እመቤታችን ከጊዮርጊስ ጋር በታላቅ ክብር/ ለሕሙማን ተስፋ/ ወዳጆቿ ይሰበሰባሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ม.ค. 2024

ความคิดเห็น • 192

  • @-nefasyelijochmeskot
    @-nefasyelijochmeskot 6 หลายเดือนก่อน +20

    ይህ ሁሉ ክብር ለእመቤታችን ያንሳል - በኪሩቤል ዙፋን ላይ ያለውን ክቡር ፈጣሪን ተሸክማ የለ እሷን ለዮሐንስ የሰጠ አምላክ ለእኛም ስለሰጠን ምስጋና ይግባው (DN.mesfin)

  • @hibertlema3575
    @hibertlema3575 6 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-by7jn4je6k
    @user-by7jn4je6k 6 หลายเดือนก่อน +15

    እመ አምላክ ❤ ወላዲተ አምላክ❤
    እናቴ እመቤቴ ሰዓሊ ለነ ድንግል❤
    ሰዐሊ ለነ ቅድስት❤ ትዳሬን ልጆቼን ባርኪልኝ❤

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 6 หลายเดือนก่อน +7

    መምእሮቻችን መምህር እሮዳስ ዛሬ ሰማ ወይኔ ታድዬ የምድንበት ቀን ነው እንቆቅልሼ የትዳሬ እንቆቅልሽም ይፈታል አምናለሁ እመጣለሁ በፀሎታቺ አስቡኝ

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን በቤቱ መገኘት እሻለሁ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @martaashebir6019
    @martaashebir6019 6 หลายเดือนก่อน +9

    ወላዲተ አምላክ በብርሃን መስቀሏ ሀገራችንን ትባርክ አንድ አድርጌልን

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 6 หลายเดือนก่อน +5

    እናከብራለን🙏

  • @dagnu9089
    @dagnu9089 6 หลายเดือนก่อน +7

    አበቴ የተመኘሁትን በረከተፈውስ ላገኝ ነው እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @bashawe
    @bashawe 6 หลายเดือนก่อน +6

    ሐረገ ወይን ንፅህት እመ አምላክ

  • @mouloubekele1623
    @mouloubekele1623 6 หลายเดือนก่อน +13

    ቃለሒወት ያሰማልን መምህራኖቻችን

  • @user-he3iu9td8b
    @user-he3iu9td8b 6 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለበረከትሽ አብቂኝ

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh 6 หลายเดือนก่อน +7

    ከእናታችን እና ከሰማህቱ በረከት ያሳትፈን ሰላም መምህራኖቻችን

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 6 หลายเดือนก่อน +8

    እመቤታችን ለሁላችንም በያለንበት
    ትባርከን💕🙏🙏🙏💕🙏❤️

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ኡንካን ደና ማሹ

  • @martakebede5165
    @martakebede5165 6 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤ እመቤቴ አንቺ ሁሌ በልቤ ትነግሻለሽ

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 6 หลายเดือนก่อน +8

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ መ/ራችን፡ መጋቢ፡ ሐዲስ፡ ዶ/ር፡ ሮዳስ፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 6 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር እንዴት እንደጓጓሁ ወይኔ አገሬ በሆንኩና ቅብዓ ዘይቷን ባገኝ ብዬ ተመኘሁ 🙏

  • @rahelgirma1590
    @rahelgirma1590 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የዛ ቀን ሰው ይበለን። ሁላችን መዳን ን ተስፋ አድርገን እንመጣለን። እናንተንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የእመቤታችን ምልጃና ፀሎት አይለየን። እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን ይደረግልን።

  • @EgigayehuKibret
    @EgigayehuKibret 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ameeeen kalahiwat yasamalan Ameeeen kalahiwat ❤

  • @fekertelema2558
    @fekertelema2558 6 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 5 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ዶ/ር ሮዳሰ ታደሰ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ የባረከህ ፀጋው ይብዛልህ በረከትዎ ለኛም ይድረሰን አሜሪካሰ ቢቻልህ በታመጡልን ብንባረካት የህይወታችን መመኪያ

    • @user-wv6nd7rd4p
      @user-wv6nd7rd4p 5 หลายเดือนก่อน +1

      ዶክተር ሮዳሰ ቃል ህይወትን ያሰማልን የአመቤታቸረን የፍቅር እናት በረከት ረድሄትዎ በአውነት ለህዘበ ክርሰቲያን ይድረሰን ❤❤❤ በአሜሪካ መጥተው በረከትዎን በንቋደሳት ምነኛ መታደል ነበር ዶር እባክዎን እኛ በረከትዎ ይድረሰን በአእግዚአብሔር ሰም ሞኩሩልን መምህሮቼ ፀጋው ይብዛላችሁ ረጅም እድሜን ያድላችሁ መምህር መሰፍን የሄን የሚያሰደሰት ዜናን ሰለገባዝክልን ከልብ እናመሰግናለን በአውነት የመንፈሰ ቅናት ያዘኝ እልልልልልልልልልልልል
      እልልልልልልልልልልልል
      እልልልልልልልልልልልል
      ❤❤❤❤❤❤❤
      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 6 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይፍቀድልን እንመጣለን።

  • @user-vr2wj5zn8m
    @user-vr2wj5zn8m 6 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ ድንግል ማርያም በረከትሽ ይድረሰኝ ልጅሽ ይፍቀድልኝ

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @liltya3613
    @liltya3613 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏

  • @user-xh1be9ck3q
    @user-xh1be9ck3q 5 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እናቴ ድንግል ማርያም ሀይልና ብርታት ይስጥልን።በረከተዎ አይለየን

  • @hagaramariam6456
    @hagaramariam6456 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ቃለ ይወት ያሰማልን እመቤቴ ለሁሉ እንደደረሰች ለኔም ለልጇ ለወዳጇ እናቴ ትደስልኝ አሜን

  • @ferehiwotkasse2953
    @ferehiwotkasse2953 6 หลายเดือนก่อน +3

    እመቤቴ ትፍቀድልኝ

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 6 หลายเดือนก่อน +9

    የሚገርመው ነገር ሁለታችሁንም ከልብ እወዳችኇለሁ እሱ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ::

  • @Godolias-oj5ej
    @Godolias-oj5ej 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ ጉባኤው ላይ እንገኛለን እመቤታችን በበረከት ትጎበኘናለች

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 5 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ የአምላክ እናት ክብርምስጋና ይግባት ከልጇጋ ከተአምረኛዉ ቅድስ ጊዬርጊስ ጋር አትለየን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mesfinbirhan9922
    @mesfinbirhan9922 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጇ ታብቃን!!!

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምህራችን:ዕድሜ:ይስጥልን:አኔም:ለሀገሬ:በቅቼ:መቼ:ይሆን:እንዲህ:ዓይነት:በረከት :የማገኘው:ሆኖም:በፀሎታችሁ:በስደት:ያለነውንም:አስቡን:በረከታችሁ:ይድረሰን::

  • @tesfahunayalew7398
    @tesfahunayalew7398 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይቺቀን የኔመዳኛ ነች እኔ እና እናቴ ድግልማሪያም የምናውቀው ብዙ በሽታ አለብኝ የኔየመዳኛቀን ነች አሚን ለቀንሽ ያብቃኝ እኔም ቤተሰቤብ በድግልማሪያም እንባረካለን አሚን

  • @addisa7408
    @addisa7408 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተመስገን ለእናታችን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል በብዙ መንፈስ ከልጅነቴ እስከ ዕውቀት ድረስ እየተሰቃየሁ እገኛለሁና ምነው እድል ገጥሞኝ ከዚህ ስቃይ በላቀቀችን ይህችን ርህሩህ እናት ለሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን አሜን አሜን

  • @tadilaalemuneh515
    @tadilaalemuneh515 6 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር አምላክ ፈቃዱ ሆኖ ለዛች ቀን ያድርሰን።❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

    • @haregeweynabebe7162
      @haregeweynabebe7162 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ለዛች የተባረከች ቀን በሰላም ያድርሰኝ

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እኛንም የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eskayem4869
    @eskayem4869 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን, አሜን

  • @haimont9075
    @haimont9075 6 หลายเดือนก่อน +2

    ለዛች ለተባረከች ቀን ያድርሰኝ

  • @user-rs4ut8rm9y
    @user-rs4ut8rm9y 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቀኑን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ግፊያ እንዳይኖር ፈዋሹን ፀበል በሰልፍ ቢሆን መልካምነው በሰላም ያድርሰን።

  • @user-ok1qf1zh7s
    @user-ok1qf1zh7s 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 6 หลายเดือนก่อน +5

    ቃል ሂወት ያሰማልን❤

  • @letishabrah3288
    @letishabrah3288 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @user-qn2es5wi2t
    @user-qn2es5wi2t 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያስማልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሒወት ያሰማልን🙏🏽 እመቤቴ ማርያም ምልጃሽ አይለየን ኢትዮጵያ አገራችንን በምህረቱ እንዲጎበኝልን ለልጅሽ አሳስቤልን🤲

  • @dhds6ys895
    @dhds6ys895 6 หลายเดือนก่อน +11

    ዉድ የኢቶትዮ ኦርቶዶክስ እንኳን አደረሳቹ

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 6 หลายเดือนก่อน +3

    🙏💒👏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 👏💒🙏 አሜን 🙏

  • @user-he3iu9td8b
    @user-he3iu9td8b 6 หลายเดือนก่อน +2

    መመምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቆት በረከቱን ያብዛሎት

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 6 หลายเดือนก่อน +6

    እሽ ልንባረክ እንመጣለን

    • @user-wv6nd7rd4p
      @user-wv6nd7rd4p 5 หลายเดือนก่อน +1

      አድራሻውን ካወቃችሁት ንገሩኝ የት ነው ገነተ ፅጌ ቤተክርሰትያን አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @jaredsimegn491
    @jaredsimegn491 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብራችው መምህር መስፍን እና መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ። ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ሂወት የስማዓልና ይሕዋተይ እመ ብርሃነይ ኪዳነ ቃላ ኪዳነ ብርሃን ኪዳነ ምህረት ኪዳነ ማና እመ ኣምላክ ኣደየ ዋሕሰየ ዋሕስ ናይ ሂወተይ ናይ ሰማይ ናይ ምድሪ ወላዲተይ ጸፖትኪ ጺላልክን ኣይጋደፈኒ ኣደየ መዓረይ ሓደራኺ ከም ቀደምኪ ተራድእኒ ካብዛ ባቢሎናዊት ምድረ ስደት ኣናግፍኒ ምስ ደቀይ ሓደራኺ ደቀይ ምርሕለይ ብርሃንኪ ወሊኢለይ ብድሕሪኦም ተኸተሊለይ ሙሉእ ሂወቶም ተንካባከብለይ ሓደራኺ ኣደዋየ ሓደራኺ መምህር መስፍን ሓወይ መምህር ሮዳስ ሓወይ በረከትኩም ይሕደረና ኣነ ኣዝየ ጸበላ ዝብህግ ፍጹም ሓጠተኛ ሓፍትኩም ጸሎትኩም ደግፉኒ ካብ ጸበላ ንበረከት ኪኮነኒ ብሽም ናይ ንስሓ ሽመይ "ጽገ ወይኑ "ኢልኩም ጸሎትኩም ደግፉኒ ካብ ቅብኣ መዓዛ ጸበላ ብሽመይ ዓድሉለይ ወይ ልኣኹለይ ሓደራ 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭🤍⛪️🍯🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭🤍⛪️🍯🤲🏾🤲🏾🤲🏾😭🤍⛪️🍯💐💐🇪🇷

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፅርጋዋ ይብዛልን!!! መምህራችን በጣም እናመሰግንሀለን!

  • @emnetabraham8067
    @emnetabraham8067 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን !!!

  • @WudCooking
    @WudCooking 6 หลายเดือนก่อน +2

    Qalhywet yasemalen ❤❤❤

  • @abenezereskinder9457
    @abenezereskinder9457 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እሱ አምላክ ያከበራት ክብር ይገባታል

  • @almealemu2050
    @almealemu2050 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እመቤታችን ብርታቱን አብዝታ ትስጦት እኛንም ከበረከቱ ለመሳተፍ ያብቃን

  • @user-ss5xm5qn6b
    @user-ss5xm5qn6b 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለደጁ በሰላም በጤና ያድርሰን ያብቃን ❤

  • @terhas4842
    @terhas4842 5 หลายเดือนก่อน +1

    የእመቤታችን በረከቷን ይደርብን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን🙏🙏🙏❤❤

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ታድለን ተመስገን❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣችሁ በጣም የምወዳችሁ መምህራኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመብረሀን ምልጃዋ አይለየን እኛንም የተሰደድነውን ድንግል ማርያም ወደሀገራችን በሠላም ትመልሰን😢

  • @SelamMamuya-bq7jh
    @SelamMamuya-bq7jh 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ።

  • @tirhasgh1831
    @tirhasgh1831 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንደው በ እመብርሀን መምህር በ እለቱ አልችልም መምጣት ግን በንጋታው በ20 እችላለው ያሉበት መጥቼ ልውሠድ እና ልዳን ከ ደዌዬ በእናትነቷ ልለምኖት መምህር

  • @AmMeja-ff1wi
    @AmMeja-ff1wi 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለታቹም የሰማይ አምላክ ይባርካቹ በበቱያፀናችሁ እወነት ከልብእወደኀችለሁን ምክንያቱም የሚትሰጡት ትምህርት ደሰሰለምለን።ዕድሜንናጤና ተመኘሁላችሁ

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen
    Amen amen amen
    Amen Amen amen ❤❤❤ Kallie
    Howet yasemalen 🙏 Thanks 😮.😮

  • @user-ii1xb1pm4l
    @user-ii1xb1pm4l 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @user-dh6ur7rd2r
    @user-dh6ur7rd2r 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጉጉት ቀኑን እንናፍቃለን እግዚአብሔር አምላክ ለዛ ሰው ይበለን እናመሰግናለን ።

  • @user-jg3es7iv6q
    @user-jg3es7iv6q 6 หลายเดือนก่อน +5

    ❤እልልልልልልል❤ግን መህረሃግብሩ ስንት ሰአት ነው ጠዋት ነው ወይስ ማታ

    • @megabehaddisdrrodas3079
      @megabehaddisdrrodas3079  6 หลายเดือนก่อน +1

      በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከሰዓት በኋላ !9 ሰዓት

  • @user-ki1xq7vu7r
    @user-ki1xq7vu7r 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @user-hp9dh9sp3g
    @user-hp9dh9sp3g 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 6 หลายเดือนก่อน +2

    amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችንጰ ፀጋ ይስጥልን የሰማነውን የእመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ፍቅሯን በልባችን ይሳልብን አሜን!!!

  • @user-zp3zz3yz9n
    @user-zp3zz3yz9n 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigistsolomon8126
    @tigistsolomon8126 6 หลายเดือนก่อน +6

    በጉጉት እንጠብቃለን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️ የአካዉንት ቁጥር ብታስቀምጡልን እግዚአብሔር በረዳን መጣን ለፕሮግራሙን ለመደገፍ🙏🙏🙏

    • @megabehaddisdrrodas3079
      @megabehaddisdrrodas3079  6 หลายเดือนก่อน +5

      እውነት ለመናገር ሁላችንም እኔን ጨምሮ ከኪሳችን እያወጣን ለውዳሴ ከንቱ ሳይሆን በደስታ የምናደርግ ነን። እስካሁን ከሌሎች ጠይቀን አናውቅም ወደፊት ግን አስፈላጊ ከሆነ እንነግራችኋለን። ግን በረከቷ በዝቶ ይደርብሽ ለቅን ሐሳብሽ

    • @firish-wn4in
      @firish-wn4in 6 หลายเดือนก่อน

      @@megabehaddisdrrodas3079 መምህር ወንድሜ ታሞብኛል ቅባቅዱሱን ቢሰጡኝ እንደሚድንልኝ አምናለሁ እባክሆትን 🙏

    • @tigistsolomon8126
      @tigistsolomon8126 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤🙏
      ለሁላችን እግዚአብሔር ያክቡርልኝ🙏

  • @haymanotadamu3732
    @haymanotadamu3732 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ የዛ ሰው ይበለን በፀሎት አስቡን ከግብፅ ነን ቃለ ህይወት ያሰማል ለመምህራችን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 6 หลายเดือนก่อน +2

    I proud of Megabe Dr Rodas .❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተርሰላምና ጤና ይብዛልሕ ሁሉንም ቤተክርስቲያን ጉባኤውን እንምታዳርስ እርግጠኛ ነው በቅርብ ቀን ወደወልደነጓድጓድ ቅዱስ ዮሐንስም እጠብቃለን ዮሐንስና ማርያም የሚገኙበት ቤተመቅደስ እንደጌታ ፈቃድ እንጠብቃለን ለበረከት የሚገባውን እኛም እንካፈላለን ለዚሕመሰ ጌታ ይርዳን

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @nopo7998
    @nopo7998 6 หลายเดือนก่อน +2

    መምሕር እባክዎት አይኔን እነደ ጉም ነገር እየታየኝ ነው እና እንደሚወገድልኝ የእመብርሐንን ቅብ ቅዱስ ተባበሩኝ

  • @workaferahubirke2924
    @workaferahubirke2924 5 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ሆይ ፍቀድልኝ

  • @mimiyilma9211
    @mimiyilma9211 6 หลายเดือนก่อน +6

    What a beautiful history you guys teach and tell us I don’t have words for it but us as a nation we are proud to have such a blessed country and god blessed are those who believe in Jesus Christ and his mother (Merry) thank you a million for all your hard works to make this historic moment 🙏🏽🙏🏽🇨🇬👍🙌 keep up the good work I am proud of to be orthodox 🙏🏽

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 6 หลายเดือนก่อน +6

    ልጄ ሆይ ስሚ እዪ ጆሮሽንም አዘንብዪ፤ ወገንሽን ያባትሽንም ቤት እርሺ፤ ንጉሥ ውበትሽን ወድዶአልና፥ እርሱ ጌታሽ ነውና።
    መዝሙር ፵፭:፲ - ፲፩
    እናትነቷ ምልጃዋ አይለየን

  • @lemlembedada5301
    @lemlembedada5301 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fikirtekassa2609
    @fikirtekassa2609 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ በረከት አብቂኝ

  • @HananHanan-qr2lh
    @HananHanan-qr2lh 5 หลายเดือนก่อน

    Amen. Amen. Amen

  • @abrahamshibru
    @abrahamshibru 6 หลายเดือนก่อน +1

    እመ አምላክ ❤ ወላዲተ አምላክ❤ከእናታችን እና ከሰማህቱ በረከት ያሳትፈን

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሺ መምህር...😇😇😇

  • @user-mq5rs5fv2w
    @user-mq5rs5fv2w 6 หลายเดือนก่อน +2

    Memherye tebarke🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bayushhailemariam9042
    @bayushhailemariam9042 6 หลายเดือนก่อน +2

    Ebakachu kebakedusun lakulg

  • @alem-us4lb
    @alem-us4lb 6 หลายเดือนก่อน +1

    ድንግል ማርያም እመ ብርሀን ከበረከትሸ አካፍይኝ።

  • @hw6899
    @hw6899 5 หลายเดือนก่อน

    አግዚአብሔር የተመሰገነ የሁን የዉስጤ ጭንቀት ሊፈታ ነዉ

  • @fufuufufur7501
    @fufuufufur7501 6 หลายเดือนก่อน +2

    Amen...meten bereket lemagignt ye e/r melkam fekadu yhun..programun lemtazegajut hulu e/r ystiln

  • @user-qd4xg5wd2y
    @user-qd4xg5wd2y 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤እመቤታችን ❤ እመቤታችን ❤ እመቤታችን❤ እንወድሻለን❤ እንወድሻለን ❤እንወድሻለን ❤
    እመ አምላክ ❤ ወላዲተ አምላክ❤ክበሪልን እናታችን❤

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 6 หลายเดือนก่อน +2

    Egzabeher yemesegen emebetachen temesegen kalehewot yasemalen Amen 🙏

  • @WudCooking
    @WudCooking 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ateleyegnn ❤❤❤endangerment feqgelin❤❤❤❤❤

  • @hibertlema3575
    @hibertlema3575 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እመቤት የኔ ምስጢረኛ የኔ ውድ እመቤት ለምኝልን መምህራን ረጅም ዕድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ

  • @mintwabbiruk1981
    @mintwabbiruk1981 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እመቤቴ ትስጥልን ያ ጊዜ ተመልሶ እኛም አሶን በዚህ ያለ ሁኔታ እንድናከብር ያድርገን

  • @aklilegebremicheal343
    @aklilegebremicheal343 6 หลายเดือนก่อน +3

    Amen 🙏

  • @fikirareaya3430
    @fikirareaya3430 6 หลายเดือนก่อน +1

    💔💗💗💗💗💗💗❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስሟ ማር የሆችልንን እመአምላክን ምስጋናዋን ለማወደስ ለእለቱ እንድንደስ የቅዱስ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏 አሜን(፫x)

  • @tadesseman1499
    @tadesseman1499 6 หลายเดือนก่อน +2

    መጋቤ ሐዲስ አይቀርም ሳይሆን መቅረት አይታሰብም እንጂ
    ይህንን የመሰለ ለህዝቡ ፈውስ የምናገኝበትን መርሀግብር ላዘጋጀህልን ላንተ እመቤታችን ዘመንህን ሁሉ ያማረ የደመቀ አበባ ታድርግልህ።