ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የእመቤታችን ዕረፍት በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ "ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2022
  • ሁለመናዋ ወርቅ የኾነች ቅድስት ድንግል ማርያም

ความคิดเห็น • 57

  • @tigistsisay5914
    @tigistsisay5914 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ። ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግልን ማርያም ረድኤት በረከትን ያሳድርብን ።

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የድንግል ማርያም በረከት እርደት ይደርብን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @samirasamira2470
    @samirasamira2470 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ፍቅሯ ይደርብን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @alemzewdadugnaw6605
    @alemzewdadugnaw6605 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለዚህ ግልብ እና ራቁት ትውልድ ህሊናን የሚሰበስብ ጣፋጭ ስብከት ነው!!!!

  • @fitunreditgiorgis4184
    @fitunreditgiorgis4184 2 ปีที่แล้ว +1

    በእርሶ ዘመን መፈጠሬን እና ትውልድ ተብዬ መቆጠሬን ወደደኩት እናንተ የአለም ጨው ናችሁ የአለሙን አልጫነት ለማጣፈጥ የተመረጣችሁ ለእናንተ አይነት ጥሩ መምህር ነውና። ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን በረከት በሁላችን ይሁን በነገራችን ላይ አዲሱን መጽሀፉን ለመጨረስ ጫፍ ደርሻለሁ ስለጻፉልን ጣቴችዎን ቁርጥማት እይንካብን

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @asfaw96
    @asfaw96 2 ปีที่แล้ว

    አሜን: አሜን አሜን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን:: መምህራችን: እግዚአብሔር: ያክብርልን::የወላዲት: ድንግል: ማሪያም: ረድኤት: እና: በረከት; ይደርብን::

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር እንኳን ሰላም መጡልን🙏💒❤💒💒❤💒❤💒

  • @tizitatita3209
    @tizitatita3209 2 ปีที่แล้ว

    ቃሌ ህወት ያሰማልን እናመሰግናለን መ ምራቺን🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️

  • @betelehembenti7937
    @betelehembenti7937 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fanawasihun5658
    @fanawasihun5658 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 2 ปีที่แล้ว

    እመቤቴ ሆይ ንጽህናሽ ቤዛ ይሁነኝ🙏

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን የተዋህዶ ጠላቶችን አደብ እንዲገዙ ለልጅሽ ለወላጅሽ አማልጅን ::አሜን !

  • @user-fo5tq4su1x
    @user-fo5tq4su1x 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን አደረሳቹ አደረሰን
    ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @sador_t.7833
    @sador_t.7833 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen🙏🙏🙏 kalehiwot yasemalen 🙏♥❤ Emebetachen tsegawen tabzalewot memherachen 🙏🙏🌹🌹❤❤

  • @mehretberaki9181
    @mehretberaki9181 2 ปีที่แล้ว

    Ewenete Amen Amen Amen Amen
    kalehiwet yasemalen Medehanialm kenanete gate yehun

  • @tedamy1698
    @tedamy1698 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን የንጽሕይተ ንጹሃን የአምላክ እናት ድንግል ማርያም እናትነቷ፣ ፍቅሯ፣ በረከቷ፣ አማላጅነቷ፣ ረድኤቷ ይደርብን!!!

  • @serkalemengida2061
    @serkalemengida2061 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ መምህር እንዴት ሰነበትክ እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም (አስተርእዮ ማርያም) አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አደረሰችህ ለመላው የአስራት የጥምቀት ልጆች ምዕመናን ለእናታችን አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አደረሰቻችሁ። አሜን ፫ የሰማነውን በልቦናችን የሳድርል ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር መንፈስን የሚያነቃ ቃልን ለመገበን አስተማረን ለመከረን በመሀላችን ሆኖ በአባታችን መምህራችን ላይ አድሮ ቃሉን አስተምሮናልና በክንፎቹ ጠብቆናል ቅዱስ ኢየሱስ ክርስቶስ (አማኑኤል) ስሙ የተመስገን ይሁን ። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ የዘመን አገልግሎቶን ይባርክሎት። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር ከነ ቤተሰቦችህ። ሀገራችን ኢትዮጵያን እና ኤርትራ ከውስጥም ከውጭም ወራሪ ጠላት ይጠብቅልን እና በአለማች በምድራችን ከመጣው ወረርሽ በሽታ የሰው ልጅ የተጨነቀበት ነው እና ከእርስ በራስ እልቂት በምህረቱ የርቅልን። የእናታችን እመብርሃን ልመናዋ ከቅዱስ ልጃ ወዳጃ ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አይለየን። 💚💛❤ሰላም💚💛❤ፍቅር 💚💛❤አንድነት 💚💛❤ይስጠን።

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን የመቤታችን ጣዕመ ፍቅሯ ይብዛልን 🙏❤️😇⛪️

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @SAau-xy8yl
    @SAau-xy8yl 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን

  • @alemseteegaradisu6666
    @alemseteegaradisu6666 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያስማልን መምህራችን

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን አደረሰህ

  • @user-qj8yq7fk1j
    @user-qj8yq7fk1j 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን በጣም አመሰግናለዉ

  • @-fikadutube6433
    @-fikadutube6433 2 ปีที่แล้ว

    ውድ መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin memhir

  • @usamaabdurahman2041
    @usamaabdurahman2041 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 ปีที่แล้ว +3

    ምስጋና ለአምላክ እናት🙏🙏🙏❤❤❤

  • @nigatmuluneh8088
    @nigatmuluneh8088 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekdessime3149
    @mekdessime3149 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalen memeherachen yemebetachen meljawa ayilayen

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @samsongerma8318
    @samsongerma8318 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen

  • @nebiyatteruzer79
    @nebiyatteruzer79 2 ปีที่แล้ว

    Kalehywaten yasemalen.

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ርዕስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
    እግዚአብሔር አምላክ ከእመቤታችን ጣዕመ ፍቅሯን ጣዕመ ውዳሴዋን በልቦናችን ያስድርብን አስራት ሀገሯን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun1303 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ፣ህይወት ያሰማልን

  • @bitanyaandarge6728
    @bitanyaandarge6728 2 ปีที่แล้ว

    amen kale hewte yasmalen 🙏🙏🙏🙏

  • @mesfingebreyesus5921
    @mesfingebreyesus5921 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @melatmequanint1541
    @melatmequanint1541 2 ปีที่แล้ว

    Kala Hiwot Yasemalene ba edma ba tsega yetebekelen!!!

  • @MsDestiny2000
    @MsDestiny2000 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @henokseyoum5027
    @henokseyoum5027 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ይስጥልን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን !
    የህይወትን ቃል ያሰማልን !
    እመቤቴ ትጠብቅልን !

  • @sifentamerat7285
    @sifentamerat7285 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiweten yasemalen wendmachn hulachn bebetu yatsnan

  • @haregashimales5118
    @haregashimales5118 2 ปีที่แล้ว

    Amen kala hiwote yasmalan wadamachen tsagawa yabazalah

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን የማይጠገብ ትምህርት ስለአስተማርከን እናመሰግናለን !

  • @tsionshiferaw4685
    @tsionshiferaw4685 2 ปีที่แล้ว

    ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tgmekuria5679
    @tgmekuria5679 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን እጅግ ጥዑም ነው የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአደበታችን ያሳድርብን።

  • @liqeliqawntzelealemtekle2149
    @liqeliqawntzelealemtekle2149 2 ปีที่แล้ว

    Beewnet yalhasset girum timihirt new.qale hiywet yasemalin yeneta megabe hadisat dr rodas!!!

  • @user-oy3gw4zp7r
    @user-oy3gw4zp7r ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว

    🙏👍🙏

  • @okom6307
    @okom6307 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 2 ปีที่แล้ว

    amen👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 2 ปีที่แล้ว

    Amen👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @abozenechgizaw3111
      @abozenechgizaw3111 2 ปีที่แล้ว

      እንኳን አደረሰን።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።