31ኛ D ልዩ ገጠመኝ ትንታኔ ፦ ጨርሳችሁ ሳታዳምጡ እንዳታቆሙት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 918

  • @enatgetachew2877
    @enatgetachew2877 3 ปีที่แล้ว +31

    መምህር በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው። እባክህ የህታችንን የጸሎትና የስግደት ህይወትዋ ምን እንደሚመስል ብታካፍለን ጥሩ ትምህርት ይሆነን ነበር።

  • @የሰማእቱልጅ-የ8ቸ
    @የሰማእቱልጅ-የ8ቸ 3 ปีที่แล้ว +21

    አንቺ ትንሽ ብላቴና ለዘመናቶች ማንም ያልደፈረውን በየቤቱ ተደብቆ ያለውን የክፉ መናፍስት ሚስጢር እንደዚህ ግልፅ አድርገሽ ስለነገርሽን፣ ስላስተማርሽን ፣ ስለመክርሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ በረከትሽ ይደርብን : ብዙ ነፍሳትን እንደደንሽም እርግጠኛ ነኝ ምኞትሽም ይህ ነውና :: @መምህር ተስፋዬ እየህ የዘራህው ዘር ለሌለው ሁሉ ሲተርፉ : እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመው አንተ በውነት ተስፋችን ነህ ' ' ' ' ኣሜን

  • @martabiru444
    @martabiru444 3 ปีที่แล้ว +43

    የእግዚአብሔር ስም የ ተመስገነ ይሁን አንቺን ያየ የደንግል ማርያም ልጅ እኛንም ይየን 💚💛❤️

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 ปีที่แล้ว +1

      የእግዚአብሔርሰምየተመሰገነይሁንአንቻንያየየድንግልማርያምልጅእኛንምይየን

  • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
    @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 ปีที่แล้ว +75

    መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ልዩ ገጠመኝ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ኑ የመምህር ተማሪዎች አብረን እንማማር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +2

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +2

      Oh my god this not good read bible study 📖 please Ethiopias people have been ❤️❤️

    • @bezitube9201
      @bezitube9201 3 ปีที่แล้ว

      Ameeeen Ameeen Ameeen

    • @diala838
      @diala838 3 ปีที่แล้ว +1

      እድሜ ይስጥሽ በረከታቹህ ይደርሰን መምህር ሰላምሞት ይብዛሎት

    • @حياةحياة-ق8ح6ط
      @حياةحياة-ق8ح6ط 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @ታላቅሀገርኢትዮጵያ
    @ታላቅሀገርኢትዮጵያ 3 ปีที่แล้ว +17

    የሚገርም ትምህርት ነው ምነው ቀድሜ አውቄ ቢሆን ኖሮ በዚህ ገጠመኝ ብዙ ተምሪያለሁ ወይ የሰይጣን ተንኮልና ክፋት ከስልት ጋር እግዚአብሔር ይማረን እውነት ይህች እህት በጣም ታስፈልገናለች በምወዳት እናቴ በወላዲተ አምላክ ከቻልሽ ሲመችሰ የበለጠ አስተምሪን ወንድሜ መ ምህር ተስፋዬ ፀጋህን ያብዛልህ እህቴም እንዲሁ ፀጋሽን ያብዛልሽ የወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ጥበቃ አይለያችሁ።

    • @tinafarah4173
      @tinafarah4173 3 ปีที่แล้ว

      Bemnfs temsich newu yesemahut 'berktishin yasadirbin
      Kkirsitos gar menor des yelale' fitenawum bezawu lek newu

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 ปีที่แล้ว +87

    አምላኬ ልቤን ክፈተው ሰላም እግዚአብሔር ከእንናተ ጋር ይሁን መምህር እህታችን ሰላምሽ ይብዛ ዬኔ የዋህ በረከትሽ ይደርበን

    • @hiymekonjo8365
      @hiymekonjo8365 3 ปีที่แล้ว +1

      ፧፧፧፧፧፧፨፨፧፧፨፨፧

    • @hiymekonjo8365
      @hiymekonjo8365 3 ปีที่แล้ว

    • @janettehaddad5439
      @janettehaddad5439 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @HD202v
    @HD202v 3 ปีที่แล้ว +16

    የኔ እህት ተባረኪ ኑሪልን ብዙ አስተማርሽን በሚቀጥለው የራስሽ TH-cam እንደሚኖርሽ ተስፋ አድርጋለሁ ህብረተሰቡን የማንቃት አቅምሽ ከፍተኛ ነው።እግዚአብሔር ይባርክልን።

  • @wondmagegnchamo1828
    @wondmagegnchamo1828 3 ปีที่แล้ว +8

    ከዚህ በፊት መናፍቃንን ሳይ እጠላቸው ነበር አሁን ግን እንኳን መናፍቃንን ክፉ ስዎችን ባገኝ እንኳን ለነሱ ማዘንና ካሉበት ህይወት እንዲመለሱ መፀለይ እንዳለብኝ ተምርያለሁ አመሰግናለሁ 🙏

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ የኔ እህት ጅግና ነሽ መድሀኒአለም የድድግልማርያም ልጅ የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈጽምልሽ ይገርማል የኔ እናት ምንም እንኳን ደቋይ ባትሆን አዳልሞቴ ወሰን ገፉ የሚባል ዛር አለባት ነበር እና እና አዲስ አመት ሲመጣ መስከረም ላይ ትጨፍር ነበር ልክ አንች እዳልሽው ዛሩ እየተሞገስ ደግሞ ሸቶ ትጠጣ አበር ሰደል ተለኩሶ ከነሳቱ ነበር የሚያስበላት አሁግን እግዚአብሔር ይመስገን ተሸኝቿል ወደ መስመር መታለች ግን እኛ ልጆቹ ላይ ሁላችንም ዛሩ አለ ነበር አሁን በምህር ትምህርት ስንጸልይ ስንሰግድ በባእድ ሀገር ሸኙኝ እያለ ይኸው ሸኝተናል እኔ ህጻን እያልሁ ዛሩ ሲመለክ እጠቋይ ቤት ሲሄዱ የእውነት አምላክ እዛ ያለ ነበር የሚመስለኝ በየዋህነት ከነሀጽያቴ እኔንም በተሰቦቼንም የወደደኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ከገጠመኙ ብዙ ተምሬበታለሁ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @asdafdsa7768
    @asdafdsa7768 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን አንችን የርዳ እግዚአብሔር ለኔም ይድርስልኝ መምህር በፅሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን♦♦

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 ปีที่แล้ว +17

    እንደውም ወገኖቼ አንድ ነገር ልንገራችሁ በዛውም በፀሎት እንድታስቡኝ እኔ ለቤተሰቤ አስራአንደኛ ልጅ ነኝ የመጨረሻ ልጅ ነኝ እናቴ አስራ አንድ ልጅ ወልዳለች ነገር ግን ያለነው አራት ብቻ ነን ሰባት ልጅ ቀብራለች እናቴ ሞት በጣም ሲያስመርራት እኔን በመጨረሻ የወለደችን ለሰይጣን ተስላ ነበር የወለደችኝ በልጅነቴም ይዛኝ ትሄድ ነበር እኔ ምንም የማውቀው ነገር የለም በጣም ህፃን ነኝ ነገር ግን ካደኩኝ በሗላ መሄድ አልፈልግም አልኩዋት ካደኩኝ በሗላ ሄጄም አላውቅም በጣም አስጠላኝ ነገር በህይወቴ ላይ በጣም ጎድቶኛል ህይወቴን ምስቅልቅል ነው ያደረገው ግን አንድ ደስ የሚለኝ ነገር ግን እናቴ ሰይጣን ተስላ ብቶልደኝም ክርስትና የተሰጠሁ ለእመቤታችን ነው ለዛም ነው በፈተና ውስጥ አልፌ እዚህ የደረስኩት እመቤቴ ከኔ ጋር ስላለች ከብዙ ችግር በኋላ ዛሬ ላይ ደርሼ የመምህርን ትምህርት በመከታተል ጠላቴን አውቄ እየተዋጋሁት ነው ያለሁት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናቴም ተመልሳልኛለች አቴቴም ቦረንትቻም ደምም ይፈሰስ ነበር ቤታችን ውስጥ አሁን ግን ሁሉንም ትተዋል እንደውም እናቴ በራሷ ሰአት ነው ማንም ሳይነግራት አቴቴ ጨሌለው የጣለችው እንዲሁም ሁሉንም የባእድ አምልኮ በራሳቸው ግዜ ነው የተውት ቤተሰቦቼ ይህን ስላደረገልኝ አምላኬን አመሰግነዋለሁ
    መምህር እድሜና ጤናውን ይስጥህ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ አሜን፫

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +41

    ሰላም ለናተ ይሁን እህት ወድሞቼ አችን የረዳው እግዚያብሄር እኛንምይርዳን እህቴ ወለተ ማራያም እያልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ የኛቤትም ሂወትም ታሪክም እዳቺነው ብዙም አይለይም

  • @ድንግልእነቴእመቤቴ-ቸ5ጰ
    @ድንግልእነቴእመቤቴ-ቸ5ጰ 3 ปีที่แล้ว +14

    መምህራችን እህታችን እንኳን በስላም መጣችሁ የሷታራክ የኔታራክነው በትነትነው እለት የመላክ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እርዳ ኝ የስንት አመት የአምልኮት ጨሌምነምን የአባቴ እነትነበር ግን እስካሁን እነቴ ቤት ነበር በትናትነው እለት ግን አባቴ ወስዶ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲይን ጣለልኝ ደስስስብሎኛ ውቅቱ የእልልታ ባይሆንም እስኪ እግዚአብሔርን አመስግኑልን መምህራችን በጥብቅ ነውየምፍልግክ እየደውልኩልክ አታነ ስልክ ከቻልክ አንሳል በጣም ደስስብሎኛል ከቤት ስላወጡት ብቻ

    • @letinamedhane2772
      @letinamedhane2772 3 ปีที่แล้ว

      መምሀር አንካን ባስልም ማትሀ አገዛብሀር ይትብክሀ
      ኑርለን ትማስጋን አዳማና ታና ኣብዙቶ ይስትሀ
      ኣመን ኣመን ኣመን

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 3 ปีที่แล้ว

      እንክዊን ደሥ አለሽ እህቴ ተመሥገን

    • @ድንግልእነቴእመቤቴ-ቸ5ጰ
      @ድንግልእነቴእመቤቴ-ቸ5ጰ 3 ปีที่แล้ว

      @@liyademeke6073 አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @konjolukcy5654
      @konjolukcy5654 3 ปีที่แล้ว

      Metal becha bekiy aydelm nesha yegbw segdet selot betam yasfelgall, Yemen bayehubet new!!

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።እባካቹ?

  • @pia.tesfaye4283
    @pia.tesfaye4283 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንም ሳይሰለቸኝ እንደነቃሁ አራት ክፍል ሰማሁ እጅግ ብዙ ሚስጥሮችን እምነቴን የማጠናክርበት ትምህርት አግኝቻለሁ። ሁሌም ልክ የዚህን አይነት አቀራረረብ በጣም አሪፍ ነው። እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ በቤቱ ያፅናሽ ራስሽን አድነሽ ለብዙ ሰው የመዳን ምክኒያት በመሆንሽ እግዚአብሔር ይመስገን።መምህር ተስፋዬ የመዳን መንገድ እንድትሆን እግዚአብሔር ስለመረጠህ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ያበርታህ ሰይጣን አብዝቶ ይጠላሀል ከፈተና ይሰውርህ ያፅናህ እመቤቴ ትጠብቅህ።

  • @ገዳማትትግራይ
    @ገዳማትትግራይ 3 ปีที่แล้ว +93

    እንኳን በሰላም መጡሉን የኛ እንቁ መምህራችን እኔ ካንተ ቡዙ ተምርያለው በበለጠ ደሞ ገጠመኝ 45ኛው ለይ የመርሳት ያስተማርከን እና በዝኛው 31ኛ ገጠመኝ የኔ ቤተሰብ ትግራይ ናቸው ኣማርኛ ዶሞ ኣይችሉም ግን ባለ ውቃቢ ናቸው የኣያቴ እናት ከሞመትዋ በፊት ትመለክ ነበር ሰዎች እየመጡ እድላቸው ሁሉ ትነግራቸው ነበር እጣን እያጨሰች በቡና ኣተላም ታይ ነበር እኔ እስዋ ቤት ህጄ ንገሪኝ ስላት የኔ ኣምላክ እናንተን ኣይወዳችውም ትለኝ ነበር ግን ያንተን ትምህርት ስከታተል ምን እንደሆነ በደንብ ገባኝ እናቴ ጋ ደውየ እንደዚ እንደዚ ኣይነት ትምህርት ኣለና እናንተ ምታመልኩት የነበረው ኣጋንንት ነው ስላት እንደዛ ሳይሆን የቤተሰብ ጠባቂ ነው ትለኛለች ሁሉም ጋ ስደውል እንደዛ ብለው ይዘጉብኛል ኣሁኑም ለራሱ ኣመት ባኣል ሲሆን እዛ ቤት ሂደው የበግ ደም የዶሮ ደም ኣረቄ ደፍተውበት ነው ሚመጡት ትምህርትህን ለራሱ ሳሰማቸው ኣይኣምኑኝም እና ከቻልክ ትግርኛ በሚችል ሰው በትግርኛ ኣንድቀን ሰለ ውቃቢ እንድትለቅልን ለኔ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሰው እንዲድን የኔ ቤተሰብ ኣማርኛ ቢችሉ ትምህርቱን ሰምተው ይቀየሩ ነበር ግን ኣንቺ ኣረብ ሃገር ሆነሽ እንዴት ብትኒቅን ነው እንደዛ ምትይው የት የተማርሽው ነው እንደዛ ምታወሪው ይሉኛል ለቤተሰቤ በፆሎታቹ ኣሱቡልኝ እህት ወንድሞቼ

    • @ሶልያና-ሸ4ቐ
      @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +9

      ውይ የኔ ቆንጆ የኔም ሃሳብ ነው የገለፅሽው ያው እኔም ወደዛ ነኝ እና ኣማርኛ ኣይችሉም የምችሉም ያው ከተማ ወይም የተማረ ብቻ ነው እና በተለይ በገጠሩ ያለ ሰው ጭራሽ ጦንቋይ ቤትና ሼክ ቤት ነው የምውለው ቄሶችን ሳይቀር ግን እንደዚ የምሆነው መእመኑ ስለ መናፍስቱ ምንም እውቀት የለም በጭሬሽ እኔ ራሱ በፊት ሰይጣን በኔላይ ስልጣን የለውም ነው የምለው እንጅ ምንም የተግባር መቃወም ኣልነበረኝም እና መምህር ከተቻለክ በትግርኛ ትምህርቶችህ በፍላሽ ብታዘጋጅልን

    • @adinatiku9588
      @adinatiku9588 3 ปีที่แล้ว +2

      እህት በረቺ ጸልይ ፈጣሪ ይረድሺ

    • @adinatiku9588
      @adinatiku9588 3 ปีที่แล้ว +3

      ሲመቸው እንደእግዚአብሔር ፍቃድ በሌላ ሰው ይተረጎማል ባይነኝ የዚችልይ ታሬክብቻ ይበቃል ልብላለው ፈጣሪ ይረዳን

    • @ገዳማትትግራይ
      @ገዳማትትግራይ 3 ปีที่แล้ว +5

      @@ሶልያና-ሸ4ቐ ኣዎ ማማየ እኔ በኣማርኛ ሳሰማቸው ኣይኣምኑኝም በትግርኛ ቢተረጎምላቸው ግን ወድያውን የገባቸዋል የገጠር ሰው ዶሞ ወድያውን ነው ሚገባው

    • @ገዳማትትግራይ
      @ገዳማትትግራይ 3 ปีที่แล้ว +3

      @@adinatiku9588 እሺ ፈጣሪ ያግዘኝ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 ปีที่แล้ว +100

    ይህን እድሰማ የፈቀደ የወደደ እግዚአብሔር ይመስገን ግማሹ የኔ ሂወት ነበር 😭😭😭😭😭😭😭➕⛪🙏

    • @ahmaddaud1668
      @ahmaddaud1668 3 ปีที่แล้ว +2

      ውይ አንቺ እህቴ መታደል ነው አንደበቱ ማሬ ነሽ ምን አለ አንቺና መመህርን ማገኝበት ቀን መቼ ይሆንፈጣሪ ቀኑን አቅርብልኝ ብዙ ጊዜ ምክሪ አልሆነልኝም

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 3 ปีที่แล้ว +4

      @@ahmaddaud1668 በጣም ላገራችን ያብቃን😢

    • @tegestyghaly9555
      @tegestyghaly9555 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን
    እህታችን በእውነት ስላስተማርሽን ከልብ እናመሰግናለን

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት እንድንከታተል የረዳን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እህታችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን በረከትሽ ይደርብን እማ ፍቅር ትጠብቅሽ

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ
    @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኒእህት ይሂን ሁሉ የምትነግሪን ፈተናዊቹኑ ሁሉ ተቆቅምሽ ነው በብር የማይገኝ ትምርት ነው ህይወት በዚ እዳይዘልቅ ምስዋት ሆነሽ የምታስተምሪው ደም ድምፂሽ ደም ደስ ይላል በርቺ ብዙ መጋ እየተመለሰነው ፀጋውን ያብዛልሽ እህቲ

  • @salme4126
    @salme4126 3 ปีที่แล้ว +16

    በአንች ትምህርት በጣም ከቤተሰቦቻቸው እስከ ሰፈራችን እያዳሰስኩኝ ነው በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ እኔ እራሳ ፀሎት ስራግ ልቤ እያተሰሬቄ አይምሮዬ እያተበታተኔ ነው የምጨርሰው መምህር ባገኝ ደስ ይለኛል ስልክ አይሰራም

  • @FtuMeseratAlamuu-m1o
    @FtuMeseratAlamuu-m1o 2 ปีที่แล้ว

    በእውነቱ እግዚአብሔር
    በጣም ይወደኛል ይህን ቃል እንዲሰማ ረዲቶኛልና
    እግዚአብሔር ተመስገን እህታችን አውንም ቅድስት ድንግል ማርያም ብርታቱን ትስጥሽ እኔንም አጣተኛና
    ደካማ እህታችሁን አፀደ ማርያምበፀሎት አስቡኚ መምህራችን ተሲፋዬ እግዚአብሔር ለቃሉ የመርጣ በርታልን እም አምላክ ከተ ጋር ትሁንልን አሜን

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህታችንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙ ነገር ነው ያስተማርሽን የዚህን አለምን ባዶነት ነው የነገርሽን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ygermal1
    @ygermal1 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ተስፋ ሥላሤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመላእከ መንክራት የወንጌል ፍሬ ታማኝ የልዑል ባርያ የድንግል ባርያ የዘመናችን ሀዋርያ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታልን እንላለን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ በድጋሜ ከእንች እደተረዳሁት ጠላት የራሱ አገልጋይ ለማድረግ አብዝቶ የሚፈትነውም በብዙ እርቀት የሚጓዘውም የአብርሃም ዘር የመሰለውን ደጉን ቤተሰብ የራሱ ለማድረግ ከእግዚአብሔር እቅፍ ለማውጣት ብዙ ተጋድሎ እንደሚያደርግ ነው ምንአልባት የቀደሙ አባቶቻችን በአምልኮ አሸንፈውት ስለኖሩ ብቀላ ይመስላል እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦችሽን ሁሉ ከስራታቸው ይፍታልሽ በአንች መንገድ ያምጣልሽ። እድሜ እና ጤና ለአባታችን ለመላእከ መንክራት መምህር ግርማ ይሁን ቁልፉን ሰጥተውናል የክርስትና ሀይማኖት በጥቅሉ ጨለማውን ገፎ ብርሀን ለማየት የምናደርገው የብርሀን ጉዞ ነው ብርሀንን ከጨለማ ለይተን አስበልቶ የጣለነን ጠላት ስናሸንፍ እውነተኛ የፍቅር ምልክት የሆነችውን እፀበለስን መልሰን እናገኛለን ጨለማው(ለሊቱ)ሳይወገድ ብርሃን እደማይመጣ ሁሉ የውስጣችን ጨለማ ሳይወገድ እኔ የአለም ብርሃን ነኝ የለውን አምላክ ማየት አንችልም።

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።እባካቹ?

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +3

    ለዚህ ላደረሰሽ እግዚኣብሔር ይመስገን በውነት የምገርም ትንተና ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅሽ እግዚኣብሔር ኣምላክ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ በፀሎትሽ ኣስብን

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 3 ปีที่แล้ว +5

    እህታችን በርቺ ንግግር ሁሉ ደስ ሲል መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብሽ ለአንቺ አዕምሮሽን የከፈተ አምላክ ለኛም ይክፈትልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በፀሎትሽ አስቢን::

    • @መልካምየድንርልማርያምልጅ
      @መልካምየድንርልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።እባካቹ?

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet 3 ปีที่แล้ว

      @@solianaabreha5008 ene endet tewuku meselesh 1.slke lay yalewun zefen bemulu atefahu 1 sayiker
      2.youtube lay subscribe yarekuachewun ye zefen channeloch unsubscribe adereku ena andande ahunm simeta post siyaregut not interested eyalku mezmur bcha mesmat jemerku ahun youtube laym mulu playlist mezmur bcha new telegram laym ye zefen channelochn delete mareg new
      3.metshaf kdus lay sle zefen yalewun mawek
      Enezin karegsh ende ene zefen yemibal neger ke hiwotsh mawutat tchyalesh

  • @devan8265
    @devan8265 3 ปีที่แล้ว +19

    እሽ መምህር ሠላማችሁ ይብዛ ሁላችንም አገራችንን ሠላሟን ያዉርድልን አሜን በሉ ዉድ ቤተሠቤቸ በፀለት አስብኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኣብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያስማልን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልሽ ስለምክርሽ እግዚኣብሔር ያክብርልን 💐💐💐

  • @wubitanderge1525
    @wubitanderge1525 3 ปีที่แล้ว +34

    እህቴ እደው ይህን ሁኑ ችግር ስታሳልፊ ጭቅላትሽ አለመፈዳቱ ።እግዚአብሔር ሀያልነው ቀሪውን ዘመንሽን ያስታካክልልሻል ብየ አምናለው ።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን እንዲሁም እህታችን ድንቅ የተዋህዶ ልጆች በእውነት መፅሀፍ ነሽ ስንቱን አስተማርሽን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁሌም እንጠብቅሻለን መፅሀፍን በጉጉት እንጠብቃለን በርቱልን
    አሜን አሜን አሜን👏👏

  • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
    @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 ปีที่แล้ว +19

    እህት ወንድሞቼ በፀሎት በቀማቹ ግዜ መምህራችን እናሰበው(እናሰታወሰው)መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ፍቅርተስላሴትዝታኤፍ-ተ6ኈ
    @ፍቅርተስላሴትዝታኤፍ-ተ6ኈ 3 ปีที่แล้ว +3

    😍💐ጸጋውን ያብዛላችሁ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በቤቱ ጸንታችሁ የንሰሀ ሰው ብሏችሁ የምትነፍቁትን መልካማን ባታ ይስጣችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምረው እመብርሀን ጥበቃ የቅዱሳን እረድኤት አይለያችሁ

  • @yordanoshaile7251
    @yordanoshaile7251 3 ปีที่แล้ว +4

    ይህን እህታችን በግልጽ ስለመናፍስቱ ቃል በቃል እየነገረችን በሽዎች ካልተቀየርን እስከመቸዉም አንቀየርም እግዘብሔር በዝች ትንሽ በላቴና አደሮ ነገረን አስተማረን እኔ መንገድና ሂወት ነኝ ወደእኔ ኑ እያለን ነው እኮ ።

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ትምህርት እጅ ገጠመኝ አይደለም እህቴ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ የራሴን ህይወት ባንኮች አየሁ ጻድቅም ነኝ ብዬ ስመካ ውድቀቴን አየሁ ይገርማል

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ እህታችን ይህን ጣፍጭ ደስ ስትይ ስትንገሪ እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦችሽን ጨረርሶ ይማርልሽ አፍቅር ትጠብቅሽ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ6ሠ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃል ህይወት ይስማልን ብዙ ትምህርተ ነው እህታችን ሁላችንም መስተዋል ልቦና ይሶጥን እግዚአብሔር አምላክ

  • @eta8582
    @eta8582 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደናመጣችሁ መምህራችን እዲሁም እህታችን አችን እድሰማ ይረዳኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን ጰጋውን ያብዛልሽ ስትነገር እድማር አደረግሽኝ የማውቀውን በማውቀው የማላውቀውን በደብ እዳቅ ስለረዳሽኝ መምህራችንንም እድሜና ጤናይስጥልን ባካል ለመገናኘት ያብቃን አገራችንንም ሰላም ያርግልን ደግልማርያም ትጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ።

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።

  • @Yonas-21
    @Yonas-21 11 หลายเดือนก่อน

    እህታችን ተባረኪ በጣም የሚገርም አገላለፅ ነው ስለ መንፈሱ ስለ አለማዊው ነገር በጣም የገባሽ ነሽ ማንም ሰው ላይ ያለው አራዳ ነኝ ባይ ወጣት በሚገባው አገላለፅ ገልፀሽዋል እግዝአብሄር ይባርክሽ እናመሰግናለን ለኔ ገብቶኝ ለሚነግራቸው ሰዎች እንዲገባቸው ለማሳመን እርግጠኛ የምሆንበት አሪፍ ትምህርት አግኝቼለው❤❤❤

  • @bezitube9201
    @bezitube9201 3 ปีที่แล้ว +6

    Selam mamihrachin Enkuan dena metahiln ❤❤❤⛪⛪💒💒

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 3 ปีที่แล้ว

    በቤቱ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በዚህ እህት አድርህ ያስተማርከኝ አይነ ልቦናዬን ያበራህልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስምህ ለዘለአለም የተመሰሀነ ይሁን ።
    ይህንን ምስክርነት ስሰማ ነፍሴ እንዴት ራሴን ተጠየፍኩ እንዴት በራሴ በምግባሬ አፈርኩ አቤቱ ያዛለፍኩትን ዘመን አትቁጠርብኝ ።

  • @አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
    @አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጡልን ወድ መምህራችን ና ውድ እህታችን በእና ላይ አድሮ ያስተማረን የመከርን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ የመስገን ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን፫ እሲ የመምህር ተማሪወች አንድ ጥያቂ ልጠይቃችሁ በቤተሰባችሁ ውስጥ ጨሊ እኔ ያመልካሉ ብላችሁ ፃፉልኝ እኔ ለምሳሌ ልንገራችሁ ጨሊ ቤተሰቤ ውስጥ አለ ከማን እንደምጣ አላውቅም ግን አባቴ ነው የሚደረገው እናት ና አባቴ 5ልጆች ከወለዱ ቡሀላ ተለያዬ ከዛ ቡሀላ እናቴም ሊላ ሂወት ያዛ ነው የምትኖረው ለ ጨሊዉ የምንስራው ሁልም ነገር የሚደረግውን እቤት ውስጥ ያለንው ነን ግን አባቴ ብዙም አይጭንቅም የሚደረግውን እቤት ውስጥ ያለሰው ካዘጋጅው ሊላ ነገር በእራሱ የለለይ ነገር የሚረገው ነገር የለም ግን እኔ አንዳዴ የሆን ነገር ለጨሊ የሚዘጋጅ ነገር አዘጋጅ ስባል እቢ ካልኩ ዋ ታጠናግራሻለች ይሎኛ ነበር ና አንድ ወንድሚ ሰልማል አንድ ወንድ ሞቶብኛል አንድ ደግሞ በጣም ከእናቱ ከአባቱ አይቀረውም ሲስራቅ አንድ እህቴ አለችኝ እሱ በጣም ትስራለች ምንም ነገር አይሳካላትም ቡክን ነች እኔ ገንቦታ ቀኑን አላስታውስም አምተምረቱ 2004 ነው ከዛ ቡሀላ የጨሊውን ነገር በለችም ስራ ች በልችም አላውቅም አድስ አበባ 6 አመት በሰው ሴት ስስራ ነበር ግን ምን ነገር የለኛም ባዱ ነኝ 20010 ላይ ወደ ሰደት የመጣሁት ወንድሜን ካጣሁት ቡሀላ ነው የተሰደድክት አሁን 3 አመት ሆኑ ኛል ግን ላታምኑኝ ትቻላላችሁ እመብርሃን በአካዉቴ 1500 ብቻ ነው ያለኝ ወይ ለቤተሰብ የረባ ነገር እንኮን አላደረክም ግን በምክንያት አራጉ ባዱ ያረግኛል ሰው ማርያምን ካሉ የሚዋሽ አይመስልኛም ነበር ግን መፈጥሪን ያስጠሉኝ የኔ በምላችው ሰውች ነው አሁን ግን ሁሉንም ትችዋለሁ ወደራሲ መጣሁ እግዚአብሔር መምህርን ላከለኝ አንድም ነገር ከክርስቲያን ነኝ ከማለት ውጭ የማወቅው ነገር የለኝም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ትምርት ወደ እግዚአብሔር መንገድ እይሂዱኩ ነው አባቴም ባያዳምጥም እኔ ነገርኩት እሽ አለኝ በሊላቀን ጣልከወይ ንሰሀ ገባህ ሰለው ንፍስ አባቴ ሴት የኑርህ ሰልኝ እሽ በየ ነው እንጅ እኔ ለጥል ነበር ልጅ አለኝ ንፍስ አባት ንሰህ ልግባ ጨሊ ልጥል ነው ሲለው እንዴት ሚስት ይኑርህ ይባላል እንዴ እሲ ምልሱልኝ አባቴ የወላድ ምህን ነው ሁሉም በየ ፊናው ነው የሚንሂድው እኔ አባቴ በጣም ነው የሚወድው ግን እዛ አገር ስሂድ ከላገባሽ ስለሚሉኝ አልወደውም አገሩን የሚጣልብንም ነገር በአይኔ ያያሁት ነገር ነበር ያኒ 13/14 አመት ልጅ ነበርኩኝ በድብ አቃለሁ እቤት ውስጥም ወዳጃ የሚባል ነገር ይደረግ ነበር ጠንቃይ ቤትም ይሂዳሉ የሰለመዉ ወንድሜ አግብታል ያገባው ደግሞ የሚስቱ አባት ጠንቃይ ነችው ሁሊም የሂዳል ወንድሜ እኔ የማወቀው በስም ነው እንጅ ጠንቃይ ቤት ሂጅ አላወቅም ምንም ነገር አላወቅም እስውም ላይ ያረኩት ነገር የለኝም ልጅ ሆኝ የጨሊውን ነገር ከመስራት ከምበላት ውጭ ሊላ የለኝም አሁን አባቴን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ንስህ እንዴገባ እና ጨሊወን እንዴጥል እየነገርኩት ነው እሽ ብሎኛል የመድሀኒአለም ፀዋ ይጠጣል ቸሩ መድሀኒአለም ትከክልኛዉን መንገድ እንደሚመራልኝ አምናለሁ እህት ወንድሞች ወለተ እጌሱስ አፀደ ማርያም ወልድ መስቀል ክንፍ ገብርኤል ሀይለ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ ለመምህራችና ለእህታችን ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ከአንቺ ብዙ ተምረናል በርችልን እንወድሻለን በፀሎትሽ አስቢን ።

  • @sameera2169
    @sameera2169 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እህታችን ላንች የደረሰ አምላክ ለኔም ይርዳኝ

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በእውነት ካንቺ በጣም ብዙ ነገር ተምረናል የቀራ ነገር ካለደሞ እንደዚህ ገባ እያልሽ ብታቀርቢልን ደስ ይለናል በክቡር መምህራችንና በክብርት እህታችንላይ አድሮ ላስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ክብርና ምስጋና ይግባው እኔ ልቤን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩሽ እግዚአብሔር ይባርካች በረከትሽ ይደርብን

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 3 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በፀሎትሽ አሲቢን እህተ ገብርኤል ብልህ❤❤❤
    ልስማውና ሀሳቤን ሰጣለው❤

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 3 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እንኳን ከእንደዚህ አይነት ህይወት ገላገለሽ። ለማመን የሚከብድ ነገር ነው የነገርሽን። መምህር በእራሷ አንደበት እንድንሰማው ማድረግን በጣም ጠቅሞናል እላለሁ። እኔም ምናልባት ለይቼ ባልሰድባቸውም ምናልባት ከአግላዮቹ መሀል እሆናለሁ ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም የጠለቀ እውቀት ስለሌለን ፍራቻ ይኖረናል። በአራቱም ፓርቶች የተናገረችው ሁሉ ትልቅ ትምህርት ሆኖኛል። እግዚአብሔር ከበረከትሽ ያካፍለን። እኔ አማኝ ነኝ ብዬ ቤተ ክርስቲያን ስመላለስ የኖርኩት ያንቺን ግማሽ አላደረኩም። እሴተ ማርያም ብለሽ ጸልይልኝ።

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን. አንተን ለስጠን ፈጣሪ. ይመስገን እውነት ሁሉም ነገር የኔ ህይወት ነው እህቴ በርከትሽ ይደርብን አንች ተመርጠሻን አንደበተ ጣፋጭ ነሽ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    የእግዚአብሔር ሥም የተመሰገነ ይሁን ብዙ ተምሬበታለሁ እህቴ እማ ፍቅር ትጠብቅሽ
    መምህራችን ከነቤተሠቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር በጣም አሳከኝ ነጮች ስግደትን እና ቁርባንን ለምን አይኮሩጁም ስትል እነሱ በጎ ሳይሆን ከኛ የሚፈልጉት የኛን በጎ ገልብጠው ለማጥመድ ነው ። ለመስገድና ለመቁረብ አሁን አሁን እኛም ምን ያህል እንደምንቸገር ሳስብ መያዛችን በጣም መሆኑን ያሳያል ። እህታችን አረዳድሽ በጣም ጥምኛል አንድ ክርሲትያን ወድቆ ወድቆ ወድቆ መነሳት ስለሚችል ያተስፋ ያፀናኛል በፈተናዬ ደስተኛ ነኝ ። በፈተና ሁሉ ደስ ይበላችሁ ሲባል ይገርመኝ ነበር ለካስ ትክክል ከዛ በኋላ ድል ስላለ ነው ።

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።እባካቹ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏

  • @sabanegussa2240
    @sabanegussa2240 3 ปีที่แล้ว

    መ ምህር ቡዙ ሚስጥራትን እያሳወከን ነው። ፈጣሪ ቀሪውን ዘመንህ ይባርከው

  • @mana6355
    @mana6355 3 ปีที่แล้ว +21

    የኔ እህት ፀጋውን ብዝዝዝዝት ያርግልሽ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam2075 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ሰላም የእግዚአብሔር ቤትሰቦች እንደምንአላችው ሰላምለእናንተ ይሁን🙏
    በጣም የሚገርም ብርታት የሚገርም መመረጥ ነው በእውነቱ እግዚአብሔር ምንም የሚሳነውየሌለ አምላክ ክብርምስጋና ለእርሱይሁን አሜን!!!
    መምህር እግዚአብሔር እድሜ የማቱሳላንያድልልን 🙏
    እህታችን በርቺ በረከትሽይደርብን በእውነት ገጠመኞችን እያዳመጥኩ የኔን ስንፍናና ደካማነት ሳስብ እጅግ ይታክተኛል አቤቱ ቸሩ ሆይ እንደ በደላችንስ አይሁን እንደ ቸርነትህ እንጂ!!!🙏🙏🙏

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 ปีที่แล้ว +136

    ለመምህራችን መኪና ያስፈልገዋል ሁላቹሁም አስቡበት 14000 በላይ ተከታ አለ በዚህ ዩቱብ እናም ቢያንስ 500 ወይም1000 ብናዋጣ ለመምህራችን ትንሽየ መኪና እንግዛለት

    • @tinalovetinalove8748
      @tinalovetinalove8748 3 ปีที่แล้ว +3

      Hasabu terue naw gen mesenakele anehunebetet Bezhe degmo aboara yenesa?!

    • @lealemful
      @lealemful 3 ปีที่แล้ว +1

      @@tinalovetinalove8748 ልክ ነሽ እህቴ መርዳት የሚችለው ቀጥታ መርዳት ነው ለጊዜው እሱ በሚጠይቀው መሳተፍ ነው ተገቢ ነገር ፈተናም እንዳይሆንበት፡፡ጸልይልኝ ወልደ ሚካኤል ብለሽ እባክሽ፡፡

    • @senibinisenibini309
      @senibinisenibini309 3 ปีที่แล้ว +1

      tikikil

    • @senibinisenibini309
      @senibinisenibini309 3 ปีที่แล้ว +1

      yegbawale

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 3 ปีที่แล้ว

      እሺ እንሳተፋለን በረከት ነው

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እህተ ስላሴ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว +65

    አቤቱ ጌታ ሆይ አይን የሌለውን ሰው አይኑን ልታበራ መሬት ላይ እንትፍ ብለህ ግንባሩ ላይ አይን እንደሰራህለት ጌታ ሆይ እኔ በሃጥያቴ በፈቃዴ ያጠፋሁትን አይኔን ፊቴ ላይ እንትፍ በልብኝና በፈቃድህ አብራልኝ ስለ እናትህ ብለህ ማረኝ 🙏🏽🤲🏽🙏🏽

  • @brothersgiftandsmokeshop450
    @brothersgiftandsmokeshop450 3 ปีที่แล้ว +1

    ehte betam yemigerm hiwet new yeneberesh. ewnetsh new bemetfo menegager techegrenal ena sanfelg mesadeb ygermenal leljochey ysadeb alew. kezi hulu shgr yawetach Egziabiher ymesgen bexelotachu asbun weletegebriel

  • @mimihabtemariyam4064
    @mimihabtemariyam4064 3 ปีที่แล้ว +4

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
    አሐዱ አምላክ
    እኔ ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምር በያንዳንዲ ገጠመኝ ውስጥ
    እራሴን አገኘዋለሁ መናፍስትን
    በተመለከተ አሁን ብዙ ግንዛቤ አግኝቻለሁ ከእህታችን በጣም
    ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እግዚአብሔር
    ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ የዋህነትሽ
    ቅንነትሽ አስተምሮኞል ያለፍሽው ፈተና
    ለኔ በውነት ውስጤን እንድፈትሽ አርጎኛል ቀሐ ህይወትን ያሰማል
    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
    ይሄ ሁሉ የተገኘው ባንተነው
    በርታልን

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 ปีที่แล้ว +2

    እህታችን በእውነት በጣም እናመሰግናለን በደንብ
    አርገሽ ነው እያብራራሽ የስተማርሽ እግዚአብሔር
    ያክብርልን በስመአብ ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት
    እማ ፍቅርና ትጠብቅሽ !!!

  • @سلامسلام-ع1ز
    @سلامسلام-ع1ز 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን እውነት እኔም እንዳች ከጣወት መውጣት ችያለው እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠመልን፠እህታችን በፆለትሽ አስቢኝ
    ወለተ ስላሤ ወለተ መድህን ቤተሠቦቸን አስቡን

  • @tadele4513
    @tadele4513 3 ปีที่แล้ว +10

    እሚገር ነው የኔ እህት አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ጌታ ሆን ልቤን ክፍት

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት እግዛብሄር ይመስገን ይኸንን ትምህርት እንድሰማ በፈቀድክልኝ ፈጣሪ አመሰግንካለሁ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว +9

    ምን አለ ያጎደልክብኝ
    ሳትነፍገኝ ሁሉን ሰጥተኸኝ
    ሆነኸኝ እናትና አባት
    አለፍኩት ያንን ዘመናት
    ተመስገን ልዑል እግዚአብሔር ክርስቶስ 🙏🏽😢🤲🏽

  • @jfjd5585
    @jfjd5585 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤🙏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 ปีที่แล้ว +23

    እሺ መምህር ከመሸ ነው የመጣችሁት ነገ አዳምጣለሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @tamrat-kifleabebe2054
    @tamrat-kifleabebe2054 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋዬ በየጊዜው ያለመሰልቸት ያለማቋረጥ ስለምታቀርበው ትምህርት እና ምስክርነት እግዚአብሔር ይስጥህ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ። አሜን።
    ብዙ ነጮች በመላ ዓለም ካሉ ሐይማኖቶች ሁሉ ልዩ የሆነችውን ፍጹም እንከን የሌለባትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ እና ለማጥፋት በሩቅ በሃገራችው፣ በቅርብ ወደ ሃገራችን ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ብዙ የእርኩሰት፣ የክህደት፣ የሠይጣን አጥፊ ተልእኮ እንደሚያደርጉ ሁሉ፤ በተቃራኒው ደግሞ ከብዙ ኢትዮጵያዊያን በብዙ እጥፍ በተሻለ እና በበለጠ ሁኔታ ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ማደግ እና መስፋፋት እጅግ እጅግ በጣም የሚደክሙና ብዙ መልካም ሥራ የሠሩ እና እየሠሩ ያሉ ብዙ ነጮች አሉ።
    እግዚአብሔር በሚያውቀው የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስትን ስምን ያነሳህበት ምክንያት ፍጹም የተሳሰተ ነው።
    እውነተኛው ታሪክ እንደዚህ ነው:-
    ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ በጄኔቭ ለዓለም አቀፉ ኅብረተሰብ እ.ኢ.አቆ. በ1928 ኢጣሊያ ኢትዮጵያን በወረረችበት ዘመን ወራሪዋን ኢጣሊያን እንድትወገዝ ለማድረግ፣ በመርዝ ጋዝ መጠቀሟን፣ የጅምላ ጭፍጨፋ እና ሌሎችንም ግፎች ለማጋለጥ እና ለነፃነታችን በምናደርገው ትግል ድጋፍ ፍለጋ ብዙ ለፍተው አፄ ኃይለ ሥላሴ የሚደግፋቸው ማጣታቸውን ሁላችንም የምናውቀው ታሪክ ነው።
    በተቃራኒው ደግሞ በአሥር ሺዎች የሚቆጠር የራሳችን ወንድሞቻችን ኢትዮጵያዊያን ለኢጣሊያ ባንዳ ሆነው ወገኖቻችንን በሚጨፈጭፉበት ጊዜ፤ የንጉሠ ነገሥት አፄ ኃይለ ሥላሴን ጥሪ በመስማት እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርና እንግሊዛዊቷ ሚስስ ሲልቪያ ፓንክረስት (የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት እናት) በገዛ ገንዘባቸው በመላ አውሮጳ በተለይም በእንግሊዝ ሃገር "ለኢትዮጵያ ነፃነት እንታገል። ፋሺዝምን እንዋጋ።" በሚል ርዕስ ጋዜጣ በማሳተም እና በነፃ በማሰራጨት ለኢትዮጵያ አርበኞች መድኃኒት፣ ስንቅ እና ትጥቅ አሰባስበው ለአርበኞች በማቀበል የታገሉ ታላቅ ጀግና ናቸው።
    ከጦርነቱም በኋላ በኢትዮጵያ ላይ ትልቅ ፍቅር ስላደረባቸው፤ ከማንም ኢትዮጵያዊያን የታሪክ ሊቃውንት እና ምሁራን በበለጠ ሚስስ ሲልቪያ ፓንክረስት ትዳራቸውን፣ ኑራቸውን፣ መላ ዕድሜያቸውን በኢትዮጵያ በማድረግ ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እና በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ብዙ ምርምሮችን በማድረግ፤ በተለይም ብዙ የኢትዮጵያ ታሪክ መማሪያ መጽሐፍትን ጽፈዋል።
    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረውና ልጃቸው ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት እና (እስካሁን በሕይወት ያሉት) የልጅ ልጃቸው ፕሮፌሰር አሉላ ፓንክረስት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ዕምነት እና የኢትዮጵያን ዜግነትን በመቀበለው የቤተክርስትያናቸውን እና የዜግነት ግዴታቸውን የተወጡ እና በወጣት ያሉ ናቸው።

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህር እንኳን በስላም መጣህልን

  • @ATez-pw1qs
    @ATez-pw1qs 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ባለታሪኳም ጊዜሽን ወስደሽ የህይወት ገጠመኝሽን አካፈልሽን እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽንም እንደዚሁ መንጥቆ ያውጣልሽ። እባክሽን እኔን እህት ሰማዕት እና እህተ አማኑኤልን በፅሎት አስቢን።

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እህታችን
    እንኳን በድጋሜ መጣሽ ልዩ ገጠመኝ 31ኛ D
    በጉጉት ስጠብቅ ነበር ላዳምጥ እና እመለሳለሁ
    የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር 😍

  • @martaassfaassfa8227
    @martaassfaassfa8227 3 ปีที่แล้ว +1

    ሕግዚሃብሄር ይመስገን ወላዲት አምላክ ትወደስ በዚሂ ዘመን እናንተን የሰጠንእልልልልልልልል

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚሀቤርይመስገንአሜን

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እመብርሀን ታበርታሽ ስታወሪ እራሱ ታሳሚኛለሽ ችሎታው አለሽ በርቺ በዙሪያሽ ያሉትንም ቀይሪ መምህራችን እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ እማ ፍቅር ትስጥህ ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ኢትዮጲያ ን ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว +11

    አይዞሽ እህቴ ስለ አባትሽም ቢሆን ወደ እግዚአብሔር አልቅሺ እሱ ስለ አንድ ነብስም ቢሆን ይገደዋል !
    ዲያብሎስ እኮ ይቅርታ አያውቅም ቢያውቅ ኖሮ እግዚአብሔርን ይቅርታ ይጠይቅ ነበር ይቅርታ አይጠይቅም ይቅርታም አያደርግም እግዚአብሔር ይገስፀው !

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሆት እህታችን በርከትሽ ይደርብን

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 3 ปีที่แล้ว +20

    ይች ልጂ የራሶ TH-cam ቢኖራት መልካም ነው።።።

  • @destapark609
    @destapark609 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም በጣም ይገርማል ትርጉም የለሽ ህይወት እየተኖረ እዚህ መድረስ ይገርማል ፍጣሩወደቀጥተኛ እምነት ይምራን አንቺ ግን ፈጣሪ ወደቤቱ እንካንም ጠራሽ በፀሎትሽ አስቢን እህተማርያም አሁንም እህት ማርያም ፅጌ ማርያም ተክለወልድተክለፀዲቅሀይለጊወርጊወለተኪዳንወለተ እየሱስ በፀሎትሽ አስቢን

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 3 ปีที่แล้ว +3

    እንደምን እለህልን መምህርተስፉዬእበራ የእግዝእብሄር ቤተስብ እኔም ብይለሁ የስማሃትቀን ከመጀመሪይም ስእት ጀምሮ ምክንይቱም እንካን የእብቷ እጋንትይቅርና የውቃቤይለባቸውም ልጆች ይናገሩባታል እዚህላይ ስለወጣች በርቺእህታችን እይዞሽ እንቺ ታሽንፊይለሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏

  • @እማፍቅርአንቺጠብቂን
    @እማፍቅርአንቺጠብቂን 3 ปีที่แล้ว +8

    ሠላም መምህር እንድት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sndayogebrihans6094
    @sndayogebrihans6094 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣችውልን መምህራችን እህታችን በስመአም ለመጀመርያ ግዜ እስከ D ረጅም ገጠመኝ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እህታችን ስንት የተደበቀ በየቤቱን ያለ ችግር አፈረጥረጥሹ ገቦዝ በእውነት በጣም በጣም እናመሠግናለን ጌታችን መደሐኒታችን እየስስ ክርስቶስ እንደ ደረሰልሽ ለኛንም ይድረስልን እህት ወንድሞቴ ልብ ብለን አዳምጠን ሰምተን በተግባር እንድፈፅመውን እግዚአብሄር አምላክ ይርዳን

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 3 ปีที่แล้ว +4

    እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በረከትሽ ይድረሰን በጣም አስቸጋሪነው አምልኮት ያለበትቤት የኔ አያት ስጋወ ደሙን ወስዳ ጠንቋይ ቤትነው የምትመላለስ ያም ሁኖ እናቴን ቤቷን ጥላ እንድትወጣ አደረገቻት በየሁላችን ቤት ያለነው ላንቺ የደረሰ አምላክ ይድረስልን ወለተስላሴ ብለህ በፆለትህ አስበኝ መምህር

    • @youtebu4521
      @youtebu4521 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ማር በርች አይዞሽ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita6677 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልን በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ::የእውነት ብርታት ሁነሽኛል ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ::እዚህ በምንኖርበት አገር አሜሪካ ብዙ ፈተናዎች ይበዛሉ ስራ እንጂ ፀሎት የለም ፆም የለ ቤተክርስቲያን አንሄድ እረ ስንቱ ነገር አለ ተይዘናል በፀሎት አስቡን::በፀሎትሽ አስቢን እሽ አደራ አደራ
    መምህራችን አባታችን የእኛ እንቁ መምህር ተስፋየ ከእኛ እድሜ ላንተ ይስጥልን ብዙ ሰው እንዲድን መንገድ ሁነሀል እና እንወድሀለን ......................

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 3 ปีที่แล้ว +10

    እንካን ደህና መጣቹልን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቤተሠቦችሽም ይለውጥልሽ

  • @amghvgfh4076
    @amghvgfh4076 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን በአንተ ላይ አድሮ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰወችን ፈልጎ ከአንተ ጋር አገነጋግሮ እኛን ስለሜቸያስተምረን እግዚአብሔር ይመስገን እህታች በእወነት ምን አይነት ፀጋ ነው ቀአንች ላይ ያለ ከዝቅታ ከፈ ያረገሽ መታደል ነው እሄ ታሬክ በሙሉ ብል ውሸት አይሆንኝም በእኔ ቤተሰቦች ላይ እስካሁን ያለ ነው ግረም ሜለኝ ደግም እኔ በቤተሰቤ ብቻ ሳይሆን በሰፈር ሰወች እንዳለ የተናኩኝ ብቸኛ ነበርኩ ምርርር ሴለኝ ጌታ ሆይ ኑሮየን በሰው አገር አረግልኝ ብየ አለቀስኩ ፈጣሬም ሰማኝ ዛሬ በስደት ስኖር ፈተናው አልተወኝም ተክትሎኝ መጣ ነገረ ግን በእግዚአብሔረ ቸርነት ስለ ትህትና ፈተናን እንዴት ማለፍ እንዳለብኝ አውቄለሁ ከኖርኩበት ህይወት አወጦኝ አምላኬን እንዳውቅ አድረጎኛል ዛሬ ሁሉም ለበጎ ሆነልኝ ለካ እግዚአብሔረ ሁልጊዜ ትክክል ነው ዛሬ እኔን መርጦኝ በሰላም እኖራለሁ ምንም እኮ ቤተሰቦቼጋ ባልሆንም ግን ንፁህ ነየሆነ ህይወት አለኝ ቤያንስ በእየ ቀኑ ዛሬ ምን ሀጥያት ሰራሁ ገታ ሆይ ምን አሰቀየምኩህ ብየ ይቅርታ ምጠይቅበትን ቀን አገቻለሁ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሐር ይመስገን ብዙ ነው የኔ ደግሞ ባወራው ሳምንት አያልቅም ሰው ያደክማል አንደ ቀን አምናለሁ ግን እመሰክራለሁ
    መምህራችን እረጂም እድሜ ይስጥልን ቃል የለኝም

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 ปีที่แล้ว +4

    እህታችን በጣም እድለኛ ነሽ ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ ቤት አንቺን መርጦ ስላወጣሽ እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦችሽንም ትቀይሬያቸዋለሽ እግዚአብሔር በምክነያት ነው አንቺን ከዚህ ቤት መርጦ ያወጣሽ በርቺ ጠንክሪ ቤተሰቦችሽም ይለወጡልሻል እርግጠኛ ነኝ በእግዚአብሔር ሀይል እስካሁን የሰማሁት ህይወትሽ እንዳለ ጠንቋይ ቤት ምን እንደሚደረግ ሁሉ የተናገርሽው እኔም አይቻለሁ ቤተሰቦቼ ጠንቋይ ባይሆኑም ነገር ግን በአካባቢያችን የሆች ጠንቋይ አለች ጎረቤታችን ናት ሁሉም ነገር ሲደረግ አያለሁ ልጅም ስለነበርኩ ምንም አይመስለኝም ጨዋታ ነው የሚመስለኝ እየገባሁ የሚሰራውንም ምግብም እበላለሁ እጠጣለሁ የሰይጣን ስራ መሆኑን ግን አላውቅም ነበር እንደውም ዝየራ ሁላ ይዘየር ነበር እንደውም ዘፈን እየመሰለኝ ከብት ስጠብቅ ሁላ እኔም እኔም እዘይር ነበር ግን አላውቅም ዘፈን ነው የሚመስለኝ ግርም አለኝ አሁን ሳስታውሰው ወይ ጉድ አቤቱ አምላኬ ይሄን ታሪክ እንድሰማ ስለረዳኝ አመሰግናለሁ

    • @solianaabreha5008
      @solianaabreha5008 3 ปีที่แล้ว

      እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።እባካቹ የተዋህዶ ልጆች ጨንቆኝ ነው!

    • @worektadess1253
      @worektadess1253 3 ปีที่แล้ว +1

      ሁልጊዜም ፀልይ ስገጅ አምልኮተ እግዚአብሔርን ልመጅ ከዛ እግዚአብሔር በህይወትሽ ይገባል ከዛ ጠላትሽ ዳቢሎስ ይተውሻል ተዋጊው በስግደት አይዞሽ እኔ በስግደት ብዙ ጥቅም አግኝቻለሁ በተለይ የአምልኮ ስግደት

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ምናለ እኔም ልቤ ቢመለስ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ኪሮስ ብላችሁ የእህታችን በረከት ይደርብን ይህን ያሰማኝ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በህታችን አንደብት ሆኖ እግዚአብሔር ነው የሚናገረው እስከመጨረሻው እንስማው

  • @alemneshdemewoz3641
    @alemneshdemewoz3641 3 ปีที่แล้ว +4

    Enkuan Beselam metahchue Betam Benafwekot Newe yementebekachue Egzyabher Amelake yetbekachue Bertueln Betam Bezue Neger Eyetemarn Newe Behuluem getmgn.
    Keretatawa Ehetachue Wolte Meden Ebalalhue Betolte Asebuen.

  • @tsedikebede4145
    @tsedikebede4145 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የበሰለች ልጅ ናት በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @Ama-xi4ow
    @Ama-xi4ow 3 ปีที่แล้ว +22

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ አገራችን አባትም ፀበል ባለበት አረባክክ በሰው ሀገር ያለነውንም ጨምረን ስልክክን ማግኝት ከባድ ነው በማርያም ለኛም ጊዜ ስጠን

  • @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
    @እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ ትለያለሽ ቃላት ዬለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጸሎት አስቢኝ እህተ ማርያም ብለሽ 😭👏

  • @እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ
    @እግዚአብሔርሀያልነው-ፈ1ፀ 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ተስፋዬ አበራ የአብርሃሙ ስላሴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ ባንተ ትምርቶች እግዚአብሔርን አብልጬ ቀረብኩት እጅግ በጣም ግሩም እና ድንቅ ትምርቶች

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว

    ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን ዋላቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በእውነት እህታችን ቃለ ህይወት ያአሰማልን ጠንካራ ጀግና ስው ነሽ በቤቱ ያአፀናሽ እማ አንችን የረዳ ልዑል እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን እኔም አንድ ቀን እመሰክራለሁ በእውነት በእኛ ቤት ብዙ ጉዶች አሉ ጌታ ሆይ ከስደት መልስ ልቤት እና ስጋ ደምክን እንድቀበል ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልኝ በእውነት ከእኛ ቤት ውስጥ ያአለ ታሪክ ነው መምህራችን ኧረጅም እድሜ ይስጥልን እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁን

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
    @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ እህት እንዳንች ልባችንን ይክፈትልን እኛም እንዳንች የክርስቶስ ባሪያ ለመሆን ያብቃን. ጌታየ ሆይ እቃህ አድርገህ ተጠቀምብኝ

  • @ማርያምኣመሰግንሻሎዉ
    @ማርያምኣመሰግንሻሎዉ 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛልኝ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛም ወደ ሃገራችን ያብቃን ራሳችንና በተሰባችን እድንመልስ እግዚግአብሔር ይርዳን በጸሎት ኣስቡኝ ገብረ መስቀል እያላቹ ኣንቺም እህቴ እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምርልሽ

  • @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
    @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 ปีที่แล้ว +18

    መምህራችን በጣም ፈራሁላት ድምፆ ብቻ ይበቃን ነበር ፊለፊት ስትታይ ፈተና ይበዛበታል አምላከ ሩፋኤል ይጠብቃት አሜን አሜን አሜን

    • @kuku4562
      @kuku4562 3 ปีที่แล้ว +4

      ፊቷ እኮ አይታይም እህቴ ደሞ ከዛ ያወጣት እግዚአብሔር ይጠብቃታል እሺ አትፍሪ

    • @eth3816
      @eth3816 3 ปีที่แล้ว +2

      መች ይታያል ፊቶዋ አሁንስ እግዚአብሔር እሶ ጋር ነው

    • @tsedeynigatu2636
      @tsedeynigatu2636 3 ปีที่แล้ว +2

      Anchi temehertun temaribet! Besua fekad sayehon be Egziabeher fekad new yemetemesekerew!!! Egziabeher lelejochu ayankelafam!!!!!!!

    • @kiyaloc6137
      @kiyaloc6137 3 ปีที่แล้ว

      ታየች እንዴ እኔ አይቼ አልጨረስኩም

    • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
      @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 ปีที่แล้ว +1

      ወዴ ከእሳት ያወጣት አምላክ ካ አብሮትአለ ሰለዚ ብትታይ እንካን ምንም አትሆንም

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደውም ጥሩ ቤተሠቦች ናቸው በዚህ ሁኔታ የሉ ሰዎች መካከል መቁረብ አይሞከርም ነበር ግን ጥሪ ስለሆነ ነው የተሳካልሽ ገና ባንቺ እገዚአብሔር ብዙ ይሠራል ብዬ አምናለሁ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +4

    Egzibher yimsegn amen Kale hiwot yesemalen memehirachen ehitachen bewunet betammm asitemershnal enamesgenaln 😘😘😘💚💛❤🤲😭

  • @eth3816
    @eth3816 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እግዚ ከነቤተሰቤ

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 3 ปีที่แล้ว +4

    እናዳምጣለን መምህር ግን በጣም ይገርማል ይቺ ምድር ስንቱን ችላለች ። እህቴ በርቱልን እኛንም እየቀየራቹሁን ነው በፅሎት አስብኚ ወለተሚካኤል

  • @tegisthailu2844
    @tegisthailu2844 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምገርም ታሪክ
    በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን
    ቃል ሕይወት ያሰማልን
    መምህር ና እህት በርቱ