩቻ ነገር ባለው መሬት ከየተለያዩ ታላላቅ የአለማት መስሪያ ቤቶች በድንገት እየተጠሩ እና እየተመሩ ወደዛች ቦታ እየተወሰዱ ያለበት ዘመን ነው ያንን ቦታ ጊዜው ደርሶ እስኪገለፅ ማንም ሰው የማያውቀው ሲሆን የሚውቁት በተራራው ላይ ባለው የስላሴ ገዳም የሚኖሩ ሰው ናቸው ማንነታቸውን የጊዜ ባለቤት ሲገልፀው እናያለን ።

  • @bintmensuryoutubeetio9088
    @bintmensuryoutubeetio9088 4 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያዬ ከዓአም ሁሉ ልዩናት፣ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ናት።

  • @beshobek7916
    @beshobek7916 4 ปีที่แล้ว +103

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እየገለጣት ነው ትልቅ ነን ትልቅ እንሆናለን

    • @user-ri1sk1uo7t
      @user-ri1sk1uo7t 4 ปีที่แล้ว

      የኢትዮጵያአራመኔዉቸእግዚብሔርይጠበቀው

    • @user-ri1sk1uo7t
      @user-ri1sk1uo7t 4 ปีที่แล้ว

      ትልቅሁንትንሸእንዳንሆንእግዚአብሔርይጠቦቀን

    • @dejenebeyene7033
      @dejenebeyene7033 4 ปีที่แล้ว

      Besho Bek dgfyc

    • @user-qj8bf7tw8f
      @user-qj8bf7tw8f 4 ปีที่แล้ว

      አውን ፍቅር ስላም ይስጠን

  • @abebetemesgen5895
    @abebetemesgen5895 4 ปีที่แล้ว +24

    እድሜ ለቴክኖሎጂ ኢትዮጵያችንን በእናንተ መነፅር እያየናት ነው! እናንተንም እድሜ ይስጥልን።
    ከዚህ በተጨማሪ ግን ቀደምት መጻህፍቶች ካሉ ጠቁሙን።

  • @user-zc7bf5br4i
    @user-zc7bf5br4i 4 ปีที่แล้ว +16

    ኦ ኢትዪጲያን የመሰለች አገር የለምኮ አምላኬ ሰላም አድርጋት ሰላሙን ፊጠርልን ብሄር ከብሄር የሚያጋጨዉን አተ ሰዉራቸዉ የጠገቡት አይጎዱም ምስጊኑ ህዝብ በማያዉቀዉ ይጎዳል እባካችሁ ፖለቲከኛወች አትበጥብጡን እስኪ ስሙ እዩ ደስ አይልም ኢትዪን የመሰለች እናት የለችም

  • @etopiya2797
    @etopiya2797 4 ปีที่แล้ว +15

    ውዶች እናመሰግናለን ከልብ ኢትዮጵያ ምስራቅ ገነት ብንላት ማጋነን አይሆንብንም በርግጠኝነት

  • @user-zw4tz1ws8m
    @user-zw4tz1ws8m 4 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ኢትዮጵያዊ መሆን እራሱ ታላቅ ፀጋ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @yousefyehia8430
      @yousefyehia8430 4 ปีที่แล้ว

      Egezyi abhyir amlak yekeber yemesegen kebere lenatu lkedeset dengel mareyiam yehun yrmisanewe yelem yawem benee zemen tegelte tenbyitu degemo yanadeden benetchotch megenetu

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዝአብሄር ይመድገን እጅግ በጣም ደስ ይላል ይቅርታ አድርጉልኝ እና እውቀታቸውን ሳይደብቁ ጥረው ደክመው የተደበቀውን ታሪካችንን ስለአገኙልን ነጮችን አመሰግናቸዋሎ እግዝአብሄርም እውቀትን ሰጣቸው ተማራማሪዎች እውቀትን በእውቀት ላይ ይጨምርላቹ ነው እኔ ምለው በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ነገም ታላቅ ነገር እደሚገኝ ከእግዝአብሄር ጋር ትልው ተስፍ አለኝ

  • @user-eg7mn8cs7c
    @user-eg7mn8cs7c 4 ปีที่แล้ว +16

    እኛ ለወሬ እንሩጥ እንጁ። ለሀገር መች ግዜ አለን ለመባላት ነው እንጁ
    ሆኖምእግዚአብሔር ይመስጠን
    አምስትሽ በላይ አመት በላይ የሆን። ቅርስ አለን። ግን ምንዋጋለው። የኛ እሩጫ አሳልፈፈን መስጠት ነው ጠማማ ትውልድ
    ማስተዋልን ይስጠን
    እህታች እናመሰግን አለን❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 4 ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያዬ እማማዬ እኔ እኔን ሆኜ ከአንቺ ባልፈጠር ኖሮ እኔን ሆኖ በሚፈጠረው እቀናበት ነበር ካንቺ ያደረገኝን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ትንሳኤሽን ያቅርብልን እማ አንቺን የናቁሽ ሁሉ በክብር ማማ ጎልትሽ እንዲያዩሽ ይሁንልን .... አክሱም tubeዎች እናመሰግናለን እናንተን እና ኢቴኤሎችን በማዳምጥበት ጊዜ በሰመመን እማማ ኢትዮጲያ ጉያ ሐገሬ ውስጥ ሽጉጥ ያልኩ ይመስለኛል አክባሪው ያክብርልኝ በርቱልኝ

    • @almazgiday9935
      @almazgiday9935 4 ปีที่แล้ว

      የኔናት ድስ ሲል የታናገርሺው እማማ ስትይ እኔጃ አለቀስኩ አገራሽን ሰላም ያርግልን አሜን

    • @mekedsalemayehu7123
      @mekedsalemayehu7123 4 ปีที่แล้ว

      @@almazgiday9935 አሜን እናት ይሁንልን ❤

  • @teweldemahari8683
    @teweldemahari8683 4 ปีที่แล้ว +13

    አክሱም ቱብ በጣም ሓቀኛ ሜድያ ነው እንወዳቹ አለን ።

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w 4 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሄር ይመስገን እምየ ኢትዮጵያ ምንግዜም ትልቅ ናት ትልቅም ሆና ትኖራለች

  • @user-nt4wg4yu5j
    @user-nt4wg4yu5j 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው 💚💛❤️👍ሀገሬ በዛ ዘመን ይህ አይነት ስልጣኔ የነበራት አቤት የኛን ዘመን ያላዩ ምንኛ ያዝኑ ይሆን ገና ብዙ እናያለን

    • @ane5012
      @ane5012 4 ปีที่แล้ว

      ❌❌❌❌❌❌❤💛💚❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @user-bs6tj5vi1b
    @user-bs6tj5vi1b 4 ปีที่แล้ว +3

    ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን የተሠወሩ ገዳማትም እንዳሉ አባቶቾ ተናግረዋል ኢትዮጵያ ሆይ ትንሣኤሸ ናፈቀኝ ትንሣኤሸን እናይ ዘንድ አምላክ ይርዳን!🙏

  • @tsehaybeyene790
    @tsehaybeyene790 4 ปีที่แล้ว +3

    የማንኛውም የኢትዮጵያ ታሪክ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው። ደስ ይላል ተዋህዶና ኢትዮጵያዊት ያደረከኝ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @edomtube5521
    @edomtube5521 4 ปีที่แล้ว +15

    ዋው የተደበቁት ከተማ ከተባለው ኣንዱ ነው ማለት ይገርማል እልልልልል ነው የሚያሰኘው እሰይ

  • @gex8278
    @gex8278 4 ปีที่แล้ว +5

    ኡነት ነው እምላችሁ ህዝበ ኦርቶደክስ እግዛብሄር አምላክ ብዙ ነገር ያሳየናል ስለዚህ ፆለት በደንብ ያስፈልጋል

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e 4 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን አክሱም ዩቶፕ እንኳን ደህና መጣችሁ ደስ ለሚለው መረጃችሁ ምስጋናችን ከልብ ነው ያቆየን እንጅ ገና ብዙ እናያለን

    • @ane5012
      @ane5012 4 ปีที่แล้ว

      🦓🦓🦓❤🧡💚❌❌❌❌❌❌

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere7879 4 ปีที่แล้ว +7

    እንግዲህ የኢትዮጵያ ትንሳኤ እየቀረበ መሞጣቱን እግዚአብሔር እያሳየን ነው ስለዘገባው እናመሰግናለን

  • @user-vx8oo8bs4t
    @user-vx8oo8bs4t 4 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጠን ለኛ እኛ የኢትዬጲያዊያን ነን ብለን ለምንለው ገና ብዙ እናያለን የሀገራችንን ትንሳየ ለምንናፍቅ ቅርብ ነው ለዘረኛች ግድ አይሰጣቸውም ስለ ሰላም ማጣት፣እርሀብ፣መፈናቀል፣ዘረኝነት፣ጐጠኝነት የኔ ያምየኔ፣የሚሊ ዘና ብሆን ኖሮ ጆራችን እስከደማ 24 ሳዓት ያደነቁሩን ነበር ኢትዬጲያ ሀገረ ትንሳኤሽን እንጠብቃለን

  • @afonsolomon9215
    @afonsolomon9215 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዬጲያ እምዬ ሀገረ እግዚአብሔር ምድረ ገነት እግዚአብሔር ለዘለዓለም ያኑርሽ ።ኢትዮጵያዊነት በእውነት መታደል ነው ።እግዚአብሔር ይመስገን ። ቤተክርስቲያናችን ብዙ ምስጢራትንና ተዓምራትን የያዘች ናት ።
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት ።

  • @pate840
    @pate840 4 ปีที่แล้ว +21

    አክሱምዬ ላይሽ እናፍቃለሁ።

  • @kiduish21
    @kiduish21 4 ปีที่แล้ว +16

    ከነጮች ስለ ኢትዮጵያ መልካም ነገር ይናገራሉ ብላችሁ እንዳትጠብቁ። ቢናገሩ እንኳን ከንግግሩ በስተ ጀርባ የሆነ ነገር ሲፈልጉ ነው።

    • @tfff7746
      @tfff7746 4 ปีที่แล้ว +1

      እውንት ነው

    • @webnet8175
      @webnet8175 4 ปีที่แล้ว +3

      እግዚአብሔር ስራው ጉረምና ድቅንው

    • @onlytrue4657
      @onlytrue4657 4 ปีที่แล้ว +1

      Ewnate nawe nechochu yebeg lamed yelebesu tekulawoch nachew selemawekachew newe Le tekure yalachew neketena telacha Eni beakale yayehut gudaye newe believe me

  • @user-jd2mc7kp2x
    @user-jd2mc7kp2x 4 ปีที่แล้ว +20

    ፌስ ቡክ ላይ አይቼዉ ገርሞኝ ነበር ማመንንም ከብዶኝ ነበር ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን ምን አለ ነበር በሃገራችን ልጆች ቢገኝ ነዉ ያልኮት ።

  • @addisaddis9555
    @addisaddis9555 4 ปีที่แล้ว +5

    ክብር፡ምስጋና፡ለልኡል፡እግዚአብሄር፡ይሁን

    • @almazgiday9935
      @almazgiday9935 4 ปีที่แล้ว

      አመን አመን አመን

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 4 ปีที่แล้ว +5

    አላማቸውን እናውቀዋለን የቃልኪዳኑን ታቦት ተቦተ ጽዮንን ለማግኘት ።

    • @user-uo2jl7qr5l
      @user-uo2jl7qr5l 4 ปีที่แล้ว +2

      እዴ ታቦተ ጽዩን እኮ የቱጋር እዳለ የታወቀነው ማንያስነካቸዋል በወርቅ ተለብጦ ነው የተቀመጠው በቦታውም ቤተክርስቲያን አለ እሱን የመንካት ሀይልማ የላቸውም መች በኛ ሀጢያት እረከሰ ያቃጥላቸዋል

  • @user-zp5pv6fj2z
    @user-zp5pv6fj2z 4 ปีที่แล้ว +8

    የኛዎቹ ባገኙት ጥሩ ነበር ምንም ባገኙ ይፋ አያወጡትም ወደሀገራቸው ነው የማግዙት

  • @tigistwoldemichael1425
    @tigistwoldemichael1425 4 ปีที่แล้ว +6

    Tilik neberin Tilik Enhonalen Egziabher Ethiopian Yibark 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k 4 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ኢትዮጵያዬ ከአለም ሁሉ አንደኛ ነሽ

  • @gshjdjd4517
    @gshjdjd4517 4 ปีที่แล้ว +4

    ያም አለ ከም አለ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል የግዚአብሔር። ስም ይክበር

  • @user-jd2mc7kp2x
    @user-jd2mc7kp2x 4 ปีที่แล้ว +3

    አንድ ነገር ያንገበግበኛል ከአለም በፊት የሰለጠንን የምንል ህዝቦች አሆን በሌሎች ሀገሬ ተመራማሪዎች ከቀድሞ ስልጣያችን ሲቆፈር፡ሲመረመር ያናድዳል ራሳችን ታሪካችንን ተመራምረን ስላላሳየኛቸዉም ይመስለኛል መንም ልቦናቸዉ ኢትዮጵያ የሰወ ዘር መገኘኛና የቀድሞ ገናናነቷን በርግጥም የእናተ ነዉ ብለዉ በድፍረት መናገር ያቃታቸዉ

    • @Tube-ei2zo
      @Tube-ei2zo 4 ปีที่แล้ว +2

      አይ የኛ ሰው ሀይማኖት ከሀይማኖት ለማባላት እጅ የተደበቁ ጥንታዊ ታሪካችንን ለመመራመር መችይሮጣሉ እኛ ብናውቅበት ኢትዮቢያ ትልቅ አገር ነበረች ግን ምን ዋጋ አለው እርስ በእር መያያዝ ሆና ስራችን

  • @user-cw9uk9og2n
    @user-cw9uk9og2n 4 ปีที่แล้ว +1

    ገና ብዙ እናያለን እድሜ ይስጠን እንጂ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ አሜን

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 4 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ,,, ሌላው ሃገር በሰላም የሚኖረው ለሃገራችን በሚመጣው በረከት እና ረድኤት ከእግዚአብሔር በሚሰጣት በቤተ ክርስቲያን የሚጸለየው ጾለት በመስኪድ የሚጸለየው ጾለት ከእራሷ አልፋ ለአለም የምትጸልይ ሃገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት ስርዓት ያላት ሁለነገሯ ትምህርት የሆነች ሃገር መናኞች ያሉባት ሃገር ስለ ነፍሳቸው ብቻ በበረሃ ውስጥ የሚኖሩ ምእመናን ያሉባት ሃገር እንዴት አትለይ ከሌላው ልዩ ናት ኢትዮጽያ ስለዚህ ሁሉ ነገር በሚደንቅ ሁኔታ ይገኝባታል +++ ሃገሬ በአለማዊ ጉዳይ ላይ አልተመሰረተችም በጥበብ እና በመንፈሳዊ ተግባር ላይ ለዘመናት የኖረች አሁንም ያለች ናት ስለዚህ ወደኋላ ሒደው ታሪኳን ለሚፈልጉ እና ለሚመራመሩ ብቻ ትገባቸዋለች ወደታሪካችን እንመለስ +++ ኘሮግራማችሁ ቀስቃሽ ነው ሰፋ ባለ ሰዓት አቅርቡልን ,,, ደስ አለኝ፤

  • @mestwetyilma9286
    @mestwetyilma9286 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ትንሳየሽን ያሳየን ገና ብዙው እንሰማለን

  • @zerfiedejene7186
    @zerfiedejene7186 4 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ይላል መቼም መፃህፍትም መገኘቱ አይቀርም

  • @user-yb2iy3qb6o
    @user-yb2iy3qb6o 4 ปีที่แล้ว +1

    ተአምር ነው ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ትልቅ ነን ትልቅም እንሆናለን እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው ለወደፊቱ የአለም ተስፋ ትሆናለች አለም ይሰደድባታል አለምን ትገዛለች ስሟ ገናና ይሆናል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያዊ መሆን እኮ መታደል እኮ ነው እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩ ኦርቶዶክስ ሆንኩ

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው! ሁሌም ትመስገን!!

  • @kiya12624
    @kiya12624 4 ปีที่แล้ว +9

    የሀክም አበበች በቅርብ ጊዜ የነገረችን ነገር ግን ለመቀበል የቸገረን አውነታ ነው።።

  • @user-xs8ex8my6v
    @user-xs8ex8my6v 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር
    እግዚያብሄር ይመስገን እማማዬ
    ትንሳኤሽ የበለጠ ለአለም ህዝብ
    ጎልቶ ይታያል ሰላምሽ ይብቃ!!!!

  • @aberesendek9037
    @aberesendek9037 3 ปีที่แล้ว

    የፍጥረት በር ነሽ የክብ አለም ምዕራፍ ዞሮ መጀመሪያ;የአለም ሚስጢር መክፈቻ መዝጊያ በር ነች ኢትዮጵያ ግን የትዉልዱ እንዳያውቅ ቢሰራም ራሳቸዉ ይጠፋሉ።

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 4 ปีที่แล้ว +13

    ቅርሶቻችንን እንዳይዘርፉን በሉ
    ከዚህ በፊትም ሀኪም አበበች ተናግረው ነበር የተቀበረ ከተማ እንዳለ

  • @user-im7fp4bl1h
    @user-im7fp4bl1h 4 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ እናመሰግናለን

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሠግናለን

  • @tafesgichamogichamo6150
    @tafesgichamogichamo6150 4 ปีที่แล้ว +1

    ስላ ሁሉ ነጋር እግዝኣብሔር ይማስግን፡ኢትዮጲያ ላዛለላም ትባርክ።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠን ገና ብዙ ያሳየናል የኛ ጌታ ጠፍተን አንቀርም እንገኛለን ለሀገራችን ሰላም🙏🙏💚💛💓 🙏💚💛❤🙏💚💛❤💝💓💖💕💞🙏🙏💙💜💙💜💙💜💜💜

    • @ane5012
      @ane5012 4 ปีที่แล้ว

      ❌❌❌❌❌❌❤💛💚❌❌❌🖕🖕🖕🖕🖕

  • @user-nw3sf8kb2y
    @user-nw3sf8kb2y 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እውነት የሀገራችንን ትንሳኤ ያሳየን የኢትዮጵያ እንባ የልጆች ግፍ እግዚአብሔር ይመለከታል

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow Egziabhuer Yetmesgen Yehune Ewenet Tedebeka atekereme Petame Yegermal . kelebe Enamesegenalen sister good job . I am proud i am Ethiopian . God blessed all Ethiopians. Elllllllll Elllllllll Ellllllll EllllllllThanks !!!!

  • @seblefekadu1898
    @seblefekadu1898 3 ปีที่แล้ว

    Wow Elllle Elllle Elllle Amlake Yekber yemasgan thank God my land bless Tigray Land & my People the blessed people 👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-we6hs3oz3n
    @user-we6hs3oz3n 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን መልካም ዜና ነው! ኢትዮጵያ እንደናንተ አይነት ባሉ ልጆቹዋ ትኮራለች!

  • @sabiyahavg4985
    @sabiyahavg4985 4 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ምስጋና ለመድሃኒአለም ይሁን አሜንንን

  • @legesseasfaw6794
    @legesseasfaw6794 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ገና ብዙ እናያለን አንድ ሆነን ብንኖር ይሻለል የውጭ ዜጎች እየቡ እዳይዘርፍን እነሱ እየመጡ ይመራመራሉ እኛ እንገዳደላለን የገበያ ግርግር ለሌባ ይመቻል እንዴሉ አርቴ ቡርቴአችሁን ትታችሁ ለስላም ተነሱ

  • @eyobbekele4781
    @eyobbekele4781 4 ปีที่แล้ว

    ድብቅ ምስጥረ ባለቤት ነች ሀገረ

  • @user-sh9et7zr7i
    @user-sh9et7zr7i 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔየሚገርመኝ ትግሬወች የኛነውይላሉ አማራምየኛይላል ሲጀመር አማራም እማባልዘር ትግሬም እሚባልዘር በጭራሽ የለም ቋንቋ ዘርኣይደለም ዘራችን ሃበሻ ነው።

    • @Seb15
      @Seb15 4 ปีที่แล้ว +1

      ኣትሳሳቲ ኣማራ መነሩን ኣለመነሩን ኣላቅም ትግሬ ግን ነበረ ። ትግሬ የኛ የሚል ልምድ የለውም የመስጠት እንጂ መታዘብ መልካም ነው ።

    • @user-sh9et7zr7i
      @user-sh9et7zr7i 4 ปีที่แล้ว

      @@Seb15 ኧረለመስጠትማ አባስጠውናችሁ እናውቃለን

    • @user-sh9et7zr7i
      @user-sh9et7zr7i 4 ปีที่แล้ว

      ሃቅ ነው ትግራይ የሐበሻ መነሻነው

  • @user-cn4xk3pp4j
    @user-cn4xk3pp4j 4 ปีที่แล้ว

    ምቅናይ ኩሉ ምርኣይ እትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 4 ปีที่แล้ว

    እነዴት ደስ ይላል እዉነትም ሐገረ እግዚአብሔር መሆኖን ይወቁ በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ስሟን ለመሰረዝ ቢጥሩም የኛ ጌታ ጥቡ የማይመረመር በምድር አስቀመጠልን ስማችንን በክብር እፁብ ድነቅነዉ ያንተ ስራ ተመስገን

  • @kal5344
    @kal5344 4 ปีที่แล้ว +10

    ከተማ አገኘን እያላችሁ ጎርጉሩ ግን መቼም ምስለ ኪሩብ ን አታገኙትም እሱን ለመውሰድ ነው ይሄ ሁሉ ጉርጎራ እግዚአብሔር አምላክ ግን መቼም አይገልጥላችሁም ካይናችሁ ሰውሮባችሁዋል በሉልኝ እባካችሁ

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 4 ปีที่แล้ว +1

      @@DeaconYeabkal አይገርምም፣ሰዉዝብሎ፣ጥልቅየሚለዉ፣ኢትዮጲያ፣የሀይማኖት፣የታሪክአገርመሆኗንእረሳችእደ

    • @kal5344
      @kal5344 4 ปีที่แล้ว

      አይ እናንተን ማስረዳት ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው ለማንኛውም ስለ ሁኔታው አባቶችን ጠይቁ ከዛ ይገባችሁዋ

    • @user-ve3fk7tk7v
      @user-ve3fk7tk7v 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል እህቴ ጅሉ የሃግራቺን መንግስት ነው ህዝቡም አንደዛው ብስለት የሌለው ትውልድ

    • @user-kr2si9vi2v
      @user-kr2si9vi2v 4 ปีที่แล้ว

      msle kirub mndn new?

  • @liyagebretsadik8778
    @liyagebretsadik8778 4 ปีที่แล้ว

    ሁሌም ኢትዮጵያዊ በመሆኔ አትራፊ እንደሆንኩ አውቃለሁ እግዚያብሔርንም አመሰግናለሁ

  • @EgeziebherFekernew
    @EgeziebherFekernew 4 ปีที่แล้ว

    ለአሥተማሩንቃሎትያሠማልን።እግዚአብሔርአምላክድንቅነው።እግዚአብሔርአምላክእንደንኛሐጲያትሣይሖንእንደርሡቸርነትይሑንልን።እግዚአብሔርአምላክተዋሕዶለዘላለምትኑር።ተዋሕዶንለማጥፍትየሚቁነጠነጡእንደግዚአብሔርፍቃድእራሣቸውይጥፉ።አሚንአሚንአሚን።የተዋሕዶልጆችበያለንበትሠላማችንብዝትብዝትይበልልንአሚን

  • @tesfamariamtessema1620
    @tesfamariamtessema1620 4 ปีที่แล้ว

    ትንሳኤሽን ያሳየን ውዲቷ ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 4 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-vt7dd9hg9b
    @user-vt7dd9hg9b 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን ገና ብዙእናያለን

  • @samrimera7866
    @samrimera7866 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሔር ይመስገን

  • @user-um1jj6ef9r
    @user-um1jj6ef9r 4 ปีที่แล้ว +14

    ይገርማል ትንቢቱ በኛ ዘመን እየተፈፀመ ነው በመጨረሻው ዘመን የተሰወሩ ገዳማት ይገለጣሉ የተባለው ይኸው ፈጣሪ ሆይ ተመስገን

    • @mehretsofoni7094
      @mehretsofoni7094 4 ปีที่แล้ว

      Altebalem

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 ปีที่แล้ว

      Mehret Sofoni , esum Egypt gbtse be bomb ethiopia stdebedbat yane tayalesh

  • @ezrabelay4827
    @ezrabelay4827 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ሲል

  • @uaeanan6742
    @uaeanan6742 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዬ፣ለዘላለም፣ኑሪ፣አየአምላክ፣እናት፣የአስራት፣አገረእግዚአቤር

  • @user-im7fp4bl1h
    @user-im7fp4bl1h 4 ปีที่แล้ว +28

    የተሰወሩ ገዳማት እንዳሉ ሰምቼ ነበረ እሱም እየተገኛ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @dinaalemu6923
      @dinaalemu6923 4 ปีที่แล้ว +2

      እግዚያብሄር ይመስገን ሀገሬ ትእንሳዬሽ ናፈቀኝ

  • @dawoudfarid367
    @dawoudfarid367 4 ปีที่แล้ว

    በጣምምምም የወደድኩት ቻናል ነው እግዚአብሄር ይጨምርላችሁ እስከዛሬ ይሄን ቻናል አላውቀውም ነበር አመሰግናለሁ

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ገና ለኢትዮጲያ ድንቅ ተአምሩን ይገልፃል
    ኢትዮጲያየ አይዞሽ ኩሪ የናቁሽ ሁሉ ወደእግርሽ ስር ይደፋሉ
    እግዚአብሔር ከወደቅሽበት ያነሳሻል

  • @user-bq7zz7qg3m
    @user-bq7zz7qg3m 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችንን የምጠብቀው እግዚአብሔር ነው የምጠብቃትም እርሱ ነው

  • @user-pr5ji1is2z
    @user-pr5ji1is2z 4 ปีที่แล้ว

    ወሎ ዉስጥም ብዙ አለ ታራክ ወሎ አባሰል ዉስጥም መኩና ተቀብራ መስተዋቱን ብቻ እያየን እናለፈዋል ይደቃል እያልን ግን ብዙ እደለ መገመቴ እና ማዉቅ አያቅትም 🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚአብሔር ያሳየናል ገና ብዙ ያለ ያያል ብዙ

  • @wdeneshbetamu5231
    @wdeneshbetamu5231 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @alimazmesfin9010
    @alimazmesfin9010 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀገራችን እኮ ምርጥ ሀገር ነች ሁሌ ሳስበው ደስስ የሚለኝ ነገር ቢኖር እምነቴ የኦርቶዶክስ ሀገሬ ኢትዮጵያ መሆኔን ሳስብ ነው።

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 4 ปีที่แล้ว +1

      100%ትክክል፣እኔምያኮራኛል

    • @melkammengistu1821
      @melkammengistu1821 4 ปีที่แล้ว +1

      ME TOO 🙏

  • @dishtaginayoutube9915
    @dishtaginayoutube9915 4 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ እናመሰግናልን ኢትዮጵያ ታሪክነቷ እንዲህ ተቀብሮ አይቀርም

    • @ane5012
      @ane5012 4 ปีที่แล้ว

      ❌❌❌❌ethiopan❌❌❌❌

  • @ganetademasa8899
    @ganetademasa8899 4 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው እግዝያብሔር ይመስገን ስንዱ እመቤት ኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @hanilove2850
    @hanilove2850 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @wubanchmlke2552
    @wubanchmlke2552 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችን ያብዛው ጌታ እፅብ ድቅነው የአምላክ ስራ ገና ብዙ እናያለን ያቃቸዋላ ኢትዮጲያ የትናት የስልጣኔ ፈርቀዳጅ መሆኗን ለማሳወቅ ሰው ቢደብቀው የጊዜው ባለቤት እግዚአብሔር ይህው ከፈተው ለትሳኤዋ ዋዜማ ማብሰሪያነው ኢትዮጲያ አለም ወደደችም ጠላችም የጨለማው ዘመን እስካሁንም የስልጣኔ ፈርቀዳጅ ባለቤት ናት የምን ነበርነው ነንጂ ነበር ለጠፋነገርነው ኢትዮጲያኮ የኔ የተሎኮስው የስልጣኔ ችቦ ዞሬም ድረስአለ ትልቅነን ትልቅም እንሆናለን።

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ገና እግዚአብሄር ከቅዱሳኑ ጋ ይከብራል ክብር ለሀያሉ አምላክ🙏

  • @user-yq2ul5kd2p
    @user-yq2ul5kd2p 4 ปีที่แล้ว +4

    የትንሳኤሽ ጅማሬ እናት ሀገሬ

  • @mrshiruthseyoum5521
    @mrshiruthseyoum5521 4 ปีที่แล้ว +14

    ተጠንቀቁ: እቃ: እንዳይሰረቅ!
    በንጉሱ: ዘመን: ቁፋሮ: ታቅቦ: የነበረበት: ምክንያት: በቁፋሮ: የሚገኙትን: ድንቅ: መተኪያ: የማይገኝላቸው: ቁሣቁሦችን: ማስቀመጫና: መጠበቂያ: ዘዴ: እንዲሁም: በቂ: ምሁር: ዜጎችን: ስላላፈራን: ሌቦች: ወይንም: ስግብግብ: ዜጎች: በከረሜላና: ማስቲካ: ተታልለው: ባልባሌ: ዋጋ: የከበረ: ዕቃዎችን: እንዳይሸጡ: ነበር: እንጅ: ሌቦችና: ስግብግቦች: እንዳስወሩት: የአክሱምን: ወይንም: ትግርኛ: ተናጋሪዎችን:ክብርና: ዝና: ለመቅበር: አልነበረም:- ታሪኩ: እጅግ: ሰፊ: የመላ: ጥቁር: ሕዝቦች: ቅርስ: ስለሆነ:: ወያኔ: እንደገባች: በህልክና: ቁጣ: ቁፋሮ: አስጀምራ: እቃዎች: በእርግጥም: ከተሠረቁና: ኦርጅናል: በተመሳሳይ: አሻንጉሊት: እቃ: ሲቀየር: ስራው: ተቋርጧል:: ይህ: ሐላፊነት: ግዙፍ: ስለሆነ: ደግሜ: እላለሁ: ሌባ: ተጠንቀቁ!!

    • @ayalewdegu7967
      @ayalewdegu7967 4 ปีที่แล้ว

      Hiruteye tekekel nesh yen ehet manm sew yalesbewn new beteam belet leje nesh

    • @ane5012
      @ane5012 4 ปีที่แล้ว

      👌👌

    • @ayalewdegu7967
      @ayalewdegu7967 4 ปีที่แล้ว

      @@ane5012 ሰላም ሳይኖር ሰላም ሰላም ይላሉ አለ

    • @ane5012
      @ane5012 4 ปีที่แล้ว

      @@ayalewdegu7967 🦓🦓❌❌❤💛💚❌❌

    • @ayalewdegu7967
      @ayalewdegu7967 4 ปีที่แล้ว

      @@ane5012 አልገባኝም ስድብ ከሆነ ግን ዋ በኢተር ፖል አስይዠ ሄግ ላይ ነው የምገትርሽ እኔጋር ቀልድ የለም

  • @habeshawitbiruke3534
    @habeshawitbiruke3534 4 ปีที่แล้ว +1

    ቤተ ሰማዓት ብለው ሰየሙት ብለሽ የዘገብሽው ነገር ስተት ነው ። ቤተ ሰምዓት እሚል የዲንጋይ ላይ ጽሁፍ ነው የተኘው ስለዚ የቀድሞ ስሙ ነው የተገኘው

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን ፡ሰላምሽ ይብዛ

  • @Lena-bw6ml
    @Lena-bw6ml 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያማለት፣የታሪክአገር፣የሀይማኖትአገርናት፣እግዚአቤርይመስገን፣ኢትዮጲያዊላደረገኝ፣አምላክ፣ጥላቶቿ፣ከእግሮቿስርይዉደቁልን

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 4 ปีที่แล้ว +1

    ገና ቡዙ ነገር ይታያል ቅድስት አገር አክሱም አክሱም እኮናት የአክሱም ሰው ዝም ብሎ አይናገሩም ቅድስት እኮናት ማርያም ፄን እግዛቢሄር ይጠብቃት አመን

  • @orthodoxtewahidochristian6479
    @orthodoxtewahidochristian6479 4 ปีที่แล้ว

    ይህ ደስ የሚያሰኝ ታላቅና ድንቅ ነገር ነው💚💛❤

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x 4 ปีที่แล้ว

    ይሔኔ በሚቆፍሩበት ሠአት ብዙ ነገር ወደ ሀገራቸው አሽሽተዋል። ያለ ነገር ኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ ሙጥኝ አላሉም። የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያን ማንበብ በቂ ነው።

  • @derkaiser723
    @derkaiser723 4 ปีที่แล้ว +1

    You are Warm welcomed ...Axum Tube..
    What a blessed joyful news you brought us..
    We will follow up Dear reports..
    God bless Ethiopia.

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 4 ปีที่แล้ว +17

    ሃኪም አበበች ተናግረዉ ነበር

    • @kingsolomon8046
      @kingsolomon8046 4 ปีที่แล้ว +1

      ከአበችሽ መናገሯ በፊት እኮነው የተቆፈረው። ትግራዮች ሲዘፍኑ ትግራይ አዲ ስልጣኔ አዲ ቅረሲ የቅርሶች አገር ሲሉ ካልተቀበረና ካልተደበቀ መቼ ይሄን ይላሉ ።ገና ገና ምን አይታችሁ።

  • @arenateka2513
    @arenateka2513 4 ปีที่แล้ว

    Ke Ethiopia Bemefetefe Egziabher Amesegnewalew Egziabher yemesgen

  • @hhcgvgh5194
    @hhcgvgh5194 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amanuelalem1397
    @amanuelalem1397 4 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክ ማዛባት ኣሁን ኣይሰራም፨ኢዛና ወ ሳይዛና ( ኣብርሃ ወ ኣፅበሃ ) ቅዱስ ያረድ ኣማራ ነው ብሎ ከሚያወራ ሰው ኣንድ ኣገር ዉስት ከመኖር ፈጣሪ ይገላግለን

    • @binyamabraham8714
      @binyamabraham8714 4 ปีที่แล้ว

      ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሁን ይህን ምን አመጣው የዝቅተኝነት ስሜት ከባድ ነው የህዋት ልጆች

    • @amanuelalem1397
      @amanuelalem1397 4 ปีที่แล้ว

      የ ማንም ሰው ዘው ብሎ መገባት ኣይቻልም የማንም ስራ እና ታሪክም ዘው ተብሎ የኔ ኣይባልም። የየራሳቺን ታሪክ ይዘን ተከባብረን መኖር እንችላለን ።ለምሳሌ የ ዮዲት ጉዲት ታሪክ ማንም ብሄር ከ ኣማራ መንጠቅ ኣይችልም።የ ኢዛና እና የ ካሌብ ታሪክም ታሪክም ከ ትግራይ እና ከ ኣገኣዚያን መንጠቅ ኣይቻልም።ልክ የ ወያኔ ታሪክ መንጠቅ እንደማይቻል ማለት ነው

  • @berhanugetahun2140
    @berhanugetahun2140 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ትንታኔና አቀራረብ፡፡