EBS: please give Saya his own show - he knows Ethiopia in and out and this program is really amazing. Having his own show demo will be so beneficial for most of us thats not in ET. It will show us all the beautiful places that ET has
Wow 😳 great job 👍 l loved it beautiful and green place. When I back home my first destination place. I am proud of you guys. I want show everyone who don't know about Ethiopian
Wow , sooo attractive. I never thought the source of Blue Nile would be such an amazing country side. Would love ti visit one day - God Wills .(from Asmara)
ማንም ሊወስድብኝ የማይችለው ነገር ቢኖር ኢትዮጵያዊነቴን ነው
ወሬ ብቻ!!
እኔም በማህተቤ ና በኢትዮጵያዊነቴ አልደራደርም
@@ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ እኔም
👍👍👍
ትክክል
እሄን የመሰለች አገር ለማጥፍት የምታስብ ሁሉ አላህ እናተን ያጥፍልን
አሜንአሜን
አሜን (3) ያጥፋልን እዉነት
አሚን ወላሂ ያጥፋልን
አሜን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
Amen 🙏🏼
አይ የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው እስኪ ማነው እንደኔ የገጠር ልጅ የሆነ
እኔ አለሁልሽ
እኔ አለሑልሽ እሕት ቆጆ
እኔ ያኔ ውድ
አኔ አለሁልሸ
እኔም
የኛዋ ምርጥ ባህር ዳር miss you ሀገሬ 💚💛❤ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ውብ ሀገር በመፈጠሬ ኩራት ይሰማኛል
EBS እናመሰግናለን
ዳጊ ምርጥ ልጅ ስወድህ
አባይ የኢትዮጵያ ውያን ንፁህ ሀብት ነወ።
አባይ የኛ ነው።
ዊ ያአላህ በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ ወላሂ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያመቱ ምርጥ ቪድዮ 🇪🇹🇪🇹ኢትዮ ለዘላለም ትሳቅ❤
ዋው እደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም በደስታ እዴት እዳስለቀሳችሁኝ 😭😭😭😭😭😭 እሄንን የመሰለች አገር ለማጥፋት የምትሞክሩ ሁሉ አላህ እናተን ያጥፋቹ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ 💚💛❤ ሰያችን ሳላመሰግንህ አላልፍም አላህ ባለክበት ይጠብቅህ አላህ ስደት በቃሽ ብሎኝ እችን የመሰለች አገሬን ለማየት ያብቃኝ
እኔስ
abay yegna kurate yegna tsfa
@@buzegoldlove4217 በጣም ውዴ እዴት እደምጓጓ ብታይ
@@zedzed6393 ትክክል ሁቢ የኛ ኩራት የኛ ተስፋ ነው አባያችን
ወላሂ አስለቀሰኝ ምክንያቱም አሁን ያለንበትን ሁኔታ ሳስብ ልቤ ይሸበራል ተለያይተን አንለያይም እኮ በአላህ አንድ እንሁን አንድ እንሁን
ኢንሻአላህ ውደ
ayzon minm anleyayim fetari ethiopiachinin aytlatim
ኦሆ ጎጃምነን ካላችሁ እስኪ እንይአችሁ!!!👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
😍👍
💚💛❤🇪🇹ጎጃሜዋ ግን እኔ ወሎየ ነኝ መች ይህን ሁሉ ውበት አየው
ኡሙ ሂባ ነኝ ወሎየዋ ይገርምሻል ይሄም ሀገርሽ ነው እንደመታደል ሆኖ ከሞላ ጎደል የኢትዮጵያን ምድር ለማየት በቅቻለሁ እና እጹብ ድንቅ ነበር ምድሩ ብቻ አይደለም ሰውም የተባረከ ነው ሁሉም ቦታ!!!
ዉይ ሲያምር ዉብአችን ባህር ዳር እንቦጭ ይነቀላል አባይ ይገደባል ኢትጲያችን ታብባለች 💚💚💛💛💓💓💪
እዳፍሽ ያርግልን
min waga alew? Amhara kilil eko Ye oromo slave nw! yiliqs bertitew netsa ywtu!
ንፁ ኢትዮጵያ ነኝ ሁሉም ሀገር እየዞርኩኝ የነፃነት ፀሀይ ሳልይ እንዳልሞት ወይኔ መታደል እንዴት ያምራል
መላው ሀገር ወዳድ አማራውያን እና ኢትዮጵያዊ specially ዳያስፓራ ባሕር ዳርን አልማ ብያለው በሗላ እንዳታለቃቅስብኝ እኔም አሁን Downtown ባህር ዳር ህንፃ ልገነባ እያሰብኩ ነው ከወገኔ ጋር !"
በርታ ጥራት ያለው ስራ ሰርተህ ራስህንም ውቢቷ ባህርዳርንም ሀገርንም እድትጠቅም ምኞቴ ነው
Yonatan Simply boy what mean Downtown?//??? are you crezy?
ፈጣሪ ያበርታህ
@@weekendstudent7973 You just don't know nothing about what I said dude ! አርፈክ ቁጭ በል !
እግዚአብሔር ምኞትህን ያሳካልህ ወንድሜ 👏
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን ለዘላለም ትኑር ሀገሮች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
ማን ሆኖ ኢትዮጵያ ዳውን ዳውን እምትሉት እናተ አደላችሁ እደ እባብ💊❌🐍🐍🐍
@@ስደተኛዋ-ቸ2ጸሁሉም ይላሉ ማለት አይደለም
ውይ ስታምር ሀገሬ እድለኛ ነኝ ኢትዮዽያዊ በመሆኔ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️አሪፍ ነው ዳጊ 😂😂😂
min waga alew? Amhara kilil eko Ye oromo slave nw! yiliqs bertitew netsa ywtu!
ማአሻአላህ ለምለሟ ጎጃም እንደዚህ ናት ውዷ ሀገሬ ሥላሥጎበኛችሁን እናመሠግናለን ይልመድባችሁ ቀጥሉበት
የዳጊ መውደቅ ማነው ያሳቀው😀😀😀😀😀😀😀😀😀
ኡፎይ በጣም ነው ያሳቀኝ
ክክክክክ
ክክክክክክክ
Tenkezkizo neber keza rega ale
ክክክክክ
እውነት እወነት አድናቂያቸሁ ነኝ ሠላማችሁ ይብዛ ኢትዮጲያችን ለዘላለም ትኑር የአባይን ፍፃሜ እድናይ አምላክ ይርዳን!!!!
በስመአብ አገሩ ገነት አይደል በእግዚአብሔር ስም ደስ ሲሊ እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶት ከስደት ስመለስ ባየው
እና መሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን መነሻውን ስላሳያቹን
የ እኛዋ ባህር ዳር የ አምሐራዎች ዋና መድናችን ውብ እኮ ናት
እውነት ነው በጣም ውብናት
min waga alew? Amhara kilil eko Ye oromo slave nw! yiliqs bertitew netsa ywtu!
በጣም
በእውነት ደስ ብሎኛል ሀገሬን ከሩቅ ሆኜ ጎብኝቼአለሁ ቅዳሜ ከሰዓቶችን በታለይም ሰያን በጣም አመሰግናለሁ ኑሩልን "አባይ ከንግድ ወድህ የራሰችን ስሳይ እንጅ የማንም አይሆንም"
ለምለሚቱ ጎጃም 💝💝💝💝💝
min waga alew? Amhara kilil eko Ye oromo slave nw! yiliqs bertitew netsa ywtu!
Alhmedlillhe 🤲🌺🌺🌺🌷💚
ለሰያ በዚህ አጋጣሚ ትልቅ ክብር አለኝ።
እናመሰግናለን።
ሃገራችን በየአቅጣቻው ብዙ ሃብቶች እኛ ያላየነው ያልጎበኘነው አላት በዚህ አጋጣሚ የአባይን መነሻ ማንነታችን የኛ ህልውና የሆነውን የአባይን መነሻ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን።
ኢቢኤሶች እንወዳችዋለን።
ቀጥሉበት በዛላይ የሃገራችን ህልውና ላይ አቶኩራችሁ ስሩ በርቱልን
ስታምሩ ይህን ሀሳብ ያመጣው እጅግ ትልቅ ክብር ይገባዋል መቸም ዬናስ ነው እሱ የምሰራቸው ሁሉ ታሪክ ፣👍💚💛♥️🇲🇱 ያስተምረናል
የአሰጎብኝውን ስልክ ግን ብታስቀምጡልን ደስ ይለኛል ችግር ከሌለው ይሄን ኘሮግራም አዘጋጆች ግን ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት በርቱልን 🙏💝😘🌹💖💝💝🙏🙏🙏💝💝💝💝💝😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዲሥላይክ የምታደርጉት ግን ላይክ መሥሏችሁ ተሣሥታችሁ መሠለኝ አባይን የመሠለ ቀልድ የለም
ግብፆዊ ናቸው መሰለኝ
@@R.A52 ሣህ
ጠላቶቻ ናቸው
ክክክክክ። 😢☝ ወላሂ ስንት ጅል አለ
@@R.A52 ፍትህ።ለሚታርዱት።አማራ።ለምነ።ባዶቦታሞለቶ።ለምነመፍተሔየሠጣቸው።ሠውናአውሬ።አዲላይ።አይኖርም።አገር።አለሠው።አይምርም።ለማታረዱት።ወገነ።ጩሁ።መፍተሔ
አካሄዱን አይተው አማራ ነው አሉት ቢከተሉት ኩራት ቢያስከትሉት ጌጥ ነው ። ጀግና ነው አማራ - በመሆኔ ኮራው በትውልድ አማራ ጠላትን የሚቆርጥ በተራ በተራ መትረየስ ቢተኩስ ብርልም ቢያቅራራ ፍርሀት አያውቅም ጀግና ነው አማራ ። የኢትዮጵያ ኩራት ለምለሚቷ ውብቷ ጎጃም ምድራዊት ገነት 💚💛❤ ebs ከልብ እናመሰግናለን 😍❤😘 ኢትዮጵያ ዙሪያዋን ለምለም ናት ብዙ ያልታዩ ቦታዎችን አሉን በተለይ ኦሮሚያ + ደቡብ በጣም ለም ቦታዎች ናቸው በሚቀጥለው እንጠብቃለት።
እውነት ነው😍😍😍😘👍
Yess
🙏🙏🙏
አባይ።ማለት።ቀልድ።እይመስላቹ።እዴት።እደሚስለቅሰኝ።ኢትዮጵያን።አባይይን።እኔ።ባለዉበት።አገር።ምስሪወች።ይበዛሉ።እና።ኢትዮጵያን።እደሆንኩ።አያዉቁም።ነበር።መሆኔን።ስያዉቁ።ሁልግዜ።ግድቡን።እንመተዋለን።ይሉኝአል።ቤት።ገብቸ።አምላክን።እዴት።እደምማፀን።ሁልግዜ።አለቅሳለዉ።ለነሱ።አገር።ነዉ።ሁሁን።ተምላ።ሲባል።ምን።እደሆኑ።የጎሪጥ።እሚዩኝ።ማማየ።መግቢየ።ኢትዮጵያየ።ኑሪልኝ።ዘላለም።ከፍብለሽ።ካለም።
Mesalh alhmedlillhe
እንደዛሬ ተደስቸ አላቅም አንደኛ ነገር የአባይን መነሻ ስላየሁት ሁለተኛ ሀገሪን ስላሳያችሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ
እናንተ ወጣቶች አቤት ስትመቹ ከእንግሊዝ ከባህር ዳርቻ ከሰንደላንድ ሲቲ ሆኜስመለከታች በስሜት ወደ ሰከላ የአባይ መነሻ ተጓዝኩኝ ደስ ይበላችሁ ይበለን በርቱ በርቱ !!!
እደት ያምራል አገራችን💚💛❤️
ባካል እስክናየው ድረስ ይሄን ማየት ነፍስ ያለመልማል. ebs እና አስጎብኝው ልጅ በጣም እናመሰግናለን!!💚💚💛💛❤️❤️
ምርጥ ጎጀም ዋና ከተማ ባህርዳር 💕💕
Ma beautiful country
EBS: please give Saya his own show - he knows Ethiopia in and out and this program is really amazing. Having his own show demo will be so beneficial for most of us thats not in ET. It will show us all the beautiful places that ET has
Agreed!
አማራ በየ ቦታው ከሚታረድ እዚህ ምድሩ ባዶ ነው ለምን እዚህ አይኖሩም ወይኔ ወገኔ ፍትህ ለታረድት አማራ እና ሌላ ሰወች እግዚአብሔር የደማቸውን ዋጋ ይክፈሉ
እውነት ትክክል ከአራጅ ጋራ እንዴት ሰው ይኖራል
እዉነት ብለሻል እህቴ አሁን በግልፅ ማረድ ጀመሩ ከዛን በፊትም በሰቀቀን ነበር ኑሯችን የአሁኑ ባሰ እንጂ ኦሮምያ ክልል ከነሱ ልጆች ጋር ተምሬን እኛ ነጥብ እያለን የራሳቸዉን ልጆች ነዉ የሚያስገቡት ገና በስማችን ነዉ የሚያስወጡን ስንት መከራ አለ መሰለሽ ያዉ ጥረዉ ግረዉ ካልበሉ ተምሮ ስራ የሚይዝ አማራ የለም ።ግን አማራ ክልል እንኳን የራሱን ደም ሌላዉን ተቀብሎ ይኖራል ወደ ክልልላችን በተመለስን ብዬ እመኛለሁ ግን ።😢😢😢 ብዙ ህዝብ ነዉ ያለዉ በዛ ላይ ሀብት ንብረት አለ።እግዚአብሔር ሰላሙን ያዉርድ።የሆነ ችግር በተፈጠረ ጊዜ የአማራ ደም ነዉ የሚፈሰዉ።
@@ማንእንደእናት-ቨ7ኰ enate lijoch yehonachu Amhara kelel bota gezu
@@selammesganaw3899 አዎ ይሻላል ዉዴ አብዛኛዉ ሰዉ ከዛዉ ኦሮምያ ክልል ነዉ እንቨስት የሚያደርገዉ መጨረሻ ላይ እነሱ በእሳት ያጋዩታል የስራቸዉን ይስጣቸዉና
አይ ዟችሁ እግዚአብሔር ይድርዳችሁ ኑ በእግዚአብሔር ከመታረድ ለምን ቆሎ አይበላም እፍፍፍፍፍፍ እኔ አፈር ልብላ
ሰከላ ወረዳ የምርጡ አባይ መነሻ ጎጃም አገሬ ነው
Inem, ሰከላ ነኝ 💪💪
min waga alew? Amhara kilil eko Ye oromo slave nw! yiliqs bertitew netsa ywtu!
Enam Dangila neye💪🏿❤️❤️❤️❤️
እኔ ም
ወው የጎጀም ልጅ በመሆንሽ ወይም በመሆን ተድለሻል /ህ ምለለበት እኔም ጎጀም በሆንኩኝ ብዬ ተመኘሁ
ወይኔ ታድላችሁ እደኔ የቀና ማነው
አገሬ አላህ ይጠብቅሽ ምቀኛሽ ከምድረገፅ ይጥፋ አይሻለሁ ደግም አድቀን
ኡፍፍ ታድላቺሁ እረ እኔንም ውሰዱኝ አቤት ሲያምር ይሄን የመሰለ ሀገር እያለን በሰው ሀገር እንደ ጨው ዘር ተበትነን የሰው ሀገር በርሀ በላን ሱብሀን አላህ
allahamdulillah allah yichin yemslch hagr silsxn ensha allah abayi tegdibo ethiopia sitdemq enayaln abshir
አይዞ እህቴ
@@safiyaimam8222 nu hagerachew gebuna seru. hagerachewen almu eskemech sedet
Uffffff baxame eniji
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እዲለኛ ነኝ
Wow 😳 great job 👍 l loved it beautiful and green place. When I back home my first destination place. I am proud of you guys. I want show everyone who don't know about Ethiopian
በጣም እናመሰግናለን እኔ ደጋግሜ አይቼው ልጠግብ አልቻልኩም ይሔንን ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምወደው ልጆቼን ሁሉ ነው ቁጭ አድርጌ የማየው ይችን አገር ለማጥፋት ለሚፈልጉ ቡድኖች ልቦና ይስጣቸው
ማሻአላህ ደስ ሲል እደዚህ የሚያምር አገር ኤያለን በየቦታው ተሰደን በሰደት ያላችሁ ውድ ያገሬ ልጆች በሰላም ለዚች ለምለም አገራችን ያብቃን
በእውነት ይሄን የመሰለ ሀገር እያለን እኮ ነው በፖለቲካ እርስ በርሳችን ተበላልተን ልናጠፍት የተነሳነው በእውነት እንባየን መቆጣጠር አቃጠኝ ባህርዳሬ ሁሌም ለምልሚልኝ❤❤❤🇨🇬ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
አባይ እኔ ከንብረቱ ተወልጄ አባይን እንደናቴ ጡጥ ጠጥቼ ነው ያደግሁት
በዛ ላይ አባይ ከመነሻው መንፈሳዊ ፈውስ እና መንፈሳዊ ብርሃን ያለበት የተቀደሰ ጊዮናዊ ቅዱስ ቦታ ነው አሁን አሁን አሁን አባይ ከመነሻ መንፈሳዊ ብርሃን አሁን ከመድረሻው አለማዊ ብርሀን ሊሆን ተቃርቧል
የአባይ አምላክ ኢትዮጵያን ከዚህ ሰይጣናዊ ዘረኝነት ይጠብቃት አሜን :3
እሚገርመው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስበው አባይ ውሀ ብቻ ይመስለዋል። አባይ ውሀ ብቻ አደለም ፀበል ነው እኔ ባይኔ በብረቱ አይቼዋለሁ ከቤተክርስቲያኑ ውስጥ ነው የሚፈልቀው ከዛ ውስጥም ተጠምቂያለሁ። ቤተክርስቲያነ አሁን አዲስ ተሰርቷል ልክ የቦሌን ቤተክርስቲያን ይመስላል ሞዴሉ። እና ልላችሁ የፈለግሁት ውሀ ብቻ አደለም ፀበል ነው እምነት ያለው ካለ ያባይን ውሀ ጠጥቶ ከበሽታ ይፈወሳ እርሀብ የሚባል አይርብም ምንም ነገር.... ይህን ላደረገ ለድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው። ቤተክርስቲያኑ አባይ ግዮን ዘራቡርክ ይባላል በጣም ትልቅ ዝክር ጥር 13 ይከበራል በዚህ ሰአት በጣም ከባድ ነው መንገድ ለመሄድ መንገዱ ሁሉ ይጨናነቃል ብዙ ሰው ስለሚመጣ ማለት ነው ይህንን ማየት ከፈለጋችሁ። የጥር 13 ቀድማችሁ ሂዱ በረከቱን ተካፈሉ። እንኳን ፀበሉን ይህንን ቦታ እንኳን የረገጠ እስከ 7 ትውልድ ይማርለታ ተብሎ ቃልኪዳን በፈጣሪ የተሰጠው ቦታ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ውሀ ጠጥቼ በማደጌ።
@@yeabtube437 የሰከላ ልጅ ነህ/ሽ?
ተከብረሽ የኖርሽው ባአባቶቻችን ደም
ሀገሬ ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም 💚💛❤️
ሀገሬ ውብ ነች ሰያ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ኢትዮጵያ ቃላት ማይገልፃት የተፈጥሮ ፀጋ የታደለች ለምለም ምድር
እምዬ ኢትዮጵያዬ ዞሮ መግቢያዬ ኑሪ ለዘላለም 💚💛❤️
ውይ ከልብ አመሠግናለሁ ሀገሬን ሥላየሁ ዴሥ ብሎኛል እንሻ አላህ በቅርብ እገባለሁ የናፊቀኝ ቢኖር ጨፌው ላይ መንከባለን የአበቦቹ ሺታ እር ሥንቱ
ዋው ለአይምሮዬ እርካታን ሰጣችሁኝ እግዛብሄር ይስጣችሁ አቦ እኔ በአሁኑ ሰአት ያለሁበት ሀገር እንኳን አረጓደ ነገር አረጓደ ሰሃን እንኳን የለም በረሃ ሃሩር ነው ከጥዋቱ አንድ ሰአት ላይ አይናችሁን መግለጥ አትችሉም ፀሃዮ ማለት ነው ሀገሬ ኢትዮጵያ ግን ምድረ ገነት ነች እግዛብሄርን እምለምነው ለሀገራችን ህዝብ ሰላምን ጤናን ፍቅርን መተሳሰብን አንድነትን (One Love One Heart ) ይስጥልን አሜን
አባይ የኔም ያንተም የሷም የሱም ነው አባይ የኢቶቢያውይ ለሁሉም ነው እማስከፍለውን ዋጋ እከፍላለን ሰርኝነት ይጥፋ ኢቶቢያ ለዘላለም ትኖር።ትሳቅ ንፍቅ በላኛለች
በጣም ቃል ያጥራል ይሄን ውብ ሀገር ነው ያለ መብራት እንድኖር መስሪዎች ለእኛ ብቻ የሚሉት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ያስባት
ታድለን ማርያምን ኢትዮጵያ እንኳ የለለት ፀጋ የለም ሁሉሙን አሟልት ሠቷታል ግን አልተጠቀምንበትም የትም ለአገር ብንሄድ ኢትዮጵያን የመሠለ ሀገር የትም አናገኝም እባክህን ፈጣሪ ሀገራችንን ጠብቂልን ሊጠፏት የተነሡትን ልቦና ስጣቸው አማራ ውቢቷ ባህርዳር የኔ ዘካታ አባይ #lts my dam💚💛❤💪💪💪💪💪💪. ኢትዮጵያ ትለምልም ታድለን💪💪💪💪💪 ዘረኝነት ይውደም👎👎👎👎
አሜንአሜን
min waga alew? Amhara kilil eko Ye oromo slave nw! yiliqs bertitew netsa ywtu!
እኮ ማር አፊ ቁርጥ ይበልሽ ኢትዮጵያ እኮ ምድር ገነት ናት
አሚንንን
ኢትዩ ሁሉም ነገር አላት ፈቅር አነሰን እጅ አላህ ሰላማችንን ይመልስልን ያርብ
I am proud to be an Ethiopian, it's amazing what a beautiful country God bless ethiopia
እናተ ዲሰክ ላይክ የምታረጉ" ለምድነው 😣 ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ 🇪🇹👍👍 አገሬ እኮ ወረቅ ነች 👌👌👌👌 ትንሸ አሸባሪ አሉ እግዚአብሔር እግራቸውን ይሰበረው👍
እነ ዳውን ዳውን ናቸው ዲስ ላይክ የሚያረጉ
እነ ቄሮ ቂርቂሮ ናቸው
ቅናታም. ቅቅኖቹ. ናቸዉ ምናባታቸዉም. አያመጡ. አባይ የሁላችንም. ናት. ባዳ ያፍራል
ግርድናን የማይሰለቹ ናቸው ፈጣሪ ከግርድና አያውጣቸው
ዋው ሰያ ምርጥ ኢትዮጵያዌ እድሜና ጤና ይስጥክ ምርጥ ፕሮግራም ነው በየቀኑ ቢሆንም የማይጠገብና የማይሰለች በርቱ ::ካሜራ ማኖች ለናተ ቃላት የለኝም በጣም ጉበዛች ናቹህ በጣም ምርጥ ቀርፃ እናተም በርቱ ለሁላቹህንም አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቹህ ሀገራችንን ኢትዮጵያንም አምላክ ይጠብቅልን ሰላምና ፍቅር ይስጠን ::
እደዚህ በተፈጥሮዋ ብቻ ላይናችን ማራኪ ወበት የምሰጥ ሀረሬ ካች በመፈጠሬ ምንም ዲሀ ሁነሽ አችን ለቅቀ ኑሮን ለማሻሻል ብሰደዲም ምን ጊዜም ውስጤነሽ ከኔ በላይ የሚወዲሽ ያለ እስከማይመሰለኝ ዲረስ እወዲሽ አለሁ ሀገሬ ባልጠቅምሽም ዝም ብየ እወዲሻለሁ ግን አችን ለማሳነስ ቀን ከለሊት ልጆችሽን አደየ በሀይማኖት አደየ በብሄር የሚከፉፉሉትን ጨካኝች አላህ ልቦና ይስጣቸው አይ ካሉግን አላህ ያጥፉልን ግን ለማይገባቸው በብሄር ለሚከፉፈኩ አዲ የምለው ነገር አለኝ እኔ ብሄሬ አማራነው ግን ከኢትዩጲያነት በፉጡም አይበልጥብኝም ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ደስታሽን እጂ ሀዘንሽን አያሳየኝ ፈጣሪየ ያአላህ ሀገሬን ጠብቃት አሚን
አሚን
አሚን ያርብ
ebs crues በጣም አመሰግናለሁ እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ አ.አ ተወልጄ አድጊያለው እንዲያውም አረንጓዴ እና ደስ በሚል ሰላም በሰፈነበበት ፀጥታ ባለበት የጎመን ድርጅት በሚባልበት አካባቢ ነው ያደግኩት ነገር ግን አንድም ቦታ አረንጓዴ የሚባል ቦታ አ•አ ውስጥ የሌለ እና እድልም አግኝቼ ቦታዎችን አይቼ ስለማላውቅ ስኖር ኢትዮጵያ ውስጥ ከሶደሬ በስተቀር በሕየወቴ አይቼ አላውቅም ይህንንም ስል ከ፳ አመት ባለው በፊት ነው አሁንማ እንደሚታየው ኩሪፊቱ በጣም ተለውጧል እንደሚታየው እና ከዛም የተነሳ ምንም አረንጓዴ ያለ ምድር አይመስለኝም ነበር ለምለሟ ኢትዮጵያ ሲባል ይቀልዳሉ አረንጓዴ ን ያላዩ እል ነበር እዚህ ያለሁበትን አረንጓዴ ቦታዎችን እያየው እና በርቱ የሰውን አመለካከት በኢትዮጵያ ላይ ያለውን አመለካከት እንዲህ አስቀይሩ እንደኔ ምንአልባት ለማያውቁ ብዙ የተሻለ እና ያልታዩ ነገሮችን ኢትዮጵያ አረንጓዴ እና ለምለም እንደሆነች አሳዩ በርቱ በጣም አመሰግናለሁ ወዳችሁለው ፕሮግራማቹ በጣም ጥሩ ነው ኢትዮጵያን ለማያውቋት ልጆቼ እንኳን ኢትዮጵያ እንዲናት ብሎ ለማሳየት በጣም አስተዋጽኦ አድርጋችዋል ።
ውይ ሀገሬኮ ውብ ናት 🇪🇹 አላህ ይጠብቃት ከዘረኛም ከበሽታም ከድህነትም አላህ ይጠብቅሽ ሀገሬ 😘
እውነት ለማናገር ታድላቹሃል እኔ ይሄን አይነት የምድር ገነት አይቻለው ውንጭ ደሴት ስሄድ ሀገሬ ለምለም ናት አሁንም ሰላም ያርግሽ ሀገሬ ስመጣ አባይን እጎበኛለው አምላክ ይርድን
ከሰኞ እስከ አርብ ለአባይ ድምፅ እንሁን ትዊትር ክፍቱ
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹😍
ዋው ስያምር በአላህ ብዙዎቻችንን የባእድ ሀገር ሰው ሰራሽ ለማየት ሀገር አቋርጠን እንሂዳለን ግን ሀገራችንን እፉ ቃል የለኝም በጣም ውብ ነው ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
እንጅባራ የምወድሽ ሀገሬ አሏህ ሆይ ይቺ ለምለም የሆነችን ሀገር ጠብቅልን
Amen ensalhe
ባህር ዳሬ ያደኩብሽ በጣም ናፍቀሽኛል ከአዲስ አበባ ወደ ባህር ዳር የሚወስደውን ምገድ ሳየው የሆነ የማላቀው ስሜት ተሰማኝ
በህወቴ ካለሁ አባይን ሳላየው ሞቻታለው. አገሬ ክሊሎወን ሳላየት የሰው አገር አካለልኩት. እኔአሁን ኢትዮጵያዊት ነኝ ማለት ይከብደኛል ዉብቷ ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛልኝ 💚💛❤️
የኔም የዘወትር ምኞቴ ነው ከባህር ዳር ከባህሬን ጉብኝት ምረጪ በባል ራሱ ባህርዳርን ነው የምመርጠው ፈጣሪ ሆይ ህሕሜን አሳካልኝ🙏😭🥺🙏😭🙏🥺🙏😭🙏🥺🙏🥺🙏😭🙏🥺😭🙏🥺🙏😭🥺🙏🙏
የ EBS ቴሌቪዥን የፕሮግራሙ አቅራቢዎችና ተሳታፊዎች የሁሉንም ኢትዮጵያዊ የአገር ስሜት ቀስቃሽ የሆነውን በእጅጉ የተዋጣለትን ዝግጅታችሁን ስላሳያችሁን በጣም እናመሰግናለን
ሰያ ደግሞ እንደ ሁሉ ጊዜው የዝግጅቱ ግርማ ሞገስ ነህ እንወድሀለን እናከብርሀለን አንተን ማየት ከጀመርኩ አገሬን ኢትዮጵያ የበለጠ እንድናፍቃት አድርገኸኛል
ሃሳባችሁ ጥሩ ነው:: ግን እኮ ሁሉ ትኩረቱ ግድብ ላይ ብቻ ሆኗል::ግድቡ ያለአባይ ዋጋ የለውም::አባይ ደግሞ ያለ ጣና ከንቱ ነው::እናም ከፈረሱ ጋሪው ቀደመ እንደሚባለው ግድቡ ያለጣና ዋጋ የለውም ቅድሚያ ጣና ህክምና ያስፈልገዋል ጣና ከደረቀ አባይ የለም::ግድቡም የጎርፍና ቢምቢ መራቢያ ሆኖ መዘባበቻ እንዳይሆን አደራ አደራ ይታሰብበት
እውነት እወነት አድናቂያቸሁ ነኝ ሠላማችሁ ይብዛ ኢትዮጲያችን ለዘላለም ትኑር የአባይን ፍፃሜ እድናይ አምላክ ይርዳን
እውነት ደስ የሚል አገር ነው ያለን እውነት እደዛሬ ተደሰቸ አላቅም ደሞ ቢኮሎ ተወልጀ ያደጉበት ሀገር ነው ግን እባካችሁ የሰገሬ ልጆች አገራችን እንጠብቅ
ዋው ደስ የሚል ስሜት አለው ይሄን ቦታማ በአካል ማየት አለብኝ ያስብላል 😘😘😘😘🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አባይዬ ❤❤️
Wow , sooo attractive. I never thought the source of Blue Nile would be such an amazing country side. Would love ti visit one day - God Wills .(from Asmara)
ወይኔ ሃገሬ እንዴት እንደናፈቅሽኝ ብታይ ሰላምሽ ይብዛልኝ ኢትዬጲዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝
ከሰደት መለሠ 👍👍አባይ ሄጄ እጎበኛለሁ🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌😍
ኣብረን እንሄዳለንን
እሄን የመሰለችን ሀገርችንን ለማጥፍት የምታሰብ
ሁሉ አላህ ያጥፍልንን ያረብ💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላምሸ ይበዘልንን ወይ ትዝታ አለበኝ
የገጠር ልጅ እኮ በጣም ነው ደሰ ይላል
ማሻአላህ ሀገራችን በጣም ለምለም ናት እኮ
ፍቅርና እንቁ ህዝብ ለምለሟ ውብ ሀገሬ ጎጅም እንኳን ተፈጠርሁብሽ
የኤዶም ገነት ምድር ጎጃም የጊዮን ምድር
በጣም አመሰገናለሁ ቅዳሜን ከሰዓቶች ተወለጀ ያደገኩበት ቦታ ነው የተማርሁበት ትዝታየን ሁሉ ቀሰቅሳችሁታል ሁሉም እንደ ናንተ ቢጎበኘው አባይን ክመነሻው ማወቅ ላባይ ያለን ፈቅርና ክብር እዲጨምር ያረገናል ብየ አምናለሁ 10qqqqqqqqqqqqqq
ወይኔ ወገኖቼ እሄንን የመስለ ለም ሀገር እያለን ነው አማራ እየተባልክ አንገትክን የምትበጠስው ወይኔ ወገኔ
min waga alew? Amhara kilil eko Ye oromo slave nw! yiliqs bertitew netsa ywtu!
ይሄን ለመውረር ስለሚፈልጉ አማራው አላስነካ ስላላቸው
ኦሮሞ እንደጨፈጨፈ ወገኖቻችንን እኛም አንድ ቀን የታፈነ ጭስ ሲወጣ አገር ያንቀጠቅጣል
ከዚህ ቡሀላ ወደ ኦሮሞ ክልል አማራ ቤትና ድርጅት መክፈት የለበትም ወደ ሀገሩ
ሀሣባችሁ በጣም ጥሩነው እኛ ሣናቀው ሌሎች በኛ አገር ይቀናል ኢንሽአላህ አላህ አገራችንን ሠላም መልሦልን እንጠግባታለን ጠላታችንን አላህ ያጥፍልን ያረቢ
ኢትዮጵያ ውብ ናት ውብ ሀገሪሬ ከድህነት ወተሺ ውበትሺ በአለም ዳርቻ ወቶ የምናይበትን ቀን ያቅርብልን አላህ
የአላህ አገሬ ውብ ነሽ ለካ ስደት በቃ በለን እርዝቃችንን ባገራችን ያድርግልን ፈጣሪአችን
አይ ሀገሬ በእጅ የያዙት የሚባለው እውነት ነው ስኖርብሽ እሄሁሉ ውበትሽ አልታየኝም ነበር ስደት ስንቱን አሳየኝ
ውይ አረጓደው እንደት ያምራል ከዚህ በማደጌ በጣም ደስ ይላል ይችን የመሰለች ሀገር ለማፍረስ ሌት ተቀን የምትሰሩ ከእናተ ላይ አንዳች ነገር ያውርድባችሁ
ደስ ሲል አገሪ ባርህ ዳር
ሀገሬ ዉቢቷ የኔ አለይታ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ አንችን በክፉ የማይ አይኑ ይጥፋ
በጣም ደስ ትላላችሁ ኢቢየስ ዋ
ebs TV እውነት የልብ ደራሽ ናቹ አላህ ይስጣቹ የቅዳሜ ከሳት አዘጋጆች እናመሰግናለን እኔ እራሴ ሂጄ እንዳየሁት ነው ደስ ያለኝ ኢትዮጵያዊ ነቴ ኩራቴ አላህ ይጠብቅሽ
Tkikle
Wawwww እንደ ዛሬ ደስስስስ ብሎኝ አያውቅም እግዚአብሔር ኢትዮጵያ 💚💛❤ሀገራችንን ይጠብቅልን በእራሳችን ውሃ እኛ ለማኝ ሌላው ተለማኝ ሆኖበት ነው የኖረው ለካ አባይይይምምምም ይገደባል እኛም አገራችን ገብተን እንኖራለን 💚💛❤ሸቃላ ነኝ እስኪ እንደ እኔ ደስስስ ያላችሁ ላይክ 💚💛❤❤❤❤❤💚💛❤❤
ዋው እምዬ ኢትዮጵያ ❤
ዋው እናቴ ኢትዮጵያ ❤
ዋው የኔ ፍቅር ኢትዮጵያ ❤
ሠላምሽ ብዝት ይበል ሀገሬ 💚 💛 ❤ ✊
ግን ፀበሉን በደንብ አላስጎበኛችሁትም በጣም ፈዋሽ አቡነ ዘራብሩክ ፀበል አለ ተፈውሸበጻለኁ በዚኅ አጋጣሚ ተፈወሱ ሂዱና
ብዙ ጊዜ የአባይ መነሻ ባይ ብዬ እመኝ ነበር በአካል ባልሄድም በፕሮግራማቹን ስላሳያቹኝ እናመሰግናለን ቅዳሜን ከሰአት
ሀገሬን ስላሳያችሁኝ አመሠግናለሁ😘
ወለህ ወለህ ነው ምለቹ እሄን ቦታ በቅርቡ እጎበኛወለሁ እንሻ አለህ ሀገረችን እውነት ጀነት ነት ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስየምር ወለህ ተይቶ መይጠገብ ነው
ለነዛ ኢትዮጵያ ዳውን ዳውን ለሚሉት እዚ አምጥቶ መግረፍ ነበር
እነዉት
ነበር
ወላሂ እውነት ነው
Tkikle
ትክክክል
አቤት እናት ሀገሬ እንዴት ዬምራል ወድ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤ሳለምን ይስትሽ 🙏🙏🙏
ብሊስ ባህርዳሮች ወደ አባይ ያላቹ ያገሬ ልጆች እስቲአስጠጉኝሲያምር ሰላም አለ ሳስበው ደስ ይላል
አለንልሽ እህቴ
@@rechrech9057 እሺ እከሰታለው😍😍😍💚💛❤️💚💛❤️😍😍
Ayasasibish alen
@@ማርታከሸገር ውዴ ምንም ችግር የለም ሀገርሽ ነው እንደፈለግሽ መሆን ትችያለሽ
ነ እህታችን እንቀበልሻለን
እዉነትና እዉነተኛ ታሪክ ለትዉልድ ሚያስተላልፍ ሰው አያሳጣን ፕሮግራማችሁ ይቀጥል ደስ ስትሉ
በስምአብ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለው ዘና ኣደረጋችሁኝ ሁላችሁም እወዳችዋለው
አቤት ሀገሬ ለምለም እኮ ናት ! ሰላምሽ ብዝት ይበል ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️
ሹፊ አማራ ክልል በየትኛውም ቦታ ብትሄድ ጫካ ላይ ብትተኛ ማንም ዝንብክን እሽሽሽ አይልክ ማንም የሚነካህ የለም ግን እንደምናየው እንደምንሰማው ከሆነ ሰው ቤቱ ተቀምጦ ይታረዳል
ትክክል
ቲ ወረኛ ሞጣ አማራ ክልል መሆኑ ተረሳ እንዴ?
ኢትዮጵያውያ ሀገሬ🇪🇹 አባያችን🙌🏿
Amazing job guys👏👏
I feel jealousy what an environment I am proud of Abyssinia.
ወይኔ ማሻአላህ እደትያምራል ይህንየመሰለ ሀገር እያለን በበረሀ መቃጠላቺን ያሳዝናል
እስኪ ወገኖቸ አንድ እንሁን አንደ ነት ልክእንዳዲ ቤት ግብነዉ በዘር በሀይማኖት እየተከፋፈልን እራስበራሳቺን አንጨፋጨፍ እንዋደድእንከባበር ያለምንበትእደርስአለን ኢንሻአላህ 💐💐