በቀላሉ በቤት ውስጥ ካውያ ብቻ በመጠቀም ልብሳችን ላይ ጽሁፎች ፎቶ ማተም custom print t shirt with iron n transfer paper

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 65

  • @Ethiopiatube1
    @Ethiopiatube1  6 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም እንዴት ናቹ እንካን ወደ lucy tube መጣቹ ቪዲዮውን ከወደዳችሁት like share subscribe ማረግ አትርሱ አመሰግናለው

    • @aminatali3422
      @aminatali3422 6 ปีที่แล้ว +1

      እናመሠግናለን ቆጆ ግን በምድናው የምንፅፈው

    • @Ethiopiatube1
      @Ethiopiatube1  6 ปีที่แล้ว

      በ computer or ስልክ ጽፈን ፕሪንት ማረግ ነው

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518 6 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ወድጄዋለሁ ቤተሰብ እንሁን

    • @Ethiopiatube1
      @Ethiopiatube1  6 ปีที่แล้ว

      Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል ) የቻናልሽ ቤተሰብ ነኝ ቆንጆ በርቺልኝ

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia 5 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን

    • @Ethiopiatube1
      @Ethiopiatube1  5 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለው

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 6 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ነው

  • @yihonalstyle
    @yihonalstyle 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank you dear 👌👌👍

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sis

  • @asterl3708
    @asterl3708 6 ปีที่แล้ว +1

    iski mikerugn gowadegnoche Ethiopi wisti lawendery beti sira yawetal???

  • @meazagabriel3694
    @meazagabriel3694 3 ปีที่แล้ว

    yene konjo betam arif sera new

  • @mulunehtsegaye2836
    @mulunehtsegaye2836 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow nice Good job keep it up!!

  • @user-fc7qx9so8s
    @user-fc7qx9so8s 6 ปีที่แล้ว +1

    Arife newu enamesgnalen berchi

  • @ዊንታዊንታ-አ5ቀ
    @ዊንታዊንታ-አ5ቀ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል ሉሲዬ ዋው ነው ደሞ ቀላል ነው ይመችሽ 😘

  • @FasiNico
    @FasiNico 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የወደድኩት ቆንጆ 💝 እናመሰግናለን

  • @Giftmedia
    @Giftmedia 3 ปีที่แล้ว

    በማንኛውም ፕሪንተር ማሽን ፕሪንት መሆን ይችላል? እና ደግሞ እስኪ ብርጭቆ ላይ እና ቲሸርት ላይ የሚያትም ጥሩ ማሽን ንገሪኝ ውዴ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት መስራት እፈልጋለሁ

  • @bbbbhhhg1810
    @bbbbhhhg1810 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @Kabodtv-yv3zq
    @Kabodtv-yv3zq 6 ปีที่แล้ว +1

    በርቺልን አሪፍ ነው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 ปีที่แล้ว +1

    አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ ነው ጎበዝ

  • @bezawitabera9764
    @bezawitabera9764 ปีที่แล้ว

    Thank u so much dear

  • @የመቤቴልጅነኝ
    @የመቤቴልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ከኦለይን እዴት ነው የምንጠልበው ወረቀቱን ላኪልኝ ፎቶውን የወረቀቱን ስም በተረፈ እናመሠግናለን

  • @jonelulay4762
    @jonelulay4762 6 ปีที่แล้ว +1

    locy በጣም ዌደጄዋሌሁ እስክሪን ፕሪንቲንግ ብታሳይን????????
    ይበልጥ እንወድሻለን

  • @TsegaTube
    @TsegaTube 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እናመሰግናለን ግን የኮፒው ማሽን ምን አይነት ነው ማንኛውም የወረቀቱ ፒሪተር ነው

    • @Ethiopiatube1
      @Ethiopiatube1  6 ปีที่แล้ว

      እዎ የ ወረቀት ፕሪንተር ነው የተጠቀኩት

  • @Giftmedia
    @Giftmedia 3 ปีที่แล้ว

    Public transfer paper 15ፍሬ በስምንት ዶላር? ኢትዮጵያ ከሆነ አይቀመስም በይኛ

  • @henagataneh9322
    @henagataneh9322 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @Tube-rh9hd
    @Tube-rh9hd 6 ปีที่แล้ว +1

    በሞባይል ስልክ ጽፌ ፕሪንት ለማድረግ እምቢ አለኝ ምን ላድርግ

  • @muhmadmuhmad9560
    @muhmadmuhmad9560 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥርሩ ስራነው ያሳየሸን።

  • @HabtamuTube
    @HabtamuTube 5 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏👏

  • @anandawit8529
    @anandawit8529 4 ปีที่แล้ว +1

    Where do u get the transfer paper

    • @Ethiopiatube1
      @Ethiopiatube1  4 ปีที่แล้ว

      u can get Walmart or Amazon

    • @anandawit8529
      @anandawit8529 4 ปีที่แล้ว

      Lucy Ethiopia tube tnx I will buy it online

  • @azeb2809
    @azeb2809 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you good job

  • @meazagabriel3694
    @meazagabriel3694 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopia transfer paper yet yegnal

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 6 ปีที่แล้ว +1

    Lucy This is best Thing I ever seen. Wow well done 👍 will you Please do, one for me Lol like ወዝወዝ ከ አምባው ጋር I Really like it. Well done good Job 🙏😍

    • @Ethiopiatube1
      @Ethiopiatube1  6 ปีที่แล้ว +1

      thank you so much 🙏🏿 ምን ችግር ይሰራልካል

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 6 ปีที่แล้ว +1

      Lucy your welcome, እሽ እጠብቃለሁ dear.

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 6 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
    @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 6 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ጎበዝ የወረቀቱ ስም ምን ይባላል በኮሜንት ፃፊው

    • @Ethiopiatube1
      @Ethiopiatube1  6 ปีที่แล้ว +1

      fabric transfer paper ነው የሚባለው

  • @beletenegalegn4875
    @beletenegalegn4875 4 ปีที่แล้ว

    ትራንስፈር ፔፐሩ አገር ውስጥ የት ይገኛል?

  • @birtukansinshaw7133
    @birtukansinshaw7133 6 ปีที่แล้ว +1

    Good job

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 6 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen

  • @kushoynashongwe3299
    @kushoynashongwe3299 6 ปีที่แล้ว +1

    Batem miret tabrekilen
    Gin ye machine sim mindnw mibalw

    • @Ethiopiatube1
      @Ethiopiatube1  6 ปีที่แล้ว

      ወረቀቱን ነው በ ማሽን እኮ አደለም

    • @kushoynashongwe3299
      @kushoynashongwe3299 6 ปีที่แล้ว

      Lucy Ethiopia tube ok thanks luciye ♡ i can understand now ina woraketun yet nw magegnt yemichlw ine yalwut Ethiopia wust arelm

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ማር

  • @lijinet
    @lijinet 6 ปีที่แล้ว +3

    Betam Teqami naw bewed kemegizat Amazon ayechewalew, Lanem Lijinet Tube Bilesh atemiligne Lol😊

    • @Ethiopiatube1
      @Ethiopiatube1  6 ปีที่แล้ว

      አትማለው ምን ችግር የኔ ቆንጆ

  • @የመቤቴልጅነኝ
    @የመቤቴልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    አብልኬሽኑን ላኪልን

  • @ethiobeautylifestyle9621
    @ethiobeautylifestyle9621 6 ปีที่แล้ว +1

    I love it.

  • @fantutadesa2650
    @fantutadesa2650 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @mihrohaile4229
    @mihrohaile4229 6 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen konjo. 100 like

  • @ሒሩትወሎየዋ
    @ሒሩትወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    ፒሪት እደት ነው የማደርገው

  • @swada1779
    @swada1779 6 ปีที่แล้ว

    Endet new print madergiw9

  • @KokiLeme
    @KokiLeme 6 ปีที่แล้ว +2

    Gobez

  • @gufhf9839
    @gufhf9839 ปีที่แล้ว

    ግዴታ ኮቢተር መግዛት አለብን

  • @Tube-sp6md
    @Tube-sp6md 6 ปีที่แล้ว +1

    ወረቀቱን ፎቶ አንስተሺ ላኪልን እሱን ይዘን ሂደን እንድንገዛ

    • @Ethiopiatube1
      @Ethiopiatube1  6 ปีที่แล้ว +1

      እሺ transfer paper ነው የሚባለው

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 6 ปีที่แล้ว +2

    ይሄም ልዮ ነው

  • @enatannafaki920
    @enatannafaki920 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @kaletube7104
    @kaletube7104 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @YeHaniTube
    @YeHaniTube 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን