የስራ ውል በሚቋረጥበት ጊዜ የሚኖር የአገልግሎት ክፍያ l Law l Higen_Betegebar

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2022
  • የስራ ውል በሚቋረጥበት ጊዜ የሚኖር የአገልግሎት ክፍያ l Law l Higen_Betegebar
    #law #higenbetegebar

ความคิดเห็น • 19

  • @tamefieshek9165
    @tamefieshek9165 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ አቀራረብ ነው
    የመግቢያው ሙዚቃ ቢቀየር ደሞ የበለጠ ያምራል

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  หลายเดือนก่อน

      አሁን ቀርቷል የቀድሞ የተጫነውን ምንም ማድረግ ስለማይቻል ነው።

  • @Orthodoxtewahdo19
    @Orthodoxtewahdo19 หลายเดือนก่อน

    thanks bro

  • @variousthings2668
    @variousthings2668 10 หลายเดือนก่อน +1

    This is a video where I got a response to the problem that was raised with the employees that the company I work for does not consider the service fee for those with less than 5 years of service and it solved my problem. Thank you

  • @user-sq8jv9ve3p
    @user-sq8jv9ve3p 7 หลายเดือนก่อน +1

    አመሠግናለሁ በግሌ

  • @berhanuasres2309
    @berhanuasres2309 2 ปีที่แล้ว +1

    የአገልግሎት ክፍያ ለሰጠኸው ትምርት እጅግ ጠቃሚ መሆኑን እያመሰገንኩ የአገልግሎት አከፋፈል ሒሳባዊ አሰራር ወይም ስሌት አያይዘህ ብታቀርብ በጣም ይበልጡን ግልፅ ይሆን ነበር

  • @tigistbacha7960
    @tigistbacha7960 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን 1 ነገር ግራ ስለገባኝ ነው እኔ አንድ አመት ከ 5 ወር ሰርች ወጣው እና ደግሞ ተመልሼ 1 አመት ቆይቼ ገባው በቅጥር አሁን እዛ እየሰራው ሳለው በራሴ ምክንያት ለቀኩ 4 አመት ከ ስድስት ወር ሰራሁ ድጋሚ ስለዚህ ከዚኛው 5 አመት ሊሆነኝ 4 ወር ቀረኝ ያኛው ይቆጠርልኛል ወይስ እንዴት ነው ስለቀና መልስክ አመሰግናለው

  • @user-lf2zg1zz9m
    @user-lf2zg1zz9m หลายเดือนก่อน

    የቤት ተከራይና አከረይ ውልእንዴት እንጻፍ

  • @etaferahuderib5555
    @etaferahuderib5555 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስለማብራሪያው አሰግናለሁ።
    የኔ ጥያቄ አንድ ሠራተኛ ጡረታ ከወጣ በኋላ የጡረታ አበል እየወሰደ እያለ ሌላ ድርጅት ቢቀጠርና ከአምስት አመት በላ ቢሠራ የአገልግሎት ክፍያ ያገኛል ወይ?ካገኘ በ አንቀጽ ተጠቅሶ ቢብራራልኝ እጠይቃለሁ አመሠግናለሁ።

  • @temesgeneyaya154
    @temesgeneyaya154 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ አንድ ነገር ላማክርህ እኔን የገጠመኝ ችግር ድርጅቱ እያለ እንደገና ውል እያለን አራዝመን ለ6ወር ስራውን አሳልፎ ለኤጀንሲ ሰጠውታል አኛን አሰናብተውናል ያለምንም ክፍያ የአንድ ወር ብቻ ማስጠንቀቂያ ሰጠውናል እናም ክርክር ላይ ነን እናም እንዴት ትመክርኛለህ

  • @user-eu4jh2tw9z
    @user-eu4jh2tw9z 6 หลายเดือนก่อน +1

    15፡አመት፡የሠራ፡ሰራተኛ፡በዲሲፒሊን፡ምክንያት፡ቢሠናበት፡አገልግሎት፡ክፍያ፡ያገኛል፡ወይስ፡አያገኝም

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 6 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ 4ዓመት ተኩል ከሰራችበት ቦታ ላይ ኦቨርታይም በትከረክል አልታሰበልንም ብለው ስለጠየቁ! ሰራተኛ አሳድመሻል ብለው በደብዳቤ አሰናበቷት! የአገልግሎት እንዲሰጠኝ ብላ ብትጠይቅ 5አመት ስላልሞላሽ ብለው ከለከሏት! የአገልግሎት ማግኘት የለባትም?

  • @helenayelu1764
    @helenayelu1764 2 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህን ሰልክህን

  • @natotasew1938
    @natotasew1938 ปีที่แล้ว +1

    እኔ 12 ወር ሰርቻለው ነገር ግን በማላውቀው ምክንያት በኔ ቦታ ሌላ ሰው ቀጥሮበታል እና አሁን ምንም አይነት ልምድም መሸኛም አልሰጡኝም ምን ማድረግ አለብኝ አመሰግናለው ወንድሜ

    • @higenbetegebarthelawpracti5247
      @higenbetegebarthelawpracti5247  ปีที่แล้ว +1

      እርሶ ምንም ጥፋት ሳይኖርቦት በርስ ቦታ ሰው ከተቀጠረ እንደ ህገ ወጥ የስራ ስንብት ነው የሚቆጠረው። ድርጅቱ ለሰሩበት ጊዜ የስራ ልምድ የመጻፍ ግዴታ አለበት፣ የስንብት ክፍያ መክፈል አለበት፣ ይህን ሁሉ ለማድረግ ፈቃደኛ ካልሆነ ወደ ፍርድ ቤት ቢሄዱ ተጨማሪ የስድስት ወር ደሞዝ እንዲከፍል ድርጅቱ ይወሰንበታል። ነገር ግን ይህ የሚሆነው እርሶ እንዳሉት ምንም ዓይነት ጥፋት በርስ በኩል ከሌለ ነው።

  • @belayabebe4561
    @belayabebe4561 หลายเดือนก่อน

    በኮንትራት 5 ሠርቶ አሠሪው ውል ሲያቋርጥ የአገልግሎት ካሣ አይከፈልም ወይ?ግለሰቡ ጡረተኛ ከሆነ

    • @belayabebe4561
      @belayabebe4561 หลายเดือนก่อน

      በጡረታ ከ5 አመት በላይ አገልግሎ አሠሪው ኮንትራት ሲያቋርጥ