ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውዶቼ= የአብዱን ግጥም በተመለከተ ከዚህ በፊት የሰራሁት ቪዲዮ ሊንኩ ይህ ነው። ተመልከቱት 🙏👇 th-cam.com/video/WViea_kua-c/w-d-xo.html✅ላይክና ሼር እያደረጋችሁ ❤
የኛ ሀገር የታወቀ ነው ወንድማችን
ወዲማችን አብሺር እትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በተሰማረህበት ሙያ በፍቅር ስለምሰራ አተም ተማሪወችም ፍቅር ናችሁ የአተ ዉጤት ናቸዉ
ምንም ችግር የለውም የኢትዮጵያ ኑሮ ይታወቃል እኔኮ አሁን ረቡዕ ነዉድ ደግሞ ቀን ሆነብኝ ዙሮብኛል 🤣
አሁን ትተኽዋል እንዴ ማስተማሩን. ከላላ አስተምረህ ነበር
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ያተ ይለያል በቃ አላህ እደ አተ አይነቶቹን ያብዛልን
@@Tossatube. ኢሻ አላህ ወድም እዳተ አይነቱን ቢያበዛልን ብዞወቻችን የስደት መከራ ባልቀመስን ነበር እኔ ተምሬ ያደኩበት ት ቤት1 6 መልካም ነበር7ስገባ ያየሁት መከራ ጥሩ አልነበረም
@@Tossatube.ኢንሻአሏህ እናረጋለን
በጣም
ወላሂ እንዲህ አይነት መምህር አይቼ አላውቅም ለተማሮቹያለወ ፈቅር ውይይይይ ሰሞውኑ ትዝታ ውሰጥ ከተትከኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አይ የትምርት ቤትዝታ ክክክክክክክክክክክክክክ
በጣም ልበ ቀና የሆነ መምህር እናበረታታው ላይክ ሰብስክራይብ እናርገው !
የዛ ዘመን ተማሪ ነበርኩ ጓደኞቼ ናፈቁኝ😭አንተ ድንቅ መምህር አለማድነቅ አይቻልም ታድለህ
በመጀመሪያ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ ጀምር ምክንያቱም ሙስሊም ሆነህ ሰላም ሰላም ብለህ ስትገባ ይከብዳል እሚያምር ውብ ሰላምታ አለንኮ እኛ ሙስሊሞች እናም በአላህ ሰላምታ ጀምር ሲቀጥልን ጎበዝ ነህ ጠንካራ ነህ በርታ ለእስልምናህም ቦታ ይኑርህ ወንድማችን
ሳህ √√√√√√
ትክክል ብለሻል እህት
Abet egna sewoch erasachn sent gudef eyalben sewn lemarmi sensegbgab yegrmgnal
@@egizabhreyemesegn5801 አይመለከትሽም አያገባሽም ይህ የኛ የእምነታችን ጉዳይ ነው ይሄ ዴግሞ ማስገንዘቡ ግዴታችን ነው ሙስሊም እስከ ሆን ድረስ አንች ሙስሊም አይዴለሽም ለዛ ነው መልስ ልትሰጭ የተጣዴፍሺው ትክክለኛውን ነጉር ነው የተናገርኩት ስለዚህ አያገባሽም እሽ ማስታወስና ማስገንዘብ ነውር አይችልም በኛ በእናንተ አላውቅም እዛው እራስሽን ቻይ ለኛ ተይው ሌላውን
Tkkl
የሚገርም ትዝታ በእውነት ድንቅ መምህር ነህ መምህር ተማሪወችን ልክ እደልጆጅ የሚያይበት ግዜ ነበር መነው ያ ግዜ ተመልሶ ቢመጣ
መቸም ሊደገም የማይችል የተማሪና የአስተማሪ ትዝታ በጣም ደስ ይላል ወንድም ጀማል አንተ ትለያለህ ወላሂ በርታ
ያረቢ ስንቶቻችንን ወደ ልጅነት መለስከን ቃሉ ወረዳ ቀጠጥያ ወልድያ የምትባል ቦታ ነበር እስከ 8ተኛ ክፍል የተማርኩት በ2002 ሚኒስትሪ ተፈታኝ ነበርኩ በዚያው አመት አባቴ ሞቱና ሀዘኑ ጋር እንደምንም ተፈትኘ ውጤት ከመቀበል ስሄድ ርእሰ መምህራችን ጠራኝና አዋራኝ አደራ ትምህርትሽን እንዳታቋርጭ ድጋፍ በሚያስፈልግብሽ ቦታ ሁሉ እንደ አባት አለሁኝ በአንች ብዙ ተስፋ አለኝ አደራ ብሎ መክሮኝ ሌሎችም መምህራኖች ተሰብስበው ቤተሰብ አግቢ ካሉሽ ጥፊ ና እኛ እናስተምርሻለን በፍጰም እንዳታጋቢ እያሉ ከበቂ በላይ መከሩኝ አባቴ ቤታችና ትምህርት ቤቱ ቅርብ ስለነበረ አባቴን ያውቋቸው ነበር መምህራኖቹና ለአባቴ ሞት እንደመጡ ለጮኛ መሰጠቴን ሰምየተው ነበር እኔም የመምህራኖቸነንና የርእሰ መምህሩን ምክር ሰመቸ ማታ ልብሴን በኮርቱ ፌስታል ሳስገባ ለካ ታላቅ ወንድሜ አይቶኝ ነበርና ጠርቶኝ ምነው አላለፍሽም እንደ ምናምን አለኝ አረ በጥሩ ውጤት አልፌያለሁ ደጋን ሂጀ መመዝገብ ፈልጌ ነው ዘጠነኛ ክፍል ስለው እሽ አብረን እንሂድ አለኝና ተያይዘን ደጋን ሄድን ከምን ግን ደሴ ወስጀ አገርም አይተሽ አእምሮሽም ታድሶ ትመጫለሽ ከሀዙ ድባብ ትወጫለሽ አለኝ ለኔ ያኔ ደሴ ውጭ ሀገር ነበር የሚመስለኝ እሽ ብየ ደሴ መጥቸ መቅሪብ አካባቢ ወደ ደጋን እንመለስ እያልኩት ያ ጮኛየና ጓደኛው ድንገት መጡ ወንድሜ ሰላም በያቸው እኔም እዝህ ደርሸ መጣሁ ብሎ አስጠለፈኝ ወይ ከትምህርቴ ወይ ከትዳሬ ሳልሆን አልሀምዱሊላህ በማዳም ኩሽና እድሜየንና ጉልበቴን ጨረስኩ ጓደኞቸ ግማሹ በተለያየ ፊልድ ስራ ይዘዋል ግማሹም የኔ እጣ ደርሷቸዋል ብቻ ግን አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር በህይወት ኖረን ታሪክ ለማውራት በቃን
ሚስኪን ለኽይር ነው አብሺሪ ሂወት እኛ ባላሰብናት ናት ስደታችን ለኛ የተሻለ ነው ብሎ አላህ መርጦልን ነው
ትዳሩስ አልዘለቀም ወይ
@@ተሽንፍአለውየእኔምጥያቂነው
የበግዴና የበራራ ተማሪወች ጄግና ናቸው በጣም ጎበዝ ተማሪወች አቃለሁ
ማሻአላህ እኔን የገረመኝ አለማርጀትህ ከዛሬ15 አመት በፊት መምህር ከሆክ ዛሬ ምርኩዝ አለማያዝህ ሚስጥሩን ንገረን
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ለምንደነው ግን ሁሌ መምህሮቸ ይናፍቁኛል ጎበዝ ተማሪ ነበረኩኝ ይወዱኝ ነበር እኔም በሰደት 10 አመትን አሰቆጠረኩኝ አይጉድ ከመናፈቄ የተነሳ ወላሂ ነው የምላችሁ ፊስቡክ ላይ በየስማቸው እየፃፍኩኝ እፈልጋቸዋለሁ ግን የሉም ያርብ አላህ ይጠበቃችሁ ባላችሁበት
ጀማሉ፣የአንተና የቀድሞ ተማሪህ ጨዋታ አዝናኝና ብዙዎቻችንን በተመሳሳይ የትዝታ ጎዳና ወደ ኋላ ከመውሰዱም ባሻገር በዚያች በለጋ እድሜህ የነበረህን ድንቅ የማስተማር ፣ የመምራትና የማስተባበር ክህሎት አጉልቶ ያሳየ ነው። አንተን ያስተማሩ መምህራን ሊኮሩ ይገባል።
አመሠግናለሁ ወንድምዬ 🙏
አይ ትምህርቴ ምርጥ መምህራን ነበሩን ሲቀየሩ በለቅሶ የተሸኙ ለትምህርት ቤቱ ውበት ማደግ ለትማሪዎች በጣም መነቃቃት የነበሩ መምህራን ብንሰማው የማይሰለች የልጅነት ግዜ የትምህርት አሁን ላይ እደበፊቱ ያለ ተማሪ መምህራንም አይኖርም ።አተ ግን በጣም ጎበዝ መምህር ነህ በተለይ ተማሪዎቹን ማስታወስ በወረቀት አስቀምጠህ መያዝህ ልዩ ነው ወላሂ ወደ ሗላ ስናስታውስ 😢😢
ወላሂ አንተን ለመግለፀ ቃላት ያጥረኛል። የምትገርም የምትገርም የምትገርም። ነህ። በመምህርነት ደረጃ የምርጦች ምርጥ። ተብለህ መሸለም አለብህ። በተለይ በተለይ። ትልቅ ዉለታ ዋጋ ለከፈልክላቸዉ ተማሪወች ❤❤❤
ምን አለ ሁሉ መምህር እንዳንተ ሁኖ ብሆንንንንን በጣም የምታስቀና መምህር ነህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህለመጀመሪያ የዶሮ ሽልማት የሰጠ ጎበዝ መምህር
ማሻ አላህ
ማሻአላህ አይ ትዝታ እውነት ጥሩ መምህርነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋይወፍቅህ
የምር ስራወችህን በጣም ነው የምወድልህ የቱህት የኔ ጄግና እኔም ከስደት ስመለስ ማግኜት ከምፈልጋሼው ስወች አተ አዱነህና እደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ በጣም ነው የማከብርህ በጣም ነው የምወድህ የምር የትምህርት ቤት ትዝታየን ቀሰቀስክብኝ ❤❤❤❤❤❤❤
🙏
ጋሸ ስላተ ቃላት የለኝም ምና አስተምህቢሆን። ብየ ተመኝሁኝ መታደል ነው በተ መማር የደሆላ መለሳችህኝ አላህ ይጠብቃህ ያሰብከውን ሁሉያሳካልህ ብዙልጂችን ቀርጠሀል አላህ ይክፈልህ
ትዝታ፣ጥሩ ነው ብዙ ያስታውሳል የድሮ ተማሪወች ይገረፋሉ የዛሬወችማ አይነኩምጀም እደት ነህ በርታ ጠክር ደስይላል
መምህር ጀማል በእውነት ሁሌ እገረማለሁ አንተን ባነፁ ቤተሰቦችህ እና በመልካም አህላቅ የፈጠረህ አላህ ምስጋና ይገባው
መምህር ጀማል መልካም ቤተሰብ ያሳደገህ ነህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ አሜን በውሎ ምርቃት በረካ ሁን
ላይክ ስብስክራይብ አድርጉ ለዚህ ድንቅ መምህር አላህ ይጠብቅህ
አሚንንን አሏህ ይጠብቀው እትልቅ ደረጃ ያድርሰው
ወላሒ እጂግ በጣም ጥሩ መምህር ነህ ዛሬ ለምንም አቆምክ እንዳንተ አይነት መምህ ለሀገራችን ያሥፈልጋል
የተማሪና የመምህራን ሂይወት ያሳለፍኮቸው በጣም ደስ እሚሉናቸው
ትለያለህ ወድም ጀማል
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል የመምህርና የተማሪዎች ትስስር የምር ያተ ተማሪ ብሆን ብዬ ተመኘሁ
ጎበዝ መምህር ለሥራህ ፉቅር መኖርህ ለስራህ መታመንህ ይበልጥ አከበርኩህ ትልቅ ዴርጃ አላህ ያድርስህ እድሜና ጤና ይስጥህ
የትምህርት ቤት ትዝታ በጣም ደስ ይላል
የእውነት ለየት ያልክ ሰው ነህ እንኳን በዚህ ልክ ያለ መረጃ ሊኖረን ትዝ የማይሉን የማንላቸው መምህሮች አሉ
ጎበዝ መምህር ነህ. ታሪክ ያመሰግንሀል. አላህ ይጠብቅህ
እኔም በጣም የምወደው መምህሬነበር አይትዝታ ስሞኦን ይባላል
መምህር ልዩ ነህ ደስ የሚል ትዝታ ሀቂቃ
መሸአላህ፣መልካም፣ትዝታ
ማሻአላህበጣምደስይላልየዱሮውትዝታ
ምርጥ መምህር
የኩታበር የሀይስኩልና የቁንድ የትምህርት ቤት ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ 😥 ጀም ምርጥ ሰው የነበርክበትን እማትረሳ አድናቂህ ነኝ በርታ
ማሻአሏህ ሳቃችሁ ሳቄ ትዝታችሁ ትዝታየ አሏህ ይጠብቃችሁ እኔም በትዝታ ሰመመን ቃኘሁት ልጅነቴን👍👍👍👍👍👍👍
ጀሚ ቃላት የለኙም ምርጥ ልጅ የድሮም ፎቶ አለህ ከፍቶዉ ሁለት ልጆች አወኩኝ እመቤት ሙሉ እና ሉባባ ተስፋየ የሚባሉትን ወይ ትዚታ እምናጠናባት ጓጆ አየኸት መገን በራራ ደስ የሚል ግዜ ነበር እድሜ ይስጥህ ልዮ መምህር ።
እንዴት ሳለየው ይሄ አለፈኝ አብዱ ማሻ አላህ የአንተ ውጤት ነሽ ጋሸዋአብዱ ማሻ አላህ ትልቅ ሰው ሆንክ
ምርጥ መምህር አላህ ይጠብቅህ በመሰረቱ መምህሮቼ እደቤተሰብ ነው የሚናፍቁኝ ግን ያተ ተማሪዎች እድለኛ ናቸው! እኔም መምህሮቼን የት እደሚኖሩ ሳጠያይቅ አንድ መምህር በመኪና አደጋ እደሞተ ሰማሁ 😥
አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ያርቢ ትዝታ አለብኚ ሀራ ወበሎ 040 የአይመንየ እረሰመምህር በአሁኑ ሠአት ጋሸ አደም ነው 1- 4 ያሠተማርኚ የደሴ መበር ፀሀይ ሰፈር ገሸ አማር ይባላል ነበር አሁን ግን ሙዚቀኛ ሆኖል ምርጥ አሥተማሪየ ነበር እንዳተ ለተማሮቹ ያለው ክብር ።
ጀም አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው❤❤❤
ማሻላህ የት/ቤት ትዝታ ተወርቶ አያልቅ፡ደጋግመዉ ቢያወሩት የማይሰለች ወርቃማ ጊዜ ነዉ ተማሪእና መምህር እንኳን ተገናኝታችሁ ያለፈ ታሪካችሁን ለማዉራት አበቃችሁ በርቱ
As wr wb teacher endt nek ወለሂ ባለፈው አንድ ፊድዮ አይቸ ህ የት ነው የማቀው የሆነ መምህር ነበር እሡን መሠለኝ እያልኩ ለጓደኞቸ እና ዛሬመምህር መሆንህን ሣውቅ አንተ እርቅጠኛ ሆንኩኝ አላህ ይጠብቅህ በራራት/ቤቴ ❤ አይ ትዝታ አለቀሥኩ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ኢንሻ አላህ አንድ ቀን በአካል ባገኝህ ምኞቴ ነው ወንድም አብዱ አከለ አንተንም ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል bro✌️🙏
የተማሪው ፈገግታ ደስየሚል ለመምህሩ ያለው ጥልቅ አክብሮትና ውዴታ ይገልፃል መምህሩም ደስየምትል ለተማሪዎቺህ ያለህን ቀረቤታ ያሳያል በዚህአጋጣሚግን ለአስተማሪ ያለኝነገር ብዙምአይደለም
ለሌሎችም አስተማሪዎች አንተ ጥሩ ምሳሌ ነህ በእውነት ጥሩ ፕሮግራም ነው ተባረኩ
መምህር በጣም ድንቅሰውነህ ፈጣሬ ይጠብቅህ
ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት 3ኛ ክፍል እያለሁ በሒሳብ ክፍለ ጊዜ ነበርና 999+1= እና 39÷3 ነበር ጥያቄው መቸም አረሳውም ምክንያቱም ብዙ ድብደባ ደርሶብኝ ነበር ። ወላሂ ነው እምላችሁ ተክፍሉ ተማሪ ጎበዝ የሚባሉት ወንድ ተማሪዎች 3 ከሴት ግን እኔ ብቻ ቀረንና እኔ ወጥቸ ሰራሁ ከዚያ ልምጭ መጣልኝና ሁሉንም ተማሪ እንድገርፍ ታዘዝኩኝ 3ቱ የሴት ጓደኞቸ ቂም ይዘው ብዙ ጊዜ ሲደበድቡኝ ነበር ደሞ ታላላቆቸ ነበሩ
ማሻአላህ❤
እዳለምታደሆኖ እኔ እድህአይነት ትዝታ የለኝም ግን በጣምደስትላላቸሁ ማሻአላህ ጀማል በጣም ጎብዝነህ እኔ ያስተማረኝ ስደትነው የኔ ትምር ትቤት👍👍👍
እኔ ወላሂ. ጎበዝ ተማሪ ከሚባሉት ተማሪ ነበርኩ ሁልግዜም መምህሮቸን እወቅሳቸዋለሁ. ከ1እስከ 4 ያስተማረችኝ. በተለይ እወቅሳታለሁ. እግለዘኛ የምባል አናቅም. ነበር ልክ 7 ክፍል ስደርስ እንግልዘኛ የሆነ ግዜ ማን ይካዉ ያዉ ትምህርቴን አቆርጨ አግብቸ ጥየዉ ወደ ስደት መጣሁ. ስደት ላይ 11አመቴ
ማሻአላህ፣ተገናኛችሁ፣ኑሮ፣በጥሩ፣ደረጃ፣መገናኘት፣መታደልነው፣
ጎበዝ ፋይል አስቀማጭ መምህር ነበርክ የሚገርመው ያስተማርከው ተማሪ እኩያህ ሆኖ ማየት ደስ ሲል ዱላን በተመለከት የድሮ አስተማሪዎች ልጅ የሚያመው አይመስላቸውም ነበር ስንቱን ተማሪ በተለይ ሴት ተማሪዎችን ፈሪ አርገዋቸዋል መምታት ትምህርት የሚገልጽ ይመስል ብዙ በደል ተፈጽሟል የድሮ አስተማሪዎች አንዳንዶቹ በጣም ክፉ ነበሩ በተለይ ሙምህር ጀማል ካስተማርክበት ጊዜ በፊት የነበሩት ብቻ.....
ጀግና መምህሪ ነህ የወጣቶች ተምሳሌት በሪታ
ትለያለህ ያገሬ ልጅ መልካም ስነምግባር ያለህ መምህር ነህ🥰🥰🥰
ያሸ ጀማል መምህሮችሁሉ እዳተ ቢሥተምሩ ዘድሮ ሁሉም አይወድቁም ነበር
ማሻ አላህ ደሥ ሥትሉ
ማሻአላህ አይ ትዝታ ሰገባ አሰላማሊኩም ብለህ ግባ የግል አስተያየት ነው
ወላሂ ባለፈዉ ብያለሁኝ ወድሜ ሙሥሊም መሠልከኝ ሠላምታ አትርሣ
¡¡¡¡¡ ቲቸር ግን በጣም አድናተቂህነኝ ብዙ ትውስታዎችን ይዘሀል ብዙዎቱ ትኩርት እማይሰጡትን ይን ያክልአመት ብዙ መረጃ በካሜራ ጭምር ከተማሪዎችህ በመያዝክ¡¡¡¡
😂😂😂😂😂
ማሻ አሏህ❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላቺሁ አረጂም አድሜ ከጤና ጋር ይስጣቺሁ አኔም በልጂነት አእምሮየ የማረሳው ጋሽ አሊበላይ ይባላል መምህሬ የ8 አመት ሁኘ የሁለተኛ ክፍል ተማሪ ሁኔ ከቤታቺን ወንድ ስለለለ ደንገት ትልቅ እህቴ ሞተቺ ሰው መትቷት አና አባቴ ያለው አማራጭ እኔን ከትምህር አስቀርቶ ሀብት ጠባቂ ማድረግ ነበር ከዛ መጥሪያ ደረሰው ስላስቀረኝ ከትምህት እና መስሪያ ቤት ህደ ከዛ በኔ አደተከሰሰ ተነገረው ልጀ ሙታብኝ ነው ያስቀራኋት ሀብተ ማን ያግደልኛል ብሎ ማስተባባያ ቢያስገባም ጋሺ አሊ በላይ ከትምህርት ስትመለስ ታግዘወታለቺ እንጂ ጭራሺ ማስወጣት አይቺሉም ብሎ መስሪያቤት ህዶ አባቴን አስፈረደበት ሲመጣ ያላት አትረሳኝም በወለዱት ልጂ ሌላ እያዘዘበት ብሎ ወደ ትምህርቴ አደመለስ አደረገኝ ከዛን ጊዜ ወድህ እንደ አባቴ ነው የመወደው የማከብረው አንደ አባት መክሮ አንደ መምህር አስተምሮ ሳጠፋ ገርፎ ከወልዳየ ገጠር ለጆቹን ሳይቀር ይዞ መጥቶ ከእኛ ጋር ነበር የሚማሩት ደልቶት ሳይሆን ሳር ቤት ነበር የሚኖሩት ትምህት ቤቱ ቆርቆሮም ቢሆን አሁን ግን የመምህራን መኖሪያ ቆርቆሮ ተሰርቶላቸዋል ትምህርቴን ባልጨርስ እንኳ አይኔን አድገልጥ አድርጎኛል እስከ 7ተምሬ ነው ያቋረጥኩት አስከዚህ እንኳን አደማር ያደረገኝ አሱ ነው ገጠር ማስተማር ሳይሆን መዳር ስለነበር አቋርጨ ተዳርኩ ሊላ ትምህር ቤት ስለተዛወርኩ እና አንድ አንድ መምህራን አደልጆቻቸው ነው የሚሳሱልን ክብር ለመምህሮቻቺን ከቤተሰብ ቀጥሎ በሰነ ምግባር እንድናድግ ላደረጉን❤❤❤❤❤
መሻአላ ልጂነቲ መለስከኝ የትምርት ቤት ትዝታየ ለየትያልህ መምህርነን
እውነት ትለያለህ እዳተ ያሉ ስወችን ያብዛልን ወድሜ
ዙዙዬ ደምሪኝ
መምህር መለት አንተነህ አሁንላይ አንዳት በሰራአት አሚሰተምር የለም ከተማረ ይማር ካለተማር የራሱጎዳይ ነው እሚሉት 😢🥰🥰🥰🥰
እኔ ለመምህራን በጣም የሚያስጠላ አመለካከት ነበረኝ ምክኒያቱም የሚማቱ የሚጮሁ መምህራኖችን ነበር የማውቀው ሲያስተምሩኝ የነበረውም እንዳውም አንድትን መምህር እስከዛሬ ድረስ በልቤ ያለው ቂም ለበለቀል ያነሳሳኛል ባገኛት አለቃትም እላለሁ ሆኖም በቀል የአላህ ነው ሀስቢየሏህ ሆናም እንደዚህ ጨይነት ግብረገብ ያለው መምህር ሳይ አመለካከቴ በተወሰነ ደረጃ የተስተካከለ ይመስለኛል! እንደዚህ አይነት መምህራኖች እውቅና ሊሰጣቸው ይገባል ።በርታ ወንድማችን መቸም ከአላህ አታጣውም!!
ኧረ የጋሽ ጀማል የተለየ ነው 😍
ወይ ተዝታየን ቀሰቀሰክብኝ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤
ማሻ አላህ መልካምነት ለራስነው የሚባለውን በተግባር ያየህ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ
ጀሙ ትለያለክ ከሰው አይን ይጠብቅህ የኔ ሙህር ያኔ በኔ ሀገር ተቃጥረክ ቢኖር የሰው ደግነት ያንተን መልካም እነት ዛሬ ላይ አዬው ነበር ሰንተ ነገር አለ ያለታዬ ከእኔ ሀገር 😢❤
አመሠግናለሁ እህቴ። የት ነው ሀገርሽ?
@@Tossatube. የኔ የደላታ ልጂ ነኝ ወገልጤና የምትባል ከተማ ብቻ ሰላም እንሁን ከሀገር ሰገባ እንዴምንም ብዬ ሳለገኝክ አለቀረም ደስ ከሚሉ ወላጆችክ ምርቃት ማገኝት እፈልጋለሁ አዬን ሳያቸው አባቴን ያሰታውሱኛል ጨዋታቸው ደግነታቸው አረ ሰንቱ ያንተን ፕሮግራም ከተቀላቀልኩ ወድክ ሱስ ነው የሆኑብኝ እድሜ እና ጤና እመኝላቸዋለሁ❤🙏
ወላሂ. እኔራ. አሳለፍኩት. አስታወሳችሁኝ. እኔ. መምህሮቸን. እሚሰራቸው. ስራ. አይወራ. ክክክክክክ. ጦሶ ቱዩብ. በርታ. ወድማች. ምርጥ ሰው ነህ
እኔም የማረሳቸው የቆላገራዶ መምህራኖች ነበሩ ሁሴን እና በርሄ ምርጥ ግን ምንዋጋለው ሁሴን አህመድ ምርጥመምህሬነበረ ግንምንዋጋለው ከወጡ ወጡነው እንዳንተ ባቀርባቸው
ደስየሚል ትዝታነው ተማሪህ ተምሮጨርሶ ለወግማረግ መዲርሱ ያስደስታል
ወይኔ መምህሮቸ ናፈቀውኛል በተለይ ወይነሸት ጋሸ አህመዱ ጋሸ ሁሴን አሊ ያረቢቢቢቢቢ አሰታወሳችሁኚ
Mashallh wedm betzeta meleskn kezhim belay meserat techilleh. Yagerachin lege
እኔም መቼም የማረሳት የአንደኛ ክፍል መምህሬን አረሳትም ስሟ ፀሀይ ትባላለች በጣም ጥሩ መምህር ነበርች
የአንደኛና የሶስተኛ ፣የአራተኛ ክፍል መምህሬን የማረሳቸው የደሴ ልጆች ነበሩ ስማቸውም ፀሀይና ሰርካለም ይባላሉ
እካንደህናመጣቸሁ፣በጉጉትነዉየምጠብቀዉ፣ሌሎቸምካሉአቅርብልን፣😊ትዝታልዩነዉ፣ብዙያጫዉትል😔ትለያለህ🏆🏆🌷🌷🌷
እኩል ነው የምመስሉት ማን ተማሪ ማን አስተማሪ አለዮም ብቻ ማሻአላህ በርቱ መምህር ትንሽ ነው የምመስለው በእድሜ
ማሸአላህ የሰፈሬ ልጅ ትለያለህ ጀምየ
ትለያለህ አላሕ ይጠብቅሕ
እየሳኩም እያለቀሰኩም ጨረሰኩት 2000'ላይ 2"ክፍል ተማሪ ነበረኩ
ጀማል የየት አገረ ልጂነህ እማቅህ እማቅህ መሠለኝ ድቅ ልጅነህ
ገልሻ
የደሴዙሪልጅ ገልሻ❤❤❤ውዴ
ማሻአላህ ደስ ስትሉ እድሜአችሁ ይርዘምልን
ጀም አተ ትለያለህ አላህ ይጨምርልህ
,አያችሁት ተማሪው አሁንም መምህሩን እደት እደሚያከብር ሲያወራ እያፈረ ነው
ወንድማችን ክብር ይገባሀል አሏህ ያክብረህ አሏህ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ ማሻ አሏህ መምህር ሆኖ በተማሪዋች እንደዚህ መወደድ በጣም ያስደስታል ማሻ አሏህ ወንድማችን አብዱንም አሏህ ይጠብቀው
እሙዬ ደምሪኝ
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል teacher ትለያለህ ጎበዝ
2001 ላይ 3 ተኛ ክፍል ነበርኩኝ አይይ ወይኔ ትዝታ ደስ ሲል በጣም ጎበዝ መምህር ነህ የምር ከተማሪ ጋር ያለህ ቀረቤታ ቃል የለኝም የምር ደሞ ፎቶ መያዝህ ጎበዝ ነህ 8ተኛ ክፍል ሁኖ ኤቢ ሲድን አያቁም ወይኔ ከባድ ነው አንደኛ ክፍል ነው እኔ ያወኩት ሲጀመር
ኡፍ ደስ ስትሉ ማሻአላህ♥♥♥♥♥✔
ማሻአላ ጡሩ መምህርነህ አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉
ደስእሚልታሪክ
ወይ ትዝታ ወደሁላ መለሳችሁኝ ጀማል ምረጥ መምህር ነህ የምር መምህሮዎቸን አስታወሰኝ በጣም የምወዳት ከ1_5 ተኛ ክፍል ያስተማረችኝ ብረሀኒ ትባላለች አሁንም አረሳትም ወላሂ ከዚያ በሁላ ተቀየረች የክፍሎ ተማሪ እንዳለ ለቅሶ ወይ ከዚያ በሁላ ብዙ መምህሮዎች ጋር አሳለፍን አንድ ቀን የተመታሁት ምት አሁን ድረስ አረሳውም 8 ተኛ ክፍል ላይ ነው ማትስ መምህራችን ዳኝ ይባላል በጣም ክፎ ነው እብላክቦረድ ላይ ወጥታችሁ አስረዱ ይላል ያቀን የኔ ተራ ነበር በአጋጣሚ ወጭ አለኝ አይወጣ የለም ወጣሁ ከመፍራቴ የተነሳ እንደት ልስራው መጣና በጥፊ ሲመታኝ ወላሂ ሰማይና እምድሩ ተደበላለቀብኝ ከጆሮየ አንስቶ እስከራሴ ወረረኝ በስንት ግዜው ለቀቀኝ ለመጀመሪአ ግዜ ነው የተመታሁት በትምህርት ቤት ደረጃ ወላሂ ብቻ ሚንስትሪ ተፈተንን መስከረም ላይ ተበታተንን በጣም እንዋደድ ነበር ብቻ ወደሁላ ወለሳችሁኝ
የድሮ የኢትዮጵያ መምህራን አንዳንዶቹ ዱላ ትምህርት የሚገልጽ ይመስል ስንቱን ተማሪ ፈሪ አርገውት ቀሩ እንደዘመኑ መምህር በምክርና በማስጠናት ቢያስተምሩ ኖሮ ብዙ ተማሪዎች ባለውጤት ይሆኑ ነበር ልጅን በፍቅር ነው መያዝ የስው ስነፍ የለውም የአያያዝ ልዩነት ነው እንጂ የቀጠቀጣችሁን አስተማሪዎች አንቀየማችሁም😂😂😂
ልክ ነው የምር ቡዙ ትዝታዎች አሎ ብቻ ለበጉ ነው
ወይእውነት ያተይለያል ከልብክ ሰውነክ ጀሙ እግዚአብሔር ክፋአይካህ መምህር🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ
ሡበሀን አሏህ
መሻአላህደስ ስትሉ ዉደታ እሰከ ጀነት ያረገላችሁ
አደንቅሀለሁ ወንድማቺን እዳሥተያየት ስትጀምር አሠላም ወአለይኩም ብትል
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
ደስይላል ትዝታ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሰላም ለወድም. ከማል. ጦሳ ኢቶብሰላም ለመላው ተከታታይ እደናችሁወድም ከማል ይህንን ሳይ አምስተኛ እና ስድስተኛክፊሌ ትዝ አለኝ. እኛም እዳተ የምንወደውመምህረ ነበረን. የሂሳብ. እና አማረኛ. መምህርወላሂ መለያያ ሲደርግ ተላቅሰን ተለያየንአሁላይ የትኮን እዳለ አላቅም ግን ሁሌም አርሳውምእሱ ክርስቴያን ነበረና. ለሶላት ሌሎች መምህሮችየማይፍቅዱትን ይፍቅድልነበር በጣም መልካም ነውይህን ቢዶ ሲያዩ ብዙወቸ ትዝታ አለባቸው አይ ትምህርትመቸም የማይርሳ ቢኖር ትምህርት ነውያ የምወደው መምህር ተተቀየር ቦሀላ ትምሪቴንም አቆርኩት ምክንያቱም የምንወደው መምህር የለምስንማሪ እራሱ ለሱብለን የምን ማር ነበርየሚመስለን እና ባስተማሪከውም ኮነ አሁን በምሰራው ሁሉ አደቅሀለሁቀጥልበት መልካምነት ለራስ ነው ያስመሰግናል።
መሸአላህ ደስ ሲል እኔም ወደሇላ ተመልሼ ልጅነቴን እንዳስታውስ አደረገኝ
እኔም ከማረሳው ትዝታዬ የወላጆች በዓል ነበር
ውዶቼ= የአብዱን ግጥም በተመለከተ ከዚህ በፊት የሰራሁት ቪዲዮ ሊንኩ ይህ ነው። ተመልከቱት 🙏
👇
th-cam.com/video/WViea_kua-c/w-d-xo.html
✅
ላይክና ሼር እያደረጋችሁ ❤
የኛ ሀገር የታወቀ ነው ወንድማችን
ወዲማችን አብሺር እትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ በተሰማረህበት ሙያ በፍቅር ስለምሰራ አተም ተማሪወችም ፍቅር ናችሁ የአተ ዉጤት ናቸዉ
ምንም ችግር የለውም የኢትዮጵያ ኑሮ ይታወቃል እኔኮ አሁን ረቡዕ ነዉድ ደግሞ ቀን ሆነብኝ ዙሮብኛል 🤣
አሁን ትተኽዋል እንዴ ማስተማሩን. ከላላ አስተምረህ ነበር
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ያተ ይለያል በቃ አላህ እደ አተ አይነቶቹን ያብዛልን
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
@@Tossatube. ኢሻ አላህ ወድም እዳተ አይነቱን ቢያበዛልን ብዞወቻችን የስደት መከራ ባልቀመስን ነበር እኔ ተምሬ ያደኩበት ት ቤት1 6 መልካም ነበር7ስገባ ያየሁት መከራ ጥሩ አልነበረም
@@Tossatube.ኢንሻአሏህ እናረጋለን
በጣም
ወላሂ እንዲህ አይነት መምህር አይቼ አላውቅም ለተማሮቹያለወ ፈቅር ውይይይይ ሰሞውኑ ትዝታ ውሰጥ ከተትከኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አይ የትምርት ቤትዝታ ክክክክክክክክክክክክክክ
በጣም ልበ ቀና የሆነ መምህር እናበረታታው ላይክ ሰብስክራይብ እናርገው !
የዛ ዘመን ተማሪ ነበርኩ ጓደኞቼ ናፈቁኝ😭
አንተ ድንቅ መምህር አለማድነቅ አይቻልም
ታድለህ
በመጀመሪያ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለህ ጀምር ምክንያቱም ሙስሊም ሆነህ ሰላም ሰላም ብለህ ስትገባ ይከብዳል እሚያምር ውብ ሰላምታ አለንኮ እኛ ሙስሊሞች እናም በአላህ ሰላምታ ጀምር ሲቀጥልን ጎበዝ ነህ ጠንካራ ነህ በርታ ለእስልምናህም ቦታ ይኑርህ ወንድማችን
ሳህ √√√√√√
ትክክል ብለሻል እህት
Abet egna sewoch erasachn sent gudef eyalben sewn lemarmi sensegbgab yegrmgnal
@@egizabhreyemesegn5801 አይመለከትሽም አያገባሽም ይህ የኛ የእምነታችን ጉዳይ ነው ይሄ ዴግሞ ማስገንዘቡ ግዴታችን ነው ሙስሊም እስከ ሆን ድረስ አንች ሙስሊም አይዴለሽም ለዛ ነው መልስ ልትሰጭ የተጣዴፍሺው ትክክለኛውን ነጉር ነው የተናገርኩት ስለዚህ አያገባሽም እሽ ማስታወስና ማስገንዘብ ነውር አይችልም በኛ በእናንተ አላውቅም እዛው እራስሽን ቻይ ለኛ ተይው ሌላውን
Tkkl
የሚገርም ትዝታ በእውነት ድንቅ መምህር ነህ
መምህር ተማሪወችን ልክ እደልጆጅ የሚያይበት ግዜ ነበር መነው ያ ግዜ ተመልሶ ቢመጣ
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
መቸም ሊደገም የማይችል የተማሪና የአስተማሪ ትዝታ በጣም ደስ ይላል ወንድም ጀማል አንተ ትለያለህ ወላሂ በርታ
ያረቢ ስንቶቻችንን ወደ ልጅነት መለስከን ቃሉ ወረዳ ቀጠጥያ ወልድያ የምትባል ቦታ ነበር እስከ 8ተኛ ክፍል የተማርኩት በ2002 ሚኒስትሪ ተፈታኝ ነበርኩ በዚያው አመት አባቴ ሞቱና ሀዘኑ ጋር እንደምንም ተፈትኘ ውጤት ከመቀበል ስሄድ ርእሰ መምህራችን ጠራኝና አዋራኝ አደራ ትምህርትሽን እንዳታቋርጭ ድጋፍ በሚያስፈልግብሽ ቦታ ሁሉ እንደ አባት አለሁኝ በአንች ብዙ ተስፋ አለኝ አደራ ብሎ መክሮኝ ሌሎችም መምህራኖች ተሰብስበው ቤተሰብ አግቢ ካሉሽ ጥፊ ና እኛ እናስተምርሻለን በፍጰም እንዳታጋቢ እያሉ ከበቂ በላይ መከሩኝ አባቴ ቤታችና ትምህርት ቤቱ ቅርብ ስለነበረ አባቴን ያውቋቸው ነበር መምህራኖቹና ለአባቴ ሞት እንደመጡ ለጮኛ መሰጠቴን ሰምየተው ነበር እኔም የመምህራኖቸነንና የርእሰ መምህሩን ምክር ሰመቸ ማታ ልብሴን በኮርቱ ፌስታል ሳስገባ ለካ ታላቅ ወንድሜ አይቶኝ ነበርና ጠርቶኝ ምነው አላለፍሽም እንደ ምናምን አለኝ አረ በጥሩ ውጤት አልፌያለሁ ደጋን ሂጀ መመዝገብ ፈልጌ ነው ዘጠነኛ ክፍል ስለው እሽ አብረን እንሂድ አለኝና ተያይዘን ደጋን ሄድን ከምን ግን ደሴ ወስጀ አገርም አይተሽ አእምሮሽም ታድሶ ትመጫለሽ ከሀዙ ድባብ ትወጫለሽ አለኝ ለኔ ያኔ ደሴ ውጭ ሀገር ነበር የሚመስለኝ እሽ ብየ ደሴ መጥቸ መቅሪብ አካባቢ ወደ ደጋን እንመለስ እያልኩት ያ ጮኛየና ጓደኛው ድንገት መጡ ወንድሜ ሰላም በያቸው እኔም እዝህ ደርሸ መጣሁ ብሎ አስጠለፈኝ ወይ ከትምህርቴ ወይ ከትዳሬ ሳልሆን አልሀምዱሊላህ በማዳም ኩሽና እድሜየንና ጉልበቴን ጨረስኩ ጓደኞቸ ግማሹ በተለያየ ፊልድ ስራ ይዘዋል ግማሹም የኔ እጣ ደርሷቸዋል ብቻ ግን አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር በህይወት ኖረን ታሪክ ለማውራት በቃን
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ሚስኪን ለኽይር ነው አብሺሪ ሂወት እኛ ባላሰብናት ናት ስደታችን ለኛ የተሻለ ነው ብሎ አላህ መርጦልን ነው
ትዳሩስ አልዘለቀም ወይ
@@ተሽንፍአለውየእኔምጥያቂነው
የበግዴና የበራራ ተማሪወች ጄግና ናቸው በጣም ጎበዝ ተማሪወች አቃለሁ
ማሻአላህ እኔን የገረመኝ አለማርጀትህ ከዛሬ15 አመት በፊት መምህር ከሆክ ዛሬ ምርኩዝ አለማያዝህ ሚስጥሩን ንገረን
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ለምንደነው ግን ሁሌ መምህሮቸ ይናፍቁኛል ጎበዝ ተማሪ ነበረኩኝ ይወዱኝ ነበር
እኔም በሰደት 10 አመትን አሰቆጠረኩኝ አይጉድ ከመናፈቄ የተነሳ ወላሂ ነው የምላችሁ ፊስቡክ ላይ በየስማቸው እየፃፍኩኝ እፈልጋቸዋለሁ ግን የሉም ያርብ አላህ ይጠበቃችሁ ባላችሁበት
ጀማሉ፣
የአንተና የቀድሞ ተማሪህ ጨዋታ አዝናኝና ብዙዎቻችንን በተመሳሳይ የትዝታ ጎዳና ወደ ኋላ ከመውሰዱም ባሻገር በዚያች በለጋ እድሜህ የነበረህን ድንቅ የማስተማር ፣ የመምራትና የማስተባበር ክህሎት አጉልቶ ያሳየ ነው። አንተን ያስተማሩ መምህራን ሊኮሩ ይገባል።
አመሠግናለሁ ወንድምዬ 🙏
አይ ትምህርቴ ምርጥ መምህራን ነበሩን ሲቀየሩ በለቅሶ የተሸኙ ለትምህርት ቤቱ ውበት ማደግ ለትማሪዎች በጣም መነቃቃት የነበሩ መምህራን ብንሰማው የማይሰለች የልጅነት ግዜ የትምህርት አሁን ላይ እደበፊቱ ያለ ተማሪ መምህራንም አይኖርም ።አተ ግን በጣም ጎበዝ መምህር ነህ በተለይ ተማሪዎቹን ማስታወስ በወረቀት አስቀምጠህ መያዝህ ልዩ ነው ወላሂ ወደ ሗላ ስናስታውስ 😢😢
ወላሂ አንተን ለመግለፀ ቃላት ያጥረኛል። የምትገርም የምትገርም የምትገርም። ነህ። በመምህርነት ደረጃ የምርጦች ምርጥ። ተብለህ መሸለም አለብህ። በተለይ በተለይ። ትልቅ ዉለታ ዋጋ ለከፈልክላቸዉ ተማሪወች ❤❤❤
ምን አለ ሁሉ መምህር እንዳንተ ሁኖ ብሆንንንንን
በጣም የምታስቀና መምህር ነህ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
ለመጀመሪያ የዶሮ ሽልማት የሰጠ ጎበዝ መምህር
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ማሻ አላህ
ማሻአላህ አይ ትዝታ እውነት ጥሩ መምህርነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋይወፍቅህ
የምር ስራወችህን በጣም ነው የምወድልህ የቱህት የኔ ጄግና እኔም ከስደት ስመለስ ማግኜት ከምፈልጋሼው ስወች አተ አዱነህና እደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ በጣም ነው የማከብርህ በጣም ነው የምወድህ የምር የትምህርት ቤት ትዝታየን ቀሰቀስክብኝ ❤❤❤❤❤❤❤
🙏
ጋሸ ስላተ ቃላት የለኝም ምና አስተምህቢሆን። ብየ ተመኝሁኝ መታደል ነው በተ መማር የደሆላ መለሳችህኝ አላህ ይጠብቃህ ያሰብከውን ሁሉያሳካልህ ብዙልጂችን ቀርጠሀል አላህ ይክፈልህ
ትዝታ፣ጥሩ ነው ብዙ ያስታውሳል የድሮ ተማሪወች ይገረፋሉ የዛሬወችማ አይነኩም
ጀም እደት ነህ በርታ ጠክር ደስይላል
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
መምህር ጀማል በእውነት ሁሌ እገረማለሁ አንተን ባነፁ ቤተሰቦችህ እና በመልካም አህላቅ የፈጠረህ አላህ ምስጋና ይገባው
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
መምህር ጀማል መልካም ቤተሰብ ያሳደገህ ነህ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ አሜን በውሎ ምርቃት በረካ ሁን
ላይክ ስብስክራይብ አድርጉ ለዚህ ድንቅ መምህር አላህ ይጠብቅህ
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
አሚንንን አሏህ ይጠብቀው እትልቅ ደረጃ ያድርሰው
ወላሒ እጂግ በጣም ጥሩ መምህር ነህ ዛሬ ለምንም አቆምክ እንዳንተ አይነት መምህ ለሀገራችን ያሥፈልጋል
የተማሪና የመምህራን ሂይወት ያሳለፍኮቸው በጣም ደስ እሚሉናቸው
ትለያለህ ወድም ጀማል
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል የመምህርና የተማሪዎች ትስስር የምር ያተ ተማሪ ብሆን ብዬ ተመኘሁ
ጎበዝ መምህር ለሥራህ ፉቅር መኖርህ ለስራህ መታመንህ ይበልጥ አከበርኩህ ትልቅ ዴርጃ አላህ ያድርስህ እድሜና ጤና ይስጥህ
የትምህርት ቤት ትዝታ በጣም ደስ ይላል
የእውነት ለየት ያልክ ሰው ነህ እንኳን በዚህ ልክ ያለ መረጃ ሊኖረን ትዝ የማይሉን የማንላቸው መምህሮች አሉ
ጎበዝ መምህር ነህ. ታሪክ ያመሰግንሀል. አላህ ይጠብቅህ
እኔም በጣም የምወደው መምህሬነበር አይትዝታ ስሞኦን ይባላል
መምህር ልዩ ነህ ደስ የሚል ትዝታ ሀቂቃ
መሸአላህ፣መልካም፣ትዝታ
ማሻአላህበጣምደስይላልየዱሮውትዝታ
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ምርጥ መምህር
የኩታበር የሀይስኩልና የቁንድ የትምህርት ቤት ትዝታየን ቀሰቀሳችሁብኝ 😥 ጀም ምርጥ ሰው የነበርክበትን እማትረሳ አድናቂህ ነኝ በርታ
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ማሻአሏህ ሳቃችሁ ሳቄ ትዝታችሁ ትዝታየ አሏህ ይጠብቃችሁ እኔም በትዝታ ሰመመን ቃኘሁት ልጅነቴን👍👍👍👍👍👍👍
ጀሚ ቃላት የለኙም ምርጥ ልጅ የድሮም ፎቶ አለህ ከፍቶዉ ሁለት ልጆች አወኩኝ እመቤት ሙሉ እና ሉባባ ተስፋየ የሚባሉትን ወይ ትዚታ እምናጠናባት ጓጆ አየኸት መገን በራራ ደስ የሚል ግዜ ነበር እድሜ ይስጥህ ልዮ መምህር ።
እንዴት ሳለየው ይሄ አለፈኝ አብዱ ማሻ አላህ የአንተ ውጤት ነሽ ጋሸዋ
አብዱ ማሻ አላህ ትልቅ ሰው ሆንክ
ምርጥ መምህር አላህ ይጠብቅህ በመሰረቱ መምህሮቼ እደቤተሰብ ነው የሚናፍቁኝ ግን ያተ ተማሪዎች እድለኛ ናቸው! እኔም መምህሮቼን የት እደሚኖሩ ሳጠያይቅ አንድ መምህር በመኪና አደጋ እደሞተ ሰማሁ 😥
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ያርቢ ትዝታ አለብኚ ሀራ ወበሎ 040 የአይመንየ እረሰመምህር በአሁኑ ሠአት ጋሸ አደም ነው 1- 4 ያሠተማርኚ የደሴ መበር ፀሀይ ሰፈር ገሸ አማር ይባላል ነበር አሁን ግን ሙዚቀኛ ሆኖል ምርጥ አሥተማሪየ ነበር እንዳተ ለተማሮቹ ያለው ክብር ።
ጀም አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው❤❤❤
ማሻላህ የት/ቤት ትዝታ ተወርቶ አያልቅ፡ደጋግመዉ ቢያወሩት የማይሰለች ወርቃማ ጊዜ ነዉ ተማሪእና መምህር እንኳን ተገናኝታችሁ ያለፈ ታሪካችሁን ለማዉራት አበቃችሁ በርቱ
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
As wr wb teacher endt nek ወለሂ ባለፈው አንድ ፊድዮ አይቸ ህ የት ነው የማቀው የሆነ መምህር ነበር እሡን መሠለኝ እያልኩ ለጓደኞቸ እና ዛሬመምህር መሆንህን ሣውቅ አንተ እርቅጠኛ ሆንኩኝ አላህ ይጠብቅህ በራራት/ቤቴ ❤ አይ ትዝታ አለቀሥኩ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ኢንሻ አላህ አንድ ቀን በአካል ባገኝህ ምኞቴ ነው ወንድም አብዱ አከለ አንተንም ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል bro✌️🙏
የተማሪው ፈገግታ ደስየሚል ለመምህሩ ያለው ጥልቅ አክብሮትና ውዴታ ይገልፃል መምህሩም ደስየምትል ለተማሪዎቺህ ያለህን ቀረቤታ ያሳያል በዚህአጋጣሚግን ለአስተማሪ ያለኝነገር ብዙምአይደለም
ለሌሎችም አስተማሪዎች አንተ ጥሩ ምሳሌ ነህ በእውነት ጥሩ ፕሮግራም ነው ተባረኩ
መምህር በጣም ድንቅሰውነህ ፈጣሬ ይጠብቅህ
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት 3ኛ ክፍል እያለሁ በሒሳብ ክፍለ ጊዜ ነበርና 999+1= እና 39÷3 ነበር ጥያቄው መቸም አረሳውም ምክንያቱም ብዙ ድብደባ ደርሶብኝ ነበር ። ወላሂ ነው እምላችሁ ተክፍሉ ተማሪ ጎበዝ የሚባሉት ወንድ ተማሪዎች 3 ከሴት ግን እኔ ብቻ ቀረንና እኔ ወጥቸ ሰራሁ ከዚያ ልምጭ መጣልኝና ሁሉንም ተማሪ እንድገርፍ ታዘዝኩኝ 3ቱ የሴት ጓደኞቸ ቂም ይዘው ብዙ ጊዜ ሲደበድቡኝ ነበር ደሞ ታላላቆቸ ነበሩ
ማሻአላህ❤
እዳለምታደሆኖ እኔ እድህአይነት ትዝታ የለኝም ግን በጣምደስትላላቸሁ ማሻአላህ ጀማል በጣም ጎብዝነህ እኔ ያስተማረኝ ስደትነው የኔ ትምር ትቤት👍👍👍
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
እኔ ወላሂ. ጎበዝ ተማሪ ከሚባሉት ተማሪ ነበርኩ ሁልግዜም መምህሮቸን እወቅሳቸዋለሁ. ከ1እስከ 4 ያስተማረችኝ. በተለይ እወቅሳታለሁ. እግለዘኛ የምባል አናቅም. ነበር ልክ 7 ክፍል ስደርስ እንግልዘኛ የሆነ ግዜ ማን ይካዉ ያዉ ትምህርቴን አቆርጨ አግብቸ ጥየዉ ወደ ስደት መጣሁ. ስደት ላይ 11አመቴ
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ማሻአላህ፣ተገናኛችሁ፣ኑሮ፣በጥሩ፣ደረጃ፣መገናኘት፣መታደልነው፣
ጎበዝ ፋይል አስቀማጭ መምህር ነበርክ የሚገርመው ያስተማርከው ተማሪ እኩያህ ሆኖ ማየት ደስ ሲል ዱላን በተመለከት የድሮ አስተማሪዎች ልጅ የሚያመው አይመስላቸውም ነበር ስንቱን ተማሪ በተለይ ሴት ተማሪዎችን ፈሪ አርገዋቸዋል መምታት ትምህርት የሚገልጽ ይመስል ብዙ በደል ተፈጽሟል የድሮ አስተማሪዎች አንዳንዶቹ በጣም ክፉ ነበሩ በተለይ ሙምህር ጀማል ካስተማርክበት ጊዜ በፊት የነበሩት ብቻ.....
ጀግና መምህሪ ነህ የወጣቶች ተምሳሌት በሪታ
ትለያለህ ያገሬ ልጅ መልካም ስነምግባር ያለህ መምህር ነህ🥰🥰🥰
ያሸ ጀማል መምህሮችሁሉ እዳተ ቢሥተምሩ ዘድሮ ሁሉም አይወድቁም ነበር
ማሻ አላህ ደሥ ሥትሉ
ማሻአላህ አይ ትዝታ ሰገባ አሰላማሊኩም ብለህ ግባ የግል አስተያየት ነው
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ወላሂ ባለፈዉ ብያለሁኝ ወድሜ ሙሥሊም መሠልከኝ ሠላምታ አትርሣ
¡¡¡¡¡ ቲቸር ግን በጣም አድናተቂህነኝ ብዙ ትውስታዎችን ይዘሀል ብዙዎቱ ትኩርት እማይሰጡትን ይን ያክልአመት ብዙ መረጃ በካሜራ ጭምር ከተማሪዎችህ በመያዝክ¡¡¡¡
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
😂😂😂😂😂
ማሻ አሏህ❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላቺሁ አረጂም አድሜ ከጤና ጋር ይስጣቺሁ አኔም በልጂነት አእምሮየ የማረሳው ጋሽ አሊበላይ ይባላል መምህሬ የ8 አመት ሁኘ የሁለተኛ ክፍል ተማሪ ሁኔ ከቤታቺን ወንድ ስለለለ ደንገት ትልቅ እህቴ ሞተቺ ሰው መትቷት አና አባቴ ያለው አማራጭ እኔን ከትምህር አስቀርቶ ሀብት ጠባቂ ማድረግ ነበር ከዛ መጥሪያ ደረሰው ስላስቀረኝ ከትምህት እና መስሪያ ቤት ህደ ከዛ በኔ አደተከሰሰ ተነገረው ልጀ ሙታብኝ ነው ያስቀራኋት ሀብተ ማን ያግደልኛል ብሎ ማስተባባያ ቢያስገባም ጋሺ አሊ በላይ ከትምህርት ስትመለስ ታግዘወታለቺ እንጂ ጭራሺ ማስወጣት አይቺሉም ብሎ መስሪያቤት ህዶ አባቴን አስፈረደበት ሲመጣ ያላት አትረሳኝም በወለዱት ልጂ ሌላ እያዘዘበት ብሎ ወደ ትምህርቴ አደመለስ አደረገኝ ከዛን ጊዜ ወድህ እንደ አባቴ ነው የመወደው የማከብረው አንደ አባት መክሮ አንደ መምህር አስተምሮ ሳጠፋ ገርፎ ከወልዳየ ገጠር ለጆቹን ሳይቀር ይዞ መጥቶ ከእኛ ጋር ነበር የሚማሩት ደልቶት ሳይሆን ሳር ቤት ነበር የሚኖሩት ትምህት ቤቱ ቆርቆሮም ቢሆን አሁን ግን የመምህራን መኖሪያ ቆርቆሮ ተሰርቶላቸዋል ትምህርቴን ባልጨርስ እንኳ አይኔን አድገልጥ አድርጎኛል እስከ 7ተምሬ ነው ያቋረጥኩት አስከዚህ እንኳን አደማር ያደረገኝ አሱ ነው ገጠር ማስተማር ሳይሆን መዳር ስለነበር አቋርጨ ተዳርኩ ሊላ ትምህር ቤት ስለተዛወርኩ እና አንድ አንድ መምህራን አደልጆቻቸው ነው የሚሳሱልን ክብር ለመምህሮቻቺን ከቤተሰብ ቀጥሎ በሰነ ምግባር እንድናድግ ላደረጉን❤❤❤❤❤
መሻአላ ልጂነቲ መለስከኝ የትምርት ቤት ትዝታየ ለየትያልህ መምህርነን
እውነት ትለያለህ እዳተ ያሉ ስወችን ያብዛልን ወድሜ
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ዙዙዬ ደምሪኝ
መምህር መለት አንተነህ አሁንላይ አንዳት በሰራአት አሚሰተምር የለም ከተማረ ይማር ካለተማር የራሱጎዳይ ነው እሚሉት 😢🥰🥰🥰🥰
እኔ ለመምህራን በጣም የሚያስጠላ አመለካከት ነበረኝ ምክኒያቱም የሚማቱ የሚጮሁ መምህራኖችን ነበር የማውቀው ሲያስተምሩኝ የነበረውም እንዳውም አንድትን መምህር እስከዛሬ ድረስ በልቤ ያለው ቂም ለበለቀል ያነሳሳኛል ባገኛት አለቃትም እላለሁ ሆኖም በቀል የአላህ ነው ሀስቢየሏህ ሆናም እንደዚህ ጨይነት ግብረገብ ያለው መምህር ሳይ አመለካከቴ በተወሰነ ደረጃ የተስተካከለ ይመስለኛል! እንደዚህ አይነት መምህራኖች እውቅና ሊሰጣቸው ይገባል ።በርታ ወንድማችን መቸም ከአላህ አታጣውም!!
ኧረ የጋሽ ጀማል የተለየ ነው 😍
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ወይ ተዝታየን ቀሰቀሰክብኝ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤❤
ማሻ አላህ መልካምነት ለራስነው የሚባለውን በተግባር ያየህ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ
ጀሙ ትለያለክ ከሰው አይን ይጠብቅህ የኔ ሙህር ያኔ በኔ ሀገር ተቃጥረክ ቢኖር የሰው ደግነት ያንተን መልካም እነት ዛሬ ላይ አዬው ነበር ሰንተ ነገር አለ ያለታዬ ከእኔ ሀገር 😢❤
አመሠግናለሁ እህቴ። የት ነው ሀገርሽ?
@@Tossatube. የኔ የደላታ ልጂ ነኝ ወገልጤና የምትባል ከተማ ብቻ ሰላም እንሁን ከሀገር ሰገባ እንዴምንም ብዬ ሳለገኝክ አለቀረም ደስ ከሚሉ ወላጆችክ ምርቃት ማገኝት እፈልጋለሁ አዬን ሳያቸው አባቴን ያሰታውሱኛል ጨዋታቸው ደግነታቸው አረ ሰንቱ ያንተን ፕሮግራም ከተቀላቀልኩ ወድክ ሱስ ነው የሆኑብኝ እድሜ እና ጤና እመኝላቸዋለሁ❤🙏
ወላሂ. እኔራ. አሳለፍኩት. አስታወሳችሁኝ. እኔ. መምህሮቸን. እሚሰራቸው. ስራ. አይወራ. ክክክክክክ. ጦሶ ቱዩብ. በርታ. ወድማች. ምርጥ ሰው ነህ
እኔም የማረሳቸው የቆላገራዶ መምህራኖች ነበሩ ሁሴን እና በርሄ ምርጥ ግን ምንዋጋለው ሁሴን አህመድ ምርጥመምህሬነበረ ግንምንዋጋለው ከወጡ ወጡነው እንዳንተ ባቀርባቸው
ደስየሚል ትዝታነው ተማሪህ ተምሮጨርሶ ለወግማረግ መዲርሱ ያስደስታል
ወይኔ መምህሮቸ ናፈቀውኛል በተለይ ወይነሸት ጋሸ አህመዱ ጋሸ ሁሴን አሊ ያረቢቢቢቢቢ አሰታወሳችሁኚ
Mashallh wedm betzeta meleskn kezhim belay meserat techilleh. Yagerachin lege
እኔም መቼም የማረሳት የአንደኛ ክፍል መምህሬን አረሳትም ስሟ ፀሀይ ትባላለች በጣም ጥሩ መምህር ነበርች
የአንደኛና የሶስተኛ ፣የአራተኛ ክፍል መምህሬን የማረሳቸው የደሴ ልጆች ነበሩ ስማቸውም ፀሀይና ሰርካለም ይባላሉ
እካንደህናመጣቸሁ፣በጉጉትነዉየምጠብቀዉ፣ሌሎቸምካሉአቅርብልን፣😊ትዝታልዩነዉ፣ብዙያጫዉትል😔ትለያለህ🏆🏆🌷🌷🌷
እኩል ነው የምመስሉት ማን ተማሪ ማን አስተማሪ አለዮም ብቻ ማሻአላህ በርቱ መምህር ትንሽ ነው የምመስለው በእድሜ
ማሸአላህ የሰፈሬ ልጅ ትለያለህ ጀምየ
ትለያለህ አላሕ ይጠብቅሕ
እየሳኩም እያለቀሰኩም ጨረሰኩት 2000'ላይ 2"ክፍል ተማሪ ነበረኩ
ጀማል የየት አገረ ልጂነህ እማቅህ እማቅህ መሠለኝ ድቅ ልጅነህ
ገልሻ
የደሴዙሪልጅ ገልሻ❤❤❤ውዴ
ማሻአላህ ደስ ስትሉ እድሜአችሁ ይርዘምልን
ጀም አተ ትለያለህ አላህ ይጨምርልህ
,አያችሁት ተማሪው አሁንም መምህሩን እደት እደሚያከብር ሲያወራ እያፈረ ነው
ወንድማችን ክብር ይገባሀል አሏህ ያክብረህ አሏህ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ ማሻ አሏህ መምህር ሆኖ በተማሪዋች እንደዚህ መወደድ በጣም ያስደስታል ማሻ አሏህ ወንድማችን አብዱንም አሏህ ይጠብቀው
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
እሙዬ ደምሪኝ
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል teacher ትለያለህ ጎበዝ
2001 ላይ 3 ተኛ ክፍል ነበርኩኝ አይይ ወይኔ ትዝታ ደስ ሲል በጣም ጎበዝ መምህር ነህ የምር ከተማሪ ጋር ያለህ ቀረቤታ ቃል የለኝም የምር ደሞ ፎቶ መያዝህ ጎበዝ ነህ 8ተኛ ክፍል ሁኖ ኤቢ ሲድን አያቁም ወይኔ ከባድ ነው አንደኛ ክፍል ነው እኔ ያወኩት ሲጀመር
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ኡፍ ደስ ስትሉ ማሻአላህ♥♥♥♥♥✔
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
ማሻአላ ጡሩ መምህርነህ አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉
ደስእሚልታሪክ
ወይ ትዝታ ወደሁላ መለሳችሁኝ ጀማል ምረጥ መምህር ነህ የምር መምህሮዎቸን አስታወሰኝ በጣም የምወዳት ከ1_5 ተኛ ክፍል ያስተማረችኝ ብረሀኒ ትባላለች አሁንም አረሳትም ወላሂ ከዚያ በሁላ ተቀየረች የክፍሎ ተማሪ እንዳለ ለቅሶ ወይ ከዚያ በሁላ ብዙ መምህሮዎች ጋር አሳለፍን አንድ ቀን የተመታሁት ምት አሁን ድረስ አረሳውም 8 ተኛ ክፍል ላይ ነው ማትስ መምህራችን ዳኝ ይባላል በጣም ክፎ ነው እብላክቦረድ ላይ ወጥታችሁ አስረዱ ይላል ያቀን የኔ ተራ ነበር በአጋጣሚ ወጭ አለኝ አይወጣ የለም ወጣሁ ከመፍራቴ የተነሳ እንደት ልስራው መጣና በጥፊ ሲመታኝ ወላሂ ሰማይና እምድሩ ተደበላለቀብኝ ከጆሮየ አንስቶ እስከራሴ ወረረኝ በስንት ግዜው ለቀቀኝ ለመጀመሪአ ግዜ ነው የተመታሁት በትምህርት ቤት ደረጃ ወላሂ ብቻ ሚንስትሪ ተፈተንን መስከረም ላይ ተበታተንን በጣም እንዋደድ ነበር ብቻ ወደሁላ ወለሳችሁኝ
የድሮ የኢትዮጵያ መምህራን አንዳንዶቹ ዱላ ትምህርት የሚገልጽ ይመስል ስንቱን ተማሪ ፈሪ አርገውት ቀሩ እንደዘመኑ መምህር በምክርና በማስጠናት ቢያስተምሩ ኖሮ ብዙ ተማሪዎች ባለውጤት ይሆኑ ነበር ልጅን በፍቅር ነው መያዝ የስው ስነፍ የለውም የአያያዝ ልዩነት ነው እንጂ የቀጠቀጣችሁን አስተማሪዎች አንቀየማችሁም😂😂😂
ልክ ነው የምር ቡዙ ትዝታዎች አሎ ብቻ ለበጉ ነው
ወይእውነት ያተይለያል ከልብክ ሰውነክ ጀሙ እግዚአብሔር ክፋአይካህ መምህር🥰🥰🥰🥰
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ
ሡበሀን አሏህ
መሻአላህደስ ስትሉ ዉደታ እሰከ ጀነት ያረገላችሁ
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
አደንቅሀለሁ ወንድማቺን እዳሥተያየት ስትጀምር አሠላም ወአለይኩም ብትል
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
ደስይላል ትዝታ
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
ሰላም ለወድም. ከማል. ጦሳ ኢቶብ
ሰላም ለመላው ተከታታይ እደናችሁ
ወድም ከማል ይህንን ሳይ አምስተኛ እና ስድስተኛ
ክፊሌ ትዝ አለኝ. እኛም እዳተ የምንወደው
መምህረ ነበረን. የሂሳብ. እና አማረኛ. መምህር
ወላሂ መለያያ ሲደርግ ተላቅሰን ተለያየን
አሁላይ የትኮን እዳለ አላቅም ግን ሁሌም አርሳውም
እሱ ክርስቴያን ነበረና. ለሶላት ሌሎች መምህሮች
የማይፍቅዱትን ይፍቅድልነበር በጣም መልካም ነው
ይህን ቢዶ ሲያዩ ብዙወቸ ትዝታ አለባቸው አይ ትምህርት
መቸም የማይርሳ ቢኖር ትምህርት ነው
ያ የምወደው መምህር ተተቀየር ቦሀላ ትምሪቴንም
አቆርኩት ምክንያቱም የምንወደው መምህር የለም
ስንማሪ እራሱ ለሱብለን የምን ማር ነበርየሚመስለን
እና ባስተማሪከውም ኮነ አሁን በምሰራው ሁሉ አደቅሀለሁ
ቀጥልበት መልካምነት ለራስ ነው ያስመሰግናል።